No video

#በኢትዮጵያ_ላይ_ሊታደስ_የነበረው_የአውሬ_መንፈስ_ታሰረ

  Рет қаралды 13,366

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

11 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia
#negashbedada #werkaferahu #abuneteklehaymanot #abunesawiros #abuneabrham #ሰበር_ዜና #abunemathias #mahbermedia #pasterbinyam

Пікірлер: 64
@onelove9191
@onelove9191 11 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ልጅ የማይፈራ ላመነበት ነገር ወደዃላ የማይል ምርጥ ወንድም።ፈጣሪ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌👌👌👌🇲🇱🇱🇹🇬🇳🇪🇹🇬🇭
@messymeesy4350
@messymeesy4350 11 ай бұрын
ጋሽ ነጋሽ እና ጋሽ ወርቅ አፈራሁ በጣም እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር ❤❤❤❤❤
@kshanko1339
@kshanko1339 11 ай бұрын
Egziabeher kant gar yehun Amen
@matilove3643
@matilove3643 11 ай бұрын
1000 ግዜ ሰብስክራይብ ባደርገው ደስ ይለኝ. ነበር ወርቅአፈራሁ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ነጋሽ አንተም ምርጥ ነህ
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችው መሕበር ሚዲያ🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
@alembberihuny8934
@alembberihuny8934 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ መንፈስ ይጠብቃት🙏 እናንተም በርቱ ተባረኩ🙏
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 11 ай бұрын
ወገኖቼ እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳቹ በዙዎቹ ይቺን ቀን ናፍቀው አላዯትምና እግዚአብሔር በቃቹ ብሎን ለበደላችን መቀጣጫ የተሾመብንን አጣልቶ አስታራቂውን ጠቅላይ በሽታችንን ይነቅልልን ዘንዳ እንለምነዋለን
@biniYam5661
@biniYam5661 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሞቼ እስኪ ወገኖች እኛም እንንቃ እባካችሁ
@roserose5889
@roserose5889 11 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ጋዜጠኞች❤❤❤ እንኳን አደረሣችሁ ለአዲሱ ዓመት
@user-rb3iq9cy9l
@user-rb3iq9cy9l 11 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመልከተን በቃቹ ይበለን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ታሪክ ይቀይራል እግዚያብሔር
@tsegaasrat460
@tsegaasrat460 11 ай бұрын
ነጋሼ ዘመነ ቅዱስ ዮሐንስ ላንተ ይሁን አሜን 🌻🌻🌻👍👍👍
@genethagos6789
@genethagos6789 11 ай бұрын
ልጄ ነጋሽ እግዚአብሔር በኦሪቱ ሕዝበ እስራኤልን ከግብፅ ባርነት ነፃ ሲያወጣቸዉ ቀኑን በደመና ሌሊቱን በብርሃን አምድ እንዲያሻግራቸዉ ቅዱስ ሚካኤል እንደላከላቸዉ እንዲሁ ከዘመኑ የሳጥናኤልን ተግባር ከሚፈጽሙት ከሚያስፈልሙ ይከልልህ:: እንዲህ አትበሳጭ ልጄ ይህን ያልኩበት እናትህ የምሆን መነኩሲት ስለሆንኩ ነዉ: አንተስ በሚዲያዉ ጮኸኽ ይወጣልሃል እኛ የምንተነፍስበት አጥተን ጨጓራችን ደብኖአል:: ስለዚህ በሽታ እንዳታመጣ እየተዝናናህ እቅጩን መንገር ነዉ ዝም እንዳይባሉ በማን አለብኝነት ይፈነጩብናልና ጤናህን እየጠበቅህ::: የድንግል ልጅ ጥላ ከለላ ይሁንህ:: ተባረክ እማሆይ ፍቅርተሥላሴ
@melkamtegegn6628
@melkamtegegn6628 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አዲስ ጥሩ ዜና እምንሰማበት አመት ያርግልን ። ለሀገር ፣ለትውልድ ፣ ለሀይማኖት ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ።
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
እንካን አደረሳቹ ማህበረ ሜድያና የተዋህዶ ቤተሰቦች መልካም አዲስ አመት በርቱ የኛ ጀግኖች ጋዜጠኞቻችንን❤❤
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 11 ай бұрын
💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬✝️✝️✝️
@mulu359
@mulu359 11 ай бұрын
ተባረኩ ሀገራችንን ጌታ ያስባት
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 11 ай бұрын
ትክክል ነው ባለመሄድ መቅጣት ይቻላል❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 11 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ ምርጥ ሰው ወርቅየን ጨምሮ ግን ነጋሽ በቅርቡ መከራ የወለደው ልጃችን ነህ እኔ አሁን በቅርብ ነው ያየሁህ ምርጥ ሰው የወርቅየ ደበኛ ነኝ
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 11 ай бұрын
እንደእናንተ አይነት ጋዜጠኛ ባይኖር ኖሮ አገሪቱ ክዝህም በላይ ትሆን ነበር እግዛብሄር ግን ደግ ነው እናንተን ላከልንበርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አገራችንን ሰላም ያርግልን ጦርነት ይብቃ ድል ለንፁሀን 😭😭😭🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏾💪🏾💪🏾
@asterkiros2549
@asterkiros2549 11 ай бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አድራችሁ ወንድሞቼ ነጋሽና እና ወርቅአፈራሁ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ የመሰለ ለአገርና ለሀይማኖታችሁ ተቆርቋሪ ስለሰጠን እኔ በጣም እማዝነው በመንግሥት ነው ለምን የሚመራው ህዝብን ነው የኢትዮጵያ ህዝብ በተለያየ እምነት የሚያምን ህዝብ ነዉ የሚመራው እንዴት የሚመራውን ህዝብ ስሜት አይጠብቅም እንዴት እንደ ኡጋንዳ መሪ ቆራጥ ዉሳኔ አይወስንም ሁሉም እየተነሳ የሴጣን መፈንጫ ያደረገን የመሪያችን ድክመት ነው እግዚአብሔር አዲሱን አመት ለአገራችን ሰላም ፍቅር የህዝብ ሰቆቃና ችግር የሚቆምበት አገር ያድርግልን!!
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር በቃ ይበለን አቤቱ ማስተዋልን አድለን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን የሠላም የጤና ያድርግልን ,,,,
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 11 ай бұрын
እንደ እናንተ ያለ ትንታግ ኢትዮጵያዊ ባለባት አገር እንከፍ ሁሉ ተሰባስቦ አገር ሲያተራምስ ህመሙ እንዴት ጽኑ መሰላችኹ።ተባረኩ መሰላችኹን ያብዛላት ለኢትዮጵያ።
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ወድሞቻችን እኳን አደረሳቹ መጪው አመት የሰላምና የጤና ይውንልን
@TsiK-mg5pr
@TsiK-mg5pr 11 ай бұрын
ነገሻ በዳዳ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ በቤኤሩ ያልተመካ ያላፍገፍገ ለምን ተምራል አለማዊውንም መንፍሳዊውንም የጠለቀ እውቀት ስላለው በገባው እውነት እየኤደ ያለ ጀግናችን ነው እድሜና ጤና እመኝልሁለው አዲሱ አመት የሰላም. የደስታ የፍቅር. ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 ай бұрын
በጣምናው የማከብራቹህ
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 11 ай бұрын
Dear our Brothers GOD Blessed U and Happy New year!!!!!!
@lulahailu1659
@lulahailu1659 11 ай бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን❤
@mekuriayeshi2305
@mekuriayeshi2305 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መቼም አይተዋትም
@alexzerefa3323
@alexzerefa3323 11 ай бұрын
ነጋሽ bro እነወድሀለን
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 11 ай бұрын
ሰላም ወንድማችን ነጋሽ እውነት የሀገር ፍቅር ያለህ አንድነትን ነው ሁልጊዜ ሌሎቹ ግን የኛን ሀይማኖት ለማጥፍት ነው እንጂ ለምን እሚል የለም አንተ የሁሉንም ሀይማኖት. ከራስህ ሀይማኖት ጋር እምታነሳው
@bbhh211
@bbhh211 11 ай бұрын
የምወዳችሁ ሁለት እንቁ ሰዎች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp 11 ай бұрын
ተመሰገንዋናዉሀገራችንአለመግባታቸዉነዉሀገራችንያሉእሰከሚጠፊመፀለይነዉ
@mikiyasneway
@mikiyasneway 11 ай бұрын
Negashe betam nw emwedeh bertalegn
@TigistSahle
@TigistSahle 11 ай бұрын
Nigeria 🇳🇬 weset mengagery hunole ethopiwiyan jegenoche nachwe eyalu new
@tizetaduna3238
@tizetaduna3238 11 ай бұрын
Who is in that position, it might be one of them so we need to question this government assigned
@yayahala615
@yayahala615 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በደሙ ይሸፍን ።።።ገና 666 ግበረሶዶሚያኖችም ይጠፍሉ ።።
@ethiomediatube7752
@ethiomediatube7752 11 ай бұрын
💚💛❤🇨🇬🤔🙏🙏🙏
@Mankush995
@Mankush995 11 ай бұрын
በህዝቡም በኩል ከፍተኛ ችግር አለ ከማለቃቀስ ውጪ ተደራጅቶ አይነጋገርም ዝም ብሎ መባዘን
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 11 ай бұрын
ያ የተባለው ሰው ቢቀርም ኮንሰሩት በሌሎች እንዲያው ያልተጠቀሰ ዘፋኝ ያለበት ኮንሰርት አጠናክረው ሊመጡ ነው፡ ሕዝቡ ነው ባለመግባት ማንነቱን ማሳየት አለበት፡
@ethiopia6030
@ethiopia6030 11 ай бұрын
Endenante aynetoch kebezu mengst yemibal seytan Ethiopia ayasfelgatm
@Ethiopian_illuminati1
@Ethiopian_illuminati1 11 ай бұрын
Yemin zemecha new. Metenal alen
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y 11 ай бұрын
እኔ ምለው ይሄ መስቀል ሚዘቀዝቅን ቤተክርስቲያን እዴት እደሚቃጠል በየመድረኩ ሚያሳይን ዳቢሎስ ወደ ሀገር ሲገባ ቦሌ ላይ ለምን ተቃውሞ ክርስቲያኑ እዲያደረግ አልተደረገም??? ፀደንያ እኮ እውነትዋን ነው የተናገረችው በሚዲያ ቢቻ ለፍልፎ ማለፍ ሚያመጣው ለወጥ የለም ያለችውን ሀሳብ እጋራለሁ !
@Ethioabysiniya
@Ethioabysiniya 11 ай бұрын
ኢሉሚናቲ አባል ሁኑ የሚል ማሥታወቂያ ለምን ይሠራጫል !!!???የኔም ጥያቄ ነው!!!?????ይህን ያህል ገንዘብ ይሠጣል እያሉ በደካማ ጎንናቸው እየገቡ ሥንቱን አታለዋል ሥንቱን ህፃናት ለግብር ይሠዋል !!! እባካችሁ አንድ በሉ!!! ሣይቃጠል በቅጠል!!!??????
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 11 ай бұрын
አዳነች ሽሮ ስለምታበላቸው ነው😄
@ethiopia6030
@ethiopia6030 11 ай бұрын
Tekekel
@KirubelTsegaye-kd8ju
@KirubelTsegaye-kd8ju 11 ай бұрын
ይሆን ነገሽ በዳዳ አንድ ነገር አለ ከሥራ ገበታቸው ይባረራል ምክንያቱም ይህ ቢሆን በጀግንነት ከሥራ በቁም መልካም ነበር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 11 ай бұрын
እባክህ አንተ እንኳን ቆይልን እውነት የሚናገር አይወደድምና ፍትህ ቢኖር ታሰር ግን ፍትህ የለምና ትንገላታብናለህ ስትናገር መንግስትን እንደወደቀ ነገር ተወዉ ይሄው በቀለ ወያ አሰሩት አይደል ማን ኡ ይበ ልለት ?
@henoksisay9713
@henoksisay9713 11 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያዊ አውሬ አለ እንዴ
@BRAKES226
@BRAKES226 11 ай бұрын
All Ethiopian people wekup he ayeya kosesa 666 setan debedbo mabernew he guy gebrsdem reeled aytef
@user-ok3ic2wf9l
@user-ok3ic2wf9l 11 ай бұрын
are ebakahu adama lay saw eytagat eytagadle naw ebakahu😂😂😂😂😂😂
@teddy6326
@teddy6326 11 ай бұрын
❌🛑🛑❌ አብይ እና አዳነች በአዲስ አበባ ከመቶ ሽ አማሮች በላይ በአማራነታቸው ብቻ አስረው የግፍ ግፍ እየፈፀሙባቸው እና በርሃብ እየገደሏቸው መሆኑን የሚያሳይ የቪዲዮ እና የፎቶ መጃ ለአዲስ ድምፅ ደርሶናል ፡ይህን ግፍ አማራ ሊሸከመው አይገባም ትግላችን ይቀጥላል
@hanna9502
@hanna9502 11 ай бұрын
የባህል ሚኔስተር እንዴት ዝም ይላሉ ትላለህ እንዴ? እስቲ ማን ነው የባህል ሚኔስቴር ሆኖ የተቀመጠው
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 ай бұрын
እንደውም ዘፋኙን ከሚያመጡት ውስጥ ሳይሆን ይቀራል ይሄ የተረገመ
@BRAKES226
@BRAKES226 11 ай бұрын
Abey ahemed asbery oneg mefek mefek khadey yueda bada kosesa kebet 666 setan guy Ethiopian people l’emergenza tenet setan setm bada kosesa new
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 11 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ !! በራሥህ ብቻ ሥራ ይህ ወርቅ አፈራሁ አሰፋ የተባለ ሰው የከሰረ ሰው ነው። ሁሌ ስለ ስይጣንና መንፈስ ወጭ አያወራም ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 ай бұрын
ምነው ስይጣንን እኮ አፈር እንዲበላ እንዳያንስራራ የሚለፋ ስው ነው የምትደግፎውም ነጋሽ እኮ መጨረሻ ላይ እየመስከረለት እኮ ነው ችግር አለ እንዴ ምነው
@mesgbre
@mesgbre 11 ай бұрын
አንተ ወይም አንቺ የጠንቋይ ልጅ መሆን አለብህ ምነው ሰይጣን አይነካብኝ አልክሳ? እንግዲህ ቢያቅርህም ዋጠው ወርቃፈራሁ ያሳድዳቹሀል ሰይጣንህን በአንቀልባ አዝለህ እሩጥ ከንቱ
@user-te5wf8tu6n
@user-te5wf8tu6n 11 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነጋሽን እረስታቹት ነጋሽ የቁርጥ ቀን ልጅ የምትሉት አብይንም ሙሴ ስትሉ አሁን ለደረስንበት ነገር የናተ ሳታስተውሉ በሀይማኞት ሲነግድ የምታሽቃብጡ እንክርዳድን ከስንዴ መለየት ያቃታቹ ይሄ ፖለቲከኛ የአብይ ደጋፊ የነበረ አሁን በለይማኞት ስም ሲያወራ ታሽቃብጣላቹ ገና በናንተ በቸለይ የዚ ልጅ ደጋፊዎች እንደ መንጋ አትነዱ ማን ነበረ ብላቹ ለማወቅ ሞክሩ እንደ በግ አትነድ
@selfraising8895
@selfraising8895 11 ай бұрын
አብይን መጀመሪያ ያልደገፈ ያለ አይመስለኝም። ሁሉም በጊዜው ይመዘናል
@user-te5wf8tu6n
@user-te5wf8tu6n 11 ай бұрын
​@@selfraising8895አብይን የደገፍቹት ስለሰራላቹ ሳይሆን ህዝብ ለማጥፋት ነበር አልተሳካም እሳቱ ቤታቹ ገባ
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 524 М.