በልጅ ልንባረክ ነዉ ነገርኩት!!

  Рет қаралды 144,853

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

Пікірлер: 1 400
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 Жыл бұрын
youtube.com/@Dawitandkal-?si=dxOc7HOCbbY9GnUFእንኳን ደስ አለክ የኔ ዉድ አበረታቱት
@fatimakssa551
@fatimakssa551 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስእል አድኖ ማለት ይመለካልደ
@himamasfin
@himamasfin Жыл бұрын
​@@fatimakssa551kebit
@himamasfin
@himamasfin Жыл бұрын
​@@fatimakssa551 kalaweksh meteyek
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ Жыл бұрын
@@fatimakssa551 እናተ አላችሁ አደል እንዴ ድንጋይ የምታመልኩት😁😁😁😁😁
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል Жыл бұрын
በሥላሴ ስም እረ ቃለ ስህል አድኖውን አንሽው እሩካቢ በሚፈፀምበት ቦታ እግዚያብሔር አይፈቅድም
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
የኪዳነምህረት ስላድን አንሸው ካልጋወለይ መጋረጃው በጣም ያምራል
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 11 ай бұрын
ኧረ ሲጀመር መኝታቤት አይደረግም የራሱ ቦታ አለው!!!😢
@elyakamefiker1820
@elyakamefiker1820 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለአሽ እመቤቴ የእርግዝናሽን ጊዜ ትባርክልሽ🎉❤🎉🎉
@honeybaby9337
@honeybaby9337 Жыл бұрын
ቃል እረጋ በይ ዝብለሽ አገልፉጭ ሰው አስተያየት ተቀበይ እውነት ከሆነ እድሜም ቁሞ አይጠብቅ እዳባቱ መለሎ ትወልጅያለሽ❤❤❤
@mehbubahussen8103
@mehbubahussen8103 Жыл бұрын
ሳቅም በልክ ሲሆን ነው እረ ኤጭ
@stgjjhsdcbbnjjj
@stgjjhsdcbbnjjj Жыл бұрын
ተጋቡ እንዴ 😳😳😳
@husniyaezame333
@husniyaezame333 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@misrajdxb8852
@misrajdxb8852 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂የምር ያለቦታው መገልፈጥ
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 11 ай бұрын
አ ባልነውዴ😊
@የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
@የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ የልጅ ሲኖር ደግሞ የተለየ ደስታ ነው እኔ እናት ስለሆንኩኝ ምን ያክል ደስ እንደሚል ❤❤❤
@bk3176
@bk3176 Жыл бұрын
ማቼ ታጋቡ??? አብሮ ነው ያሉት??
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Жыл бұрын
​@@bk3176የኔየዋህ ድራማ አታቂም እየሸቀሉብንእኮነው😂
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
​@@bk3176lekirstiyanoch yih neger telemduwal
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 11 ай бұрын
ድቃላ ለሚያረግዙም እንኳን ደስ አላችሁ ማለት ተጀመረ አይ ውርደት
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ
@ወሎወሎ-ቨ8ቈ 11 ай бұрын
​@@bk3176 ድቃላ ነውጅ
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
ስልእል አድኖውን አልጋ ላይ አታርጊ እግዚአብሔር አይፈቅደውም ቃልዬ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Жыл бұрын
ስእል ብሎ ከዛ...አልገባኝም
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
​@@መርየምየለገሂዳዋ adino kkkkk alu jil ikko nachewu
@albloushi6189
@albloushi6189 Жыл бұрын
​@@hayati1840አሁን አንቺን ማን ጠራሽ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ Жыл бұрын
ትክክል
@hayati1840
@hayati1840 Жыл бұрын
@@fedilatube3812zim atiyatim.gin.man.ayituwachewu newu.yesaluwachewu
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
ልጅ የእግዚአብሔርን ስጦታ ነው❤❤እንካን ደስ አላችሁ
@eexx5392
@eexx5392 Жыл бұрын
ስዕል አድህኖ ክብር በጸሎት ቦታ ብቻ ነው ማድረግ
@stoor35
@stoor35 11 ай бұрын
እጭቀልበቢስ ተረጋግተህ አታዳምጥምእዴ
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
እውነት ከሆነ ደስ ይላል የኔም እህት አመመኝ ብላ ስቴድ ሀኪም ቤት እርግዝና ነው አሏት አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል አላህ በሰላም ሁለት ያርጋችሁ ወልዶ ለማቀፍ ያብቃችሁ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ምኑደሥየሚለው ከጋብቻ በፊት መረገዙ ዲቃላ ነውየሚሆነው
@امينهحسين-ظ5ض
@امينهحسين-ظ5ض 9 күн бұрын
በጣምደስይላል​@@hshhehsge7113
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ እረጋ በይ በጣምነዉ የምትጮህዉ ይቅረታ ❤
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Жыл бұрын
ብዙ ኮሜንት ይስጣታል አታነብ ይሆን እንዴ ፣እንዴት አትቀየርም፣
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Жыл бұрын
@@selamawitghiwot2745 ለሷ አይታወቀታ ይሆናል ሳቋ ለዛም የለዉ ድረቅ ያለነዉ ሁለቱም እረጋታ የላቸዉም አንድ ናቸዉ😃አለምዬነች የተረጋጋች👍ቃልና ዳዊት ፍየል ምላስ😃😃
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
​@@selamawitghiwot2745ተፈጥሮ ነወ 😂
@fantayeedo3733
@fantayeedo3733 Жыл бұрын
ቃልዬ እንኳን ደስ ያለሽ ቃል የኪዳነምህረትን ስዕለ አድኖ ከአልጋው ላይ አንሽው
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ Жыл бұрын
ከኔ በላይ የእውነት ከሆነ የሚደሰት የለም የእውነት❤
@madinamadina4406
@madinamadina4406 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@AbCd-md9sf
@AbCd-md9sf 10 ай бұрын
በላግር ነዉ ባልሽ እጭ
@MeseretMeseret-y6d
@MeseretMeseret-y6d 2 ай бұрын
እንኳንዴሥአለሽ ቃልዬ❤❤❤🎉🎉🎉ከይቅርታጋር ግን ሥዕልአድኖውን ከመኝታ ክፍልአታድርጊ😢ቦታውንቀይሪ🎉🎉
@ethopiagr
@ethopiagr Жыл бұрын
ወይኔ ጩኸትሽሽሽሽሽሽ. እባክሽ. ተረጋግተሽ አካፍይን ደስታሽ. የሁላችንም ነው. ልክ እንደ እህትሽ. እንደ አለምዬ ተረጋጊ
@saraderba2899
@saraderba2899 10 ай бұрын
ስዕል አድኖ መኝታ ቦታጋር በፍፁም አይደረግም ከይቅርታጋር ቃልዬ🙏🙏🙏
@seniatitamru7788
@seniatitamru7788 Жыл бұрын
በእናታችሁ ስለፈጠራችሁ አምላክ ስእለ አድኖውን ከአልጋችሁ ላይ አንሱት እግዚአብሔርን ፍሩት አክብሩት የፀሎት ቦታ ቢኖራችሁ ጥሩ ነው አልጋላይ ስእል አድህኖ አይደረግም
@elnesweet383
@elnesweet383 Жыл бұрын
Ewnet new meknyatum lulum buta alew ehta
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Жыл бұрын
Tikikil ehita
@abebakinde8734
@abebakinde8734 10 ай бұрын
ቃልዬ 'በጣም 'ደስ 'ትያለሽ 'አንተ 'ዶሞ 'ቀልድ 'በልኩ 'አረገው 'ሲበዛ "ደስ 'አይልም 'ቁም 'ነገር 'ጨመር 'እያረክ 'አውራ 'ቅሌትም 'በወንድ 'ደስ 'አይልም 'እና 'ይመቻቹሁ
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
የቅዱሣኑን ስዕል ከአልጋሽ አርቂ ቦታ ስጫቸው ባለማወቅም ይሁን በማወቅ ስህተቶችን እንሰራለን እና አንሽው
@beezagete2274
@beezagete2274 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💒💒💒💒
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ Жыл бұрын
ትክክል
@zaynab6283
@zaynab6283 Жыл бұрын
ትክክል
@roozrooz2027
@roozrooz2027 Жыл бұрын
ትክክል
@የየተዋህዶልጅ
@የየተዋህዶልጅ 10 ай бұрын
ደስታም ሀዘንም በልኩ ነዉ ዉዴ አቸኩይ የሳቁ ነገር 😮
@Aeynlem
@Aeynlem Жыл бұрын
አረ የናታችንን ሥእል አድኖ ካልጋላይ አንሺ በስማም ይቅር ይበልሽ ንፁሀን እናታችን አንሺ 😢😢😢😢 አልጋላይ አንቺ ሥንት ነገር ትሠሪያለሽ በፍጥነት አንሺ እናንቃወምሻለል በእግዚአብሔር አንሺ ይቅር ይበልሽ😢
@ስአድወለየዎ
@ስአድወለየዎ Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ Жыл бұрын
ባለማወቅ ይመስለኛል ኮሜንት ካነበበች ታነሰዋለች
@asmerettesfay1783
@asmerettesfay1783 Жыл бұрын
Selu Eko Aysemam Ayym werket mehonu Atrsu.
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 10 ай бұрын
በትክክል
@RozaM-bx9kg
@RozaM-bx9kg 2 ай бұрын
በትክክል
@semu639
@semu639 11 ай бұрын
ውይ ደስ ስትሉ እኳን ደሥ አላቹ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አላህ ሁሉንም ያብጅልሽ ።በፅሎት በርቺ የመጨረሻውን አላህ ያሳካልሽ ።
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
ዳዊት እንኳን ደስስስ አለህ በርቱ ልጅ በልጅነት ቆንጆ ነው 🤲🙏🥰🥰🥰🥰🥰👌👍
@Rabe152
@Rabe152 Жыл бұрын
ከምራቼውነውግንመቼተጋብተውነው እሚዎልዱት የዝሙትልጅነውአገሩንያበላሼው
@GjgDb468
@GjgDb468 Жыл бұрын
​@@Rabe152 የኔምጥያቄነው
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Жыл бұрын
@@Rabe152 ፈረንጅ ከመናገርህ በፊት አስብ ይላል... ወንድም እነዚህ ልጆች እግዚአብሔር ካለላቸው ወልደውም ሌላውን ጣጣ ያደርጉ ይሆናል ግን አንተ ያልከውን ቃል ለመድገም ይከብዳል፣ ሚዲያው ላይ ወዷት አድናቂዋ ስለሆነ ተማምነው እዚህ ደርሰዋል ፣ ስንቱ ነው በቤተክርስቲያን በማዘጋጃ ሁሉንም ስርዓት አድርገው የሚፋቱት??? ስለዚህ ተዋደዋል ልጅ ቅድሚያ ቢኖራቸው መብታቸው ነው ግን አንተ ያልከውም ቃል እነሱን የሚመለከት አይደለም ያንን የሚያደርጉትም ሲቸግራቸው ኑሮን ለማሸነፍ ሲባል የሚገቡበት ነው፣ ስለዚህ የፃፍከውን ኢዲት ብታደርገው መልካም ነው፣
@user-jn7xf9tq1tMstawal
@user-jn7xf9tq1tMstawal Жыл бұрын
እኮ🙏❤❤
@Rabe152
@Rabe152 Жыл бұрын
@@guenetzelellew4377 ይሄየሞኝአስተሳሰብነው ገባሽ አለሰማኒያ እደትነውልጅእሚዎለደው አድናቆትና ዝሙት መለየት ያቃተው ህዝብ
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
ኦውው ቃልዬ ከረጅም ጌዜ በሃላ አገኘሁሽ❤❤❤❤❤❤❤ ሳቅሽ ብቻ ይበቃል
@rahilbelete6940
@rahilbelete6940 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ስትር ስትል ያምርባታል ስትስቂ እረጋ በይ እህቴ ሲጀመር ደግም ስእል አድኖን አልጋላይ አታስቀምጪ እናስተዋልሽ የእምታደርጊያቸውን ነገሮች ሰናይ ግዜ🙏🙏🙏
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Жыл бұрын
Tikikil
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 11 ай бұрын
የትም ቦታ ይሁን ከምንም አያስጥል እራሱን እንኳ መጠበቅ አይችልም
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 11 ай бұрын
​@@zahareahmad7812ምን አቃጠላችው ኮሜንታችው በዛ እኛ ስለናተ ምን እንላለን ምንም ምክንያቱም የማናምንበተን ሀይማኖት ስለማይመለከተን ሆሆ😜😜😜
@SofiyaAli-p7d
@SofiyaAli-p7d 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ተመስገን❤️❤️💜💙💚💛🧡❤️
@ባባዬእወድሃለሁ
@ባባዬእወድሃለሁ Жыл бұрын
ቃልየ ጩኸትሽን ቀንሽ ረጋ ብለሽ ለማውራት ሞክሪ እርግዝናው ደግሞ ተጋብታችሁ ቢሆን ጥሩ ነበር ያለ ጋብቻ የሚወለድ ልጅ የዝሙት ልጅ ነው የሚባለው ዝሙት ደግሞ በየትኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም ካጠፋሁ እረሙኝ የመሰለኝን ነው የተናገርኩት
@EskedarAkele
@EskedarAkele Жыл бұрын
አልተሳሳትሽም ግን ንግግርሽን አስተካኪይ አንደበት ይጓዳል በጣም
@sumeya8365
@sumeya8365 Жыл бұрын
ተጋቡ አልተጋቡ ያውነው የክርስቲያን ዝሙትን ምኑስ ይለያል ያውነው
@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ Жыл бұрын
።❤
@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ
@ንኩሉግዜአለዎ-ዘ4ወ Жыл бұрын
​@@sumeya8365😮
@TigisetGebremariam
@TigisetGebremariam Жыл бұрын
​@@sumeya8365 ስለማታቂው ሀይማኖት አይመለከትሽም ስለራስሽ ኦርቶዶክስ ለቀቅ ባገኛችሁት አጋጣሚ ሀይማኖት ላይ አትጠልጠሉ
@RozaM-bx9kg
@RozaM-bx9kg 2 ай бұрын
በማርያም ስእለኣድህኖ ከ ኣልጋው ኣንሺው 🙏🙏🙏
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ዊ ስታስቂ ቃል 😂እንኳን ደስአለሽ❤ ወሬው ከምታስረዝሚው አርግዣለው አትይውም😂
@tigetishome2984
@tigetishome2984 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ግን ጩህትሽ የልጁ መዋዘዝ ውይ ሲያስጠላ 🤭😊
@ሳለቅዱስገብርኤል
@ሳለቅዱስገብርኤል Жыл бұрын
ስዕል አድኖውን ቦታ መርጠሽ አስቀምጭ እህት በተረፈ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤
@MimiAsefa-qg2dk
@MimiAsefa-qg2dk 11 ай бұрын
Des stiy yene wd
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir
@AbayneshwWgeyorgs-gk1ir 10 ай бұрын
ቆንጂትዬ ስለ አድኖ ዎችን ከመኝታ አካባቢ አንሺና ሌላቦታ አርጊያቸው ለፀሎት የሚመሽ ቦታ አዘጋጂ ግን ይቅርታ በተረፈ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@sss-mp4sx
@sss-mp4sx Жыл бұрын
በሕግ አምላክ 😢የስእል አድኖው ቦታ ይቀየር😢
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 11 ай бұрын
እግአብሔር ይመስገን ደህና ስዕል አድኖውን ቦታ መርጠሸ አስቀምጭ እህት በተረፈ እንኳን ደስ አለሸ❤❤❤ ቃልዬ ከሆነም በጣም ደስ ይላል ያርግልሽ ፈጣሬ ያድርግልሸ
@soso-ji9np
@soso-ji9np Жыл бұрын
የኪዳንዬን ስዓለ አድኖ ከአልጋ ላይ አንሺ ቃልዬ ከይቅርታ ጋር እውነት ከሆነ እንኩዋን ደስ አለሽ ❤
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 11 ай бұрын
ቃል እንካን ደስ አለሽ. ካልጋው ላይ. ስእል አድኔውን አንሽ. ባለማወቅ. ይሄናል. ወፕም ከፋቅርሽ ብዛት ግን አላጋ ላይይ. ስእል. አድኖ አይደረግም
@babaabiy1404
@babaabiy1404 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ተመርምረሽ ደሞ እውነቱን አረጋግጭልን ❤❤❤❤
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 11 ай бұрын
ቃልየ ካንቺ በላይ ተደስተናል እና ሴት ከሆንች ሳራ ወንድ ከሆነ ደግሞ ኣብራሃም በያቸው እና ይሳካልሽ ውድ እህቴ 👄👄👄❤❤❤❤❤❤❤
@kidsttube3111
@kidsttube3111 Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ ስእል አድኖ ጭራሽ አልጋላይ ልቦና ይስጣችሁ ጌታን 😢😢😢😢
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይማርን 😢
@امينات-ب5م
@امينات-ب5م 5 ай бұрын
ልጁ፣ጉበዝ፣ነው፣አንችም፣በርቱ፣ካሜራ፣ላይሣይሆን፣ከካሜራ፣ጀርባ፣እንደዚህ፣ከሆነ፣ግሩ፣ነው
@amnaslama4484
@amnaslama4484 Жыл бұрын
ተጋቡ ተጋቡ ታጋቡ የምትሉ👍👍👍👍👍👍
@hykelali8549
@hykelali8549 11 ай бұрын
ሣይጋቡልጅመጣ እያላችሁነው
@gjyvng738
@gjyvng738 11 ай бұрын
😂😂😂😂ምነውአብሮውእየኖሩከዛልጅእያለች ተጋብአለ
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu Жыл бұрын
.😂😂😂አዉነት ከሆነ ደሰ ይለል ቃሊ መጨረሸ መሰማት ይፈልጋለዉ
@Workantifu
@Workantifu Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 congratulations ይህ ሰው ግን serious አይመስልም ቃል ግን ልብሽን ጠብቂ ! ደስታሽ እንደተጠበቀ ሆኖ ! የኔን ምልከታ እና የታዘብኩትን ነው
@ElhameMohammed
@ElhameMohammed 20 күн бұрын
ኡይይይይ ሣቅሽ ሢደበር ሤት ልጂ የዚህን ያክል አኮንም ረጋ በይ አትጩሂ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Жыл бұрын
መጀመሪያ ብትጋቡ ጥሩ ነበር ብቻ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤
@MadinaYimam-m7k
@MadinaYimam-m7k Жыл бұрын
ባለ ትዳር ናቸውዴ
@almazalmaz8326
@almazalmaz8326 Жыл бұрын
Qaliy inkani dasi alshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gashuawo3335
@gashuawo3335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የቅድስት ኪዳነምህረትን ሰዕል አድኖ አንሱት። እያወቅንም ሆነ ሳናቅ የቅዱሳንን ሰዕል አድኖ ምኝታ ክፍል ባናሰቀምጥ ጥሩ ነው። ለቤታችን ብንችል በቤታችን ውሰጥ የአምልኮ ቦታ ቢኖረን መልካም ነው ካልሆነ ግን አንድ ቦታ ላይ በክብር ሰቅለን በመጋረጃ አድርገን ማመሰገን እንችላለን❤❤❤❤
@user-mt8sb1cg6e
@user-mt8sb1cg6e Жыл бұрын
እልልልልልልእልልልልልልእልልልልል የኔ ውድ ደስ ይላል እንኳንም ደደስ አላችሁ ተመስገን አምላኬ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃልየ ኡነት ሁኖ የተመኘሽውን ፈጣሪ ይስጥሽ ❤🎉
@myyotubchnnel
@myyotubchnnel Жыл бұрын
የእውነት ፍቅረኛሞች ነቸው ግን እኔ ቀልድ ነበር የመሰለኝ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Жыл бұрын
@@myyotubchnnel ፍቅረኛሞች ነን ይላሉ እኔጃ ግን 🤣🤣
@aminatmohemed758
@aminatmohemed758 11 ай бұрын
እረ ታው ንገሩኝ ግን እውነት ነው ፕራክ አይደለም እደ😂😂😂
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Жыл бұрын
ስእል አድኖና መቁጠርያው አንድላይ አርጊው በተረፈ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ከገባሽ ያብራራልሻል በተረፈ ደስ ብሎናል ቃልየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሸ የኔ ቆንጆ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@sisayneshfantahun6567
@sisayneshfantahun6567 11 ай бұрын
Tbareku weldesh lemesam yabkash
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Жыл бұрын
ለፈጣሪ ምንም የሚሳነው የለም አላህ ለኔም ይስጠኝ
@amanomer8250
@amanomer8250 Жыл бұрын
አሚን አላህ ይስጠን
@hykelali8549
@hykelali8549 11 ай бұрын
አሚንን
@RozaShemsu
@RozaShemsu 11 ай бұрын
amin
@EnanaSaw
@EnanaSaw Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ሰህል አድኖ እባክሽ ካልጋሽ ላይ አሸ ከይቅረታ ጋር ባል ሚሲት ሰህል አድኖ ካድ ላይ ይከብዳል ለብቻ እራቅ አድርገሽ አድርጊያቸው ❤❤❤
@luchiatewolde1123
@luchiatewolde1123 Жыл бұрын
እንኩዋን ደሰ አላችሁ ዳዊት በጣም ጡሩ ሰዉ ነህ በመደሰትህ ደሰ ብሎኛል❤️❤️❤️
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft 16 күн бұрын
ቃልዬ እንኴን ደስስስስያለሽ ❤❤❤❤
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ቃልየ እኳን ደስ አለሽ የወነት ያድረግልሽ በዜህ የደስታሽ ቀን አለምየ ብትኖር የምትሉ ቪዲዮነሰ ሳልጨርስ ኮሚት ጀመርሁ ዳወት ተሎና😂😂
@salam5526
@salam5526 Жыл бұрын
የዉነት ከሆነ ማርያም በጣም ደስ ይላል ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 መንታዉን ይስጥሽ❤❤❤❤❤
@HggJg-h6x
@HggJg-h6x Жыл бұрын
እናተ የሰው ልጆች ሆይ የፈጠራችሁን አምላክ ብቻ አምልኩ ማሪያምንና እየሱስን ማነው የፈጠራቼው የስውን ልጅ ከእንስሳት የተሻለ አድርጎ የፈጠረን እንድናስተነትን ነው ያንን የማይሞተውን ሁሉን ነገር የፈጠረውን አምላካችሁን አምልኩ ያአዩሀናስ ቡሀላ ትፀፀታላችሁ ግኡዝ ነገር እያመለካቺሁ የማይናገር እራሱን ከአደጋ የማይከላከል ስእል እንዴት ይመለካል አላህ ሂድያ ይስጣችሁ
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 11 ай бұрын
ትክክልሀቢቢቲፈጣሪአድነውአላህንነውመገዛትያለብንማንኛውምሰውሲፈጠርኢስላምነውትክክለኛውምመገድኢስላምነውአልሀምዱሊላሂኢስላምበመሆኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagneshdana
@dagneshdana 11 ай бұрын
አላህ ማነው እርሱ ፈጣር እንደሆነ የሚያረጋግጥ ምን ምልክት አለው ራሱን በምን ይገልጣል?? መገለጫውስ ምንድነው??
@AbaabooAbaaraa
@AbaabooAbaaraa 14 күн бұрын
Yena konjoo siwadishii🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@alemkebede8904
@alemkebede8904 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላቹ የእግዝአብሔር ስጦታነው 💐💐💐❤️❤️❤️❤️❤️
@emuabe6654
@emuabe6654 Жыл бұрын
አንተ ደሞ ስርአት ይኑርህ
@Mesretnuguse
@Mesretnuguse Жыл бұрын
አራ ቃልዬ የእማቤታችን ስሏን ካአልጋልይ አንሺ እና ስዕል አድኖ ሌላ ክፈል እንኳን ባይኖርሽም ውድ አልጋ አስታግ አሺ ቃል
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if Жыл бұрын
እንዲ እየተሟዘዙ እንኳን ደስ አላችሁ ማለታችሁ
@alamualamu325
@alamualamu325 Жыл бұрын
የኪዳነ ምህረት ሰል አደኖ አንሸ ሀልጋው ላይ ቃልየ
@fatumaf
@fatumaf 11 ай бұрын
የኔ ምርጦች ደሥ ሥትሉ እሥከመጨረሻው ያድርግላችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MasaratMasaratNG
@MasaratMasaratNG Жыл бұрын
ዳይት ተብዬ ግን የውሸት ደስታ እደሆነ ያስታውቃል እደውም የተናደደ ይመስላል
@SehamTeshome
@SehamTeshome 10 ай бұрын
ባይናደድነበር ሚገርመው ወይኔ ወሬዋዋዋ😂😂😂😂
@FgFgvggfrea
@FgFgvggfrea 3 ай бұрын
አብዛኛው የኢትዮ ወንድልጅ አርግዣለው ሲባሉ ራሳቸውን ይስታሉ 😂😂😂
@alemzmengesa3327
@alemzmengesa3327 11 ай бұрын
ቃልዬ ደስታሽ ዴስታችን ነው እንኳን ዴስ አላቹሁ ❤❤የክህዳነ ምህራት ስእሉን ከአልጋ ላይ አንሽዉ የኔ ቆንጆ አግባብ አይዴለም በለላ ቭድዮ አስቴሽ እንዴ ማይ ቴስፋ አዴርጋለሁ 😢
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ውዶችየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ🎉🎉🎉
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
ቃል እረጋበይ መረጋትልመጅ በጣም ትጮሄለሽ እርግዝና እረጋበይ እኮንደስአለሽ
@seblegebre3125
@seblegebre3125 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ ኪዳነምህረት ነው ታድርገው አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏
@Mariam-x8f7l
@Mariam-x8f7l 7 ай бұрын
የኔፍልቅልቅ❤❤❤❤
@LamrotTamer
@LamrotTamer Жыл бұрын
ስእል አድኖ አንሱት በጌታ ከአልጋዉ ላይ 😢😢😢
@SurafelKitaw-v4w
@SurafelKitaw-v4w 21 күн бұрын
ቃልዬእርጉዝነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SurafelKitaw-v4w
@SurafelKitaw-v4w 21 күн бұрын
ማርያምታኑርሽ❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😊😊😊😊😊
@SurafelKitaw-v4w
@SurafelKitaw-v4w 21 күн бұрын
ልጅለመውለድያብቃሽ😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Жыл бұрын
እሬ ቀልዬ ስዕል አድኖ ቦታ አደርግበት እንጅ ከአልጋ ለአይ አንሽው በእመቤቴ በጠም ይከብደል ከአልጋ ለይ የምደርጋው መዝገብ ፀሎት አድርግው
@tigistgosheme5246
@tigistgosheme5246 3 ай бұрын
Zarfushi enda❤❤❤
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ቃል ፕራንክ ከሆነ እቀየምሻለሁ የእዉነት ከሆነ ግን ፈጣሪ ያድርግልሽ የኔ ዉድ።
@LikineshTy-pe9gi
@LikineshTy-pe9gi 11 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ ደስታሽ አስደስቶኛል የኔ ቅመም
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይእውነት ያደርግው እና ቃልየ ልጀ ይስጣት እለልው ሁሌም
@MartaMarta-of7jc
@MartaMarta-of7jc Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሸ ቃልዬዬ በጣም ነወ የምወድሽ ግን በናትሽ ሰታወሪ እረጋ ብለሽ አወሪ አትጩሂ አረቦችን እራሱ በለጥሻቸው በጩህት ወይ ተረጋጊ ሴት ልጂ እረጋ ሰትል ነው ደስ የሚለው
@UmuNesredin
@UmuNesredin Жыл бұрын
ቆይ ካለጋብቻ ለተፈጠረ እርግዝና ነው እንዴ እንኳን ደስ አለሽ በምትሉት ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ
@Layla-ip5jm
@Layla-ip5jm 11 ай бұрын
😅
@jghjfh7892
@jghjfh7892 11 ай бұрын
አልተጋቡደ 😂
@dignishbiakout3876
@dignishbiakout3876 Жыл бұрын
Wowwww Enkuwan desa alshi
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
እየቀለዳችሁ ከሆነ ተጋደልናት ቃል
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
😂😂😂😂😅
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 4 ай бұрын
ፈጣሪይ ሆይ ትግስቱን ሰጠኝ ሳቅሽ እና ጩህትሽ ሲጨቅ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ቃልዬ እና ዳዊት ግን ሰልእል አድኖውን አልጋ ላይ አታርጊ እግዚአብሔር አይፈቅድም ❤❤❤❤
@ያረብቀጥተኞዉንምገዲምራኝ
@ያረብቀጥተኞዉንምገዲምራኝ Жыл бұрын
ልጂ ያላህ ሰጦታነው እኮን ደስ አለሺ እህቴ❤
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Жыл бұрын
እዉነትይመስለኛል ቃልዬ ከበዴበድ ብላለች 👍👍👍👍
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አዎ እሥኪ ወደፊት እናያለን
@lulululu3678
@lulululu3678 11 ай бұрын
ሠቅሉን አሽ ሥትእየ ሠራቸሁ ክብር ያላትን እናታችን
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Жыл бұрын
ታትጋቡ አረገዝኩ ማለት አይከብድም የዝሙት ልጅነው አላህ ልቦና ይስጥሺ
@እሙፊርዱየሂወቴ
@እሙፊርዱየሂወቴ Жыл бұрын
የት ያቁታል ይሄን ውዶ ኒካ የኛ የሙስሊሞች ነው ❤❤😂
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 Жыл бұрын
​@@እሙፊርዱየሂወቴየሆንሽ ድንዙዝ ነገር ነሽ ። አሁን ዘለሽ ሃይማኖት ጋ ምን ወሰደሽ ? አሁን በአንች ቤት ሃይማኖትሽን ከፍ ያደረግሽ መስሎሻል ቂል ነገር ነሽ ሃይማኖተኛ ሰው የሌሎችን ሃይማኖትም አይነቅፍም ። አንች ግን ሃይማኖት የለሽም ዝም ብለሽ አትዘባርቂ ።
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Жыл бұрын
ክክክክክክ ገና ሳይሰማ ሽትሽት አለው ትክክል ነሽ ልጂ ሲሏቸው ሽትሽት ይላቸዋል
@SalamSalam-vh1uv
@SalamSalam-vh1uv Жыл бұрын
እንኳን ደስአላችሁ ግንይሄየፍረደበት ፕራክእዳይሆን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hawamuhammed9725
@hawamuhammed9725 11 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያሥደሥትሽ
@bamanetahate3348
@bamanetahate3348 Жыл бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ ስእል አድኖውን ካልጋ ላይ አንሱ በጣም ነውር ነው
@taibah5903
@taibah5903 Жыл бұрын
ስዕልነዉያልሽዉ ስዕልያድናልዴ??
@semerytemehegebu6018
@semerytemehegebu6018 Жыл бұрын
​@@taibah5903ቆይ እናት ምን አገባችው
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Жыл бұрын
እስኪ ስከን ብለሽ አውሪ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው የሚያምረባት እና ደግሞ ስዕል አድኖውን አልጋው ላይ አንሺ
@FirehiwotGirma-h5q
@FirehiwotGirma-h5q Жыл бұрын
Ae
@FirehiwotGirma-h5q
@FirehiwotGirma-h5q Жыл бұрын
​@@taibah5903awo.sel.adeheno.yadenal.yegziabeher.menefes.aeladerebet.yadenal❤❤❤
@Zafudasetae8970
@Zafudasetae8970 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤️💘❤️💘 እንኳን ደስ ኣለሽ ❤❤❤❤❤
@RahelPhone-s5s
@RahelPhone-s5s Жыл бұрын
ደስይላል❤❤❤❤
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ Жыл бұрын
😂😂😂 በጣም ድቃላ ልጅ ልታቅፍ ስለሆነ በጣም ቱ
@zamzamimam5128
@zamzamimam5128 Жыл бұрын
​@@እራቢነኝቢትሙሀመድ😂😂😂😂
@hayatababe9000
@hayatababe9000 Жыл бұрын
ያረቢ ማሬዋ አይዞሺ እህትዋ ☝☝👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@hirutlegesseyazew1276
@hirutlegesseyazew1276 Жыл бұрын
እባክሸ.ሰእለ.አድህኖሙን አንሽዉ
@tarikayenw4940
@tarikayenw4940 Жыл бұрын
እንኳን ድስ ያለሽ ቃልዪ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
ቃል & ዴቪእንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
@גבינשדמלש
@גבינשדמלש Жыл бұрын
❤❤
@zofane-qg3lu
@zofane-qg3lu 6 ай бұрын
የኔልዩ ደግሞደጋግሞደሥይበልሺ❤❤❤😂
@GhGh-g7d
@GhGh-g7d Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
በደስታቸዉ ቀን እረሱኝ...
12:05
kal beteseb
Рет қаралды 15 М.
አላወጣሽም....!!
10:56
kal beteseb
Рет қаралды 60 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ቃል እና ዳዊት በሽማግሌ ተያዙ!
28:01
kal beteseb
Рет қаралды 156 М.
ስንት ዋጋ የከፈልንበት ሱቃችን ተዘጋ ታሸገ
22:02
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 177 М.
Անմարդաբնակ գյուղի ամանորը
13:12
Ankyun gumarats 3
Рет қаралды 176 М.
ለገና የመጣልኝ ልዩ ስጦታ.....
18:12
kal beteseb
Рет қаралды 93 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 8 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН