ሀዘን ላይ ላለ ሰው ማለት የሌለብን አስር ነገሮች !

  Рет қаралды 3,907

DEWEL TUBE

DEWEL TUBE

Күн бұрын

ያዘነ ሰው ጋር ከመደወሎ በፊት ይቺን ይመልከቱ!
ይቺን ቪዲዮ ሼር ለማድረግ ይህንን ይላኩ: • ሀዘን ላይ ላለ ሰው ማለት የሌለብን...
ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ።
t.me/+KnMw9Xpr...

Пікірлер: 43
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
ሰላም የደወል ቤተሰቦች እንዴት አላችሁልን? በያላችሁበት ሰላም እና ጤና ተመኘሁላችሁ:: በቪዲዮው ላይ ያላችሁን አስተያየት ከታች ፃፉልን:: ጥያቄዎችም ካላችሁ ጻፉልን በቻልነው ፍጥነት እንመለሳለን:: በሌላ ቪዲዮ እስካያችሁ ድረስ ሰላም ሁኑልኝ!!! ሀሳባችሁን እና ጥያቄዎቻችሁን ለማቅረብ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ። t.me/deweltube
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርልህ ዶክተርዪ
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Amen!!!
@በእናትአለም
@በእናትአለም 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርታን በሌሎች አዳዳዲስ ስራወች እንጠብቅሀለን።
@Tgbeloved
@Tgbeloved 4 жыл бұрын
ዋው በፍጹም እነዚህን ነገሮች አስቤ አላውቅም ነበር አንዲሁ ግን በተፈጥሮዬ እንዴት ሞተ/ሞተች የሚለው ጥያቄ ያበሳጨኝ ነቀር ሌላውን ግን ጎጂ መሆኑን ከዚህ ቪድዮ በኋላ ነው የተረዳሁት ተባረኩልን እናመሰግናለን
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@user-ik6cs6yh1r
@user-ik6cs6yh1r 3 жыл бұрын
በርታ ዶ/ር አማን በጣም ምርጥ መልክት ነው❗️❗️✊
@nagatabarra598
@nagatabarra598 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ, Nagat.
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዪ በርታልን
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ, Sara Saer.
@ngsteyhabshawit8275
@ngsteyhabshawit8275 4 жыл бұрын
እኔም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይከፈልህ ዶክተር
@sirgutkassaye1781
@sirgutkassaye1781 4 жыл бұрын
Wow very relevant points!!!.
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you so much, Sirgut.
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 4 жыл бұрын
ያነሳሀቸዉ ነጥቦች ሁሉ ደርሰዉብኛል የወንድሜን ሞት የሰማሁት fb ነዉ የነገረችኝን ልጂ ከጓደኝነት አስወጣኋት ስሟን ማየት ከበደኝ ሀዘኔ መቼም አይወጣ እየከረመ እንደ እሳት ያቃጥለኛል በስደት ሆኖ በጣም ይከብዳል የቤተሰብን ሞት መስማት በዛላይ የአፀናኞች ቃላቶች አንዳንዶቹ የበለጠ ያደማሉ ኧረ ስንቱ ለማንኛውም እናመሰግናለን
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!!! ስላካፈሉን የህይወት ገጠመኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው::
@abbb171
@abbb171 4 жыл бұрын
Yakerbekew asabe betam teru new enamsgenalen
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@katezizi2959
@katezizi2959 4 жыл бұрын
Hi Dr welcome back your right thanks 🙏 Hana
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
You're welcome, Hana.
@kwkk6984
@kwkk6984 4 жыл бұрын
Betam tiru mekir naw enamsgenalen Dr amanuele
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@seadaet2104
@seadaet2104 4 жыл бұрын
Barta -d,r-amnual-enamasgnaln-barta-💚💛❤💪💪💪
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ!
@bpnoah463
@bpnoah463 4 жыл бұрын
Dr ameseginalew bizzu tamirewalew kanante gi n time iyebaza silhonaw in ga yeminoru bizu iyechegren now thanks B&P media
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you so much, B&P media. I didn't get the second part of your comment though.
@mhg9154
@mhg9154 4 жыл бұрын
Extremely important subject. Thank you so much for bringing this up. I once read someone saying how much hurtful words can be especially during griefing. I start noticing and the things you mention are so common and we need to stop saying them. We ask so many repetitive questions that we already know and heard about. ==> My mom's dad (my grandfather died) and she was so sad because he is her father. Some people were saying "Ayzosh, at least he has seen grandkids" stuff like that is so hurtful. No matter what age he is her dad and it was so hurtful. ==> Dr. Amanuel, do you think *#9* is relevant for our culture? People who are closer need to know what really happened. Don't you think it should be asked in moderation?
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you for taking the time to watch and comment, MH. I appreciate it a lot. I feel like people ask endless questions about how the person died, the treatment s/he received, and the details of the suffering. If the grieving person is okay talking about it, that's fine; but they feel they must talk about these stuff every time they get asked. I even heard people say " Have you tried this treatment? Did you go to this hospital? Pastor? Church?" and it makes the grieving person feel guilty for not trying enough and it may cause more harm than good. This makes me want to avoid asking Q #9. Does that make sense?
@mhg9154
@mhg9154 4 жыл бұрын
@@deweltube21 - Thanks for replying Dr. Ammanuel. I understan now, and agree. It sure is hurtful, and adds guilt to the grief. Thank you.
@eyerusalembirhanudeslegn757
@eyerusalembirhanudeslegn757 4 жыл бұрын
Hi doctor amanuel i have quation plese if you have time can you give us family counsling with my hasband
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Please feel free to reach out to me for coaching at 6152007759.
@abbb171
@abbb171 4 жыл бұрын
ene wdema muto ene salesma fB laye tebustu betam yamale dokter neb yesten lekumentna lalak new enj Ewnt men yegegal betam yaszenal
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
በ facebook ሀዘንን መስማት ያማል:: ስላከፈልሽኝ አመሰግናለሁ! በጣም አመሰግናለሁ::
@geteethiopiawit4642
@geteethiopiawit4642 4 жыл бұрын
አይዞን እኔም እንዳንችዉ ነኝ ወንድሜ ብቻ አልነበረም የመጀመሪያ ልጃቸዉ ለቤተሰቦቼ ለኛም ወንድምም አባትም መከታችን ነበር እንደ ቀልድ በfb ነገሩኝ😭😭
@abbb171
@abbb171 4 жыл бұрын
@@geteethiopiawit4642 ayezush Egzhabehar senatun yestesh leMutotem nebsachew begnet yanurelen mar
@banmi2591
@banmi2591 4 жыл бұрын
How are you Wonderful 🤗
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you so much, Ban. I'm doing well.
@lightsadded
@lightsadded 4 жыл бұрын
Think twice before talking! Thanks
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you for watching, Berhan.
@papael416
@papael416 3 жыл бұрын
ዶክተር በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ ቪዲዮ ስራዬን በዝርዝር ስለነገሩኝ በሳቅ ነው የጨረስኩት። ከ መልዕክት ብዙ ተገንዝቤአለሁ።ደግሞም አብዛኞቹ የኔ ስህተቶች ናቸው። እንደውም አንዴ ቢቸግረኝ እናቴን ምነው ባላደኩ አልኳት። አንድ ጊዜ የዘመድ ለቅሶ ቤት ግድ መሄድ ስላለብኝ ስንሄድ በሩ ላይ ስንደርስ እንዴት እንደምሆን ግራ ስለገባኝ ። ምነው ለምን ? ስትለኝ ልጅ ብሆን ሰርግቤት እንጂ ለቅሶቤት ግድ መሄድ አይጠበቅብኝም ነበር ብያት እርፍ። አሁንም ከሰሞኑ ጓደኛዬ እናቷ ሞተው ለኔ ንገሪያት ስሉኝ ኧረ አልናገርም ብዬ በወሩ ሰማች።ሰው ሀገር ቁጭብላ። እናም ከሰማሽስ ብዬ እኔ እሷን ለማበረታታት ብዬ እንደ ደና አፅናኝ የተጠቀምኳቸው አሁን የዘረዘሩዋቸውን ነበሩ። ለሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።ግን ታዲያ ምን ብለን እናፅናናለን አልነገርከንም እኮ።ዝምምም ነው ምንለው ገብተን? hhhh በተረፈ አትጥፉ። በርቱ።
@kkllllkk5322
@kkllllkk5322 4 жыл бұрын
Amaniooo ene alitesimamahubetim amaniooo ke andu besiteker maletim ke fb post madireg alisimamam, dr amanooo ante beteregikew ayinet ayimesilegnim ye hazen matainanatu ende bahil ekoo Yan yahil hazentegnoch sikawememum semiche alawukim yaw endebahil ekoo new enegnihin kalat yeminitekwmew enjiiii ayimesilegnim ,,, degimooo heden hulunim endaniteyik kelekeliken hahaaaa sijemer sateyikachew new yeminegiruhhh hahaaa bichaa as Ethiopian enejaaa Yan yahil guday alew biyeee alaminim be hasabichihhh
@deweltube21
@deweltube21 4 жыл бұрын
Thank you for sharing your insight and comment.
@loveeveryone3294
@loveeveryone3294 Жыл бұрын
I don't think this information is not value 🇪🇹 culture.. Disregard our cultural value. You should give us positive idea instead. You're thought this matter total negative. I don't agree all you mentioned.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 35 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,9 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 49 МЛН