በሊቀ ጳጳሱ የሚታፈን ጩኸት እና ስቃይ ያልቆመለት ሕዝብ

  Рет қаралды 11,520

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

#ቀሲስ_ንዋይ_ካሳሁን #መምህር_ፋንታሁን_ዋቄ
#ኢትዮ_ቱንቢ_ሚዲያ #ከፍኖተ_አበው_ዘኦርቶዶክስ ቻናል ጋር በመተባበር
#ethiopia #ቤተክርስቲያን #ሲኖዶስ #eotc_one_holy_synod
#ሻይ_ቡና #shay_buna #amhara #oromiya #ebc #tigray #somali #afar #fano #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #ukraine #russia #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #yosef #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #gurage #wolega #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #gebeyanu #usa #endf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #addisababa #shay #buna #wolega #shorts #ola #shene #eritrea #War #invasionofukraine #nama #williamruto #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #wolkait #kenya #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #fanatv #artstv #ethioforumኢትዮፎረም
#ኢትዮ_ቱንቢ #Ethio_Tunbi_Media

Пікірлер: 46
@sisudumessa5690
@sisudumessa5690 3 ай бұрын
እ/ር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናንተን የመሰሉ አባቶች ስለሰጠን ክብር ለሱ ይሁን መምህርም ይህ ህዝብ ሲጠፋ ላለማየት ነው እስከመሰደድ የበቁት አደራ በርቱልን ቀን አለው እ/ር ::ድምፃቹ ሜዳ ላይ አይቀርም እንደ እራሄል እንባ ፀባኦት ይደርሳል ::!!!!
@natnael-12ethiopia21
@natnael-12ethiopia21 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን ቤተክርስቲያን ያለጠባቂ ያለሰቀረ አምላክ ክብር ምሰጋና ይግባው አሜን።❤❤❤
@sisudumessa5690
@sisudumessa5690 3 ай бұрын
እ/ር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናንተን የመሰሉ አባቶች ስለሰጠን ክብር ለሱ ይሁን መምህርም ይህ ህዝብ ሲጠፋ ላለማየት ነው እስከመሰደድ የበቁት አደራ በርቱልን ቀን አለው እ/ር ::ድምፃቹ ሜዳ ላይ አይቀርም እንደ እራሄል እንባ ፀባኦት ይደርሳል ::!!!!
@ethortho2409
@ethortho2409 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምምህራን! መምህር ፋንታሁን ያሳያቸውመጻህፍት እንዴት እንደሚገኙ ብትነግሩን
@tesfukidane8739
@tesfukidane8739 3 ай бұрын
መምህራኖቻችን በጤና እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 3 ай бұрын
ኢትዮ ቱንቢ ለቤተክርስቲያናችን ዘብ የቆመ የሚደገፍ ሚድያ ነው ❤❤❤
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 ай бұрын
ኢትዮ ቱንቢን እናመሰግናለን የተዋሕዶ ዕንቁዎቻችን
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 3 ай бұрын
The Almighty God bless you all!!!
@YodiMeki-hl2yu
@YodiMeki-hl2yu 3 ай бұрын
ከአብይ ፍሬ ነገር እንደሚያገኝ ህዝብ የሞት አዋጅ መስማት የለመደ ህዝብ በጧት 5k, 6K ከብልፅግና ሚዲያዎች አሰፍስፎ የነበረው ከንቱ ሁሉ እዚህ ቤተክርስቲያናችንና እህዝባችንን እናድን ከሚል አንደበት ግን ታዳሚ አይደሉም። ታዲያ እኛ መጨፍጨፍ ይነሰን ወይ!??
@meletho304
@meletho304 2 ай бұрын
የጠቅላይ ሚኒስትሩን ፍቃድ ለመፈጸም የቆሙ አባት ማለት አቡነ ኢብራሒም ናቸው ሆድ አምላኩ ማለት ይሄ ነው
@hailemicael4782
@hailemicael4782 2 ай бұрын
ጳጰሱ ነገር ተዟዙሮባቸዋል፡፡ስልጣናቸውን ለተሾሙበት ዓለማ ተጠቀሙ አለበለዚያ እኛ መዕምነን አለን ሲባሉ ስልጣንን መከላከል ብቻ ሆኗል ውሏቸው፡፡ ያሳዝናል፡፡ የት ይደርሳል የተባለ....
@fasilgebre4150
@fasilgebre4150 3 ай бұрын
ሰውየው እና አብዮት ምንም ልዮነት የላቸውም ።በቃ ግልፅ ካድሬነት ሞቶ ከበሰበሰው የአገዛዝ የፖለቲካ ፍልስፍና ይኮረጃል????ያሳዝናል።
@zikirepertostewahedo2103
@zikirepertostewahedo2103 2 ай бұрын
መምህር ፋንታሁን ዕድሜ ይስጥልን። ትክክኛ ምላሽ ነው። " ለሌሊት ወፍ! " ታላቁ አባት ብፁዕ አቡነ ያዕቆብ እንዳሉት።
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 ай бұрын
ይህ ሁሉ ህዝብ መአት ስወርድበት በረሃብ እየረገፈ ላለ ህዝብ በአንድ በተክርስቲያን የምሰበሰበው ገንዘብ አይመግብም ነበር የፈረሱ በተክርስቲያን ላሰራ የምል ጳጳስም ሆነ ሃብታም መኖክሰ ሰምተንም አናውቅ ስሆን እነ ይቅርብኝ ብለው ለህዝቡ ይደርሱ ነበር ግን እነሱ ጭራሽ በየበተክርስቲያኑ ታቦት አቁመው ብር ውለዱ እያሉ ያደነቁሩናል ህዝቡ ይራብ ይፈናቀል ደንታቸውም አይደለም
@biruktawitfekadu8949
@biruktawitfekadu8949 2 ай бұрын
መምህር ዮሴፍ ፍስሃ 3ተኛ ፖሊስ ጣቢያ ነው የታሰረው .
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 ай бұрын
ሰላም መምሕሮቻችን በረከታችሁ ይደርብን
@ethortho2409
@ethortho2409 3 ай бұрын
አባትእግዚአብሔር ግን የማያይ የማይፈርድ ነው የሚመስላችሁ?
@ethortho2409
@ethortho2409 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምምህራን! መምህር ፋንታሁን ያሳያቸውመጻህፍት እንዴት እንደሚገኙ ብትነግሩን
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
ኢትዬ ቱንብ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ ልጆች እናመሰግናለን መምህር ፋንታሁን ዋቄ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤
@ethortho2409
@ethortho2409 3 ай бұрын
ብጽእ አባታችን በጣም በዚህ ሁኔታ እንዲ ወዲያ ወዲህ ማለትዎት ያሳዝናል:: ምን ይሻል ይሆን?
@hailemicael4782
@hailemicael4782 2 ай бұрын
አቡነ አብርሐም ምን ነካቸው?
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 ай бұрын
💚💛❤️
@gezahagnsermolo4449
@gezahagnsermolo4449 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን ልቦን ይስጥልን ላባቶቻችን
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 3 ай бұрын
ኢትዮ ቱንቢ እናመሰግናለን,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው ነፍጠኛ ችሏል!ወደፊት!
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 3 ай бұрын
መምህር ፈንታሁን ዋቄ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው እረኛው በግ ሆነ በጉ እረኛ ሆነ ለቤተ ክርስቲያን የሚሙተው መአመናን ሆነ
@genethaile9003
@genethaile9003 2 ай бұрын
መለኩሴው ስልጣን አስክሮዋቸዋል በሀጥያት የረስረሱ አልተተከሉ ይነቀላሉ ያኔ ነው እንዲህ አይነቱን ማየት ።እንዳፈለገ እየተበላ እየተሳከረ ደሞ ይህን ሁሉ ምእመን ንቆ እንደፈለገ መናገር አይቻልም የማይነካውን እየነኩ ስለሆነ አቡነ አብረሀም ተረጋጉ እረኝነቶን አሁን ላይ አንፈልገውም መቀለድ ይብቃ ማነው ምንደንኛ?????
@abrahambekele1049
@abrahambekele1049 2 ай бұрын
እባካችሁ በኦሮምያ እና በትግራይ በህገወጥ መንገድ የተሾሙ ጳጳሳት የሚሾሙ ካህናት እና ዲያቆናት በምሀል ሀገር እየመጡ እገልግሎት ሊሰጡ ስለሚችሉ እጥቢያ ቤ/ክ ያሉ ስበካጉባኤ እና ማህበረ ካህናት እንዲከላከሉ ማሳሰብያ በየጊዜው ብትሰጡ ስል አሳስባለሁ።
@ethortho2409
@ethortho2409 3 ай бұрын
የቤተ ክርስቲያን መሪ ቢኖር ዐቢይ አህመድን በመረጃ ሞግቶ በአደባባይ ይቅርታ ማስጠየቅ ነበር!
@WondimnehMusiea
@WondimnehMusiea 3 ай бұрын
እግዜያቤሔር ቢቱን እያፀዳ ነው ያሳፍራሉ
@Amhara782
@Amhara782 3 ай бұрын
እኚህ ስው በብዙ ሚቆጠር ሚሊዮን ብር ንብረት ስላላቸውትንፍሽ አይሉም
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ ❤❤❤
@belaymekonnen269
@belaymekonnen269 Ай бұрын
ወንድማችን፣ የኢትዮ-ቱምቢ ሚዲያ አዘጋጅ፣ ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ በቅድሚያ ሰላምታዬ ይድረስህ። የዶ/ር አሰፋ ነጋሽን አድራሻ እባክህ ላስቸግርህ? በሚዲያው አማናውያን የቤተ ክርስቲያን ልጆችን እየጋበዝክ ስለምታስተምረን እጅግ አመሰግናለሁ።
@TunbiMedia_
@TunbiMedia_ Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ! ስለ ቅን አስተያየትዎ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። የዶ/ር አሰፋን አድራሻ እዚህ ላይ ለመለጠፍ ስለምቸገር እባክዎ በዚህ የኢሜይል አድራሻ tumbbimedia@gmail.com ይጻፉልኝ እና እሳቸውን አስፈቅጄ ማጋራት እችላለሁ! አመሰግናለሁ በድጋሚ!
@tingeslijalem841
@tingeslijalem841 3 ай бұрын
መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በጣም ተደጋጋሚ ማህበረሰባችን ስለ ማያ መነጽር ስለነጻነት በደንብ ማስተማር ይገባልልል
@natnael-12ethiopia21
@natnael-12ethiopia21 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ለቤተክርስቲያን የሚቆረቆር ሰዉ አላሳጠንም አሜን።❤❤❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 3 ай бұрын
💚💛❤🤝
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 ай бұрын
ጥያቄ ለብፁዕ አቡነ አብርሃም አድርሱልኝ አደራ ስንት ኢትዬጵያውያን ሲያልቅ ነው አትገዙ የምትሉት ??????በደብረ ኤልያስ በግፉ ያለቁት መነኮሳትና ህፃናት ብቻ እንኳን አትገዙ ለማለት በቂ ነው በወለጋ ያሉ አጥቢያ ቤተክርስትያናት ሲቃጠሉ አባቶች በግፍ ሲታረዱ እየፆሙ ያሉ አባቶችን በግፍ ስጋ ሲያስበሏቸው ጫንጮ ሚካኤል ቤተክርስቲያን 12 ምእመናንን አፍነው ሲውስዱ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ጉልላት ላይ ወጥተው ሲያነሱ ኢትዬጵያዊነትን እየጠላ አራጁ አብይና ቅጥረኞችን አለማውገዞ እርሶዎ እራስዎ ተጠያቂ ነዎት ምክንያቱም መንግሥት ማለት ህዝቡን ጠባቂ ማለት ነው አብይ ግን ገዳይ አስገዳይ ነው ይህን እያወቁ ለምን ይሸፋፍናሉ ???? አቡነ አብርሃም ማናቸው???? የዙቃላ አቦ አባቶቻችን የግፍ ግድያ ብቻ አትገዙ ለማለት በቂ አይደለምን ????? ከቤት አፍራሽ አዳነች አበቤ የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ጋር ፎቶ ይነሳሉ እርስዎ ማንዎት ???? ምእመናንን መጠበቅ ትተው አዳነችን ያሞግሳሉ ያማል💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭እውነት ካለዎት ይመልስሉን
@leya8572
@leya8572 3 ай бұрын
🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
@tamene1525
@tamene1525 3 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@theodrostamrat7204
@theodrostamrat7204 3 ай бұрын
According to this Abraham chewing chat is a sin compared to him standing against Egziabher in open daylight. The guy is just like Abiy he will not change, can't change. To do so is confession ofmajor crimes and transgressions against Egziabher himself.
@enathagertube4619
@enathagertube4619 3 ай бұрын
I we you lack decipline
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 3 ай бұрын
Memher Neway yet teftew new?
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
ለሔኖክ የተገለጠው ሰማያዊው ስም
49:46
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 28 М.
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 46 МЛН