🔴በኢትዮጵያ ምድር ግፍ ተፈጸመ❗

  Рет қаралды 10,532

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

Пікірлер
@nuale23
@nuale23 6 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ ።አምላከ ሚካኤል ፀሎታችንን ይቀበልልን
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
አሜን 🙏🙏
@Mehretwondimu
@Mehretwondimu 6 күн бұрын
amen amen amen🙏🙏🙏
@AndualemGetachewu-o2x
@AndualemGetachewu-o2x 6 күн бұрын
አምላከ ሚካኤል ይባላልን?ፀሎታችንንስ ይቀበላልን? እነዚህ ሰዎች ወደ ሀሰተኛ አጥማቂያን ቢሄዱ አትፍረድባቸው ፀግሽ።። ምክንያቱም ወንጌልን ካላስተማራችሁዋቸው ለስህተት መዳረጋቸው አይቀርም ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
@@AndualemGetachewu-o2x ምንድን ነው የተሳሳተችው? እግዚአብሔር የቅዱስ ሚካኤል አምላክ አይደለምን? ምኑ ነው ስህተቱ?
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤
@yoseph07mf
@yoseph07mf 6 күн бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው ያሳዝናል 😢 ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሐጢያታችን በዛ😢
@Rakb553
@Rakb553 6 күн бұрын
አቤቱ ማረን ልኡል እግዚአብሔር በድለናል በእውነት በጣም ከበደ የሐገራችን ጉዳይ አይይይ ኢትዮጵያ ልጆችሽ የአህዛቡን ስራ የሚሰሩ ሆኑ መተራረድ እግዚአብሔር ጠላት ዲያብሎስ እና ሰራዊቱን ከሐገራችን ምድር ነቅሎ ያውጣልን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒
@HASSENHUSSENALIHASSENHUSSENALI
@HASSENHUSSENALIHASSENHUSSENALI 6 күн бұрын
አፋር አትበል መርጦ አልቃሽ ወለጋ ይረሳል ድጋሜ አማራ አልሆንም ይረሳል ለሟች ነፍስ ይማር የጥላቻን ፖለቲካ በጋራ እንታገል
@zkh8698
@zkh8698 6 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 5 күн бұрын
ሰዉረን ❤😢
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 6 күн бұрын
😢ማርያምን በጣም ያስጠላል ያለንበት ዘመን አገራችን ወዴት እየኤድንነው 😢😢😢ፈራው አሁንስ
@misikirzewgeketaw5501
@misikirzewgeketaw5501 6 күн бұрын
ዝማሬ ዳዊት ያስማልን
@comcell3831
@comcell3831 6 күн бұрын
ዛሬ ነው እንዴ ያያችሁት በወለጋ በአርሲ 5 ዓመት ሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሲታረድ 😭😭😭😭😭😭
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 6 күн бұрын
Abetu maren amilake 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@makidatedla150
@makidatedla150 6 күн бұрын
Amen 🙏
@mengiemesfin5113
@mengiemesfin5113 6 күн бұрын
በእውነት ከሆነ ምን እንበል በእውነት እኛ እኮ መድረሻ የለንም እንደተወለድን የተጠመቅንበት ስንሞት የምናርፍበት ቤት ናት ቤተክርሲታን።አባቶቻችን ሰባኪያን የምትነግሩን መፅሐፍ ቅዱስን ነው ሌላ የለም ሰለሆነም ዘመኑን ዋጁ ይለል ዘመኑን ዋጁ ሀብታም ቤተክርስቲያን ለምን ደሀን ቤተክርስቲያን አይረዳም ለምን የካህን ሲሞት ቤተክርስቲያን አትደግፍም ኧረረረረረረ ተውውውውውው ምእምኑን አታሳዝኑ
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 6 күн бұрын
Egzio Meharena kerstos ! Mine gude nw engi ewunet kesewu nw yeteweledut ye jeboch sebeseb Egziabiher hoye ante tebekele ante ferede!!!!💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭 Hulume yezerawun yachedal Egziabiher yeferdal 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@endalkendalk-m6s
@endalkendalk-m6s 6 күн бұрын
ቅዱሥ ሚካኤል የፖለቲከኞችን ሴራ ያጥፋል ✅💚💛❤🙏🙏🙏🙏
@abenerfisha2390
@abenerfisha2390 6 күн бұрын
ኦኔ ያልገባኝ ኸምንፍቅና ሲመለሱ ለምንድን ነው ምዕመን የ የማይሆኑት ተመልሠዋል በቃ ይህ የነፍስ ጉዳይ ነው
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 6 күн бұрын
❤🎉
@TiruSimachew
@TiruSimachew 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ፀጋየ ልጅህ ተሻላት
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በጣም በጎ ናት እል ያክብርልኝ ስለጠየቅሺኝ
@HanaTesfaye-z5k
@HanaTesfaye-z5k 6 күн бұрын
እንኳን ለሊቀ መላኩ ቅድስ ሚካኤል ባእለ ሲመት በስላም አደረሳችሁ ።በመቀጡል ግን የምለው እስከመቼ ድረስ በእንዲህ አረመናዊ ድርጊት እንደምንቀጥል አላቅም 😢😢😢😢
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 6 күн бұрын
በጣም ልብን ይሰብራል ኧረ በቃ በለንጌታሆይ እየሆነብንን ያለውን ግፍ ካንተአይሰወርም😢😢
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 6 күн бұрын
ምን ይደንቃል በሙስና ጉዳይ ጳጳስ ጳጳስን አይመረምርም ያሉ ቀን ነበር የተዛባ ነገር እንዳለ የገባኝ...
@selamawitlulu8967
@selamawitlulu8967 6 күн бұрын
😭😭😭😭😭
@MelsewReta
@MelsewReta 6 күн бұрын
ወንድማችን ፀግሽ ስለክርስቲያናዊ አለባበስ ማለትም ነጠላ አለባበስ እና ስለ ቅዱሳን ሥዕላት አያያዝ አሳሳል ቪዲዮ ብትሰራ መልካም ነው
@borenaabebechayano-ow8sk
@borenaabebechayano-ow8sk 6 күн бұрын
ከእስላም ምን ትጠብቃለህ? ወዳጄቼ አህዛብ ከምንላቸው ዋንኞቹ እስላሞች ናቸው እና ታዲያ ባልተገራ አንደበታቸው ቢቀዝኑ ምን ይደንቃል እኛ ክርስትያኖች ኦርቶዶክሳውያን የምናመልከው አምላክ ፍፁምና ፍፁም ታላቅ አምላክ ነው ማንም ሳያነግሰው የነገሰ ስለሆነ ማንም ከንግስናው ዝቅ ሊያደርገው አይችልም እንጀኮሶ ቢመራቸውም ከጫታቸው ጋር አኝከው ይዋጡት
@AsnakechMolla-g8c
@AsnakechMolla-g8c 6 күн бұрын
Ere Ethiopia minew ye sew awure bekelebish Egziabher hoy Ethiopian asibat Emebirihan hoy Ethiopian atirishat Ke lijish Amaljin
@NebiyouYohannes-w5w
@NebiyouYohannes-w5w 6 күн бұрын
ሰላም ጸግሽማስረጃ መቀበል ያለብሕ ከሚመለከተው ቢሆን የእነ አፎምያ ታሪክ ታሕሣሥ ወር ነው ታሪኩ መ/ዘለአለም የተናገረው ነው
@tayetuasefa8191
@tayetuasefa8191 5 күн бұрын
Men enarege ortodokese ye amara eyalachu tachgren zarnyente yelela haymnote eselemena yemclnyle❤😂
@BetelehemGirma-u5v
@BetelehemGirma-u5v 6 күн бұрын
Egiziabher degun zemn yamtalin bemhretu yigobignen
@itopiawinettewahdonettewah7211
@itopiawinettewahdonettewah7211 5 күн бұрын
Catedral yetebal betecristian hulu yifres, yifersalm
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu 5 күн бұрын
Lemne yefersal semune wede tekekelgna metriya mekeyer new enji weyse orthodox aydelehem
@SGD.-cw8xc
@SGD.-cw8xc 6 күн бұрын
ስማ እንጅ የት ነው የምትኖረው ግን? ሰው ማረድን አዲስ አድርገህ ግፍ ተመጸመ አትበል እንጅ! አማራ ክልል እየተደረገ ስላለው ነገር መረጃ የለህምን? ባህርዳር ሳይቀር እንደበግ ታርደው የሚጣሉ ስንት ወጣቶች ናቸው ያሉት? ካላመንክ ባህር ዳር አሸረፍ ትንሽ ከፍ ብሎ ካለው የገበያ ማዕከል አካባቢ የሚኖሩትን ጠይቅ! በአንድ ቀን 5 ወጣቶች እንደበግ ታርደው፡ ብልታቸው ተቆርጦ፡ የእጅ ጣቶቻቸው ተቆራርጠው ህዝብ በሚያያቸው ስፍራ ላይ ተጥለዋል! ተደብቆ አይቀርም ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጠዋል!
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 6 күн бұрын
አረ እግዚኦ ወደ ፈጣሪ ማለት ነው ይማረን አገራችን ሠላም ያረገው የሠላም አባት
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
@ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 6 күн бұрын
😢😢😢ትክክል ጎንደርም ላይ እንደዚህ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@comcell3831
@comcell3831 6 күн бұрын
ንገሩልን
@Medan985
@Medan985 6 күн бұрын
የሄን አረሜናዊ ተገባረ እባቻቸሁ ለነስተባበል አትሞክሩ
@yemsida1758
@yemsida1758 6 күн бұрын
ይገርማል መንግሰት የአሰማራቸው ሰዎች የኦሮሞን ህዝብ ለማነሳሳት እያረዱ የተቀረፀ ቨዲዮ ለቀቁላቹ ተንጫጫቹ የአማራ ሴት ሆዷ እየተቀደደ ፅንሷ ሲወጣ ወለጋ ላይ በጅምላ ሲገደሉ የት ነበራቹ።
@meazayerdaw5327
@meazayerdaw5327 5 күн бұрын
ለመሆኑ ለ ጳጳሳቱ ምን ያህል ተከፍሏቸው ይሆን የመጡላችሁ?
@MariyamM-c6k
@MariyamM-c6k 6 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 6 күн бұрын
ወንድሜ እኔ በምኖርበት በሀገር እሜሪካ በዲሲ ንግስ ላይ ሁልጊዜ አቡነ ፋኑኤል የፖትሪካችንን ወርቅማ ቀይ ቅብ ትልቁን ቆባቸዉን ያደርጋሉ ቀንዲል ሚዲያን ይኸን ነገር ትክክነዉ ? ብዬ ጠይቄ ነበረ ነገር ግን መልስ እላገኘሁም እና ግራ ያጋባል
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
ትክክል አይደለም ቤ/ክ አንድ ተወካይ ብቻ ነው ያላት
@RodiBayou
@RodiBayou 5 күн бұрын
አንተ ክፎ መርጡ አልቃሽ የአማራን ህዝብ ለማስጨረስ የሚቀድምክ የለም ! በጣም ትገርማለክ 😢 እውነተኛ አዛኝ ከሆንክ ለምን በየቀኑ ለሚገደለው አማራም አትጮክም😢😢😢😢
@earthandouterspace446
@earthandouterspace446 6 күн бұрын
tw ewnatin ankad 9 menkusat habtamuan ena tilkuan ethiopian yastemarun ngr munkisinan nw
@anethio
@anethio 6 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ነን ባዮች በዶክመንተሪ ስም እነዚህን አንድ ፍሬ ልጆች ስታስዋሹ በሚቀጥለው እነርሱም እውነትን ሲያገኙ ኦርቶዶክስን ለመልቀቅ የመጀመርያው ናቸው
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu 5 күн бұрын
Yetgnawnem ewnet keorthodox wechi ewnet yelem becheger ena bemekera new yekeyrut enji lela aydelem mechekonen begde maslem degmo yeislmna meglcha new wedji
@anethio
@anethio 4 күн бұрын
@ መፅሀፍህን የማታውቅ ጥሬ ነገር ነህ የትኛውን እውነት? ማን እንደፃፈው የማይታወቅ እርስ በራሱ የሚጋጭ መፅሀፍ እንደሆነ እንኳንእንዳታውቅ ማንበብ አትችልም ቸርች ብትሄድ በጥላቻ በተሞላው ድርሳናት ውጭ ትምህርት የላቹ ፀበል ጠጥትህ ቤትህ ትገባለህ አለቅ ኦርቶዶክስ ማለት ይህ ነው ስድብና ውሽትን ተክናቹበታል ቄሱ አይባል ምህመኑ በውሸት እኩል ድግሪ አላቹ
@mullerderbew3250
@mullerderbew3250 6 күн бұрын
Ante eraseh rasekin alhonkm seb ahya yebela setbal b k tfkdalech sibal lk new alk
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
የቤ/ክ መጽሐፍ እንጂ ልብወለድ መጽሐፍ አይደለም እኮ እንደማስረጃ ያቀረብኩትኝ
@anethio
@anethio 6 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ የምትሉትን ቼክ አድርጉ የሌለውን የሚናገር አንድም ሙስሊም የለም በተለይ ያቀረባቹት ልጅ የአዋቂዎች አዋቂ ነው በሀሳብ መሞገት ሲያቅታቹ ውሸትን ስትፈበርኩ ትኖራላቹ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
ስለ እስልምና የምታውቀው ነገር የለም መሰለኝ አድኽን ከፈትክ
@anethio
@anethio 6 күн бұрын
@ አንተ ለምን የሙስሊምን መፅሐፍ አታነብም እርስ በራሱ የሚጣረስ የአራት ሰዎች ስብስብ የሆነውን መፅሀፍ ተቀብለህ እየኖርክ ሌላውን ታውቀዋለህ ትላለህ?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
@anethio አንብቤዋለኝ ከጥግ እስከ ጥግ ቁርዓኑንም ሐዲሱንም ተፍሲሩንም ሲራቱል ረሱለላህም ጭምር ኢብን ሒሻም እና ኢብን ኢሳቅ የፃፉትን ጨምሬ። ቁጭብዬ አስተምርኻለሁኝ ካስፈለገኽ
@anethio
@anethio 6 күн бұрын
@@Tsegayekiflu ሀ ሀ ሀ ሀ ሱረቱል ረሱሉላህን ጭምር ነው ያልከው? በፈጣሪ ስም እውነት እልሀለው ኦርቶዶክስ ሁኖ የማይዋሽ እንደሌለ አንተ ምስክር ነህ በውሸት ሀይማኖት እይቆምም የፈጣሪን አንድዬነት በመመስከር እንጅ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu 6 күн бұрын
@anethio ለምን አትሞግተኝም ስለ እስልምና ምናልባት አንብበኸው ስለማታውቅ ይኾናል። ናና በቴሌግራም ሞግተኝ t.me/tsegayekiflu
@HelenKidane-h1i
@HelenKidane-h1i 6 күн бұрын
😭😭😭
@anethio
@anethio 6 күн бұрын
መፅሐፍ ቅዱስ የምትሉትን ቼክ አድርጉ የሌለውን የሚናገር አንድም ሙስሊም የለም በተለይ ያቀረባቹት ልጅ የአዋቂዎች አዋቂ ነው በሀሳብ መሞገት ሲያቅታቹ ውሸትን ስትፈበርኩ ትኖራላቹ
Из какого города смотришь? 😃
00:34
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
♦️ከባድ ስሕተት ነበር ♦️ ስለሁሉም ነገር ይቅርታ (ዲ/ሉልሰገድ)♦️
1:13:15
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 44 М.