በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 6 - "እንግዳ ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 14,753

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች እወቋቸው ፤ ቢያስፈልጋችሁ ተጠቀሟቸው።
0025007638019 ዳሸን ባንክ
2601790027685 ብርሀን ባንክ

Пікірлер: 231
@ZeFitireti-sc4vs
@ZeFitireti-sc4vs 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ጵጌ ሥጦታዉ ትዉልድ የማይረሳዎት ባለዉለታ ኖት🙏🙏🙏 ወንድሜ ሆይ ተባረክ🙏እግዚአብሄር እዉነትን ይግለፅልህ 🙏
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@markosmeskele
@markosmeskele 2 ай бұрын
መረጌታ እግዚአብሔር ለትውልድ ስል በህይወት ማቆየቱ አሁን አመንኩት ተባረክ።
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 27 күн бұрын
EYSUS yadnal ❤❤❤❤❤❤❤ Dr GOD bless you and your family 🙏❤❤❤❤
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 Ай бұрын
ለትውልድ የሚተርፍ የኦርቶዶክስ ''ክርስቲያኖችን''የሚያስመልጥ ሌሎችንም የሚያስተምር ታላቅ ትምህርት ነው።በንፁህ ልቦና በመመርመር እንጠቀምበት።ወንድም ጽጌ ስጦታው ተባረኩ።
@abgettube2866
@abgettube2866 2 ай бұрын
የእርስዎን ቃለመጠይቅ almost ሁሉንም አይቻለሁ:: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት እድሜና ጤና ይስጥልኝ:: ባለቤትዎን ጌታ እየሱስ ይፈዉሳቸው:: ተባረኩልኝ
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@abgettube2866
@abgettube2866 2 ай бұрын
@@Sebli_mossie11 Yeah እዉነት ነው:: በምን መልኩ ማገዝ እንደምንችል ብናዉቅ እና ብናግዝ መልካም ነው:: 👏👏
@michaeldamtew8627
@michaeldamtew8627 2 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ትዕግስት እንዴት እንዳልጠፋን እኮ:ምህረት ይሁን አሁን ላለውና ከዚህ በኋላ ለሚመጣው ትውልድ. በእየሱስ ስም።አሜን።
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 ай бұрын
መሪ ጌታ በዕውቀት የተሞሉ የክርስቶስ ባሪያ!!!!!!!!ጠያቂው በጣም አደንቅሀለሁ!!!!!አከብርሃለሁ!!!!!ጌታ ፀጋውን አብዝቶልህ እኮ ነው!!!!!ስሙ ይክበር!!! አክብሮትህ ያለህ ዕውቀት ትዕግስትህ....ዘመንህ ይባረክ!!!!እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን !!!!!ግን ለምን አትታይም??????
@AleneNguse-gq8jd
@AleneNguse-gq8jd 2 ай бұрын
ቄሱ ጎበዝ ነውና ስማው ። ከሁሉም በላይ ደስ የሚለኝ የሁለታችሁ የፍቅር ና የመቻቻል ያለበት መሆኑን ነው ሌላው ነጻ ውይይት የሚለው ለናንተ ይገባል ከዝያም ኣልፎ የሁለታችሁ ፍቅር ደስ ይላል
@sineduayele6519
@sineduayele6519 2 ай бұрын
እኔም በጣም አደንቃቸዋለሁ!!!!!እንደ ጠያቂው ሁሉም በትዕግስት ተቀራርቦ ዕውነትን ማውጣት ደስ ይላል!!!!!!!
@salemdesta5248
@salemdesta5248 2 ай бұрын
Wow!! ለካ ኦርቶዶክስ ነኝ እያልኩ ለካ ኦርቶዶክስን አላውቃትም 🤦‍♀️ መሬ ጌታ ስንት ጉድ ነው የነገሩን ስንት አመት እግዚአብሔርን ምነው እያልኩ ስለቤተክርስቲያኔ ሶቆቃ ከአምላኬ ጋር ግብግብ የፈጠርኩት ለካስ ስንት ጉድ ስለያዘች ነው ኦርቶዶክሴ🤦‍♀️ እግዚአብሔር ይማራት መህምናኗንም አይነ ልቦናቸውን ያብራላቸው መቼም ስለእዚህ ፕሮግራም በቂ ቃል አላገኝም ለማመስገን ተባረክልን ወንድማችን ቀላል ተከራካሬ አይደለህም ገትረህ ይዘሀል😃 አንተ በምታቀርበው ጥያቄዎች ነው በመልሶቹ የምንማረውና ስለ መፅሐፍ ቅዱስ እውቀትህ ደስ ይለኛል ግን በገድልና በሌሎች መፅሐፎች ደግሞ ተይዘሀል እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ይምራህ ይምራን አብረን እየተጏዝን ነው ተመስገን እዚህ ለአደረሰን ተባረኩልን እንወዳችኃለን🙏❤️👏👏👏
@loariftube206
@loariftube206 2 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንተው
@NegatuGebreselassie
@NegatuGebreselassie 2 ай бұрын
መርጌታ እግዚአብሔር ይባርከዎት፣ እድሜ፣ ጤና ፣ፀጋ እግዚአብሄር ይባርከዎት።
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ጎበዝ ኣክተር ነሽ
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j 2 ай бұрын
​@@Sebli_mossie11😂😂😂😂😂 ኣይ መናፍቃን
@danielkelel4693
@danielkelel4693 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት እየሰጣችሁን ነዉ ትክክለኛ ወንጌል እንድናዉቅ ስለረዳችሁን በእዉነት ነዉ ጌታ ይመስገን ።መርጌታ እንደርስዎ ዐይነት ወንጌላዊ ትምህርት ብቻ የሚስተምርና የሕብረተሰቡ ንቃተ ህሊና የሚያሳድግና ሐቁን የሚያሳዉቁ ይብዛልን እግዚአብሔርም ይረዳናል።
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 2 ай бұрын
መሪጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ተባረኩልኝ አባቴ ባለቤቶንም እግዚአብሔር ይማርሎት በጣም እንወዶታለን ወንድሜም እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ እውነትን ግለጡት ነው የሚለው መፅሀፉም እና አትፍራ ግልጥልጥ አርጉት ክርስቶስ ከናተጋር ነው በርቱ❤❤❤
@TigstiAwalom
@TigstiAwalom 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋ ይስጥዎ አባት! በጣም ጥሩ ትምህርት እየተማርኩኝ ነው።
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም አስቸጋሪ በሆነ ርእስ ላይ ትልቅ ትምህርት እያገኛን ነው ያለነው ብዬ እገምታለሁ ። በርቱ አታቋርጡ እግዚአብሔርም ዝም ብሎ እውነት ስትደበቅ አይመለከትም ለሁሉም ግዜ አለውና ጌታ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን። አሜን ከልብ አመስግንሀለሁ 🙏
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@fasiletana8262
@fasiletana8262 2 ай бұрын
መሪ ጌታ፡ ሁልጊዜ የእርሶንና የሞጋቹን ጥያቄና መልስ በደስታ ነው የምከታተለው። ብዙ እንድንማርና እንድናውቅ ስለ ሚያደርጉት ጥረት ከልብ አመሠግኖታለሁ። ጠያቂው ወንድሜንም ጌታ ይባርክህ የምታነሣቸው ጥያቄዎች መሠረታዊና መታወቅ ያለባቸው ስለሆኑ በዚሁ ቀጥል ፡ መሪ ጌታም ለሚሠጡት መልሥ ሳትሸማቀቅ አስጨርሳቸው፡ እውነትና ንፁህ የሆነውን ወንጌል ስለሚያስተምሩን።በርቱ አሁንም አሁንም አስተምሩን የጌታ ሠላምና ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን፡አሜን
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 2 ай бұрын
መሪ ጌታ እንኳን በጤና መጡ ዛሬ እየሳኩና እየተገረምኩ ነው የሠማሆት በጣም ነው ያዝናኑኝ
@birhanmesay8574
@birhanmesay8574 2 ай бұрын
በለው በ እግዚአብሔር ቃል ምዘዝበት የቃሉን ሰይፍ መሪ ጌታ ጽጌ ይህን የትውልድን በረከት የበላውን!!
@Abexየጌታ
@Abexየጌታ 2 ай бұрын
እልልልልልልል። እንኳን ደህና መጣችሁ። እንደዚህ ነፍሳችንን አረስርሷት።
@teddyman5372
@teddyman5372 2 ай бұрын
This program is more than important. I really really appreciate the host, very knowledgeable and direct and merigeta is some one we are learning the gospel and everything that my mind was questioning with out bias. E/R yebarkachu bebezu. We don't need cover up we need the truth !!!!
@ethiotech790
@ethiotech790 2 ай бұрын
መሪጌታ ፅጌ ስለ እርሶ እግዚአብሔርን ሁሌም አመሰግነዋለሁ❤። ጥርት ባለ መልኩ ወንጌልን እንዳዉቅ አድርገዋል። መድሀኒአለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ🥰🙏
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@yetbarek63
@yetbarek63 2 ай бұрын
ጠያቂው የእኔን ጥያቄ እየጠየቅክልኝ ስለሆነ አመስግናለሁ። ሌላ እንድትጠይቅልኝ የምፈልጋቸው፣ 1.የታቦት ጥላ አመጣጡና ትርጉሙን፣ 2.ፀበል በኢትዮጵያ መቸ ተጀመረ፣ 3.በዓላት፣በማርያም፣ በገብርኤል አለመስራት በግብፅ እና በሌላው አገር አለወይ፣ 4.ታቦት በአንድ ሰው እንዲያዝ ወይም እንዲሸከሙ የሆነው መቸ ነው? ተአክሱም ውጭ የመጀመሪያው ታቦት መቸና የት ይገኛል፣ 5.የድግምት መፅሀፍት ምንጫቸው የት ነው፣ከየትስ መጡ፣ እኒህን ጠይቅልኝ።
@lwamgebrekidan3159
@lwamgebrekidan3159 2 ай бұрын
እናመሰግናለን!እባካችሁ ግን ስለ እመቤታችን ሰፊ ጊዜ ሰጥታቹ ተወያዩ ግራ እየገባኝ ነው እና መስጠት ያለብን ምስጋና እንደምን ያለ እንደሆነ እና ሌሎች ተዛማጅ ነገሮች በሰፊው ተወያዩበትና እኛም እነወቅ ኣሁንም ጠያቂውና መርጌታ ዘመናችሁ የባረክ
@GiftyHmaryam
@GiftyHmaryam 2 ай бұрын
መሪጊታ አውነታቸውን ነው ሐረር አራተኛጋ ገብሪል ታቦት ሲወጣ ጠንቋዮም ጥላ ተይዞለት ከታቦቶጎን አብረው እል እየተባለ ይሒዳል እኒም ባለቢቲ አሳይቶኝ በጣም ነውየደነገጥኩት ገዛ በኋላ እራሴን አስመለጥክ ክብር ለእየሱስ ይሆን።
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 2 ай бұрын
Meri geta ewedotalehu akebrotalehu geta eyesus ybarkot aytfubn
@tizumulugeta4844
@tizumulugeta4844 2 ай бұрын
በብዙ አውንም ፀጋውን ይጨምርሎት ተባረኩ ጌታ ከእርሶ ጋር ነው
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 ай бұрын
አይ መርጌታ ፅጌ አንጀንቴን ነው ያራሡኝ ፖሊሡ እኔ መጥቼ አነሣዋለሑ አለ ሃሃሃሃሃሃሃሃ መርጌታ ፅጌ በእውነት ተባረኩ እንደዚሕ ጉዳቸውን ዘክዝክልኝ እነዚሕ መዥገሮች አጭበርባሪዎችን አጋልጡልኝ
@maikofernandez
@maikofernandez 2 ай бұрын
@@mhhhedgudelese አንተ የገማህ መናፍቅ መፅሀፍቅዱስን ማን ጠብቆ እንደሰጠህ እንኳን የማታቅ ሸርሙጣ ባንዳ ክብረቢስ
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 ай бұрын
@@maikofernandez አንተ ጠንቁዋይ የጠንቁዋይ ልጅ
@maikofernandez
@maikofernandez 2 ай бұрын
@@mhhhedgudelese እናትህ ትበዳ የእዪ ጩፋን ሶፍት ከምትበላ ሰው ብትሆን አይሻልህም የገረድ ልጅ ሰገጤ ደረጃህን እወቅ
@maikofernandez
@maikofernandez 2 ай бұрын
@@mhhhedgudelese ቡሽቲ መናፍቅ አዳራሽ ውስጥ የምትዳሩትን ለምን አላገለጥክም? lol የበሰበስክ የወንድ ሸሌ
@mhhhedgudelese
@mhhhedgudelese 2 ай бұрын
@@maikofernandez አንተ የመተተኛ ልጅ
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 2 ай бұрын
Thank you Mergeta Tsegie and the young man for this beautiful program. I am always excited to see both of you guys. I always learn something new about Orthodox religion. Thank you, thank you 🙏 🙏💯
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 2 ай бұрын
መቼም በጣም ድንቅ ውይይት ነው እየጓጓሁ ነው የምጠብቀው ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው። ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ
@SalamNizah
@SalamNizah 2 ай бұрын
Wow ቀጥሉ በርቱ 😍😍🙏🙏 አባታችን ረጅም እድሜ 🙏🙏😍😍😍
@sebliteff6359
@sebliteff6359 Ай бұрын
መሪጌታ ደስ ሲሉ ጠያቂው እራሱ በጣም ጥሩ ልጅ ነው
@birhanmesay8574
@birhanmesay8574 2 ай бұрын
መሪ ጌታ ጽጌ ስጦታው እርሶ ላይ ጌታ ስላስቀመጠው የበቀል መንፈስ ጌታ ይባረክ ዲያብሎስን ,ውሸትን እምቢ ስለምትለው ስራውን አፈረስክበት ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@asfawtsegaye7203
@asfawtsegaye7203 2 ай бұрын
ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነዎት!!እግ/ር ዕውነቶኞችን አስነሳ ክብር ለእየሱስ ይሁን!!!
@memihrugebre
@memihrugebre 3 күн бұрын
mergeta tsige sitotawu geta yibarekot
@mekonnenwoyessa4439
@mekonnenwoyessa4439 2 ай бұрын
God blesse you brother
@captainayub6482
@captainayub6482 2 ай бұрын
እውነትምመምህር አለን!!! ተመስገን🕊🙏🏽
@habtamutesfaye-gg8gs
@habtamutesfaye-gg8gs 2 ай бұрын
ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ቶሎ ቶሎ ብለቁልን ብዙ እንማራለን ❤❤❤❤❤❤
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 2 ай бұрын
መርጌታ ጸጌ ተከስተዋል ዛሬ እንሰብሰብ ሱሳችን ሆነዋል ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ነው ተባረኩልን ጆሮያለው ይስማ
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 2 ай бұрын
አይ ኦርቴ በታቦትሳይቀር ድግምታቸውን ይሰራሉ በጌታ ስም ከሕዝባችን ላይ ስራው የፈረሰ ይሁን ሐገር የጦር ቀጠና ያደረገ የእርግማን ያመጣ እስከመቼ የደብተራ መጫወቻ መሆን ነው የዘመናት ጉድ በየሚዲያው እየተገለበጠ ነው ሐሌሉያ።።።።።።።።
@hanaweba1541
@hanaweba1541 Ай бұрын
ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር የልብህን ጥማት እንዲያረካ አይንህን ከሌሎች ሁሉ አንስቶ የ እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ን ብቻ እንድታይና በ እርሱ በማመን የዘላለም ህይወት የምትወርስበትን መንገድ ያብራልህ። ሁሌም ለማወቅ የሚጠይቅ ወደፊት መራመድ ጀምሯል። በዚሁ ቀጥል መሪጌታ ኡፍፍ i have no word ይህ ቃለ መጠይቅ ለብዙዎች መፈታት ይሆናል። ቀጥሉ
@tsegaitefferi4299
@tsegaitefferi4299 2 ай бұрын
አሜን አባቴ ጽጌ ይህን ሃቕ በድፍረት ወጥተው መናገርዎ ያውም የኦርቶዶክስ አባት ሆነው ? ስለእርሶ እግዜሄርን አመሰግናለሁ በእየሱስ ክርስቶስ ፊት ዋጋዎ ትልቕ ነው ። ከእየሱስ ክርስቶስ ውጭ ማንም አዳኝ የለም አሜን አሜን !
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@esayaszewdie
@esayaszewdie 2 ай бұрын
ይህ ትምህረት ባካችሁ ይቀጥል።❤❤❤
@SalamNizah
@SalamNizah 2 ай бұрын
ተባረኩ 🙏🙏🙏😍😍😍
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 2 ай бұрын
this episode was special thank you so much
@GetuAberaAbate-ql7mn
@GetuAberaAbate-ql7mn 2 ай бұрын
መሪጌታ ረጅም ጤናና እድሜ ይስጥህ
@MyPhone-n8f
@MyPhone-n8f 2 ай бұрын
ገዜጠኛ እንዲ አይነት ሰዉቺን ሲለ ምትገቢዚ እግዚአብሔር ዪበሪኪ እኝህ አበት አንጀት አሪሲኢ ነአቸዉ❤❤❤wow
@melesegona5380
@melesegona5380 2 ай бұрын
God Bless You!!! እኔ እግ/ርን የማመሰግነዉ እግ/ር ሐዋርያ ጳዉሎስን ከአይሁድ አስተማርዎች እንዳስነሳ እናንተን በዚህች ቤ/ያን አስነስቱዋችሁዋል።ክብር ለኢየሱስ ይሁን! ምዕመኑ ምከተለዉ እናንተን ነዉ።እዉነቱን ከሰማና ከተማረ እዉነትን ይዞ ያድጋል።ከሌላዉ ይልቅ የምያምነዉ እናንተን ነዉ።ትምህርቱ ይቀጥል፤ጌታ እግ/ር ከናንተ ጋር ይሁን!!! አንድ እዉነት ልንገርህ፤ለአንድ ጉዋደኛዬ ዩኒቨርሲቲ ስንማር በሆነ ነገር ስንጫወት ብንሞትም በክርቶስ ቀን ከሞት በኋላ በትንሳኤዉ እንነሳለን አልኩት። እሱ ግን በፍፁም ሰዉ አንዴ ከሞተ በኋላ እንዴት ይነሳል ብሎ እምቢ ስለኝ አንድ ሌላ ዲያቆን የክፍል ጒደኛዬ ጠሪቸ አንድ ላይ ጠየኩት።ከዛ እሄ ልጅ አዉ አለ ብሎ ስያስደራለት አንተ ካልከኝ አምናለሁአለዉ።ለማለት የፈለኩት ኦርቶዶክስ አማኞች ከሌላዉ ይልቅ እናንተን የመስማት እድሉ የሰፋ ነዉና በርቱ!!!ጌታ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ይሁን!
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 2 ай бұрын
መልአክት ልጅ የመሰጠት ስልጣን የላቸውም እነሱ እራሳቸውን ፍጡራን ናቸው ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል እንድህ ይላል ።“እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው።” - መዝሙር 127፥3
@GechTsegaye
@GechTsegaye 2 ай бұрын
እውቀት ያላቸው ሰዎች ሲያወሩ ደስ ይላሉ
@GiftyHmaryam
@GiftyHmaryam 2 ай бұрын
የብሉይ ኪዳን ታቦት እንኳን በጭቅላትህ ልትሸከመው ቀርቶ ከሊዊ ነገድውጪ ማንም አይነካውም ብትጠጋ ትሞታለህ የኛሀገሩግ ግንጣኦት ነው አለበሊዛ እግዚአብሒር እንደሰው ተሰልፍ የአመት የወር አየተባለ ይቀለዳል ጊታግን የዘላለም አምላክ ነው እቃቃአትጫወቱ ይበቃል ጊታ ሊመጣ ነው በደጅነው።
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 2 ай бұрын
አይ ኦርቴ የአስማተኞች ኮሌጂ ሐገር የጦርቀጣና ያደረገ ጌታ የማይከብርበት የደብተራ መቀለጃ የሆነ ሕዝብ መርጌታ ተባረኩ ለእውነት የቆሙ ዘረገፉት ጉዱን ሐሌሉያ።።
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 2 ай бұрын
ተባረኩ ወገኖቼ መልካም ትምህርት ነው
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 2 ай бұрын
እኔም ተስዬ ደርሶልኛል እኔ እንዴትና በማን ስም መፀለይ እንደሚገባኝ በማላውቅበት ጊዜ አስጨናቂ ጉዳይ ገጥሞኝ ለመልአኩ ገብርኤል ተስዬ ደርሶልኛል በኔ መረዳት የሁሉን ፀሎት የሚሰማው ጌታ አይ ልጄ እኔ ሰምቼሻለሁ አለማወቅሽን ግን ይቅር ብያለሁ ያለኝ ነው የተረዳሁት ታላቁ መፅሐፍ ዮሐንስ 14;13&14 በስሜ ለምኑ
@toolagurmu2371
@toolagurmu2371 2 ай бұрын
Wow we need you Thanks 🙏🏿
@meaza5096
@meaza5096 2 ай бұрын
የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት የሚናሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስ ላመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን መታዘዛችሁንም በተፈጸመች ጊዜ አለመታዘዝን ሁሉ ለንበቀለ ተዘጋጅተናል ። 2ኛ 10=5
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@sofutameru6583
@sofutameru6583 2 ай бұрын
መጨረሻዎን ያሳየን
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 2 ай бұрын
መሪ ጌታ በርቱ ብርቱ ጠያቂ በርታ ጸጋ ይብዛላቹ።
@n.949
@n.949 2 ай бұрын
ክክክ መሪጌታ ጽጌና ጠያቂው እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦች_ ጠያቂው ግን ትንሽ ትዕግስት ቢኖረህ 🙏
@desalechmathewos
@desalechmathewos 2 ай бұрын
አይዞህ መርጌታ ባንተ በጣም ደስ የለናል ።አይዞህ ።
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ከስንት ነገር አስመለጠን? ጌታ ሆይ ተመስገን
@MulachewZeleke
@MulachewZeleke 2 ай бұрын
የምትናገራቸው ነገር ሁሌም አሰተማር ነወ ጌታ ይባርክ
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 25 күн бұрын
እግዚአብሔር የ ሰዉ እጂ በሰራዉ አያድርም
@tamene2853
@tamene2853 2 ай бұрын
የህፃን ጥያቄ ታቦት አጠገብ ይጠጋሉ ብሎ መጠየቅ ህፃን ጠያቂ
@abebechtariku3851
@abebechtariku3851 2 ай бұрын
በእውነት መሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት ስለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን ። ጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርክህ ። ነገር ግን ስለመስቀል የተጀመረው ሀሳብ አለተቋጨም።ሰፊ ክፍል ተይዞለት መሪ ጌታ እንዲያስምሩን በትህትና እንጠይቃለን ። ተባረኩ።
@mulugeberhiwot5341
@mulugeberhiwot5341 2 ай бұрын
በብዙ ተረት ተረት የህዝባችን ግዜና ገንዘብ ተበላ ኦርቶዶክስ የወንጌል አማኞችን መናፍቅ እያለች ባደባባይ ስታውጅ ለካ እራሶ በድብቅ ጆሮ ጭው የሜደርግ የምንፍቅናን ስራ ስትሰራ ኖራለች:: ለካ ምድራችን ለመፍታት የከበደ አዙሪት ውስጥ የገባችው የሚያድነውን ወንጌል በሸፈኑ ኢመፅሀፍ ቅዱሳዊ የምንፍቅና ትምህርት ነው :: ትውልድ ሲጠፍ ግድ የሚለው ጌታ ተነሳ ስሙ ይመስገ ን መምህር ጌታ ይባርኮዎት ጥያቂ ወንድማችንም ተባረክ ኑሩልን😊
@meaza5096
@meaza5096 2 ай бұрын
ባረቱ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ ❤❤❤❤
@beimnetdamene6887
@beimnetdamene6887 2 ай бұрын
Kessate tebarek ...merigeta bizu yemimaribachewu abat nachewu please bechalikut agelgilotachewun magez efeligalwu silk bitsetegn tebarek ye geta tsega yibzalik.
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 2 ай бұрын
እነሱ እየተጋደሉ ነው እኛ ደግሞ ከመባረክ ባለፈ ከጎናቸው ልንቆም አለንላችሁ ልንላቸው ይገባል እንደዚህ አይነት አባቶች ብዙ ችግር እና መከራ እያሳለፉ ነው😢
@yonikebede7439
@yonikebede7439 2 ай бұрын
U really makes me speechless…
@habtamutesemaegeta4496
@habtamutesemaegeta4496 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት!
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 ай бұрын
God bless you
@marygebremedhin4707
@marygebremedhin4707 2 ай бұрын
Teyakiwe zare ....... bezuwoche yememarubetene temeherete be koye koye cheresekewe betam begugute yemenetebekewe program nw mugeteheme betam arife nw gene esachewe seyaweru nw sewe yemedenewe atakuaretachewe tebarekuleghe enewedachehualene
@abebehabte5009
@abebehabte5009 2 ай бұрын
Please allow the teacher to finish his idea on your questions. Do not interrupt him with another question.
@tamene2853
@tamene2853 2 ай бұрын
አጠዬየቃቹ ሰነ ምግባራቹ ዬትኘወም ክረሰትና የማይወክል አጠያየቅ የዘፈቀደ ትችት የአስተማሪነት ምግባር መማር አለባቹ
@ephremteklewold2420
@ephremteklewold2420 2 ай бұрын
እንዴት ይሁን? (እንዴት ነው መጠየቅ ያለበት?
@selamyegeta458
@selamyegeta458 2 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም ልባችንን ክፍት አድርገን ብናዳምጥ ጥሩ እውቀት እናገኛለን። ጠያቂውም ጥሩ የመጠየቅ ተሰጥኦ አለው በርታ ተባረክ ትህትናህም ይቀጥል
@MewaelAlem0
@MewaelAlem0 2 ай бұрын
❤እግዚአብሄር ይባርኮት❤።
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ፣ እሳቸዉን እና መሰሎቻዉን የወንጌል አርበኞችን በማጣቷ ዛሬ ላይ የሆነችዉን ሆናለች። መሪ ጌታ ሽልማታቸዉ ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይደለም። የመሪጌታን ስልክ ቁጥር ከታቻለ ወንድማችን ፓስት ብታደርገዉ ከአክብሮት ጋራ:)❤❤❤
@biniyamtesfaye8082
@biniyamtesfaye8082 2 ай бұрын
Tadelew merigeta egeziabeher yirdawot
@זלעלאםקאסה
@זלעלאםקאסה 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ታገሰህ
@Merameron
@Merameron 2 ай бұрын
ወይኔ ጊዚያችን ተበላ😢😢 ጌታ ሆይ ቀሬውን ዘመነኔን አስብልኝ😢😢😢
@EndaleTeshome-m7q
@EndaleTeshome-m7q 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ እውነትን ይግለጥልህ
@nardossileahi707
@nardossileahi707 2 ай бұрын
Yes you’re a son of God!! any problem he’s going to send you Angel!!
@dejene3375
@dejene3375 2 ай бұрын
ለዚህ መምህር ከልቤ አድናቆት አለኝ :: ተባርኩ ምርጡ አስተማሪዬ ኖት
@GenerationTube-ue3bv
@GenerationTube-ue3bv 2 ай бұрын
Altegbotem eko Margeta! Egziabher yebarkot! 3 teyakewoch akrebe nebr bebalfw. 1. ስለ ጽዮን ጥቅሶች (Le Mariam, Le terara, le hezb esrael weyim lela) 2. ስለ ቡና ከገድላት 3. ስለ ልሳን ከመጽሐፍ ቅዱስ
@tamene2853
@tamene2853 2 ай бұрын
የአጠያየቅ ሰረአት አለዉ አቀማመጥ እና ከፍይን ?ለማስደሠት ከመሥመር አለመዉጣት
@tamene2853
@tamene2853 2 ай бұрын
አስተማሪ የሆነዉን በእዉቀት በስረአት ማስረደት ጠያቂ እና ተጠያቂ አንድ አይነት ሆኖ ጥሩ ድራማ ዘፈን የቀረዉ ገራሚ ጠያቂ ሌላዉን ለማስደሠት የሚተነትን አባት ?ወይስ
@mandefroassefa6547
@mandefroassefa6547 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርኮት
@abrehambabi8879
@abrehambabi8879 Ай бұрын
ለምንድን ነው የሚበላለጡት መላእክቱ በሰዎች ልብ ውስጥ
@meronassefa7847
@meronassefa7847 2 ай бұрын
Ebkachu katelu Egziybhair yestachu
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 2 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ
@BirukKassahun-ql3mr
@BirukKassahun-ql3mr 2 ай бұрын
Meri geta bale beton egzihabher cherso ymarlot
@biniyam8228jd
@biniyam8228jd Ай бұрын
መርጌታ የ ወንጌል ኣርበኛ ነው። መረዳት ኣለበት። እንዴት ላገኘው ተለፎን ?
@totalhappiness7682
@totalhappiness7682 2 ай бұрын
Wagawot kegeta new merigeta
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 2 ай бұрын
God bless you
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይብርካችው
@TitiBlessed
@TitiBlessed 2 ай бұрын
Tebarku mergieta !!!
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 2 ай бұрын
Anegagereh aymechegnim teyaqiw , qey qoy qoy aybalem bezu sehtet aybehalehu techkulaleh ,taquartaheh, enie lenager telaleh .ere bezu new men beye lequterew . Mizan asatahew yehe program .
@Netenal-p8z
@Netenal-p8z 2 ай бұрын
“እርሱም፦ እነሆ፥ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ፤ ምንም አላቈሰላቸውም፤ የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል ብሎ መለሰ።” - ዳንኤል 3፥25 ። ይላል እንጁ ሰለመልአክት አይደለም የማንም ስም አልተጠቀሰም መፅሐፍ ቅዱስ ዝም ካለ እኛም ዝም ማለት አለብን
@BetelhemWerku-o1s
@BetelhemWerku-o1s Ай бұрын
ምን አለ ውሃ ለአፋቸው ብሰጣቸው የሚነግሩክ እኮ የሕይወት ቃል ነው ወንድሜ
@HagiHagi-cr9si
@HagiHagi-cr9si 2 ай бұрын
God blss you ❤❤❤
@haimeteabrham722
@haimeteabrham722 Ай бұрын
በአሳ አሞት አይን በራ ተብሎ የእናቴን አይን አጠፋችሁ። አዝናለሁ።
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso Ай бұрын
ያሳዝናል! እግዚአብሔር ይርዳን ብቻ!
@SalamNizah
@SalamNizah 2 ай бұрын
❤️❤️❤️😍😍😍🙏🙏🙏
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@-Godisreal
@-Godisreal 2 ай бұрын
yehe debetera seweye
እጣ  ፈንታ ክፍል 37 | Eta Fenta epsiode 37
42:17
Kana Television
Рет қаралды 128 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 35 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
አስደናቂው የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን መፅሐፍ ምርቃታ
55:30
Maedot Media ማዕዶት ሚዲያ
Рет қаралды 78 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 80 МЛН