✍️"በከመ ይቤ ዳዊት በመዝሙር አንተ ካህኑ ለዓለም"➥ዲ/ን አካል በለጠ With አረበረበ Team🥰🥰🥰➨Hilton Hotel

  Рет қаралды 11,201

ዘማርያም ዘለቀ @Zemaryam

ዘማርያም ዘለቀ @Zemaryam

Күн бұрын

Пікірлер: 20
@MaSho-e9i
@MaSho-e9i 23 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለመምህራችንም መልካም ጋብቻ ያድርግላቹ የአብርሃምና የሳራ ያድርግላቸው አሜን🎉❤
@FetumYemedinawa-xb3jy
@FetumYemedinawa-xb3jy Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤
@maedot12-z2u
@maedot12-z2u 19 күн бұрын
misth stamr esun lemayet new yesergachum video ymayew🥰🥰🥰set negn ena .....alaqatm eko gn beqa des tlalech tdarchu ybarklachu.
@lidiya727
@lidiya727 6 ай бұрын
መልካም ጋብቻ ስታምሩ ነጭ ካባ ሲያምር። ስርዓተ ቤተክርስቲያንም የሚያዘው ነጭ ነው ግን ሰው ለምን ቡኒ እንደሚወድ አልገባኝ ለምንስ ስርዓተ ቤተክርስቲያን አይከበርም አባቶች ለምን አያስከብሩም ነጩ ደሞ እንዴት ፀዓዳ እንዳስመሰላችሁ
@kidistmulugeta9534
@kidistmulugeta9534 6 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን መምህር በናተ ሰረግ ላይ የነበረው ማኅሌተ ገንቦ ዝማሬ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነበረ ትዳራቹ ይባረክ
@BetelhemYADY
@BetelhemYADY 6 ай бұрын
ይህንን ክብር ያሳየን እግዚአብሔር ይመስገን፣ የኛ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆቿን አሳድጋ እንዲህ ስትሞሽር ሳይ ደስታየን ለመግለጽ ቃል ያጥረኛል
@MelakuSera
@MelakuSera 12 күн бұрын
ይህ ልክነው ዲያቆኑ ወንድሜ ለሠርግ ያሬዳዊ ዜማ ይፈቀዳል መጀመሪያ እኛ ስርዐቱን ሳንይዝ ሌላውን ለምን እንናገራለን ልክ አይደለህም አዲስ ስርዐት አታምጡ
@ElsiabetAL
@ElsiabetAL 6 ай бұрын
ዝማሬ መላዐክትን ያሠማልን ሙሽሮች መልካም የትዳር ዘመን
@Trsittube
@Trsittube 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መምህራችን እንዲሁም እህታችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ሚዜዎቹ ግን ፈዛችኋል 😂 ወረቡን የምትመራው ዲያቆን እንዴት ውብ አድርገህ ወረብከው ፀጋው የበዛልህ
@Berry-g4y
@Berry-g4y 6 ай бұрын
1 …2 😂😂ስላላሉ ይሆናል 😂😂😂😂😂
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@ብርቱካንሀይሌ
@ብርቱካንሀይሌ 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጋብቻችሁን ይባረክላችሁ ሰታምሩ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ 6 ай бұрын
ዲያቆንዬ ወንድሜ እንኳን ደሦሥሥ አላችኹ ለዚህ ክብር ስላበቃችኹ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እመብርሃን ትዳራችኹን ትባርክላችኹ
@Sami-y6n
@Sami-y6n 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ የመላእክት የሥማልን
@rahelasefa2985
@rahelasefa2985 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልልል❤❤
@Zemaryam2921
@Zemaryam2921 6 ай бұрын
አሜን ወአሜን።
@lemlemkonjoo9050
@lemlemkonjoo9050 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@solbossa8703
@solbossa8703 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
ገድለ ዘርዐ ብሩክ ላይ የሚጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
55:21
ዘማርያም ዘለቀ @Zemaryam
Рет қаралды 1,8 М.
Misbak ምስባክ
5:34
Misbak
Рет қаралды 70 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН