ባሌን በሴት ጓደኛዬ ስፈትነዉ የተጋለጠዉ ሚስጥር ባለቤቷ ደግሞ የለም ታሪኩ ሌላ ነዉ ይላል።

  Рет қаралды 68,879

Sami Studio

Sami Studio

2 жыл бұрын

‪@SamuelWoldetsadik‬
የዚህ አመት አስደንጋጭ ታሪክ!
ሙሉ ታሪኩን ለመስማት ከስር ያለዉን ይጫኑ
• የዚህ አመት አስደንጋጭ ታሪክ! ዛሬ...
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 241
@ethiopia9108
@ethiopia9108 2 жыл бұрын
አለምሰገድ ግን ምንድነው ሚያጣላቹ ብለህ ምትጠይቀው እሷ እየሰከረ ይመጣል ብላሀለች እና ለምን አትጠይቀውም : ሌላው መጀመሪያም ማግባት አልፈለኩም ሚለው እና እጅህን ጎትታህ ነው አስገድዳ ያገባሀት ?? የሆነ ጥጋበኛ ነው ሰውየው ሌላ ሴትጋ መሄዱን እንደ ጀብዱ ነው ሚያወራው ሲያስጠላ : እንጭጭ የሆነ ጭንቅላት ባለጌ : እናቴን እንድረሳ ልጅ ትውለድ ብሎ ከዛ ደሞ አርግዛ ነበር ይላል በጣም ጨምላቃ ሰው ነው
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 2 жыл бұрын
Girm bilognal ,
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር በጣም ነው የምታሳዝነው
@user-jf2zy7yz4w
@user-jf2zy7yz4w 2 жыл бұрын
ትክክል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
Ejig betam balge new
@TewodrosTesfaye-yv8cs
@TewodrosTesfaye-yv8cs 15 күн бұрын
❤❤
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
ባልዬው ልቡ ኮብልሏል🥱 ልጆች ያሳዝናሉ😎አይይይ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ሚስቱ በ ጎደኛዋ ማሰደውልን ውጤቱ ደስታ ባይፈጥርላትም ስህተት ቢሆንም ግን እውነት ነው❗️ እውነትም ስለሆነ ነው ዛሬ ላይ እንዲህ በአደባባይ ከነልጁ የወጣው ❗️ እንደ ሚስትነት ያየችው ነገር ሰለነበር ነው ጥርጣሬዋ እዛ ድረስ ያደረሳት❗️❗️ እሱም የተበሳጨው ስለተያዘ ነው❗️❗️ አለም ሰገድ ለምን ማደባበስ ፈለክ የሱን ጉዳይ??❗️ ሊላ ሰው ቢሆን ታፍጠው ነበር❗️❗️ አንተ የምታውቀው በውጪ ስብከቱ ከሆነ ለቤቱ ለሚስቱ ደግሞ የሰማነውን አይነት ሰው ነው❗️❗️ በ እርግጠኝነት ከሊላኛዋ ሴት ጋር ግንኙነት ነበረው ሜስቱ በ ጓደኛዋ ስታሰፈትነው❗️❗️ ለዛም ነው ወዲያው ወደ ልጅ መውለድ የደረሰው❗️❗️ አጉል ለስህተቱ መሸሻ አታመቻችለት❗️❗️❗️ እውነትን መጋፈጥ ነው አንዱ የፀፀት ምልክት❗️❗️
@shemslamek2592
@shemslamek2592 2 жыл бұрын
Enkwan weled
@khadijasulaiman5362
@khadijasulaiman5362 2 жыл бұрын
በቢት ወጭ ሳይቀር እየቀጣት ውጭ አሸሸ እያለ እየገባ እንደሰራተኛ እያያት ለሱ ወገንክ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Esu alewegeneme kzache kemagetate ga genetlo temeherete seto legochachewene yasdegu enie 3 lege kelale adelme yekere tebabelewe ersane tebeka lewta faaa belaaa tasayewe ya keweche yetweldeweneme ende legi yeye kemisetu ga abero yeketele esame esame tela 6 were mekemete mene ametawe kefetete fetralche lela endinfa
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ይህች ሴት ይደርሰባት ከነበረው ችግርና እንቆቅሎሸ መልስ ሰታጣ ነው በጓደኛ ያስፈተነችህ። ያየችው ግን እርግጠኛ ያልሆነችበት ነገር ነበር በዛ መንገድ የፈተነችህ ።በእርግጥ ትክክለኛ ነገር ባይሆንም ያደረገችው ነገር ግን አንተ ነህ እቤት ውሰጥ ታሳይ የነበረው ነገር ነው እንዲህ አይነት ብሰጭት ውሰጥ የከተታት መልሰህ እሷን ለመውቀሰ የሄድክበት እርቀት የሚገርም ነው🙈
@alemtsehayteshome9540
@alemtsehayteshome9540 2 жыл бұрын
ሲጀመር አንዴ ለእናቴ ማሰታወሻ ልጆ ውለጂል አንዴ ደሞ እርጉዝ ነበረች ይላል ይእ ምክንያት ሊወን አይችልም
@alemtsehayteshome9540
@alemtsehayteshome9540 2 жыл бұрын
ሲቀጥል አንድም ጊዜ ሰትጠይቀው ያገባት ወዶት ሳይወን ሊረዳት እንደወነ ነው የሜያወራው ይህ ወሸካታ ሦሰት ልጀን ያህል ነገር ሠጥታው ማፍቀርን ነገር የመሰለ ምን አለ ሌላም ሴት የምትወድ አፍቃሪ ከወንክ ነው ያውም ሰለቤተክርሴታን ሰታወራ ነበር።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ለእናቴ ሞት ማስረሻ ልጅ ውለጂ አንቺ ከዛ ሄጂ 🙈🙈🙈 ምን ከሊላ ወለድክ ስትባል የሳብከው ካርድ😡 ይሄ ነው ያንተ ክርስትና ?? ለምን ትዋሻለህ ሴቴየዋን በፌትም ስለምታውቃት ሚስትህም አብራህ እያለች ነው አብረሀት ትሆን ስለነበረ ነው ልጅን ያህል የወለደችልህ❗️ ❗️ ሚስትህም ያየችውን የፀባይ መቀየር ነው ብስጩ ቁጡ ያደረጋት እቤት ውሰጥ ያለ ምክንያት ነጭናጫ አልሆነችም ሚስትህ ነች ውጪ ቀብጠህ ስትመጣ ለማወቅ ደቂቃ ይበቃታል ❗️😡 በህጋዊ መልኩ ሳትፈታትት ሊላ ሴት ጋር ሄደህ ልጅ ወልደህ መልሰህ እሶን ሰትወቅሰ ነበር ኤዬሀ ሚዲያ ላዬ። ይባሰ ብለህ የሌጁ ከሊላ መወለድ ጤናዋን መለሰው ብለህ የገለፅክበት መንገድ😡😡
@hanaayele7113
@hanaayele7113 2 жыл бұрын
Beza lay salwed agebawat yilal ene eskemakew wend lij sayiwed abro aynorim
@hanaalemu9302
@hanaalemu9302 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ድንጋይ እራስ ናቸው ትዳርን ለልጅ መፍልፍልንል አልጋላይ ተኝቶ ስሜት ማብርድ ይመስላቸዋል እግዚአብሔር ሴትን ሲስጠው ለአዳም እንደፍለክ ተጫወትባት በቃ በሴት ላይ ሴት ጨምርህ ጨምርህ አግባባት አላለም ስውዬው የሆነ ክፍውና ወንድ አዳሪ ነገር ነው ወንድ ላይ ሲሆን ችግር የለም እስካሁን ሴቶዋ።ብታጠፍ ምድር አይበቃም ነበር የኢትዮጵያ ወንዶች ምንም ለሴት ልጅ ክብር የላቸውም እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አቦ ደግሞሚገርመኝ ባለትዳር ወምድን አብሮ ተገኝታችሁ ልጅ የምትወልዱ ሴቶች ድንጋይ እራስ ናቸው እንዴት ለትዳሩ ሳይታመን ለአንቺይሆናል ብለሽ አስብሽ ደግሞ መንፍሳዊ ነው እኔ መንፍሳዊ ስወች ከምን እንደሚማሩ አላውቅም የእግዚአብሔር ቃል የተቃርነ ድርጊት ከየት እንደሚስሙ አምላኬ ይወቀው ሲቀጥል አንቺ እራሱ ችግር አለሽ ሳስብሽ በግድ ነው የያዝሽው ስውየው አይፍልግሽም አይወድሽም አንቺ እንደምንም ነገር ክብርሽን ማንነትሽን መብትሽን ሁሉ ለእሱ ስተሻል ለዛ ምንም ብትይ ተስሚነት የለሽም ለባሎቻችን ክብር መስጠት ቢገባንም ግን እቃ።አድለንም።ወንድ እንደፍለገ እያደርገ የሚያኖርን እንስሶች አድለንም የእግዚአብሔር አምሳያወች ነን ለዛ።ክብር መስጠት ካልቻለ በአናቱ ይተከል።
@zadebuna590
@zadebuna590 2 жыл бұрын
እንዴ ምንም ነገር ሳያስብ መቼም መሬቱን ሽጦ መኪና ገዝቶ በአህስቱ ስም ማድረግ ምን አስፈለገ ? ሌላ ሴት ጋር ሄዶ ወልዶ ደሞ እራሱን እንደ ፃድቅ ነው የሚያየው ልጅቷ ግራ ተጋብታለች አይዞሽ ውዴ 😔💔
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
እረምናይነቱነው
@kwtkwt4386
@kwtkwt4386 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 2 жыл бұрын
ይሄ ድምፅና ታሪክ እዮሀ ሚስያ ላይ ሰምቸዋለሁ ልበል
@user-lf1im9gy8q
@user-lf1im9gy8q 2 жыл бұрын
እውነት ነው እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርባለች
@tejaq8618
@tejaq8618 2 жыл бұрын
እኔም ሰምቻለው በቀለሉ ሊፈታ የሚችል ነገር ሁለት ሚድያ ለይ አሰጡት ሴትያዋ ግን ውሽት አላባት
@genetetube2756
@genetetube2756 2 жыл бұрын
Awo enam ehan tarik samechalew gin yeti enda hone rasawut Bamiregn plsi
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
እና ቤትህን በትክክል ሳትመራ ያንተ ጉባኤ እየሰበሰቡ ማሰተማር ምን ድነው??❗️ በየማህበራቱ የበጎ ስራ አሰፈፆሚ ሆነህ እራሰህን የሰቀልከው?? ይህንን አይነት ክርሰትና የት ነው የተማርከው ??? ስሜን አጠፍችው ላልከው ህይወቶን ባዶ አድርገህ ሰብረህ ጥለሀት❗️❗️ አንተ በውሸት ሰብእና በነጠላ ተከናንበህ የካብከው ስምህ አሳሰበህ?? መጀመሪያ አጠገብህ ያለችውን ምስኪን ነብስ ታደግ መጀመሪያ ❗️❗️
@iopeofthehill5383
@iopeofthehill5383 2 жыл бұрын
Hot chilli nesh ( karaoke ) you just do your own job.
@user-sh3mu1di9f
@user-sh3mu1di9f 2 жыл бұрын
ሀይማኖትኛ ክውን ለምን እድዚህ ያረጋል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
የዚህች ሴት ጉሰቁልና እዬሀሜዲያ ላይ ያየ ይፈርዳል❗️😡❗️ የሰውየው በመንፈሳዊነት በአሰተማሪነት የተደበቀበት ካባ🙈🙈 ንብረት ከሚስቱ አሽሽቶ በአክሰቶ ሰም አድርጎ ልጆቹን የልጆቹን እናት ባዶ የማስቀረት ሞራል ያገኝህው አሰመሳይ ክርሰቲያን ሰለሆንክ ብቻ ነው❗️❗️ ወደየትም ብትሸሽሽ እየተከተለ የሚወቅሰህ ህሊናህ ሰላም አሳጥቶ ገና ቁልቁለት ያወርድሀል❗️❗️😡 በዚህች ሴት እና በልጆችህ ላይ የፈፀምከው ግፍ በምንመሰ ሸሽተህ የምትደበቀው አይደለም❗️❗️
@iopeofthehill5383
@iopeofthehill5383 2 жыл бұрын
She is cool , I saw her in EYOHA media, you're the one who yetegosakolshiw.
@user-et2it1qv4d
@user-et2it1qv4d 2 жыл бұрын
ምንም የጥፋተኝነት ስሜት እየተሰማው አይደለም ሰውየው እሶ ላይ ሁሉን ደፈደፈ
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 жыл бұрын
😀😀😀😀ግን እውነት ከሆነ የሜወራው በይተባታል
@abititube8673
@abititube8673 2 жыл бұрын
Nkatal, tfatun kemamen ylk mnm atametam bemi.esl huneta new yemiyaweraw
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 жыл бұрын
ይህ ታሪክ እዬሀ ሚድያ ላይ ቀርቦ ነበር እሷን ያየ ጉዳቷን ለመረዳት በጣም ቀላል ነው ሰውየው እልም ያለ ውሸታም እና ሴረኛ ነው እሷ ታማ ጸበል ስትገባ ነው ሌላ ሴት ጋር የሄደው ድፍረቱ ደሞ እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር በሌላ ፕሮግራም ታሪኩን ሰምቸው ነበር እሷን ግን ትግስቱን ይስጣት አተና መሰሎችህን ስስብ ወንዶችን እጠላለሁ እር አቶ ተስፍየ ተው በዚህ እዲሜህ ክህደት እና ውሸት ባተ አያምርም ሲት ልጂ አለህ እናት እህት ለነገሩ አስገዲዳ አገባችኝ ማለት ነው የቀርህ
@haymiyehanaehethaymiyehana7952
@haymiyehanaehethaymiyehana7952 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ይህ ታሪክ በእዮሐ ሚዲያ ቀርቦ ሰምተናል ብቻ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባላችሁ
@abititube8673
@abititube8673 2 жыл бұрын
Ewnet new semtenal, amen
@user-ng1yj6uj1u
@user-ng1yj6uj1u 2 жыл бұрын
አለምዬ ግን አቤት መልካም አደበት እና ስብህናህ አቦ ክፉ አይካህ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 2 жыл бұрын
ዘንሮ የወንዶች ጉድ አያልቅም የቡዙዉቻችን ሴቶች ህወታችን የአበላሸዉ የማይረባ ወንድ በመገኛታችን ነዉ ቡቻ እግዛቤር ያሰበን
@maqdesc4380
@maqdesc4380 2 жыл бұрын
ችሽ ሲያስጠላ ቀፋፉ ሲናገር እራሱ ስነስራዓት የለወም አይደለም ድሮ አሁንም ሴት አይጠይቅም በክት 😤😤😤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
👉 መንፈሳዊነትና ሀይማኖተኝነት ይለያያል❗️❗️❗️ 👉ሀያማኞተኝነት የተቆሙን የተፆፈ ህግጋት ሰርአት እየተገበሩ መኞር ነው❗️❗️ 👉መንፈሳዊነት መጠራት መመረጥ ይጠይቃል መባረክ ይጠይቃል ❗️❗️ ይህ ሰው መንፈፈሳዊነት እርሾ እንኳን ቢኞረው በዚህ ደረጃ ንብረቱን ሁሉ አሽሾ ሸጦ የልጆቹን እናት ባዶ እጆን ሜዳ ላይ አይጥላትም ነበር❗️❗️ ደግሞ ለስህተቱ የሚወነጅለው እሷን ነው??🙈 👉ከ ውጪ የወለደውን ልጅ ደግሞ ""እሷ ትታመም ነበር እሱ ሲወለድ ዳነች""🙈🙈 ብሎ ስህተቱንን ለመሸፈን የሄደበት እርቀት የክርሰትና የመንፈሳዊነት እርሾ እንደሊለው ማሳያ ነው❗️❗️ያውም የልጆቹን እናት❗️❗️
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 2 жыл бұрын
True
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያላይ ባለቤትዋም እስዋም ቀርበዋል ሰውየው አጭቤ ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
እዪሀ ሚዲያ ላይ የ ሁለቱንም አዳምጪዋለሁ በፌት። ሰውየው ክርስትናውን መደበቂያ ያደረገ😡😡 ደግሞ በከሁለተኛ ሚሰቱ የወለደውን ልጁን ለባለቤቱ የመዳኛ መንገድ አድርጎ ያቀረበበት መንገድ🙈🙈 ምን ያህል የስም ክርሰትያን እንደሆንክ ማሳያ ነው።
@iopeofthehill5383
@iopeofthehill5383 2 жыл бұрын
You're right, soliana crazy
@user-qb6yh6wy4r
@user-qb6yh6wy4r 2 жыл бұрын
እኮ እኔም ድምጿ አዲስ አልሆነብኝም👍👍አስታወስሽኝ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
ሶስት ልጆች ይዛ ተሰብራ መድረሻ ያጣች ነብስ አጠገብህ እያለች አንተ በውጪ ማህበረሰብ አንቂ??🤔 አለም ሰገድም ደፍረህ ያልሞግትከው የውጪ ስሙን አይተህ ነው❗️❗️ ለቤተሰቡ ግን ምን አይነት ሰው እንደሆነ 👉አጠገብህ ተሰብራ ነገር አለሙ ጨልሞባት ግራ የተጋባች ምሰኪን ነብስ የሱ የስራው ውጤት ነች❗️❗️😡
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 2 жыл бұрын
True
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
I agree
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም በፍቅር ለምንወዳት ሀገራችን 😥🙏🏿 ለኢትዮጵያ ክፉ የሚያስቡ እግዚአብሔር ቋንቋቸውን ይደባልቀው እንዳይግባቡ 🤲🏿🤲🏿
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 2 жыл бұрын
አሜን
@abititube8673
@abititube8673 2 жыл бұрын
Mamma lela metawekiyaw lela😇😇😇
@yrgazrubabel9513
@yrgazrubabel9513 2 жыл бұрын
ስህተት ቢኖርም ይቅር ተባብሎ ልጆችን በሰላም ማሳደግ ተገቢ ነው, በተጨማሪ ሂህ ፕሮግራም ሚሰጠው ምክር በጣም ልመሰገን ይገባዋል።
@zedyetewahdolij5700
@zedyetewahdolij5700 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ስለሚያቀው ለሱ ነው ያደላው ልጅታ ምስኪን እግዚአብሔር ካቺጋ ይሁን
@abititube8673
@abititube8673 2 жыл бұрын
Slemiyakew sayhon, hulim wend lj lewend new yemiyadalaw, leza new wch hagerat le set lj yemiyagz bzu hg yalachew, abet enezi barna mist Norway binoru🤣😇😳😳😳
@ermiyasmekonnen2993
@ermiyasmekonnen2993 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አላዳላም እውነታውን ከልባቸው አላወጡም ልጅ መወለዱን ጎድታት ነው ይስተካከላል
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Sibeza yewah nat lijitua, yene miskin
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Enie legeta ferdeku lemene tela tehedaleche behiletu mehale kefetete fetru weyneme esu shermuta lehone yechelale enzie asetemarie newe malete
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 жыл бұрын
Adelme enzie selebetekersetyane yemisbekeu shermutoche nachewe lela emelewe kezache ga genejunete endayenorewe kalewe lesame lelegochume ayehoneme bileyayu yeshalale endie aberew ke koyu 2 lege yeweldale 3 yeweldale seweyewe teru ayemeselejeme mekinawene beakestu seme arege alameneweme
@freedom320
@freedom320 2 жыл бұрын
ሰውየው መፈንዳት እንጀመረ ኣስዄሁን ያቈመ አይመስልም! አነጋገሩ ሁሉ የ3 ልጆች አባት አይመስልም ! አልበሰለም! በዚ ላይ እሷ ፈልጋ እሱ ፍላጐት እንዳልነበረው አይነት ነው የሚናገረው!
@kidinani3558
@kidinani3558 2 жыл бұрын
በጣም ተለማመጥከው እኮ ይሄ ዱርዬ ነው ያስታውቃል
@Nunutiii
@Nunutiii 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣👌👌👌
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
አዋ ባለቤትህ ጥፍት አጥፍታለች በጎደኛዋ መፈተንዋ ። ግን ይህንን ያደረገችው መመለስ ያልቻለችውን የአንተን መታመን ለማረጋገጥ ነው። ይህ አይመከርም❗️❗️ አንተ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው ከሰው ብትደብቀው ከ እግዚአብሔር አትደበቅም። ንብረት ሁሉ አሸሽህ የቀረውንም መኪና በአክሰትህ ሰም አዙረህ በሸያጭ አሰመሰለህ አንተ መልሰህ ንብረት የማሰተዳደር ውክልና ወሰደህ የፈፀምከው ግፍ ጊዜ ጠብቆ ይጥልሀል።
@user-el9we8ef9y
@user-el9we8ef9y 2 жыл бұрын
ተስማሙ መስማማት ይበጃል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር በጣም ታሳዝናለች
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
ሰው እንዴት 3 ወልዶ በዛላይ ሰባኪ ነኝ እያለ ምን አይነት ፈሪሳዊ ሰው ነው?የትኛውን ወንጌል ነው ያነበብከው ለነገሩ ዲያቢሎስም የእግዚአብሔር ቃል ይጠቅስ የለ....አይዞሽ እህቴ ይሄ የበግ ለምድ የለበሰ ሰው ነው!!
@yetbarekmusemesfine4881
@yetbarekmusemesfine4881 2 жыл бұрын
Muzekaw betam yerabeshsl......
@freedom320
@freedom320 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ሰውየው በጣም ነው የሚያሰጠላው! የሆነ የተከመረ ድንጋይ! የራሰህን ሂወት ያላስተካከልክ ንስሀባት ንስሀባቴ ይላል .በዚ ላይ መታረቅ የሚባል መስማት አይፈልግም ! ታድያ የነብስአባት መመላለስ ምን አመጣው!
@sameri424
@sameri424 2 жыл бұрын
አለምሰገድ ምን እያልክ ነው ጥያቄዎችህ ሁሉ ያበሽቃሉ ደሞ በቅድሚያ በጣም ነው የማመሰግንህ ያልከው ምን ስላረገ ነው
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
መቼም አይምሮዋን ሳይሆን ህይወቷን በቁሟ ቀብረሀታል🤭 እምታመልከው ጌታ የስራህን ይስጥህ🙏🏾 ልጅቷን ጌታ ኢየሱስ ይቁምላት በጣም ታሳዝነኛለች 😭😭
@meab7556
@meab7556 2 жыл бұрын
20 ቀን እና አንድ ወር ፊልድ ከሆንክ ከባድ ነው ገንዘብ ብቻውን በቂ አይደለም አንተን ትፈልጋግሀለች ጊዜ የሚባለው ነገር አስፈላጊ ነው የሚያዳምጣት የምታወራው ትፈልጋለች
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 жыл бұрын
ሰዉየዉ ግን ቺግር አለበት ፀበል ግብ ሰዎቺየ
@genzebatube659
@genzebatube659 2 жыл бұрын
ወይ ዘድሮ የማይሰማውነገር የለም
@memberemetafria5576
@memberemetafria5576 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ን ስልጣኔ መሆኑ ነው ሙዚቃው ምንድን ነው መጀመሪያ የድፅ ጥራት የላችሁም አይምሮችንን እካ በጠበጣችሁ
@user-zq3gj1gx2f
@user-zq3gj1gx2f 2 жыл бұрын
I feel you my sister. She’s right, it’s very painful to hear from her husband that saying he has a child from outside while he’s married to her. He’s such an idiot.
@user-yt6nk5ew3t
@user-yt6nk5ew3t 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለኢትዮጵያ
@hawahabib139
@hawahabib139 2 жыл бұрын
እች ልጂ ግን እዬሀ ሜዲያ ላይ ቀሪባ ነበር አይደል ነው ወይስ ጆሮየ ነው
@maki4428
@maki4428 2 жыл бұрын
@@hawahabib139 በትክክል አወቀርባለች እደሚመስለኝ የሰነልቦቦና ባለሙያ ሰለሚሰፈልጋቸው ይመሰለኛል
@hannaalam7354
@hannaalam7354 2 жыл бұрын
@@hawahabib139 awo karibalechi
@afiyatube6892
@afiyatube6892 2 жыл бұрын
እደ እሶ እሡ ነበረ የፈቅረ ጥያቄ ያቀረበልኝ እኔ እደወድሜ ነበረ የማየው አለች እሱ ደግሞ እሶ ነች ደብዳቤ እየፀፈች ፍቅሮን የገለፀችልኝ አላለም የማንኛውን እንመን😌😌😌😌😌
@elsabetsolomon8893
@elsabetsolomon8893 2 жыл бұрын
እኛ ሴቶች ችግራችን እኮ ከወደድን ዐይን የለንም መሰለኝ ነገሮችን እንዳናይ ዐይናችንን የሚይዘን
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 2 жыл бұрын
ወንዶች ስትባሉ ግን መጀመሬያ ስትገናኙ የነበራችሁን ፍቅርና ልጅ ወልዳችሁ ስትኖሩ ያለፈውን የፍቅር ዘመናችሁን ትረሳላችሁ ለምን በፈለጋችሁ ግዜ መተውና ሌላ ህይወት መቀጠል እንደምትችሉ በርግጠኝነት እራሳችሁን ታዘጋጃላችሁ ሴቷግን በብዙ ምክንያቶች ህይወቷን እንዳትቀጥል ብዙ መሰናክል አለባት ስለዚህ ሴቶች እባካችሁ ሁልግዜ እራሳችሁን አዘጋጁ እንደዚህ እንዳትደናገጡ እመክራለሁ
@duressotesso3082
@duressotesso3082 2 жыл бұрын
3 ልጅ ካላፅናናህ ባንድ ልጅ እንዴት ትፅናናለህ ?
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 2 жыл бұрын
ከድሮም ፍቅር የሌለቤት ቤት ስለሆነ ምንም ፋይዳ የለውም
@fantayegutema3912
@fantayegutema3912 2 жыл бұрын
ኧረ ባካችሁ ቢያንስ የምታቀርቡት ታሪክ አላማይኑረው፣ ይህቺ ሴት ችግር አለባት የስነ ልቦና ምክር እንጂ አስተማሪ ታሪክ የላትም ሰውየውም ቀርቦ ነበር ምንም የሚፈታ ችግር አይደለም
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
That is true, actually both needs help. Nothing good example
@geltad5891
@geltad5891 2 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ትዳር እንድጠላ ያረገኝን የልጄ አባት አመሰገንኩት
@workneshnesh8252
@workneshnesh8252 Жыл бұрын
ወንዱም ሴቱም ታማኝነት የለዉም የፈጣሪ ያለሽ ጌታ ሆይ ታማኝ ሚስት አድርገኝ
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዳላል ሰምቻለው ልበል
@lucy-lf3ko
@lucy-lf3ko 2 жыл бұрын
በዕውነት ይሄንን ልጅ የገፋሽው ያልሆነ ቦታ እንዲሄድ ያረግሽው አንቺ ነሽ። በዚህ ሰዓት በእምነት አባቶች ስር ሆኖ ችግር እንፍታ የሚል ሰው ማግኘት ከባድ ነው። እሱም ጥፋተኛ ነው። ለልጆቻችሁ ስትሉም ታረቁ። እርጋታው ብቻ በቂ ነው
@user-qv6jh5ip7t
@user-qv6jh5ip7t 2 жыл бұрын
ወይኔ ይሄሰውዬ እዴት እዳናደደኝ🤜🤛🤜🤛
@selamawitnebiye7762
@selamawitnebiye7762 2 жыл бұрын
ፍቺ ሳይደረግ ሌላ ሚስት ወይም ልጅ መውለድ በህግ ያስጠይቃል። ባል ተብየው ደግሞ ሳይፈልግ በንስሀ አባቱ ግፊት ለሷ ጥቅም ብሎ እንዳገባት መናገሩ በጣም አስገርሞኛል። ይህ ለሚስቱ ባልም ሆነ ለልጆቹ አባት መሆን አይችልም። ይህ ትዳር መቀጠል የለበትም። ትዳር በአንድ ሰው ፍላጎት ብቻ አይቆምም። ልጆቹ ማደጋቸው አይቀርም ተቆራጭ ያድርግና ብቻዋን ታሳድግ።
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 2 жыл бұрын
እቺ ሴት እዮሃ ሚድያ ላይ ቀርባ አልነበር እንዴ ባሏም ምላሽ ሰቷል እኮ ዛሬ ደግሞ እዚህ ላይ መጣች
@abititube8673
@abititube8673 2 жыл бұрын
Echi set bebzu neger tegodtalech, leza new huliem mefatat efelgalehu yemtlew. Engi tdarwan slemttela endalhone ke anegagerwa yastawkal. Wtetu demo weldol. Bebahlachn meseret esu ketchup seteleie ykasat. (Lemsale 100 gram werk) wey Mekina ygzalat,) bcha ykasat. Slezi betam menanaku kerto ykrta tebablew tdarachew biketl lenesum le lchochum betam tru new.
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Exhin lij megdat rasu hatiyat new,,betam tegodtalech. Yewah nat,,tenkara aydelechim balemawek godtuatual ..Erkus yehone bal
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 2 жыл бұрын
ምንም አስተያየት የለኛም ምክንያቱም የሁለቱም ግራ ያጋባ ነገር ነው። ብቻ ኢትዮጵያዬ ለዘለአለም ትኑረልኛ በቃ
@hanahanna3748
@hanahanna3748 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሁለቱም ጋር ችግር አለ እሷ ጋር ያለው ችግር ስጀምር እሱ ላይ እምነት የላትም ቢኖራት ኖሮ ፈተና አታስብም ነበረ እሱ ጋር ያለ ችግር ደግሞ ሌላ ሴት ጋር ሄዶ ልጅን መውለድ ከዛም ለአምስት አመታት መደበቅ ጥሩ ነገር አይደለም ተነጋግረው መፍትሄ ማምጣት ይችሉ ነበር ግን ደግሞም በየግዜዉ ጥላው የምትሄደው ነገር ትልቅ ክፍተት ያመጣ ይመስለኛል
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 2 жыл бұрын
my sister try to be strong and help your children, he is not loyal.
@mimit4032
@mimit4032 2 жыл бұрын
He is very selfish 😒
@emyahmed8804
@emyahmed8804 2 жыл бұрын
እንዴ ባቃዳሚ ባሌላ ምድያ ሰምቼው. ነበር
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
አለም ሰገድ በድጋሚ አዳምጪ ነው ይህንሰ ኮመት የምፅፍልህ በጣም በጣም የማይገባ ሰራ ነው የሰራህው ❗️❗️ ውጪ በካበው የውሸት ሰብእናው ባለው አቱታታ ሰለምታውቀው የሚገባውን ጥያቄ እንኳን አልጠየከው❗️❗️❗️ ሜሰቱ መጨቃጨቅ የጀመረች ጊዜ ከሴትየዋ ጋር ግንኝነት እንደነበረው??😡 ያንን ብትጠይቅው ጊዜውን ብታሰላው እሷ የጭቀሰጭቆ መንሰኤ የሱ ከውጪ መቅበጥ እንደሆነ ታውቅ ነበር አንተ ግን አለባበስክለት😡😡
@user-yj2rw7gv9e
@user-yj2rw7gv9e 2 жыл бұрын
እዮሃ ሚድያ ላይ ሰምቸሻለለሁ ከዚህም መጣሽ እንዴ
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
Beymdyaw men endemyashekerkerte enenja
@user-yn9to6xo8b
@user-yn9to6xo8b 2 жыл бұрын
እንደዚህ የሚጣፍጥ አንደበቷ ቢሸጥ ቢቸወጥ እኔ እና ግዛት ነበር ወይ አለመታደል ይከ ሰውዬ በብሩ የተመካ /ወይም የሌላይቱ ሴት ልቡን የሰረቀችው ነው የሚመስለው። አነጋገሩ እኮ የምናለብኝነት ነው።ኧረወዶች ልጆቼ ይሰሙትና ይታዘቡናል በሉ!ትፈትነው ታዲያ ፈተናው እኮ ያየችው። የሰማችው ነገር ቢኖር ነው።የሚገርመው ደግሞ የንስሀ አባቱ ዲቃላ ከማምጣት አለማስጣሉ ነው የዘመኑ ንሰሀ አባቶች ሸቀጣሞች መሆናቸውን የምትለየው አስታራቂ መሆን ሲኖርባቸው ዲቃላ ለወልድ መቆጣት ተሳናቸው!ወዶች እባካችሁን በሴት ልጆቻችሁ እንዳይደርስ ፍሩ!
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 8 ай бұрын
እሷ በየዋህነት ነው የምትሔደው እሱ ቂመኛ ነው ንሰሀ አባት ንስሀ አባት ይላል እንጂ መጀመሪያ በሴት አስፈተንሽኝ ብሎ ቂም ይዞ ሲጠብሳት ነው ቤተሰብ ጋር ብን ብላ ሄደች እንደገና እሷ ታማ ፀበል ስትሔድ ሌላ ሴት ጋር ሔዶ ወለደ እሱንም ለሀዘን መርሻ አለ አሁንም ተመልሳ ብትገባ ለልጆቿ ብላ ሚድያ ላይ አወጣሽኝ ብሎ ቂም ይይዝባታል ግን ባል ባዳ ስለሆነ ነው እንጂ በፍቅር ጊዜ የሆነውን 5 ገፅ ደብዳቤ ፃፈችልኝ ብሎ የተናገረው የእናቱ የእህቱ ገመና ቢሆን ይደብቃል ልጅ ከወለድን በኋላ አንዳንድ ወንዶች እንደ እቃ ነው የሚያዩን አብዛኞች ከኛ ጋር ማውራት መወያየት መሳቅ መጫወት አይፈልጉም የሚፈልጉት ፍቅር ሳይሰጡ ጥሩ ጥሩ ምግብ ሰርተን እንድናቀርብ ከቤት እንዳንወጣ በፈለጉ ጊዜ ግንኙነት ማድረግ ነው
@zehara605
@zehara605 2 жыл бұрын
እንዴማመር በቅንነት
@user-ye1oh4gz6o
@user-ye1oh4gz6o 2 жыл бұрын
ሲጀመር ከመጀመሪያም አልወዳትም ይላል ደነዝ ነው የፈለገ እሷ ካጠፉች የሱ አይብስም ደሞ ያንተ እሱን መለማመጥ አስመሳያ ነህ ወረኛ ናቹ
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 2 жыл бұрын
እረ ግራ ገብቷታል ባለሞያ ያስፈልጋታል ሰዉይዉ የጥፋተኝ ነገር አልተሰማዉም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
በጣም ተሰብራለች ሶሰት ልጅ ይዞ ያለ ገቢ ከባድ ነው በዛ ላይ እሱ እንኳን ሊታረም እሷን ሰህተተኛ አድርጎ ይወነጅላታል
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
😢
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 2 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 እኮ በጣም ከባድ ነው ጭራሽ በኩራት ነው እሚያወራዉ
@yetbarekmusemesfine4881
@yetbarekmusemesfine4881 2 жыл бұрын
Muzekaw yerabeshsl.......
@hiwotbetekle8794
@hiwotbetekle8794 2 жыл бұрын
Besu biso
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ ላይ ቀርባችሁዋል ሁለታችሁም 😢በየሚዲያ ስለቀረባችሁ ችግራችሁ አይፈታም 😢ካልተግባባችሁ 😢ባልየው ደግሞ ራስህን ቆለልክ 🤮ሳታፈቅራት ነው እንዴ ያገባሃት? አይ ወንዶች 🙆🏿‍♀️👊🏿👊🏿 እኔ ከአንድም ሁለት ሶስቴ ወንድ ቀርቤ ሶስቱም ተመሳሳይ ናቸው እንዳውም የመጀመሪያ ፍቅረኛየ ልክ እንደባለ ታሪኩ ልጅ ከሌላ ወልዶ ከሷ አልስማማ ሲል ይቅርታ ብሎ ልጄን ካንች ጋር ላሳድግ አለኝ 😳😳😎😱😱🥺🥺ለማንኛውም ለልጆቻችሁ ብላችሁ ታረቁ አንተም እሷ ጋር ያጣህ ይመስል ከሌላ አትልከስከስ 💃😎😥የሰው ልጅ ሕግ አለው እንደ እንስሳ አይኖርም
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 жыл бұрын
እዬሀ ሚዲያ ላይ ቀርበዉ ነበር ይህ ማፈሪያ ዉሸታም ነዉ
@sofiyahabib8434
@sofiyahabib8434 2 жыл бұрын
Men ayenat Gazetegna Neh?Sekro eyamata Ketama Gozgeza Tetabek enda?
@kasetchkasetch37
@kasetchkasetch37 2 жыл бұрын
Eyoha media lay keribewu nber ayidel ende ???
@netsahonkubeeyesus1667
@netsahonkubeeyesus1667 2 жыл бұрын
ባለትዳሮች ትዳራችሁን በፍቅር ለማሸነፍ ሞክሩ ፅልዩ የች እህት መጎዳትዋ አዝኛለሁ ባሉዋ ሌላ ሴት ጋር መሄድ አልነበረም ግን እሱዋ ይቅርታ ሲጠይቃ ልጅ አለኝ እክሰሻለሁ ሲል ከባድ ቢሆንም ብትቀበል ክብር ይሆንላት ነበር እርሱዋን በ eyoha ቤቱዋን ባትገልጥ ጥሩ ነበር የሄን ጋዜጠኛ ግን ሳላደንቅ አላልፍም የፈለገ ብትጣሉ ቤታችሁ እንዲሰደብ አታድርጉ ገበናችሁን የ you tube መነገጃ ነው ሚያረጉት yeha media ጥሩ ነገር አለው ቤት እንዳይፈርሰ ይጥራሉ
@nigatukeleli9127
@nigatukeleli9127 2 жыл бұрын
Egzhber yerdase lebonaw is outside
@mefmg2262
@mefmg2262 2 жыл бұрын
እችልጅ በሌላ ሚድያ ቃለመጠይቅ አድርጋለች አሆን በዚህ መቅረቦ ምንይሉታል ስለዚ ይቺልጅ የመረጋጋት ችግር አለባት በሚድያ እየዞሮ የቤቷን ችግር ማውራት ምንም መፍትሄ የለውም ባልየውም መልስ ሰጥተዋል አሁን ልጅቷ ምን እንደምትፈልግ አላውቅም ደግሞ ከንሰሃ አባትጋር ለመነጋገር ወሰና እዚህ ሚዳላይ መቅረብ እውነቱን ለመናገር ያበሳጫል ምንም እንኳ ባልየው ብዙችግር ቢኖርበትም
@yedipro1145
@yedipro1145 2 жыл бұрын
እዬሀ ሚዲያ ላይ ቀርበሽነበር
@user-yh9ly9bm7y
@user-yh9ly9bm7y Жыл бұрын
አለምሰገድ ምነው ዛሬ ለሰውየው ወገንክ እሱ በቃ አንዴ ልቡ ውጪ ወጥቷል
@iopeofthehill5383
@iopeofthehill5383 2 жыл бұрын
Is she interviewed by EYOHA media ? Tell me pls guys.
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
yes
@elisaworku9320
@elisaworku9320 2 жыл бұрын
Yichi set eyoha media lay kerba nbr
@adukal1456
@adukal1456 2 жыл бұрын
የሴቷ እናት ጥሩ ሰው አይመስሉኝም።
@wubitseife1672
@wubitseife1672 2 жыл бұрын
Tidarehen satefeta iyetenezelazelik ageligaye negn tilaleh megemireya betehen mira
@tigitigi4317
@tigitigi4317 2 жыл бұрын
እነዚህ ሰወች እኮ በዮሀ ሚዲያ ላይ አይቻቸዋለሁ እሷም እሱም ቀርበዉ መጀመርያ እሷ ቀረበች ከዛም ቡሀላ እሱም ምላሽ ሰጥቷን 🤔እዚህ ምን ሊሰሩ መጡ
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 2 жыл бұрын
አይ እሳም እልሀኛ መሰለችኝ ወደ ሰተት ያገፈችው ይመሰለኛል እህቴ ያሆነው ሆናል ተዳርሸን ጠብቅ ወንድሜም እንደዛው ከልብ ይቅረ ተባብላችው ትዳራችውን ጠብቁ ሁለታችውም ጋር ሞተት አለ ጥፈታችውን ሁለታችውም ተማምናችው ከውች ያተወለደውም በፈቅር ተነጋግራችው ህይወታችውን አሰቀትሉ
@medinayimam7410
@medinayimam7410 2 жыл бұрын
Mn ayinet denkoro nek befetari
@yembetelijyetmework2259
@yembetelijyetmework2259 2 жыл бұрын
ህሔ ውሻ መልከስከስ። የለመደ ባለጌ ነበር ስራው ነው የተጋለጠው ምንም እይስራልሽም አውጥተሽ ጣይው አይረባሽም ልክስክስ አሻራ አሁን በንስሀ። መታጠብ የውሽት አስተማሪ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Egiziyabhir yagizachihu
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king Жыл бұрын
እሱ ቢጠረጠር ማነዉ ሌላ ያሰበዉ ነገር ስላለዉ ነዉ የተወለደ ልጅ የደበቀ ሰዉዬ ሌላም ልጅ ይኖረዋል ማገዙነዉ ይሔን አጭበርባሪ
@flower525af4
@flower525af4 2 жыл бұрын
Lijituan beyoha media lay ayichatalew, Wendoch lelaw biker Egziabherin fru,,Alemseged ,,baliyew min yibel min,atalay mehonu enkuan egna rasu dibin adrigo yawkewal,, Egirua lay wedkeh yikrta teyikat
@eb7528
@eb7528 2 жыл бұрын
Ychi lji sint bota nw yemtlerbew
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
Er yehenen be eyoha midiy semchalwe
@danatube7955
@danatube7955 2 жыл бұрын
ወረኛ ነገር ስም በመልካም የሚነስ ሰው ነኝ ይላል እንዴ የቤት ቀጋ የውጪ አልጋ ማለት ነህ አይዞሽ እህቴ
@markiyaeshetue6586
@markiyaeshetue6586 2 жыл бұрын
Ant selamtwkea new endiy esu eko wengliy new betdarwaliy mftim eswam yegdat ya new bemdbkwa eswan egenor aderg wdina wed eyale
@tiruneshabdi348
@tiruneshabdi348 2 жыл бұрын
Yehenene. Wara. Belshe. Atawere. Mene. Yaregeshe. Tadya. Kebrabese. Nashe
@user-bg1cw1lu8p
@user-bg1cw1lu8p 2 жыл бұрын
አይወንድ መቼም ጉዳችሁ አያልቅም
@ethiolal2148
@ethiolal2148 2 жыл бұрын
እዮሃ ሚዲያ ላይ ቀርባለች ባለቤቷም መልስ ሰጥቷል እግዚአብሔር ችግራችሁን ይፍታላችሁ ለልጆቻችሁ ስትሉ እርቅ አውርዱ
@hirutbahru4494
@hirutbahru4494 2 жыл бұрын
Ena yanadedegn almseged new lesewyaew adela
@semirahabi
@semirahabi 2 жыл бұрын
Awo Lezi lemrba sewyu Abrshu hoge yemlew belgnu
@nardicafeentertainment688
@nardicafeentertainment688 2 жыл бұрын
It's complicated situation my dear. Wey gude. Feel sorry for the kids. They both need to grow and act like an adult. Need to step up as a parent and focus on the kids. Two growing people acting like a child. How can you rase kids when the party have childish mentality. Ya'all just need to go separate way and be thier for your kids. The relationship is already dead and done with it. Ya'all passed so many red flags and stepped on each other too deep. I believe it's better to get the help to find out your own self and respect one another. I don't see the relationship working. They abused the love between then and destroyed it deep. 💔
@tarikenew2614
@tarikenew2614 2 жыл бұрын
አለም ሰገድ የሚሉህ ድንጋይ ከጠረጠረችው መፈተኗ ምኑ ነው የገረመህ እላይዋ ላይ መውለዱ አልታየክም አንጀትህ ይረር አሳረርከኝ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 2 жыл бұрын
Yezihen seweye demes mesimat erasu endastelahn dedeb
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 190 МЛН
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
DAKELOT - ROZALINA [M/V]
3:15
DAKELOT
Рет қаралды 289 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 127 М.
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 282 М.
Айбек Қайбулла - Сұлуым менің (премьера песни) 2024
2:53
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 5 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 515 М.
Bakr & Бегиш | TYTYN
3:08
Bakr
Рет қаралды 745 М.