No video

በኢትዮጵያ_ቃለ_ሕይወት_ቤተ ክርስቲያን_ኩሪፍቱ ማእከል_ላይ በቢሾፍቱ_ከተማ_አስተዳደር_እየተወሰደ_ ያለውን ኢ/ህገ_መንግስታዊ_ጥሰት_ለመቃወም_የተሰጠ መግለጫ!

  Рет қаралды 16,360

Evangelical MEDIA /Council

Evangelical MEDIA /Council

Күн бұрын

ይህ የኢቫንጀሊካል ቲቪ ነው ። ስርጭቱን በ Frequency 11105 - Symbol rate 45000 - Polarization Horizontal ላይ ታገኙታላችሁ። መረጃውን ለሌሎችም በማጋራት እንዲያገኙን ያድርጓቸው።
አዳዲስ የኢቫንጀሊካል ቲቪ _ እና ካውንስሉን የቪዲዮ መልዕክቶችን
ለመከታተል _ የዩቱብ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ!!!
Facebook / evangelical MEDIA/Councilእና Telegram t.me/EGBCC ገፃችንን ላይክና ፎሎው በማድረግ ይከታተሉን

Пікірлер: 145
@haimanotwoldemariam2816
@haimanotwoldemariam2816 Ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤ/ ክርስቲያን እንጠየቃለን ።
@AstatkeChekol
@AstatkeChekol Ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ካውንስል እንዲህ አይነት ጠንከር ያለ መግለጫ ማውጣቱ ተገቢ ነው፡፡ ተባረኩ! ወንጌላውያን አማኞች በየቦታው ሲገፉ የሚዋጋላቸው እግዚአብሔር ነው፡፡ በባለፉት መንግስታት የተወሰዱ ቦታዎችና ንብረቶች ሁሉ ሊመለሱልን ይገባል፡፡ በአዳማ ባይብል አካዳሚ፣ በቢሾፍቱ፣ በአዲስ አበባ፣ በሌሎችም የሃገሪቱ አካባቢዎች በጉልበት የተወሰዱ ሁሉ እንዲመለሱልን እንጠይቃለን፡፡ መንግስት ያጠፋውን መንግስት ያስተካክል፡፡ መንግስታዊ ጉልበተኝነት ያብቃ፡ መልዕክታችን ነው፡፡
@belayzeleke4941
@belayzeleke4941 Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@getutolla4312
@getutolla4312 Ай бұрын
ፍትህ ለቃለህይወት ቤ/ክ
@etafagamachu9369
@etafagamachu9369 Ай бұрын
ይህንን ትዕዛዝ የሰጠው አካል የሚጋጨው ከታላቁ እግዝአብሔር ጋር ስለሆኔ በጣም ያስፈራል ስለዝህ የሚያደርጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
እባካቹ እስከዛሬ ድረስ የቀብርቦታ እስካሁን አልተሰጠንም በኦሮሚያ ክልል በአርሲ ዞን ደዶዶታ ወረዳ በአዋሽ መልካሳ 01 ቀበሌ ከተማ አስተዳደር ብዙ አመታት ጠይቀን እቢ ነው ያሉን እዬንን ካውስሉ ይይልን
@feyisabedada7537
@feyisabedada7537 Ай бұрын
ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው!
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንጌል አማኞች በሁሉም ስፍራ እና ድምጽዋን በማሰማት ላይ ላለው ቤተክርስቲያን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@betsegawtadele3091
@betsegawtadele3091 Ай бұрын
ትክከለኛ መግለጫ። የካውንስሉ አስፈላጊነት ለእንዲህ ዓይነት ጊዜ እንደሚጠቅም ካውንስሉን የሚቃወሙትም ይረዳሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ። የፍትህ አምላክ አለ። እግዚአብሔር ተዋጊ ነው።
@Tilahun960
@Tilahun960 Ай бұрын
በአንድ ሀገር ሚዛኑን ያልጠበቀ ኢ/ሕገ መንግሥታዊ ተግባር እየተፈጸመ ስላለ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ እንድፈታልን እንጠይቃለን።
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
እቺ ቤተክርስቲያን ለአገሪታ ትልቅ አስተዎጶነው ያደረገቺው በልማትላይ ይህ መልካም ስራዎን መናቅነው
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 Ай бұрын
ፍትህ በብዙ የኢትዮጵያ ክፍሎች ህገወጥ ተግባር ለሚፈፀምበት የወንጌል አማኞች!
@belayzeleke4941
@belayzeleke4941 Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ለቤትህ ፍረድ ፣ ጌታ ኢየሱስ ለቤትህ ፍረድ ፣ ጌታ ኢየሱስ ለቤትህ ፍረድ ፣
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Ай бұрын
ክርስትናን ከምድረገጽ የማጥፋት ስውር የዲያቢሎስ ሴራ ነው ስራው ይፍረስ ! ሰዎቹንም ይቅር ይበላቸው !
@ayo19874
@ayo19874 Ай бұрын
ፍትህ ለቃለ ህይወት ቤ/ክን።።
@girmawkjim8265
@girmawkjim8265 Ай бұрын
መግለጫው ድንቅ ነው፡፡ የኢትዮጲያ ወንጌል አማኝ ክርስቲያኖች የጌታችንና የሀዋርያትን ትምህርት ተከትለን ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን ስጠው የሚለውንና በቀልና ፍርድ ከእግዚአብሄር ዘንድ ነው በሚሉ ትምህርቶች የተቃኘን በመሆኑ ይህም እውነትና ትክክል በመሆኑ በተገፋን በተሳደድን ጊዜ የምንከተለው አካሄድ የአመፅ የበቀል የአድማ የጉልበት የገጀራ የድንጋይ እንዳልሆነ ሁሉም ያውቃል፡፡ ስለዚህም ነው ምንም አያመጡም የሚሉን፡፡ ስለ እኛ የሚዋጋው ግን የሚያመጣውን ያመጣል ደግሞም ፍርዱ ልብን የሳርፋል፡፡ ይህን የደብረዘይት ቦታ በተመለከተ ጫካ የነበረውን አስፈሪና ሰው እንኳ ዝር የማይልበትን በክፉ መንፈስ ይዞታነት የሚተማ የነበረውን ቦታ በጌታ ስምና በወንጌል ድፍረት ሰብራ የገባች የኩሪፍቱ ሀይቅን ቃለ ህይወት ላለፉት 50 አመታት ስታለማ ዛሬ የመስፋፊያ ቦታ የሚሰጠው የኩሪፍቱ ረዞርትና ባለቤቱ ነበሩ እንዴ? ሪዞርትን ለማስፋፋት ከሆነ ሰባቱ የከተማዋ ሀይቆች ገና መች ተነኩና ነው የንቀት አይናቸውን ኩሪፍቱ ቃለ ህይወት ላይ የጣሉት? በዚህ ማእከል ስንትና ስንት ልጆች በዚያ ማሳደጊያ ስፍራ አድገው ለቁም ነገር እንደበቁ ፣ ሌላው ቀርቶ ከግቢው የእርሻ ልማቱ ውጤት የዛሬው የደብረዘይት ከንቲባ እኮ ወላጆቹ በርካሽ ዋጋ ገዝተው በልተው ካደጉ ቤተሰቦችና ልጆች መካከል አንዱ ይሆናል፡፡ በኩሪፍቱ ቃለህይወት ግቢ በሚካሄዱ እጅግ በርካታ መንፈሳዊ ፕሮግራሞች ተሳታፊ ለመሆን ከድፍን ኢትዮጲያ ለሚመጡ ሰዎች ከተማዋን በማስተዋወቅ ረገድ የትኛው ተቋም ነው ስሙ የሚጠራው? የከተማው ህዝብ ይመስክር፡፡ የአሁኑ የከተማው ካቢኔ ይህን የከተማውን ታሪክ የሚያውቅ አይመስለኝም ወይም በሌላ እይታ ታውሯል ማለት ይሆናል፡፡ ማእከሉን መሸለም ነበር የሚገባው፡፡ የሀይማኖት ጥላቻ ሌላ ልማት ሌላ፡፡ የከተማ ልማት አስፈላጊነትን በተመለከተ ብዙ የተማሩ ሰዎች ላሉባት ለወንጌላውያን መንገር ጉንጭ ማልፋት ነው፡፡ ነገር ግን ከተማዋ በእርግጥ እንድትለማ ከተፈለገ አፉን ከፍቶ የተቀመጠ የከተማዋ 75 ከመቶ መሬትን ጥቅም ላይ መዋል አይሻልም? አስፈላጊ ከሆነ እኮ የከተማውን ማስተር ፕላን ድንቅ አድርገው ሊሰሩ የሚችሉ ባለሙያዎችን ቤክ ልታቀርብ ትችላለች፡፡ ከተማው የማንም ሳይሆን የሁላችን የኢትዮጲያውያን መሆኑን የዘነጉ ሰዎች ካሉ ወደ ቀልባቸው ይመለሱ፡፡ ደብረ ዘይትን ደብረዘይት ያደረጋት አየር ሀይሉና ከሁሉም ብሄር የተውጣጣ ህዝብ መኖሪያ መሆኗ ከብዙ የኦሮሚያ ከተሞች ልዩ ድንቅና ውብ ያደርጋታል፡፡ ስንት ስመ ጥር የሆኑ ምሁራንን የቢሾፍቱ ከተማ እንዳፈራች ከእነዚህም መካከል የወንጌል አማኞች እንዳሉና ለከተማዋ እድገት ዋጋ እንደከፈሉላት ክቡር ከንቲባ ቆም ብሉ ማሰብ ይገባዋል ደግሞም የከተማዋን አባቶችና አዛውንቶች ይጠይቅ እስኪ፡፡ ታሪክን ማደስ ሲገባቸው በወቅቱ ነፋስ እየተገፉ ለማጥፋት የሞከሩ ሁሉ በማይቆመውና ቀጣይነት ባለው የታሪክ ገፅ ላይ በአሉታዊ ገፅታ መጠቀሳቸው ከታሪክ የምንማረው ነው፡፡ ለደብረዘይት ቢሾፍቱ ልማት ሁላችንም እንተጋለን፡፡ የሚመካ በእግዚአብሄር ይመካ፡፡ የኢትዮጲያ ታሪክ እንደሚነግረን ሁልጊዜም ቢሆን በእሳት ውስጥ አልፎ ወንጌል ያሸንፋል፡፡
@ermiasmoges2598
@ermiasmoges2598 Ай бұрын
በሰላም እና በአንድነት ልንቆም ይገባል እግዝአብሄር ፍትህ አምላክ ነው እንፀልይ
@aliazarhassen4337
@aliazarhassen4337 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ኩሪፍቱ ማዕከል ላይ በቢሾፍቱ ከተማ ከንቲባ እየተፈጸመ ያለውን ኢፊትሃዊ ድርጊት በጽኑ እቃወማለሁ።
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Ай бұрын
እግዚአብሄር ለቤቱ ስራ እንቅፋት እየሆኑ ያሉትን በእየሱስ ስም ከመንገዳችን ላይ ይንቀልልን::
@MesfinGetachew-td5fx
@MesfinGetachew-td5fx Ай бұрын
ፍትህ ለውንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን
@biniamgunta776
@biniamgunta776 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የቦታ ይዞታ በቢሾፍቱ ማዕከል የሚያከናውኑትን ሕገ ወጥ ተግባር በፅኑ እቃወማለሁ።
@AsefaH.gabriel
@AsefaH.gabriel Ай бұрын
ይኸ ሕዝብን በመንግሥት ላይ ለማነሳሳትና ሕዝቡ መንግሥት ሕግ ማስከበር አልቻለም ብሎ እንዲቃወም በድብቅ እየተሠራ ያለ ሕገመንግሥቱን ለመናድ እየተሠራ ያለ ሤራ መሆኑን ያሳብቃል።
@melkamumuletahayela
@melkamumuletahayela Ай бұрын
ጌታ ይመጣል
@ethiopianmarket1911
@ethiopianmarket1911 Ай бұрын
ኩሪፍቱ ሄዶ ያልፀለየ የለም ሼር አድርጉ ወገኖች አንድነታችን በዚህ መታየት አለበት።
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ማንም እንድህ በልጨፈራበት ዘማን የክርስቶስን ወንጌልን በመስበክ በዘመኑ ከለው መጥፎ የማንግስት ሥራዓት ገር በመገፈጥ ከቤተክርስቲያንቱ ሃይመኖተዊ ትምህርት በተጫማር በመለው አገርቱ በትምህርት ዘርፍ በግብርናው /በልማት / ዘርፍ አይታኬ ሚና የተጨዎታች ሥራን እንጅ የሚድያ ገገታ የመትወድ ቤተክርስቲያናችን ናት ስለዝህ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክል ለዊ መንግሥት ያለውን ችግር ለቤተክርስቲያኒቱ እንደምመች አድርገው እንደምፈተ ታስፈ እናደርጋለን ።
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@SmGoogl
@SmGoogl Ай бұрын
በኩሉም ክክልል መሬትሊሰጠንይገባል አደለምልንነጠቅ
@mulla5373
@mulla5373 Ай бұрын
እግዝአብሔር ሆይ ፍትህ ለምያዛቡ ልብ ስጣቸው
@777-Jesus.
@777-Jesus. Ай бұрын
የኢየሱስን ሕይወት እየኖረች ያለችን ቤ/ክ የገሃነም ደጆች አይችሏትም።ይሄን ነው ቃሉ የሚለን
@samsonaynalemmamo9085
@samsonaynalemmamo9085 Ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተክርስትያናት !!!
@BEreketgetinetTarekegn-k3g
@BEreketgetinetTarekegn-k3g Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 Ай бұрын
እግዚያብሔር የሚመለክበት ቦታ ገብቶ ማፍረስ የደብርዙይት አመራሮች የመጀመርያ አይደለም ለሐገር አስበው እይደለም ከባለሐብት ብርለመሰብሰብ ውይም የእምነቱ ጥላቻና መሳደድ ነው እግዚያብሔር በዘመናት ሑሉ ትክክል ነው በፅድቅ ይፈርዳል ጌታ ሖይጣልቃ ግባ
@AndrewCollins-zk1zc
@AndrewCollins-zk1zc Ай бұрын
የሕግ የበላይነት ይከበር ።የእምነት እኩልነት ይረጋገጥ !!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 🇪🇷 Yehuni Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤
@nigusebefikadu1486
@nigusebefikadu1486 Ай бұрын
ለምንድነው ከቤተክርቲያን ላይ እጃቸዉን ማያነሱት ከኢግ/ር ጋር የምጋጩ ይደቃሉ !
@aregahegnpetros9736
@aregahegnpetros9736 Ай бұрын
ቢሸሾፍቱ ከተማላይ በኮሪደር ልማት ሰበብ አጥር አስፈርሶ፤ በእግረ መንገዱን ህጋዊ የሆነዉን የቤተ-ክርስቲያን ይዞታ መሬት መቀማት ኢ-ህገመንግሰታዊ ሥራ ተጀምሯል፡፡ የህግ የበላይነት ይከበር፡፡ ፍትህ ለወንጌልና ልማት አርበኛዋ ለኢትዮጲያ ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን፡፡
@mulugetamilkessa3057
@mulugetamilkessa3057 Ай бұрын
በምንም ዓይነት ሁኔታ ሕግ መከበር አለበት:: የፍርድ ቤት ውሳኔ ተግባራዊ ልደረግ ይገባል::
@godbewithethiopian7446
@godbewithethiopian7446 Ай бұрын
ግን ሐገሪቱ ኢትዮጵያ ናት ሕግ አስከባሪው ሕግ ቢጥስ ምንም የሚቆጣው የሌለበት የጉልበተኞች ሃገር ከሆነች ሰነባበትን ቤተክርስቲያናች ስለተነካች እናንተስ ጮሀች ስንቶች በግፍ ከአያት ቅድመ አያት የወረሱትን የርሻ መሬታቸውን ተነጥቀው ሕግ ይመልሱላቸው እያለ ሕግ አስፈጻሚው ጠመንጃ ስላለው ብቻ እያሳደዳቸው ተደብቀው ሕይወታቸውን ለማቆየት እየጣሩ እንዳሉ በተለይ ኦሮምያ ፍርድ ቤት ሔዳችሁ ተመልከቱ
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb Ай бұрын
ለሕግ የማይገዛ የሀገር የክልል መሪ ህዝብልያስተዳድር አይችልም:: የብሾፍቱ ከንቲባ/አስተዳደር ከሥልጣኑ መነሳት አለበት!!
@user-lx3wv1im2y
@user-lx3wv1im2y Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@SmGoogl
@SmGoogl Ай бұрын
አራሳችንንማስከበርአለብን በሁሉምስፍራ 😢
@getachewdebasa3819
@getachewdebasa3819 Ай бұрын
ፍትህ ለሐይማኖት ተቃሟት የለልዩነት መንግስት ፍትህን በእኩልነት የስፍን
@user-gq8zg6wv4o
@user-gq8zg6wv4o Ай бұрын
ፍትህ ለቃለህይወት ቤተክርስቲያን
@NatnaelHiruy
@NatnaelHiruy Ай бұрын
አሁን ነው በእ/ር ፊተ በአነድነት በፍቅር በቅነንነት የምንፀልይበት
@Gololsha
@Gololsha Ай бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያዊያን በሙሉ
@eperemayaana4839
@eperemayaana4839 Ай бұрын
የከተማ አስተዳደሩ በልማት ስም በቤተክርስቲያኗ ላይ የሚያደርገዉን እኩይ ተግባር በፍጥነት አቁሞ ይቅርታ ጠይቆ ከአካባቢዉ መዉጣት አለበት፤የምድራዊዉ ፍርድ ቀልድ ሊመስላቸዉ ይችላል የሰማዩ ፍርድ ግን ይግባኝ የለዉም፤ወንድማችን የሠጠኸዉ መግለጫ እጅግ ግልፅና ጠንካራ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@melkamusonko
@melkamusonko Ай бұрын
ፍትህ ለቃለ ህይወት ቤተክርስቲያንን
@tedilalobango2949
@tedilalobango2949 Ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍተህ ለኢትየጰያ ቃላ ሕይወት ቤ/ክን ....
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Ай бұрын
አሁን ግን እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ያከበሩኝን አከብራለሁና፥ የናቁኝም ይናቃሉና ይህ አይሆንልኝም። በዘመናት መካከል እግዚአብሔር በፅድቅ ሲፈርድ አይተናል የሚመለከታችሁ ሁሉ ፈጥናችሁ መልስ ስጡ ፍትህ ለቃለህይወት ቤተክርስቲያን !!
@samueltesfahun4136
@samueltesfahun4136 Ай бұрын
ወንጌል ያሸንፋል ቢሾፍቱ ገና ክልል ከመሆናችሁ ተዉ አንተዛዘብ ማንን እንደምትገፉ አትርሱ!
@tewabechaniche6252
@tewabechaniche6252 Ай бұрын
እግ/ር ከሁሉም የበላይ ነው።
@demistigistu5385
@demistigistu5385 Ай бұрын
ፍትህ ለሀይማኖት ተቋም፡፡እግ/ርን መፍራት ለሀገር ይበጃል።
@AshenafiAbera-ue6vk
@AshenafiAbera-ue6vk Ай бұрын
ዘላለማዊ ወንጌልን ግዜያዊ ካንትባ መግፋት ዋዳቅውን መገመት አይቸግርም ኢየሱስ ጌታ ነው!!!!!!
@teferaliranso5437
@teferaliranso5437 Ай бұрын
All Evangelicals church should protest this bad in justice!!!!!
@GuroDiki1969
@GuroDiki1969 Ай бұрын
እጅግ ሥነሥርዓት ያለው መግለጫ ነው!!
@ashemanall
@ashemanall Ай бұрын
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ !!!! ማንአለብኝነት የሰፈነበት ዘመን !!! 😢😢😢😢
@DididoT-q9r
@DididoT-q9r Ай бұрын
ፍትህ ፋትህ ፍትህ በላአ ሀገሪቱ ለሚደረግ የወጌል እቅፋት
@mieessaayaachis2336
@mieessaayaachis2336 Ай бұрын
በቅድሚያ መንግሥትና ህግ ባለበት ሀገር ይህ መሆኑ በጣም የሚያሳዝን ነው። በተጨማሪም ስደት በቃሉም እንደተፃፈው ሊፈፀም ግድ ነው። ንብረትና ህንፃ አስፈላጊ ቢሆንም ወንጌል በስደት ውስጥ እንደሚስፋፋ ሁላችንም እናውቃለን። በደምብ ሊታሰብበት የሚገባው የወንጌላውያን የዚህ ዘመን አካሄድ ነው። ባለፉት ጥቂት አመታት "ካውንሲል" የሚባል የስህተትና ሌላ አጀንዳ ያለው ኤጀንት ሲቋቋም ዝም መባሉ እየተፈጠረ ላለው ውዝግብ በር ከፋች ሆኗል። በተጨማሪም ትልቅ ዋጋ ላለው የሰው ልጅ ህይወት እልቂትና የጦርነት አዋጅም አብያተ ክርስቲያናትም ጭምር ተሳትፎንም ዝምታንም መርጣለች። የሰው ልጅ ህይወት ከንብረትና ከይዞታ በላይ ነውና ቤተክርስቲያን ከተገፋው ጎን መቆም አለባት። ጦርነትን መቃወም አለባት። ከሀሰተኛ ነቢያት ጋር ህብረት መፈጠር አልነበረበረበትም። ዘመኑንና የጊዜውን አካሄድ መርምሮ እንደ እግዚአብሔር ሀሳብ መቆም ከምንጊዜውም በላይ አስፈላጊ ነው። እግዚአብሔር የህዝባችንን ሰቆቃ በቃ ይበለን።
@ejarahordofa2255
@ejarahordofa2255 Ай бұрын
Say No to illegal act !!!
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
ምድነው ሚሰማው የፌዴራር እና የኦሮሚያ ክል ል መግስት ምድነው ሚሰራው ይህ ህገወጥ ስራ በየትኛው የህግ ስረአትነው እየሰራያለው የከተማው ከንቲባ እዬንን ተግባር እቃወማለው ፍትህ ለቃለኢወት ቤተክርስቲያን
@user-hm8ew9fd7b
@user-hm8ew9fd7b Ай бұрын
ይህ ድርጊት በወንጌላውያን ላይ ብቻ ሳይሆን በመንግስት ላይ ጭምር የሚደረግ የፅንፈኞች ሴራ ነው።
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma Ай бұрын
ፌዴራል መንግስት የቢሾፍቱን አስተዳደር ወይንም ወንጌላውያን አብያተክርስቲያናትን እና መንግስት ለመጋጫት ስውር አለማ ያላቸውን የተወሰኑ ሥርአት አልባ ግለሰቦችን ማስታገስ አለበት። ልኩን እያለፉ ነው።
@melkamumuletahayela
@melkamumuletahayela Ай бұрын
እኛም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን በዳንጉር ወረዳ ያለ ቀብር ለዘመናት እየተቸገርን ነው ባካችሁ ባካችሁ
@gadisademissie4790
@gadisademissie4790 Ай бұрын
በኢትዮጵያ ወንጌልን መግፋት አዲስ ነገር አይደለም። እግዚአብሔር ቅን ፈራጅ ነዉ ወንጌልን ለማጥፋት ያላቸዉን ያክል ከተማን ለማልማት ቢሰሩ ቢሾፍቱ ዱባይ በሆነች። ምን ያርጉ ሆዳቸዉ አምላካቸ ክብራቸዉ በነዉራቸዉ እንደሚል መፅሓፉ
@eliasgebrmicheal2455
@eliasgebrmicheal2455 Ай бұрын
በደብረዘይት እና በዱካም ከተማ ስንቱን የግል ቤት እና ፎቅ ሂድ ውጣ እያሉ ያለምንም ካሳ ክፋያ እና ማስጠንቀቅያ ግዜ ሲያፈርሱ ዝም ብለን ዛሬ በቤተ እምነታችን መጥተዋል ፍትህ እስኪመጣ ትግላችን ከቤተ ክርስትያናችን ጋር እንታገላለን
@nigist6979
@nigist6979 Ай бұрын
እግዚአብሔር በዙፋኑ ለይ ነው
@samsonaynalemmamo9085
@samsonaynalemmamo9085 Ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋር የሚጋጩ ይደቃሉ ደቀውማል ብናኛቸው አይገኝም!!!
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
መንግስት የየከተሞች ከንቲቦችን ሲሾም የአይማኖት አክራሪዎችን የኔ አይማኖት ብቻነው መብት ያላት ብሎ የሌሎችን አይማኖት የሚጮክን ከንቲባ ሊሾም አይገባም ይህን መንግስት ሊፈትሽ ይገባል
@hannazenebe1571
@hannazenebe1571 Ай бұрын
ኢየሱስ በዙፋኑ ነው
@mulla5373
@mulla5373 Ай бұрын
ፍትሀዊ ያልሆነውን አሠራር እቀወማለሁ፤ ፍትህ ፍትህ ላጡት እግዝአብሔር ጸድቅና ቅን ፈራጅ ነው።
@jesuslovesyou4075
@jesuslovesyou4075 Ай бұрын
ይልቁን ከመግለጫው በኋላ የሰጡት ቆራጥ አቋም በጣም ጥሩ ነው ብርቱ በፀሎት አብረኖት ነን እውነት ያሸንፋል
@user-yf3lx2ii4o
@user-yf3lx2ii4o Ай бұрын
irrecha yiwdem
@fenetgemechu5275
@fenetgemechu5275 Ай бұрын
Egeziabeher hoy talka geba
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Ай бұрын
ዝም ብለን ከምንቀመጥ ጸሎታችንን አየቀጠልን ሀገራዊ የሰላማዊ ሰልፍ ለምን አትጠሩም ???
@demes12
@demes12 Ай бұрын
Yasaznal
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Ай бұрын
🤝🙏🤲🏻🙇‍♂️🙏🏻🤲🙇🏻‍♂️🙏🤲🏻🙇‍♂️🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@tizitagetachew6353
@tizitagetachew6353 Ай бұрын
Feth feth feth
@EphremMilikias
@EphremMilikias Ай бұрын
YIhenin Niket Igziabher yiyew, Mihiretim yadirgilachew...
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo Ай бұрын
" በሀገሪቱ ሕግ እንዳለ እናምናለን " ነው ያሉት ? ሕግ አለ ? ወንጌላዊያን እንደዚህ እየዋሹ የማይሸማቀቁት ለምነው ? በቃ ሕግ አለ ካሉ አሳዩን
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Ай бұрын
ምንድነው ችግራቸው ሰፊ ቦታ አለ ለምንድነው አንዱ ያለማውን ቦታ መሻማት የሚያስፈልገው ?እግዚአብሔር ያስባቸው።
@Yisakanjelo
@Yisakanjelo Ай бұрын
ኢህገ መንግስታዊ አካሄድን እቃወማለሁ ለፍትህ እቆማለሁ !!!!
@jesuslovesyou4075
@jesuslovesyou4075 Ай бұрын
ያልገባኝ ነገር የከተማ አስተዳደሩ ሌሎች ሀይላትን ይዞ ከተባለ ቀጥሎ መንግስት ይህንን ጉዳይ እንዲያይልን ማለት ምን ማለት ነው ? ትንሽ ግራ ያጋባል ይልቁንም ለመላው ክርስቲያን ነገሩን በማሳወቅ በፀሎት እንዲያግዙ ማድረግ ከዛም ለውጪ ጋዜጠኞች ነገሩን ማስታወቅ ወደ አደባባይ በመውጣት ፍትህ እንዲመጣ መሟገት ይሻላል ብዬ እላለሁ
@wondyDan-if9sv
@wondyDan-if9sv Ай бұрын
የትኛውም የመንግስት አካል የፍርድ ቤት ውሳኔዎች ማስፈጸም ስራው እንጂ ለግል ሰብ ለሞቀም እይደለም ስለዚህ በሕይወት መኖር ሆን እስትንፋስ በእግዚአብሔር መሆን እወቁ ሌላው ላይ የማታደረገውን አታድርግ ቀላል መንገድ አመፅ ነዉ አይጠቅምም
@tadelem.kenore7368
@tadelem.kenore7368 Ай бұрын
ፍትህ ለወንጌል አማኞች! በመንግስት መዋቅር ውስጥ ተሸሽገው በወንጌል አማኞች ላይ ይህን ያክል በደል የሚፈጽሙ አሸባሪዎች በህግ ልጠየቁ ይገባል!!
@yabezgift3785
@yabezgift3785 Ай бұрын
መንግስት ይህንን ጉዳይ ልዪ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል።ይህንን አካሄድ መላው ወንጌላዊ አማኞችን የሚያሳዝን በመሆኑ ሊታወቅ ይገባል።
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Ай бұрын
መንግስትን አይወክሉም የሚለው ሀሳብ አያስማማኝም በጣም አሳዛኝ የመንግስታዊ ውንብድና ማሳያ ነው
@denekealembo840
@denekealembo840 Ай бұрын
መንግስት እዬን እየሰማ ዝም ማለቱ ሰወች እንዲሞቱ እና እረብሻ እዲፈጠር እየፈለገነው ማለትነው ተው በሉት
@Meklit12
@Meklit12 Ай бұрын
ፍትህ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ እንዴ😢
@beekaakakuu
@beekaakakuu Ай бұрын
Woldaan akka misoomsitu haa taasifamu
@yohannesnagari4100
@yohannesnagari4100 Ай бұрын
Bushoftu mayor did a Right thing🎉🎉 what a hell do a church with 50 thousand hectar🎉🎉 if they had took a harsh action against orthodox Land grape others wouldn't expand such land business🎉🎉🎉🎉
@SamuelkermaAlla
@SamuelkermaAlla Ай бұрын
መንግስት ሆይ ከሰማዩ መንግሥት ከእግዚአብሄር ጋር ኣትጣላ ።
@NetsanetWolde-en9lt
@NetsanetWolde-en9lt Ай бұрын
ሊሆን አይገባም መንግስት ከህዝብ ሂዞታ ሲዘርፍ ኖሮ ጭራሽ ከእምነት ተቋም ይዞታ መቀነጫጨብ መስርቅ ጀምሯል ከእግዚአብሔር የሚጣሉ ይደቃሉ መንግስት ሃይማኖት ተቋማትን አክባሪ ህዝብን ወዳጅ ካልሆነ ሙሉ መንግስት ሊባል አይችልም ስለዚህ የእምነት ተቋማትን ማፍረስም መስረቅም መሸራረፍም እንደማይችል ሊያውቅ ይገባል
@user-ek3ys3jr2l
@user-ek3ys3jr2l Ай бұрын
yimelesal
@user-xy7rm7wn2h
@user-xy7rm7wn2h Ай бұрын
Why the church didn’t go to court ?
@LetaGuta
@LetaGuta Ай бұрын
በአስቾካይ ይስተካከል waaqayyoo dhimma kana gidduu galeera.
@yonasatle5319
@yonasatle5319 Ай бұрын
ማንነት የራስ ነው ሀይማኖት የግል ነው አገር የጋራ ነው ‼️ በህግ የበላይነት አገራችን ላይ በጋራ እንኑር አልያ ይለያል ‼️ ለተገፉ የሚደርስ አምላክ ስለ አለ !!! በልማት ስም በብሔር ስም በሀይማኖት ጠልነት ስም ህጋዊ ያልሆነ እርምጃ መውሰድ ሰብዓዊ መብትን መጣስ በመሣሪያ ተደግፎ ! ይህን የሚያደርገው ማነው ? ዝም የሚባለውስ እስከ መቼ ነው? ፍትህ ! ፍትህ ! ፍትህ ! ለተገፉ ለተጨቆኑ ይሁን በቃ ! በቃ ! በቃ !
@Hamerbako
@Hamerbako Ай бұрын
በኦሮሚያ ምድር መጤ እምነት አፈልግም ዋቄ ፈናና እስልምና ብቻነው ያለው ሌላ አፈልግም
@LeamlakMenwuyelet
@LeamlakMenwuyelet Ай бұрын
Sewu cimot aĺamemachihum atrachihu ciferes amemachìhu
@betselottadesse-wn5ue
@betselottadesse-wn5ue Ай бұрын
kebele 02 yalechiw kalehiwot churchim eyeferese nw bishoftu ketema lay lalu newariwoch hulu fitih yasifeligal tseliyulin🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@seeaddis3096
@seeaddis3096 Ай бұрын
Justice for Ethiopian Evangelical churches. Stop illegal land grabbing of religious institutions by the government.
@tutubekele4231
@tutubekele4231 Ай бұрын
የሚያሳዝን ነገር ነው። ግን መግለጫው ለመንግስት ጥንቃቄ ለማድረግ ሲባል ንግግራቸው የተጣረሰ ነው። ስብከት እና ካድሬነት አብሮ አይሄድም። ቢተውት እና ግለሰቦችን እና ሃያማኖታቸውን በአሽሙር ከመነካካት የቤተ ክርስቲያኗን ይዟታ አተኩረው ያሰመልሱ።
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Schoolboy Runaway в реальной жизни🤣@onLI_gAmeS
00:31
МишАня
Рет қаралды 3,7 МЛН
የሚስቱን እናት የሚወደው ባል መጨረሻ
24:21
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 157 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 222 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН