No video

በመሃል ክፍል 11

  Рет қаралды 160,203

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

በመሃል ክፍል 11 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 151
@ahmederina
@ahmederina Жыл бұрын
ርሑስ ሓዲስ አመት ለኵሉ ኹም ኢትዮጵያዊ ኤርትራዊ ሃገራዊ ስላም ለኢትዮጲያ ይግበር አሚን
@tsehaytadele
@tsehaytadele Жыл бұрын
i love 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ኤርትራውያን መጀመሪያ ትግራይ ይቅርታ ጠይቁ😊
@ahmederina
@ahmederina Жыл бұрын
@@mesfinbugie8625 እኛ እኮ የሰውን አገር በግድ ለመያዝ አልሄድንም መጡብን እንጂ በጀመርያ እራስን እደ ንፁህ ከማየት የራስን ጥፋት ተረዳ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 11 ай бұрын
​@@ahmederinaማናባህ ነው የመጣብህ የጀሪካን ሌባ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 11 ай бұрын
አስመሳይ ሻቢያ የራሳቹሁ ነገር የሌላቹሁ የኢትዮጵያ ሸክም የሆናቹሁ ውጡ ካገራችን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እንደ ዱርዬ የምናያቸው ስዎች እንዲህ ታማኝ ሆነው ሲገኙ እንዴት ደዝ ይላል❤ መጪው ዘመን የመተማመንና የፍቅር ይሁንልን ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@dinku4695
@dinku4695 11 ай бұрын
ዱርዬ ካመንከዉ የመጨረሻ ጨዋ ነው ❤
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 11 ай бұрын
Durya kubnger alw bewntu alm eko anakim ega
@Melatderege-ug3md
@Melatderege-ug3md 11 ай бұрын
ሰላም ethio ለምሳሌ ማን አለ ዱሪዬ ነገር ማን አለ።
@Tina-ep9ty
@Tina-ep9ty 11 ай бұрын
እኛ አምነን ሀላፊነት ከሠጠናቸዉ እንደነሱ ታማኝ አይገኝም
@Melatderege-ug3md
@Melatderege-ug3md 11 ай бұрын
@Tina ልክ ብለሻል ዋና የኛ ሀላፊነት ነው።
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
የችስታዎች ታማኝነት ደስ ያለው? ዱሩዬ ይመቸኛል ❤❤❤❤
@AhmadAhmad-cg1mm
@AhmadAhmad-cg1mm Жыл бұрын
በ2015መስማት የሌለብንን ብዙ ነገሮች ሰምተናል ፤ ማየት የሌለብንን ብዙ ነገሮች አይተናል ።ያለግዜአቸው በተለያየ ምክንያት ለሞቱት ነፍስ ይማር ።ለከረምነው 2016 የሰላምና የፍቅር የማስተዋል ዓመት ይሁንልን ።መልካም አዲስ ዓመት💚💛❤️
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 11 ай бұрын
የሀረግና የአስቴር ንትርክ በጣም ያዝናናል።😅😅😅
@gezegeta923
@gezegeta923 11 ай бұрын
የዚህ ድራማ ቶፕ ምርጡ ኢንትሮ ሙዚቃው ነው፥፥ የማይጎረብጥ & Classic፥፥
@filimon683
@filimon683 Жыл бұрын
ዱርዬን ካመንከው አደለም በግ ወርቅ ብትሠጠው አይነካም ✌️
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
እንኮን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲስ አመት በአል አደረሳችሁ!🙏🏾🌼🌻✌🏽🕊️
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሊባ ዱረዬ የሚባሉ ሰዎች በነሱላይ ትልቅ እምነት ስጥልባቸዉ በጣም ታማኝ ጥሮ ስነምግባር ያላቸዉ ሰዎች ሆነዉ ይገኛሉ እኳን አደረሴችሆ በመሀሉዎች በጣም አምሮባችኋል ዛሬ ደሞ አይ አስቴር ታስቀኛለች እኩ ፀሉቱን አሚን ብያለሆ💚💛❤️💪🌻👌ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጥልን ባዲሱ አመት
@AtoMedia
@AtoMedia Жыл бұрын
ዱርዬ የምንላቸው ሰዎች ውስጣቸው ከወርቅ የበለጠ ምርጥ ነው 💎
@roserose5889
@roserose5889 Жыл бұрын
የዚህ ድራማ ዋና አድማቂ አስቱካ ናት ስወድሽ❤❤❤❤
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 11 ай бұрын
Arfi new enamsegn alen mlkam ades amet 🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
🌻2016 ለሀገራችን ፍፁም ሰላም የምናገኝበት የአንድነት የስኬት አመት ይሁንልን በስደት ያለነውም ለመጭ በሀገራቼን ከወገናችን ጋር ለማክበር ያብቃን🌻
@brukseyoum1689
@brukseyoum1689 Жыл бұрын
9😊
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@senaytwerkalem9117
@senaytwerkalem9117 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደርሳችሁ ግን ጽሀየ የለለ በመሆኑ ቅር ብሎኛል😍
@atalay1437
@atalay1437 Жыл бұрын
አቦ አስቱ በጣም ነው የምትችይው ✌️🥰😂😂😂✌️
@uvrihbrbr8hbrin837
@uvrihbrbr8hbrin837 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ በአል በኢትዮጵያ ደስ ይላል
@meeenegn3361
@meeenegn3361 11 ай бұрын
ዋዉዉ አስቱ ጎበዝ😂😂😂 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ🌻🌼🙏 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹🙏🙏
@mekuriatekle5394
@mekuriatekle5394 11 ай бұрын
ደራሲው short mimory ነው እንዴ ነው ወይንስ የዚህ እብረተሰብ አካል አይደለም ለበግ (12000) ብር ብሎ የሚያስተዋውቀው --- ?
@ethi45
@ethi45 11 ай бұрын
በናታችሁ ተስፍሽ ሁሌ ይስከርልን😂😂😂😂 ስወደው እኮ❤❤❤
@abiyotteka4233
@abiyotteka4233 11 ай бұрын
astern sewodat ebed yehonch liji
@eremet
@eremet Жыл бұрын
አሰቴር ቆጣ ቆጣ አለች ቴዲን ወደደችው መሰል😂😂😂
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ጭረሽ እቃ ለመጣል😅😅😅😅
@ermiastesfaye1759
@ermiastesfaye1759 11 ай бұрын
በርቱ 🙏🙏ማራኪ ለዛ ያለው ድባቡ ፣መንፈሱ ሁሉ ደስ የሚል ፅድት ያለ ሲትኮም።ሳይከፈለኝ የማስተዋውቀው ነው
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo Жыл бұрын
በአስቴር ፍቅር ሞትኩኝ ስወዳት❤❤❤
@GEZAHEGNWOLDE-pr9ci
@GEZAHEGNWOLDE-pr9ci Жыл бұрын
SERVEtheNATIONrighteouslyInJESUSmightyname
@kehalimoriamtube
@kehalimoriamtube 11 ай бұрын
በዓሉን ስላስታወሳቹን እናመሠግናለን ግን የድሮ በዓላችንን ለመመለስ ማዕድ ስትጋሩ በአንድ ገበታ ቢሆን የበለጠ ያምር ነበር ይመቻቹ
@samri-4rtr
@samri-4rtr 11 ай бұрын
ተስፍሽሽዬዬዬዬዬ የኔ ፎንቃ ሳቁ ብቻይበቃል ውድድድ
@genitube7337
@genitube7337 11 ай бұрын
አስቱዬ ስወድሽ እኮ ለድራማው ውበት ናት የምር
@samrawitberihu8509
@samrawitberihu8509 11 ай бұрын
Biseratye tetenkekiyat echi lij 😂❤❤😊
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት ኢትዮጵያ ዬ ሰላም ብዝት ይበልኝ ❤❤❤❤
@tigistmisir8754
@tigistmisir8754 11 ай бұрын
Aster😂😂I’m dying 😂 😂
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
መናገርና መተንፈስ እንዳቆምሽ ቆዪ😂😂😂😂
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 Жыл бұрын
Betam ejig betam harif specially chuchu and aster
@ferhywotteliila4332
@ferhywotteliila4332 11 ай бұрын
የዛሬው ይለያል አስቴር ድምቀት ነች😂
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 Жыл бұрын
አስደትር😂😂😂😂😂 የአስነሳሽ ነገር አልገባኝም😂😂😂 መልካም አድስ አመት ይሁንላቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@senayitalebachew9864
@senayitalebachew9864 Жыл бұрын
ስልክ የላቸውም አላችሁ ከዛ ደግሞ ነገ እደውላለሁ አለች በተረፈ❤❤❤
@user-lz1ed2xc3n
@user-lz1ed2xc3n Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በጣም ነው ያሳቃችሁኝ
@hamh3998
@hamh3998 Жыл бұрын
ወጋ ወጋ ስታምሩ መልካም ሸጋ አዲስ አመት❤❤❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
HAPPY NEW YEARS ALL ETHIOPIANS ❤🙏🙏🙏
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ በመሐሎች
@smerasmera-gt2iz
@smerasmera-gt2iz 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
Happy new year everyone ቹቹን ወደድኳት ❤😊
@Rahelmuleta
@Rahelmuleta Жыл бұрын
Tedi na astu ❤😅😅😅
@tsehaytadele
@tsehaytadele 11 ай бұрын
አስቴር በሠላም ነው ተበሳጨች
@weyneshitayela5103
@weyneshitayela5103 Жыл бұрын
happy new year Zara asetare temechetanaleche 😂😂😂😂😂
@ermiastesfaye1759
@ermiastesfaye1759 11 ай бұрын
ነፍስ ያለው ሲት ኮም አሁን ገና አገኘሁ።#በመሀል 👌👌እናመሰግናለን
@Wewewe9613
@Wewewe9613 11 ай бұрын
ፀሃዬ ሽቀላ አድራ አልተመቻትም መሰል የለችም love u guyd❤❤❤
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
ሰው የባል ስራ የለም ማለት ነው በ17ደቂቃ 1700...ምናምን ሰው ተመለከተው🤔ነው የመዳም ቅመሞች ብቻ ነን😢
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
😂😂
@GEZAHEGNWOLDE-pr9ci
@GEZAHEGNWOLDE-pr9ci Жыл бұрын
GODisGREAT
@fendishaentertainment8122
@fendishaentertainment8122 11 ай бұрын
ቴዲሻ ምርጡ አቦ ይመችሽ ጠብ ልታደርጊያት ነው ቅመሟን አስቱዬን ፓ ምርጥ ጥንድ ይወጣችኃል!!!!!!❤❤❤❤❤❤
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z Жыл бұрын
አሜን ተመስገን ለዚህ ያደረሰን ❤
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 11 ай бұрын
ይሄንን ድራማ እንዳላየዉ ብዙ የምወዳቸው ቢኖሩም የእንትን አራማጆች ስላሉ ዘለልሁት
@yabatwa
@yabatwa 11 ай бұрын
የምን😅😅
@sisayechemeda9464
@sisayechemeda9464 11 ай бұрын
@@yabatwa የምንም
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
አረ አሰቱካ ወይኔ ይመችሺ ማነሺ😅😅😅😅😅አለች ዉይ ምን እንደሚፈጠረ ጓጉቻለሁ😊
@dhhhgfhu27
@dhhhgfhu27 Жыл бұрын
አስቱዬ ድምጽሽ ያምራል❤ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን
@gezegeta923
@gezegeta923 11 ай бұрын
በታሪክ ዘመኔ የቤት ውስጥ ረዳቶች፣የሰፈር ልጆች፣የጉልበት ረዳቶች፣የታክሲ ሹፌሮች፣የሰፈር ጉልቤወችም ሆነ ሌሎች ምርጥ ሰወች አንድም ቀን እምነት አጉድለውብኝ አያውቁም፥፥ ሌላ ሰው መሳዮች፣ የቢሮወች፣የቅርቦችም የሩቆችም ፣ወረዳ፣ክፍለከተማ፣መስሪያቤት፣ቢሮወች፣ፓለቲከኞች፣መሪወች ግን አጭበርብረውኛል፣አታለውኛል፣አሳስተውኛል፣ክደውኛል፥፥ Hence, observe who has more integrity...
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልን❤ ፌጦ የአዲስ አመት ድምቀት ነው
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 Жыл бұрын
ሀረግዬ አደኛኮነሽ ምርጥ ተዋናይ ነሽ በርቺ ቀሽት😍😍😍😍😍
@adoniyasbruk8730
@adoniyasbruk8730 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ቀልድ ነው
@rekiakedir3127
@rekiakedir3127 Жыл бұрын
Harg gn asetern age af af wan new mitelat asetrem mlefalefwa atewu
@adanechadmassu8505
@adanechadmassu8505 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Where IsTsehaye Yohanes? Happy new year to all of you ❤
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 11 ай бұрын
Byat yichin molkaka
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 11 ай бұрын
አስቴር እና ቴዲ ነገር አላቸው😅
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 Жыл бұрын
Happy New Year to all of you 🎉❤🙏
@Nesru23
@Nesru23 11 ай бұрын
ትለያላችሁ ❤
@tilahunfeleke7403
@tilahunfeleke7403 Жыл бұрын
Best show Happy new year 🎉🌻
@desubekan7620
@desubekan7620 11 ай бұрын
That is do fun
@edanedan3683
@edanedan3683 11 ай бұрын
እንኴን አደርሳችሁ አሰቱ ተመቸችኝ ለካ ቴዲን ውዳው ነው😂😂😂 ተመቸችኝ በሲኒው ልትላት
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q Жыл бұрын
አይ ብስራት የሃገር ባህል ልብሱን ጋዋን አደረግሽው😡 😅🤣🤣🤣
@unboxingtube708
@unboxingtube708 Жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@altudz4055
@altudz4055 Жыл бұрын
አስቴር🤣🤣🤣ይመችሽ 😅😅😅አቦ
@kaleabGENEME-mw8yi
@kaleabGENEME-mw8yi Жыл бұрын
ሀረገወይን ምርጥ እናት
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Жыл бұрын
መልካም በዓል ይሁንልን❤❤❤❤❤
@user-fh9jp3fq5j
@user-fh9jp3fq5j Жыл бұрын
አስቴር ከቴዲ ፍቅር ይዟታል😂😂😂😂😂
@Hirut6096
@Hirut6096 Жыл бұрын
Happy new year 🎉❤
@seadayiman
@seadayiman Жыл бұрын
ወይኔ አስቴር መጨረሻ አሳቀችኝ መልካም አዲስ አመት አመቱ የፍቅር የሰላም የብልፅግና ያርግልንየሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ❤❤❤
@user-kx6hm3zp9d
@user-kx6hm3zp9d Жыл бұрын
አሥቴር ና ቴዲ ፍቅር ይጀምራሉ እንጄ😂😂😂😂😂😂
@betelhem-yj4tz
@betelhem-yj4tz Жыл бұрын
Barebgna ayteshwal ede😂😂😂😂
@ilovemom1712
@ilovemom1712 11 ай бұрын
​@@betelhem-yj4tzዉይ መልስ😂😂😂
@yabatwa
@yabatwa 11 ай бұрын
​@@betelhem-yj4tz😅ቱ😅
@nehemiah5860
@nehemiah5860 11 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ውድ የአመቱ ተዋናዬቼ በሙላ❤❤❤🎉🎉🎉🎉 መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ። አስቱዬ በቴዲ ፎንቃ ጀምራዋለች እያለ እያለ ልጅ እናቅፋለን 😂😂😂😂
@embateteshla1585
@embateteshla1585 Жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@Yemarkonenat
@Yemarkonenat Жыл бұрын
Astu gebtolatal😂😂😂😂
@addisababa_
@addisababa_ Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼
@kidistbelay9072
@kidistbelay9072 11 ай бұрын
Mamaye setl anjet setebela
@tigidtzewdu7227
@tigidtzewdu7227 Жыл бұрын
Enkone adrsachu
@user-dy6gf4iz4k
@user-dy6gf4iz4k 10 ай бұрын
ፀሃዬስ
@miskertesfaye9782
@miskertesfaye9782 11 ай бұрын
ፀሀዬስ😊
@moriammori382
@moriammori382 11 ай бұрын
ውይ ደስሲሉ❤❤😊
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 11 ай бұрын
Mechereshawu 😮😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@ayalewhailu2190
@ayalewhailu2190 11 ай бұрын
Astuuuuu kimem
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ይሁንልን ❤
@amen943
@amen943 11 ай бұрын
ምን ማለት ነው ሃሌሉያ እያሉ መቀለድ እግዝአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@wedajutirebo1688
@wedajutirebo1688 11 ай бұрын
😂
@agazittedla
@agazittedla Жыл бұрын
Teshay yet hede
@jarsogelgelo1119
@jarsogelgelo1119 11 ай бұрын
Happy Ethiopian new year,where is tsehay?
@andimul6553
@andimul6553 11 ай бұрын
Wawwwwwww andegna
@Nùh4424
@Nùh4424 Жыл бұрын
ፌጤዋ እናቴም ጠዋት ትነሳ እና ይችን ዋጥ ትለኝ ነበር 😂
@user-mh5oi5qs6x
@user-mh5oi5qs6x 11 ай бұрын
አረ ትፍለጣትና ይለቅ😂😂😂
@user-je8qe4qz4z
@user-je8qe4qz4z 11 ай бұрын
Ethiopiawinet malet indih new des yilal baronet tamagnet
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Жыл бұрын
እንዴት እኮ ውድድድ እንደማደርጋችሁ በተለይ ሃረግና ፃሀዬ
@sosotete425
@sosotete425 Жыл бұрын
ዋው ዛሬ የመጀመርያ ኩማች ነኝ
@mamayayana
@mamayayana 11 ай бұрын
Astu swedsh ❤❤❤
ግብዣው - በመሃል ክፍል 12
34:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 146 М.
አየር ላይ - ምዕራፍ 2 ክፍል 8
28:10
EBC Entertainment
Рет қаралды 5 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 25 МЛН
ግራ ቀኝ ክፍል 7
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 266 М.
በመሐል ክፍል 6
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 188 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 14 #9Gnaw Shi Part 14
27:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 271 М.
ተውኔቱ - በመሐል ክፍል 10
32:21
EBC Entertainment
Рет қаралды 146 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН