በኡስታዝ ሙሐመድ ከድር እና በሢሣይ ክ1 ፍጥጫ ይቀጥላል! Ethiopia | Nejah media ነጃህ ሚዲያ | Minber tv የኔ መንገድ

  Рет қаралды 59,062

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

Muhammed Essa - ሙሐመድ ዒሣ

11 ай бұрын

#ethiopianmusic #newethiopianmusic #eyuchufa
‪@Muhammed_Khedr_Comparative‬
‪@Abekidada‬
‪@AbelBirhanu‬
Subscribe Share Like

Пікірлер: 556
@Sabit33
@Sabit33 11 ай бұрын
አልሀምዱሊሏህ ዛሬ ደስ ብሎኛ ወንድሜ በበሀር ከሶስት ወር ልፋት ጭንቅ በሆላ ስኡዲ ገባልኝ. አልሀምዱሊሏህ የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ 👍👍
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አልሀምዱልላ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት🎉🎉
@ekramEfdhj
@ekramEfdhj 11 ай бұрын
እካንደሰአለሸ
@Umufetitube
@Umufetitube 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ፋፊየ
@zinet2542
@zinet2542 11 ай бұрын
እንኳንደሥአለሺ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
የት ናቹ ውድ የኢስላም ልጆች ኑ ኡስታዞቻችንን እናበረታታ ጄግኖቻችንን
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 11 ай бұрын
ሳህ
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አላሁ አክበረ አልሀምዱልላ ላኢላሀ ኢለላህንመጨረሻየን አድረግልን እኳን ወደተፈጠረክበት አይማኖት መራህ ወድማችን አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ
@user-ns8us8rb3v
@user-ns8us8rb3v 11 ай бұрын
አለኝሁቢ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 11 ай бұрын
ሳህ
@hbebahb9603
@hbebahb9603 11 ай бұрын
አለን እህቴ ኢሻአለህ ❤
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 11 ай бұрын
አላህየ ሳላዉቅ አሳዉቀህ ሙስሊም አድርገህ ስለፈጠርከኝ አልሀምዱሊላ ❤❤❤ሙስሊሞች ላይክ አድርጉኝ
@sooreofficial6160
@sooreofficial6160 11 ай бұрын
Ee wollahi alahamdulillah
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 11 ай бұрын
በጣም እህቴ አልሀምድሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
@user-pu9ef3ht7f
@user-pu9ef3ht7f 11 ай бұрын
ፓስተሩ አዳማጭ ነው ማሻአላህ እንደሌሎቹ በመሀል ጣልቃ አይገባም አላህ ይምራው እውነትን ፈላጊ በሙሉ አላህ ይምራቸው
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 11 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን ቀጣይ ካለው ይለቀቅልን የምትሉ በላክ
@HadeySeid
@HadeySeid 11 ай бұрын
ሱባሀንአላህ፣አላህ፣የወደደውን፣ይመራል፣🎉🎉አልሀምዱሊላህ፣ሙስሊምያደረከኝ፣ጌታ
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አልሀምዱልላ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
ኡሴታዙና የኛ ጄግና ኑሩሌን
@user-fh3zy3dp9f
@user-fh3zy3dp9f 11 ай бұрын
አህለን ኡስታዙና አላህ ከአሳሳቾች ይጠብቅህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@umumustaqeemtube4926
@umumustaqeemtube4926 11 ай бұрын
🇸🇦🇸🇦🇸🇦ማሻ አሏህ ባረከሏሁ ፊኩም ኡስታዙና አንዳንድ ነገሮች እና ክስተቶች በአሁናዊና በምናየው መልኩ እንደ መጥፎ አድርገው ሊያስቡ ይችላሉ። ነገር ግን ግዜ በእውነቱ ከአላህ ዘንድ ብዙ መልካም ነገሮችን ይደብቃሉ። ጥበብ መጀመሪያ ላይ ላይገኝ ይችላል። ነገር ግን ከጊዜ በኋላ ግልጽ ይሆናል። ምክንያቱም አስቸጋሪ ጊዜያት የተደበቀ ስጦታዎችን እና ስኬቶቾን ተሸከሙው ይመጣሉና። "አላህም ስንት የተደበቀ ቸርነትና መልካም ነገሮ አሉን ...
@ramzia3457
@ramzia3457 11 ай бұрын
ማሻአላህ መጀመርያም ሰበአወነት የሚሰማው ሰውነበር መሰለኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀጌታችን አላህ ምስጋና ይገባው
@onlyforjenah5972
@onlyforjenah5972 11 ай бұрын
የፓስተሩ ሪስፔክት ❤አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራው ይምራን 🤲
@4youmedia333
@4youmedia333 11 ай бұрын
Selmoal
@firdwos
@firdwos 11 ай бұрын
አልሃምዱ ሊላህ ሰልሟል አሏህ ያፅናው
@issanazret6485
@issanazret6485 11 ай бұрын
መልሶ ከፍሯል
@cxbaha966
@cxbaha966 11 ай бұрын
ሱብሀነ አላህ አላሁ አክበር አልሀምዱሊላህ ውብ እሰልምናች እንሻአላህ ለሀገራችን ክርሰታኖች ይውፍቃቻው አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራቻው ሰው ከማምለክ አንድ አላህ ብቻ ለማምለክ አላህ በራህመቱው ይውፍቃቻው ያርብ እኛም ያፃናን ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይርን 🎉❤
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@hadiyahadiya215
@hadiyahadiya215 11 ай бұрын
ሱብሀንአሏህ የሰውየው ጨዋነት ተመስጦነው የሚያዳምጠው አሏህ የመረጠውን ማነም አያጠመው አሏህ ያፅናህ ወንዲማችን ኡሥታዝም አሏህ ሀያት ይሥጥክህ
@mohammedtola4036
@mohammedtola4036 11 ай бұрын
ALHAMDULAH Rabbii kiyya yeroo hundaa kaanneen islaamumaa bareedu adunyaa fi Aakiraatti najaa nuu bastuu nuuf kennite ❤❤
@zebutube9644
@zebutube9644 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥበበኛው አምላካችን አላህ ሱብሀነሁ ወታአለ ጥራት ይገባው አልሀዱሊላህ አላ ኒእመቲል ኢሥላም ወንድማችን አላህ በዲንህ ያፅናህ ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 5 ай бұрын
ትሰልማለህ አዳምጥ ከማዳመጥና ከማበብ ነዉ ጥቅም ያለዉ አላህ ሂዳየ ይስጥህ ለዉስታዛቺን አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልኝ የኔ ምኙት እሂ ነበር የዳአዋ ዘመቻ❤❤❤❤❤
@user-ug2ov4eq5u
@user-ug2ov4eq5u 11 ай бұрын
ወሌኩም አሰለም ወራህመቱለይ የኔ ጀግነ ኡስተዝ በርተልኝ ከሙሲበዎችም አለህ ይጠብቅ አለህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ የኔ ጀግነ ሌሎች ኡስተዞቸችን ዩት አለቹ አረ እበከቹ ኡስተዝን አግዙት
@medinaabebe1821
@medinaabebe1821 11 ай бұрын
ጎበዝ ነው በስነስርአት ነው የሚያዳምጠው ማሻ አላህ
@fatmah6936
@fatmah6936 11 ай бұрын
አወ ደሰይላል ለማወቅ መጣሩ
@Sabit33
@Sabit33 11 ай бұрын
ሰልሞ ነበር ግንምን ዋጋ አለው. ተመለሰ እኮ ወደ ፓስተርነቱ የሂድኩበት መንገድ ትክክለኛ መንገድ አይደለም አለ አሏህ ሂዲያውን ይስጠው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 11 ай бұрын
​@@Sabit33እ🙄
@umdunia5681
@umdunia5681 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ወንድማችን መብሩክ አላህ በዲነል ኢስላም ያፅናህ استاذ الله يجعله في ميزان حسناتك
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 11 ай бұрын
ሠለመ እንዴ ገና እያየሁት ነዉ
@Burtetube1
@Burtetube1 11 ай бұрын
እኛሰዎች ግን በጣም ነው የምንገርመው የማይረባ ፖራክ ስድብ ቢሆን ኖሮ በላክ እናበሸብሻቸው ነበር ግን ቁምነገር የሚኖርበት ቦታ ቪውም የለ ላክም የለም እስኪላክ አርጉ ጠቃሚ ትምርት ነው ኡስታዜ በርቱ 😢😢😢
@samerasamera926
@samerasamera926 11 ай бұрын
አለህ እዲያ ይስጣን ላሁለችንም ከኔም ጭምር መቼ ከይርይ ቦታ እንዉለል
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 11 ай бұрын
አሻጊሊት አትጠቀሚ የተከለከለዉን ተከልከይ ሁቢ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 11 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ከይረን ኡስታዝና
@user-om9cp1ky3e
@user-om9cp1ky3e 11 ай бұрын
ኢነላሀ የህድ መይ የሻ አላህ የፈለገውን ይመራል
@user-vf7qr1pv2v
@user-vf7qr1pv2v 4 ай бұрын
መሽ አለህ ኡስተዘችን አለህ ይጠብቅ ከረጅም መሽአለህኡስተዘችንአለህይጠብቅከረጅምእድሜ
@DebMulMed
@DebMulMed 11 ай бұрын
Masha Allah! May Allah s.w guide to tha straight path
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@bintkadir4594
@bintkadir4594 11 ай бұрын
ኡስታዜ ❤
@pkpk5101
@pkpk5101 11 ай бұрын
መሸ አለሀ አለሀምዱልላ አለኒኢመታል እስለም
@user-ee8qz8yx3t
@user-ee8qz8yx3t 11 ай бұрын
ሀቢቢ ዉሰታዜ ❤❤❤❤❤
@etho4784
@etho4784 11 ай бұрын
ጀዛ ካላህ ኡስታዙና ቀጣይ ያጓጓል
@user-cv8hn2qv5w
@user-cv8hn2qv5w 11 ай бұрын
*ማሻ አላህ ኡስተዝ አላህ እራጅም እድሜነ ጤና ይስጥህ😍👍*
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 11 ай бұрын
የአላህ ሰላምና እዝነት በሱም በናቱላይ ይስፈን
@UmuMahir-
@UmuMahir- 11 ай бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 11 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ኡስታዝ
@Z1861z
@Z1861z 11 ай бұрын
ጎቦዝ በጨወነት ተመስጦ እየሰመነዉ ሱበሀን አለህ አንተ የመረሀዉን ሚየጠመዉ ዬለሚ አንተ የጠመሚከዉን ሚመረዉ ዬለሚ የረብ በዲነል እስለሚ ቀጥ አርገን
@muradshekur5726
@muradshekur5726 10 ай бұрын
ለአለማቱ ጌታ ለኣላህ ምስጋናዬ ይድረሰው አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 11 ай бұрын
የኢስለም፡ጀግነ፡አላህ፡ይጠብቅልን፡ወንድማችን!
@medujemal2981
@medujemal2981 11 ай бұрын
ማሻ አላህ በጉጉት ነው ክፍል 2 የምንጠብቀው አላህ ይጠብቃቹ አገራችን ሰላም ያድርገው ለታመሙት አፍያን ለሞቱት ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቃቸው
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አሚንንን ያረብ አላሁመ አንተሠላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Nora-ow4ip
@Nora-ow4ip 11 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን ሁብ
@user-fc4vr3td5r
@user-fc4vr3td5r 5 ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛከላሁኸይር ፓስተሩ አላህ ሂዳይስጥህ
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 10 ай бұрын
ማሻአላ፡ቀናውን፡መንገድ፡ይምራህ፡ወገናችን
@Mekiya1Mehamed
@Mekiya1Mehamed 11 ай бұрын
ኡስታዙና አላህ እድሜና ጤና አላህ አብዝቶ ይስጥልኝ
@meditube226
@meditube226 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ በራህመቱ አላህ ኢልምንም ከዚህም በላይ ይጨምርልህ ነፍ አመት ኑርልን ያረብ ሀቅ ምንግዜም ያሸንፋል ።
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i 11 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ነኢመተል ኢስላም አላህ ይጠወል ኡምርክ ኡስታዝ አላህ በድንህ ያጠንክርህ ወንድማችን
@bedrumohammed1582
@bedrumohammed1582 11 ай бұрын
ماشالله تبارك الله الله يكتب لك الأجر
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 11 ай бұрын
ሰለዋቱ ረቢ ውሰላሙ አለይ 💓💓💓💓
@UeIs-so5dp
@UeIs-so5dp 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ሒድያ ይሥጥህ ወንድም ኡሥታዙና አላህ ይጠብቅልን
@hlemayutup
@hlemayutup 4 ай бұрын
አንበሰችን ሁዝተዝ ማሸአለህ አለህ ይጨምርሎት ኢድሜ ኢና ጤነ ይስጦት
@moooiqqwertasd9845
@moooiqqwertasd9845 11 ай бұрын
ጀዛከላሁ ሀይረን ኡሥታዙና
@sunyaali2072
@sunyaali2072 11 ай бұрын
ጎበዞቹ እይው እደዚሕ ስለ ሃይማኖት ያጣራሉ ማሻ አላህ ሒዳያ ይስጣቸው
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
ሠልሟል ማሻ አላህ
@sunyaali2072
@sunyaali2072 11 ай бұрын
@@ttww9470 አልሀዱሊላሕ
@samirabdulhafiz7981
@samirabdulhafiz7981 11 ай бұрын
ኧረ መልሶ ከፍራል
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 11 ай бұрын
@@samirabdulhafiz7981 አራ ተመለሰ እነዴ ??
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l 11 ай бұрын
​@@samirabdulhafiz7981እ ሌ
@user-sp9ej7mk3v
@user-sp9ej7mk3v 11 ай бұрын
አህለን ኡስታዝየ ጀዛኩም አሏሁ ኸይረን
@AbuWildan-gx4bz
@AbuWildan-gx4bz 2 ай бұрын
ኡስተዝ❤❤
@Afiram
@Afiram 11 ай бұрын
Allah Hafiz Jazaki allahu kayirn 👌👌🎧🎧🥀🥀🥀🥀🌹🌹🌹🌹
@user-pu9ef3ht7f
@user-pu9ef3ht7f 11 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ በጣም በሚገባ መልኩ ነው የምታብራሩት አላህ ይጨምርላችሁ ለእነሱም አላህ እውነትን ይግለጽላቸው
@sikosilo6351
@sikosilo6351 11 ай бұрын
አህሌን ኡስታዝ እንካንምአላህ መራህ ወንድማችን ሙስሊም መሆን መታደን ነው እንካንምአደለህ. እስታዛችን አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@Z1861z
@Z1861z 11 ай бұрын
መሸ አለህ በእዉቀት የተመሰረተ መረጀ ኡስተዝ አለህ ይጠብቅህ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 11 ай бұрын
የኛ ጀግና ኡስታዝ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ አባታችን
@tubanega3083
@tubanega3083 10 ай бұрын
ይህ ልጅ ስለመ ወይስ እኔ ሚዲያ ላይ ብዙም አይደለውም ኡስታዝ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤
@rahmaall2508
@rahmaall2508 11 ай бұрын
ማሻአላሕ ❤
@user-ps7db3rp6u
@user-ps7db3rp6u 3 ай бұрын
የእኛን የአማኞችን መጽሃፍ ቅዱስ አንብብ ወንድሜ
@sadasada4755
@sadasada4755 11 ай бұрын
ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ
@FatimaFatima-ew5ke
@FatimaFatima-ew5ke 11 ай бұрын
ኡስታዙና የኛ ጀግና የካፊሮች ራስ ምታት አላህ ይጠብቅህ
@nafeesavip7470
@nafeesavip7470 10 ай бұрын
ማሸ አለህ ሙሥልም የደረገን ጌተ ጢረትይገበ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@b.6015
@b.6015 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ተመልካች እራሱ ጨምሯል በ5 ሰአት 10ሺ ተመልካች ይቀጥላል ላይክ ሸር አርጉ እናሳድግ የኡሥታዙናል ቻናል ውዶቸ አላህ ያፀናው ወድማችን እኳን ወደተፈጠርክበት ሀይማኖት መጣህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ze2gq5qs8m
@user-ze2gq5qs8m 11 ай бұрын
አህለንወሳህን እስታዜማሻአላ አላህይጠብቆት ኢሻአላህ በርቱ❤❤❤
@user-ev5mb3un3t
@user-ev5mb3un3t 11 ай бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ ኡስታዞች
@rahma2121
@rahma2121 11 ай бұрын
oustaz allah yitebkh👍 ,,,,,👉,allah Hidaya yisth wegenachin
@AllahamdulilahRabbiilallaamin
@AllahamdulilahRabbiilallaamin 11 ай бұрын
Maashaa allaaha jazaa kumullahu keyran
@simeranred3153
@simeranred3153 11 ай бұрын
ማሻአላህ ኡሰታዜ እሱን ሳላደነቅ ፀጠ በሎ የደምጠ እወነቱን የረዳል
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አልሀምዱልላ ሸሀዳ ይዟል ፀባው የሚደነቅ ነው አላሁ አክበረ
@halimakhaton4208
@halimakhaton4208 11 ай бұрын
ማሻአላ ህ ማሻአላህ
@zizi5555
@zizi5555 11 ай бұрын
በኛ ላይክ ሼር ሰወች ልናትርፍ ስለምንችል ላይክ አንርሳ ኡዝታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@seidebrahim1551
@seidebrahim1551 5 ай бұрын
ماشاء الله تبارك الله يكتب اجرك
@FM.0737
@FM.0737 11 ай бұрын
እስታዝ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ጀዛኩሙሏሁ ኋይር የኢስላም ጀግና ነህ ማሻአላህ
@user-gf6qb1ki4e
@user-gf6qb1ki4e 11 ай бұрын
Mashaa Allah ❤❤❤❤❤❤❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
ፀባዩ ደሞ እደሌሎቹ አይቀዠቀዢም❤❤❤❤
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v 11 ай бұрын
ማወቅ የፈለገ አደብ ይዞ ያዳምጣል የሚቀዥቀዡትኮ ማወቅ ሳይሆን ማውራት አመል ሆኖባቸው ነው
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
@@user-bu5ob4nj1v ሳህህህ
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ነው እኳን አላህ ኢደሀ ሠጠው አላሁ አክበረ አልሀምዱልላ የሁላችንም መጨረሻ በሸሀዳ ያድረግልን
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 11 ай бұрын
@@ttww9470 አሚን ያረብብብብብ
@Mr-fb226
@Mr-fb226 11 ай бұрын
ከዛኛውሂወት ጠግቦትስለመጣነው አላህይምራን እሱንም በዚሁያጰናው
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 11 ай бұрын
Allah yetebkeke Ustaze lekafiroche atemechem Allah kate gar yehun ❤❤❤
@nimatekedir514
@nimatekedir514 11 ай бұрын
ጀግናው ኡስተዞችን አለህ ራጅም እድሜ እና ጤነ ይስጥህ
@sabontubashada5276
@sabontubashada5276 11 ай бұрын
Salallaahu Aleeyhi wosallam Salallaahu Aleeyhi
@user-jx2wl2ec8i
@user-jx2wl2ec8i 11 ай бұрын
ماشاء الله تبرك الله برك الله فيك جزاك الله خير
@arabia1239
@arabia1239 11 ай бұрын
ሡብሀን አላሕ
@ridwaankamil
@ridwaankamil 11 ай бұрын
በለቸወ እሲከሚበቀቸወ ሐጄነት አለዉይመለሰል
@sSSy-hn8gm
@sSSy-hn8gm 4 ай бұрын
እንኳንም፡ወደተፈጠሮክበት፡፡በደሥታ፡መጣህ፡ወድሜ፡በመሥለምህ፡ደሥብሎናል
@user-sm1ro5ie4d
@user-sm1ro5ie4d 5 ай бұрын
ኡዝታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-fm6xi6fx5c
@user-fm6xi6fx5c 3 ай бұрын
Subhan Allah 💞💞💯
@RukiRuki-vj7di
@RukiRuki-vj7di 11 ай бұрын
سبحان الله جزاك الله خيرا
@mmaauumm7667
@mmaauumm7667 11 ай бұрын
ماشاء لله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤
@khayratmohammed9930
@khayratmohammed9930 11 ай бұрын
የኛ ዴንኮ ግልፅ ነው አልሀምዴልላህ
@ttww9470
@ttww9470 11 ай бұрын
አልሀምዱልላ
@alihamdulilahforeverything4476
@alihamdulilahforeverything4476 10 ай бұрын
ኡስታዝ ክፉ አይንካብን ያረብ እድሜ እና ጤና ረቢ ያድልህ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 11 ай бұрын
ማሻ አላሀ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ
@mohammedyimer7301
@mohammedyimer7301 11 ай бұрын
ይቀጥላል በርካታ መረጃ እጃችን ስላለ አልሀምድሊላህ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn 11 ай бұрын
ኢንሻ አላህ
@zedshumet5427
@zedshumet5427 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩመላሁ ኸይር
@fufu9434
@fufu9434 5 ай бұрын
Berta ustaze
@khadijamohammed5754
@khadijamohammed5754 11 ай бұрын
ማሻ አለህ. ኡስታዝ. የኔ ጃግነ. አብሽር
@habebasaidhabebasaid5882
@habebasaidhabebasaid5882 11 ай бұрын
ماشاءلله ماشاء لله ❤❤✅✅✅
@Tubemat748
@Tubemat748 11 ай бұрын
Masha'Allah yenegeger Mamar Allah yechemereleh gegena, telek juhd new yemetadrgew , and andhoneh ye milionochin eyeserah new ,umah endetebalew ,Masha'Allah
@afiranahamdi133
@afiranahamdi133 11 ай бұрын
Msha allha jezakumllaha kayiran ustazuna
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b 11 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን የተውሂድ አርበኛ ራስ ምታታቸው ነህኮ እድሜና ጤና ይስጥህ ወገናችንንም ጀግና ነህ የማዳመጥ ችሎታህን አድንቄለሁ
@anishaanisha472
@anishaanisha472 11 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤❤
@Habibadegu
@Habibadegu 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒኢመተል ኢሥላም ውዶቸ በላይክክክክክክክ
@esmailechalli8002
@esmailechalli8002 11 ай бұрын
Masha Allah Barack Allah Fertowachew naw Lehiwot .Hager mekeyer or ketema neberebet
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z 11 ай бұрын
وعليكم سلام ورحمتو الله وبركاته جيزاك الله يا شيك الله يحفظك الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 11 ай бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 170 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ሊከራከሩ ነው?_አቡሀይደር ለምን ፈራ?
31:51
ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
Рет қаралды 6 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 170 МЛН