በህይወቴ ደሰተኛ ለመሆን ምን ላድርግ? ቪዲዮ 4

  Рет қаралды 11,874

DEWEL TUBE

DEWEL TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 48
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
እኔ በሕይወቴ ደስታ እኔጋ አልደረስም ክአሳብ ክጭንቀት ውጪ ደስተኛ ለመሆን እሞክራለ እጥራለው ግን የደስታ አምላክ ሕግዚያአብኤር ነው ሁሉን ነገር ክእሱሁ ጋር ስንኖር ነው ደስተኛ የምንሆነው ሕይወት በራሷ የጭንቀት ነው በርቱ ጥሩ አሳብ ነው
@deweltube21
@deweltube21 6 жыл бұрын
Thank you so much for watching our videos. Please feel free to subscribe to our channel so you don't miss our future youtube videos. Have a great day!
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እኔ ደስታ ማለት ወገኖቼ መፀለይ መስገድ ቅን ስንሆን በሁሉም ነገር መዳናለም ስናስቀድም ነው ስንሙፀወት ለሰዎች ስንኖር በበጎ አድራጎት መሰማራት ነው ደስታ ጭንቀት ነው አለቀ በሳይንስ አላምንም ምክንያቱም ሳይንስ ሴጣን እራሱ ይሄ አርጉ እርግጠኛ ነኝ እንደናተ ደስተኛ የለም እመኒኙ
@aziserak4743
@aziserak4743 4 жыл бұрын
Thank you so important God bless you all 🙏😍
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Our pleasure!
@user-qz9lv7ms8x
@user-qz9lv7ms8x 5 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሰጥልኝ እህት ወንድማችን ሠላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እና ደሰታ ማለት እንድ ከወሰጣችን የመነጭ በራሰ መተማመን እና ሠዎችን መርዳት በለኝ አቅም ና ሠዎችን ማክብር መዋድድ በተሰማሩበት ሰራ በሀላፊነት መዋጣት ለሠዎች መልካም ነገር ማድርግ ግን ብዙ ዎችን ሠውን መርዳት ሲባል ገንዘብ ብቻ ይመሰለዋል ግን አይደላም ባሰትሳሰብ በአመላክካት ብዙ ነገር ይገለፅል ግን እኔ በጣም ደሰተኛ ነው ምክንያቱም ደሰታን ከሠው ሳይሆን ከራሳ አሰተሳሰብና አመልካካት ነው እንጅ ከሰው አይደለም ግን እኔ ሁለ ጊዜ እበደላለሁ እጉዳለሁ ምክንያቱም ለምሳሌ አራት አመት የለፊሁበት ገንዘቤ ተበላበኛ ግን ደሰተኛ ነኝ ሠው ይወደኛል እኔም እወዳለሁ ትንሺ ትልቅ ሳለል ግን ሁሉም ሠው ለኔ ትንኮል ነው እሚያሰብው የሚመኝው እና እኔ በጣም ሞኝነት ና ይቅርታ አብዛለሁ ግን አሁን አሁን ግን በጣም ምክር ያሰፈልግኛል ወገኖች ምክራችሁን ለግሱኝ ምክንያቱም በራሰ መተማመን አለኝ ግን አሁን በጣም ሞራል ዝቅጥት እየደረሰብኝ ነው ደሰታየም እየትሰርቅበኝ ነው እሺ ምክንያቶም ያክሰቴ ልጅ ሊደፈረኝ ሲያሰብ ሰይጣን ነው በይ ቅርታ አለሁት እኔ ከሰህትቶ ይማራል በየ ግን እንኳን ሊማር አራት አመት ፈግች ያገኛውት ገንዘብ በላበኛ ይህንም አልፈኩት እንደ ቀላል ነገር ግን እየጨምር ነው እሚህድው እኔ እኔን ለማጥፋት ከሠው ጋር ለማጣላት ነው እሚጥሩት እና እንዴት በይ ነው እማሰትካካለው የዋህነቴን እና ሰው ማመን መልካምነቴን በመጠኑ ማርግ እምችለው ግን ምክንያቱም ሐይወቴ ሁላ ለሠዎች ነው ያለሁት ቢሆንም ደሰተኛ ነኝ እየትገፋሁም እየትበደለኩም በጣም ትሰፍ አለኝ እቅድ አለኝ በራሰመተማመንም አለኝ ግን ቢሆንም ምክራችሁን ለግሱኝ ከይቅርታ ጋር እወዳችሁ አለሁ አክብራችሁ አለሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 5 жыл бұрын
በጣም ውስጤን ያመራመረኝ ቀን ይህን ንግግር የሰማሁ ለት ነው የአስተማሪው ንግግር "የሂወቴ አላማ ምንድን ነው?"
@hannahanna1982
@hannahanna1982 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@marthygirma3886
@marthygirma3886 5 жыл бұрын
Thank you so much for all
@nardosb
@nardosb 5 жыл бұрын
Thank you so much
@tigistsiyoum5339
@tigistsiyoum5339 3 жыл бұрын
ደስታ ለኔ ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ነው
@samsungsuser5170
@samsungsuser5170 5 жыл бұрын
Tsehay 3:Monthe Ago% Thenk You Dasatagn yemiyadargan Nagari Hulem Lasew Malikam Masab…
@aziserak4743
@aziserak4743 4 жыл бұрын
Pls do some more video with this topic 🙏🙏
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Eshi, Azi.
@user-zx8mw6zf3o
@user-zx8mw6zf3o 4 жыл бұрын
#እስኪ ሠብስክራይብ አድርጉኝ#
@oromumandhigaakotti2134
@oromumandhigaakotti2134 5 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ነገር ነው የኔ ጀግኖች እኔ ግን ሁሌም ደስተኛ ነኝ ተመስገን ፈጠሪ ነገር ግን እስኪ ገማሽ ላኪልኝ የሚን ሰው ከአለህ ዋ ምክናያቱም ለኔም አይብቃም እእእእእእ
@munaseid5741
@munaseid5741 5 жыл бұрын
Ke enate ga sletewaweku des blonal tmrtachihu betam ytekmal amesegnalehu eskezariye slalawekochihu bzu biyameltegnim gin eyayehochihu nw bertu
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 4 жыл бұрын
Amesegnalew
@iloveyoumame5644
@iloveyoumame5644 5 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ሰላም ናችሁ እሽ ለማንኛውም ዛሬ ነው ወደ ቪድዮ የተቀላቀልኩ ብችል ግን በግሌ ጉዳይ ባናግራችሁ እና ብትረዱኝ ደስ ይለኛል
@bekalumekuria
@bekalumekuria 5 жыл бұрын
Wow ቀጥሉበት ያሁን ዘመን የሰዎች ሁሉ ችግር ነው
@deweltube21
@deweltube21 5 жыл бұрын
Thank you so much, Abrsh. Feel free to share this with your youtube family.
@MohammadAli-kj1ye
@MohammadAli-kj1ye 4 жыл бұрын
H
@abrahamtewolde8836
@abrahamtewolde8836 5 жыл бұрын
ለኔ ደስታ የሚያያዘው ለህይወት ትርጉም ከመስጠት ጋር ሳይሆን ከሰላሜ ጋር ነው መቅደም ያለበት ውስጣዊ ሰላም ነው ያው እደሚታወቀው ሰላማችንን የሚያደፈርስ ደስታችንን የሚቀማ ፈተና ውጣ ውረድ ይኼ ዓለም ብዙ ብዙ ስላለው በትንሽ በትልቁ ሳንናወጥና ሳንበጠበጥ በፅናት የምንችለውን እያደረግን ካቅማችን በላይ ሆኖ ያቃተንን ለፈጣሪ እየተውን በውስጣዊ ሰላምና ደስታ መኖር ይቻላል ። ከዚህ በተረፈ ደስታን ሊመጣም ላይመጣም ሊገኝም ላይገኝም ሊሳካም ላይሳካም ከሚችል ነገሮች ጋር ማያያዝ ተገቢ አይመስለኝም ።
@deweltube21
@deweltube21 5 жыл бұрын
የፕሮግራማችን ተከታታይ ስለሆኑ በጣም ነው የምናመሰግነው:: ይህንን ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ:: ቸር ሁኑ ቸር ያቆየን!
@bezatube2637
@bezatube2637 5 жыл бұрын
@@deweltube21 yemamakrachihu neger allegn litredugn yemtchilu ke hone phone numberachihun lakulgn malete whats amesegnalehu
@seadaet2104
@seadaet2104 5 жыл бұрын
Tanks
@user-ot8dt8jn5z
@user-ot8dt8jn5z 5 жыл бұрын
ተባረኩ አመሰግናለው
@GgGg-uv2kk
@GgGg-uv2kk 6 жыл бұрын
ኡኡ ትግስት ያለው ሰው ካሎነ ሊሰማት አይችልም በጣም ትሟዘዛለች ቀያ ማለቴነው ንግግርን ጠቅለልአርገሽ ቀልጠፍ ባለመልኩ የማቅረብ ልምድ ይኑርሽ ርእሱ ጠቃሚ ሆኖ ሳለ ልጨርሰው ግን አልቻልኩም በጣም ይሰለቻል
@deweltube21
@deweltube21 6 жыл бұрын
Thank you for your feedback, Gg Gg. We value your feedback!
@emebitemebit8258
@emebitemebit8258 5 жыл бұрын
ክክክክ የኔ ብጤ ነሽ እርእሱ አሪፍ ነው ግን ብልህ ሰው ነው የሜማርበት እዳልሽው ትግስተኛ
@MrAnakonda1999
@MrAnakonda1999 5 жыл бұрын
Tebareku betam des yilal hasabachu.
@deweltube21
@deweltube21 5 жыл бұрын
እኛም እናመሰግናለን! እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: THANK YOU SO MUCH FOR WATCHING OUR VIDEOS!
@kkllllkk5322
@kkllllkk5322 6 жыл бұрын
አማንዬ, ፌቨን, ማስተዋል በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው ዝግጅታችሁን አደንቃለሁ አከብራለሁ, እስኪ የኔን እስትያየት እንደሚከተለው ላቅርብ: ደስታ ማለት ለኔ በሁለት መልኩ አየዋለሁ:1. ጊዜያዊ ደስታ :- ይህ ማለት ለምሳሌ ልክ ትምህርት ጨርሰን ስንመረቅ በዛች ምርቃት ሰአት የሚስማኝ ደስታ መቼም እይሰማኝም: 2. እና ዋናው ነገር ግን ደስታ ማለት ውስጣችን የምንፈልገውን ነገር ካወቅና ካሳካን ዘላለማዊ ደስታ አገኝን ብዬ አስባለሁ : ችግሩ ግን ውስጣችን የሚፈልገውን እንዴት እናውቃለን የሚል ችግር ንው ብዬ አስባለሁ: አንዳንዴ ስው ገንዘብ , ትዳር , ትምህርት አግኝቶም ደስታው የሚፈልገውን ያህል አይሆንም
@deweltube21
@deweltube21 6 жыл бұрын
Thank you so much for your feedback, Liyuwork. I hope our videos addressed your points about happiness. Thank you again and have a great day!
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሉም ተሟልቶለት ደስታን እህል እኛ ምንም ላይ ሳንደርስም ደስተኛ ለመሆን እንጥራለን ሕይወት እራሷዋ የእጭንቀት ናአት
@yalikewyihun3603
@yalikewyihun3603 5 жыл бұрын
bertu betam des yemili timihirti nw tiru ginizabe wesijalehu temirebetalehu gin alitawekem gena alitesifafam mahiberesebu gar alitawekem lehulum indidares bakachu temelikachoch sher adrigut ine bebekule sher bemadireg astewastio eyabereketiku nw
@user-gp6kw5mt9r
@user-gp6kw5mt9r 4 жыл бұрын
Enamesgnalen eht wendmoche
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 4 жыл бұрын
Yh tmrt yzare a met ssemaw yastemaregn edale hono gn zare ybelete emigerm tlk yehone hsab yalew tmhrt new
@fikerdaniel2301
@fikerdaniel2301 5 жыл бұрын
እህቶቼናወንድሜየምታቀርቡትነገርሁሉደስይላልአንድመልስአለኝይሄምየሰዉልጅበአላማሊጓዝይገባልባይነኝለጥሩምክራችሁከልብአመሰግናለሁ
@deweltube21
@deweltube21 5 жыл бұрын
ስለመልካም ማበረታቻችሁ በጣም ነው የምናመሰግናው:: ሌሎችም እናንተ የተማራችሁትን እነሱም እንዲማሩ ስለ ቻናላችን ይንገሯቸው:: መልካም ቀን!!!
@marthygirma3886
@marthygirma3886 5 жыл бұрын
For all of u
@zinashasha4908
@zinashasha4908 5 жыл бұрын
nic
@seadaet2104
@seadaet2104 5 жыл бұрын
👍❤💓💓
@deweltube21
@deweltube21 5 жыл бұрын
F G, እናመሰግናለን! እባኮትን ስለዚህ ዩትዩብ ቻናል ለሌሎችም በመናገር በምናስተላልፈው መረጃ እንዲጠቀሙ ያድርጉ:: THANK YOU SO MUCH FOR WATCHING OUR VIDEOS!
@abaaba7906
@abaaba7906 5 жыл бұрын
Wwwo desi yilali
@yegetaleje5702
@yegetaleje5702 5 жыл бұрын
Believe in Jesus Christ and read the bible
@deweltube21
@deweltube21 5 жыл бұрын
የፕሮግራማችን ተከታታይ ስለሆኑ በጣም ነው የምናመሰግነው:: ይህንን ቪዲዮ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ:: ቸር ሁኑ ቸር ያቆየን!
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
ያለመሰዋዕት ለመኖር ሞከርኩ....Life Without Sacrifices
38:50
Behailu Mulugeta Classroom
Рет қаралды 2,4 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32