"100" እና "150" "የቅኝ ግዛት" እና "ባርያ ሆንን" ትርክቶች እና ተራኪዎቹ በኢትዮጵያ ፖለቲካ @TunbiMedia_

  Рет қаралды 6,515

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

ኢትዮ ቱንቢ Ethio Tunbi Media

Күн бұрын

#Dr_Aseffa_Negash #Fantahun_Wakie #Yosef_Ketema
ከሀሰተኛ ትርክቶች እስከ ፋሽስታዊ ሥርዓት ምስረታ የዘለቀው የኢትዮጵያ ፓለቲካ፤ ያስከተለው የጅምላ የህዝብ ፍጅት፤ መፈናቀልና ይዞት ያመጣው የህልውና አደጋ!
ልዩ ተከታታይ መርሐ ግብር ከ #ዶ_ር_አሰፋ_ነጋሽ እና መ/ር #ፋንታሁን _ዋቄ ጋር
የተከበራችሁ ሆይ! ይህ መርሐ ግብር ተከታታይ እና በርካታ ትርክት ተኮር ርዕሰ ጉዳዮች የሚነሡበት እና የሚዳሰሱበት ነው፤ በዝግጅቶቹ ላይ ለቱንቢ ሚዲያ ዝግጅት ክፍል መልእክት ካላችሁ ወይም በጉዳዮች ላይ የተለየ ሐሳብ ኖሮአችሁ ቀርባችሁ መሞገት ብትሹ tumbbimedia@gmail.com በዚህ ኢሜይል አድራሻ ብትደርሱን የምናስተናግድ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን!

Пікірлер: 30
@eskenderayalew5592
@eskenderayalew5592 25 күн бұрын
መምህር : ፋንታሁን : የኢቲዮጵያ : መዳኛ : መንገድ: ቁልፍ : የያዙ : ለእውነት : ፍትህ : የቆሙ : እግዚአብሄር : ይስጥልን ::
@eskenderayalew5592
@eskenderayalew5592 25 күн бұрын
ዳቆን : ዬሴፍ : ቃል : የለኝም : እግዚአብሄር : ይባርክህ ::
@ቢቆአባት
@ቢቆአባት 7 күн бұрын
ድንቅ የሆነ አስተማሪ ውይይት ስለሆነ ቀጥሉበት።
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 24 күн бұрын
ስለ እውነት ስለምትናገሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ ።
@tesfayeworku5608
@tesfayeworku5608 24 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ሰለ ጨዋነታቹሁ !!!
@yetemeshete6764
@yetemeshete6764 24 күн бұрын
Dr. Asefa Negash, good to see you. Educational discussion. Thanks & Happy New Year
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 24 күн бұрын
ምነው ዶክተር አሰፋ ይህን ያህል ዘመን የት ጠፋህ ? ኦነግን ጠንቅቀህ የምተውቅ የዘመኑን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጠንቅቀህ እንደምተውቅ እረዳለሁ እባክህ ሥራ ጀምር
@fasiltefera9788
@fasiltefera9788 22 күн бұрын
እሚገርም ውይይት ነው::
@yohannesdemeke4275
@yohannesdemeke4275 24 күн бұрын
እንዲህ እንዲህ አይነት ፕርግራም በኦሮሚያናኛም ቢሰራ እምናድነው ወጣቶች ይኖራሉ ብዬ አምናለሁ ብታስብበት !!!! እግዚሐብሔር ይባርካቹ እረጁም እድሜና ጤና ይስጥልን
@aymerefeleke6279
@aymerefeleke6279 22 күн бұрын
ዲያቆን እባክኽ በኦሮምኛ የምትጋብዛቸውን እንግዶች ባታቋርጥ ጥሩነው።
@aytomjoro-ed8po
@aytomjoro-ed8po 24 күн бұрын
የናንተ አሥተምሮ በየትምሕርት ቤቱ እንደአንድ ትምሕርት እየተሰጠ ለወደፊቱ ዘረኝነትን የሚጠየፍ ትውልድ ለመቅረፅ ይጠቅማል!!በርቱ!!
@melakusurafel9612
@melakusurafel9612 21 күн бұрын
Dr.assefa intellectual capacity of damaging existing false narration of oromo politicians by evidence and memher fantahun real experience is amazing . This program should be made by oromifa
@Football_chatter3
@Football_chatter3 24 күн бұрын
Wonderful historical lesson,but think about how it is delivered to Oromo people
@getachewyezengaw9638
@getachewyezengaw9638 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! እናንተን ያስተረፈልን የአባቶቻችን አምላክ ይመስገን። በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ተስፋ አልቆርጥም!
@genetaredo7255
@genetaredo7255 25 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@assefademewoz9855
@assefademewoz9855 25 күн бұрын
በርቱ! አያያዛችሁ ጥሩ ነው
@hageryibeltal574
@hageryibeltal574 24 күн бұрын
ግሩም ቆይታ ነበረ👍👍👍 ውስጤ ሲመላለስ የቆየ ሃሳብ አለ። በምን ዐማሪኛ ባቀርበው እንደሚቀል አልገባኝም። ግን በቅን ጎኑ ተርጉሙት፣ እሳቤዬ ያ ስለሆነ። ዐማራው የግድ ሆኖበት ብሔርተኞቹን ጎራ ተቀላቅሏል። ፋኖ እንደሚታወቀው፣ ህፃን ልጁን፣ ትንሽ ወንድም እህቱን፣ አባት እናቱን አያቱን የነፍስ አባቱን ሊያነውር የመጣን የአውሬ ስብስብ እንዳላወቀ፣ እንዳልተናደደባቸው ... በመመሰል ወይም በመሆን ሲንከባከባቸው አይተናል። ጥያቄዬ ከዚያ በላይ ምን ማድረግ ነበረበት? እኔ በግሌ ፋኖ የሚያደርግላቸው እንክብካቤ ይልቁንም ያቆስለኛል። ለምን መሰላችሁ? የያዟቸው ልጆች የሚቀየሩ መስሏቸው ቀለባቸውን በማባከናቸው። [አገዛዙ ክምር ሲያቃጥል ነው የከረመው፣ እርሻ ተዳክሟል] ልጆቹን የያዛቸው ጋኔል በጸበልም የሚወጣ አይመስለኝም። ይሁንና፣ መምህር ከትዝብታቸው ሲያጋሩን፣ ወደፅንፍ የመሄድ ኹኔታን አልፎ አልፎ አያለሁ ብለው ስጋታቸውን አቅርበዋል። 1) መሬት ላይ ያሉት ፋኖዎች ይህን ሲያደርጉ አልታየም ወይም አልሰማሁም 2) መምህር የጠቀሷቸው ምናልባት በውጪ ሀገር ያሉ አንዳንድ ሰዎች ልሂቃንም ሊሆኑ ይችላሉ፣ ብለውት ከሆነ፣ እነሱ ቢፈልጉትም ፋኖ የሚሰማቸው አይመስለኝም። አይሰማቸውም። እጅግ ፈታኙ ጥያቄዬ ምንድን ነው? ዐማራው በዚህ ደረጃ ከመደራጀት ውጪ እነዚህን በባንዳነት ሀገራችንን ሊያጠፉ የመጡ አውሬዎችን እንዴት መመከት ይቻላል??? በኢትዮጵያዊነት ተደራጅተን ሀገራችንን እናድን በሚል ያልተሳካ ጉዞ፤ ዐማራ ጊዜውን፣ ህይወቱን፣ ገንዘቡን ሁሉንም ሲሰዋ፣ የተቀረው 85 ነገድ ምን ሲያደርግ ነበረ? አጥር ሲያጥር፣ ዐማራን ሲዘርፍ፣ ሲገድል፣ ሲያፈናቅል፣ ... ወዘተረፈ። እና ዐማራው በቃኝ ብሎ ሲነሳ፣ አይ.... ያው ዐማራውም እንደ ትግሬና ኦሮሞ ሊሆን ነው ማለት ምን ማለት ነው??? (Isn't it, Amhara in a rock and a hard place?) እኔ እንደሚገባኝ ከሆነ፣ ኦሮሞም ትግሬም ተነስቶ ከፋኖ ጋር ወግኖ ይህን አረመኔ አገዛዝ ለመጣል በአደባባይ ካልተነሳ፣ ኢትዮጵያ የሚለውን ካባ የሚፈልጉት የተቀረውን ገፈው እስከሚጨርሱ ብቻ እንደሆነ ስለሚያሳብቅ፣ የጋራ ዓላማ አለን ብዬ ለማመን እቸገራለሁኝ። በመግቢያዬ ላይ እንዳልኩት፣ ሃሳቡን የፈለገ ቢያሽሞነሙኑት ሐቁ ሃቅ ነው። በመጨረሻ፡ የምትሠሩት ሥራ እጅግ የሚበረታታ ነው። ይህ እና መሰል ሥራዎቻችሁን በተለይ በኦሮሞ እና ትግሬ ብሔርተኛ እብዶች የተወናበደው ህዝባችን ተተርጉሞለት ቢከታተለው ጥሩ ነበረ። ችግሩ፣ ነፍጠኞች መጡብን ብለው የበለጠ አስደንብረው ገደል እንዳይከቷቸው እንጂ።
@rozetesemma287
@rozetesemma287 24 күн бұрын
The discussion was very informative and heartwarming as always. Thank you very much our beloved fathers for educating us tirelessly. May God bless the three of you abundantly. Much love and appreciation to all of you💗🙏
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 25 күн бұрын
አለም በወረራ ወይም መሰል ወረራ ነዉ የተመሰረተቼዉ ኢትዮጵያ የተለየች አደለችም አገር በቀል ማፍያዋች በፈጠሩት የዉሸት ትርክት ከመተላለቅ በህግ የበላይነትና ተጠያቂነት ያላት ኢትዮጵያ መመስረት ብቻ ነዉ ያለው ምርጫ።
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 24 күн бұрын
በርቱ:- የኢትዮጵያ አምላክ ይህን የቆሸሸ ስርአት ያጥፋልን::
@ethiointer12
@ethiointer12 22 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹህ! ልዑል እግዚአብሔር በኢትዮጵያ ቀን ለዐይነ ሥጋ ያብቃን!
@zekemekonnen1478
@zekemekonnen1478 24 күн бұрын
Wow wow wow anyone who wants to know about the history of Ethiopia and Oromo needs to listen this. I feel like I took true history lesson in the classroom. Thank you. God bless you all.
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 24 күн бұрын
Thanks for your heartfelt educated discussions 🙏. We pray and hope this discussion brings to mind self and learn from past and also by observing the present.
@kelemeworkmekuria9020
@kelemeworkmekuria9020 24 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለሰጣችሁን እውቀት❤
@Offer751
@Offer751 22 күн бұрын
የሰውነት ጥግ እንደናንተ አውቄና አሳውቄ ልሙት እናንተን ካቆየልን ምንም እንሆናለን
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 24 күн бұрын
እናመሰግናለን አሜን!
@amaretchtademe2338
@amaretchtademe2338 23 күн бұрын
እውነቱ ለጠፋበት ሁሉ ከንጉስ ሶስኒዎስ ጊዜ ጀመሮ አማራ ገዛ የሚባለው የሃሰት ትርክት እውነት ተደጋግሞ ባማስረጃ ሲነገርም ይጠፋል እኮ:: የጃንሆይ አያት ጉዲሳ ይባሉ ነበር:: እተጌ መነንም የወሎ አማራ እና ኦሮሞ ናቸው ራስ ደስታ ዳምጠው የጃንሆይ ልጅ የልእልት ተናኘ ባልም ኦሮሞና አማራ ናቸው የወንድማችው የጀነራል እበበ ዳምጠው ልጅ ልእልት መድፍርያሽ ወርቅ ያልጋወራሹ ሚስት ነበሩ የጃንሆይ 33 ጀነራሎች ኦሮሞዎች ነበሩ:: የጎበና ዳጬ የልጅልጅ ራስ አበበ አረጋይ አብዲሳ አጋ ሮምን ያስደነገጠ ብዙ መጥቀስ ይቻላል:: አዚሙን እናንተን ያስነሳ አምላክ ያፈርሳል::
@habtiedesta8982
@habtiedesta8982 25 күн бұрын
🎉
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,1 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
00:17
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
የጠቅላይ ግዛትና የክልል ፖለቲካ ጥያቄ
1:45:20
Hateta Channel | ሐተታ ቻነል | Lij Tedla Melaku
Рет қаралды 20 М.