በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | BenegrachinLay! E05 P01 Andargachew Asegid

  Рет қаралды 546,238

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር
BenegrachinLay! E05 P01 Andargachew Asegid

Пікірлер: 445
@ashenafiworku8522
@ashenafiworku8522 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ፓለቲከኛ መናገር የሚገባውን የሚያውቅ።ከማውራቱ በፊት ጥቅሙ የገባው። የአሁን ፓለቲከኞች ጠዋት የሆነውን ማታ የሚዘከዝኩ። ይሄ ሰውዪ የዛሪ ስንት አመት ያለቀለት የደቀቀ ታሪክ ሲያወራ በዲሲፕሊን ነው። በእውነት ከአንዳርጋቸው ጽጌ ጀምሮ እስከ ቅንጅት ድረስ ስትለፈልፉ ያሳዝና። በእውነቱ ይህ ሰውዪን አከበርኩት።ለትውልድ ፓለቲካ ለሚወድ ትልቅ ትምህርት የሚሆን ነው።
@MultiYaredo
@MultiYaredo 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ሰው! እኛ የዚህ ትውልድ የዛን ትውልድ ታርክ እንድናውቀው ስላረከን ክብር ይገባሀል:: ምርጥ ጨዋታ!
@Gerensay71324
@Gerensay71324 4 жыл бұрын
የሚገርመው ሊሞቱ አንድ አመት ቀርቷቸው እንኳን ለኢትዮጵያ ህዝብ እውነተኛውን ታሪክ አይናገሩም ክፉ መሰሪዎች እውነተኛ ኢትዮጵያውያን እማ አልቀዋል እነዚህ መሰሪ ክፉዎች አሁንም ኢትዮጵያን ያምሳሉ
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 3 жыл бұрын
Ya teweled kushasha new
@bazunzemamultimedia-bzm3210
@bazunzemamultimedia-bzm3210 4 ай бұрын
1¹​@@Gerensay71324
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 2 жыл бұрын
የሰውየው እርጋታ የደረጀ አርጎ ድምፅ ምርጥ ስንቅ ነው ታሪክን እንደዚህ ከባለታሪኮቹ በቀጥታ መስማትና እርግጠኛ መሆን እንዴት ደስ ይላል ደርዬ አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ።
@bodidoda2564
@bodidoda2564 4 жыл бұрын
ይገርማል ታሪካች ኡሉ የደም ያሳዝና ል የጌታ ምህረት ለምድራችን ይሁን በቃን የደም ታሪካችን ይብቃን አባ ይብቃን ማርን ፈውሰን
@user-ht2vv4lp4c
@user-ht2vv4lp4c 4 жыл бұрын
መኢሶን የሰራው ትልቅ ነገር የመሬት ላአራሹን ህግ አዋጅ ማሰደረጋቸው በጣም ይመሰገናል በገበሬው ዘንድ።ፈረጠጡ የሚሉት የደርግ አባሎች ናቸው።ህዝቡ ገበሬው አላለም።አጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ።ባልደረባህን አዜብ ወርቁን ሰላምታ አቀርብልኝ።በጣም አድናቂያችሁ ነኝ።
@HAKIIAN5653
@HAKIIAN5653 Жыл бұрын
ከጠያቂዉ ተጠያቂዉ ....ምርጥ ሠወች...this is a gift for our generation
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 4 жыл бұрын
What a Wonderful show;;; እንዲህ ያሉትን ድንቅ ምሁር ምናለ ለዛሬይቱን ኢትዮጵያ ቢታደጉ ቢያሳድጉን በአማካሪነት ቢሰሩ;;; ደርዬ ድንቅ ሰው ሳላቀረብክልን ተባረክ
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 жыл бұрын
እንደው ከቻልክ ሁሌ አቅርባቸው ዉዉዉ በስማም ደስ ሲል ጀግና ይወለድ... ይህን interview ለዚ ትውልድ እንደ ኪኒን መስጠት ቢቻል ... እስቲ ለዩትዩብ ጡረተኞች ሼር አርጉላቸው ወንድእንዲሆኑ.... ❤️❤️❤️❤️👏🏾👏🏾👏🏾✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
@eshetu4148
@eshetu4148 4 жыл бұрын
“ይባላል " what important word to say if you are not sure what was being said. I love this guy
@alemunemera8154
@alemunemera8154 3 ай бұрын
Ato Andarigachew is really the hero ,intellectual ,pured minded ,non racist son of Ethiopia .I have fully leastened his interview .I respect & proud of you any body might oppose idea but this is my decision .Thanks !!!
@leahlings7449
@leahlings7449 4 жыл бұрын
ደሬ ለህንግዳክ የምታቀርበው ጥያቄ ፣ለመልሱ የምትሰጠው ግዜ ፣ ሚዛናዊነትክ የጥሩ ጋዜጠኛ ምሳሌ እና ሞዴል ስለሆን ተባረክ። እንግዳክ ተመችተውኛል ፣ ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ እንዲሉ ያንን ሳላደረክ አመሰግናለው።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 жыл бұрын
Omg የሚገርም ታሪክ ነው ጀግና አይ ወንድ ድሮ ቀረ እውነት ቆራጥ ደፋር... አይ የዘንድሮ ወንድ ዩትዩብ ላይ ቁጭ ብለህ ህዝቡን አፋጭ እይይይይይ ... እውነት ወታደር ማለት እንዲህ ነው ✊🏽✊🏽✊🏽✊🏽
@lkitusisay5968
@lkitusisay5968 3 жыл бұрын
"የሱፍ አበባ"የሚለውን መፅሀፍ ካነበብሁት በኋላ ስለመኢሶን እና ስለደርግ እንዲሁም ስለ ኢሐፓ በደንብ አውቂያለሁ።በዛ ዘመን የነበረውን የህዝብ ስቃይም አውቂያለሁ።
@balambarasentertainment3007
@balambarasentertainment3007 4 жыл бұрын
አባቶቻችን ልባም. እኛ ግን እፋም ሆነን ቀረን።
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ሎሬት ፀጋየ ገብረመድኅን
@wollotube8970
@wollotube8970 3 жыл бұрын
0000000000
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
በጣም የገረመኝ ከመናገራቸው በፊት አስበው አሰላስለው ነው በኛጨዘመን እኮ በስልክጰእንኳ ስናወራ ማውራታችንን እንጅ ከወዳ ያለው ሰው ምን እያለ ነው ብለን ቦታ ሰተን አናዳምጠውም እኔም በተፈጥሮየ ሳወራ አቸኩላለሁ ከተናገርኩ በሃላ ለምን ብየ ራሴን እጠይቃለሁ ትልቅ ትምህርት ተማርኩ ከምር ደሬ እናመሠግናለን ሰለጋበዝካቸው
@harerjhonalt2020
@harerjhonalt2020 4 жыл бұрын
You omit a huge part of the story መኤሶን እና ቀይሽብር!! የመኤሶን ቀይ ሽበር ተሳትፎ እና አመራር!!
@mosesmygrace8515
@mosesmygrace8515 4 жыл бұрын
ዋው! ነው ሌላ ምን ይባለል?! ጋዜጠኛ ደረጄ እድሜ ይስጥልኝ። ሁሉን አድሎ ሰጥቶሃል። ድንቅ ቃለ ምልልስ!!
@Abrar5280
@Abrar5280 4 жыл бұрын
ጎበዝ እኔ የደረጀን ቃለመጠይቅ አደራረረግ በጣም ነው የምወደው።እሱ detailun ባይጨምርበት እንግዳው የሚያልፋቸው ጥያቄዎች ብሎም የታሪኩን ስዕል የሚያሳጥሩበት ጊዜ ይበዛል።አንዳንዴም እንግዳው ሪዘርቭድ የመሆን ነገር ይንፀባረቅባቸዋልና የደረጀ እውቀት ነገሩን ያሳምረዋል።dereje you are doing a good job!!!ቀጥልበት!!!!
@gere7242
@gere7242 4 жыл бұрын
ደረጄ ሀይሌ ጋዜጠኞች ከተ ብዙ መማር ያለባቸው ይመስለኛል በጣም ጓበዝ ሰው ነህ በተለይ ታሪክ አብጠርጥረህ ነው ምታቀው ይሄ አባቢ መሆንህን ነው ሚያሳየው
@ethiofanos8030
@ethiofanos8030 3 жыл бұрын
Derege was a member of MESON too, for your information.
@dessiearega2052
@dessiearega2052 4 жыл бұрын
እነዚህ የ60ዎቹ ሰዎች የሚባሉት በመጠላለፍ የሴራ ፖለቲካ ሃይለኞች ነበሩ ዛሬም ያልተለየን ችግር እርሱ ነው እኚህ ሰው ከማንም በተሻለ የጊዜውን ችግር አሳይተውናል እናመሰግናለን ደሬ ምርጥ ሰው
@firstbornnet
@firstbornnet 4 жыл бұрын
የመጠላለፍ ሴራ ብሎ ነገር የለም ይሄ አሁን የመጣ ቃል ነው
@dmarkos963
@dmarkos963 4 жыл бұрын
ደሬ ጎበዝ ነህ።በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው። አቶ አንዳርጋቸው እድሜ ይስጥልን።
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 жыл бұрын
ደሬ ...ታደሰ ሙሉነህን እና ዳርዮስ ሞዲን ተክተህ ዘውዱን ተቀብለሀል ...አቦ በረካ ሁን ረጅም እድሜ ይስጥህ
@mamushmamush9355
@mamushmamush9355 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ጋዜጠኛ እረጅም እድሚ ከጤና ጋር ይሁንልህ
@ashenafiayalew5385
@ashenafiayalew5385 3 жыл бұрын
God bless you
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 4 жыл бұрын
ታዲያ መንግሥቱ ጀግና ነው የሚባለው የስንቱን ቤት አደህይቶ ስንት የተማረውን በልቶ እሱን ብሎ ሀገር ወዳድ የዳቢሎስ ቁራጭ ይህ የሰው መልክ የሌለው አውሬ መንግስቱ እንኳን ህይወቱ እሬሳውም ሀገር አይገባም ..........
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 4 жыл бұрын
እጅግ የምወድህና የማከብርህ ድንቅ ጋዜጠኛ ነህ። አሁን ላሉት እንዳንድ ችኩል ጋዜጠኞችንም ሰብሰብ እያደረግክ ሴሚናር ብትሰጣቸው ለሀገር ትልቅ አስተዋፅዖ ያደርጋል ብዬ አስባለሁ። በጋዜጠኞች ምላስ እንዴ አገሪቷን ያፈርሷታል አንዴ ያወጧታል። በዚህ ውይይት ላይ የኮለኔል መንግስቱን አውሬነት ያሳያል ይዘገንናል። ይህንን ሰው ወደ ሀገር እንዲመለስ እና በሰላም እንዲንኖር መጠየቅ በራሱ ኢሰብአዊነት ነው። የማንኛቸውም ፓለቲካ ትክክለኛ ነው ብየ ባላምንም ሰውን የሚያክል ሰብአዊ ፍጡር በዚህ መልክ ማሰቃየት ግን ምን አይነት አረመኔያዊነት ነው።
@Fano316
@Fano316 7 ай бұрын
Very interesting, I learned something important I always want to know from ppl who survived evil Derg massacre!!
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም ከሚያደንቁህ አድማጮች/ ተመልካቾች አንድ ነኝ። ስለነበረዉ ሁኔታዎች ጥልቅ እውቀት ያለህ በጣም የምታኮራ ባለሞያ ነህ። ከዛም በላይ እንግዳህን በጥበብ ካፋቸዉ ማር ቆረጥክ። ባልሳሳት ሌላ ሰዉ ቢያነጋግራቸዉ ኖሮ ከፍ ዝቅ አርገው ዘልፈዉ ለyoutube አይበቃም ነበር። Bravo ! ደሬ
@dagemayele1727
@dagemayele1727 2 жыл бұрын
I am really exited and happy to watch this historical video. Thank you so much Dere.... I have learnt a lot about past history of my country.
@mickygebmeskel9973
@mickygebmeskel9973 4 жыл бұрын
እንደኔ እንደኔ እኚ ምርጥ ወኔያም ሰው አሁን ላይ ባለው ፖለቲካዊ አቋም ላይ ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ። ደሬ ምርጥ ነህ ሺ አመት ንገስ።
@Abrar5280
@Abrar5280 4 жыл бұрын
ያ ትውልድ መቸም የነበረው የሀገር ፍቅር ስሜትና ቆራጥነት የሚገርም ነው።እየታገሉም 10% ከደሞዝ መስጠት የሚገርም ነው።ያሁኑ ሠው እንኳን ለድርጅት በቤተክርስትያን የታዘዘውን 10% አይሰጥም።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 жыл бұрын
abrar osman ወንድነታቸው እርጋታቸው ምኑን ልዘርዝር ጀግና አይ ምነው በዚ ዘመን ቢሆን በኔ እድሜ .... የኔ ትውልድ ፌስቡክና ዩትዩብ ላይ ይሳደብ ... ጀግና ድሮ ቀረ 🙏🏽✊🏽✊🏽✊🏽
@tujubaethiopia5464
@tujubaethiopia5464 4 жыл бұрын
የዛሬ ካድሬ ቢሆን ሁሉንም አዉቃለሁ ብሎ ይቃደዳል፡፡ ይድሮዎቹ ግን ግብረገብነት ስላላቸዉ የማያዉቁትን ነገር አላዉቅም ይላሉ፡፡ ረጅም እድሜ ተመኘሁሎን የአጎቴ ቴ (ሀይሌ ፊዳ) ባለደረባ፡፡
@derejegirmazeleke4617
@derejegirmazeleke4617 4 жыл бұрын
ከለንደን አንድም ፕሮግራም አያመልጠኝም ደሬ እንዲህ ያለ ትውልድ ማወቅ ያለበት ገና ብዙ ትምህርት እናገኛለን ብዬ አስባለው እጅግ በጣም አመሰግናለእ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 4 жыл бұрын
Wow,wonderful...one of the best interview I have never ever listened ,thank you for the information and brilliant interview
@zekariassolomon4642
@zekariassolomon4642 3 жыл бұрын
Many thanks for Dereje,I have been trying to learn all opposition party during Derg regime ,all interview you made so helpful to understand the history with out digging the books
@yaredamercha8051
@yaredamercha8051 4 жыл бұрын
It's great interview. He is amazing person . I like he's confidence. I like to appreciate journalist Dereja for having this great person
@cjsulhamer8819
@cjsulhamer8819 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትንተና የመኢሶንን መንገድ ከትምክህት በነፃ መልኩ በሚገባ ተንትነውታል አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ብዙ መፅሐፍ እንጠብቃለን
@endalkachewdesse37
@endalkachewdesse37 Ай бұрын
መኢሶን እና ኢሀፓ በጣም የተራራቁ የመምህር እና የተማሪ ያክል ልዮነት ያላቸው አሰላለፋ ነው:: መኢሶን ብዙ አዋቂ የተማሩ ሰወች ስብስብ ነበሩት::
@AkemelNegash
@AkemelNegash 3 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው ይሄን ቃለ-ምልልሶትን የወ/ሮ ታደለችን መፅሐፍ ከሰሞኑ ካነበብኩት በኋላ በድጋሚ አየሁት። በእውነት የሚደንቅ የፖለቲካ እውቀትና መረጋጋት የታከለብዎ ሰው ነዎት። የደረጄ ሰፊ የንባብ እውቀትም ፕሮግራሙ ምስክር ነው። ባለኝ ትንሽ ግንዛቤ ኢሕአፓ የከተማ ትጥቅ ትግል ውስጥ መግባቱ ስህተት የመሆኑ ያህል መኢሶን ደርግን አምኖ መግባቱ ልክ እንዳልነበር ከዛ በኋላ የታዩት ውጤቶች ሁሉ በቂ አስረጂ ናቸው።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
አሳዛኝ ጊዜ በጣም የሚገርም ስንቶች እናቶች ያበዱበት ከአንድ ቤት ስንቱ ወጣት የተገደለበት ብቻ ያ ጊዜ ሁሌም የማይረሳ የዘወትር ቁስል ነው ነገር ግን አሁን ያለነውም ወጣቶች ምንም ለውጥ አልመጣልንም ።ተናጋሪው ሰውዬ በጣም ደስ የሚል ግርማሞገስ ያላቸው ለቃላታቸው ጥንቁቅ እንድህ ነበሩ የተማሩ ብቃት ያላቸው ናቸው ።ጋዜጠኛ ደረጄ ከአጉረምራሚ ድምፅህ ውጭ "በነገራችን ላይ" የተዋጣልህ ነህ በሙያህ 💚💛❤ጀግና አርቆ አሳቢ ናቸው በእውነት ጀግንነታቸው በንግግሩ ያስታውቃል።
@mahletmamo6038
@mahletmamo6038 4 жыл бұрын
ደሬ በሳል ጋዜጠኛ ነህ እምትጠይቀውን ጠንቅቀህ የምታውቅ ከመሆኑ ባሻገር ያለፈውን ታሪክ ከታሪኩ ባለቤቶች አንደበት በሚገኝ ማስረጃ ለማስቀመጥ የምትሄድበትን መንገድ አደንቃለሁ ለሙያህ ትልቅ ክብር አለኝ አብረን ብንሰራ በጣም ደስ ይለኛል ፡፡
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 4 жыл бұрын
ድሪ እድሜ ባትጠይቅ ደስ ይለኝል ብዙ ሰው ደስ እይለውም
@comedy2483
@comedy2483 3 жыл бұрын
በዚያ ዘመን የነበራቸው ዕውነተኛ ኮሜንት ከሆነ በወሬ እጠላው የነበረው መኢሶን ትክክል ነበር:: በሳል ትንተና:: ምስጋና ይግባህ ደሬ!!
@eshetu4148
@eshetu4148 4 жыл бұрын
This guy is probably one of the most impressive politician I have listened to in the past few years since media freedom is released in this country.
@endodesse2040
@endodesse2040 4 жыл бұрын
በጣም በሳል እና አዋቄ ሰው ናቸው።መጻሃፍቸውን አንብቢዋለሁ በአጭር የተቀጨ ትውልድ።
@semegnabebe1586
@semegnabebe1586 3 жыл бұрын
What’s the name of his book, and how can I get from America? Maybe Amazon?
@zherautewodros1509
@zherautewodros1509 4 жыл бұрын
አማረ ተግባሩ ሀይሌ ፊዳ በሚለው መፅሐፉ ላይ የተረፈበትን አጋጣሚ ብዙም አላብራራውም ስለዚህ መጠርጠሩ አይከፋም። ደሬ እናመሰግናለን
@romankebede4105
@romankebede4105 4 жыл бұрын
Thank you ! well done !thank you for your service!!!!!!!
@wossenyeleheshete9733
@wossenyeleheshete9733 3 жыл бұрын
Many of you are arguing with Ato Derege conversational style interview. The interview become full of life because of Ato Derege lead and follow up question, very friendly conversational approach, by supporting evidances and deep knowledge regaring the historic event and the participating personalities. Without his pointing redirection, it would have been easy to read thier books than listening the interview. Thank you Ato Derege for working hard to recreate the past event and put them together a complicated activities some kind of life and perspective to your listeners. Love your majestic voice too, great job.
@senayg.m.yohannes8749
@senayg.m.yohannes8749 4 жыл бұрын
ውድ ደሬ የአክብሮት ምሥጋናዬ ለባልደረቦችህና ለእንግዳችን አቶ አንዳርጋቸው አሰግድ ይድረስ ።
@berhetewoldemedhin6167
@berhetewoldemedhin6167 3 жыл бұрын
Dereje, you are an example! BRING us such people!
@milireda2877
@milireda2877 3 жыл бұрын
አዬ ጀግንነት! አዬ እምነት! አዬ ትውልድ!!! አቶ አንዳርጋቸው ሲናገሩ በጣም ጥንቁቅ ናቸው!
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ማለት እንደእርስዎ ነው ክቡር አንዳርጋቸው እድሜዎን ያለምልመው
@blankblack8268
@blankblack8268 4 жыл бұрын
Thanks a lot ato dereje for bringing this brilliant gentleman.
@gishusemu2217
@gishusemu2217 4 жыл бұрын
…ይህን ቃለ ምልልስ ደግሜ ደጋግሜ አየሁት ምንም የማይሰለች በዕውቀት የተሞላ ሀቅ የበዛበት አንዳርጋቸዉ አሰግድ ጥንቅቅ ያለ የማያዉቀውን የማያወራ……. ደሬ ደሬ ነው ልዩ ሙያዊ ሥነ-ምግባር ከዕውቀት ጋር የታደለ፡፡
@yohanneskassa8790
@yohanneskassa8790 4 жыл бұрын
both of them have done their job respect for Ato Andargachew Asegid ample experience
@belachewmekbibe
@belachewmekbibe 4 жыл бұрын
The greatest generation once again shows why it is great. Honorable to the core.
@asmeaabate8
@asmeaabate8 2 жыл бұрын
What is wrong are you with you are you stupid? this generation fighting for power and money destroy the country that is why Ethiopian where we are right now,
@isaias7506
@isaias7506 4 жыл бұрын
Thank you Dere. You are one the few we’ll educated and brilliant journalists in Ethiopia. We are proud of you. Thanks a million times Dere.
@rehanaabdella9675
@rehanaabdella9675 4 жыл бұрын
This interview is different, it feels Home. I laughed when he said. “Enante gazetegnoch” meaning Fake news.. Thank you Sir, you make sense.
@mehonalemehon3796
@mehonalemehon3796 4 жыл бұрын
ይህንን ኢንተርቪው በደራው ጨዋታ ላይ ሰምቼዋለሁ። ሆኖም አሁንም ይህ ሰው አንዳርጋቸው አሰግድ ድብቅ ነው አሁንም ለታሪክ እውነታውን ትቶ ማለፍ አይፈልግም እባክህ አንዳርጋቸው እውነትን ታሬክን ለሀገር ለታሪክ ትተው ይለፉ።
@ashemanall
@ashemanall 4 жыл бұрын
ወይ ኢትዮጵያ !!!!! የድሮዎቹ ሰዎች ቆራጥ አቋም ያላቸዉ: ሚስጥር ጠባቂ: አስተዋይ እና አዳማጭ እንዲሁም ጥቂት ተናጋሪ ......
@ashenafikibru563
@ashenafikibru563 Жыл бұрын
ሚገርም interview😮😮 ......ስለሚያወሩት ነገር ብዙም ባይገባኝም ግን ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት
@abeassefa2536
@abeassefa2536 3 жыл бұрын
በጣም ኩሩ ለአገሩና ወገኑ ተቆርቋሪ ለአላማዉ የቆመ እንደዘመኑ አተላ ትዉልድ ለሆዱ ያልኖረ የወጠነዉን ለመተግበር አይኑን የማያሽ ዘሪን ሳይል አገሪን ሕዝቤን ብሎ የሞተ ወርቅ አራስ ነብር የሆነ ትዉልድ ነዉ። የሞቱትን ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነቱ ያኑራት የወለዳችሁትንም ይባርክላችሁ በሂወት ያላችሁትም አድሜ ከጤና ይስጣችሁ ዘራችሁን ይባርከዉ። ይሄ ሁሉ መከራና እልቂት ለዚችዉ ምስኪን አገርና ደሃ ሕዝብ ነበር ፈጣሪ በቃ ይበለን።
@heny3390
@heny3390 3 жыл бұрын
መስፍን ካሱ የኔ ጀግና ስንቱን ነው ያጣነው ጌታ ሆይ
@user-bt5xv3eu8b
@user-bt5xv3eu8b 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያ የተደረጉ ትግሎች በዛ ውስጥ ብዙ ሚስጥር አሉ ብዙ ለሃገር ተቆርቋሪና ከህዝብ ጎን የቆሙ ጀግኖች ብዙ ዎች የገቡበትና አሟሟታቸው እንኳ የተሰወረበት ሁኔታ እስካሁን አልተገለፀም ህዝብ እኮ የማወቅ መብት አለው እስከመቼ ነው ሚስጥር የምታደርጉት
@mesfingose759
@mesfingose759 4 жыл бұрын
ውብ ቃለመጠየቅ፡፡ እንደዚህ አይነት ፓለቲከኞችን ቀብረን ዛሬ በጨቅላዎች መጫወቻ እንሆናለን፡፡ አይ ኢትዮጲያ!
@Jahnegus1
@Jahnegus1 6 ай бұрын
ስት ሺህ ስው እንዳስገደለ ታዋቃለህ?
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 4 жыл бұрын
በሕይወት ዘመኔ የማላውቀውን ግን ሁሌ መስማት የምፈልገው ነገር ነበር ሁሌም ጥያቄ ሲፈጥርብኝ ነበር መልስም አልነበሩኝም ዛሬ ግን በደረጄ አቅራቢነትና በአቶ እንዳርጋቸው ትንተና ብዙ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ስላበቃቹኝ ሁለታችንም ከልብ አመሰግናለሁ
@esseyjunior1014
@esseyjunior1014 4 жыл бұрын
I am so lucky to have this conversation....I love my country
@gamingwitholma6053
@gamingwitholma6053 4 жыл бұрын
Proud of you sir. Thanks for the battle you fought and courage you displayed.
@d.w8602
@d.w8602 4 жыл бұрын
Thank you for calling those great peoples name🙏🙏🙏🙏🙏
@marigoldan1
@marigoldan1 2 ай бұрын
This man is a kinda introvert orator, more grace 🙏
@workutedy7246
@workutedy7246 4 жыл бұрын
Meson born in Germany ( Hamburg) True!!!!😀 Thanks Sir, for the Participation for your beloved homelands, 👍
@girmawa3942
@girmawa3942 4 жыл бұрын
Thanks God to see you after long time.my hero.
@Rastomas1
@Rastomas1 Жыл бұрын
What a great interview. The practice of scientific, sober political analysis to understand the primary contradictions, correlation of forces and political, social & economic terrain is critical to find a way out of the quagmire Ethiopia is in today. I’m hopeful because we have people like Ato Andargachew in our midst.
@mokonenbrhane8992
@mokonenbrhane8992 4 жыл бұрын
ክቡር ደረጀ ሃይለ በጣም የምትመሰገን ጋዜጠኛ ነህ እና ኣመሰግናሃለሁ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 3 жыл бұрын
Thank you for your service. we ❤️ love you
@yonassolomon3078
@yonassolomon3078 4 жыл бұрын
I really appreciated Derja youi have full knowledge you are really journalist . as the same time thank you Andrgachaw .
@abdihidaya5394
@abdihidaya5394 4 жыл бұрын
ደርዬ አረ መላ በለኝ ሳምንቱን ሙሉ እየደጋገምኩት አልሰለች ብሎኛል። ክፍል ሁለትንም ለማየት ቀኑ አልደርስ አለ
@abdiiboruushaakkiissoo6465
@abdiiboruushaakkiissoo6465 3 жыл бұрын
History of "Meison" is not rated yet but current presentation has introduced us Dr. Hayile Fida/ leader/ to remember that history of struggle - seems impressive ! To present this ( I appreciate) would be exiting and may be a best lesson for today's Ethiopia, People and especially the all Oromo parties / both pro or against PM /. E.g., "Abiyotawi Seded" party of Colonel Mengistu 🆚 current Bilxiiginba ¡ Tks
@chhkdjjyfb9927
@chhkdjjyfb9927 4 жыл бұрын
I dont like poltics but this is the best interview i have ever seen, i cant wait for the second part
@ArtsTvWorld
@ArtsTvWorld 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ! የመኢሶን መስራች አባል አንዳርጋቸው አሰግድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | E05P02 - BenegrachinLay! Andargachew Asegid kzbin.info/www/bejne/qKWtlGywlq-cqJY
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ቀጥልበት ጉድ ነው በጣም የሚሳዝን ታሪክ ጭካኔ ወይ ኢትዮጵያ ታዳ መንግስቱ ሰአት ብዙ ጨካኝ ሰው ነበር
@phun4379
@phun4379 4 жыл бұрын
ራሴን በራሴ ሆነኮ ጠይቅ መልሱን ለተጠያቂህ ተው መልሱን እየመለሰልህ ጥያቄህን አትቀጥል ተጋባዥህን አድምጥ ሀሳቡና ተዘክሮው እንዳይምታታ ፀጥ ብለህ ሀሳቡን ምጠጥ መሀል መሀል ላይ ስትገባ ተጠያቂ ሊል ያለውን ትቶ ይዘባረቅበታል አቦ ረጋ ጀዲ ደሬ! በጣም አስተማሪና መሳጭ ዝግጅት ሆኖ አገኘሁት
@tibebuderseh8235
@tibebuderseh8235 2 жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ስው ነው፣፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 3 ай бұрын
መስፍን ካሱ ዊንጌት እብረን የነበርን ተማሪዌች ነበርን ምንም አይነት ምልክት እይተንበትም ሳናውቅ ቆራጥ የነበር ጀግናነዉ ነፍሱን ባጠደ ገነት ያኑርልንና !!!!!!!!!!!!!!
@jojojo6083
@jojojo6083 4 жыл бұрын
Big respect, the most honest person Andargachew Aseged.
@misikirlemma5404
@misikirlemma5404 9 ай бұрын
This is just cinematic interview! Glad to hear the past, even tho it was our darkest one in history books!
@getachewbetru5733
@getachewbetru5733 4 жыл бұрын
ለጋዜጠኛ ደረጀ ዝግጅትህ እጅግ ማራኪ ነው። ግን ሙሉ አይደለም። ሙለ የሚሆነዉ ። ሁሉንም የጊዜው ተወዳዳሪ ፓለትከኞችን ፈልገህ እኝህ ሰው ያቀረቡት ላይ ሀሣብ እንዲያቀርቡ አድርግ። ለምሣሌ ተስፋዬ መኮንን በመኤሶን ላይ ብዙ ይላሉ። ሌሎችም መኖራቸው ይታወቃል። ያን ብታደርግ ምናልባት ይቅር ይባባሉ ይሆናል። የኢትዮጵያ የግራ ፖለቲካ ለዘላለም ያርፍ ነበር
@getachewtessema6284
@getachewtessema6284 2 жыл бұрын
አቶ ደረጀ ጥያቄህ አልፎ- አልፎ ግትር ያለ ነበር ፣ ግን ተጠያቂው በሳል ሰው በመሆናቸው ፣ እቅጩን የመኤሶንን ቃልኪዳን አስረድተዋል ። አቶ ደረጀ መረዳት ያለብህ ፣ ለገባህለት ድርጀት ፣ ፍቅርና ድፍረት ካለህ ፣ ፍርሃት በጭራሽ አይወዘውዝህም ! አቶ እንዳልካቸው የሚያው- ቁትን እንጂ ፣ በማያውቁት ነገር ጥልቅ ባለማለታቸው ግሩም ምሳሌ ናቸው አመሰግናቸዋለሁ ።
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የሚሉ ሰውዬ ናቸው እውነት በቃ ኮራ ያሉ ፐ
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 4 жыл бұрын
Wow yemgerm intrview new be Ewnt dera thank you so much 🙏
@dawitg25
@dawitg25 4 жыл бұрын
አቶ አንዳርጋቸው አስግድ በህይወት ኖሮ ይህን ቃለ መጠየቅ ማድረጉና እኔም በማየቴ እድለኛ ነኝ። እማከብረው ሰው ነው። ጋዜጠኛው ትልቅ ችግር አለበት። ቃለ መጠየቅ እያረገ ሳይሆን ስለ መኤሶን የተፃፉትን መፅሀፍቶች እንዳነበበ ሊነግረን የፈለገ ነው እሚመስለው። ይህን የመሰለ ታላቅ ሰው አግኝቶ ቁጭ ብሎ እየጠየቀ እንደመማር አላስወራ ማለት ምን እሚሉት በሽታችን ነው?
@Menelik27
@Menelik27 4 жыл бұрын
ሀሳብህን እንዲደርሰው ፃፍለት መቼም ከሰው ጉድለት አይጠፋም እኔ በግሌ ስለጋዜጠኝነት ጠልቆ ባይገባኝም ማንበብና ያልነበረበትን እንደነበረበት መሳተፉን አደንቃለሁ።ያነበበ ሰው ሁሌም መወያየት ይችላል ምናልባት ቸኩሎብህ ከሆነ ፃፍለት ሰው መቼም ሁሉን እያውቅም።
@befekadudebebe6833
@befekadudebebe6833 4 жыл бұрын
I have no words, i felt like i am lessening to my father
@muniniteferra3493
@muniniteferra3493 3 жыл бұрын
ከኢሀፓ ለአገር የጠቀመው ፓርቲ አባል በመሆናቸው ሳደንቅ የኢትዮጵያ ህዝብ እድለ ቢስነት በነዚህ ምሁራን እንዳንተዳደር ያደረገን የጉግማንጉጉ መንግሥቱ ሀይለመርያም አመራር አሁን ላለንበት ጊዜ አበቃን አይ እድልልቢስነት አይ ኢትዮጵያ ያልታደልሽ አገር ደግሞ እግዜር አይተዋትም ይባላል
@degonemoretew8999
@degonemoretew8999 4 жыл бұрын
ደረጀ መሳጭ ስሜት ነኪ ቃለመጠይቅ አቅርበሃል ሰውየው በጥንቃቄ ድርጅታቸውን በመከላከል መልሰዋል:: በ ያ ትውልድ ወቅት ከራሴ ወንድም ጋር በሁለት አቅጣጫ ታግለናል ወንድሜ ቀድሞ ባይሰደድ የምንጋደል ነበርን::በ1969 ሜይ ዴይ በኢህአፓ ካወግዘናቸው አንዳርጋቸው የሉበትም::የተወገዙት ሃይሌ ፊዳ እሸቱ ጮሌ ይሰቀል ንግስት አዳነ ትሰቀል ነገደ ጎበዜ ሰናይ ልኬ ይሰቀል ነበር ያልነው:: ሁለቱ ድርጅቶች ኢህአፓና መኢሶን የተፈጠሩት ከሰሜን አሜሪካና ከአውሮፓ የኢትዮጲያ ተማሪዎች ማህበር ሃገር ቤት ሲገቡ ኢህአፓ በቆራጥ ወጣቶች የተንቀሳቀሰ መሪዎቹ ግን የራሳቸውን አጋር ጌታቸውን ማሩን ለስብሰባ ጠርተው ገድለው በአሲድ ያቃጠሉ በህይወት ያሉ ክፍሉ ታደሰና ያሬድ ጥበቡን ደረጀ ጠይቅልን::መኢሶን ደርግን በመደገፍ የኢህአፓ አባላትን ጠቁሞ በደርግ ያስጨፈጨፈና የራሱንም ምሁራን ጭምር በቀጣይነት ያስበላ ነበር:: ለዛሬ ትውልድ በዘርና በሃይማኖት ለሚባሉት በበጎ ትግል ብቻ እንዲሳተፉ ትምህርት ይሁን መንጋ ሆኖ በጭፍን መጋደል ይብቃን::ለወደፊቱ በዚህ መሰል ውይይት ከአድማጭ ቀጥታ ጥያቄዎች ቢፈቀዱ ብዙ መጠየቅ መማማር ይቻላል::
@tigistwoldegiorgis710
@tigistwoldegiorgis710 4 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ሰዎችን ነው በመጠላለፍ ያጣነው ያሳዝናል። እውነትን ማወቅ ጥሩ ነው ።
@m.a.hassen1495
@m.a.hassen1495 4 жыл бұрын
Very interesting !
@germachewayele2126
@germachewayele2126 4 жыл бұрын
አቶ ደርጀ ሀይሌ ተጠያቂው ስለ መሥፍን ካሱ ብዙ አያውቁ ኤልያስ ኑር፣ ሠሙንጉሥ ሀብቴ ሌሎችም የመኢሶን አባላት ሥሥላሉ ብትጠይቅ ጥሩ ነው መሥፍን ካሱ እንኳን አይኑ ሊወጣ ቶርች አልተደረገም እሱና ዶር አዳነች የተያዙት ሆሣእና ነው ከመለሥክልኝ ሥልክ ጋር እመልሥልሀለሁ።
@solomongizaw9355
@solomongizaw9355 4 жыл бұрын
"በዚያን ጊዜ የነበረውን የታጋይ ስሜት ማስታወስ ያስፈልጋል" " እምነት ያለው ትውልድ ነበር " "ቆራጥ ትውልድ ነበር ' "ፅናት የነበረው ትውልድ ነበር " ትውልዱን ገላጭ አነጋገር ፣ ይበል አንዳርጋቸው !!
@iandi907
@iandi907 4 жыл бұрын
Fight without a clear vision and wisdom is nothing but a mess; as we see Ethiopia, in the past 50 years . The current messed up Ethiopia is also the result of that faithful and courageous generation. They were all drunk with foreign ideology and became egoist about leading Ethiopia but finally they consummate themselves and the reminiscences are still disturbing the country and the current confusion is their fruit.
@yenesewketsela6950
@yenesewketsela6950 7 ай бұрын
Dere ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤big respect
@efremhagos366
@efremhagos366 4 жыл бұрын
ምን አለ የድሮ ፖለቲከኞችን ዛሬ ባደረጋቸው ዘር የለ ከየት መጣ የለ አይ ግዜ መፈጠሬን ጠላሁሁሁሁሁሁሁሁሁ
@romankebede4105
@romankebede4105 3 жыл бұрын
Am happy to hear from you !
@tamertesera8648
@tamertesera8648 4 жыл бұрын
አይኑን ሁሉ ጎልጎለው ነው የገደሉት? በአለማች ላይ ግን ሙሉ በሙሉ ሰው ያልሆኑ ፍጡራን አሉ።
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን!!!
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 32 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
የተሸፈነው ሲገለጥ
1:01:13
Fana Television
Рет қаралды 53 М.