ተውኔቱ - በመሐል ክፍል 10

  Рет қаралды 144,623

EBC Entertainment

EBC Entertainment

10 ай бұрын

ተውኔቱ - በመሐል ክፍል 10
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 140
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 10 ай бұрын
የሚኪ ወዳጆች ብቅ ብሎልናል ❤እንኳን ደስ አለን
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 10 ай бұрын
አቤት❤❤❤️💞💞💕👍
@nuredin3155
@nuredin3155 10 ай бұрын
እኔም ሚኪን አይቸ መጣሁ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 10 ай бұрын
ወይኔ ሚኪዬ እዚህም መጣ ኸረ መቼ ነው የሚያርፈው እንዴ አታድክሙብን እንወደዋለን
@Eyou653
@Eyou653 10 ай бұрын
ወይኔ ቅኔ ግን እነ እንትና ነካ እያደረጋቹታቾቾ😂😂 ሁላችንም እንወዳቸዋለን ደስ የሚሉ ተዋናዮቹ ❤❤
@Tiobsta
@Tiobsta 10 ай бұрын
እኔ ይህን ድራማ ሳየው ለመጀሙሪያ ጊዜ ነው እሱም ዳግማዊ ፈይሳን ከቴአትር ዝግጅት ውጪ በትወና ሳየው ብርቅ ሆኖብኝ
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 10 ай бұрын
..የወንበሩዋ ነገር ተመችቶኛል.. ያ ሁሉም በልኩ ሲሆን ነው ሚያምረው!!
@GalaxyAa-sr4kc
@GalaxyAa-sr4kc 10 ай бұрын
ሚኪ 😊😊😊 የሲትኮሙ ሲስተም እንደምትሆን አንጠራጠርም ይሜ የጥበብ ልጆች በርቱልን እናንተን የምናከብርበት ጊዜ ቅርብ ነው ድል ለፋኖ💚💛💖
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 10 ай бұрын
❤ፀሐዬ😢ስወዳችሁ ሀረጊቱ👌👌👌
@wasihunzeleke6087
@wasihunzeleke6087 10 ай бұрын
ሚካኤል ታምሬ ....... ምርጥ የጥበብ ሰው
@mulugetagebre9406
@mulugetagebre9406 10 ай бұрын
እጅግ የምደሰትበት ሲትኮም!!! ከፍ ያለ ደረጃ ያለው ነው በዚህ እንዲቀጥል እመኛለሁ
@zebu4271
@zebu4271 10 ай бұрын
ሚኪሻዬ አህለንንንን ብለናል የምንወድህ የምናከብርህ❤❤
@addisn1176
@addisn1176 10 ай бұрын
ስወዳቹ እኮ ሚኪ እንኩዋን ደና መጣህ
@user-nx9vw7jv3p
@user-nx9vw7jv3p 3 ай бұрын
wooow ሀረግና ሚኪ የመፅሀፉ ጉዲይ ተመችቶኛል አብዛሀኛዉ ሰዉ ባህሪዉና ተግባሩ የተለያየ ሁኖ ተቸግረናል አላህ መልካሙን ይምራን በተረፈ ድራማዉ አስተማሪና አዝናኝ ነዉ ❤ እንወዳችሁ አለን🎉🎉
@mulushegute2633
@mulushegute2633 10 ай бұрын
ልጅቷ የምትወዶት እጅ ወደ ላይ ❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
ቆንጆ ነው እያዋዛ የሚያስተምር ሚኪ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ
@yonasbrihanu8790
@yonasbrihanu8790 10 ай бұрын
ስወዳችሁ ቀኔን ፋሀ ብልጭ ነው የምታደርጉት😘😘😘😍😍😍
@netsanetmuluwork4881
@netsanetmuluwork4881 10 ай бұрын
ዋው የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ❤🙏🏾
@ahmederina
@ahmederina 10 ай бұрын
ፀሀዬ ሊጠብስ ነው ገብቶለታል መሰለኝ ማታ ማታ በሚለው ሙዚቃ ሊጠብሣት ነው🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 10 ай бұрын
Miki wellcame I proud of you keep it up 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ማፍቀር ሌላ መማገጥ ሌላ 😂😂 አለ አይ ሚኪ ጎበዝ አቃቤ ህግ ነው ❤
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 10 ай бұрын
ሚኪ ምርጥ የጥበብ ሰው
@mihret2121
@mihret2121 10 ай бұрын
በጣም ነው የምታዝናኑኝ ሁላችሁም ማክሰኞ ደርሶ ዩትዩብ ላይ እስጠከማያቹ በጉጉት . . . ሐረግን እንደምመስል ገና ድሮ ሰዎች ይነግሩኝ ነበር
@selamawityetatalji3807
@selamawityetatalji3807 10 ай бұрын
ምርጦችዬ❤❤❤
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 10 ай бұрын
ቅኔዋአ ተመችታኛለች ወቦሯ 😂😂😂😂
@rozalema9552
@rozalema9552 10 ай бұрын
Great job I'm proud of you guys
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 10 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ልዩ ነው😮👌
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 10 ай бұрын
Tsehaye and Haregeweyne amazing
@-fw2lp
@-fw2lp 10 ай бұрын
እውነት ትወና ደስ ሲል ሚኪ እና ሀረግ❤።ጋሽ ፀሀይ ግን ፍቅር ይዞካል አ?።ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ውድድድድድ
@najato8808
@najato8808 10 ай бұрын
❤ምርጦችዬ ትለያላችሁ😍እንኳን ደህና መጣህ ሚኪዬ❤ደስ ብሎኛል የሌለ ነዉ የምትመቸኝ👍በግራ ቀኝ እና ምን ልታዘዝ ዘና ታደርገናለህ በዚህም መጣህልን❤
@matyzeleke281
@matyzeleke281 10 ай бұрын
ሚኪያችን እንክዋን ደና መጣክ በጣም ነው የምንወፍክ 👏👏👏👏
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 10 ай бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ፍቅር ናችሁ❤
@gechkt4079
@gechkt4079 10 ай бұрын
በመቤቴ እናንተ ምርጥ ተውኔቱ ምርጥ አቦ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 10 ай бұрын
የዛሬው ልዩ ነው! 😂... የፀሐየ ፎንቃ ትዕይንት ተመችቶኛል
@unboxingtube708
@unboxingtube708 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አቃቢ ንጉሴ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 10 ай бұрын
ሚኪ፡የሌለበት፡ድራማ፡ደስ፡አይልም፡ሚኪ፡ድምቀት፡ነዉ
@kibromteklaye1941
@kibromteklaye1941 10 ай бұрын
Mikien betam madenekewe artist new mikiya nurelen
@mariamtesfalem2101
@mariamtesfalem2101 10 ай бұрын
Mirtochu ye hagarachin enkuwoch enkuan Beselam metachu❤❤❤❤
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 10 ай бұрын
አቦ ትሰሩታላችሁ። በርቱ
@millii1
@millii1 10 ай бұрын
Thank you ❤
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l 10 ай бұрын
I am amanu. That is my identity I love it Miki identified my internal identity complex.
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 ай бұрын
ሚኪ መጥቶል❤❤❤
@senaitasefa8142
@senaitasefa8142 8 ай бұрын
Very interesting show and the artistes are perfect for the show
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 10 ай бұрын
Haregye miki best Actor’s
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 10 ай бұрын
Wawwwwwww ahun degmo yabd hon mikyachn meta❤ shero ena chw yelelw shro wot like ahu Ethiopia lay beltsgn selu malt new😅
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 10 ай бұрын
❤ኦ ሚኪ
@abiyotbore2089
@abiyotbore2089 10 ай бұрын
ወንበሩ ሰፍቶሃል አለ ሚኪ 😂😅😂 ሁላችሁንም ውድድ 💚💛❤ አስቴር ወረኛዋ የነገዋ አብሪ ኮከብ እንዴት ነሽ አንቺን በመድረክ ላይ ማየት ነው የናፈቀኝ የእውነት ትችያለሽ🙏🙏🙏
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
ሚኪዬ ተቀላቀለ ደስ ሲል ፀሐይ ከአሜሪካ የመጣችውን አፈቀራት መሰል 😁😁
@Atifra1532
@Atifra1532 10 ай бұрын
ማኪያቶዬን ሳልጨርስ አፌን ከፉቼ ነው ያየዋቹህ ጥሩ አሠራር ነው ያልንዛዛ
@emann7734
@emann7734 10 ай бұрын
አህለን ሚኪ ሀረግ አምሮብሻል እህትሽን ስላየሽ ይሆን እህትሽ እስቴርን ትመስላታለች ፣ስገምት ተውኔቱ ይበልጥ አሪፍ እየሆነ ይቀጥላል
@edenalketbi2428
@edenalketbi2428 10 ай бұрын
Wow ymegerma tewana❤❤❤
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 10 ай бұрын
Tsahay yetnadedw leka mike wonbru lay kuch selal new😂😂❤
@user-vu1vy1rl6s
@user-vu1vy1rl6s 10 ай бұрын
ኧረ ሚኪ 😅😅
@biruknigatu5056
@biruknigatu5056 10 ай бұрын
Incredible ❤❤❤
@bemnetamogne1550
@bemnetamogne1550 10 ай бұрын
Welcome 😊
@destanegash5498
@destanegash5498 10 ай бұрын
ውይ ጸሀዬ ሲያሳዝን 😂😂😂😂 ወንበሩ ሆሆሆሆ
@Face12561
@Face12561 10 ай бұрын
እባካችሁ ያችን ፍልቅልቅ ሰራተኛ ስወዳት ❤ ባል አላት እንዴ kkkk
@user-hb4xm3ks9g
@user-hb4xm3ks9g 10 ай бұрын
Malet 🤔🤔🤔🤔lmn flk?
@foziyafoziya6491
@foziyafoziya6491 10 ай бұрын
አዎ 😂አላት
@user-er5kr1tf7b
@user-er5kr1tf7b 10 ай бұрын
ምነው 😊😊😊 አዎ አላት አዲስ በለትዳር ናት እኮ
@mera-2121
@mera-2121 10 ай бұрын
tHe all stories ቁምነገር i like it
@jarsogelgelo1119
@jarsogelgelo1119 10 ай бұрын
Waiting for part 11
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 ай бұрын
ሁሌምሀረግ ሀረጊቱ
@jarsogelgelo1119
@jarsogelgelo1119 10 ай бұрын
Well come
@behailumustefa4209
@behailumustefa4209 10 ай бұрын
Lik ende ....
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 10 ай бұрын
ሚኮ የልቤ🥰
@NanaMedia-xf4rb
@NanaMedia-xf4rb 10 ай бұрын
ድንቅ ስራ አዲስ አቀራረብ
@gezegeta923
@gezegeta923 10 ай бұрын
Looks like an experiment....I see this weeks show chemistry is by far better than the formers. There is always a room for improvements. Continually improve please.
@user-ku4he2po3s
@user-ku4he2po3s 10 ай бұрын
Michael Tamere gin ere tsegurehn tekoret belut.. zegemetegna mesele....
@DHT2721.
@DHT2721. 10 ай бұрын
በነገራችን ላይ ድርሰቱና የያዛቸው ተዋንያን አልተመጣጠነም፤ ስለዚህ ትንሽ ቢሻሻል ባይ ነኝ።
@tihtinatesfayatina3444
@tihtinatesfayatina3444 9 ай бұрын
i’m miss stage rails
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 10 ай бұрын
ሚኪዬ የኔእንቁራሪት አይን ስወደው😂😂😂😂❤❤❤
@yosephubuntu
@yosephubuntu 10 ай бұрын
ሚኪ እንዴት ያለ ጀግና ተዋናይ ነው
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 10 ай бұрын
Selam Selam ye “Tibeb” afkari Beteseboch
@hurisakasa4523
@hurisakasa4523 10 ай бұрын
አቦ ደስ ስትሉ እንዴት አድርጋችሁ ገፀ ባህሪን ለመላበስ እንደምትደክሙ ተገንዝቤ በጣም ተገረምኩ ኮራሁባችሁ ለካ አላወቅናችሁም እናከብራችሁዋለን እንወዳችሁዋለን።
@user-ew5hl8ue9k
@user-ew5hl8ue9k 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@dawitgebreananiya846
@dawitgebreananiya846 10 ай бұрын
Andegna new yezarew
@mamayayana
@mamayayana 10 ай бұрын
Aster mar eko nesh
@fatoumahoussein5348
@fatoumahoussein5348 10 ай бұрын
አያልቅበት ታለማ አያለሁ
@tamrieweldie1063
@tamrieweldie1063 10 ай бұрын
ይሄንን ክፍል አንድ ብላችሁ ጀምሩቶ 👏👏👏👏👏
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 10 ай бұрын
😅😅😅😅አረ የዘሬዉ ይለያል😅😅😅በገፃ በህሪ እንዲህ የሆኑት ተየኝ እኮ😅😅😅
@s0lomon150
@s0lomon150 10 ай бұрын
♥♥♥♥♥
@KsaKaa-qn7ql
@KsaKaa-qn7ql 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሚክ እና አረግ❤❤❤❤❤❤
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 10 ай бұрын
ሳያነብ እንደ አንባቢ የሚያደርገው የየት ሀገር መሪ ነበር?
@hanaseyfu3019
@hanaseyfu3019 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 10 ай бұрын
ሚኪ 😂😂😂😂
@gebetaizer2568
@gebetaizer2568 10 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች ግን ትልልቅ ሰዎች አይደሉም እንዴ…?! ምንድነው በዚህ ደረጃ መቅለል…?!
@hayatkumlachew8277
@hayatkumlachew8277 10 ай бұрын
ሚኪዬ 😂😂😂
@AshuAbid-ht6jg
@AshuAbid-ht6jg 10 ай бұрын
ፋታ ያራጋል ግን ዳቂቃ አናሳብኝ
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 10 ай бұрын
ያልተፃፈውን😂😂
@amentube9168
@amentube9168 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@getnetbrnan7182
@getnetbrnan7182 10 ай бұрын
አሁን ድራማው ጣፈጠ ሚኪ ከች አለ
@user-jq4zo5nk8u
@user-jq4zo5nk8u 10 ай бұрын
Miki❤❤❤
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 10 ай бұрын
ያለአስቱ አዛ ነው
@user-iv6cn4td9t
@user-iv6cn4td9t 10 ай бұрын
ሠራተኛ ሁና የምሠራዉ ለምንጨየለቺም እሷ ናት ደሥ የምትለኝ
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 10 ай бұрын
አለችኮ ሁለት ደቂቃ ነዉ እንዴ የምታይ😢
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 10 ай бұрын
​@@user-nl3mg6xz1p😅😅😅
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 10 ай бұрын
Endetenafeke aleke?❤
@abedlasede3121
@abedlasede3121 10 ай бұрын
በዚህ ከቀጠለ ይሄን ነገር አብይ የሚያስቆመው ይመስለኛል ክክክክክ ቀላል አይላከፉም "ወንበሩ ሰፋብህ " ትመችታኛለች
@Wez123
@Wez123 10 ай бұрын
Haregeye Sisen endat endewededkuwat bnatesh astewawkigg setsemiyat eweyyyy setl anjeten blachiw ko
@hanaayele3288
@hanaayele3288 10 ай бұрын
ቲያትር እንዲህ ጥልቅ ነው?ዋዉ ይገርማል ሀርግዬ ውድድድድ
@zemzmzemzm6347
@zemzmzemzm6347 10 ай бұрын
wwowwoww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@IStyle714
@IStyle714 10 ай бұрын
ግዜው የሚኪ ነው በዚ አያያዙ የሆነ ቀን 4ኪሎም ሊታይ ይችላል ይመችህ እቦ😁
@Ldyagsahw
@Ldyagsahw 10 ай бұрын
አስቴር የት ናት ድምቀታችሁ
@habtamumamo5649
@habtamumamo5649 10 ай бұрын
ሀበሻ መሆናችን ጠቀመን እንጂ አማሪኛው ከበድ ያለ ነው ቅኔው ሽሙጡ ቃላ አጋኖው ምን ቀርቶ የተወለደበትን የሳደገውን ሰፈሩን ማህበረሰቡን ረስቶ በውስኪ ለሚራጨው አማሪኛን በዳዴ ሚያስኬደውን ዲያስፓራ እንዲ ሸንቆጥ አርጉልን
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 10 ай бұрын
Wey yezarew dekikaw techemerom aterebegn miki selale yalehebet hulu nefs yezeral uffffffa
በመሃል ክፍል 11
39:58
EBC Entertainment
Рет қаралды 158 М.
| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5
41:01
EBC Entertainment
Рет қаралды 302 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 419 М.
ታሰረ። መሰለኝ🤥
11:23
Faya tube ፋያ
Рет қаралды 4,8 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 10
39:26
EBC Entertainment
Рет қаралды 47 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 825 М.
በመሐል ክፍል 6
30:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 187 М.
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 73 МЛН