በ (ኢቃማ ) በመኖሪያ ፍቃዳችን ልንሰራቸው የምንችል 6 የስራ አይዲዬዎች

  Рет қаралды 9,323

Samiya~a

Samiya~a

Күн бұрын

እቤታችን ውስጥ ቁጭ ብለን የምንሰራቸው ስራዎች
👇👇👇👇👇
• እቤታችን ውስጥ ቁጭ ብለን የምንሰራ...
ቅዳሜ ገበያ በሳውዲ
👇👇👇👇
• ቅዳሜ ገበያ በሳውዲ እንዴት ነው ?...
ቤታችን ውስጥ የምንሰራው በወር እስከ 6000 እሪያል የሚያስገኝ ስራ
👇👇👇👇
• 🛑ሳውዲ አረብያ ያላችሁ ስራ ጠፍ ብ...
ሌሎችም ቪዲዬዎች ገብተው ይመልከቱ !

Пікірлер: 196
@tetr4232
@tetr4232 Күн бұрын
አቦ አትጃጃይ ሴት ልጅ በአሁኑ ስሀት ከማያውቁት ወንድ ጋር ቀርቶ የሚያውቁትም በጣም ታማኝ ከይደሉም
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 Күн бұрын
ስድቡን ምን አመጣዉ ?ደሞ እዳንች ፈዛዛነት ነዉ ወንድ የሚያጠቃሺ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ይሔ,ድሮ,ቀረ ቤተሰብ,አርጊኝ
@ሚሞፍቅር
@ሚሞፍቅር Күн бұрын
ሁሉም ነገር ሲያወሩት ቀላል ነው
@ብርቱካንዩቱብ
@ብርቱካንዩቱብ 4 сағат бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እውነት ልዩ ሴት ነሽ በርች ጀግና ሴት ካች ብዙ እንማራለን ጥር የሰራ አይደያ ነው በርች እናመስግናልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 8 сағат бұрын
የቤት ስራተኛ ሆና እዴት ነው የበለዲያ ፍቃድ የምታወጣው አይቻልም እኮ በተረፈ እናመስግናለን ምርጥ ሀሳብ ነው የምታካፍይን
@jemalmohammed6474
@jemalmohammed6474 Күн бұрын
በጣም እምትገርሚ ነሽ አላህን ፍሪ እህት ትክክል አይደለሽም
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ😅
@tube962
@tube962 6 сағат бұрын
ማሻ አላህ ሂጃቢሺ አስተካክለሻል ግን ጠባብ ስውነትሺን ቅርጽ የሚያሳይ አትልበሺ ውዶ እህቴ ይች አለም ቀሪ ነት ዛሬ ላይ ሁነን ነፍሳችንን እነሽንፍ ቀብለ ማይሀስብነ አላህ☝በተርፍ ጎበዝ በርች እኛንም የመሳም ቅመሞች አበርችን👈🌿🕊📚
@ethiosaudi
@ethiosaudi Күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ተባረኪ እሚገርመው ሁሉም የተናገርሻቸው ትክክል ናቸው ያልሻቸውን ስራዎች ጠይቄ ጠያይቄ ለመስራት አስቤ አረብ ቤት መውጣቱ ከብዶኝ አለሁ የሚያሳስበኝ የኢቃማ ጉዳይ ነው ጠፍቸ ነው የምሰራው ለኢቃማ ወደ 20 ሽ ሪያል አሉኝ ማውጣቱ ጥቅም እንዳለው ይሰማኛል ስለ ኢቃማ ማውጣት የሆነ ነገር በይኝ ቪዲዮሽን እጠብቃለሁ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ደምሪኝ😅
@MdEt-ns3xq
@MdEt-ns3xq Күн бұрын
ለምክርሽ አመሠግናለሁ ውዴ ሀበሻ ምቀኛ ናቼው ወላሂ. አይተባበሩም እርስ በርስ ብንተጋገዝ የት በዴረስንነበር
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ
@ሱናማዊትፈዳይ
@ሱናማዊትፈዳይ Күн бұрын
ኣነጋገርሽ በጣም ይቀፋል ይዘጋል በስርኣት ለማዉራት ሞክሪ
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 19 сағат бұрын
ትክክ ወላሂ😢😢😢
@tube962
@tube962 6 сағат бұрын
አይ እኛ ስዋች ምን ይሻላችሆል አላህ ይህድሁኩም ጀሜን🤲👈
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed 3 сағат бұрын
ምን አደረገች እንዴት ብላ ታወራ እሺ? አይ የኛ ነገር አላህ ሂድያ ይስጣቺሁ በስ
@ftmeamohmed
@ftmeamohmed Күн бұрын
ይልቅተስተሪ ተኮኮለሽበሚድያ አትጃጃይ
@Fthyhtube
@Fthyhtube Күн бұрын
ውዴ ሰላምሸ ይብዛ አድናቄሸ ነኝ በርችልኝ ጀዛኬ አላህ ኸይር❤❤❤
@11Secho
@11Secho Күн бұрын
ትክክል የኔ አስታወይ ትለያለሽ ኔጌትፍ ኮሜት አትስሚ።
@ZinatZ-b4s
@ZinatZ-b4s Күн бұрын
በርሐባ_ ሙሰሊም ሑነው ሙሰሊም ሰውን ማናገር ሲፈልግ አሰላም ዎአለይኩም ወርሕመቶላሒ ወበርካቱ ተሕየተል ኢሰላም ይሕ ነው ሲቀጥል ሲትርን ተመኝሑልሺ ሲራጥ አለብሺ ጃልባብ 70ብር ነው
@AszZz-vm1so
@AszZz-vm1so 12 сағат бұрын
ሙህረም ገቢና ቁጭ አትልም ተሰስታሻል ከልጆቹ አጠገብ ነዉ ቁጭ ያምትለዉ ምክኒያቱም ለጆቹ መኪና ዉስጥ ስለሚጠሉ እነሱን መጠበቅ አለበት
@zeritutube
@zeritutube Күн бұрын
ልክነሽ መጀመራ ፍራቻችንን ማስወገድ አለብን ከዛ በምንችለዉ አቅም መስራት ጥሩ ምክርነወ
@ShewaEthio_2121
@ShewaEthio_2121 Күн бұрын
ሰላም ጥሩ ነው berchi ቆንጆ ነው አናመዝግናለን
@خالدعبدالله-ح8م
@خالدعبدالله-ح8م 3 сағат бұрын
ጎበዝ ነሽ ኮመንት የምትጽፉ ሰዎች እንከን ፈልፍላቹ ማውጣት ትወዳላቹ እሷ ስለስራ ነው እናተ እንዲ ነሽ እንዲ አርጊ አትበሉ ስላቀረበችው ነገር ኮመንት መጻፍ ልመዱ
@ፍጡማየወግድዋዩቱብ
@ፍጡማየወግድዋዩቱብ Күн бұрын
ባአሁን ሰአት ኢቃማ ምን ይሰራል እኔከመጣሁኝ ከሀገሬ 9አመትነው ግን አልሀምዱሊላህ ከመዳቤት 9አመትነው ኢቃማ የለኝ ዋናዉ እድልነዉ
@የሃሮንሚድያአድነቂ
@የሃሮንሚድያአድነቂ Күн бұрын
የኔ ጀግና እዉነት ነዉ ጭቅለተችንን ብነሰራ ቡዙ አማረጮች ሊኖሩ ይችላሉ መጥፎ ኮሜንት የሚሰጡሽን አትስሚያቸዉ የት ነዉ የለሽዉ እስኪ ቁጥርሽን ስጪኝ
@fayzaHassan-g9g
@fayzaHassan-g9g Күн бұрын
አደራ መልሽልኝ እኔ ከባሌ ጋ ኩንትራት ቤት ነኝ እና ሁለት አመት ሰርቼ ውጭ መስራት ነበር የፈለኩት እንዴት ለላድርግ ለመጠየቅም ፍቃደኛ አይሄኑደሁ ብየ ፈራሁ
@FATOHASSEN-r9p
@FATOHASSEN-r9p 9 сағат бұрын
እህቴ ቴሌግራም የለሽም ሀሳብ ለመለዋወጥ አሪፍ ነበር
@MuradUk-rx3lk
@MuradUk-rx3lk Күн бұрын
ሰላም እህቴ አንዴት ነሽ ያንቺን ቪዲዮ በጣም ነው የምከታተለው አብዛኛ ያንቺን ቪዲዮ ሴቶች ናቸው የሚያዪት እናም እህቴ ለወንዴች አሳውዲ የሚሰራ ብጠቁሚኝ😢😢
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Күн бұрын
ሙራድ ለወንድ ሹፍርና ላይሠንሥ አውጣ እና. ወይም ሡቆች ውሥጥ ሬሥቶራት ውሥጥ መቀጠር ሲቭ አሠርተህ ሥጣቸው ለኢንተርቢው ይጠሩሀል
@MuradUk-rx3lk
@MuradUk-rx3lk Күн бұрын
@@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد በመጀመርያ አመሰግናለሁ ስለመለስክልኝ/ሽ እኔ ኢትዮጵያዊ ነው ያለሁት እንዴት ከኤጀንስ ጋር መገናኘት እችላለሁ እናም ሲቪ ዋጋው ስንት የው እናም ከይክርታ ጋር ሲቪው ምንድ እንደሚመስል ብታሳየኝ😘😘🤗🤗
@zkiyaWabii
@zkiyaWabii Күн бұрын
ዓሰላሙ አሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውዶቼ እኔም በዚያራ ነው የመጣሁት በየ 3ወሩ እያደስኩ ነው የገብስ ዳቦ የስንዴ ቆጮ ቡላ በሶ የገንፎ እህል ኮረሪማ ነጭ አዝሙድ ሁሉም የሀገራችን ቅመሞች አሉኝ እዲሁም ሙአጀናት ሀለዊያት ወረቅ አነብ የተለያዩ ሰላጣ አይነቶች እችላለሁ ግን የት እንዴት ይሸጣል መሀላቶች አይረከቡም
@emumuhmdbntsaide
@emumuhmdbntsaide Күн бұрын
እኔ በዚያራ መምጣ እፈልጋለሁ ፕሮሰሱ እንዴት ነው ንገሪኝ እባክሽ
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Күн бұрын
እኔ ህገ ወጥ ነኝ ከጠለብ ጠፍቼ ግን ቆይቻለው እናም አሁን ስራ ላይ ነኝ ለጊዜውም ቢሆን ግን እየመረረኝ ነው መኖር የያዝኩት ሴትዮዋም የጠለብ ከዳማ ልታመጣ ነው እዚሁ ቤት ውስጥ የግል ቢዝነስ ለመጀመር አእምሮዬ ዝግጁ ነው ግን ምን እንዴምጀምር ግራ ገብቶኛል 😢 እንጄራም ብሰራ እላለው ብቻ በጣም ጭንቀት ና ሀሳብ ስቃይ አበዛሁ 😢 አንድ የማውቀው ነገር ቢኖር ከዳምነት ከኔጋ እንዴማይሄድ ነው 😢 እባክሽ የሆነ አፅናኒ ነገር በይኝ 😢 ሂወት አሰላችታኛለች 😢
@hayatali369
@hayatali369 Күн бұрын
እኔም እዳቺ ጠፍቼነዉ የምሰራዉ ህገወጥ ነኝ እና መዳም ቤት እየሰራሁ ነዉ ግን ተጨማሪ ሰራ እፈልጋለሁ
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Күн бұрын
@@hayatali369 አዎ ማሬ ተጨማሪ ስራ መስራት ግድ ይለናል ሲጀመር እስከ መቼ ከዳምነት !?🚮 እኔስ ሰለቼኝ መቼም ላያልፍ ነገር ብሩ አይጠቅም ኤጭ እድሜ መጨረስ የገዛነውን ልብስ እንኳ በአግባቡ የማንለብስበት ዘላለም ሸቃልነት ውይ ውይ እኔስ ብታይ ላብድ ነው እያንዳንዷ ደቂቃ እየጎዳችኝ ነው 😭 በትርፍ ጊዜሽ የሆነ ሙያ ለመማር ሞክሪ ! ገና የጠፋሽ ከሆንሽ አንድ የምመክርሽ ነገር ቢኖር እቅድሽ ላይ ስሪ ብርሽን ያዥ ከአምስቴ ጀምሮ አጠራቅሚ። በቅርብ ጊዜ ከከዳምነት ለመውጣት ወስኒ ።---
@ZinatZ-b4s
@ZinatZ-b4s Күн бұрын
አይዞሺ አሕት እርዚቅ በአላሕ እጂ ነው ሰበብ እያደርሺነው እኔ 6አመት የሰራሑባት ጠለብ ላመጣብሺ ነው አለችኝ ወር አሰተምሪልኝ ሰትለኝ አሺ አልኩ ድንገት ነው ደግሞ አላሕ አለን🎉
@Naima-c5p
@Naima-c5p Күн бұрын
አብሽሩ ውዶችየ እርዝቃችን ከአላህ ሱ.ወእጅነው እናንተብቻ ከአላህሳትርቁ ስበብአድርሱ እኔም8ወሬ ገናከመጣሁግን ያለሁት በጣምእሚያስጠላሀገርነው ከብትምናምን ያለበት ነው እናምበርሀነው ቁርቁራብቻነውያለው ለመጥፋትአስቤለሁ አላህያግዘን
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Күн бұрын
@@ZinatZ-b4s ታምጣአ ተያት ካንች ጎድሎ አይደለምኮ ቋሚ ባሪያ ኢጃዛ እንኳ ፍቀጅልኝ ማትላት ስለፈለገች እንጂ ከኛ አጥተው አይደለም። ስለዚህ ገደል ትግባ ሲጀመር የአገራችን መናጢነት ለዚህ ለሸቃላነት አበቃን እንጂ ይሄን ቀፋፊ ሂወት ማን ይኖረዋል ብለሽ ነው እንዳው አሏህ ግድ ጥሎብን እንጂ ከሰው ቤት ለጥላትም ሚመኙት አይደለምኮ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR Сағат бұрын
ሳህ ወላሂ ብዙ ስራ አለ ነገር ግን እኔ ያረቤት ነው ምፈልገው አለህምዱሉላ አለኝ አሁን ግን ዩቱብ መስራት እፈልጋለሁ በራሳችን አይድያ ስንመጣ አያዩልንም በሰው አይድያ ስንመጣ ያያሉ ያ ደሞ ሞኒ አይሆንልንም እስኪ አረብ ሀገር ያሉትን ለምን እደማይተጋዙ ጠይቂልኝ😢
@ZxsDs-j2y
@ZxsDs-j2y Күн бұрын
ኡሙ ሠሚአ ሠላም እንኳደናመጣሽ ቆጆ መረጃነው❤❤
@susubintseid1021
@susubintseid1021 20 сағат бұрын
ወደድኩሽ ሳሚያዬ እኔስ እህትሽ አደለሁ ኢቃማ ለሌለን የሆነ መላ ፈልጊል ደከመኝ የመዳም ቤቴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@nawal5119
@nawal5119 Күн бұрын
ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ትክክል,,ሁሉም,አላህ,ይጠብቀ,ብቻ ቤተሰብ,አርጊኝ😊
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@Razan1214Saeed
@Razan1214Saeed Күн бұрын
እኔ ከፊሌ ጋ ነው ምስራው ብዙም ስራም የለብኝ መድረሳ ሲዘጋ ብቻ ነው ቲንሽ ሚበዛብኝ እና ተጨማሪ ስራ መስራት ፈልግ ነበር ልብስ ከጅዳ ያስመጣው ልሞክር ነበር ሁሉም ሻጭ ሆነ ሚገዛ ሚኖር አይመስለኝም መድና ነበር ያለውት እና እስኪ ለኔም ምን እደምሰራ ንገሪኝ ያገልቢ ሙአጅናት ሴትዮየ አፈቅድልኝም እጅ ሰራ ነበር ደግሞ ደስ ትይኛለሽ ቅመሟ ያገሬ ልጅ ❤
@NejatKedir-o4v
@NejatKedir-o4v Күн бұрын
እሕት መድና ከሆንሽ አውሪኝ እስኪ በውስጥ በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ነው እባክሽ
@Razan1214Saeed
@Razan1214Saeed Күн бұрын
@@NejatKedir-o4v እሽ ነይ
@NejatKedir-o4v
@NejatKedir-o4v 20 сағат бұрын
Chat ebiy alegn 🤔
@NejatKedir-o4v
@NejatKedir-o4v 20 сағат бұрын
Be MN laggnishi TikTok account kaleshi lakilgn
@alhamdulillah5849
@alhamdulillah5849 Күн бұрын
እህቴ እስኪ የተበለገ ኢቃማን ማስተካከል ፈልጌ ግን እዴት እደሚስተካከል አላውቅም አንቺ ካወቅሽ እባክሽ ተባበሪኝ ካአላህ ታገኝበታለሽ እናቴን ካየኋት በጣም ቆየህ መሄድ አልቻልኩም
@SemiraSemiramohamed
@SemiraSemiramohamed 3 сағат бұрын
ልጅቷኮ ለተቸገሩ እህቶቻችን ነው aydeya sher ያረገቺው ያልተመቻቺሁ ስክሮል አልጋቺሁ ማለፍ ነው ምንድነው ሰውን ጀጅ ለማድረግ የምትለፉት?አስተግፊረላ
@muntahaali9545
@muntahaali9545 Күн бұрын
አይ ሁቢ የኔ ዉድ የምትይዉን ሁሉ ሞክሬዋለሁ ሁሉም እንደምትይዉ አይደለም
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ለተናጋሪው,ሰው,ቀላል,ነው🎉
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ😅
@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl Күн бұрын
የኒ እህት በጣም ነው መክረሸ የሚመቸኝ እና እኒ 12 ክፈል ደረሰ ተመሪያለሁ እና ነረሰም ጀመሪው ነበረ ግን ተችው መጠቻለሁ እና አሁን ምን አይነት ትምህረት በማረ ጥሩ ነው እንዴትሰ መማረ እችላለሁ ማለት ነረሰ በonline ከባድ ነው ከዛ የተሻለ ወይም ሰራ ሊገኝበት የሚቸለውን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Күн бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ😊
@zeyneb6593
@zeyneb6593 Күн бұрын
ቅንነትሽ ማሻ አላህ ቀበጧ 🎉🎉
@WerkaNegash
@WerkaNegash Күн бұрын
ፀጉር ቤት መከፍትሰ ይቻላልወይ ከአርብ ጋ እሱን ለመከፍት ምን ያሰፍልጋን ከአርብ ጋ ያልኩሸ መሀሉን ለመከፍት በነሱ ሰም መሆን ሰላለበት ነው ሙያው እአለኝ ማዳበር እፍልጋለሁ ትምህርት ገብቸ እሰኪ በዚህ ዙሪያ ምከሪኝ በአላህ ውዴ
@zebibayesuf5774
@zebibayesuf5774 Күн бұрын
እኔም እፈልጋለሁ በቃ እኔና አንች እንክፈት
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص
@عبدالرحمنعلي-ن7خ4ص 8 сағат бұрын
አንቺ ገንዘቡ ብለሽ ጥሩ አረብ በስሙ የሚከፍትልሽ ከሆነ ኢጋማሽን ባምትከፍችው ስው ማዞር ምክንያቱም በለዲያ እየስራሽ ከመጡ ችግር አለው እነዚህን ካስተካከልሽ ትችያለሽ
@SuziTube-wh3cq
@SuziTube-wh3cq Күн бұрын
እህት እስኪ ስልክ ቁጥርሽን በየት ላግኘው እኔ ከቤት ነኝ ሁለት አመቴ ልጅ ይዤ ቁጭ ብያለሁ የምግብ ባለሞያ ነኝ እባክሽን እርጅኝ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ Күн бұрын
እኔንም እስኪ ጠቁሚኝ ልጀን ላለመላክ ገና ታሥበው እባየ ይቀድመኛል ታሥበው ደግሞ እስከመቸ እላለሁ እስኪ በቤቴ ሁኘ የምሰራው ጠቁሚኝ ለአሏህ ብለሽ
@ZxsDs-j2y
@ZxsDs-j2y Күн бұрын
እኔግን ካምፓኒነኝ ሁሉም በእጀት አለ ኢቃማው ከጠፋሁ ይከነሰላል ፓሰፖርቱ ይጠቅመኛል ልጠፋ አስቤለሁ ካድሽ ብር ብሶ እየቀነሱነው እሚሠጡት እናም በየወሩ በቤቱ ነው እምንፈጋው ከነሱ ብዙ ነው እሚቀበሉቸው አና ምን ትይኛለሽ ውዷ
@PoPo-mn3qb
@PoPo-mn3qb Күн бұрын
Yegna Abesha mekegna nachew leteseri Ayesetushem yelekunes feteyeru laye werekanamena melefufe chemeribet ena shechi yawatashal
@Razan1214Saeed
@Razan1214Saeed Күн бұрын
ብለይኳት ምናለ ብዙ ሰው ታያላችው መለየክ ማፊ ምቀኞች አሪፍ አይዳ ነው ምታስተምረን ምን ችግር አለው ብለይኩላት
@Seberat80
@Seberat80 Күн бұрын
እስኪ እኔንም ተባበሪኝ ከእኔ በላይ አንቺ አጂር ታገኚበታለሽ ከፊል ፈልጊልኝ ስራው ምንም ይሁን
@Semutub
@Semutub Күн бұрын
አይ ወላህ አኢቃማ ቢኖረኝ ስንት ስራ እሰራ ነበር😢
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Күн бұрын
ግን ችግሩ አረቦችም እቤት ውስጥ ምግብ ሙአጀናት ኬክ እረ የማይሰሩት የለም ሹፌር እንኳን ምሽዋር አየሰሩ ነው ጀምረው እያሰተዋወቁ ነው የሀበሻን ምግብ እሚፈልጉ አይመስለኝም ያላት አማራጭ ሰው ቤት ብቻ ወይመ ለአረቦች ልብስ ሮብ በሁለት ዙር ክፍያ እና ሽቶ እሱ ነው አማራጭ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k Күн бұрын
በርች ሳሚያ ❤
@ffa2099
@ffa2099 Күн бұрын
ሀሳብሽ ጥሩ ነው ማማየ ግን ሰው የለም እኔም ኢቃማየን ይዠ እመዳም ቤት ነኝ
@EteWrs-w6c
@EteWrs-w6c 18 сағат бұрын
ነይ እናውራ
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 14 сағат бұрын
​@@EteWrs-w6cእኔም ብታወሪኝ የቢዝነስ መስመር ካለሽ
@EteWrs-w6c
@EteWrs-w6c 11 сағат бұрын
@@salimsdilbago2864ቁጥርሽን
@Rihanasiraji
@Rihanasiraji Күн бұрын
አታሞ በሰውጅ ያምራል ትላለች አያቴ እኔ አስቢ ነበር ግን እደውሪው አይደለም
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Күн бұрын
እሺ አግዠን በምችይውነገር በአላህ እኔደሞ እረፍት ሂጀ ኢቶ መጣሁ ስራየለኘም ኢቃማ አለኝ የውጭ ተመላላሺ ስራ ያልጠየኩበት የለኝም መዲረሳ ሙስተሺፋ የለም ስራ
@مكيه-خ1ت
@مكيه-خ1ت Күн бұрын
جزاك الله خير
@shadas8410
@shadas8410 Күн бұрын
ማሻአላህ ሽኩረን እናመሠግናለን የሚገርም ምክር ነው❤
@RichWallo
@RichWallo Күн бұрын
ማሻአላህ በርች ጎበዝ ነሽ❤❤❤❤❤❤
@HodenBarudin
@HodenBarudin 10 сағат бұрын
እሺ እኔ የኬክ ረዳት ነኝ በዚ ሙያ ስራ ማግኛ ት እችላለው መልሽልኝ ጅዳ ነኝ
@سعادهعبدو-د5ي
@سعادهعبدو-د5ي Күн бұрын
መህርም አለመሆኖን አላህ ያቅየለም በሸሪአችን ክልክል ነው መህርም ያልሆነ ወድ ጋር መሄድ አይቻልም እራሱ የኒካህ ወርቀት ይጠይቃሉ
@AMINATYIMAM-hj1us
@AMINATYIMAM-hj1us 15 сағат бұрын
ما شاء الله عليكي❤
@seadialitube8295
@seadialitube8295 Күн бұрын
ዛሬ ገና አየሁሽ ማሻ አሏህ በርቺ❤
@titi-dj1uw
@titi-dj1uw Күн бұрын
እኔም ወላሂ ያረብ ቤት ሰልችቶኛል የመጣሁት በዚያራ ነው ኢቃማ ለማውጣት 25ሺ ብር አሉኝ ለማውጣት ፈልጊ ፈራሁ የስራ አይዲያ የለኝም ምን ትመክሪኛለሽ እማ😢❤❤
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Күн бұрын
@@titi-dj1uw ፈጣሪ ይድረስልን እንጂ ከባድ ሙድ ላይ ነን በተለይ ሳኡድ ሚባል ጨቋኝ አገር ቱ ከህጋዊነት ህገ ወጥ ልንሆን የሚያስገድዱን ህዝብና አገር ሲያስጠላ የሆነ ሙያኳ መማር አይቻል። ዝንት አለም የነሱ አገልጋይ ብቻ ሚያደርግ አገር ቤት ለቤት መጥመስመስ ብቻ 😏😏
@ZinatZ-b4s
@ZinatZ-b4s Күн бұрын
እኔማ ሑልጌዜ ከቤት አልወጣም እነሱ ሲዝናኖኮ አይወሰዱኝም ቢጨቀኝ ሰጥሕ እወጣለሑ መቸነው ሐሳባቸን ተሳክቶ ወደሐገራችን አምንገባው
@Amina-p4o
@Amina-p4o Күн бұрын
በከፊል መተሽ ከሆነ ትችያለሽ ወደ ኢቃማ መቀየር ብሩም በሪያል ከሆነ የሠማሁት 5000ሪያል ነዉ ሚፈጀዉ
@shadas8410
@shadas8410 Күн бұрын
ሽኩረን ጀዛኪላህ ኸይር
@ቁርአንየደስታሚንጭነው
@ቁርአንየደስታሚንጭነው Күн бұрын
ዉድ እሂቶቾ እስክ የቆየ የተበለገ እቃማ አለ ማሰተካከል ይቻላል
@gojam409
@gojam409 Күн бұрын
ምክርሽ ደስ ይላል እስኪ እኔንም ደምሩኝ😍
@jemilaayalew
@jemilaayalew 19 сағат бұрын
እሽ ለኔደግሞ ኢቃማየለኝም ግንከመዳምስራጋር ጎንለጎንየምሰራውነገር ሹክበሉኝኝ😅😅😅😅
@qader6010
@qader6010 Күн бұрын
ፍቺ ደሞ ትልቅ ሰው አይደለሽም እዴ ምን እደዚ የተጣበቀ ልብስ ትለብሻለሽ እደዚ ሚድያ ላይ ስትሰጡ ሰፊ ልብስ ልብሱ እቤታቹ ውስጥ ተሰተሩ ስትባሉ አትሰሙም ምንድነው ሚድያ ላይ የምትወጡ ሴቶች ወድ ፍለጋ ነው እዴ
@11Secho
@11Secho Күн бұрын
ቅ ና ታ ም😂😂😂
@HfhfuIfjtjh
@HfhfuIfjtjh Күн бұрын
ከመሳደብ ምክር አይሻልም የተጣበቀ ብትለብስ ከተመቻት ምናገባችሁ ምነው ፍጣሪነኝ አልሽ
@qader6010
@qader6010 Күн бұрын
@@HfhfuIfjtjh አቺም የሷ ብጤነሽ ስራቹ ያውጣቹ አቦ ኤጭ ስትፈልጉ እራቆታቹ ሂዱ
@qader6010
@qader6010 Күн бұрын
@@11Secho በምኑ ኧረ ስት ጀዝባ አለ
@ኡምሰልማን-ኀ3ጠ
@ኡምሰልማን-ኀ3ጠ 22 сағат бұрын
ኢቃማ ያለው ልጅ አድርሶ መምጣት ይችላል?
@سفنشابوغالي
@سفنشابوغالي Күн бұрын
Yene wod seli mekerish amesigenalw enye xelb betgna gen bezinsi mesirat efilgalw eqama alegn
@freeuser-lb8cx
@freeuser-lb8cx Күн бұрын
እኔ ኢቃማ የለኝም ይሀንን ስራ መስራት እችላለሁ ግን ?
@samuyaarifoc
@samuyaarifoc Күн бұрын
ኢቃማ የለኝም ምን መስራት እችላለሁ መልሽልኝ እሲ
@HbdHhd-uz2sm
@HbdHhd-uz2sm Күн бұрын
Hojii dhiraa fidi
@BirukBiruk-e2u
@BirukBiruk-e2u Күн бұрын
አማማያ ልክክክክክ ነሽ
@EDENASFAW-g9e
@EDENASFAW-g9e Күн бұрын
ስታምሪ በርቺ❤❤
@የዋህነፈር
@የዋህነፈር Күн бұрын
አሰላሙ አላይኩም ወርህመቱላህ እኔ ጠለብ ነኝ ደማም ያለው ይደውልልኝ በትርፉ ስዓት አሰራልሁ
@FootballEditz947
@FootballEditz947 Күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ ዉድዋ እንዴት ነሽ ደማም አበሻ ሱቅ አለ?
@Zehara4444
@Zehara4444 Күн бұрын
የኔ. ቆይጆ. ችግር. ባለ. ሙያ. ነኝ. ስብስክራይብ. አስደርጊኝ
@Channeln-q4k
@Channeln-q4k Күн бұрын
እስኪ የመህረም ስራ ካለ ሹክ በይ ሪያድ አሉ ሴቶች
@ssaa4401
@ssaa4401 Күн бұрын
እህቴ ማዳትአለሽ ወይስ አይኔነዉ እኔምትንሽየ አለችኚ መዳኒት ታወቅሽ
@kedijahussin
@kedijahussin Күн бұрын
ኧረ በአላህ ሙአጀናት ሳህለ ነዉ እዴት አንቺልም ትላላቺሁ ሞያ ተማሩ ይጠቅማቺሗል ቲክታክ ላይ ከማፍጠጥ
@ZinetAbdo
@ZinetAbdo Күн бұрын
የኔውድአይዞሺ
@afrahatube6998
@afrahatube6998 Сағат бұрын
Iqama yelanim sra yelanim mindnow minedergo😢😢😢
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Күн бұрын
ታድለሽ ሰማይ ለተቀማጭ ቅርብ ነው የትኛው ከተማ ሁነሽ ነው ጂዳ መቸም ቻንሱ አልቆበታል የትም ቢጋላ ህጅ አይረከቡም ኦላይን ልብስም ሚገዛ የለም እህቶቻችን ስራ ፈተዋል ት /ቤት ልጅ ማድረስ ላልሽው አሁላይ ልጁን አምኖ ሚሰጥ ማንም የለም ሲቀጥል ሁሉም ባለ መኪና ሁኖል ሴቱም ወንድም ይሾፍራል መጠአሞችም ገባየ ቸስቶባቸዋል ድሮ ቀረ አርፋችሁ የአረብ ቤት ስራ ከተገኘ እዛው መጠንከር ነው ሞክሬ ስላየውት ነው ኢቃማም አለኝ ዋናው እድል እጅ ኢቃማ ኖረ አልኖረ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد Күн бұрын
በሀሣብሺ እሥማማለሁ ግን ሁሉም ያልሻቸው ሥራ አበያ ለብሣ ለምትሔድ ሴት አይሆኑም እኔ ኒቃቢሥት አይደለሁም አበያ ግን እለቤሣለሁ ዘጠኝ አመቴ ዱባይ እንግሊዘኛ አርበኛ ቋንቋ እችላለሁ ግን ሴቢ አሠርቼ ሡቅ ውሥጥ ሁሉ ሥራ አግኝቼ ነበር ግን የጠየኩኝ አለባበሥሺን ቀይሪ ነው የሚሉት በየቦታው ኢንፎርም ሡሪ ባትለብሺ እንኳ አበያ ለብሠሺ አይቻልም ሠው ከማክበሩ አንፃሪ ሊያናግሩሺ ይፈራሉ ሥለዚህ ሡሪወች ለብሺ አሉ አንዳንድች ደግሞ ቀሚሥ እንኳ ብትብሺ ልክ አሁን አንች እንዴምትለብሺው ሜካፐ አድርጋ ጡቶን ቅርፆን የሚያሣይ ልብሥ የምትልብሥ ደንበኛ የምትሥብ ነው የሚፈልጉት አብዛሀኛወቹ ሞልም የትም ሥላየሁ ነው አበያ ለብሣ ወንድፊት ሥትወጣ ወይም ሥታወራቸው ሁሉም አይፈልጉም የሚፈልጉት የተላጠች ዶሮ የመሠለውን ነው አለባበሷ 100%ሥላየሁ ነው ማር በግምት አይደለም ለዚያም ሲባል የትምህርት ቤት ባሥ ላይ እሠራ ነበር አጋጣሚ እሡ ሲቋርጥ መዳም ቤት ነው አሁን የምሠራ በክብር በሒጃቤ .ላዬሠንሥ አውጥቼ ሹፍርና መሥራት አሥባለሁ በአሏህ ፍቃድ
@HawaSaid-tu2ev
@HawaSaid-tu2ev Күн бұрын
ኡስታጆች ሲያስተምሩ ትንሽ ዱኒያ ያዘነችላችሁ ሞልቀቅ አትበሉ ይል ዉደ ምን አልባች ዱኒያ ኘዝናልሽ ልሆን ይችላልእና ስታወሬአትኩሪ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Күн бұрын
በጣም ቆንጆ ጎበዝ ነሽ
@alfamobail3578
@alfamobail3578 Күн бұрын
3..Wow🎉🎉
@tsigeredatafese7619
@tsigeredatafese7619 Күн бұрын
Yen konjo barechiy
@alemyemarialij2983
@alemyemarialij2983 Күн бұрын
አረ በለው ተናደደች😁😁😁😁
@susutube488
@susutube488 Күн бұрын
እኔ ኢቃማ አለኝ ያላ ከመዳም ቤት ውጭ ስራ አስገቢኝ😂
@hayatube4721
@hayatube4721 Күн бұрын
የየት ሀገር ልጅ ነሽ?
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu Күн бұрын
ሪያድ ያላቹ ኑ አብረን እንስራ መቀኛ ያልሆናቹ ብቻ
@MohammedMohammed-df5xq
@MohammedMohammed-df5xq 19 сағат бұрын
የኛሰውአረቆያስባልእንያዛለንስለሚሉደፈረትይላልይከ
@mebezelalegashifa2519
@mebezelalegashifa2519 Күн бұрын
❤❤❤❤ትክክልል
@HayatYasin-y7g
@HayatYasin-y7g Күн бұрын
Shuferi tuu nan dada utun majafqadi bafadhe mana xalaba jira sudi🇸🇦 kesati
@kedijahussin
@kedijahussin Күн бұрын
ለቤትሺ አዲስ ነኝ ሠብ አድርጌሻለሁ
@AminKayre-ro3io
@AminKayre-ro3io Күн бұрын
ጃግና ሴት ነሺ ❤
@noorMohammad-fz4hj
@noorMohammad-fz4hj Күн бұрын
ለኔ ምአጅነት በዳንብ አቃለው ገዳኘ ከለሽ ንገሪኝ
@ZabibaZeyno
@ZabibaZeyno Күн бұрын
ነይ
@noorMohammad-fz4hj
@noorMohammad-fz4hj 5 сағат бұрын
@@ZabibaZeyno ዬት ነሽ
@አርክሻቸውA
@አርክሻቸውA Күн бұрын
አደኛነኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@EDENASFAW-g9e
@EDENASFAW-g9e Күн бұрын
የኔ ውድ አሳቅሽኝ😂😂😂😂
@ZemiArbisea
@ZemiArbisea Күн бұрын
እረ ለኔ ከፊልፈልጉልኝ መረረኝ ደህና ከፊል አላገኘሁም
@abayneshkidanu6148
@abayneshkidanu6148 Күн бұрын
ተመቸሽኝኝ ስልሽ ውዴዋ❤
@ryanryan6901
@ryanryan6901 Күн бұрын
ማፏጨቱን ይቀጥል ተምችቶኛ
@MohmadMohmad-c5b
@MohmadMohmad-c5b Күн бұрын
እህልን
@afutamahmed9038
@afutamahmed9038 3 сағат бұрын
መሻአላ
@GhGh-ix6ym
@GhGh-ix6ym Күн бұрын
እስኪ ለኔ ፈልጊልኚ ኢቃማ አለኚ ሪያድ
@KdejaLove-pp7rz
@KdejaLove-pp7rz Күн бұрын
Sera ataw new yaleche eko arebate megebate aketwate new miyasegebate sew new yefelegechew
@سميهعلي-ج1ي
@سميهعلي-ج1ي 17 сағат бұрын
ክክክክ አረቧችማ አበሻ የሰራቸዉን እኮ በሉ እቤት ለራሱ ታጥቡሽ እዳልታጠብሽ የነካሽዉን መብላት እማይፈልጉ ህዝቧች ጋ እደዝህ ብሎ ምክር አይከብድም ስለልጁ ደሞ ሙስሊሞች ፈትዋ ተሰቷል ኡስታዝ አህመድ አደም ሀራም ነዉ አይፈቀድም ብሏል ብር ተከፍሏ ዋሽቶ ልጅ ነዉ ብሎ መዉሰድ እደዉ ዱኒያ ብቻ ሳይሆን ማሯሯጥ ለአኼራም መስራት ግድ ነዉ እሱም ስለሆነ የሚጠቅመን
@HapHap-wm9ng
@HapHap-wm9ng 4 сағат бұрын
ካሀበሻ ሌላዜጋ ይሻላል እዳሀበሻ ባለጌ የለም
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 18 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 8 МЛН