በጎዳናው ደዕዋ ላይ ጥያቄ ቀረበ

  Рет қаралды 29,501

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

11 ай бұрын

#ethiopianmusic #ethiopianmuslimdawa #babi
@Muhammed_Khedr_Comparative
@dada_abeki
@nejahmedia
@nesihatv ​

Пікірлер: 311
@samirakader1084
@samirakader1084 11 ай бұрын
የኔ የናተ ኡስታዝ ድጋፍ ያስፈልገዋል የቤተሰብ አስተዳዳሪ ነው ስናየው ብቻ እንወድካለን ጀግና ምናምን አይሰራም የታለ መኪናው የተገዛለት ወይስ በወሬ ቀረ እኔ እንደ አቡ አይደር ተገዝቶለት ካላየው ዝም አልልም ሂወቱን ለእስላም አስዞ ነው እዲህ ፀሐይ ብርድ ሳይል የሚከራተተው አስገቡ በካውቱ መኪናው ይገዛለት እህት ወድሞቼ 🙏❤️
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 11 ай бұрын
Tekekl
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 ай бұрын
እናሰገባለን ኢንሻአላህ ቤተሰብ ጋር ሰንልክ እናሰገባለን በትክኬል ብለሻል
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g 11 ай бұрын
አረዳዉ ቴጁንኳን ቢለይኩለትና ተደራሺ እድሆን ባረግንለት
@firdoustube5078
@firdoustube5078 11 ай бұрын
አልተገዛለትም እንዴ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 11 ай бұрын
ምን ይገዙለታል
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n 11 ай бұрын
❤❤ አህለን ያጋሊ !! አላህየ እድሜን፣ አፊያ፣ ቅዋን ፣ ጥበቃውን ይወፍቅህ የኔ ጀግና በርታ አብሽር ምርጥ የእዱኒያ ደስታ የአኼራ ስንቅህን እየሰራክ ነው❤
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 11 ай бұрын
ያረብ
@firdoustube5078
@firdoustube5078 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@yallhbaryayrsultktyamumhyr8616
@yallhbaryayrsultktyamumhyr8616 11 ай бұрын
ሙሳሊሞች ነቃ እበል ወንድ ልጅ ያለን መርከዝ አስገብተን እዲማሩ እናድርግ ለኡስታዛችን ረዳት ና በየአካባቢው እስልምና እንዲያስተምሩ
@allahisonlyone5709
@allahisonlyone5709 11 ай бұрын
ኡሥታዝ ረጅም እድሜ ይሥጥህ ሁሉም ሙሥሊሞች ሽር በማድርግ መልእክቱ ለሁሉም ይድርሥ ዘንድ ግደታችንን እንወጣ 🇸🇦🌍❤❤❤
@halimo1255
@halimo1255 11 ай бұрын
የታላቹዉ ሌሎች ኡሱታዞቻችን በኢትዮጲያ ምዲር ኩፍርና ከመቢዛቱ የተነሳ ግቢርሶዶሚያዎኖች ተበተኑ ተነሱ የአላህን ሀቅ ተናገሩ ያወቃቹትን ለኡማዉ አሰወቁ ትዉልዱ ተበላሼ ያአላህ አሩጁ ራህምትካ😭😭😭😭😭
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v 11 ай бұрын
አህለን ኡስታዝየ አሏህ ይጠብቀወት እኛንም አሏህ ይምራን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 11 ай бұрын
አህለን ኡስታዝ አላህ. ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@user-jr1ui5ej3l
@user-jr1ui5ej3l 11 ай бұрын
ምርጥ ባል🌹ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አስተማሪ🌹ማን አለ አዛኝ ተናፋቂ🌹ምርጥ መሪ🌹 ማን አለ እንደረሱል❤️ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤️
@sebrinatube
@sebrinatube 11 ай бұрын
የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ እድሜህን እረጅም ያድርግልህ አላህ ይጠብቅህ
@marizatube5186
@marizatube5186 11 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ያግዘወት ኡስታዛችን እንሻአላህ ለብዙ ሰው ብርሀን ይሆናሉ
@aminaahmed-zz9dj
@aminaahmed-zz9dj 11 ай бұрын
አባታችን ኡስታዛችን አሏህ ይጠብቀወት
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
ኡሥታዝ አላህ ይጠብቃችሁ አላሁመ አንተ ሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል. ኢክራም
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 11 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير يااستاذ الله يعطيك العافيه يطول بعمرك وجعل الله في ميزان حسناتك يارب العالمين الله يكثر من امثالك نستودعك الله الذي لا تضيع ودائعه ربي يحفظك
@abest4396
@abest4396 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ❤❤❤❤ ጀዛከላህ ከይር አላህ ያበርታህ መሰለሎችህ ያብዛልን
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 11 ай бұрын
ማሻአላህ ለብዙወቹ የህዳያ ሥበብ እየሆንክነው ኡስታዝ አላህ ከክፉ ነገርሁሉ ይጠብቃችሁ ከሠውም ከጂንም ተንኮል ሁሉ አላህ በጥበቃውስር ያድርጋችሁ የበለጠ የምሠሩም ያድርጋችሁ ወጣት ሙሥሊሞች ወንድሞቸ በተቻላችሁያክል አብራችሁ ለመንቀሳቀስ ሞክሩ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 11 ай бұрын
Masallha ጄዛክ አላህ ኸይር ሑስታታዝ እባክህ ጉራጌ ክልል ጁማ ቀን ህዝቡ ግብይት ስለሚያረግ ዳዋ አርግላቸው ትራንስፖርትህ እንሸፍናለን
@maremlern
@maremlern 11 ай бұрын
Mashallah jagnachen barta hule ikatatalalaw hulle kagonachu neny bartu yechanalu qimamoch damo like argu❤
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 11 ай бұрын
ወላሂ እኔ ፔንጤወች በየ ጎዳናው ሲናገሩ እስልምናቺንስ ለምን አይነገርም እል ነበር የምመኘውም እንደዚህ ነበር አልሃምዱሊላህ ኡስታዛቺን አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር
@saeda4477
@saeda4477 11 ай бұрын
አዝታዝ ጀዛኩምላሁም ከይረን አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 11 ай бұрын
ማሻአላህ ❤ኡስታዛችን ❤ ኑርልን አቦ አላህ ይጠብቅህ🤲
@tawakan9600
@tawakan9600 11 ай бұрын
አለህ ይጠቢቅህ ጀዘሀን ከነ ቤሰቢህ ጀናተል ፊርዶስ ያዲርግልህ ❤
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 11 ай бұрын
ማሻ አላህ❤ ኡስታዝና የአላህ ጥበቃው አይለይህ በራህመቲ
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 11 ай бұрын
የኛ ጀግና ኡስታዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@umumustaqeemtube4926
@umumustaqeemtube4926 11 ай бұрын
الله اكبر ماشاءالله بارك الله فيكم الله يحفظكم يارب ربنا يطول عموركم🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👍👍👍👍👍👍👍
@halimo1255
@halimo1255 11 ай бұрын
ጄኤዛክ አላህ ከይር ዉዱ ኡሱታዛችን የአላህ ጥቢቃ አይለዮክ ሀስቦካ አላህ
@user-vg6kn7nb2v
@user-vg6kn7nb2v 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እሰልምናንለለገሰንአላህ ምሰጋናይገባዉ ሱመአልሀምዱሊላህ አተባታቀናን ጠማማነበርን ያረብ ሰብትቁሉብናአላዲንክ👍👍👍👍👍👍👍
@zeinbatube6342
@zeinbatube6342 11 ай бұрын
ኡስታዛች ለዳዋቹ የበለጠ ይረዳኛል አግዙኝ የምትሉት መልክት ካላቹ ባለን አማችን ለመዳት ለማገዝ ዝግጁ ነን አላህ መሰሎቻቹ ያብዛልን
@feyisalhussen6399
@feyisalhussen6399 11 ай бұрын
መኪና ልጋዘለቻው ገቢ ተሳበስቦለቻው ነበር ግን አልሞለም
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m 11 ай бұрын
አህለንወሣህለን እሥታዝማሻአላህ በርቱአላህ ይጠብቆትኢሻአላህ የኔውዱአባቴ እድሜጤና ይሥጦት❤❤❤አላህወኪል❤❤
@rahmaall2508
@rahmaall2508 11 ай бұрын
አላሕዬ ኡስታዝ አንተ ጠብቅልን ያሰበው ሑሉ አሳካላት መሰሎችን አብዛልን ኸይር ምንዳውን መንዳው ያረብ
@user-ug2ov4eq5u
@user-ug2ov4eq5u 11 ай бұрын
አለሁአክበር አለሁአክበር ማሻአለህ ማሻአለህ ኡስተዜ አለህ ይጠብቅ ወለሂ እኔ ሁሌም የሚመኘው ነበረ ጴንጤዎች ወተው በደበበይ ስየስተምሩ እስልምነችን ለምድነው መየስተምሩት ብዬ እል ነበር አልሀምዱልለሂ ሱማ አልሀምድልለሂ እስልምነችን ከፍ ይለል እንሻአለህ ምድረችን በእስልምነ ትጥለቀለቀለች ሌሎች ኡስተዞች ዬት አለቹ ተነሱ ኡስተዜን አግዙት የኔ ጀግነ ኡስተዝ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጥ❤❤❤❤
@habibezedin-bs7pq
@habibezedin-bs7pq 11 ай бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅሀ ማሻ አሏህ ኡሰታዝ 🌷🌷🌷🌷
@user-lp3ck3vk4z
@user-lp3ck3vk4z 11 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ ልቡን ለከፈተለት ሰው
@hayatbeshir7645
@hayatbeshir7645 11 ай бұрын
ማሻ አላህ እርጅም እድሚ እና ጤና ይስጥህ አባታችን
@anitadbechane723
@anitadbechane723 11 ай бұрын
Allah yabertah ustaz
@user-un7kc2sc2o
@user-un7kc2sc2o 5 ай бұрын
ኡስቲሳቺን አላህ ከመጥፎ አይነሰ ይጠብቅህ በአላህ እናሳዲገው ላይክ ሸር በማረግ እገዲፊው ለኢቲባ ሙስልሞቺ ይጠቅመናል እሻአላህ የብዙወቺን ልብ ይቀይራል ወላሂ ከአላህ በቲቺ ስበቡን እያደረሰ ነው
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
አላህ ጀዛአችሁን ከፍ ያድርግላችሁ እስታዝ ክርስታን ወገኖቻችንም አላህ ልቦና ይስጣችው ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸው
@monamohammed5046
@monamohammed5046 11 ай бұрын
Ustazachen allah yetebkot jzk
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t 11 ай бұрын
*ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ረጅም እድሜ ከጠናጋር አላህ ያቆይህ*
@rahmatetube7176
@rahmatetube7176 11 ай бұрын
ኡስታዞና አላህ ራጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስሂ ያረብ አሚንን ማሻአላህ ተበራክላህ ጀዛኩምአላህ ኸይራን ኡስታዞና በርቱ አለህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@ffbd1768
@ffbd1768 11 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏሁ አክበር አላህ ይጨምርልህ የኛ ጀግና ኡስታዝ
@mahamadsaid7532
@mahamadsaid7532 27 күн бұрын
የ ኢትዮ ድንቅ ጀግና የሆንክ ኡስታዝ ሙሃመድ ኸድር الله يحفظك الله يطولك ٱمرك
@EeEa-pc5lm
@EeEa-pc5lm 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና❤
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 11 ай бұрын
አሏህይጠብቅህኡስታዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KremhAhmad-nb7xh
@KremhAhmad-nb7xh 5 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡሱታዝ ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ከቻለቹ ግን ስልጤ ዝሆኑ ገርቤባር ወራደ ገጣራማ ቦታዉኑ ቢቲሄዱ ጡሩ ነበር
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x 11 ай бұрын
ጀግናችን ኡስታዜ አላህ ከሴሮኞች ይጠብቅህ🎉🎉❤❤❤
@madenamadena1704
@madenamadena1704 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛ ከላህ 🙏ኡስታዝ አላህ ጀዛቹን በጀነት ይክፈላቹ እንዲ አይነት የጓዳና ትምህርት ይቀጥል ሹክረን አላህ ይጠብቃቹ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቹ
@qejdtfasgqsdgatrwc7007
@qejdtfasgqsdgatrwc7007 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ከመጥፉ ነገር ሁሉ የምሰራውንም መልካም ስራ አላህ ይቀበልህ
@fatyakider4177
@fatyakider4177 10 ай бұрын
ጀዛከአላሀኸይረንኡስታዝበዳዋዉላይ አላህአላህነስሩንይጨምረልህ በረግጥአደራህነዉየምትወጣዉ አላህይባረክልህ
@muhamad3183
@muhamad3183 11 ай бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀወት
@user-rs9rx7jq7o
@user-rs9rx7jq7o 11 ай бұрын
ማሻ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡስታዝ
@lule-ty1tp5th3c
@lule-ty1tp5th3c 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛከላሁ ኸይረን
@yallhbaryayrsultktyamumhyr8616
@yallhbaryayrsultktyamumhyr8616 11 ай бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-yr8qq8fr8x
@user-yr8qq8fr8x 11 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@gerrs9406
@gerrs9406 11 ай бұрын
አስታዜ አላህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና❤❤❤
@user-wf6yb8or2h
@user-wf6yb8or2h 3 ай бұрын
ማሻ አሏህ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ
@SeadaMohammed-bs3gr
@SeadaMohammed-bs3gr 11 ай бұрын
Masha Allah Ostazachin Allah yichemirlh. Ye godana lay daawa lemuslimoch betam yasfelgenal..ketlubet. Jezakellah!!
@user-uq7tl9fm9o
@user-uq7tl9fm9o 11 ай бұрын
ማሸአላህ ጀዛክአላህኸይር ኡስታዝ አላህ ያበርታህ
@MohammedNasir-cd3ll
@MohammedNasir-cd3ll 11 ай бұрын
ማሻአሏህ ግን ሌሎች የታሉ በርግጥ ሁሉም ሚዲያ ይታይ ማለት አይደለም ግን ትንሽ ያወቅን ለምን ሰዎች አንጣራም ለምን ቁጭት አይዘንም ቤጤዮች እኮ ምንም ሳያቁ እኮ ነው ጌታ ይወድሀል ጌታን ተቀበሉ እያሉ የሚሰብኩት እኛስ ወላሂ ቁጭት ነው የያዘኝ ኢሻአሏህ አይቀርም
@rashedahmed4032
@rashedahmed4032 11 ай бұрын
የኡስታዝ ቃላት የለንም ወላሂ አላህ አዱኒያ አኼራህን ያሳምርልህ
@Abrahimawo
@Abrahimawo 11 ай бұрын
I follow your show from Austin, Texas. I love it ya sheikh you are doing good job may Allah bless you and your families.
@muhammedessa7244
@muhammedessa7244 10 ай бұрын
ALLAHumma Amiiin Jazakallahu Khayran Bro Ebrahim
@SAMUELYILMAYILMA
@SAMUELYILMAYILMA 2 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል በአንድም በሌላም ስለኢየሱስ እየሰማን ነው ደስ ይለል ሙስሊሞች ወንድሞቼ ኢሳ የአላህ ቃል እንደሆነ ቁራዓን ይነገራል ። አጽነፈ አለም የተፈጠረው በአላህ ቃል ነው: ለመሆኑ ቃል ፈጠር ነው ወይስ ተፈጠር ነው ?
@user-nt7pu8bd9o
@user-nt7pu8bd9o 11 ай бұрын
جزاك الله خيرا
@salasala5700
@salasala5700 11 ай бұрын
ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡሰታዝ
@sumayabeevi1476
@sumayabeevi1476 11 ай бұрын
አላህይጠብቅህአባታችንእድሜናጤናይሥጥህ
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ኡስታዛችን
@SofiyaHaji-ov8he
@SofiyaHaji-ov8he 5 ай бұрын
እዳተ አይነቱን ያብዛልን አሏህ ይጠብቅህ ድጋፋ አሰፋልገዋል
@abdulkerimibrahim8498
@abdulkerimibrahim8498 11 ай бұрын
Masha Alla austaz allay ytebkh
@fetiyakedir5453
@fetiyakedir5453 11 ай бұрын
ኡሥታዜ አላህ በራህመቱ ይጠብቅህ
@user-yx8zs7uh7g
@user-yx8zs7uh7g 11 ай бұрын
ተሠጠዉ ሲባልኳን ሠዉ እደት አያስተነትንም ረበና ይገዝህ ኡስታዛ
@mohammedyimer7301
@mohammedyimer7301 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝዬ
@rihanayassin1229
@rihanayassin1229 11 ай бұрын
ጀዛ ከአላህ ከይር
@user-ik8yr6pc3q
@user-ik8yr6pc3q 11 ай бұрын
جزاكالله،خيرا
@nuriyabeshir-bv9bd
@nuriyabeshir-bv9bd 11 ай бұрын
❤ አላህ ይጠብቅህ ያኛ ጀግና
@Sewalahidm
@Sewalahidm 11 ай бұрын
ማሻአሏህ በርታ ኡሥታዝ
@Alicanada6930
@Alicanada6930 10 ай бұрын
M.Allah bro thanks
@rukiya6481
@rukiya6481 11 ай бұрын
ኡስታዝ ጀግና ነህኮ አላህ ይጠብቅህ
@Neima-xk1rl
@Neima-xk1rl 2 ай бұрын
جزاكم الله خيرا
@umasam6820
@umasam6820 11 ай бұрын
Masha Allah Allahu Akber Allah yitebikihe Ustazachin ❤️❤️❤️❤️
@kedijayesuf3517
@kedijayesuf3517 11 ай бұрын
ህጥንት ጥሩ ምልክት ሠም ምሽኦልህ ዐሠትዝ !!👍👍👍👍👍
@aysakacmi-dz7sq
@aysakacmi-dz7sq 11 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ውስታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@ubahmohammed2535
@ubahmohammed2535 5 ай бұрын
Masha Allah, m
@halimo1255
@halimo1255 11 ай бұрын
ሌሎች ኡሱታዞች መነሳት አለባቸዉ በየከተማዉ በየክፍላሀገር ዳዋ መደረግ አለበት ኡቅት ያለዉ በኡቁቱ ገንዘብ ያለዉ በገንዘብ ጉሉበት ያለዉ በጉሉበቱ ተባቢሮ ትዉልዱን የማዳን ግደታ አለበት አንዲ ኡሱታዝ ወይም ሁለት ቢቻዉን አይችልም ጃህል በስቶል
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 ай бұрын
የአላህ ሰላምናእዝነት በሁላቸዉም ላይ ይስፈን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር
@mohammedkemalmustefa
@mohammedkemalmustefa 5 ай бұрын
I appreciate you our ustaz
@hawamohammed9504
@hawamohammed9504 11 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@yamoha21
@yamoha21 5 ай бұрын
Allah yisth Ustazuna, bemesehaf quds kemnekerakerachew endezih quraanin binsebke kelb yigebal.
@user-rp2zv6ji2g
@user-rp2zv6ji2g 11 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@zamzamarsitube
@zamzamarsitube 11 ай бұрын
Masha allah
@user-mt7wh6sv7s
@user-mt7wh6sv7s 11 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 11 ай бұрын
ማሻ አላህ
@mohammedahmed3084
@mohammedahmed3084 11 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ
@efamohammed4516
@efamohammed4516 11 ай бұрын
MASHAALLAAH!!! Ustaaz!
@user-kl5cg6oj8o
@user-kl5cg6oj8o 5 ай бұрын
Masha allha
@semirayonis6804
@semirayonis6804 11 ай бұрын
Masha. Allha❤️❤️❤️❤️
@estiqamatube2614
@estiqamatube2614 11 ай бұрын
አላህ ያግዝህ
@user-og8ue7xx3n
@user-og8ue7xx3n 11 ай бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኸይር ጀዛአ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@yasinomer7792
@yasinomer7792 11 ай бұрын
Allah yitebikih ustazuna
@Muradmuhamednur-ym5do
@Muradmuhamednur-ym5do 5 ай бұрын
ماشاءالله.ايدك.الله
@hassanadam3007
@hassanadam3007 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤mashaa ALLAH
@WalwaalleeFiraasoo
@WalwaalleeFiraasoo 2 ай бұрын
የኔጀግናኡስታዜአላህይጠብቅህ
@abcabc1705
@abcabc1705 11 ай бұрын
እረጅም እርሜ ያኑርህ የኔ ኡሥታዝ
Cat Corn?! 🙀 #cat #cute #catlover
00:54
Stocat
Рет қаралды 17 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
የጎዳና ተዳዳሪዎች ህይወት
5:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 555