ብሌንን አጥቼ መኖር አልችልም ፡ እራሴን ነው ማጠፈው።

  Рет қаралды 44,213

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ

29 күн бұрын

ብሌንን አጥቼ መኖር አልችልም ፡ እራሴን ነው ማጠፈው።

Пікірлер: 675
@sebrinatube
@sebrinatube 28 күн бұрын
እስኪ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ 11 አመታችን ከባሌ ጋ ከተለያየን በሰላም እድንገናኝ በዱአ አስቡኝ የሰው ደስታ የሚያስዴስታችሁ አላህ ለሁላችንም ፍቅሩን ሰላሙን ይወፍቀን ያረብ
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 28 күн бұрын
አብሽሪ ውደ እኔም 8ምት አመቴነው ኢሻአላ አላህ በሰላምያገናኘን
@user-xp3vc6ic8x
@user-xp3vc6ic8x 28 күн бұрын
አለሀ በሰም። ያገነኝን። ዉዴ። አብሽር አሚን። ለዱወሽ
@najatali3746
@najatali3746 28 күн бұрын
❤አብሸሪ
@user-xk2tv8yt7l
@user-xk2tv8yt7l 28 күн бұрын
አሏህ ያገናኛችሁ አብሺሪ የኔም ሀገር ነዉ ግንከባድነዉ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 28 күн бұрын
የኔ እህቴ ጌታ በሰላም ለመገናኘት ያብቃቹ የሰላም የፍቅር የረፍት ጊዜ ይሁንልሽ🙏🙏❤❤❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 28 күн бұрын
ሮቤል እራሰህን አታጥፋ ለሴት ብለህ አንተ ሰትኖር ሁሉ ነገር ይኖራል
@user-dg3oo3iq8t
@user-dg3oo3iq8t 24 күн бұрын
እረ እነዚ ቢዝነስ ነው ሚሰሩት አሁን ይሄ ዉነተኛ ታርክ ነው አላምናቸዉም ይቱበሮች ምን ሰርተው ይብሉ 😅
@ko3020
@ko3020 28 күн бұрын
ራሤን ነዉማጠፋዉ ይላል ታይትሉ ታዳ ማን ይጎዳልአ አላህ የፈጠራትን ነፋሰ እራሡ ይወሰዳታል እጅ እኛ መሄድ በፍቃዳችን አንችልም ሀራም ነዉ አላህ ከሸይጧን ዉሰወሳ ይጠብቀን🤲
@DggChgy
@DggChgy 28 күн бұрын
ገጠር መብራት ይቸግራል ሻህን አታ ነዉ የሚሁነዉ ሮቢለ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 28 күн бұрын
ቻርጅ በይ ሻህን ብትይ አረብኛ እማያዉቁ ግልፅ አይሆንላቸዉም 😂😂😂😂😂
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 28 күн бұрын
​@@user-ve3rp1nl6rደምራኝሰወደሸ❤❤
@aishaaisha2657
@aishaaisha2657 28 күн бұрын
​@@user-ve3rp1nl6r ክክክክ ታስቁኛላችሁ እኔማ ሻህን ነዉ የምለዉ ቻርጂ እረሳዋለሁ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 27 күн бұрын
@@aishaaisha2657 አረብኛ እማያቁት ምድነዉ እዳይሉ ብዬነዉ😂😂😂😂😂
@user-di9nu9uz2r
@user-di9nu9uz2r 28 күн бұрын
ያአላህ ይህ አጎቶዋ ለተኩል ይሆን የወሰዳት ሮቤል ወንድሜ ለሚመጣው ነገር ሁሎ ጠከር በል
@ganethanqoromagach8514
@ganethanqoromagach8514 27 күн бұрын
😢😢😢
@fikirfikir511
@fikirfikir511 27 күн бұрын
እኔም እደዛ ነው እያስብኩ ያለሁ አጎትየው አልታመመም ውሽቱን ነው ለስውየው አሳልፎ ስቶዋታል
@kasdesa3634
@kasdesa3634 28 күн бұрын
እሮቤል አይዞህ ተረጋጋ ያለችበት ቦታ ምናልባት መብራት ጸፍቶ ይሆናል ባትሪ አቆባትነዉ የሚሆነዉ።
@user-du2jm2sd2z
@user-du2jm2sd2z 28 күн бұрын
ማነው እንደኔ እርእሱን ሲያይ የደነገጠ
@AberashBh
@AberashBh 28 күн бұрын
@@user-du2jm2sd2z በቃ ገንዘብ አናታቸው ላይ ወጣ
@lemlemtakele4108
@lemlemtakele4108 28 күн бұрын
❤❤❤
@user-du2jm2sd2z
@user-du2jm2sd2z 28 күн бұрын
@@AberashBh አሁንስ ያጠራጥራል ከምር ማለቴ ትናንት ይሁን ከትናንትና ወዳ ለዮኒ ብሌን ደውላ የዮኔ ፍቅረኛ መጣች አለችኝ ሲል ነበር የሰማሁት አሁን ደግሞ ሶስት ቀኗ ከደወለች አላለም ይህ አጠራጠረኝ
@user-cw9hp5qx6h
@user-cw9hp5qx6h 28 күн бұрын
​@@AberashBhደምረኝ❤❤
@RehimaMohammed-yg1df
@RehimaMohammed-yg1df 28 күн бұрын
እባየመጣ😢ሪእሱንሳይ😢
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 28 күн бұрын
ወይኔ ሮባየ ፍቅር ከባድ ነው የጀመረው ያውቃል ጠንካራ ሁን እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ፈተና የበዛ ውጣ ውረድ ያለው ነው አይዞህ ሁሉም ያልፋል ❤
@user-ni5il7kp7o
@user-ni5il7kp7o 28 күн бұрын
ሮቤል ዛሬ በጣም ነዉ ያናደድከኝ አንተ ሰዉን መምከር እዬቻልክ እራስህ ላይ መጥፎ ነገር ታስባለህ በጣም ታሳዝናለህ ካንተ እሄንን አልጠብቅም ልትድራት ሁላ አልነበር እንዴ አስተዉል አንጂ😢😢😢
@yeshieseta
@yeshieseta 27 күн бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ይህ የራስ ማጥፋት መንፈስ የተወጋ ይሁን አሜን
@FjgjhGjhki
@FjgjhGjhki 27 күн бұрын
ሮቤል ተረጋጋዕ መብራህቲ ዘይሎ ይኸዉን አጆኻ በርትዕ ጅግና ወዳዓደይ ትመፀልኻ እየ ትዕግስት ገበር በጃኻ በጃኻ ዝሓወይ
@stenabereket5563
@stenabereket5563 28 күн бұрын
የፈራሁት አልቀርም ጌታ ሆይ ባለችበት በደምህ ሸፍናት ከክፉ ሁሉ ጠብቃት😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞህ ሮቢ
@tigdisfazer265
@tigdisfazer265 28 күн бұрын
ይቅር ይበለኝና ፈጣሪ ይች ልጅ የሆነ ድብቅ ነገር ያላት ይመስለኛል በዛላይ የውሸት ፍቅር ያላት ነው የሚመስለኝ እንጂ የምደውልበት ስሀት አጣ አደለም ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ
@HelenDesse
@HelenDesse 28 күн бұрын
በትክክል የሆነ ነገረ ያለ ይመሰለኛን
@tigdisfazer265
@tigdisfazer265 28 күн бұрын
@@HelenDesse በጣም ሁሌ ሳያት ስታለቅስ እራሱ የውሸት ነው የሚመስለው ብቻ ከባድ ነው
@user-so6sh9ub8u
@user-so6sh9ub8u 28 күн бұрын
አዉ የሆነ የተደበቀ ነገር አላት ትለያለይ ሮቤል ግን አሳዘነኝ😢
@sikosilo7233
@sikosilo7233 28 күн бұрын
እኔ ገና አጎቴ ታመመ ብላ ስትሄዲም አልተዋጠልኝም ብቻ ለሱ አላህ ይዲርስለት ጠንካራ መሆን አለብህ ሮቤል ።
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 28 күн бұрын
አረ ተዉ በመልካም ነገር እንተረጉም 😢😢😢
@hayatmko9818
@hayatmko9818 28 күн бұрын
ገጠር ከሆነ መብራት አይኖርም ለዛ ነው እንጂ ምንም አትሆንም አይዞህ ሮባዬ
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 28 күн бұрын
ትክክል በዚያላይ ክረምት ነዉ መብራት ይጠፋል
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 28 күн бұрын
ብሌን ሞኝና የዋህ ናት ከአሜሪካኑ ሰዉዪ ጋር ተመሳጥረዉ ነዉ አዉቀዉ ነዉ የታመሙት ሰለዚህ ዪናሰንም ቢሆን ላከዉ ያለችበት አጎትዋ ተንኮለኛ ናቸዉ አትደዉይለት ብለዋት ይሆናል ካንተም ለማራቅ ነዉ ወደ ክፍለሀገር የወሰዷት
@senayetjima6450
@senayetjima6450 28 күн бұрын
ድሮም ፈርቻለው እግዚአብሔር ይገናኝህ ካልሆነ ጠንክር እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን ድሮም አልታመመም ሊበቀሉህ ነው አይዞህ ጀግን ህይወት ይቀጥላል
@nigist6147
@nigist6147 28 күн бұрын
አንተ እኔ ሴት ነኝ ሴት የምትወደው ወንድ የሚሰራ ቆፍጠን ያለ ነው የምንወደው የምን እራስ ማጥፋት ነው ሰነፍ በልቡ እየሱስ የለም ይላል እራስህን ብታጠፋ ወደ ገሐነም እሳት አለቀ
@balainesh8473
@balainesh8473 28 күн бұрын
እኮ ጅሎ ነው
@letinaabreha3205
@letinaabreha3205 27 күн бұрын
Exactly teyiw zim belo yejajel mogn ahunes asetelotonal😡
@user-ud8so1ci4f
@user-ud8so1ci4f 28 күн бұрын
የኔ አበት ተረገገ ፀሎት አዲሪግ አንቴ እኮ ጀግነ ነክ አጎተንም ፈጠሪ ጨረሶ ይመረዉ
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 28 күн бұрын
ሮቤል ተው የሠይጣን መንፈስ የተወጋ ይሁን ወንድሜ ተው ኔትወርክ መብራትም ሊሆን ይችላል ተው ራስህን ጠብቅ ሮባየ አይዞህ መድሀኒአለም አላችሁ ፀልዩ በርቱ አንተም ጠንካራ ሁን ሮባየ 😢😢😢😢
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs
@hzhjsjssvzdjjsjjsjs 28 күн бұрын
ሮቤልዬ ራስህን አታስጨንቅ ምንም ይሁን ምንም ሁሉንም በፀጋ መቀበል ነው ደግሞ ፀሎት ማድረግ አለብህ እንጁ መጨነቅ መልስ አይሰጥህም እሺ ውድ ወንድማችን ሁሉንም ለፈጣሪ ስጥ መልሱ ከእርሱ ነዉና ቸር ያሰማህ አሜን
@SaraBarKot
@SaraBarKot 28 күн бұрын
ስማ ወንድሜ እኔ ስለ አንተ በጣም እፅልያለሁ ምክንያቱም የከፈልከው ብዙ መስዋትነት አለ ግን ወንድነህ ጠንከር በል የአጎትዩው ነገር እንቆቅልሽ ነው በእዝህ ቅፅፈት መታመም በእዝህ ደረጃ መድረሳቸው ይገርማል
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 28 күн бұрын
ሮቤል ተረጋጋ መብረት ጥፍቶ ይሆናል ውይ በቀን በቀን አደሰ ፍትና ውይ ህውት ከበድ ነው አይዛክ ፀሎይ ❤❤❤
@khaankhan-mg3zq
@khaankhan-mg3zq 27 күн бұрын
ሮቢ እዛ ፅሑፍ ክተንብባ ተስፋ ይገብር ሓወይ ትዕግስቲ የድልየካ ኣሎ ኩሉ ነገር ላብ ሚድያ ሒዝካዮ ትመፅእ ወድስ ኩሉ ልውሽጢ ፀዋር ክከውን እዩ ዘጥዕመሉ ኣብ ሚድያ ቆዘምዘም ኣየጥዕመልካን ስጥም ጥንክር በል ኣነሕናስ ስደት ኮይንና ለሚድናዮ ናፍቆት ንስካ ውን ልመዶ ኣይተግድዶ ሰብ ኩሉ ትግራዋይ እዩ ዝካታተለካ ግን ብጣዕሚ ካም ዘግደድካዮ እዩ ርኢቶ ዝህበካ ኣቅሪበ እየ ይቅሬታ ሮቢየይ ደሞ ጥንቃቀ ግበር❤❤❤❤
@bellatedros4839
@bellatedros4839 28 күн бұрын
አይዞህ ሮቢ ከ አ አ ውጭ ብዙ ግዜ ኤሌክትሪክ የለም እና ለዚህ ነው ተረጋጋ አይዞህ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አለ ምንም አትሆንም በርግጠኝነት በርታ በል
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 28 күн бұрын
እረሰ አጥፍልህ ሮቤልዬ የሰጥን ጀሮ ይደፍን ምነው በዘልህ አታሰብ ጎበዘ ፀከረ ሁን ይትም አትሄደ ብሌን አልቹልህ እናም አደረ ተረጋጋ ወሰኔ ላይ አትቹኮል እባክክ❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 27 күн бұрын
ተዉ ሮቤል ወኔድም አለም ይሄንን ቃልማ አትጠቀም። እግዚአብሔር የፈጠራትን ነፍስ አንተ ልታጠፋ አትችልም። ትጠየቅበታለህ። ነፍስህን ብታጠፋ የዘላለምን ህይወት ሳይሆን ሲኦል ነዉ የሚጠብቅህ። ወንድሜ እግዚአብሔር ያለዉ ይሆናል። ላንተ የተባለዉ ለሌላ ሰዉ አይሆንም። አስበኋል ሮቤል ሳትሞሸር የደረስክ እሷ የሌላ ሰዉ አትሆንም( አልሆነችም) ላንተ ባትሆን ኖሮ አንተ ሳትመጣ በፊት ከማትወደዉ ግድ ከሌላት ሰዉ ጋር ትኖር ነበር። ግዴለም እንዲህ በል 👉እግዚአብሔር አባት ሆይ ሁሉ እንደ ፈቃድህ ይሁንልኝ።
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 28 күн бұрын
13:34 ልጅቶ በመሞቀበት አዳሪ ናት ሲጀመር መሄድም አይጠበቅባትም ስለዚህ አንተ ወንድ ሁን አትመለስም 😢😢ምንም አልሆነችም ተስናብታህ እኮ ነው የሄደችው አጎቶ እና ቤተስቦቾን ምርጫ አድርጋለች ለትንሽ ግዜ ኑራ ካንተ ጋር አልተመቻትም ስለዚህ ተረጋጋ
@user-hv1bt2qx9u
@user-hv1bt2qx9u 27 күн бұрын
ለሱ አኮ እንደዚህ አይባልም ቢሆንም እንኳን
@Selamkassa-iv7vj
@Selamkassa-iv7vj 28 күн бұрын
እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ያተካላላት ልትሆንክ አትችልም አቦ ወደእግዚአብሔር ተመልከት የኔን ስጠኝ በለዉ ይሠጥካል😥🥰❤️❤️🙏
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 28 күн бұрын
ወይኔ ሮቤልየ ማነው እንደኔ እርእሱን ሲያይ የደነገጠው እግዚአብሔር በስላም ያገናኛቹ አይዞህ ሮቤል❤❤❤
@hawaapp3619
@hawaapp3619 28 күн бұрын
ወንድሜ በፆለትህ በርትተህ ነውጅ መጠበቅ ያለብህ ለሸይጣን ቦታአትሥጥ ሽይጧን ብዙያርጋልና በፆለትህ በርታ ብሌን ትመጣለች አይዞህህህህ ወንድሜ❤❤❤❤
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 28 күн бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር እሮቤል አንተ ምንም አላጠፋህም ማርያምን❤❤❤
@AshenafiKidane-hz7gu
@AshenafiKidane-hz7gu 28 күн бұрын
ኣጆካ ዝሓወይ አይትጨናነቅ ፈጣሪ ኣሎ ዘለቶ ቦታ ገጠር ተኮይኑ ስልከካ ዘይክሰርሕ ይክእል አእዩ ተረጋጋእ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 28 күн бұрын
😢😢😢ኡፍ እሮቤል አይዞህ ጭንቀትህ ይገባናል ያፈቀሩት ሰው ሲጠፋ በጣም ከባድ ነው ግን አይዞህ ጠንክር ምንም አትሆን ምናልባት ባትሪ ዘግቶባት ይሆናል ያው ክፍለ ሀገር አስቸጋሪ ነው
@FalkFalk-rk6fc
@FalkFalk-rk6fc 28 күн бұрын
ጠንካራ ሁነህ ነገሮችን ታገስ ወድሜ ሮቤል
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 28 күн бұрын
አይዞህ እሷም ካተ በላይ ነው የምትጨነቀው ለከይር ነው ስታለቅስሷ እባዋን የምደብቅህ ናት እዳይከፋህ ፈጣሪ ሰላማችሁን አብዝቶ ባድ ያኑራችሁ🙏🙏🙏🙏
@mekdestens4401
@mekdestens4401 28 күн бұрын
አይዞህ ወንድሜ እሷ ምንም አትሆንም ትገናኛላችሁ በርታ
@user-td5pm9ws9j
@user-td5pm9ws9j 28 күн бұрын
አጎትየው አውቆሆ ይሆናል አልታመመህ ይዛትህ አፍኖሆ አሰቀምጣትህ ነው ሮቢሂ ኢድህ አትጠቡቅህ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 28 күн бұрын
እኔም ገራገባኝ ይሄ አጎት ተብዬ ምን አስቦ ይሆን ስትሄድ ሂጅ አቤል ጋ ጥሩ ሰዉ መስሎ ሴራ እንዳይሆን ክፍለ ሀገርስ ለምን ሊወስዳት አስቦ ነዉ ብቻ ከሴራ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@MeremOumer-ur7yd
@MeremOumer-ur7yd 28 күн бұрын
አይዞህ ሮቤል ስልኳ ቻርጅ የለዉ ይሆናል ገጠር ከሆነ ያለችዉ ለዛ ነዉ አተ ዱአ አድርግ እራስህን ማጥፋት ተገቢ አይደለም በሀይማኖትህ ዱአ አድርግ አላህ ከሾይጧን ዉስወሳ ይጠብቀን ያረብ
@muluemebetdegefe7394
@muluemebetdegefe7394 28 күн бұрын
ሮቤል ተረጋጋ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጥ በፀሎት በርታ
@Zebibakedir-gk8tk
@Zebibakedir-gk8tk 28 күн бұрын
ሮባ ተረጋጋ ሁሉም ነገር ይስተካከላል መይሆን ነገር አታስብ ትደውላለች ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያሰማን
@user-ej2fy3im8z
@user-ej2fy3im8z 28 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን ጌታ እሜንንንንን
@user-px3xb4xv5w
@user-px3xb4xv5w 28 күн бұрын
ሮበየል ወዲ ዓደይ መዓረይ ከሉ ፈጣሪ ዝበሎ እዩ ዝኮን በዚ ሐዚ ሰዓት እንኮዶ ሰብ ዒፈ ክጎድለነ የብሉን መጀመራያ ራስህን ጠብቅ ያንተካላት ፈጣሪ የትም አትሄድም ተረጋግተህ ስራህን ስራ ብዙም ሰው አትመን ወንድም አለም ግዝየው ከፈተዋል
@StarCell-ze1gs
@StarCell-ze1gs 28 күн бұрын
አይዛህ ወንድሜ ተረጋጋ ፀሎት አደረግ ሮቢል ደግም የልጅ ስም ነው ስምህ ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉
@user-bk6ur7cw3u
@user-bk6ur7cw3u 27 күн бұрын
አሁን አሁን እያናደድከኝ ነው በሞት ያጣ እንኳን አለ ጠንክር ሮቡ ጠንክርካንተ የሚያምረው ስትስቅና ሰጠነክር ነው አታነደኝ እንዳንጣላህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 28 күн бұрын
ይህ ተውልድ ትዕግስት የላም በቃ, እግዚአብሔር ሆይ ትዕግስት ሰጠን 🥲እርስህን ጠብቅ ትዕግስት ይኖርህ ወንድማችን, ኒትዎርክ ይሆናል.
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 28 күн бұрын
አብሽር ምንም አትሆንም ገጠር ኔቶርክ ስለማያስቸግር ነው. ባለ ችበት አላህ. ይጠብቃት. እኛም አለን ስደት ላይ የቤተሰብ ናፍቆት እረ ስንቱ ብቻ አልሃሙዱሊላህ. ከቤተሰቤቻችን በሰላም አላህ ያገናኘን ያረብ. 😢😢😢😢. ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 😢😢😢
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 28 күн бұрын
ምናልባት መብራት የሌለበት ቦታ ትሆናለች ተረጋጋ አይዞህ❤❤❤🎉🎉🎉
@hedasamare3701
@hedasamare3701 28 күн бұрын
ሮቢ ተረጋጋ መብራት ላይኖር ስለሚችል ኑው ካሁን ባሀላ ያንተ መሆንዋ የተረጋገጠ ነው አይዞህ ❤❤❤
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 28 күн бұрын
ምነዉ ብሌን እንደዚህ ያሰጨከናት ምንድነዉ እኚህ አጎት ተብዪዉ ምቀኛ ሆነዉባችዋል አይዞህ ጠንክር ሮቤላችን
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 28 күн бұрын
አይዞህ እሮባዬ ሁሉም ነገር እደሚስተካከል ተስፍ አለኝ😢
@ethiopia227
@ethiopia227 28 күн бұрын
ገጠር ሠብራት አሥቸግሯት ይሆናል ወድማችን አብሽር ክረምት ሥለሆነ ዝናብ ሢጥል ይቋረጣል መብራት አትሠብ አይዞህ
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st 28 күн бұрын
ሮቢ ሓወይ ኣጆካ ፈጣሪ ኣሎ🙏
@user-nl6rf1sg6c
@user-nl6rf1sg6c 27 күн бұрын
መኸርዎ ምልስ ኢሉ ክሐስብ አለዎ ነዲኡ ጀ፳ግና ሐዉ አበይ አሎ ይአክል👏👏👏
@user-wv4pi4bo7n
@user-wv4pi4bo7n 27 күн бұрын
ዮንዬ ምንም አይነት ጥፋት የለብህም እንድህ አይነቱን አስቸኳይ የእርቅ መንገድ የፈለከዉ ለበጎ ነዉ ደግሞ ችግርን ስለቀመስክ ጉዳቱ አንተ ጋ ስለነበረ ነዉና ሮብዬ በርታ አይክፋህ ደግሞ ስለብሌን ሳታስብ ያገናኘህን አምላክ አሁንም አጥብቀህ ጸልይ የኔ ወንድም የምን መሞት ነዉ ? ነገ ሌላ ቀን ነዉ አንተም የእሷን ችግር ተረዳ ኔትወረክ የሌለበት ሆና ይሆናልና በርታ በል ሮቤ ሀይዞህን
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 28 күн бұрын
እርቅሡን አይቸ ደነገጥሁ😭 አይዞህ ሮቤል ገጠር ዝናብ ስለሆነ መብራት ሶራል አይሰራም አደለም ለጀጎል ለቤትም መብራት አይሠሬም ይከነየ በኩራዝ ነዉ የሚጠቀሙት ሲመሽ🥺🥺አይዞህ ባባየ
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 28 күн бұрын
አረብኛ ይቅርባቸዉ ጀዋል ላያዉቁት ይችላሉ ስልክ ለይም ሞባይል በሉ😂😂😂😂😂
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 28 күн бұрын
@@user-ve3rp1nl6r እሺ ዉዴ❤️
@user-ve3rp1nl6r
@user-ve3rp1nl6r 28 күн бұрын
@@user-bg5rh4ui4f 😂😂😂😂
@shurtuabera1504
@shurtuabera1504 28 күн бұрын
Connection ላይ ኖራት ይቺላል ትንሽ ታገስ 🥰 የ ዮንን ነገር ደሞ ደስ የሚል ነገር ያሰማን 🙏🙏
@ahlamahlam6251
@ahlamahlam6251 28 күн бұрын
አይዞክ ሮባየ ሁሉም ለበጎ ነው በፆለትክ በርታ😢😢😢😢
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 28 күн бұрын
ሌላዉ ያንተና የብሌን መለያየት እያበሳጨን ነዉ ሮቤል ያንተም መጎዳት ያሳሰበናል
@weletemaryamkedejshadershnafek
@weletemaryamkedejshadershnafek 28 күн бұрын
ሮቤል ጠንካራ ሰዉ ሁነህ መገኘት አለብህ ወድሜ አይዞህ ሁሉም ያልፋል እራስህን ጠይቅ አተ ደህና ከሆንክ ነገ የተሻለ ነገር ታገኛለህ 😢😢😢ከምር አስለቀሰኝ
@felegt8066
@felegt8066 27 күн бұрын
ባትሪ አልቆባት ይሆናል ራቅ ያለ ፀበል ቦታ ሄዳ እና Connection የሌለበት ሆኖ ይሆናል ሮቢ አይዞህ በርታ ራስህን ጠብቅ በትእግስት ጠብቃት ምንም አትሆንም እሺ ።
@MMm-um5cy
@MMm-um5cy 27 күн бұрын
ይቅር ለእግዚ አብሔር ሮቤል አንተ ምንም አለጠፊሃም እግዛቢሄር ለተ ያለዉ ይሰጣሃል
@HawaEtupeya
@HawaEtupeya 27 күн бұрын
ሮቢ ገጠር አካባቢ ከሆነች መብራት ያሌለበት ትሆናለች አተ ተርጋጋ ፍቅር ያሸንፋል እመቤቴ ከናተ ጋር ትሁን
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z 28 күн бұрын
ሮቤል ወድሜ አይዞህ ተረጋጋ ትደዉላለች ገጠር እኮ ማብራት እንደልብ የለም ቻርጅ የምታረግብት አታ ይሆናል መልካም መልካም ነገር አስብ እሽ ወድም
@tanaethiopia5836
@tanaethiopia5836 27 күн бұрын
እሮበል አታስብ እሽ ምናልባት ገጠር መብራት እደፈለግን አይመጣም ወንድም እራስህን ጠብቅ ትመጣለች ❤❤❤
@user-py1ji9ek7l
@user-py1ji9ek7l 28 күн бұрын
እሮቤል በናትህ ተረጋጋ ብሌኔ የትምአተድም ነገሮችእስከሚሥተካከልላት ድረሥ ይሆናል ወይምገጠር መብራትየለም ይሆናል አሁንክረምትምነዉ መብራትይጠፋል እኛምናፍቃናለች እንዴዚህ አትሁን ፀሎትአርግ🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤አብሽር
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 28 күн бұрын
አላህከይሩነገር,,ያስማህሮባየ❤❤❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 28 күн бұрын
ሮበል ተረጋጋ ምን እየሆንክ ነዉ ኔትዎርክ ለይኖር ይችላል ለምን መጥፎ ሀሳብ ታሰባለህ እግዚኣብሔር በፈጠረዉ ነፍሰ አንተ ማዘዝ አትችልም ሀጥያት ነዉ ሮበል ብዙ ቤተሰብ እንዳለህ አትርሳ እኛንም አታሳዝነን እንወድሀለን መንፈሰ ጠንካራ መሆን አለብህ ዮኒ ሰለተጎዳ ነዉ ቶሎ ለመቀበል ያቅተዋል ዮኒይ እግዚአብሔር ካለዉ ያጣምራችሃል አንተ አትጨነቅ
@FiriyotTolosa
@FiriyotTolosa 28 күн бұрын
ሮቤል እግዚአብሔር ይርደክ ብሪት ጠንክሪ ብል እንጂ❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 28 күн бұрын
ሠላም ሮቢል አይዞህ ፈጣሪ ያበርታህ ያለችበት ቦታ መብራት የለይሆናል።
@hayatmko9818
@hayatmko9818 28 күн бұрын
አይዞህ ሮባ ትመጣለች
@rqshkl8385
@rqshkl8385 27 күн бұрын
አግዚአብሔር ያውቅል መንም አትህንም አምብርህን ተአትብቅክት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰🥰❤❤❤
@almaztufa7852
@almaztufa7852 28 күн бұрын
አይዞህ ተመልሳችሁ ተገናኛላችሁ እግዝያብሔር ይርዳህ
@Saronaman-uk7wl
@Saronaman-uk7wl 27 күн бұрын
ሮቤልዬ ዋንድሜ አዞክ አግዚአብሔር ሁሉም ነገር ያቀህል እና ሁሉም ነገር ለአግዚአብሔር ተው እሺ ደም ማርያም ብሌንን ደና ነአት እሺ 💔💔💔💔🥰🥰🥰🥰
@MessiSebani
@MessiSebani 28 күн бұрын
አይዞህ መልካም ነገር አስብ ጠንክር በርታ
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 27 күн бұрын
ስሜታዊ አትሁን እሷ የፈጠራት አምላኳ ይጠብቃታል ከቻልክ ከባለሞያዎች ጋር ፈጥኖ ደራሽ የንስርን ዓይንን አማክረው። በዚህ አጋጣሚ እግዛብሔር ይጠብቀው ዘንድ ሁላችንም አንጸልይለት። ሮቤል እባክህን ሂድና እሱን አማክረው ።
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 28 күн бұрын
ወንድሞ ሮቤል አይዛክ በፀሎት በርታ😢😢❤❤❤ ለበጎ ነው
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 28 күн бұрын
መስኪን ወሏህ ፈተናችሁ በዛ ትነሽ ጠብቃት እስኪ ትመጣለች
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 28 күн бұрын
አላህ ከይሩን ነገር ያሰማህሮባየ
@user-rv3ec6mt4r
@user-rv3ec6mt4r 28 күн бұрын
አይዞህ ወንድም ተረጋጋ ምንም አትሆንም ክፍል ሀገር አዳንድ ቦታ ሌቶርክ የማይሰራበት ቦታ አለ የኔ ቢተሰቦቸ እዛው ናቸው
@LailaMuhammad-dg6rr
@LailaMuhammad-dg6rr 28 күн бұрын
አይዞህ ሮባየ ጠንካራ ነህ አሁንም ጠንከር በል ያልፋል
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 28 күн бұрын
አይዞህ እሮባዬ ትደውላለች ወንድሜ
@user-gt5ms5pe3v
@user-gt5ms5pe3v 28 күн бұрын
አይዞህ ወድም እሮብል ኢሻአላ ደህናነው እምኮነው አብሽር
@selamlove6129
@selamlove6129 28 күн бұрын
ተረጋጋ ሮቤል መጥፎ መጥፎዉን ሣይሆን ጥሩ ጥሩ ነገርን አስብ ምንም አትሆንም ኔትወርክ ወይ የለ ይህናል ያለችበት አካባቢ በጎ በጎዉን አስብ አብሽሪ❤❤❤❤
@zerituzed8531
@zerituzed8531 28 күн бұрын
አይዞክ ወንድም እግዚአብሔር ❤ መልካም ነው❤❤ ትማጣልሸ በሠላም አትጭንቂ❤መንም አትሆንም እሸ ወንድም
@rigvhfg275
@rigvhfg275 28 күн бұрын
ስስቅ ነው የሚያምርብህ እሮባ 🥰🥰
@tigistgurmu1173
@tigistgurmu1173 28 күн бұрын
አይዞህ ሮቤል ምንም አትሆንብህም ጸሎት አድርግ
@user-bp3br6ou3k
@user-bp3br6ou3k 27 күн бұрын
ሮባየይ ኣይዞህ ተረጋጋ እግዚአብሔር ነው የማውቀው ግን ኣንተም መራጋጋት ኣለብህ😢
@user-tt1pp3ei6q
@user-tt1pp3ei6q 28 күн бұрын
እሮቤ ተረጋጋ ምናልባት መብራት የለም የሖናል ደሞም ሥልክም መሠረቅ አለ አብሽር
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 28 күн бұрын
እኔም መሄዷን ምንም ደስስስ አላለኝም አንደኛው ነገር አጎቷ ለምን አንተን እንድታገኝ ፈቀዱ ቆይ
@user-vg3eg6dn2m
@user-vg3eg6dn2m 26 күн бұрын
እረ ወድም ነገሩችሁሉ እግዚአብሔር ሲፈቅድነዉ እሚሁነዉ ከሁሉበላይ ፈሪሀእግዚአብሔርይኑረህ አይዙህ ሁሉምያልፋል ፈጣሩን እዳትስቀይም 😢
@user-uj3ng8eq9b
@user-uj3ng8eq9b 28 күн бұрын
አይዞ ዎድሜ ምንም አትሁንም አባቴ ፍቅር ክፉ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፈጣር ካተ ጋ ይሁን
@taibah5903
@taibah5903 28 күн бұрын
ሮብዬእነደተአይነት አፍቃሪያብሳልንያረብ አይዞህ በርታ ምንምአትሆን ገጠርከሆነ መብራት የለም😢
@Abera-js2fo
@Abera-js2fo 28 күн бұрын
አዛኻ ዘሓወይ እግዚአብሔር ብሰላም ትምለስ እይ። ፃሎት ጥራሕ ግብር ።
@agereaddis1762
@agereaddis1762 28 күн бұрын
አይ ሮባ አሁንስ እርእስ ቀይሩ በቃ ሁሌ ብሌን ብሌን እዴ በቃ ሌላ ነገር አቅርቡልን የማዳም ጭቅጭቅ መሮኛል ለራሴ
@yeshihaile
@yeshihaile 28 күн бұрын
Ayizoh Roba tenker bel deg degun asib Egziabher balechibet selam yargat ene gin agotiyewun alamnm bcha fetari melkamun yaseman endayasheshuwat feralehu
@masi4244
@masi4244 27 күн бұрын
ሮቤልዬ አይዞህ ወድሜ ❤❤❤❤ትመጣለች መብራት አይኖርም ገጠር❤❤❤❤
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 28 күн бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ሮቤ❤❤
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 27 күн бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ ፍቅራችሁ ደስ ይላል እንወዳችኃለን 😊😊😊😊
@user-ox2be9mx9u
@user-ox2be9mx9u 27 күн бұрын
ኡፍሮቢየ ያአላህ ምነውባላየሁህ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢 ያረቢ ድመፆን አሰማን
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 28 күн бұрын
Egr yerdah brother. She will be okay.
ሄሉ እውነቱን ተናገረች #endalktube #helutube
33:16
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 26 МЛН
ዱባይ እንዳሌድ ፓስፖርቴን ቀደደችብኝ
13:57
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 124 М.
ዩናስ እና ሪች ተፋጡ አፍቅሬሀለው አለችው።
23:52
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 61 М.
አገኝዉት ታሜ  የ አንድ አመት ችግሬ ተፈታ
8:01
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 57 М.
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
Гаджеты вредно!!! ☎️😳😡 #funny #comedy
0:26
Fast Family LIFE
Рет қаралды 2,3 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 5 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 11 МЛН