በጉጉት ሲጠበቅ የቆየው የቤቴ ምረቃ ፕሮግራም ክፍል _2

  Рет қаралды 13,458

Reisa ረኢሳ Tube

Reisa ረኢሳ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 183
@اماحلىمام
@اماحلىمام 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኳን ደስ አለሽ የሰው ደስታ ያስደስተኛል አልሀምዱሊላህ
@mulugojjam9194
@mulugojjam9194 2 жыл бұрын
ማሽ አላህ አንኳን ደስ አለሽ እህቴ ሰው የልፍቱን ዋጋ ሲይ በጣም ደስ ይላል አላህ ለሁላችንም ያሳካልን
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ውዴ
@ሰዲሰዲ
@ሰዲሰዲ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ዉዴ ወላሂ ደስ ይላል በአፊያ ኑሪበት እህት
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ Жыл бұрын
ውደ
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ Жыл бұрын
ደምሪኝ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደስያለሽ እህት ማሽአላህ በደስታ በሰላም በኢማን እምትኖሪበት ያርግላቺሁ እኛም ያሳበንወን ያሳካልን በተረፈ በርቺ ጎበዝ ነሽ ወላሂ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
እሚንንንን ውዴ
@اللهملكالحمد-ظ7ش
@اللهملكالحمد-ظ7ش 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ በርቺ ደስ ይላል የምትኖሪበት ያድርግልሽ
@ሰአዳ-በ8ኰ
@ሰአዳ-በ8ኰ 2 жыл бұрын
እኔስ ለኔ አቅጄ አላውቅም ሁሌም እናትና አባቴን ማስደሰት ነው የምፈልገው እየኖርኩም ያለሁት ለነሱነው አልሀምዱሊላህ እያደረኩም ነው
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ እህት
@اللهملكالحمد-ظ7ش
@اللهملكالحمد-ظ7ش 2 жыл бұрын
አሏህ ይጨምርልሽ እህት ማሻአሏህ
@اللهملكالحمد-ظ7ش
@اللهملكالحمد-ظ7ش 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ የምትደሰችበት የምትወልጅበት የምትኖሪበት ያድርግልሽ እህት እኳን ደስ አለሽ እደማውቅሽ ደስታሽ አስደስቶኛል አሏህ ላገርሽ ያብቃሽ ሀቢበቲ የልፋታችን ዋጋ ነው አልህእምዱሊላህ እኔም ሰርቻለሁ ቤት ግን እቃ አላሟላሁም በቅርብ ቀን ኢንሻአሏህ አስቢያለሁ ዱአ አድርጉልኝ ሁላችሁም ህልማችሁን ያሟላላችሁ እህቶቼ
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 2 жыл бұрын
እህት በተሰብ ብረጅም ለራስሽእወቂ ምክንያቱም በሆላይቆጭሻል
@madinamd3860
@madinamd3860 2 жыл бұрын
እኔምአዳቺነኝ
@tamrmhamd9781
@tamrmhamd9781 Жыл бұрын
ማሻ አላህ .የአፋይ ቤት .አላህ .የርግልሽ..የኔ ቆንጀ
@shemsiyatube2850
@shemsiyatube2850 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቆንጆ ቤት አላህ በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት የድርግለችሁ
@عزيزهمحمد-ش8ش
@عزيزهمحمد-ش8ش 2 жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ያምራል ወላሂ ጀግና ነሽ
@wardatube3623
@wardatube3623 2 жыл бұрын
ትላንት አልፏል! ፈጣሪ ጊዜን ከፈጠረበት አንዱ ምክንያት 'ድሮ' የሚባል ላጠፋሀቸው ጥፋቶች ሁሉ መቀበሪያ ጉድጓድ ለማዘጋጀት ነው። ታዲያ እዛ የመቃብር ስፍራ ምን ታረጋለህ ወዳጄ? ለምን ስለትላንት እያሰብክ ራስህን ታስጨንቃለህ?! ወዳጄ አሁንን መኖር ጀምር! አጠገብህ ያለውን በረከት እይና ተመስገን በል፤ ተደሰት!
@ሰኪና-ኘ1ፈ
@ሰኪና-ኘ1ፈ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በአፊያ እምትኖሪበት ያድርግልሽ ካላገባሽም አግብተሽ ወልደሽ እምትስሚበት ቤት ያድርግልሽ
@fይሁንለበጎነው
@fይሁንለበጎነው 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወድእህቴ እስኪለኛምዱአአድርጊለን አላህ የፍቅር የጤና የኢማንቤትያድርግልሽ በተወሂድ የደመቀቤት ያድርግልሽ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አሙንንንንን ያረቢ ሽኩረን እህቴ
@አላህአክበር-ጨ7ፀ
@አላህአክበር-ጨ7ፀ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በፍቅር በጤና የምትኖሩበትአላህያድርገው፡ኢንሻአላህስንገባ፡ዱአእናደርግበታለን፡ሰምተሻል፡፡ዜሮሁለትከሆነ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
ኢሸ አላህ ውዴ ላገራችን ያብቃን
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
@@reisatube8247 የት ሐገር ነሽ ዉደዋ
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
ዋውውውውው.ጀግናብየሻለሁ.ፈጣሪ.በፍቅር.ያኑርሽ.ለኛም.ለጨለመብንዱአአድርጊልን😍😍😍
@ethiopia9559
@ethiopia9559 2 жыл бұрын
ጀግናዬ ነሽ የአኼራ እህት በአፍያ በጤና ኑሪበት
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
ማሻአላሕ እሕቴ ያምራል ግን ቤቱ የጭቃ ነዉ ወይሥ የቡለኬት
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 жыл бұрын
መሻአላ አላህ በፈቅረ በሰላም በጤና የምኖሪበት ያዲረግሽ ግንግን የምነግረሽ ነገረ ቢኖረ አች ሳኮኝ ቤተሠቦችሽ በጣም ጀግና ናቸው አመስግኒ ወላሂ ዋናው ቤተሠብነው አች አዴለሽም ያልኩሽ ምክንያት ለምን መሠለሽ እኔ አስረ አመቴ ግን ወላሂ አዲ ነገረ የለም ሁለየ ስራነኝ ስራ ፈትቸ አላቅም ግን እዲልነው
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ካቼ ብርታትጋ የቤተደብ እገዛ ያስፈልገዋል
@lule4841
@lule4841 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በፍቅር የሚኖርበት አላህ ያድርገው
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አለሜ
@zd8699
@zd8699 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ በፈቅር በሰላም በጤና እምትኖሩበት ያድርግልሺ እህቴ🌹🌹🌹
@የባሌሚስትነኝ
@የባሌሚስትነኝ 7 ай бұрын
ማሻ አላህ. ውዶዋ
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወላሂ ከባድነው ሲጀምሩት ቀላል ይመስላል ደከመኝ እኔስ አንዱን ስለው አንዱ ሽንቁሩብዛቱ አይዱኒያ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ቤት የሚሠራ ደም የለዉም ሲባል አልሰማሸም አብሸሪ ቀሰ በቀሰ ያልቃል እኔም እንዳቺ ነኝ
@samirasamira2835
@samirasamira2835 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እህቴዋ
@أمحذيفة-ر3ك
@أمحذيفة-ر3ك Жыл бұрын
መብሩክ ማሻአሏህ አሏህ የአፊያቤትያረግልሽ 🍹🍹🍹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ውደ ደስ ይላል 🇪🇹🇪🇹👍
@foziyaali6888
@foziyaali6888 Жыл бұрын
ማሻአላህ በአፊያ ኑሪበት ደስ ይላል
@ahlameadem2605
@ahlameadem2605 2 жыл бұрын
ማሻ አሏ የኔ ውድ እኮን ደስ አለሽ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ማሻላህ ማሻላህ ኢንሻላህ እኔስ እስኪ ህልሜን መቼ ይሁን የማየው አልህፕምዱሊላህ አለኩልሀል ውዴ አድር ታገኛለሽ ሼር በማረግ ተባበሪኝ
@ሶልያና-ጸ6ነ
@ሶልያና-ጸ6ነ Жыл бұрын
እንኳን ድስ አለሽ የኔ ጀግና 🌹🌹🌹🌹
@መሬም-ረ4ኸ
@መሬም-ረ4ኸ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቡለኬት ነው ያሰራሽው ያምረል
@wewee5720
@wewee5720 9 ай бұрын
ማሻ አልላህ ታባራካልላህ አልላህ ❤❤❤❤👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻
@Mohamed-xi9gy
@Mohamed-xi9gy Жыл бұрын
ስልክሽ ስጪኝ በዉስጥ ላገኝሽ እፈልጋለሁ የኔዉድ ማሻአላህ እኳን ደሳለሽ
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
00251913728247
@Mohamed-xi9gy
@Mohamed-xi9gy Жыл бұрын
ማሻአላህ እኳን ደሳለሽ
@rabyasaed4779
@rabyasaed4779 Жыл бұрын
እንኳንደሥአለሽየኔዉድ
@f2271
@f2271 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ለቻናልሽ አድስ ነኝ ሰብ ላይክ አድርጌቻለሁ ለቤተሰቦችሽ ነው ወይስ ለራስሽ እኔም ለቤተሰብ እንደዚህ ፏ ነው የማደርግላቸው ለራሴ ግን ባሉየው ይቻለው ምን አገባኝ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ለቤተሰብ ነው ውዴ
@f2271
@f2271 2 жыл бұрын
@@reisatube8247 ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ
@ameena1195
@ameena1195 2 жыл бұрын
@@reisatube8247 ማቡሩኩ፣ዉዴ👏👏
@أمٔوءٔبيدا
@أمٔوءٔبيدا 2 жыл бұрын
የቤተሰቦችሽ መኖሪያ ከሆነ የኔ ማለት የለብሽም የኸን በቤተሰቦሽ ስም አድርገሽ ለራስሸ ሌላ መሰራት አለብሽ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ
@ትንሿነኝየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት 🥰🥰
@asmashafi6372
@asmashafi6372 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ትዲለሽ እኔ ገና አሁን ነዉ ኢቅድ አለኝ ኡፍ
@DfDf-cd7bv
@DfDf-cd7bv 8 ай бұрын
እንኮንደሥአለሽ ዉድወይ
@mamezedtube731
@mamezedtube731 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን አላህ አሳካልሽ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አሚንንንንን ውዴ
@FatmaMohamed-yf8yw
@FatmaMohamed-yf8yw 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጤና በሰላም ኑሪበት እህትየ
@rabia74
@rabia74 Жыл бұрын
መሻአላህበጣምደሥይላልእኳንደሥአለሽ
@hayuwello3348
@hayuwello3348 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በአፈያ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@Zana-vj5dq
@Zana-vj5dq 2 жыл бұрын
መሻላህ አላህ የርዝቅ የሰላም ቤት
@jemalzedtube1071
@jemalzedtube1071 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ረኢሳ
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በአፊያ ኑሪበት
@birtukantube8571
@birtukantube8571 11 ай бұрын
የስትአመት ፈጀብሽ ተስፋእዲኖረኝ ንገርኝእማ😢
@foziatube691
@foziatube691 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የአፊያ ቤት ይሁን ጀግና ብየሻለሁ ወላሂ ጎበዝ💕💕💕💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለው
@ሀዩዩቱብ-ጀ7ሐ
@ሀዩዩቱብ-ጀ7ሐ 2 жыл бұрын
ዙለያው ስንተ ተገዛ
@መክያቢንትአወል
@መክያቢንትአወል 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል የሪዚቅ ቤት ያድርገዉ ለኛም አላህ ያሳካልን
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አሚንንንን ውዴ
@TUbe-gl3jx
@TUbe-gl3jx 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የት ሀገር ነው አድስአበባነውወይስ የትሀገርነውያምራል
@lmasiyoumamilove5378
@lmasiyoumamilove5378 Жыл бұрын
ማሽአሏህ በጣም ነው የማምረው ዲዛይኑ የቀለም ምርጫ 👌👌 እምወልጂበት እምከብጂበት የልይ ልይ የምተይበት የምትደሰቺበት የርዚቅ ቤት አሏህ ያድርግልሽ ስደተኛዋ እህቴ ጀግና ብየሽ አለሁ
@አማራነኚወይፈንክች
@አማራነኚወይፈንክች 2 ай бұрын
ማሻአላ
@አልሃምዱሊሏህ
@አልሃምዱሊሏህ 2 жыл бұрын
ዋአሊይኩም ሰላም ያኡክቲ ማሻአሏህ የእኔ ጅግና
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አመሰግናለው
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 2 жыл бұрын
መከዳውን ያሰራሽበትን ቁጥር ስጭን
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 2 жыл бұрын
እኮንደስአለሽ ማማየ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ Жыл бұрын
ማሻአላሕየሐያትየጤናየአፊያቤትይሑንልሺአልፊመብሩክ👍👍👍☕☕☕☕☕☕☕☕☕☕🍮🍮🍮🍮🍮🍮🍮🍷🍷🍷🍷🍷
@ahlamlov388
@ahlamlov388 Жыл бұрын
መብሩክ እህቴ
@ttube7686
@ttube7686 2 жыл бұрын
የት ነው ያሰራሽው ንገሪኝ ማማየ
@መሬምወሎቱይብ
@መሬምወሎቱይብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ብሎኬትነዉዴ እህት እኔ ገና ላሰራ ነበረ እና ተጨት ና ከብልኬት የቱ ይሻላል ነገሪኘ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
ቡልኬት አሰሪ ውዴ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ቮለኬት ከሰራሸ አይቀር
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 жыл бұрын
ስት ፈጀ ግን ስት ዚኮነው ስት ክላስነው እኔ ስሄዲ አሰራለሁ ብየነበረ
@birtukantube8571
@birtukantube8571 11 ай бұрын
ዬኔምህልምነዉ ያሳካልሽበሉኝ አምስት አመቴ ቦታኳንሳልገዛ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 жыл бұрын
ማሻላህ መብሩክክክ አሚንንን
@tsehayfedlu2832
@tsehayfedlu2832 Жыл бұрын
ቤቱ ግን ይንቺ ነው ወይስ የቤተሰብ?
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፡አሚንን ኢሻአላህሀገራችንንሰላምአላህያርግልን
@ኢነላሀማአሶብሪን
@ኢነላሀማአሶብሪን 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ረኢሳ የምትወልጂበት የምከብጂበት የምከብሪበት ተነቤተሰቦችሽ የምኖሪበትያድረግሽ በስደትያለነዉ አላህ ፈቅዶ የልባችንንየሙራዳችንን አረገንበቅረብግዜ ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን ያብቃን .አሚን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች ❤❤❤
@SEADA7953Tube
@SEADA7953Tube 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህቴ
@lubabasndlw3564
@lubabasndlw3564 Жыл бұрын
ትለያለሺ መሻአላህ
@ዘቢባዩቱብ-ኀ6የ
@ዘቢባዩቱብ-ኀ6የ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እንኳን ለዚህ አበቃሻ ወዴ💜💜💜
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
ሽኩረን እህቴ
@taibah3242
@taibah3242 2 жыл бұрын
@@reisatube8247 አስር አመት አውቀት ይጠይቃል 2 አመቴ በጣም ደክሞኛል
@taibah3242
@taibah3242 2 жыл бұрын
@@reisatube8247 ማሻላ
@taibah3242
@taibah3242 2 жыл бұрын
ማሻላህ ጤና እዲሜ እርዝቅ አላህ ይስጥሺ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አሚንንንን እህቴ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ5ቘ 2 жыл бұрын
ቤትሽግንማሻአላህ የጭቃአደለምአደል ቡለኬትይመስላልሁቢ?
@riyanriyan5473
@riyanriyan5473 2 жыл бұрын
እንዴ ሀገር ገበሽ ወየ
@sarahssarah6144
@sarahssarah6144 2 жыл бұрын
ማሻአላህእህት
@sdedfd6246
@sdedfd6246 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@gorarbatube1361
@gorarbatube1361 Жыл бұрын
የኔጀግና፡ግን፡የጨትነው
@lailatube6129
@lailatube6129 2 жыл бұрын
መሻአላህውዴ. አሚንንያረብ
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 2 жыл бұрын
ማሻላ፣በረችአዲሠነኝ፣ለቤትሺ
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አመሰግንሻለው እንኳን ደህና መጣሽ
@noriyaedris1111
@noriyaedris1111 2 жыл бұрын
ማሻእ አላህ
@ሐድራዩቱብ
@ሐድራዩቱብ Жыл бұрын
መሻአላህ
@7lwahaha434
@7lwahaha434 Жыл бұрын
Mashaallah Tatabarakallah
@emuselman3933
@emuselman3933 2 жыл бұрын
ማሻ አላ መብሩክ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
እኔ 5አመቴ ዝብዬ ሀገርልገባነው ብርብር ስል ቤተስብን እያጣንነው
@meki3909
@meki3909 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ መብሩክ እህት
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ Жыл бұрын
አሚንንንንንንንንእሕትያረቢ
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t Жыл бұрын
በአፍያ ኑሬበት
@seadahussne340
@seadahussne340 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እህትግንብሎኬትነውቤትሽ ወይስ ጭቃ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 2 жыл бұрын
ቡሎኬት
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
እህቴ ቤተስብ ቤት ለቀመጡ መስጠት ጥሩ አይደለም
@ኑኑዬናኝያሰሬበጀጅዩቱብ
@ኑኑዬናኝያሰሬበጀጅዩቱብ 2 жыл бұрын
ማብሩክ አድስናን
@እሙከውሰር
@እሙከውሰር 2 жыл бұрын
ይቅርታና ከነበ ሳይሆን መካዳ ነው
@ahlamlov388
@ahlamlov388 Жыл бұрын
ግን ሴቴቲክ ነው ወይስ ብላጥ? ምጣፋ
@reisatube8247
@reisatube8247 Жыл бұрын
ፕላስቲክ ነው
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 жыл бұрын
ማሻአላ. መጋረጃው ስት ሜትረ ነው
@reisatube8247
@reisatube8247 2 жыл бұрын
4 ነው እማ
@መክያዩቱብ-ጸ5ረ
@መክያዩቱብ-ጸ5ረ 2 жыл бұрын
ማሻ አለህ አሚንንን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
ብልኬት ነው ጭቃ???
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
መሸለህ መሸለህ
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Amine Hbibty
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Meberke. Mekerbe
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 Жыл бұрын
ድግሱ እሪያድ ነው
@የኮቻዋነኝ
@የኮቻዋነኝ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ዋውውውውውው
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 2 жыл бұрын
መሻአላህህህህህ
@عزيزهمحمد-ش8ش
@عزيزهمحمد-ش8ش 2 жыл бұрын
የብሎኬት ነው እንደ
@أمٔوءٔبيدا
@أمٔوءٔبيدا 2 жыл бұрын
የቤተሰቦችሽ አደል ደ የኔ ነው የምትይው
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Жыл бұрын
እኮ ግራገባኝ እኮ ለ3ነውየሰሩት
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Жыл бұрын
የአንድሰውውጤትአደለም ትንሽ ግን ጀሚላ ተናግራለች
@أمٔوءٔبيدا
@أمٔوءٔبيدا Жыл бұрын
እረ ዝም አትያትም ወይ እኔም እደዛ ነው የሰማሁት
@መዱማ
@መዱማ 2 жыл бұрын
ቤተሰብ እኑን ያጀመአ
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3,2 МЛН
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 54 МЛН
ባሌ የቤቴን ሰራተኛ አስረገዛት ፍረድኝ
18:10
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 128 М.
ወዲያ አረቢያ መጅሊስ
13:35
Eman Tube
Рет қаралды 14 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН