🛑 በ ebs የተሰራው ፕሮግራም ከባድ ስህተት

  Рет қаралды 14,061

Benja Podcast

Benja Podcast

Күн бұрын

Пікірлер: 107
@meseretalemu9523
@meseretalemu9523 13 күн бұрын
ተባረኩ በጣም ለሰው ክብር ያላችሁ ናችሁ እንዴት ለኛ በኑሮ ዝቅተኛ ሰዎች ተጠነቀቃችሁልን ግን የአእምሮ ደሀ ሰላልሆንን እግዚአብሄር ይመሰገን በድጋሚ ተባረኩ🙏
@Bget6474
@Bget6474 12 күн бұрын
ebs የሚያስመሰግን ስራ ነው እየሰሩ እንዳላቹት ዝቅተኛ ኑሮ ላይ ያሉት ይሰማቸዋል ላላቹት በአይሰማቸው ነው ችግሩ ምክንያቱም ከተሰማቸው ልጆቹ በጣም በርትተው መማር መለወጥን እንዲያስቡ ያደርጋቸዋል
@hannat600
@hannat600 13 күн бұрын
Guys guys , I’m on Ebs side this time. I’m so happy for them poor guys who have their house renovated.There’s a show called‘poor house rich house’ in a uk which really nice show .similarly this is a win win for both sides;the rich children will learn to appreciate what they have and the poor children will learn to work harder to make it better for themselves and get a beautiful house which they can’t afford at the moment.
@sdt3004
@sdt3004 12 күн бұрын
Yes I like your opinion.
@አፀደገሠሠ
@አፀደገሠሠ 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቺሁ በ ebs ፕሮግራም ቅር ብሎኛል . ለልጆቹ ሞራል ምንም አልተቸነቁም 😢
@marthaasrat993
@marthaasrat993 13 күн бұрын
ምነው ደግ ነገር ብታወሩ በመንገድም ሲያልፋ መቁለጭለጭ አይቀር አሁን ነው እናንተ ናችሁ በባዶ እጅ የጎዳችሁት እነዚህን ልጆች አስተምረዋል እናንተ ግን ፕሮግራም መማማያ አደረጋችሁ የሰውን ከማንቃሸሽ በስራ ተገኙ እባካችሁ 🙏🏿
@EnnatGurmesa
@EnnatGurmesa 12 күн бұрын
ምነው እናንተ ምቀኝነት መሠለባችሁ ልጆቹን በርትተው እንዲሠሩ ያደርጋቸዋል አንድን ፕሮግራም አይቼዋለው ሃብታሟ እናት እንዴት እንደመከረቻቸው በርታችሁ ተማሩ ብላቸዋለች
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 13 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ወንድሜ ቤንጃ ፖድ ፈታ ዘና ወዝወዝ ነው ቪድዮን በላይክ ❤ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ❤ የቀናነት ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን❤❤❤❤❤❤
@SelamAddise-ui8oy
@SelamAddise-ui8oy 11 күн бұрын
ግን ለምንድነው ጥሩ ስራ ማበረታታት የማትችሉት
@blensolomon1158
@blensolomon1158 13 күн бұрын
ዛሬ ልክ አደላችሁም ..... ለድሆቹ ችግር የለም inspiration ይሆናቸዋል።
@blensolomon1158
@blensolomon1158 13 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ሀጥያቱ አይሰረይለትም
@behailuabdisa9632
@behailuabdisa9632 13 күн бұрын
የፈጣሪ ቁጣ ነው አይደለም ማለት በርግጥ ከባድ ነው ምክንያቱም የፈጣሪ ስራ አይመረመርም።ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች አሜሪካ ግፏ ነው ሀጥያቷ ነው ምትሉ ሰዎች በጣም ነው ምታስቁት ከኢትዮጵያ በላይ አረመኔነት የታየበት ሀገር አለ እንዴ የሰው ደም እንደውሃ የፈሰሰበት ሰው መርጦ ባልተፈጠረበት ብሄር እና ሃይማኖት እንደ እንስሳ ሚታረድባት አኬልዳማ ምድር አይደለች እንዴ ኢትዮጵያ ምን ፃድቅ ፃድቅ ታወራላቹ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 12 күн бұрын
ትክክል
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 13 күн бұрын
👉እኔ እግዛብሔር የይቅርታ👏 አምላክ እንጂ የበቀል አምላክ አይደለም ። በቀል የሰው ልጆች እና የሰይጣን ነው እንደኛ ሀጥያት ከሆነማ እዝች ምድር ላይ ባልኖር ነበር። ሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ ይባላል ተረቱ ። ይህስ አደጋ በንብረት ነው ነገ ይተኩታል እናተ የማይተካውን የስት ምስኪን ሂወት ቀጥፋቹሀል በሰው ልጆች የሰራቹሁት ግፍ ምን ሊባል ነው ? እኛ ኢትዮጵያውን በጣም ፃድቅ ነን መጀመራ እኛ ማንነን ? የሰውን ልጅ ቆመን በእሳት የምናቃጥል ቀጥቅጠን የምንገድል ይህ ሁሉ ሀጥያት ተሸክመን አፋችንን ሞልተን የእግዛብሔር ቁጣ ነው ስንል ትንሽ ማፈር የሚባል ነገር አለ ። እና እግዛብሔር የምህረት አምላክ እንጂ የበቀል አምላክ አይደለም ።✍️
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 12 күн бұрын
Thank you!! Midre yeraswa arobat yesew tamasilalech nachew.
@sabatedla1733
@sabatedla1733 13 күн бұрын
በትክክል ብንቃጠልን እኛ ነበርን ሰው በቁሙ የጠበስን ዘቅዘን የገደልን አረ ስንቱ😭
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 12 күн бұрын
Exactly, Enesu lesew kerto le ayitina dimet yemisasu nachew. Sew zekiziko yakatele, ye Erguz hod yekededew sew yalew Ethiopia wust new. Kezih belay min yidergal
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 12 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 12 күн бұрын
ትክክል ❤❤❤መቃጠል የሚገባን እኛ ነን
@molla27
@molla27 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ቀን አለው አናውቅህም ያሉትን እሱም አላውቃችሁም የሚልበት
@SelamAddise-ui8oy
@SelamAddise-ui8oy 11 күн бұрын
እግዚያብሔር ይቅር ባይ ጌታ ነው ለምን እንዳልክ ባይገባኝም እግዚያብሔር የፍቅር አባት የይቅርታ አባት ነው የሰቀሉትን ልጆቼ ብሎ የሚያቅፍ ጌታ ነው አትሳሳት
@aberugebru8969
@aberugebru8969 12 күн бұрын
አበሻ አቃቂር ማውጣት ስለምንወድ ነው እንጂ ምነም ጥፋት የለውም ሰዎቹ ተደስተዋል አለቀ
@engdawork212
@engdawork212 13 күн бұрын
በመተቸት አንደኛ
@Elkan-c8y
@Elkan-c8y 13 күн бұрын
እግዚአብሄር መቸ እና እንዴት እንደሚሰራ አይመረመርም
@EgenBerisa
@EgenBerisa Сағат бұрын
ምንማለትነው የደሃ ልጅም እንደዛአይነ ኑሮ እንዳለ ማውቅ አለበት ጠንክሮ ይማራል❤❤❤
@kidusmulugeta6254
@kidusmulugeta6254 12 күн бұрын
Abiye lemen ayazenbebachewm. He knows how to make rain
@molla27
@molla27 12 күн бұрын
አትፍሩ በድፍረት ተናገሩ አዎ የእግዚአብሔር ቁጣ እየተቆጣ ነው ? yes absolutely yes
@mimibaba5540
@mimibaba5540 13 күн бұрын
አንዴት አይቆጣ ፈጣሪ በጋዛ የሞቱት ንጽሀን ደም በጉልበተኞች ሲፈስ ለጉልበተኛም ጉልበተኛ አለ ፍጽም ሀይል ያለው አንድ አምላክ ብቻ ነው እሱም ለማንም ፍጡሩ አያዳላም በዳይንም አይወድም በሀቅ ፈራጅ ነው
@addisgirma8211
@addisgirma8211 13 күн бұрын
አሁን በቅርብ ደሞ ያች የሌሊት ወፍ ነው ከኤሌትሪክ ጋር እንጨት አፋጭታ የለኮሰችው እና ይዛ እየዞረች ያቀጣጠለችውም እያሉ ነው እግዜር ከቁጣው ያትርፈን ይህ ብዙ ምክንያት ሊባል ይችላል ሆኖም አምላክ ከእንደዚ አይነት ነገር ይሰውረን
@Adme1244
@Adme1244 13 күн бұрын
የአላህ ቁጣ ቢዘገይም ቢቸኩልም በሱ ፈቃድ ነው የሚሆነው አሁንም ቢሆን አላህ አሸድ ያለ ቅጣት ይስጣቸው አሽድ ማለት የጠበቀ ቅጣት
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 13 күн бұрын
እነዚ ልጆች ድምፃቸዉ መልካቸዉ አንድ ነዉ ወንድማማቾች ናቸዉ ?
@ellenitassew6305
@ellenitassew6305 13 күн бұрын
መልስ ሰጥተዋል እኮ አይደለንም ብለዋል
@SelameEyesusenew
@SelameEyesusenew 13 күн бұрын
@ellenitassew6305 ok Thank you
@Its.amen1212
@Its.amen1212 13 күн бұрын
እውነት ነው የቤንጃ ወንድም ቻፒ ነው ብሏል ።​@@ellenitassew6305
@Hermon-he7bm
@Hermon-he7bm 13 күн бұрын
​@@ellenitassew6305 ስለራሳቸው የተናገሩበት video የትኛው ነው?
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 12 күн бұрын
​@ellenitassew6305 Wow, I can't believe it. They look like identical twins.
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 13 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለእናተ አስተያየት አስተዋይ ናቹሁ ከብር ይገባቹሀል🙏🙏🙏❤❤❤
@DarkBlutadu
@DarkBlutadu 8 күн бұрын
Bet kaltekeyayetu menun yesru
@K1L2W3
@K1L2W3 13 күн бұрын
ተዉ እንጂ ራሳችሁን አትኮንኑ እናንተ ሰዎች የምታወሩትን እወቁ!!!😊
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 12 күн бұрын
Anchibewoki kalawokish teyiki, or anbibi. Tikikil nachew..
@EgenBerisa
@EgenBerisa Сағат бұрын
ወንድማማቾችናችሁ❤🎉???????
@AaAA-kh1ob
@AaAA-kh1ob 12 күн бұрын
እነሱስ ያቅማቸውን አደረጉላቸው እንኳን ለነሱ ለናንተም ተረፉላቹ የዩቱዩብ ለማኝ . አውሮፖ እንዴት ብላቹ እንደደረሳቹ ፈጣሪ ይወቀው Uber ስትቃጠል ውለህ አልሞላ ቢልህ እዚ ጋ ትመጣና ሌክቸር ካልሰጠው ትላለህ ሰው አዳመጠኝ ብለህ አዋቂ አዋቂ ባይሰራቹ ጥሩ ነው ካላቹበት አገር አንፃር በትምህቱ ጠንከር ብትሉ እንዲ የሰው አይንም አይገርፋቹም
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 13 күн бұрын
በቃቢያንስ እነኝህቤተሰቦች ቤት አግኝተዋል ልጆቹን ደግም እንረዳለን ብላለች ከዛ ቤት መውጣት እራሱ ቀላል ነገር አይደለም እባካችሁ ebs ን አትተቹ የስንቱን ችግረኛ ህይወት ለውጠዋል የዚህአይነት ሾው አሜሪካን ሀገርም ነበረ ሀብታምና መለስተኛ ገቢ ያላቸው ለሳምንት ይለዋወጡ ነበር
@Its.amen1212
@Its.amen1212 13 күн бұрын
ስለቤት ማቀያየር የኔም ሓሳብ ነበር ተባረኩ ያልተመቸኝ ፓርት ነው
@tigistalemu1014
@tigistalemu1014 13 күн бұрын
I am agree with you guys!!!!
@Its.amen1212
@Its.amen1212 13 күн бұрын
ኧረ ቤንጃ ወንድምህ በሠላም ነው የጠፋው?ሠላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት
@addisTesfaye-k6d
@addisTesfaye-k6d 13 күн бұрын
,ስወዳቹ ጌታን ❤ሰላማቹ ይብዛልኝ
@Melat-f5e
@Melat-f5e 12 күн бұрын
በርቱ❤❤❤
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 13 күн бұрын
Absolutely True 👍
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork 13 күн бұрын
በፈጣሪ አይዘበትበትም
@BruceDoda
@BruceDoda 13 күн бұрын
I really like you guys 👍
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp 12 күн бұрын
ይሄዉ ላይክ አደረኩኝ
@getem5258
@getem5258 13 күн бұрын
Ebs ❤🎉
@Amy-l4v6i
@Amy-l4v6i 13 күн бұрын
ሰላም እኛን ከአሜሪካኖቹ የሚለየን የሰራነውን ሰርተን ወደራሳችን ስንመለስ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን እንላለን። ቢያንስ መኖሩን አንረሳም ። እነሱ ደሞ ችግራቸው ከፈጣሪ ጋር ነው ጭራሽ አይተዋወቁም…… ይመስለኛል……
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 12 күн бұрын
9:23 ተሳሳትክ ቢኒ ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች አይደለንም በልጁ የሚያምን ብቻ ነው የእግዚአብሔር ልጅ ሌሉቹ ፍጡር እንጂ ልጅ አይባሉም እኛ ቅዱስ አይደለንም አዎ ግን በእግዚአብሔር አንዘባበትም እንደነሱ እግዚአብሔርን አልተሳለቅንበትም እርስ በእርስ ነው ምንባላው ሙስሊሙም በእምነቱ ኦርቶዶክስም ፕሮቶስታንቱም ልክ ያለፈ ድርጊት የላቸውም ከሃሰተኛ ነብያት ውጪ ያሉት ማለቴ ነው
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 8 күн бұрын
ኢትዮጵያ ሁሉ ነገር ከአሜሪካ መቅዳት ነው ስራዋ swap family የሚል አለ ከሱ ነው የተኮረጀው
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 13 күн бұрын
I like “እሽቅብጥናዪ''😂
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 12 күн бұрын
Wore bicha rasish lay siri yet yemitawukiyatin new yemitaworiw..Bole hedesh rasu atakim bezih mindish
@molla27
@molla27 12 күн бұрын
ያፈራችሁብኝ እኔም ደግሞ በአባቴ ፊት አፍርባችዃለሁ ብሏል
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ 12 күн бұрын
6:48 ምንም ማሽሞንሞን የለም የእግዚአብሔር ቁጣ ነው በእግዚአብሔር ላይ ሲሳለቁ የነበሩ ናቸው እርሱ በክብሩ የማይዳራደር አምላክ ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 12 күн бұрын
Ethiopia yalew hatiyat yibelital kenesus eminet matat. Egna aminen meche higun akebern sew ko tezekiziko tetekatelebat Ethiopia nat. Yilik ers bers bintesaseb yishalal jige madregun titen. Enesu eminet bayinorachew bedenb reasonable honeh kenegerkachew be 1 minute yitemekalu. Tew Ethiopia wust yalachihu atichekakenu 100% Enesu kesew alifew le Ensesa yiraralu. Bezih yemikefaw kale yewah new.
@tiktokvideo-yq8ty
@tiktokvideo-yq8ty 13 күн бұрын
ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይባርካቹ ትክክል ናቹ ስለአሜሪካ የተነጋገራችሁት እኔም የምስማማበት ነው እኛስ ምን ጥሩ ሰርተን ነው ኢትዮጵያ በስድስት አመት ያላየችው ግፍ የለም ሀራሶች ሆዳቸው ተቀዶ ፣ሰው በእሳት የተቃጠለበት ሰው አንገት በእንጨት ያንጠለጠሉበት ሀገር ነው እስር ስሙን ጌታ ስልጣን አይደለም እሱ የፈጠረውን ክብር አልሰጠነማናቸውም አሜሪካ ለውሾች ለድመት ለፈረሶች እንዲት ስያለቅሱ ስጮሁ ስንሰፈሰፉ አይተናል ለማንኛውም አሜሪካን ሁነ ማንኛውም አለም እግዚአብሔር ክፍ አያሰማን
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 12 күн бұрын
God bless America 🇺🇸 🇺🇲
@lubabamuhmmed6794
@lubabamuhmmed6794 12 күн бұрын
እንደለመናችሁ ኑሩ ለማኟች የጋዛ ጦርነትና የህጻናት መጨፍጨፍ አንድ ቀን ትንፍሽ አላላችሁም ወሬ አለባችሁ የአለም በጥባጭ ቁጥር አንድ ሀገር ናት የጇን ነው የሰጣቸው አታሽቃብጡ
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 12 күн бұрын
አሜሪካ የወደመውን ብር ከአረቦች ቀምታ ትወስዳለች
@Hanan12-c6y
@Hanan12-c6y 12 күн бұрын
አርአሳችሁ ያስጠላል ለምን ቤት ሰርቱ ከዛሕይወት ባስወጣ ለቭው ብላችሁ አኔ አላይም አውነቱን ስለማቅ ስላየሁት
@MessiYemer
@MessiYemer 12 күн бұрын
ይሄ ቤት መቀያየር የሚባል ነገር ለልጆቹ ጥሩ አይደለም እናም የዝቅተኛ ቤተስብ ልጆች ምንም ቤታቸው ተስተካክሎ ቢሰጣቸውም አይምሮቸው ላይ ተቀርጾ ይቀራል እናም ምንም በሂወታቸው ደስተኛ አይሆንም ልክ አይደለም ።
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 13 күн бұрын
ይህ ራስን ቅዱስ የማድረግ የአለማድረግ አይደለም የዘረኝነቱም የአእልቂቱም ዋና አዛዥ እና መሪዎች እነሱ ናቸው የአእነሱ ድጋፍ የተማሩትን ለሃገር ሊጠቅሙ የሚችሉትን ዲቪ ጉብኝት ምናምን በሚል ወሰደው የሚጨርሱት thing of things
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 3 күн бұрын
ካሊፎርኒያ የውሀ እጥረት ስላለ ነው
@emebetshimekit7172
@emebetshimekit7172 6 күн бұрын
Ewunet nw
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 13 күн бұрын
ስለ አሜሪካ ጥል እውቀት የላችውም ኢትዮጵያውያን ፃድቅ ፃድቅ ትጫወታላችው
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 13 күн бұрын
ምን አጠፉ ያን የማረግ አቅም ሀሳብም የላችሁም ባለጌወች😊
@ZemenaBerihun
@ZemenaBerihun 12 күн бұрын
ወንድማማች ናችሁ ?
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 4 күн бұрын
ለምንድን ነው አሜሪካንን ከኢትዮጵያ ጋር ብቻ አያይዛችሁ የምትገልጿት ?? እናንተ ስለምትኖሩባት ነው? አሜሪካ በሞላው አለም ላይ ከምትሰራው ግፍ አንጻር ሌላም ሊደርስባት ይችላል በሌላው ሀገር ድሀ ህዝብ ላይ የምትሰራው ወንጀል ተቆጥሮ አያልቅም እናንተ ስለምትረዳው ኢምንት ነገር ልትሰብኩን አትሞክሩ
@kidusmulugeta6254
@kidusmulugeta6254 12 күн бұрын
Weree Bicha. Did u help someone, or send some money to poor Ethiopia families. Daye wede sira. Ataweru
@SaddaSelamat
@SaddaSelamat 13 күн бұрын
😮🎉
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 12 күн бұрын
ከኢቢአስ ላይ አይናችሁን አንሱ ጀርመንም በተለያየ ግዜ የቤተሰብ የኑሮ መቀያየር አለ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነዉ እናንተ ስራ ሰርታችሁ መኖር አለባችሁ
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 13 күн бұрын
I’m the 1st
@lubabahussain671
@lubabahussain671 13 күн бұрын
እና እሺ አይረድ ወይ እናተ እርድ ወሬ አይከብድም
@ZabibaHassan-xt1py
@ZabibaHassan-xt1py 12 күн бұрын
Benja bate mekeyayeru ledehawem eko fucher endinorachew yaderegale
@Nነፃነት
@Nነፃነት 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@EgenBerisa
@EgenBerisa Сағат бұрын
የፈጣሪ ቁጣነው
@tsegaTeshome-r1s
@tsegaTeshome-r1s 13 күн бұрын
እናተ እራሱ የነሱ ተባባሪ ናቹ አዎ ቁጣ ነው
@ElhamNafie
@ElhamNafie 13 күн бұрын
Ay bezi enkwan alsmamam le habtamochem le temhrt new le dehawochem endet melwet endalbachew mastmarya new
@Sarasara-b5t6n
@Sarasara-b5t6n 13 күн бұрын
Benja tirgumu mnden new?
@Hermon-he7bm
@Hermon-he7bm 13 күн бұрын
ስሙ ቢኒያም ነው በእንግሊዝኛ Benjamin እሱ ተቆላምጦ ነው
@S-G.19
@S-G.19 13 күн бұрын
Metechet ayselechavhihum?
@BikoAlemu
@BikoAlemu 10 күн бұрын
Sew ba seraw sehon ba christ new mendanew enasu Christ kedawela kezi belay hexeyat yelam
@TsehayneshShiferaw
@TsehayneshShiferaw 13 күн бұрын
Tikikil atefered yeferedebhal new andandu des belot egzabhern yamesegnal andu setefa selehateatwa fetari yeteyik egnas man honen new sinit Ethiopiawi tefenakele beteseb yemeredu becha enastewul lulum yesew lij Egzabher selam yawured esatun yatefa
@semerahmed4786
@semerahmed4786 13 күн бұрын
I really like your podcast but when speaking about america helping Ukraine dont forget they have been helping israel too for a genocide. I dont know why you left that when israel was helped way more than ukraine or better not to mention any if you cant mention both.
@samri1215
@samri1215 12 күн бұрын
Ire tew tew inde deha bikon iko habtam indalem ytawekal deha habt slaye aymrow ynekal malet tlik shtet new indewm deha behatam botam bedha botam menor ychilal
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 13 күн бұрын
እረ ምን አስባቹ ነዉ ኢትዮ ምንም እንኳን ሀጣተኞች ብንሆን እግዚአብሔር እንዳለ እናምናለን አልካድነም አሜሪካ ግን 666 ነዉ የምታመልከዉ ትቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉ ኢትዮጵያ እጇን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች
@messia8257
@messia8257 13 күн бұрын
ንፍሮ😂😂😊
@kidistgirma4770
@kidistgirma4770 12 күн бұрын
በአሁን ሰአት ሀገራችን ላይ ያለዉን የሀጥያት እና የጥፋት ሁኔታ እያየነዉ ነዉ ሁላችንም ንሰሐ ገብተን ወደ ፈጣሪ ካልዞርን የባሰ ጥፋት ይጠቡቀናል
@MD-cv4gn
@MD-cv4gn 12 күн бұрын
Asmesay becha new yalew ethiopia west
@bona2318
@bona2318 10 күн бұрын
Ethiopia wistim sidist silsasidistin chemiro bizu yebead amliko amlakiwochim alu America wistim Egziyabherin yemiyamelku alu Ethiopian tsadik lemadireg atimokiru
@yesyo3241
@yesyo3241 13 күн бұрын
Americn adneh ethopyan menkef aykebdm lemn be eds jemrachu amercan ataworrum lemangnawum altamegnm
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 13 күн бұрын
Wiy wore bicha eski siruna asayun. Ebs gobezoch nachew
@HaniTerefe
@HaniTerefe 13 күн бұрын
Kuta new yefetati ketat new Egziabher aykeledebetem
@molla27
@molla27 12 күн бұрын
አትፍሩ በድፍረት ተናገሩ አዎ የእግዚአብሔር ቁጣ እየተቆጣ ነው ? yes absolutely yes
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የ”DNA” ውጤት እና የዲያስፖራው ትዕግስት
10:42
Mahi Entertainment
Рет қаралды 6 М.
+ አስተርዮ ማርያም | ASTERYO MARYAM MEZMUR
1:23:17
ORTHOMAR
Рет қаралды 10 М.
ባለ ትዳርና የሁለት ልጆች አባት መሆኑን አወቅኩ
1:06:57
Dok'a Podcast | ዶቃ ፖድካስት
Рет қаралды 142 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН