በሀኪም መርፌ የተገደለዉ አባቴን ቤተሰቦቼ ሚስጥሩን ለምን ሊደብቁኝ ፈለጉ? | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

  Рет қаралды 30,215

Sami Studio

Sami Studio

5 ай бұрын

The secret behind my father's death. A sad family story. ከአባቴ ሞት በስተጀርባ የተደበቀዉ ሚስጥር። አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ።#ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
ከአባቴ ሞት በስተጀርባ የተደበቀዉ ሚስጥር። የሚያሳዛን የቤተሰብ ታሪክ።
እኔ እናንተን ለማሳደግ እድሜዬን ጨረስኩ ማግባት እያማረኝ ሳላገባ መዉለድ እየፈለኩ ሳልወልድ እዚህ ደረስኩ። ዛሬ ግን ብድሬን በዚህ መልክ ከፈላችሁኝ። የእርቅ ማእድ።
የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፣
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 71
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 5 ай бұрын
ከአባቴ ሞት በስተጀርባ የተደበቀዉ ሚስጥር። የሚያሳዛን የቤተሰብ ታሪክ። እኔ እናንተን ለማሳደግ እድሜዬን ጨረስኩ ማግባት እያማረኝ ሳላገባ መዉለድ እየፈለኩ ሳልወልድ እዚህ ደረስኩ። ዛሬ ግን ብድሬን በዚህ መልክ ከፈላችሁኝ።
@sarashabiya5938
@sarashabiya5938 5 ай бұрын
ከእንዳልክ። ምንም። መፍቴሄ። ሀታገኙም። ወረኛ። ነው። ሌላ። ሜድያ። ቡታማክሩ። ይሻላችዋል። እሱ። ምንም። መፍቴ። ሀይሰጣችሁም። ሀትልፎ
@selmtwtube8458
@selmtwtube8458 5 ай бұрын
​@@sarashabiya5938አይባልም ስረአት ይኑርሽ የምንወደው ጋዜጠኛ ነው
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 5 ай бұрын
እህቴ ተያቸው ጥፋተኛ እናትሽ ናቸው እንደፈቀደ ሲያሽከረክራቸው ልክ ይገባሉ አንዳንድ እናቶች ተንኮለኛ ናቸው የሚያደሉላቸው ልጆች አያከብሩአቸው አፋቸውን ሲያሲዟቸው ልክ ይገባሉ አንቺ አምላክሽን አጥብቀሽ ያዢ ንብረትና ገንዘብ ላይ ትኩረት የሚያደርጉ የሚቀሙ በጥባጭ ሠዎች የራሳቸው ችግር አላቸው የኔና የወንድሜን ታሪክ ነው የምታወሪው እንድ ጤነኛ ያልሆነች እህታችን እንዲሁ ነው ያደረገችው እናት እሷ ባዘዘቻት ነው የምትኖረው ግደይ ብትላት ትገላለች እህቴ ተያቸው
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 5 ай бұрын
አላህ አደራህን አባቴን እድሜ አርዝምልኝ 😢😢😢 ይሄ የአባት ጎዶሎ ውጤት ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d 5 ай бұрын
የእናቶች ችግር ነው ልጅን ማበላለጥ
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 5 ай бұрын
ገዘብ ጠፉነው እባካቹ ፍቅር ይሻላል እናቶች ልጆቻችውን እኩል እዩ በሰማይቤት ትጠየቃላቹ አይዞሽ እህቴ
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d 5 ай бұрын
ወይኔ እንዴት ውስጤ እንተጎዳ እሔ የብዙ ሰው ታሪክ ነው በተለይ ደግሞ ልጅ ማጣት
@bettykidane6788
@bettykidane6788 5 ай бұрын
ወይ ገንዘብ ከሰው የበለጠበት ጊዜ ፈጣሪ ይርዳችው በጣም ያሳዝናል
@tigistyen8266
@tigistyen8266 5 ай бұрын
ልክ የኔ እናት አይነት ልጆችዋን አለያይታ አጣልታ አንዱን ስትገፋ አንዱን ፊት ስትነሳ አን ዱን ስታቀርብ አንዱን
@shwaalem6542
@shwaalem6542 5 ай бұрын
Your right I have experience with my on Mother
@mamanegu1324
@mamanegu1324 5 ай бұрын
በነገራችን ላይ ልጆቻቸው ሲስማሙ የማይወዱ እናቶች አሉ በቅርብ የማቃችው ቤተሰብ አሉ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 5 ай бұрын
Enam. Bate. Ala
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
​@@mamanegu1324 ይገርማል እንዴት ይሆናል?? ከጣላቻቸው እናት ምን ታገኛለች?? ምናልባት ይህ መከረኛ ጥንቆላ ይሆናል😡😡💔💔💔
@mamanegu1324
@mamanegu1324 5 ай бұрын
​@@tsigenigatu3922 በትክክል መተት እና ድግምት ካልተደረገበት በስተቀር ተፍጥሮ አይፈቅድላትም
@elsa3589
@elsa3589 5 ай бұрын
ሀገራችን ላይ የገባው ነገር በጣም ከባድ ነው ፣ ለንብረት ለገንዘብ መንገብገብ ፣ በጣም ዘግናኝ ነው ፣ ዝምድናው ይበልጣል እኮ ፣ ውይ መንገቤገብ
@user-yv2gd3tp9d
@user-yv2gd3tp9d 5 ай бұрын
አንዳንዴ ታላቅ ልጅ በጣም ይጎዳል አይዞሽ እህቴ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
እውነት ነው አይዞሸ እህቴ እግዛብሄር ይርዳሸ ሁሉም ያልፍል አድኛ ቢላሸ መከዳ ትራሰ ይላል ያገር ሰው ነገ ይቆጨዋል ዋናው ጤና ነው አይዞሸ ባገራችን ላይ የተበተነው ሰይጣን ነው ቤተሰብ ለቤተሰብ የሚያባላ ዘመን ላይ ደርሰን አላህ ሰላሙን ያምጣላቹ❤❤❤
@sikosilo5817
@sikosilo5817 5 ай бұрын
የአሏህ ምንአይነትጊዜ ደረስን 😢😢😢 ያረቢ. ወድም በወንድሙ እናት በልጆቻ እሚጨካከንበትጊዜደረስን😢😢
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 5 ай бұрын
አጂብ የኛ ውድ ነብይ በደልን ተጠንቀቁ በደል የቂያማ ቀን ድርብርብ ጨለማ ሁኖ ይመጣል ።ስስትን ተጠንቀቁ ስስት ከናንተ በፊት የነበሩ ህዝቦችን አጥፍቷል ደም አፍሷል ሀራምን ሀላል ነው ብለው እንድጠቀሙ አድርጓል አሉ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ለዚህ ለቅፅበት የምንኖርበት ሀገር እንደዚህ መሆን አብሽሪ እህቴ አላህ ሪዝቅሽን ያስፍው ለማንም ረጂም መስዋእት መክፈል አያስፈልግም ሁሉም የራሱ ህይወት ከጀመረ ውለታ ይክዳሉ ።አላህ ልባችሁን ወደ ድሮው ፍቅራችሁ ይመልሰው ።
@zehara53o
@zehara53o 5 ай бұрын
ያአላህ ኧረ እንደው ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን😢😢
@eewwwe7307
@eewwwe7307 5 ай бұрын
አላህ ለሁላችሁም ሐቃችሁን ያውጣላችሁ
@bertukanetr5776
@bertukanetr5776 5 ай бұрын
አዳድግዜ ድህነት ይሻላል😢ወላሂ የኔ እናት ለልጆቿ ያላትን አካፍላለች ከኛ ከሴቶቹ በቀር እኛ ደሞ አፈልግም እና እናትዮዋ ነበር በፊት ቦታቦታ ማዚያዝ ያለባቸዉ😢
@rrebka3396
@rrebka3396 5 ай бұрын
ግን እንዴት እናት በህይወት እያሉ ቤት በልጅ ስም ይደረጋል
@hawa406
@hawa406 5 ай бұрын
ሱብሀንአሏህ ትንሳኤማ ቀርቦል😢
@mamanegu1324
@mamanegu1324 5 ай бұрын
አለምሰገድ እንደ ጥሩ ነገር ተናገርክ ይቺ ልጅ እነሱን ለማሳደግ ያጣችውን ካሉ ዘር ቅርታ ልጀነቷን አጥታ ማነ ነው የሚመልሰላት እልክ ይሄ በየቤቱ ያለ ታሪክ ነው ልጅነታቸውን እና ዕድሜአቸውን ለቤተሰብ ሰውተው ካለ ዘርም ቀርተው እንኳን ሊያዝኑላቸው ቀርቶ ስደበው አዋርደው ነው የሚጥሎአችው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
😂😂😂😢😢😢😢እኔና እሕቴ አረብ አገር እየሰራን የሕቴ ልጆች አሳደግን😢ታላቅ እሕቴ ሰርታ ለነሱ ነበረ 😂😂እሷ ሞተች እኔ ጌታ ኢየሱስ የመስገን ይመስገን እኔ አለሑ😢 የሕቴ ልጆች አሳደግን😢እኔደሞ ባልወልድም ልጆች ይሖንልኛል ብይነበረ ጭራ ,ሽ ከስልካቸዉ አወጡኝ😢ሔሊና ይፍረድ 😂😢😢
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤታችሀ ይግባ ከማለት ውጭ ምን ይባላል
@Selam-ok8ul
@Selam-ok8ul 5 ай бұрын
አወይ ጊዜ ,እነማን እንደሆኑ አወኩአችሁ። እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጣችሁ።
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 ай бұрын
ዱአ አድርጊ አላህ አይቸግረውም በነገሩሁሉ ላይ ቻይነውና ይሄ ጉዳይ እሁሉም ቤትአለ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 5 ай бұрын
ይልቁንሥ ቢጤሽን አግቢና ውለጅ ምናልባች በልጅሽ ልትደሠችትችያለሽ
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 5 ай бұрын
አላህ ሰላሙን ያምጣላችሁ ያረብ
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 5 ай бұрын
የእርሱ ፍቅር ዘላለማዊ ነዉ
@hannameshesha4854
@hannameshesha4854 5 ай бұрын
መፀሀፍ ሲናገር ለእግዚአብሔር እና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም ይላል። እኛ ኢትዮጵያን ያልተረዳነው ነገር አለ በቤተሰብ መሀል ስናድግ መተጋገዙም ፍቅሩም እንዳለ እንዲቆይ ከተፈለገ ከገንዘብ ንክኪ ነፃ መሆን ግድ ይላል ምክንያቱም ጌታ ተብሎ ስለተጠራ ከመሀል አንዱ ብርን ጌታው ካደረገ እንደምንሰማው ታሪክ ቤተሰብ ላይ ይፈጠራል እህቴ አይዞሽ ያበርታሽ ይህም ያልፋል
@rrebka3396
@rrebka3396 5 ай бұрын
ይግየሁሉም ሰው ቤት ታሪክ
@asni4265
@asni4265 5 ай бұрын
እውነት በየቤቱ ብዙ ነገር አለ በተለየ ውርስ የሚባለው ነገር እያለያየን ነው በኛ በክርስትናም ልጅክ ጠግቦ ሳይበላ ለውሻ አትስጥ ይላል አንድ የቤተስብ አካል ከሞተ በቃ ሴጣን ይገባል
@user-ef4rm2mv2p
@user-ef4rm2mv2p 5 ай бұрын
እኔም የእህቴን ልጅ የነጠቁኝ በህክምና ስህተት ነው ይቅርታ የስውን ልብ ይጠግን ይመስል ይቅርታ አሉ እንደት ልባችን እንደደማ 😭💔💔💔
@mamanegu1324
@mamanegu1324 5 ай бұрын
ጥሩ ነገር እልክ ይቅርታ የማይጠግናችው ብዙ ጉዳቶች አሉ
@meazahailu2038
@meazahailu2038 5 ай бұрын
እህቴ አንዳንዱ ታራክሽ ከኔ ጋር ይመሳሰላል።ወላጆች በልጆቻቸው ላይ ይከፋሉ?ብዬ ለመቀበል በጣም ነው ተቸግሬ የማውቀው።አሁን ግን እኔ ብቻ አይደለሁም ለካ !ብዙውች የሚቸገሩበት ጉዳይ ስለሆነ ተፅናንቻለሁ። እንኳን አድገን ክፉና ደጉን ለይትን ይቅርና በጣም ጨቅላ ህፃነት ተጥለው ያድጋሉ፣ትልቅ ቦታም ይደርሳሉ።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 5 ай бұрын
ግን ይገርመኛል ሔሊና የሚባል እኮ አለ ሰዉ እዴት ይጸልያል ሰዉ እየበደሉ😢
@gadissayadeta976
@gadissayadeta976 5 ай бұрын
እህቴ እባክሽን ላናግርሽ እስቲ ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ።
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 5 ай бұрын
Yehone ertrawie lege yemegemereya lege newe 19/98 laye tesedewe agenajechewe kenya sikefawe yalekesale menewe selewe abatie tewe ersehene chale enie besamete 3setie sega abelewalewe aleje aleee eyale yalekesale wendochu america setochu Sweden hedewe ayerdute tekerato southafrica hedo taneko mote yesa tarike metabeje erasacheune chalu betesebe eyalene aneleke getayie hoye erasachenene enechaleee
@redwave4776
@redwave4776 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i 5 ай бұрын
ምን አይነት አረመኔ ወንድም ነው እንዳው ምናልባት ካነበብከው ጥያቄ አለኝ ላንተ እንቅል ይወስድሀል ሰላም አለህ ወይ በሂዉትህ???????
@rutsweet8658
@rutsweet8658 5 ай бұрын
የኔም አባት በዶክተር ስተት ነው ያጣሁት ።ለማን አቤት ይባላል
@honeytube8922
@honeytube8922 5 ай бұрын
ወንድሟ ይሄንን ኮሜንይ ካነበብክ እና እውነት እሷ እንዳለችው ከሆነ እባክህ ወደራስህ ተመለስ ገንዘብ ይመጣል ይሄዳል ለዚያውም በዚህ ሰአት እንኳን ገንዘብ የሰው ነፉስ እነ ቅጠል እየረገፈ ያለበት ግዜ ነው እና ቤተሰብ ይቀድማል ታውቃለህ አኼራም ላይ በጀነትም የምትገናኘው ቤተሰብህ ጋ እንጅ ህንፃ ጋር ገንዘብ ጋር አይደለም።
@user-co5ij9ek3k
@user-co5ij9ek3k 5 ай бұрын
ላባታችው ያላችው ፋቀረስ ምን ያህል ነው ይህ እኩ አማሟታችው በሀኪም ውይስ በመውድሸ ካለሁነስ መጠረጥር ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 ай бұрын
እኔ ምለው አንዳንድ ተመልካቾች ስለተነሳው ጉዳይ ብቻ አውሩእስኪ ? ሁሉም በራሱ ትክክል ነው። "ነይ ወደኔ እምነት ፣የኔ ትክክል ነው " እያላችሁ አትረብሹ ። መስማማትን ይስጣችሁ ይህ ውርስ ብዙዎችን እያለያየ ነው ።
@rvhdfy6794
@rvhdfy6794 5 ай бұрын
እኔም ይገርመኛል የተወራ ትተው ያታወራ ሚናገሩ ሁሌም ይገርመኛል ልባና ይስጣቹ እጂ እህት ወዶሞች 🙏🙏🙏
@user-ml2pg8oq7u
@user-ml2pg8oq7u 5 ай бұрын
አኔ ቤትም ይሄ ጉድ አለ እናት ታበላልጣለች የደረሰበት ብቻ ነው እሚወቀው
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 5 ай бұрын
Egzbher ferde Alaw
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 5 ай бұрын
ይሄ ውርስ የሚባል ነገር ባይኖር ምን አለበት በፍፁም ፍቅር የሚያሳጣ ቤተሰብ የሚለይ ሰርተው ነው ወላጆች ያስቀመጡት እኛም እንስራ በቃ ሁፍፍፍፍፍፍፍ በእኔም ደርሱዋል ይሄ ውርስ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 5 ай бұрын
Enam. yehaw 10 amat
@mimatekleweyni4170
@mimatekleweyni4170 5 ай бұрын
አለማስተዋል ይመስለኛል እናታቸው በሕይወት እስካለች እኮ ንብርቱ የነሱ መሆን አይገባም!! ንብሱን ይማረው አባታችን ሲያርፍ ሦስታችንም ልጆች በናታችን ስም ነው ያዞርንላት ሁለት ቤት እና ንብረት አለ ግን ሁለቱ ለፍተው ያፈሩት ነው የኛ አይደለም :: ሰው እንዴት ያለፋበት ገንዘብ ያጣላዋል ያሳዝናል
@khtt8663
@khtt8663 5 ай бұрын
Getemeng yemibal yememhr tesfay simiwu ehteye
@Nunutiii
@Nunutiii 5 ай бұрын
እኔም አክስቴን በሬሳ ማድረቂያ ወግተው ገለውብኛል ዶክተሩ ሀገር ለቆ ጠፋን ባይኔ አይቻለሁ ፍትህ አልባ ሆነናል😢😢😢😢
@rutsweet8658
@rutsweet8658 5 ай бұрын
እንዴት አደራችሁ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደኀና
@user-co5ij9ek3k
@user-co5ij9ek3k 5 ай бұрын
የሚባል ነግር የለም እና።ም መኖር አለባችሁሁሁ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 4 ай бұрын
ይሄን ታሪክ መስማት እንደኔ የሰለቸው ማነው???? ኦን ኤንድ ኦን this to much እየጨመረ እንጂ እይቀነሰ አይሄድም 100 ሚልዮን ህዝብ የተጎዳዳ ነው በሀበሻ ሶሳይቲ አለምዬ አንተ ትትመማለህ እንጂ አዳርስህ አትችለውም!! እመነኝ!!!
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 5 ай бұрын
ምን አይነት ሸይጣንነው የገባባችሁ ነገ ጠሎት ሊሄድ እንደዝህ ይንገበገባል አላህ ሂዳያይስጠው😢😢😢
@helenthomas5230
@helenthomas5230 5 ай бұрын
YEH YENANTE TARIK BECHA AYDELEM , LERASE AND LEBS SALGEZA LESUWA SOST LEBS SEGEZALAT YENEBERE EHTE, BETE BENGEDNNET METTA , BEMEKINAYE AZURE , AKME YEMIFEKDEWEN ARGE ENDEKUSHASH TREAT ARGA AWARDAGH HIDALECH, GETA YEBKACHHU YEBELN NEW LELA MENEM AYBALEM.
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 5 ай бұрын
የምሬን ህመምሽ ያማል አንዳንድ ቁጭቶች መልስ የላቸዉም አንድ ነገር እንዳይቆጨኝ የምነግርሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደወደደን ባልነግርሽ ነዉ እኔ መንገድ እዉነት ህይወትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም የሚለዉን የደጉን ጌታ ፍቅር ነዉ እንዴት አገኘዋለዉ ካልሽኝ እኔ ሃጢያተኛና በደለኛ ነኝ መጽሃፍ ቅዱስ ሲናገር ሁሉ ሃጢያትን ሰርተዋል የ እግዚአብሔር ክብርም ጎድሏቸዋል ስለሚል እርሱ ጌታ እንደሆነ አምነሽ በልጅህ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም እጠበኝና አንጻኝ በይ አለቀ ።እኔ ይህንን ፍቅር የሰማሁ ቀን ፈንጠዝያ እስካሁን አለ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 ай бұрын
የእኔ እናት ገንዘብ አጥፊ ሆኗል እናቶች ደግሞ በልጅ ማዳላት ተክነዉበታል ለአንች ግን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ሀቅሽን ያዉጣልሽ እኛም እንማር
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x 5 ай бұрын
ስጀመር እሷ እዚህ ላይ የመጣችው ችግሯን ለመናገር እንጂ ለሀይማኖት ጉዳይ አይደለም እሷ እየሱስንም እናቱንም የፈጠረውን አንድ አላህ ታመልካለች እንዴት ወደ ታች ወርዳ ከሴት ማህፀን የወጣውን ፍጡር ታመልካለች
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 5 ай бұрын
@@user-gy9vj9pf8x ጌታ ኢየሱስስ ክርስቶስ ፍቅር ግድ ብሎት እኮ ነዉ የፍቅሩ ታላቅነት እንዲታይህ እጸልያለዉ
@DianMebratu
@DianMebratu 5 ай бұрын
መፅሐፍ ቅድስም ላይ ተፅፋል ገንዘብ ስይጣን ነው ስው አይገባውም
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 5 ай бұрын
አይ ቤጤ በየኮሜቱ አቴልከሰከሱ መዳን ፈቅር ሰላም እሰልምና ውሰጥ ነው ፈቅር አላህ ብቻነው ወሸታሞች እደወሻጸአትልከሰከሱ በየሚደ፫ያ ወሸተ፬ሞች እህቴ አላህ ያገዛቹአብሺሪአላህካቼነው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 5 ай бұрын
መከራችን እኮ በዛ ችግሯ እኮ ከእምነት አደለም በቤተሰቦቼ ተበደልኩ እንጂ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 5 ай бұрын
ችግራ ከእምነቷ ጋር አይደለም እያወራች ያለችው ምድር ላይ ስላለው ስለ ቤተስብ ህይወት ነው ድግሞ ስንት ብራቸውን የተበሉ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን አሉ ምነው ብደላችሁን አትናገሩ አልሽ እሳ ነው እጂሽ አልበት እዚህ ታሪክ ላይ😶
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Which one of them is cooler?😎 @potapova_blog
00:45
Filaretiki
Рет қаралды 6 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 1,2 МЛН
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 4,3 МЛН
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 24 М.
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 1,7 МЛН
Қайрат Нұртас - Қоймайсың бей 2024
2:20
Kairat Nurtas
Рет қаралды 1,7 МЛН
Ulug'bek Yulchiyev - Ko'zlari bejo (Premyera Klip)
4:39
ULUG’BEK YULCHIYEV
Рет қаралды 2,1 МЛН
6ELLUCCI - KOBELEK | ПРЕМЬЕРА (ТЕКСТ)
4:12
6ELLUCCI
Рет қаралды 50 М.