"በሁለት ወር ውስጥ አብይ ጦርነቱን ያሸንፋል" | ከሼህ ሁሴን ጅብሪል የልጅ ልጅ ጋር የተደረገ ልዩ ቃለ-ምልልስ | Ethiopia | Haleta Tv

  Рет қаралды 41,284

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 173
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 2 жыл бұрын
ደሞ ወድልጅ ኩል ይኳላን እዴ ይህ የራሄሎመፈስ አለበት ሴት መስሎ ብቅ ጠቋይ ነው በስላሴ ስም እባካችሁ አስተውሉ
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 2 жыл бұрын
ትክክል!
@yefanomrkogna773
@yefanomrkogna773 2 жыл бұрын
Kberilgn😍😍😍
@salihatkedr2996
@salihatkedr2996 2 жыл бұрын
Awo mekal ychalal kemefred befit lemawek mokru were bcha
@genimk9464
@genimk9464 2 жыл бұрын
አዋቂ ፈጣሪ ነው የፈጣሪ ፍቃድ በምድራችን ላይ ይሁን።
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ሙስሊሞችም ይኤ ጥንቆላ አይቀበሉትም በስላሴ ስም እርኩስ መንፈስ የተመታ ይሁን🙏
@salihatkedr2996
@salihatkedr2996 2 жыл бұрын
Tnkola ena tnbite leytachu eweku
@hananahmed8342
@hananahmed8342 2 жыл бұрын
he have solomonic blood line and our ancestors are not muslim Eyasu ...mibalu nachew I'm from this family tenkuay adelenm
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
@@hananahmed8342 if you are from this family I feel bad for you check yourself out please
@hananahmed8342
@hananahmed8342 2 жыл бұрын
I'm very proud of my family u so in un lucky to not have such great family who love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤
@neju1058
@neju1058 Жыл бұрын
ትክክል አንቀበልም አኡዙቢላ
@taklayeden1699
@taklayeden1699 2 жыл бұрын
ወይኔ ጠንቆይ አጋንት በጋህድ ምነው አቅራቢዎችም ለገንዘቡ ቡላችሁ ለትውልዱ ጠቆይ ይጎዳል ተቡሎ ይነገራል ያሳዝነል እኔስ ለመምህሬ መምህር ተስፈዬ ሰለ ጠንቆይ አስተምሮኛል ይቡላኝ ምንም ለማያቀው ትውልድ የሚጠቅም ነገር አቅርቡ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም ተኩሎ መጣ የምኑ ቃልቻ ነው
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
ፈራጅ አንድ እግዚአብሔር አምላክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ነው። ደግሞ ኩል የሚኳሉ ወንዶች የሰይጣን ማደሪያ ናቸው ገጠመኝ ተስፋየ አበራን አዳምጡ በማንኛውም ሀይማኖት ኩል አይፈቀድም ።
@kokikoki9120
@kokikoki9120 2 жыл бұрын
የጨነቀው እርጉዝ ያገባል አሉ ብለን ብለን ትንቢት ማሳደድ ጀምርን አደል
@tadtazibo7379
@tadtazibo7379 2 жыл бұрын
በትክክል የራሂሏ መንፈስ ነው የቀርበው እግዚያብሕር ይገስፀህ
@Gres68
@Gres68 2 жыл бұрын
ኧረ ጠንቋይ በዛላይ ተኩሏል ወይ ዘንድሮ
@Gres68
@Gres68 2 жыл бұрын
@iman Muhammad አዝለሽው ዙሪ ጠንቋይ አምላኪ ሁላ
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ 2 жыл бұрын
በደንብ ተኩለዋል
@AsAs-vp8fe
@AsAs-vp8fe Ай бұрын
😅😅😅😅
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይገፅፃችው በስማም
@filmwedajtubee
@filmwedajtubee 2 жыл бұрын
የራሔሎ መንፈስ በአጋዕዝተ ዓለም በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተገሰጸ ይሁን!
@abebawnega4970
@abebawnega4970 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንን
@SeidYesuf-ue8ky
@SeidYesuf-ue8ky 6 ай бұрын
ሸሁ ብዙ ነገር ሰተዋል ከሸሁሴን ፍርድ
@አፀደማርያምየእማአምላክል
@አፀደማርያምየእማአምላክል 2 жыл бұрын
አረ በስላሴ ጠንቋይ ማቅረብ ጀመራቹ ይገርማል ደሞኮ አይኑን ኩል ተቀብቷል የራሄሎ መንፈስ በስላሴ ስም የተመታ ይሁን
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 жыл бұрын
ክክክክክ ተኮኩለዉ የራሔሎ መፈስ ያለበት ሠዉ ይኮኮላል
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 жыл бұрын
ይኮላሉ እንዲ አይኖትን
@saragetachew7576
@saragetachew7576 2 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 2 жыл бұрын
ጠንቃይ ነው የሚመስሉት በስመ ስላሴ እግዚኦኦ
@Gigi10001
@Gigi10001 2 жыл бұрын
ኣሁን ኩል መኳል ምን ይሉታል?
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
😂😂😂 ere besak motku
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
እራሄሎ መጣች
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 жыл бұрын
ወይ ፈጣሬ እግዚአብሔር ስንት ነገር ያሳየኝል
@SummeyaSafii
@SummeyaSafii 8 ай бұрын
Sharee, latee, yasaxaa, mujizaa, lanee, idetii, ayisaxiim
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 жыл бұрын
ሁሉን አዋቄ አንድ አላህ ብቻ ነው የሠው ልጅ እንኮን የወደፊቱን ይቅርና ዛሬ ማድሩን እራሡ እናውቅም በፈጣሪ ሥራ እየገባችሁ ሠው አምላኪ አትሁኑ ሠላም ለሀገራችን ይሁን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄አለማወቅህ 😄
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
@ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 жыл бұрын
@@bosenagashu1673 ዛሬ ማድሩን የማያቅ ነው ወር ሁለት ወር እንድህ ይሆናል ብሎ መናገር የሠው ልጅ ተግባር ሳይሆን ሁሉን ቻይና አድርጌ የፈጣሪ ብቻ ነው
@focusontruth2184
@focusontruth2184 2 жыл бұрын
The old man is Muslim
@etalemgms5860
@etalemgms5860 2 жыл бұрын
ሳህ
@AlemashSisay
@AlemashSisay Ай бұрын
❤❤❤ያምራል
@MF-jy6rf
@MF-jy6rf 2 жыл бұрын
አይኑን ኩል ታቃብቶል
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 2 жыл бұрын
Aygermim
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
አዎ፣ምሥጢር አለው🤔
@solomontadese3348
@solomontadese3348 2 жыл бұрын
የምን ምስጢር ነዉ እንዲህ እያላችሁ አታሳስቱ ኢሄ የራሄሎ መንፈስ እላዩ ላይ ተከምሮበት የሚጠነቁል ጠንቋይ ነዉ ። የተኳለው አይኑ እላይ ያለው እርኩስ መንፈስ አይኑ ላይ ተቀምጦ ሰው በማየት ግብሩን ያገኛል። ክርስትያኖች እያማተባችሁ እዩ። እግዚአብሔር ይገስፀው።
@20thcenturyfoxuk66
@20thcenturyfoxuk66 2 жыл бұрын
ሀሌታዎች what is going on ይጨንቃል
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 Жыл бұрын
ምንድነው ነገሩ እነዚህ ሰዎች ጠንቃይ የሚባሉት ናቸው አልገባኝም የልጅ ልጅም ተተካ ይገርማል ማመን አልችልም
@SummeyaSafii
@SummeyaSafii 8 ай бұрын
alaminii anitee, midino, malakanoo
@jokerCATS
@jokerCATS 2 жыл бұрын
yememhr TESFAYE ABERA youtube teketatelu .
@Huda19998
@Huda19998 2 жыл бұрын
SubanAllah Allah knows the future nobody else only Allah only Allah only Allah only Allah.
@focusontruth2184
@focusontruth2184 2 жыл бұрын
He is Muslim
@Huda19998
@Huda19998 2 жыл бұрын
@@focusontruth2184 so he is a Muslim so what only Allah knows the future.
@Tahirhassen448
@Tahirhassen448 2 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝና ሼኩን መቃወሜ ሳይሆን ላስተካክለው የምፈልገው ነገር ካለ ይህ ነው(ለውሀል ማህፉዝን ማየት አይችሉም)ፈጣሪ ግን እሄን አይነት ትንበያ ሌሠጣቸው ሊያሳውቃቸው ይችላል፣አመሠግናለሁ።
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 9 ай бұрын
መቀባጠር አያሥፈልግም ጥያቄም አያሥፈልግ ከተቀበላችሁ ተቀበሉ ካላወቃችሁ ዝምምምምምም
@MF-jy6rf
@MF-jy6rf 2 жыл бұрын
አለሀ ህዳያ ይስጥህ የሪብ የሩቅ አወቅ አለሀ ብቻነ ብቻ ነው አትጃጃሉ አለሀ ከለ ጦሪነቱ ዘሬውኑ ይቆማል ሱበሀን አለሀ
@4killodaily
@4killodaily 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያቃል
@frewoinyalemseged4411
@frewoinyalemseged4411 2 жыл бұрын
ግዞኦ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
ግን ግን ግን ወዲልጂ ኩል ይኳላል እደ ❓❓❓የሴቶቹ ግራ ግራ እያጋባን ወዶቹም መኳል ጀመራችሁ ጠቋይ ነበር ይኳላል ሲባል የምሰማው አረ ወደት እየሄዲን ነው ወገን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
ቃልቻ ጠቆይ ነው
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
አዎ ይሄ ጥንቆላ ነው፣ ገጠመኝ አዳምጪ ኤፍታህ ተስፋሥላሴ ብለሽ
@samerisameri9608
@samerisameri9608 2 жыл бұрын
ቀጣፌ ጠቃይ አዉዙቢላ ሚንኩም
@kalkidankalkidan4663
@kalkidankalkidan4663 2 жыл бұрын
ማሪያምን የራሔሎ መንፈስ ነዉ ቃልቻ ....እና.. አዉሊያዎች
@Dannytube46
@Dannytube46 9 ай бұрын
ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
እረ ስላሴ ይገስፅህ ጠቆይ ነገር ይድፋህ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 2 жыл бұрын
ስውዬው ኩል ተኩለዋል እንዴ?? የምን ጉድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አንተ ኢትዮጵያን ከነልጆችዋ ይጠብቅልን እንዲህ አይነት ነገር ያሳዝላል ሚድያ ላይ ለምታቀርቡት ልጠላችሁ ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ገና ሁለት ወር?? 😢 ጌታ ሆይ ምጣችን አሳጥረው ሕዝብ አለቀ 🤲🏿 ድል ለ ኢትዮጵያ ለምትፋለሙ ሁሉ 🤲🏿አብያችን ይቅናህ 🥰🤲🏿✊🏽️✊🏽️✊🏽️✊🏽️✊🏽️✊🏽️
@zain47zain39
@zain47zain39 2 жыл бұрын
ክክክ እኔን ይጭነቀኝ መልስ ይኑረው እንጅ 2ወረ ቀላል ነው የሠለቸኝ በየ ሠአቱ ሞት
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
አላህ 💚 አልረህማን 💚 አልረሂም 💚 ውነት ያድርግልን እንደ አብይ አህመድ ለኢትዮያ ጥሩ መንግስት ነው ፈጣሪ ያቁየው
@godskids3886
@godskids3886 2 жыл бұрын
🕊✨ኢሔ ሰው ሞተ የተባልኩት አያቴ ነው። ማዳን የሚቼለውን ያሕል መግደል ይችላል😔ቁም ነገር አቤ ምን እያሰብክ ነው? ልቤን ሱብሩሕ መግደል አልተሳካልሕም💞 ቶሎ ድሩስልኝ ስሔተትሕን እግዚኣብሔር ቡሕልምሕ ኤንዳሳየሕ ገልጾልኛል ቶሎ ድረስ አቤ💞
@membarpti5612
@membarpti5612 2 жыл бұрын
😤😤😤😤😤😤😂😂😂😂😂ጥንቆላ አንወድም የክስማውያን ሀገር ነን ቻው😤😤😤😤😤😂😂😂😂😂😂
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
የአክሱማውይልን ልጆች ስለሆናችሁ አማራክልል ገብታችሁ የ85 ባልቴትን እና ትንሽ ልጃገረድ የምትደፍሩት የሚዘርፍት ስው የለአግባብ የሚገሉት የእክሱማውያን ልጆች ናችው
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 жыл бұрын
ይሄ የመፈስ ስራ ነው ወድ ይኳላል እዴ ይሄ የራሄሎ መንፈስ ነው እግዚአብሔር አይነ ልቦንችሁን ያብራላችሁፕ ሁሉን አዋቂ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@aimerotequam613
@aimerotequam613 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ጥንቆላ online ተጀመረ ? 🙄🤭🤣🤣🤣
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣😂😂😂😂
@selamgetahun9159
@selamgetahun9159 2 жыл бұрын
Yasebalel 🤣🤣🤣🤣
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 2 жыл бұрын
ምንድነው ይሄ ኩል ተኩሉ የመጣብን የሚያወራው እራሱ አይገባም ቅብጥርጥር ያለ ነገር 😄😄😄
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
ጠንቋይ ይመስላል
@muluwondemaghg3699
@muluwondemaghg3699 2 жыл бұрын
አብይ አይዋሽም ይላሉ ከዚህ በላይ የኢትዬጵያን ህዝብ ነዋ የሽመጠጠው
@sarwansarwan3666
@sarwansarwan3666 2 жыл бұрын
ያሳዝናል። በጠንክቋይ የሚንቀሳቀስ ኣብይ ኣህመድ።
@AsAs-vp8fe
@AsAs-vp8fe Ай бұрын
ሲያስፈራራ አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እሯጅም የሩቅንም ሆነ የቅርብን አዋቂ አንድ አላህ ብቻ ነዉ
@endalkachewhalie4371
@endalkachewhalie4371 Жыл бұрын
የመንግት እጅ አለበት ይህ የመንግስ ፐሮፖጋዳ ነው ሌቦች
@amubetru6805
@amubetru6805 2 жыл бұрын
በረካ ሁኑ አቦ፡፡
@imissmyfather8109
@imissmyfather8109 2 жыл бұрын
አኡዙቢላህ ሚንኩም አላህ ካለ ነገ ያልቃል ምን ይመስላል ኤጭ የመቶ አመት ፍርድ ቀርቶ አሁን ባለንበት ደቂቃ ያለውን ፈራጅም ሆነ አዋቂ አላህ ነው አንድትን እውነት 99 ውሸት ጨምሮ ሸይጣን ይነግራቸዋል ሰውን ይሸውዳሉ
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Shehachene yafotene yaderglne.💪🙏🇪🇹
@hanihanu5058
@hanihanu5058 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ አድነን ኩል ተኩለው መጡ 😳
@solomontadese3348
@solomontadese3348 2 жыл бұрын
ብላችሁ ብላችሁ የራሄሎ መንፈስ ያለበትን ጠንቋይ እንደተኳለ ታመጡብን???????? እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ እኛስ ነቅተናል ምንም ለማያውቀው የነገሩት ሁሉ እውነት ለሚመስለው ወገኔ ግን አዝናለሁ ። እስኪ መምህር ተስፋዬ አበራ በ KZbin የሚያስተምረውን ተማሩ ከዛ እርኩሱን እና ቅዱሱን ትለያላችሁ ልቦናችሁን እግዚአብሔር ይክፈትላችሁ። አንተም ጋዜጠኛው ፀበል ሄደህ እራስህን መርምር እርግጠኛ ነኝ ታመሰግነኛለህ ምክር ሰሚ ከሆንክ። ሳይቃጠል በቅጠል!!!!!!
@Alemye777
@Alemye777 2 жыл бұрын
Amen yihun yihun
@Amatuallah_Bint_Hussein
@Amatuallah_Bint_Hussein 6 ай бұрын
ይህኮ ትምቢት ሳይሆን ጥንቁልና ነዉ ከጅንና መናፍስት ነዉ ምትሰሩት የእድሜ ልክ ባርነት ይህ ነዉ
@fidakeabiweaumiyaresulella2068
@fidakeabiweaumiyaresulella2068 5 ай бұрын
አላህ ያቆይልን የምትሉ ጤነኞች ናቸሁ እኔኮ አይኑ ተፈጥሮ ነዉ ወይስ እያልኩ ነበር ሂድያ ይስጥህ እኔም አለብኝ ይላል እንዴ
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ጠንቁዋይ የሚያወድሰው መሪ ምን አይነት ቢሆን ነው? የጠንቁዋይ መንፈስ ሰይጣን አጋንንት ነው ሰይጣን ደግሞ በጎ ነገር አይበጀውም ፣በጎ ነገር በተፈጥሮው የሌለው አጋንንት በጎ የመሰለ ነገር ቢነግረንም መስማት የለብንም የነገሩ በጎነት ለሱ ግብር እንጂ ለሰው ልጅ አይለም፣ ይኸው እሳካሁን የሰው ልጅ ደም በከንቱ እየፈሰሰ እንጂ የተረጋጋ ነገር አላየንም ፣ግጭት እና ደደም መፋሰስ ለሰይጣን ግብሩ ነው እሱንም ሳይቁዋረጥበት በትግራይ ሲቆምበት በወለጋ፣ሲፈልግ በሻሸመኔ....የደም ግብሩ ሲቆምበት በየትኛውም አቅጣጫ ግብሩን ያገኛል፣ ስለዚህ ጠንቁዋይን መጠየቃቹ በራሱ ለዚህ ሚዲያ ባለቤቶች በራሳቹ ንሰሃ መግባት አለባቹ።እኛ ክርስቲያኖችም ደግሞ በየዋህነት ለሰላም እና እረፍት ካለን ፍላጎት የተነሳ ተስፋችን ን በጠንቁዋይ እና ቅዠታም ሰዎችን ማድረግ የለብንም።
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 жыл бұрын
ሚዲያችውን እራሱ ጠላውት ።
@tihtnazewdu8669
@tihtnazewdu8669 2 жыл бұрын
😂😂እረ ተውን ጥንቆላ፣ ለ 10፣ 15፣ 20 አመት ይገዛል እያሉ፣ ከናይጀሪያ የሚመጣው መተት በየ አዳራሹ ሲያዝናናን ከረመ አሁን ደሞ ፕሮፓጋንዳ በንገርት እያላችሁ፣ ቀጥሮ ያስቀመጣችሁ፣ እንዲ አትሰግጡ፣ ፈጣሪ ነው ፈራጂ ምዕራብያውያን እያላችሁ እትጨማለቁ፣ ፈጣሪ ዋጋ አለው ለሆነው እየሆነ ላለው
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 жыл бұрын
ለመሆኑ ጥንቆላMagic, incantations, sorcery, astronomical connection the others sides dimensions? ሌሎቹም ጥልቅ የሆኑትን ከማይታየዉ አለም ጋራ ግኑኙነት መፍጠር ሃጥያት ነዉን?
@mejuna8589
@mejuna8589 2 жыл бұрын
አላህ ያቆይልን
@gashawsinshaw7993
@gashawsinshaw7993 2 жыл бұрын
የጋላ፣አቃጣሪ፣ጠንቋይ፣አባ፣ቃልቻ፣ያንቀለልቅልህ በለው
@ethiopianhouse7634
@ethiopianhouse7634 2 жыл бұрын
yaseferalu tenkuaye yemeselalu
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU 5 ай бұрын
እንልኳን ወደዱት እሳቸው ግን እንዲህ በለው አልፈረዱም ታሪክ አታበላሹ አብይ ሰው እንደሚያጠፈ ነው የተተነበየው እወደድ ባይ መሆን ጥሩ አይደለም
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ 2 жыл бұрын
እረ በስመ አብ ኤጭ ምንው እቴ እረ አታስጠሉኝ ጨዋዉን የሙስሊም ህዝብ አታወናብዱ እፉ
@محمدالمنهالي-ح6ن
@محمدالمنهالي-ح6ن 2 жыл бұрын
በጣም
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 2 жыл бұрын
አረ
@899-r9n
@899-r9n 9 ай бұрын
አላህነው የማቀው አታሻርኩ
@ashyalemu8373
@ashyalemu8373 2 жыл бұрын
እረ ኣማረኛዋ ገና እየተኮላተፈች ነው
@yordaasf511
@yordaasf511 2 жыл бұрын
Besmeam min yimeslal🙏🙏🙏
@yekiteawowsonicetanks4612
@yekiteawowsonicetanks4612 2 жыл бұрын
ህጋውይ ጥንቆላ
@mimijedus11
@mimijedus11 2 жыл бұрын
Diyabilis sefrobatal bezih sewye lay
@yoyofeel4012
@yoyofeel4012 2 жыл бұрын
አረ ይቺቺቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው
@leatafere6395
@leatafere6395 Ай бұрын
ይህ ስውዬ ግን እሁን እለ እንዲህ እይነት ደፋር ጠንቋይ እና ነብይ የበዛባት እገር መጥኔ
@snvv834
@snvv834 2 жыл бұрын
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጅኡን
@godskids3886
@godskids3886 2 жыл бұрын
እያሱን ይመስላል ያልከው ልጄ ከሚያሳድዱት ውስጥ አንዱ አንተ መስለኸኝ😢
@hssenmuhamed9171
@hssenmuhamed9171 2 жыл бұрын
የሩቅ አዎቂ አላህ ብቻናብቻ ነው አላህን ፋራ
@zekariastedla728
@zekariastedla728 2 жыл бұрын
Nice programma
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
@ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ🤔😂😂😂😂
@kidusefrem896
@kidusefrem896 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የማይመጣ ነገር ቁጭ ብሎ የመጠበቅ የረጅም ዘመን ልምድ አለው ያለው ማን ነበረ
@seluyedengelelije7785
@seluyedengelelije7785 2 жыл бұрын
ምን ጉድ ነው ለምንድነው ኩል የተኳልከው ቱ ይሄ የጠንቋይ መንፈስ ነው እመቤቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
@elfneshtilahun1691
@elfneshtilahun1691 2 жыл бұрын
አረ በፈጣሪ ተው የባሰ መአት አታምጡ አቤት የኔ ጌታ አፉ በሉን
@_beth20_
@_beth20_ 2 жыл бұрын
ባዕድ አምልኮን እግዚአብሔር ይጠየፈዋል።
@quranchannel38
@quranchannel38 Жыл бұрын
ጠንቋል
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 2 жыл бұрын
ሁለት ወር አልበዛም?
@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ
@የድንግልልጅነኝ-ሸ1ወ 2 жыл бұрын
ሰዓሊ ለነ ቅድስት ዶሞ የሄ ጠንቋይ ከነ ኩሉ ተኩሎ የመጣ ስለ ትንቢት ምኑን ኣውቆ ነው ኣስተውሊ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ትምቢት የምናገር ሰው በፆም በፀሎት በኣምልኮት ስግደት የፀና ነው የምናውቀው። ስለዚ እልፍ ጠንቋዮች እያቀረባቹ ሰው ኣታወዛግቡት 😢😢 ለራሱ መናፍስት ተሸክሞ ስለራሱ የማውቀው የሌለው ጠንቋይ ነው እኔ እንኳን ከጎኑ ቁጭ ልል ይቅርና በዚ ቪድየውም ሲያየው ቀጣም ያስፈራል 🙄🙄🙄🙄
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 2 жыл бұрын
አዎ የራሄሎ የዛር መንፈስ አለበት። ለዛ ነዉ እንደ ሴት የተኳለዉ።
@አላህአንድነው-ዸ4አ
@አላህአንድነው-ዸ4አ 2 жыл бұрын
የሩቁን አዋቂ አላህ ብቻነው እናንተን ብሎ ትንቢት ተናጋሪ አኡዙቢላህ አላህ ነገሮችን ሁሉ ያቃል ኢላሂ ከጠሞ አጥማሚ አንተ ጠብቀን በስረአት አላህን ብንገዛ ይህ ሁሉ በላ ባልመጣ ነበር አላህ ብሎ እናንተ እዳላችሁት ቢሆንኳ እናንተ ስላላችሁ ሳይሆን እሱ ስለፈቀደ ነው
@yodittadessa5297
@yodittadessa5297 2 жыл бұрын
አንቺ ግን የዘመኑ ሠው አይደለሽ ምድረ ብቶቶ ጠንቃይ ማቅረብ አይደብርሽም መጨረሻ ሢጣን ኦንዳይወሽምሽ ፍሪ
@MF-jy6rf
@MF-jy6rf 2 жыл бұрын
አንታ ባለቃ እዲሜ በአለሀ ታሻሪከለህ ወዳ አለሀ ታማለስ አለሀ ፉራ
@nataniemmedia6281
@nataniemmedia6281 2 жыл бұрын
ይህማ የእርግማን መንፈስ ነው።
@Huda19998
@Huda19998 2 жыл бұрын
Big lie how many Muslim die that time you didn’t mention.
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 2 жыл бұрын
Kkkkkk shabiyawu 2 wer ayidelem 2 amet alefewu torinetu. Kedadochi
@tigestbekele5143
@tigestbekele5143 2 жыл бұрын
እረ ጉድ የራሄሎ መንፈስ
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 2 жыл бұрын
Did he just call him hajiye??
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 2 жыл бұрын
Ethiopia Islamize lemaregi new ruchawu?? Yasitelanghi zenidiro ye protestant ena Islami tenikoy new
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ጁንታዎች ግን ጨጓራችሁ ከሚቃጠል ለምን ታያላችሁ??? ስታሊንጋ ሄዳችሁ ተጃጃሉ😂😂😂😂😂😂
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 2 жыл бұрын
ወንድ ነው ሴት??😳
@MF-jy6rf
@MF-jy6rf 2 жыл бұрын
ፉትህ ራሱ የስፈራል እነልለህ ወእነ እልህ ራጂኡን
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 2 жыл бұрын
Abayin yegenebawu eko woyaniye new??? Bizu yetemitata neger alebachihu wushetamochi
@alynstar2557
@alynstar2557 2 жыл бұрын
ሆሆ
@Mobratu
@Mobratu 5 ай бұрын
አቤት ውሸት የአባይ ድራማ ነዉ 🤣🤣🤣🤣
@danieldani8907
@danieldani8907 2 жыл бұрын
ሰይጣ ማነህ አንተ ደግሞ አጋንት
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
ማሪያምን ላይን የሚቀፍ ጋኔል ነው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
Amneeeee Amneeeee
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
24:05
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 59 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 9 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26