አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ገዳም

  Рет қаралды 6,327

Hanna ZeEthiopia

Hanna ZeEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 66
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባጊወርጊስ አባቴ ሆይ በስደት ያለውን ልጆችኅን ለደጅኅ አብቃን አሜን፫ በረከትህ ምልጃ ጸሎትኀ አይለየን አሜን፫ የእናንተም በረከታችሁ ይድረሰን አሜን፫🙏😥😥
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ Жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን❤❤❤
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 2 жыл бұрын
የአባታችን እረድኤት በረከታቸው ይደርብን የናንተም በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት እንዴት እደናፈቀኝ ቅዱሱ ስፍራ
@bezaeshetu9048
@bezaeshetu9048 Жыл бұрын
ያባታችን በረከት አይለየን
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያባታችን በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ታድላቹ የፃድቁ በረከት ይደርብን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻♥️💒♥️
@robidemissie3642
@robidemissie3642 Жыл бұрын
ሀንዬ ታድለሽ! ያገኘሽው በረከት ለኛም ይድረሰን! የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አርጋኖን ፀሎት በዕንባ ነው የማነበው ለእመቤታችን ያለውን ፍቅር መግለፅ ያቅተኛል። ሀንዬ ቅነጣቷን ታክል ለኔ እንዲያካፍለኝ ፀሎት አርጊልኝ እህቴ።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ ውድ እህታችን በረከታቹ ይድረከታቹ ይድረሰን የአባታችን የቅዱስ
@belachewbitweded
@belachewbitweded 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 2 жыл бұрын
አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን እህታችን እናመሰግናለን
@agerneshyilma2975
@agerneshyilma2975 2 жыл бұрын
የአባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን አሜን:: እናመሰግናለን ሃኒቾ ::
@BeteAbrhamfano
@BeteAbrhamfano 2 жыл бұрын
የአባ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን::
@ሙሉየማሪያምልጂ
@ሙሉየማሪያምልጂ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዳይ ሰለፈቀደልኝ ሀኒዬ በቤቱ ያፅናሽ እህቴ የአባ ጊወርጊስ በርከቱ ይደርብኝ ለደጁ ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@anguachdemse3246
@anguachdemse3246 Жыл бұрын
የአባችን በረከታቸው ይደርብን
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ Жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀኒቶ አባ ጊወርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤
@marshet.gizachew
@marshet.gizachew Жыл бұрын
ሃገሬ ውስጥ ነው ❤❤ለደጁ ያብቃን ሃንዬ ጠንካራዋ እህታችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልሽ❤❤❤
@BiruktawitDemelash-cu9kf
@BiruktawitDemelash-cu9kf Жыл бұрын
እግዚአብሔርዐአምላክ ፍፃሜሽን ያሳምረው
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 2 жыл бұрын
ግን እንደዚህ መጥፋት ጥሩ ነዉ በእውነት በጣም አሳስበሽኝ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ሐኒቾ
@ማህሌትዩቱብ
@ማህሌትዩቱብ 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ለደጁ ያብቃን
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 2 жыл бұрын
አሜን ውዷ የተዋህዶ እህቴ። በክርስቶስ ስም ሁሉን ማድረግ እንችላለን ግን ሁሉ ነግር ጥሩ አይደለም አንች የመረጥሽው መንገድ ግን ጥሩ ነው በመንፈስ ተመርተሽ።
@EyobAlemayhu-kw2qt
@EyobAlemayhu-kw2qt Жыл бұрын
Ya abatchin barekati yedarbane hanycho barchi egezari yetabeqeshi
@athenastv1557
@athenastv1557 2 жыл бұрын
Beautiful video beautiful traditional music Thank you very much wishes from Greece
@abiyteshome9194
@abiyteshome9194 2 жыл бұрын
It is not traditional music
@athenastv1557
@athenastv1557 2 жыл бұрын
@@abiyteshome9194 ok.thanks
@desiyewedaje6965
@desiyewedaje6965 Жыл бұрын
Aemn
@tigisttito5189
@tigisttito5189 2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን፣ ገዳሙን ለመርዳት የባንክ አካውንቱ ቁጥር ተቀምጧል ፣ የአካውንቱ ስም አልተገለፀም
@HannaZeEthiopia
@HannaZeEthiopia 2 жыл бұрын
ደብረ ባህርይ አባ ጊዮርጊስ ወአባ በጸሎተ ሚአኤል አንድነት ገዳም
@TsegaAbebawAbebe
@TsegaAbebawAbebe Жыл бұрын
Egziabher yistln aba giorgis zegasicha bereketachew yiderbn
@mzb6106
@mzb6106 2 жыл бұрын
Hannye enkuan dena metash 😍
@gechtube2034
@gechtube2034 2 жыл бұрын
ሀኒ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልን።ገብረማሪያም ብለሽ አስቢኝ🙏
@desiyewedaje6965
@desiyewedaje6965 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም ተመለስሽልን
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Mesethio2345
@Mesethio2345 2 жыл бұрын
መጨራቻ ላይ ያለው መይሙር ርዕሱ ይላከለን ወደድኩት
@bc6208
@bc6208 2 жыл бұрын
እህቴ ሀንቾ እባክሽ አትጥፊ ያገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ መቼ ይሆን ያንችን በክርስቶስ የመመረጥ ፀጋ ለኛ የሚደርሰን?በፀሎትሽ አስቢኝ ሀይለሚካኤል.
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
Enenme besoletshe asbegen tirsete Mariam belesh.Amen
@tesfayetafese8753
@tesfayetafese8753 Жыл бұрын
ሰላም
@YeneAddis71
@YeneAddis71 2 жыл бұрын
አሜን በረከቱ ይድረሰን ሐንዬ በርቺ
@alazaryonas2049
@alazaryonas2049 11 ай бұрын
Ebakiishn errijigne beseme egzaeher elemenishalewe
@ሰላምለኪማርያም
@ሰላምለኪማርያም 2 жыл бұрын
እንካዕ ብስላም መፃኪ ድስ ክብለካ ንዓናውን ስደትና የሕፅረልና ፍጣሪ ናብ ቤቱ ክንሳለም
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 2 жыл бұрын
Haniya Bemnfese Kenat lemotelshe nwe enase mecha nwe edzi bhayemanota telaweset tetelya netsun selam yemkdajwe haniya benatesh hulam betselote asebigne ወለተ ሰላሴ ብለሽ ከነቤተሰቦቼ🙏🙏እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታሳይን ውብና መንፈሳዊ ቦታዎች ከበረከቱ እንድንካፈል ስለምታድርጊ ከነ መላ ወንድም እህቶችሽ ሰላምና ጤና ያድላቹ😘😘😘
@جميلهاثيوبي
@جميلهاثيوبي 3 ай бұрын
ወይኔመራቤቴአገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@helengheb4287
@helengheb4287 2 жыл бұрын
Teadlesh yene wub bewnet menfesawi knat new yetesemagn.Yeabatachin Aba Zegascha Bereketachew yderbin.Amen
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
Amen
@birukarega9811
@birukarega9811 Жыл бұрын
የኔ ዉድ ልባም ወይም ጥበበኛ ሴት ነሽ
@አቅሌስያ-ጘ3ኀ
@አቅሌስያ-ጘ3ኀ Жыл бұрын
If you could can you share the name of the mezmur about Aba Giyorgis, or share the link to it on KZbin
@YeneAddis71
@YeneAddis71 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ሐኒ ከቪድዮ background የሚሰማው መዝሙር እንዲሁም ሌሎች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የህብረት መዝሙሮችን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው እባክሽን?
@kallytsega4440
@kallytsega4440 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን መዠሙሩን በጣም ወድጄዋለው ሀኒዬ እባክሽ ሊንኩን ላኪልኝ youtube ላይ ካለ
@bubububu9282
@bubububu9282 2 жыл бұрын
Welcome dear sister pray for us please God bless you 🙏🙏🙏
@betybecho6188
@betybecho6188 2 жыл бұрын
Tsadiku bereketachewu yedereben bezawum ye aba stege degel gedam betasayen hanneye
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 жыл бұрын
ሀና እኮ መለኩሴ ሆነሻል ከማንም ጋር አትወዳደሬም እኔም ስመለስ ወደ ተዋህዶ ከተዋህዶ ልጆች ጠንካራ ነኝ አረ ንቁ የተዋህዶ ልጆች ሰይጣን መጫዋቻ አትሁኑ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
ፍቅረ ማርያምን እዲያስቡልኝ ንገሪልኝ አቺም አስቢልኝ ወድሜን ይቅማል ያጨሳል ምንም ሳይሰራ 30 ሞላው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@world12384
@world12384 2 жыл бұрын
Ye memher tesfayen tmhert adamtu bgara andelaye mefthe tagegenbetalesh please listen memher tesfaye abra video. Lhiwotesh benfseshem besgashem mefteh tagegen betalesh adamechew.
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ቱዪብ ዪቱብ ላይ አለ ገጠመኝ አዳምጪ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
እማ በሚሴጀር መልሽልኝ ተይ🤲😢😢😢
@mareymarey1351
@mareymarey1351 2 жыл бұрын
የታደልሽ ነሽ አለም ትተሽ ገዳማት የምዞሪ የምድሩን ትተሽ የሰማይ ቤትሽን አድየተጋሽ ነው በርቺ
@msganawtadese3385
@msganawtadese3385 2 жыл бұрын
ያልተነገረላቸው ገዳማት አባጊወርጊስዘጋስጫናአባጽጌድንግልናቸው በጣምእንድነገርላቸውእፈልጋለሁ በዚሁቀጥሉበትበርቱ እግዚአብሔር ከናንተጋርይሁን
@betybecho6188
@betybecho6188 2 жыл бұрын
Ewunet newu yaletenegerelachewu talak abate nachwu aba Georgise and aba stege degel
@world12384
@world12384 Жыл бұрын
Amen
@ADDISUTASEW-fr7kw
@ADDISUTASEW-fr7kw Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤ሀንየየየየየየየየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 Жыл бұрын
Haneya bereketeshi yederesen egnam lezehi yebekan ke Gunde Mesekel Mahiber Ga Yemedemer Yaderegegn
@A.H-i7w
@A.H-i7w Жыл бұрын
እኔምየዛሬሁለትአመትእዛነበርኩኝ😢😢😢
@tenetgerechal5546
@tenetgerechal5546 2 жыл бұрын
ኣምላኬ የኔ ሂወት ለዉጠዉ
@simegnemulu513
@simegnemulu513 Ай бұрын
ለደጀዎት ያብቃኝ
@جميلهاثيوبي
@جميلهاثيوبي 3 ай бұрын
ያባታችንበረከታቸዉይደርብንዉድእህታችን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ abune giyorgis ze gasicha
21:50
ሰበን ሚዲያ suben midia Ethiopian
Рет қаралды 13 М.
ቤዛዊት ማርያም ታምረኛዋ ገዳም
11:32
Zed filatawose Tube
Рет қаралды 20 М.
DW TV ገዳም ኣብራሃ ወኣፅባሃ
32:53
Dimtsi Weyane Television
Рет қаралды 18 М.