በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 10 | BeHig Amlak Season 2 Episode 10 | Ethiopian Drama

  Рет қаралды 189,302

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 120
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 ай бұрын
ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር አስጠላኝ አስፍየ እግዚአብሔር ከደጋጎቹ ጎን ነፍስህን ያሳርፋት ማመን ነው ያልቻልኩት 😢😢😢😢
@SADORATUBE
@SADORATUBE 9 ай бұрын
ይህንን ድራማ በየሳምንቱ በጉጉት የምትጠብቁ እንደ እኔ እስኪ በ Like አሳዩ?👍👍👍👍
@Oromiafirst-04
@Oromiafirst-04 9 ай бұрын
Ene
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 9 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@kidistabune975
@kidistabune975 9 ай бұрын
😊٠٩٩٩٩٩؟حJjjjjjĵ😊ؤؤؤء ​حل محطه حححححجحححجج٠٠٠٠ج😊
@teenateena2646
@teenateena2646 9 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች በጉጉት እየጠበቅን ግን ከረፈደ ነው የምናየው😢😢😢 ይሄው እኔ አሁን ነው የማየው
@SADORATUBE
@SADORATUBE 9 ай бұрын
@@teenateena2646 Absher!
@sariytube
@sariytube 9 ай бұрын
ውድ እህቶች በሙሉ የስደት ሕይወትን በቃ ይበላችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@munalisa7158
@munalisa7158 9 ай бұрын
አሜን😢
@DastaDasta-df7wv
@DastaDasta-df7wv 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ነው የምንጠብቀው በርቱልን
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 9 ай бұрын
እንደዘመነ አይነት ወንዶች ብዙ ስለሆኑ ብቸኝነቴን ከመረጥኩ 5 አመት ሞላኝ. ጣፋጭ የሆነ ሒወት! ❤ 😂
@ኢትዮጽያለዘላለምትኑር
@ኢትዮጽያለዘላለምትኑር 9 ай бұрын
ለምን እኔ እና አንቺ አንሞክረው እኔም እንዳንቺ ነኝ
@Bzuworqabaye-cm2xo
@Bzuworqabaye-cm2xo 9 ай бұрын
ደግ አደረግሽ😮😅😅😅
@KidistnursefaMeroyd
@KidistnursefaMeroyd 9 ай бұрын
Tey yezemene gnadegna aynetm ale eko
@johnlemma8025
@johnlemma8025 9 ай бұрын
Egna mn ageban tadya
@Etu4gm4qv4q
@Etu4gm4qv4q 9 ай бұрын
ታድለሽ❤እኔ አሁን ያለሁት ህይወት ልክ እንዴ ኤልዳ 😢😢
@mareyam_enata
@mareyam_enata 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላምና ፍቅር ያድለን ❤አባታችን አስፋው ነፍስ ይማር😢😢😢ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እመኛለሁ ነፍስህ በአፀደ ገነት ያኑርልን😢😢😢
@TigstGetachow
@TigstGetachow 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Fነኝያለፈንናፍቂ
@Fነኝያለፈንናፍቂ 9 ай бұрын
አስፍቲ አድናቂዎች ወዳጆች መፅናናትን እመኛለሁ ዛሬ የልብ ልቤ ደምቶአል እውነት አልመስል እያለኝ ነው ደግነቱ የዋህነቱ ዘር ሀይማኖት ሳይመርጥ ለእርዳታ እጁን መዘርጋቱ ልቤን አቆሰለው ሞት ባይኖር ብዬ ተመኘውሁ ዛሬ ኡፍ አስፍው 😢😢
@haytamehamede9774
@haytamehamede9774 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እያልኩኝ የመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፀናናት እመኛለሁ አስፋው ነፍስ ይማር 😭😭
@missemebaite1994
@missemebaite1994 9 ай бұрын
ይሄ ድራማ አጓጊነቱ እየጨመረ መጣ ይመቻችሁ ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ዛሬ ምንም የማየው ሁሉ አልጥም ብሎኛል በጣም ከፍቶኛል አዝኛለው በአስፍዬ ሞት 😭😭😭💔💔
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ድራማ ነፍስ ይማር።
@habashaburti5859
@habashaburti5859 9 ай бұрын
ዛሬ በጣም አዝኘ ነው የዋልሁት በአስፈው መሸሻ ሞት ልቤ ተሰብሯል አስፍየ ነፍስህን በገነት ያኑረው
@GenetKEBEDE-u3s
@GenetKEBEDE-u3s 9 ай бұрын
ወይኔ ይህ ድራማ እንደ ሰዉ ለሰዉ ነው በጉጉት ነው ሚያየው❤❤❤❤❤❤
@yenemedia913
@yenemedia913 9 ай бұрын
በተለይ ኤልዳ ንፍቅ ነው ምትለኝ!!!በዚህ ድራማ በጣም ጠንካራ ሃሳቦችን የያዘ ድራማ ነው!
@Etu4gm4qv4q
@Etu4gm4qv4q 9 ай бұрын
ስላም❤ለኢትዮጵያ
@hddi491
@hddi491 9 ай бұрын
ዊ አልገባኝ አለ ዛቻና የበላይነት ብቻ ነው የሚታይበት ውስብስብ ነገር ኦኦኦ😮
@DaniTamerat
@DaniTamerat 9 ай бұрын
ሰው ለሰው እና ዘመን ድራማዎች አይቻቻዋለሁ አሁን ደግሞ በህግ አምላክ የድራማው ጥራት ድምጽ ከሌላው የኢትዮጵያ ድራማዎች ይለያል
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 9 ай бұрын
አቤት ብቃታቹ ዋውውውውውው❤❤❤❤❤❤
@Qurunfudii
@Qurunfudii 9 ай бұрын
ይህ ፊልም ማየት ከጀመርኩ ቧኋላ ደኛ መሆን ተመኘሁ።ግን ምን ወጋ አለው❗️እውነተኛ ስትሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ እድሜ አይኖህርም።
@Bzuworqabaye-cm2xo
@Bzuworqabaye-cm2xo 9 ай бұрын
እኔም ጠበቃ መሆን እፈልጋለሁ 😅እድሜየ በፈጣሪ እንጂ በሰው እጅ አይወሰንም
@Qurunfudii
@Qurunfudii 9 ай бұрын
እኔ አሁን ሌላ ጤና እየተማርኩ ነው።
@yashitube6070
@yashitube6070 9 ай бұрын
ድንግል ስልኪን ስከፈት አስፌቲ እርፈት ሰማው እጅግ አዘኩ 😢😢😢😢
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 9 ай бұрын
እስከዛሬ ካየናቸው ፊልሞችም ሆነ ተከታታይ ድራማዎች በዓይነቱ ላቅ ያለ በመሆኑ ደረጃ 1 የምርጦች ምርጥ ልብ ሰቃይ ዲክቴቲቭ ድራማ ብየዋለው ደግሞ በየሳምንቱ በጉጉት እንድጠብቀውም አርጎኛል።
@ggggggfg9183
@ggggggfg9183 9 ай бұрын
ከክፍል1ምዕራፍ ኣንድ ጀምሮ እስከ ምዕራፍ 2ክፍል 10 በኣንድ ግዜ ኣየሁት እባካቹ መቸነው የሚለቀቀው❤❤
@አልሀምዱሊላሂ-ኘ8ሸ
@አልሀምዱሊላሂ-ኘ8ሸ 9 ай бұрын
እሁድ እሁዲ ቢቻ ነው የሚለቀቀው
@natnaelbiyazen7351
@natnaelbiyazen7351 9 ай бұрын
ፊልሙ በጣም ጥሩ ነው:: ግን ትንሽ ፕሮፌሽንነት ይጎለዋል:: እንደምሳሌ እነዚህ የሴት መርማሪዎች የሆነ የህጻናት ስብስብ ናቸው:: የሚያነሱት ሀሳብ ሁሉ ወንጀለኛ የሚመረምሩ ሳይሆን ህጻን ልጅ በከረሜላ የሚያታልሉ አይነት:: ስለዚህ ጉዳዩ ጠጠር ያለ ስለሆነ ወይ እነሱን በአዋቂ ቀይሩ ወይ ጠና ባለ ሰው እንዲመሩ አድርጉ እንጂ በነሱ የተነሳ የፊልሙ ጥራት ይቀንሳል:: ሌላው የኤልዳ የፍቅር ጉዳይ ነው:: በትክክል ድራማ ላይ እንዳለች ያስታውቃል እውነተኛውን አለም ማንጸባረቅ አለባት:: ፍቅረኛዋ እንደዚህ የዘቀጠ ሴሰኛ መሆኑን እያወቀች እሱ ላይ ምንም አይነት ለውጥ አለማሳየትዋ ይደብራል:: ሌላና ዋናውን አስተያየት በቀጣይ ድራማ ላይ እሰጣለሁ::
@hdjid988
@hdjid988 9 ай бұрын
ዛሬሥ ምንም ባይ 😢 ተረብሸ ነዉ የዋልኩት አሥፍዉየ የኚ አባት ነፍስህ በሠላም ትረፍ 😢
@makih.m6685
@makih.m6685 9 ай бұрын
ቀጣይ ያበደነዉ ነብስይማር የአስፊቲን💔💔😭😭😒
@munalisa7158
@munalisa7158 9 ай бұрын
ስሙኝማ ❤የዘሜ ችኮች ደግም እንዴት እንደሚያምሩ😂😂😂😂አምራን ምርጥ ሰው እውነት እውነቷን ትናገራለች🎉🎉
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 9 ай бұрын
አስደማሚ ድራማ👌
@edentomas1244
@edentomas1244 9 ай бұрын
አይ ዘሜ !!
@medanitlemma8507
@medanitlemma8507 7 ай бұрын
ኣይይ ባለ ስልጣናት ስለራሳቸው ብቻ ነዉ የሚኖሩት::
@ሰሊምባባ
@ሰሊምባባ 9 ай бұрын
አለባቸው ውስጤ ነው ይችላል
@WynTayir
@WynTayir 9 ай бұрын
ዘሜ ብቻ እኮ ነው ከዚ ድራማ ነብስ ያለው ድርሰት። አበበ ምንም ላይ ቢሳተፍ የማይነጥፍ ብቃት ''አዲስ ለማ የኔ ወንዳወንድ😍
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 9 ай бұрын
ዘመነ ሚባል ሰው ምን እንዲያረግ ነው ታሪክ ውስጥ የገባው ከ3 ት ሴት ጋር ባንዴ መሆንን ለማስተማር ነው ? አይመጥነንም ! የወረደ ልምምድ አታሳዩን ተደብቆም ሚያሳፍርን ነገር አብረዋቸው ያሉ ሴቶች እያወቁ እንደ Normal ማየት Please....
@hilenaetsub9724
@hilenaetsub9724 8 ай бұрын
enem betam yegeremegne neger new
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669 9 ай бұрын
Gura yibezabetal yihe film
@seaday-uk3et
@seaday-uk3et 9 ай бұрын
ይህንን ድራማ በሣምንት 3ቴ ይሁን የምትሉ በላይክ አሳዩ
@Zemuyetub
@Zemuyetub 9 ай бұрын
ምናለ በትንሹ በሳምንት ሁለት ቀን ብታደርጉት😢
@amadogaga16
@amadogaga16 9 ай бұрын
ይህ ድራማ አሪፍ ከሚባሉት ከሃገራችን ድራማዎች ውስጥ አንዱ ነው። ሆኖም ግን ውስልትናን (የዘመነ ገጽባህሪይ) ከፍ አድርጎ ባህልና ወግ ቦታ ማሳጥቱ ልክ አይደለም።
@Nejib518
@Nejib518 9 ай бұрын
ሳጅኖቹ ??? ይህ ቃል ባይደጋገም ኖሮ እንደ ትልቅ ስህተት ባልታየኝ መርማሪዎች ወይም ፖሊሶቹ አትሉትም ነበር ።በተረፈ ግን አሪፍ flow ያለው ታሪክ ነው
@ምስራቅ
@ምስራቅ 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ
@MdEt-f4i
@MdEt-f4i 9 ай бұрын
ነግሬያቹዋለዉ አበበ ባልቻ ስሸነፍ መየት አልፈልግም አዝማሚያቹ ወደ ወዳጄነህ ነዉ
@armylovejiminbts
@armylovejiminbts 9 ай бұрын
የምር የፍቅረኛሞቹ ፖርት እየደበረኝ ነዉ የሚደራርቡት ነገር አልገባኝም የኤልዳ አፍቃሪ ተብየዉ ከ 1ም 3 ጀረጃ መጎዝ ምን ይሉታል ደሞ ናርዶሰ ተብየዎ ሁለተኛ አይደብርም አላለችም
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 9 ай бұрын
ከእቅልፌስነሳየሰማሁትአሰፊቴንሞትነዉእሰከአሁንመረጋጋትአልቻልኩነፍስህንከደጋጎቹጋርያኑርዉለምነወደዉሁላመፅናናትንይሰጠን
@Etagegn2124
@Etagegn2124 9 ай бұрын
በጉጉት ነዉ እመጠብቀዉ በየሳምቱ ❤❤
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 9 ай бұрын
3እሴት አንድላይ ምን ለማስተማር ፉልጋችሁነዉግን
@AlamuIberhim
@AlamuIberhim 9 ай бұрын
የዘሜ ነገር አልተማቸኝም
@bituu126
@bituu126 9 ай бұрын
ቱቱቱቱ የዘመነ አይነት ስብዕና ሳይ ድራማው ሊያስጠላኝ ነው
@zuzuyoutube292
@zuzuyoutube292 9 ай бұрын
እኮን ደና መጣችሁ 3ኛ ኮማች ነኝ ዛሬ የምስራች
@fufuali2360
@fufuali2360 9 ай бұрын
ጥሩ እና አጓጊ ድራማ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ከኢትዮጵያዊነት ባህል ወግ ያፈነገጠ ተግባር በተደጋጋሚ እየታየበት ነው ትዉልዱ ምንድን ነው የሚማረዉ እንደ ዘመነ/ዘሜ እና ፎዚያ ያሉትን ሴሰኛ እያየ ጥሩ ትምህርት ያገኛል ብላችሁ ነው ትዉልዱ ????
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 9 ай бұрын
አስፍዬ😢😢😢የሁሉ አባት
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 9 ай бұрын
የዘሜ 2 ሴት ባንዴ ምን ማለት ነው በስመአም
@mebratahmed8091
@mebratahmed8091 9 ай бұрын
ኢዜል ግን አሳዘነኝ ድራማው ልብ ያንጠለጥላል በሳምንት ሁለቴ ቢሆን እመኛለሁ
@umuhumra4244
@umuhumra4244 9 ай бұрын
Nardos acting class wiseje ayidelem metewen sitewen yayeshim atimesiyem
@yamlakneshadeba614
@yamlakneshadeba614 9 ай бұрын
ምንእያሠተማራቹን ነው ምንድነው እያሥተላለፋቹ
@abdikedir2788
@abdikedir2788 9 ай бұрын
ለምን በሳምንት ሶስቴ ወይ ሁለቴ አታደርጉልንም
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 8 ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ግን??? አይደብራቸውም የሰው ባልን ሁለተኛ ሚስት አድርገኝ ማለት??? ኸረ ይሄ ዘመን😳
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 9 ай бұрын
ቀላል ላይክ እናረጋለን 👍👍👍👍
@Shiatey
@Shiatey 9 ай бұрын
❤️❤️👌👌
@EthioTutorials2023
@EthioTutorials2023 9 ай бұрын
Betam miwodew drama nw!!
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 9 ай бұрын
በጣም ሚያስጠላ ከኢትዮጵያ ስነምግባር የማሄድ ቆሻሻ ድራማ ነው አስተካክሉት የፍቅር ታሪክ ብላቹ ምታሳዩትን ።
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️🥰🥰
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 9 ай бұрын
Abet zemane 😂😂😂 mn yeshelakal
@fikir2101
@fikir2101 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Bzuworqabaye-cm2xo
@Bzuworqabaye-cm2xo 9 ай бұрын
የቱርክ። ድራማ ማየት ማቆም እፈልጋለሁ እንዳታቋርጡት🤗🤗❤
@henisoleyanatube3671
@henisoleyanatube3671 9 ай бұрын
እይታዬ ነው ወይስ ሌላ እያስተላለፋችሁት ያለው ነገር አልገባኝም በለተይ በጾታዊ ጉዳይ?
@zinashalemu8747
@zinashalemu8747 8 ай бұрын
le lijoch min eyastemarachu newu 2 boy friend / 2 girl friend
@AlamuIberhim
@AlamuIberhim 9 ай бұрын
ኤልደን የምጎደ ሰው አይማቸኝም
@sanchoafrica9365
@sanchoafrica9365 9 ай бұрын
እኔ ደሞ ያ ዘመና ተብየው ውሻ ሰውየው በጣም ሰላቸኝ ውሻ ነው ከስህተቱ የማይታረም በላጌ
@YeneLyu
@YeneLyu 9 ай бұрын
ዘመነ --ሄኖክ😂
@ermikeku153
@ermikeku153 9 ай бұрын
ከኢትዮጵያዊነት ውጪ ነው እየሆነ ያለው።
@abinetesayas1265
@abinetesayas1265 9 ай бұрын
Birukie yene ebid anidegna nhe ewenet sileyazik new
@Youcan9125
@Youcan9125 9 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር ምን እያስተላለፋቹልኝ ነው ግን ሁለት ሴት በአንዴ ሁለት ወንድ በአንዴ እና ይሄ እያቀለላቹልን ነው ወደ መሰይጠኑ እየገፋቹን ነው ቁስ በቀስ
@saearh8656
@saearh8656 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@abinetesayas1265
@abinetesayas1265 9 ай бұрын
Amranyee konjoo eko nesh siwedish ena acting 1gna
@JonJon-l2i
@JonJon-l2i 9 ай бұрын
ሰሌ አይምሮህን አቀዋለው ግን አዳድ ገፀ በሐሪያት አልተሐቸኝም
@dubai1280
@dubai1280 9 ай бұрын
ምድነዉ ግማሹ የበፊቱ እምደግሙት እጭ😳😏
@mubarekyenus
@mubarekyenus 9 ай бұрын
ዘመነ የሚባል ሴሰኛ አርጎ ያስጠላኝ
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 9 ай бұрын
የዘመኑንን ወንድ ይገልፃቸዋል
@Martha_Takela
@Martha_Takela 9 ай бұрын
ለህብረተሰቡ ግን ምድነው ማስተላለፍ የፈለጋቹት ዘሜ ከ2 እና ከዛ በላይ ሴቶች ጋር መሆኑ ለእሱ ኖርማል ነው ይህ ሴሰኝነትን እደ ኖርማል እዲታይ አያረግም????
@getachewadugna3199
@getachewadugna3199 7 ай бұрын
zembelesh ataweri ena gehadu alem lay yelem eyalesh new kaletemechesh eko alemayet new
@netsertube8899
@netsertube8899 9 ай бұрын
men eyasetemarachun new ? and wend hulet sat beyez cheger yelewem eyalachu eyalemamedachun new ? teru derama neber yezaraw gen des ayelemmmmm
@TejeBasaw
@TejeBasaw 9 ай бұрын
ሰላም እንዴትናችሑ በሕግ አምላኮች ያስፍዬን ነፍስ ይማር😢😢😢
@RozeMolla
@RozeMolla 7 ай бұрын
ዘመነ ግን ግፍህ
@Saada-g4f
@Saada-g4f 9 ай бұрын
ስው በዛቶ ድግርግር አርጋችውን
@teshataw
@teshataw 9 ай бұрын
Zimut iyasfafachuh nw
@chiroadem1311
@chiroadem1311 9 ай бұрын
Man asxelash bitilugn foziana zemene isay she ruined for them 🎉🎉🎉🎉
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ
@ባርችነኝየስደቷ-በ9ኰ 9 ай бұрын
አሁን አየን ነዉ ሚባለዉ
@dubaiyou3512
@dubaiyou3512 9 ай бұрын
ዘሜ ሴቶቹን ጨርሳቼዉ ይገርማል
@belayenshaeylegobeaw4834
@belayenshaeylegobeaw4834 9 ай бұрын
እንደዘመነ አይነት ሴታሴት ወንድ አይወለድ
@BrukMolla-o8x
@BrukMolla-o8x 9 ай бұрын
😮😮😮
@Oromiafirst-04
@Oromiafirst-04 9 ай бұрын
Ene
@salome5498
@salome5498 9 ай бұрын
Zemene koshasha behaviour
@ethiopiantube4647
@ethiopiantube4647 9 ай бұрын
Zemene yemibalew bushty n man new yeketerew....minim yemayechl shown yabelashe melata...ahun bezh melk ena talent man new yeketere be zemed kalhone....shame on you Art TV
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 21 МЛН
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 32 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 297 МЛН
ላግባሽ ሲለኝ ዋስትና ጠየቅኩት::
23:24
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 8 М.
ያለቀ አፓርትመንት
7:20
Mekdi_realtor
Рет қаралды 11 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 1 Etv | Ethiopia | News
44:08
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 21 МЛН