"እስቲ ከንፈርህን ፀጉርህ መሃል ከተህ አሳየኝ "- Sekela Talk Show -

  Рет қаралды 160,273

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#AbbayTv #AbbayEntertainment #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethioforum #DonkeyTube #Tigist Girma

Пікірлер: 147
@short_videos1221
@short_videos1221 Жыл бұрын
ለአባይ ቲቪ አድርሱልኝ እንግዶቻችሁን ከልባችን ሆነን እንድንሰማችሁ ከፈለጋችሁ ሴቶቻችንን አታራቁቱብን ኢትዮጵያዊነትን የተላበሰ ባህላችንን የሚያሳይ አለባበስ አልብሱ ይሄ ፕሮግራም ከህፃናት እስከ አዛውንት ድረስ ነው ምንከታተለው ይሄን ብታስተካክሉት መልካም ነው 😥
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 Жыл бұрын
ምርጥ ዘመናዊ ኮሜድያን በተላይ ቲኪቶክ ለይ አቦ ምችት ይባልል ያረዳ ልጅ ❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ያስኖ በጣም ነው የምወድህ በጣም ነው የሚያስቀኝ ቀልድህ ምርጥ ኮሜድያን ትጅዬ አለባበስሽ በጣም ምርጥ ነበር ትንሽ ግን ደረትሽ ክፍት ሆነ 🤔🤔
@blitzer9628
@blitzer9628 Жыл бұрын
ቲጂ በጣም ነው የምወድሽ እማከብርሽ የዛአሬ አለባበስሽ አይመጥንሽም ደረትሽ በጣም ተከፈተ ግን በበጎ ይታይልኝ ሲስቱ❤😍😍
@hanitube8126
@hanitube8126 Жыл бұрын
ቲጅዬ ከይቅርታ ጋር አለባበስሽ ትክክል አይደለም ከእድሜሽም ጋ ከመንፈሳዊይነትሽም ጋ አይሄድም ። ከናተ መልካም ነገርን እድንማር አድርጉን አለባበስም የሀይማኖትንም ስነ ምግር ምክንያቱም እናተን እያየ የሚያድገው ህፃናት ብዙ ነው በፈንፈሳውይ ቦታ ስናያችሁ እጅጉን በጣም ደስ ይለናል ደግሞ እደዚህ ስናይ ቅር ይለናይ አለባበሳችሁን አስተካክሉ በተለይ በቤተ ክርስቲያን ያደጋችሁ እህቶች እናቶች ትጅዬ በመልካም መገድ ተረጅኝ ይኼን ስላልኩ ይቅርታ ስተት ነው ያልኩትል መናገር ስላለብኝ ነው
@jeuru6920
@jeuru6920 Жыл бұрын
ልብሱ ቆንጆ ሁኖ ሳለ ፍለፍቱ ክፍት መሆኑ አንች ጋር አይሄድም የእኔ እናት
@mohammedmusa6888
@mohammedmusa6888 Жыл бұрын
አላህን የሚመስል አንድም የለም
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox Жыл бұрын
ኧረ ቲጂዬ ዬዎተት እቃሽን ደበቅ አድርጊው ያሲኖ ይመችክ ዬሁለታችሁም አድናቂ ነኝ 😍
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
የወተት 😂😂
@sameraassen3690
@sameraassen3690 7 ай бұрын
😂😂
@susuTube394
@susuTube394 7 ай бұрын
የሰቄ ምንጭ 😂😂😂😂😂የምረ የዘመኑ ምርጥ ኮሚዲ
@jemalamir5154
@jemalamir5154 Жыл бұрын
ያሲኖ አላህ አምሳያ የለውም
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 7 ай бұрын
ያሲኖ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤አላህን ማመስገን ለራስነው አልሀምዱሊላህ ኒአመተን ኢስላም❤❤❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
ምርጥዋ የሣቅ የፈገግታ ውብ እሕታችን እንወድሻለን ወይ ሣቅሽ መብራትነው🥰🥰🥰
@oumahmed965
@oumahmed965 8 ай бұрын
በአምሳሉ ፈጥሮናል አላህ አውፍ ይበልህ
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ያሲኖ ምርጥ ሰው በጣም ትችላለክ የፈገግታ ምንጭ ነሽ አቦ
@beingstrong3839
@beingstrong3839 Жыл бұрын
ያሲኔ ምርጥ ኮሜዲያን
@Munira8888-p1j
@Munira8888-p1j 7 ай бұрын
አስተግፊሩላህ አላህ በአምሣሉ ነዉ የሠራን አላለም አኡዙቢላህ ጌታችን አላህ አምሣያ የለዉም እሺ ወደራስህን ተመለስ ጥቂትም ቢሆን ስለዲንህ እወቅ አላህ ይዘንልህ
@philips5757
@philips5757 Жыл бұрын
ቲጂ አለበበስሽን አስተከኪይ ከእድሜሽ ጋር አይሄድም
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Жыл бұрын
ቲቨወ ሾዉ የቀጠራት እሱ የመረጠላትን ነዉ መልበስ ምትችለዉ የሡ አደለም
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
ምን ሆነ አጭር ስላልሆነ ነው ?ደግሞ አለባበሷን የሚመርጥላት እሷ ወይም ኮሜንታተሮች አይደሉ
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
እረ ጉድ ወላሂ ከሥተዛሬው የዛሬው አለባበሦ ዴህናነው አጭረ አይደለም ሙሎነው ትን ጦቷን ነው የሚታዬው በነሡ ሀይማኖት ችግረ የለውም😂
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Жыл бұрын
@@imanseid ምን የሚሉት ነው በእነሱ ሀይማኖት ችግር የለውም የምትይው የትኛው ሃይማኖት እራቆትነትን ይፈቅዳል 🙄🙄
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Betam yamral 👌👌👌👌
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Жыл бұрын
ቲጅየ ተልከሰከሰች ልል ነበር ደግሞ እወድሻለሁ 🥰🤣🥰🤣
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e Ай бұрын
ያሲኖ 😂😂😂😂እዚም ደረሰ ወይ😊😊❤🎉🎉
@worqetube1667
@worqetube1667 2 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው።
@seadaseada714
@seadaseada714 11 ай бұрын
ባምሳዬው ፈጥሮናል ማለት??? አብረውክ ያሉት እንዳይከፋቸው ነወ??
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 Жыл бұрын
ቲጂ አለባበስሽ ምንድነው ትንሽ ከፍ አድርጊው አረ ተው ተዋህዶን አታሰድቡ ልብስሽ ስላሸማቀቀኝ ፕሮግራሙን ማየት ደበረኝ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Tigiye gin betam new yemwedsh,yemadenksh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️yasino #1 comedian ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-tm7ok8wi7y
@user-tm7ok8wi7y 4 ай бұрын
አቦ ልጁንማ አንተም ሳትል እኔም እያየሁት በሀሳብ ተመሥጦ ነበር አየከው አበሳ ነክ የባድ ወልድ❤ 💋❤❤👍
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በእንባዬ ታጠብኩ😂😂😂
@user-ms5nn1ge9w
@user-ms5nn1ge9w 7 ай бұрын
ለስሙ የቤተክርስትያን ልጅ ነኝ ትያለሽ ገላሽን በአደባባይ ማሳየትሽ እድሜ እንኳን አይገድብሽም
@Abubekerseni
@Abubekerseni 7 ай бұрын
Yasin fexari b amsaye serawachu ayilm b Qur'an wende yasin adersulgn muslimoch b Allah ayiche malef alchalkum
@MariyamHussain
@MariyamHussain 5 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉ማሻአላህያሲኖ👌👍
@jeuru6920
@jeuru6920 Жыл бұрын
እንዲህ ያለ ልብስ ባለብሺ ትግስትዬ ስንወድሽ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Жыл бұрын
ኧራ እቃ ጥለሻል ውድ ልጃችን
@mohammadswaiti9542
@mohammadswaiti9542 Жыл бұрын
ወይኔ ቆጨማ ስወድክ እኮ ጌታን
@naibannn8910
@naibannn8910 7 ай бұрын
አላህ አምሳያ የለውም
@hadrahadra9373
@hadrahadra9373 7 ай бұрын
ኢዉነት አምሰየ ዬለዉም ከለዎቁ ዝም ቢሉስ ፡፡
@handuababeker8346
@handuababeker8346 Жыл бұрын
ብዙ ሳወራ ብዙ ሳስብ አድራለው ያለው ሰሀባ (አ . ሰ )አስታወስከኝ ፡ በአምሳሉ ፈጠረን የሚለውን አርም አስተካክል ፡ በተረፈ ጐበዝ በዚው ቀጥል
@Girmawit867
@Girmawit867 7 ай бұрын
yasino swedh ቆጨማ😂❤❤❤
@betelhemtesfaye898
@betelhemtesfaye898 Жыл бұрын
menfasawi sew sikon kelelaw leyet blo yetayal swoce endemangiwm sew ayayshim leza new .... bistkakel alebabesishi ..... ❤ brhanachuh besew fit ybra❤ endetebalew
@zaydaradwan407
@zaydaradwan407 7 ай бұрын
አለሁ አክበር
@user-zs5pv6wo4o
@user-zs5pv6wo4o 6 ай бұрын
ትጂ ልብሺንሸፊትጡትሺወጣኮ😂
@habhabshi6915
@habhabshi6915 Жыл бұрын
ያሲኖ በጣም ነው የሚችለው እውነት
@yonasmulugeta3966
@yonasmulugeta3966 Жыл бұрын
አለባበስሽ
@Jafetube359
@Jafetube359 10 ай бұрын
ቲጂዬ ❤❤❤
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
ተግሰት እኮ የእወነት አትሰቅም😁😁
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ቲጂ ምንድነው አለባበስሽ ራቁት ሆንሽኮ
@berhanemoges1148
@berhanemoges1148 7 ай бұрын
Be Eyesus sim. Min malet new. Eraqut. Xutish meda lay asxotesh. Tilq betilqinetu mekeber aqitotal
@mammemason3230
@mammemason3230 Жыл бұрын
Keep going 💪 you're full of talent
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 11 ай бұрын
ዋው ትችላለህ
@susutube360
@susutube360 Жыл бұрын
😂😂😂😂ኧረ ያሲኖ 😂
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
ውይይይ ቆጨማ😂😂😂💕
@natnaelmegersa
@natnaelmegersa 8 ай бұрын
Guadegnochem bante kefere nw ende myachesut
@sabadesta7081
@sabadesta7081 Жыл бұрын
ደረትሽን ሸፈን አድርጌው ቴጄ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ቱጂየ አውቃለው ጎበዝ ነሺ በሀይማኖትሺም ግን የዛሬ አለባበስ ይስተካከል የሲን ጎበዝ ነው
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 7 ай бұрын
በክሽ የስን ዬቱገነዉ ጎብዝ የፈት😢
@pawloseniguse8243
@pawloseniguse8243 Жыл бұрын
ያ.............ሲኖ😅
@mekdesmelkamu8681
@mekdesmelkamu8681 Жыл бұрын
ጎበዝ
@addisayen8086
@addisayen8086 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@abdelaahmed407
@abdelaahmed407 Жыл бұрын
ወንበር መልቀቅ ከባድ ነው
@mebratsharew1227
@mebratsharew1227 10 ай бұрын
አላበበስ ቲጅዬ
@alemtsehayhailu2337
@alemtsehayhailu2337 Жыл бұрын
Tachawutegnalech yasino
@alemayewmira4436
@alemayewmira4436 7 ай бұрын
qumngerem awera enji leteteykew mles
@me_212
@me_212 9 ай бұрын
"Ba Repetition...analew" telek ababal naw.
@2tuku
@2tuku Жыл бұрын
Yasin ❤❤❤❤❤❤❤
@fetiyamahamud-vg4hm
@fetiyamahamud-vg4hm 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@harmony_variety
@harmony_variety Жыл бұрын
TG akemametshn astekaklesh tekemechi ( le audience jerba setesh new yemtkemechiw beza lay azuazuarsh des aylm..... directors mn eyeserachu new?
@user-zh3kw8rp8r
@user-zh3kw8rp8r Жыл бұрын
MN hon Albaswa Teje sewn Atasaku endeee
@sabamelese1129
@sabamelese1129 Жыл бұрын
መስታዎትን አቅርቢልን
@hiwot5310
@hiwot5310 Жыл бұрын
ቲጂ ዛሬ መስታወት አላየችም 😎😎😎😉😉😉😉
@mmmm-vr9rq
@mmmm-vr9rq Жыл бұрын
Yasino telyaleh
@asefamamo1352
@asefamamo1352 Жыл бұрын
Ere tutochshn shefign, ye lijoch enat aydelesh inde. bezalay mesqel egzio
@bezawitadmassu-gb9fj
@bezawitadmassu-gb9fj Жыл бұрын
Haylen ymeslal
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ያሲን "ሁላችንም በአምሳሉ መጥሮናል" ነው ያልከው? ይሄ አንድ ሙስሊም ከሆነ ሰው አይጠበቅም። አላህ ፍፁም ሰውን አይመስልም። ይሄ መልተሻሸት መመሳሰል ኢማን ያበላሻል ተጠንቀቅ ምን ለማለት ፈልገህ ነው? በጣም ነው ያስደነገጥከኝ
@asmaabdu146
@asmaabdu146 11 ай бұрын
በትክክል
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ ከሁሉምነገርየጠራነው
@mimitesfaye1756
@mimitesfaye1756 Жыл бұрын
💚💛❤️
@munahayru7383
@munahayru7383 Жыл бұрын
ፈገግታ ሱና ነዉ ያሲኖ ሽኩረን
@marthayiseni
@marthayiseni Жыл бұрын
Sekela min malet new?
@Kassahun0
@Kassahun0 8 ай бұрын
😅😅
@basufikadalemu
@basufikadalemu Жыл бұрын
WOW
@denekewtizazu5442
@denekewtizazu5442 Жыл бұрын
#1 አክቲንግ ዥልጥ ላይ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
Yh lijna filflu keqeldachew ylq melkachew uasqegnal
@hananmoha7505
@hananmoha7505 Жыл бұрын
ያሲኖ
@pawloseniguse8243
@pawloseniguse8243 Жыл бұрын
ያ......................ሲኖ ት.......
@naturetube8000
@naturetube8000 Жыл бұрын
ምናለበት ጾም እስኪፈታ ሌላ ሌላ መርሐግብር ብታቀርቢ
@user-cn3ju2uy3k
@user-cn3ju2uy3k Жыл бұрын
ኧረ አንቺ ማፈሪያ ደረትሽን ሸፍኚዉ የስም ክርስቲያን
@Ethio595
@Ethio595 Жыл бұрын
HAHEYA neger 😂😂! Anchin bello haimanotegna
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ Жыл бұрын
ከመሳደብ። ተይ ማለት በደሰታ መገድ ይጠረጋን
@marthayiseni
@marthayiseni Жыл бұрын
Who are you to judge her?
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ስያስቀኝ አይታል ነው
@amaresisay6249
@amaresisay6249 Жыл бұрын
ትግስት ግርማ ምን ነክቷት ነው ደረቷን ገልብጣ የመጣችው🙄🙈 ባንች አያምርም ኤጭ
@user-lf9qq9br1s
@user-lf9qq9br1s 7 ай бұрын
ጡቱን እንዴት ቻልከዉባባዬ
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 7 ай бұрын
ወይና ስምህን በይር ገለቴ ሴትልጅ ተቅፈለ ስንትአይነት ዳዳብ አሰደጌየበደለዉ ምንአለ ሰለመብለሀ ቁጭ ብትል እምናት ከሰደብ
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ትልኩ ሁሉ ዘልዛላውን ዘርግፎ እያሳዬ ተዋረድን ኧረ ፈጣሪ አስመሣይ ቀባጣሪዎቾ ለምን ኧረተው ተመከሩ እናውቃለን የሚል አስመሣይ አርቲስትነው ትውልዱን ያበላሹትደ
@MerukaKitchen
@MerukaKitchen Жыл бұрын
Your video editing is poor. You completely cut out andu getemgne belo liywdra sil around 10.07 minutes
@Birabirotube
@Birabirotube Жыл бұрын
No
@musidabd
@musidabd Жыл бұрын
Mnm new lijun netsanet yalsetechw
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
እኔ ግን አያሰሰቀኝም ያሲን ለምድነው ግን ይመችህ
@menenshiffa8269
@menenshiffa8269 Жыл бұрын
አንተ ደደብ ሁላችንም በአምሳሉ ፈጥሮናል ትላለህ ለብር ብለህ ወይም ስው እንዲመለከትህ ብለህ አኬራህን ታበላሻለህ አላህ ፍጡሩን አይመስልም ዥልጥ እራስህ ነህ አላህን ፍራ
@danileteffra3573
@danileteffra3573 10 ай бұрын
አይሰደብም
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ 7 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጠው ነው. የሚባለው
@hahu909
@hahu909 Жыл бұрын
አያስቅም
@tdcouple1
@tdcouple1 Жыл бұрын
ይሄ ቀልድ በሬዲዮ 🙄🙄🙄
@Melaku-D
@Melaku-D Жыл бұрын
ይሄ ጡት ስንት ልጆችን አጥብቶ አሳድጎም እዩኝ እዩኝ እያለ ነው? 👙 🤗
@me_212
@me_212 9 ай бұрын
Atasabeb...westeh yemifelegew kewuchi yesebehal.
@Ali12774
@Ali12774 Жыл бұрын
When he says aladankushem went back for that leb meneka music. ..
@mmmm-vr9rq
@mmmm-vr9rq Жыл бұрын
Yasino telyaleh
@meseratwolde
@meseratwolde 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 39 МЛН
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 18 МЛН
Violet Beauregarde Doll🫐
00:58
PIRANKA
Рет қаралды 52 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32