'በ' --- ክፍል 1 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል

  Рет қаралды 57,210

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@ashubanbore2573
@ashubanbore2573 3 ай бұрын
ይህን እወነት ደግሞም የዘለዓለም ህይወት የገለጥክልን ጌታ ብሩክ ሁን❤
@leulekebede8082
@leulekebede8082 9 күн бұрын
❤🎉❤❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤❤❤❤ ይብዛልህ 'በ' እየሱስ ስም ❤❤❤❤
@tigesthebabo4241
@tigesthebabo4241 Жыл бұрын
እድለኞች ናችሁ ቁጭ ብሎ መማር እኔ እንኳን በዚህች ስልኬ ነፍሴ ሀሴት አረገች እግዚአብሔር እንዲህ ያሉ የወንጌል አስተማሪ ስለሰጠኸን ተመስገን ዴቭ ይብዛልህ መገለጡ የወንጌሉ❤❤❤
@sabenakoricho9285
@sabenakoricho9285 Ай бұрын
መወነጃጀል ድሜ ደቀ ዊት ይህን እውነት ስለገለጥከልን ጌታ ከዝህ በል ይ የሚሉ ግለጥልህ አዲሰ አበባ ቅርጫፍ ክፈት እንድናገኝህ እበቀላለሁ ክህ እኔ በፔንጤ ቸርች እድሜዬን ጨረስኩ ጌታ ሰሙ ይበልጣል ረክ የሚል ንተን ቻናል በቅርብ ነው ያየሁት
@yohannes1963
@yohannes1963 4 ай бұрын
ወንድም ዳዊት፡ በክርስቶስ፡ በሰማያዊ ስፍራ፡ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ፡ ተባርካሃል'ና በየሱስ ስም ኣካል ይልበስ፡ የተገለጠ ይሁን ኣሜን። ከስዊድን ኣንተ ዘንድ መጥቼ ብማር እንዴት ደስ ባለኝ ነበር። በየቀኑ ክርስቶስ ይብዛልህ፡ የቃሉ ብርሃን ኣእምሮህ ውስጥ ይብራ ይድመቅ። በየሱስ ስም።
@adanamangistu9689
@adanamangistu9689 4 ай бұрын
ወይ "በ" ምስጥር ታጋላጣ ።ወንድም ዳዊት ፀገው ይብዛልህ
@tigistmenor2754
@tigistmenor2754 2 жыл бұрын
ወንድሜ በእውነት እግዚአብሔር የተባረከ አእምሮ ስለሰጠህ ክብር ለአምላካችንና ለአባታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እውነትን በፍቅር ፈትፍተህ ቃሉን እያስረዳሄን ስለሆነ አንተንና ቤትህንም ይባርክ።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 11 ай бұрын
ፓሰተር ፍሲል ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤
@paulosbeka1997
@paulosbeka1997 Жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። 3 በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ። 4 ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። 5 በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን። 6 በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ። 7 በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት። 8 ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን። 9 በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤ 10 በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው። 11 እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን። 12 ይኸውም፥ በክርስቶስ አስቀድመን ተስፋ ያደረግን እኛ ለክብሩ ምስጋና እንሆን ዘንድ ነው።
@eliasaklilu9672
@eliasaklilu9672 3 жыл бұрын
2ኛ ጤሞ 2፡15 እንደሚለው '' የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍርም ሠራተኛ ሆነህ፥ የተፈተነውን ራስህን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ ።'' የዚህ ቃል መፈጸሚያ ስለሆንህ ማመስገኛ ሆነሃል እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ
@مناديالشمري-ت7ر
@مناديالشمري-ت7ر 2 жыл бұрын
🙏🙏
@bekelechbgeta3950
@bekelechbgeta3950 Жыл бұрын
Amenn 🙏
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 2 жыл бұрын
"በ" ጣም አስደናቂ ትምህርት ነው ❤❤❤
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ Жыл бұрын
ኡኡፍፍ በብዙ ጸጋ ተባረክ አንተ ብሩክ ነህ ❤ ይሄማ ካንተ አይደለም ጌታ ካልገለጠልህ
@MuluneshPetros
@MuluneshPetros 3 ай бұрын
ስለዚህ ትምህርት ጌታ ይባረክ አንተም ተባረክ
@mare86467
@mare86467 2 жыл бұрын
ዝም ብለህ አስተምር አንተ ተፈጥረህበታል ማስተማርን❤❤❤
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 7 күн бұрын
ዘመንህይባረክ!!!
@tiyaabeki9164
@tiyaabeki9164 Жыл бұрын
ጌታን እኔ በዚህ ዘመን እንደ አንተ ወድጄው እና ተመስጬ የሰመውት አስተማሪ የለም ትኩረት ሁላ እየሱስ ብቻ ነብሴ ናት የምትወድ❤❤
@abebaararsa8171
@abebaararsa8171 16 сағат бұрын
Be kiristos iyesus bicha::🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤
@tebillaheavy9885
@tebillaheavy9885 Жыл бұрын
Dave እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር በፀጋውን ያብዛልህ
@Wubshet-i1v
@Wubshet-i1v 2 ай бұрын
ዘመንህ ይባርክ ይጨመርልህ ጸጋ ይብዛልህ
@Tsgansh-lp7cv
@Tsgansh-lp7cv Ай бұрын
ተባረክ❤❤🎉🎉
@alexkal1383
@alexkal1383 3 жыл бұрын
ወይ " በ " አስደናቂ ትምህርት ነው ተባረክ !!
@rahelyohannes2563
@rahelyohannes2563 3 жыл бұрын
You are amazing teacher , I really appreciate the way you teaching and the understanding you have!! It’s perfect and it is the right way we should understand the word of God. When I read the Bible I got those understanding of the words of God, but because of so many confusing teachers/preachers corrupted my understanding of the words. Thanks for your teaching I got conformation the right way to see the word of God that the way the Holy Spirit revealed for me!!! I’m watching more of your videos, I already watched most of them. God bless you more and more!!!
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 9 ай бұрын
እኔ ደስ የሚለኝ ወንጌልን ብቻ የሚያስተምር ነው ።
@henoksisay1224
@henoksisay1224 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ወንድም ፋሲል እድሜህ ይርዘም ተባረክ❤❤
@TarikuGeneti-b5h
@TarikuGeneti-b5h 8 ай бұрын
አበት እና ልጅን ለይ ???
@TarekegnMereke
@TarekegnMereke 8 ай бұрын
the similar of laygnaytu iyerusalem church special place sidaama region new doore and hawassa environment,God bless you,the real preacheads, very amazing;;
@askalebayu
@askalebayu Жыл бұрын
Edmena tena yesk
@hailushiferie8047
@hailushiferie8047 3 жыл бұрын
Wow! this is what I need. Really your spiritual teaching is foundation.
@davegov8258
@davegov8258 11 ай бұрын
Great
@medanashebir6090
@medanashebir6090 3 жыл бұрын
what a blessing! what a በ teaching it is?! i am LUCKY to hear this good news! PASTOR>በጣም ነው ደስ የምትለኝ! ትምህርቶችክ በጣም ነው የባረኩኝ..የጠቀሙኝ!
@endalegetachew-w4f
@endalegetachew-w4f 9 ай бұрын
thanks sir
@timketujebo1977
@timketujebo1977 2 жыл бұрын
Wow የጌታ ጸጋው ይብዛልህ
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 3 ай бұрын
wow What an Amazing Explanation. Your bleasd dave ❤❤
@TsafiYeramit-tc7wc
@TsafiYeramit-tc7wc Жыл бұрын
Thank you
@merkebualemayehu1303
@merkebualemayehu1303 2 жыл бұрын
Amezing..እኛ ቤት እንደዚሂ መቼ ነው የሚያስተምሩን፡አንተ ግን ተባረክ
@sagnibekele1137
@sagnibekele1137 Жыл бұрын
Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus
@yodetendres3355
@yodetendres3355 3 жыл бұрын
የባረከህ🙏 ስሙ ብሩኩ ይሁን ፀጋ ሰላም ምህረት ይብዛልህ
@serkalemabebe6613
@serkalemabebe6613 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@bethelhembeyene8613
@bethelhembeyene8613 11 ай бұрын
😍😍😍😍
@Kelemew_mihret
@Kelemew_mihret 2 жыл бұрын
Be ewnet mn endeml alakim hiwet lewach timihrt new yaleh amlake Egziabher ybarikih. Ewedihalew wendim Dawit Fassil 🙏🙏🙏🙏
@Asnakewondu
@Asnakewondu Жыл бұрын
deviye geta yibarkih ine bante timirt betam tebarikeyalwu ❤❤❤❤
@solomon645
@solomon645 Жыл бұрын
4 Yea, though I walk through the valley of the shadow of death, I will fear no evil: for thou art with me; thy rod and thy staff they comfort me.
@dffcvvv811
@dffcvvv811 3 жыл бұрын
Dev tsegah yebazilk wow dink melikt Bbbbb🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@betty9705
@betty9705 Жыл бұрын
ተባረክልኝ
@Surafel-px8fh
@Surafel-px8fh 5 ай бұрын
Yamegarm 😮😮😮 God bless you
@MitikuHaile-c3e
@MitikuHaile-c3e Жыл бұрын
dev ስለ አገኜውክ በጣም ደስ ብሎኛል፠ ጌታዬንም አመሰግናለው::
@TarikuGeneti-b5h
@TarikuGeneti-b5h 8 ай бұрын
በጸጋው የበረከህ እግዝአብሔር ይበረክ ።
@mehretmehret2907
@mehretmehret2907 3 жыл бұрын
ዋውውው በጣም የሚገርም አገላለፅ ትምህርት ነው ዘመንህ ይለምልም ቁጭ ብዬ በአካል እያየሁህ እሰክማር እጓጓለሁ ብሩክ ነሄ ፓሰተር
@gedionkeba
@gedionkeba 6 ай бұрын
Ameen
@BELDA143H
@BELDA143H Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፃጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@miliyardtafese9147
@miliyardtafese9147 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ
@AGApe-ro4ux
@AGApe-ro4ux 4 ай бұрын
Blessed 🙏😇
@abenetabebe3994
@abenetabebe3994 Жыл бұрын
"በ" ደስ ሲል...
@eyasulemma2011
@eyasulemma2011 2 жыл бұрын
Wow megerm new bebezu tebarkalew understand argalew bewnet
@bilisumamaye2351
@bilisumamaye2351 Жыл бұрын
Wow amazing. Thank you Dev
@fikrefiseha1248
@fikrefiseha1248 2 жыл бұрын
በክርስቶስ❤️
@abateelias4073
@abateelias4073 Жыл бұрын
Praise God!!
@melkamugetachew9536
@melkamugetachew9536 3 жыл бұрын
feel Lucky I am, proud to be born again Christian! to see Jesus when you reveal him from the scripture(Thank you for revealing me Jesus) Long Live Dear Bro
@hanaethiopia6135
@hanaethiopia6135 3 жыл бұрын
ስላተ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ 🤔
@tesfayegeremew5295
@tesfayegeremew5295 2 жыл бұрын
ጌታ፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡፡የፀጋ፡ትምህርት፡ብትለቅ፡
@tobelchannel2366
@tobelchannel2366 3 жыл бұрын
What a grace 😱😱 God bless u
@tsionsamuel6539
@tsionsamuel6539 Жыл бұрын
egzabher yebarkeh!
@Simonkind0
@Simonkind0 Жыл бұрын
Dave we learning…..💕
@yaredgetnet3474
@yaredgetnet3474 Жыл бұрын
I Love your teachings brother, God bless you!
@gayishalalpwg6847
@gayishalalpwg6847 2 жыл бұрын
Be blessed
@desta9900
@desta9900 Жыл бұрын
❤❤❤
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ
@ኢየሱስያድናል-ጀ1ቸ 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ አሜን አሜን
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 3 жыл бұрын
blessed you are
@hiwotberhanu9542
@hiwotberhanu9542 10 ай бұрын
Stay blessed 🥰🥰🥰🥰
@eyosiyaskebede9819
@eyosiyaskebede9819 3 жыл бұрын
Mrt sew 😍 tebareklgn
@mebratasghedom2247
@mebratasghedom2247 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 3 жыл бұрын
yee migerm timirt new tabereki deve ebifamiiiii ❣️❣️❣️❣️👍
@zewdudeneke1253
@zewdudeneke1253 10 ай бұрын
Sound teaching
@getugatiso5627
@getugatiso5627 3 жыл бұрын
Eg/r hiywoti ybarikow.Wondime.
@Mintesnot-s2p
@Mintesnot-s2p 4 ай бұрын
Good!!!
@akulanyy
@akulanyy 2 жыл бұрын
You are blessed
@surranegassa3242
@surranegassa3242 3 жыл бұрын
Thank you!
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 3 жыл бұрын
daviyye i miss Jimma due to this exited gospel your our century's Poulos
@አባይተስፋዬ
@አባይተስፋዬ 3 жыл бұрын
GOD bless you
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
ጸጋው ይብዛልህ ዴቭ ምርጥ ትምህርት ነው በ 👌👌ለምልም 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 3 жыл бұрын
ተባረክ
@AyeAye-xh8xz
@AyeAye-xh8xz 2 жыл бұрын
Knowing the truth, will set u free!! U helped me to know who I am in Christ which VERY important. UR Blessed Brother.
@Mesiso4188
@Mesiso4188 Жыл бұрын
Omg🤔🥰😘
@alemalem3987
@alemalem3987 2 жыл бұрын
ገራሜይ እኮ ነው ይብዛልክ ጸጋ ይብዛልክ
@samsonsinkiekeno4267
@samsonsinkiekeno4267 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo 2 жыл бұрын
its amazing thank you ❤️Holy Sprit ❤️for helping me to open this page 🙏🙏for me it seems accidentally but you have a plan to hear your voice
@abdissanegash4807
@abdissanegash4807 3 жыл бұрын
Wendeme Dawit tebarek .thanks for the Gerce of God.
@ephremangulo9040
@ephremangulo9040 3 жыл бұрын
በ ክርስቶስ amazing.
@gracemaker4824
@gracemaker4824 3 жыл бұрын
Daveye, may God protect you.....❤️❤️❤️
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 2 жыл бұрын
Wowwww.....you are blessed!!!
@zedmuller7599
@zedmuller7599 3 жыл бұрын
You are Our blessing🙏🙏; multiple grace unto you!
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
wowwwwwww you are great teacher✝️
@abdissanegash4807
@abdissanegash4807 3 жыл бұрын
Stay blessed
@sinishawkifle9514
@sinishawkifle9514 Жыл бұрын
@ethiofurra9951
@ethiofurra9951 3 жыл бұрын
Thank you brother.
@savedbygrace3014
@savedbygrace3014 3 жыл бұрын
Wow amazing revelation..you are blessed!!
@dawittariku8598
@dawittariku8598 Жыл бұрын
ዘንድሮ ኢትዪጲያ ውስጥ የጅማ ፍሬዎች በብዙ እያስደመማቹን ነው ወንድሜ ዴቭ እርፍ ስል ይታወቀኛል የቃሉ እውነት ውስጤን ሲገዛ ፀጋ ይብዛልክ
@misganawfaye8067
@misganawfaye8067 3 жыл бұрын
God bless you abundantly !
@nice7303
@nice7303 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስፋህ ፓስተርየ
@mamekolba3746
@mamekolba3746 3 жыл бұрын
Wow I miss u dave🥰🥰🥰
@jonahalex1198
@jonahalex1198 3 жыл бұрын
Tsega Yibzalih
'በ'  ---  ክፍል 2 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
29:12
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 24 М.
የመገለጥ መንፈስ --- ክፍል- 2 ---- በወንድም ዳዊት ፋሲል
45:53
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 40 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 53 МЛН
Интересно, какой он был в молодости
01:00
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 3,8 МЛН
ሮሜ 7 ስለ እግዚአብሔር ሕግና ስለ ሐጢአት ሕግ
52:06
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 76 М.
3ቱ ወገኖች ክፍል 1  በወንድም ዳዊት ፋሲል
1:15:00
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 53 М.
እውነተኛ ሰንበት በወንድም ዳዊት ፋሲል / True Sabbath by Brother Dawit Fassil
26:36
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 33 М.
የሴቲቱ ዘር -- ክፍል 1  -- በወንድም ዳዊት ፋሲል
47:30
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 92 М.
3ቱ ወገኖች ክፍል 2  --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
56:11
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 15 М.