"ወንዶች እነዚህን 5 ሴቶች እንዳታገቡ!"ከ አማካሪ አብነት አዩ ጋር // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 71,208

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Күн бұрын

Пікірлер: 359
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
ሰብስክራይብ ስላደረጋቹ እናመሰግናለን🙌🏽 We are cooking more awesome contents for you, Stay Tuned🙌🏽
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Tekekel ye hula Tarik asfelagi new ye , Ye hwalew kelil ye fitu yelem telaleh ayati 😁😁😁😁
@Kidsit-d6d
@Kidsit-d6d Жыл бұрын
Weyine ate lji asabedikegni
@Kidsit-d6d
@Kidsit-d6d Жыл бұрын
Wededikuh
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni Жыл бұрын
​@@Kidsit-d6d 😂😂zmut menfes
@selamabebe4166
@selamabebe4166 Жыл бұрын
ቆይ ግን እራሱን ያላከበረ ወንድ እንዴት ከሰው ክብር ይጠብቃል ደግሞም ክብር ለወንድ ልጅ ብቻ ያለው ማነው ? ሴትም እኮ ክብር ያስፈልጋታል ክብር ካለ ነው ፍቅር የሚኖረው ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@yetnotIbutChristinme
@yetnotIbutChristinme Жыл бұрын
ለሴት ለወንድ የተለየ ክብር የሚባል ነገር የለም፤ለማንኛውም ጾታ የክብር ጉዳይ ከፍቅር ይቀድማል:: ያለ ክብር ፍቅር መቼም አይታሰብም፤ስለሆነም ሴትም በክብሯ አትደራደርም::
@user-vs6dt7le3r
@user-vs6dt7le3r Жыл бұрын
ትክክል❤❤❤
@BelatuLema
@BelatuLema Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
ሣህ🎉🎉
@Maza-cf5ln
@Maza-cf5ln Ай бұрын
Exactly 💯
@gelilawendimu9340
@gelilawendimu9340 Жыл бұрын
ትዳር መሰረቱ ክርስቶስ ነው። ወንድ ሴትን ቃሉ እንደሚለው ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን በወደደበት ፍቅር መውደድ አለበት። ሴት ደግሞ መገዛት አለባት። የትኛውም ሰው ይሄንን ቃል ከሻረ ውጤታማ ትዳር አይኖረውም። እግዚአብሄር የሰጠንን ቦታ ይዘን እንድንኖር ማስተዋሉን እና ጥበቡን ያድለን!!!
@lemlem836
@lemlem836 Жыл бұрын
መገዛት ????
@lemlem836
@lemlem836 Жыл бұрын
ማክበር መታዘዝ በሚለው ይስተካከል
@elsategenelsategen7026
@elsategenelsategen7026 Жыл бұрын
እኔ አራሱ ይሄ ምገዛት የሚባል ቃል ስጠላው ማክብር የሚለው ደስ ይላል
@BlockAllofthem
@BlockAllofthem 5 ай бұрын
​@@elsategenelsategen7026 እና ሁለት አባወራ በአንድ ቤት 😂😂
@ethiopiawit3416
@ethiopiawit3416 Жыл бұрын
Almost በሁሉም ነገር እስማማለሁ። አንድ ነገር ልክ መስሎ ያልታየኝ ግን ሴት ልጅ ከክብር ይልቅ ብዙ value የምታደርጋቸው ነገሮች አሉ አልክ ልክ ሊሆን ይችላል ግን ለሁሉም ሴት አይሰራም። ምክንያቱም their are women ክብራቸውን ከምንም ነገር በፊት የሚያስቀድሙ። በተረፈ i like it.
@solomonberhe23
@solomonberhe23 3 ай бұрын
አውነት እየተናገር እያስተማርክ የሚቀየም ሰው ካለ ሌባና ውሸታም ብቻ ነው ። ለአበሻ ብዙ አትጨነቅ ። am proud of your teaching God bless you …!!!
@merimarlimar813
@merimarlimar813 Жыл бұрын
ወደዳቹውም ጠላቹውም ስራው ክርስቶስ🙏♥️ እጅላይ ብቻ ነው ። የኛ መድከም በከንቱ ነው
@alemayehuteshome8407
@alemayehuteshome8407 Жыл бұрын
Mogni nek.
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ሰዉ ሲፈጥረዉ ቀና እና የዋህ ከሆነ ይህሁሉ ትግል አያስፈልግም ሁሉም ቀና እና ጥሩ ከሆነ እንደሰዉ ተዛዝኖ ተከባብሮ ተደጋግፎ ይኖራል አንዱ ጠማማ ከሆነ ምንም ነገር አይሰምርም ስለዚ ይሀ ሰዉ ሲፈጥረዉ ንፁ ልብ እና ቀና ከሆነ መከባበር መቻቻል ይኖራል
@EdenSisay-tu2xw
@EdenSisay-tu2xw Жыл бұрын
Betkkl tezazun bntebk noroko hgu erasu egnan kekfu ytebkenal zmutn bnseyef hulu befkr yhun.endalewu befkr beyewahnet bnguaz egziabhern tkklegna sw endiyakerbln bnteyk life will be kelal ngr
@rahelhailu4085
@rahelhailu4085 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ሴቱን በሙሉ ጨዋና ቁምነገረኛ ልታደርግ ቆርጠህ ተነስተሀል።ተባረክክክክክ!!!!
@MdMd-mh7vm
@MdMd-mh7vm Жыл бұрын
እኔ ሁሉኑም ወዲጀዋልው ለመታረም እና ጸባያችን ለመስተካከልም ዝግጁ ነኝ ❤.😊 እሺ ማግባት የሎሉብን ወዶችስ ምን ምንኣይነት ኣስተሳሰብና ተግባር ያላቸው ናቸው ❤ ችውቸው ኣቢለዮ ኣማርኛዋኢይ😂
@ruthlove1462
@ruthlove1462 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@semiralove1228
@semiralove1228 Жыл бұрын
❤😂😂😅
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 Жыл бұрын
አንቺ ታሟያለሽ መስፈርቱን አያሳስብሽ
@Abente-ph3gz
@Abente-ph3gz 7 ай бұрын
❤❤❤❤ዋው
@ruthmengesha3618
@ruthmengesha3618 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ጤነማው ብዬ ማስበው እሱን ነው።ግን ባብዛኛው እኮ ብዙ ወንዶች ከጨዋ ሴት ይልቅ ጨፋሪ ሴት ወይም አብራቸው ምትጨፍር ወይም ከነሱ ጋር የተለየ ለምምድ ያላትን.... ጥላኝ ሌላ ወንድ ጋር ትሄድብኛለች ብለው ሚፈሯትን ሲመርጡ በጣም ይስተዋላል።
@Romana7777
@Romana7777 Жыл бұрын
የማታከብርህን ሴት አታግቡ ወንዶች ያልከው በመጀመሪያ ደረጃ የማግባት ሃስብ ላይ የሚደርሰው የፍቅር ግንኙነት ሲኖር ነው ። አንዲት ሴት የማግባት ደረጃ ላይ ደርሳ ፍቅረኛዋን ( እጮኛዋን ) ከናቀችው ችግሩ ከሴቷ ሳይሆን ከወንዱ ነው ። እንደውም እኛ ሴቶች የምንንቀውን ወንድ አናገባም ። የፋይናንስ ችግር ያለባት ሴት ካልሆነች ። ምክንያቱም ሴቶች የሚያከብረንን ወንድ በጣም ነው የምንወደው ግን አንድ ስተት ካየንበት በጣም እንንቀዋለን ። ስተት ማለት 1ኛ. በሴቶች ፊት ችላ የሚለን ከሆነ ። 2ኛ. ሴቶች ባጠገባችን ባለፉ በቁጥር አይኑ የሚንከራተት ከሆነ ። 3ኛ እና ዋናው አብሮ አደግ ሴቶች የዘመድ ጓደኛ ሴቶች የስራ ባልደረባ ሴቶች አብረው የተማሩ ሴቶች የጎረቤት ሴቶች እንዲሁም ከኔ ጓደኞች እና ዘመዶች ሴቶች ከነዚህ ጋር አጓጉል ቀልዶች እና ቅጥ ያጣ ሳቅ መስመር ያለፈ ግንኙነት እንዳለው ስናውቅ በአይናችን ካየን አበቃ በጣም ነው የምንንቀው የምንጸየፈው ።
@ebrahit55
@ebrahit55 Жыл бұрын
👍👍👍
@elsategenelsategen7026
@elsategenelsategen7026 Жыл бұрын
አሱማ ይገዳዋል
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው በእውነት ሁሉ ሊጠቀምበት የሚገባ የብዝዎችን ትዳር የሚገነባ እውነት አርነት ያወጣል
@dame2723
@dame2723 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አብዩ ❤❤❤ ሃሳቦቹ በጣም ትክክል ናቸው ብዙ ትዳር ለ ፍቺ ምዳረጉት እነዚን ና መሰል ነገሮች በደንብ ባለማወክ ይመስለኛል ስለ ምክርህ 🙏🙏 ቀጣይ ዳሞ እኛም ሴቶች ምክር እንሻለን እና ምን አይነት ወንድ ማግባት እንደሌለብን ሚለዉን ዳሞ እን ጠብቃለን
@solomonberhe23
@solomonberhe23 4 ай бұрын
So wonderful teaching and lecture of Real marriage .. thanks bro …!!!
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 Жыл бұрын
ወንድሜ ያነሳህው ሁሉ ትክክል ነው። በርታ ከአንተ ብዙ እንማራለን።
@SameraRose
@SameraRose 8 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መልክት ነው ያስተላለፍክልን እናመሰግናለን በርታ
@hahatwh4959
@hahatwh4959 Жыл бұрын
እኛም በህዋታችን መይደግፋንን መይረደን ወንድ በል መሆን አይችልም በሴት ጉልበት ወንድነቱን ምያሰይ ወንድ ወንድነው ማለት አይቻልም
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 Жыл бұрын
ትክክለኛ ሐቀኛ የሆነ ትምህርት ነው ።የዚህ ዘመን ሴቶች ትልቁ ችግር ራስ ወዳድነት እና ሥርዓት የለሺ አስተዳደግ ይታይባቸዋል ።ወንዱ መጠንቀቅ አለብን ።
@aleble4752
@aleble4752 Жыл бұрын
እኛ ሴቶችም እነዚ አምስቱን የማያማላ ወንድ አንፈልግም
@sayedahmada5403
@sayedahmada5403 Жыл бұрын
😂
@RihnaHassen
@RihnaHassen Жыл бұрын
😂😂😂ትክክል
@bethlehembirhanu4236
@bethlehembirhanu4236 Жыл бұрын
Women😂
@BelatuLema
@BelatuLema Жыл бұрын
አዎ
@መሲመሲ-ሸ9ረ
@መሲመሲ-ሸ9ረ Жыл бұрын
😅😅አዎ
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Жыл бұрын
ግን እውነታውን ሳየው የጉዞ ታሪክ ያላቸው ፣ ወጣ ወጣ የሚሉ ተፈላጊነት አላቸው ማለት ነው ተብለው አግብተው ሲኖሩ፣ ጨዋ ጨዋ የተባሉ ከነ ጨዋነታቸው እድሜአቸው አልፎ ከቤተሰብ ጋር ቀርተው ነው የብዙ ሰው ታሪክ የሚያሳየው ።
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
አውቀው ነው መልክ ኮበሌ ዳሌ ያላትን ነው ሚያገቡት ሲያስመስሉ ጨዋ ጨዋ ሴት ይላሉ 😅
@mikamika-nz8ev
@mikamika-nz8ev Жыл бұрын
awo eheta tekekel nesh mekeneyatum lesuwa yemigebat wend weta weta yale wend selalehone fetari yehen ayto kemayemetenat sew gar hona edmawan kemetechers bechawan ke fetariwa ga hona desetegna mehon endemetechel liyasayat felego new.yehenen bedenb ye masetewal ena fetariwan selesetat neger eyamesegenech bedeseta yemenor fanta yesuwa new.
@simegnarega3727
@simegnarega3727 Жыл бұрын
@@mikamika-nz8ev destegna bithon nebera .. ..
@mikamika-nz8ev
@mikamika-nz8ev Жыл бұрын
@@simegnarega3727 Lemen athon......ye feker guwadegna meyaz Eko ke eza sew feker yezosh felegesh yemetegebibet enji gedata adelem😏."ay yale wend desetegna alehonem bla bla......." kalsh gen negeroch be emenetesh selemihadu desetashn be sew depend seladergsh ye desta tergum yetefabshal
@mikamika-nz8ev
@mikamika-nz8ev Жыл бұрын
@@simegnarega3727 happiness is not come from bf or gf. It comes from GOD🥰🙏.
@anaeyueb
@anaeyueb Жыл бұрын
በጣም ነዉ ምወድህ የተናገርከዉ ትክክል ነው እሮብ እና አርብ እንጠብቅሀለን እንዳትቀር❤❤❤❤
@emebetlewetegn3545
@emebetlewetegn3545 Жыл бұрын
አብዛኛውን ነገር ትምህርት ይመስላል ዋው ተባረክ
@KaiVibesOnly44
@KaiVibesOnly44 Жыл бұрын
በአብዛኛው ያልከው ልክነው ከትዳር በፊት ምን እንደሚወድኔ እንደማጣላ እሷም እንደዚሁ በግልጽ ሊነጋገሩ ይገባል።ፈጣሪ ትዳርን ባርኳልናለተባረከ ትዳር ሁሉም በጋራ ሀላፊነቱን ቢወጣ ጥሩ ነው ወንዶችም የማታገቧትን ሴት ህይወቷን አታበላሹ።የናንተን ሌላውም አይነካባችሁም።ፈጣሪ ለንጹህ ንጹህ ያዘጋጃልና።
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነዉ። አንዳንድ ሴቶች ካለማስተዋል አሁን የምትላቸዉን ነገሮች ሲያጠፉ ይይስተዋላል። ክብር ሁለቱም ይፈልጋሉ ወንድ ሚስቱን ካከበረ አንግሷታል ሴት ባሏን ካከበረች አንግሳዋለች ማንም በመካከላቸዉ ጣልቃ የሚገባ የለም ማለት ነዉ መከባበር በሁለቱም ዘንድ መኖር አለበት። ባል የበለጠ ለክብር ቦታ ይሰጣል ግን አያፈቅርም ማለት እንዳልሆነ ሁሉ ሴቷም ለፍቅር ቦታ እንደምትሰጥ ሁሉ ባልን ለማክበር ቦታ መስጠት አለባት በእነዚዚ በእነዚ ምክንያት ብለህ ብታስተካክለዉ። ባልም ለራሱ ክብር ቦታ እንደሚሰጥ ሁሉ ለመከበር ለሴቷ ፍቅርና ክብር መስጠት ይገባዋል። ሁለቱም ቦታቸዉን መሳት የለባቸዉም ባል ያፈቅራል ሲባል አይኗን እያየ እወድሻለዉ አፈቅርሻለዉ ማለት ሳይሆን በተግባር እንደሚያፈቅራተ ያሳያል ይሀም ምንድነዉ በሚወስናቸዉ ዉሳኔ ሁሉ ያማክራት ያሳትፋት ፣አክብሮ ያናግራት፣ ጊዜ ባይኖረዉ እንኳ ቦታ ይስጣት ይሄ ይሄ ነገር ስታይ ነዉ ሚስት እንደምትወደድ የምታቀዉና ባሏንም የምታከብረዉ የምታነግሰዉ። ስለዚ ነገሩ በሁለቱም ሳይድ ችግር እንዳይኖር በተፈጥሮ ቀናና ጥሩ የዋህ ከሆኑ ሁሉነገር ትዳር ላይ ቀላል ነዉ መቻቻሉ መከባበሩ መናበቡ በጣም ቀላል ነዉ ። በሳል ሰዉና ጥሩ ልብ ብቻ ይኑራቸዉ
@ghideykahssay9473
@ghideykahssay9473 Жыл бұрын
Thank you 🙏
@ጌች2023
@ጌች2023 Жыл бұрын
Thank you very much!
@agybij
@agybij Жыл бұрын
እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው በርታ..
@HanaBerhanu-nh5rh
@HanaBerhanu-nh5rh 7 ай бұрын
ትክክል ነህ አብነት ብዙ ነገር እየተማር ነው በርታ ጠንክር
@mekdesdemelash2949
@mekdesdemelash2949 Жыл бұрын
OMG! You are 100°/• Right! But please tell for all men that stop playing with innocent girls in order to find the right one
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ Жыл бұрын
መራራ ሀቅ ነው የተናገርከው ወንድ ልጅ ምንም ዱርዬ ቢሆን እንደሱ አይነት ሴት ምርጫው አትሆንም ❤️
@RaRa-ht2kp
@RaRa-ht2kp Жыл бұрын
You are right 👍
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 Жыл бұрын
ጠሩ ነው በርታ ጠላት ግዛብን 😅ለነገሩ ሲጀመር ህልም ያላቸው ወንዶች ጥቂት ናቸው የሴቶችን ህልም የሚያጨናግፉ በዝተው ነው የተቸገርነው🤔
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
😂😂😂
@ziyadaziyada6631
@ziyadaziyada6631 Жыл бұрын
እናመሰግናለን! ጥሩነገርነውያነሳኸው በተለይ👉 መጨረሻላይየተናገርከው በጣምልክነው::
@BetaBeta-g7s
@BetaBeta-g7s 3 ай бұрын
ብዙ ነገር ነዉ ያሥተማርከኚ አቢ ተባርክ በርታ ዋዉ እንጠቀምበት በተለይ እኛ ሤቶች እይኚ እይኚ አስረሽ ምችዉ እርደና ለመሠለን አያዋጣም ሁሉም በወንድ ነዉ የማምርዉ ሤት ልጂ ቁጥብ መሆን አለባት አዋ ልክ ብለሀል
@እቢ
@እቢ 11 ай бұрын
ልዩ ነዉ የሴቶችን ፀባይ ና ባህሪ ቁጭ😂😂
@ايمانتشوم
@ايمانتشوم 9 ай бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም ምሁር እና አሥተዋይነህ
@dawitmilkias8611
@dawitmilkias8611 9 ай бұрын
esu kalakeberegn ene enidet lakebirew echilalew?
@astekastek1000
@astekastek1000 7 ай бұрын
በጣም ትክክል ነዉ እሺ እናመሰግናለን እኔ ባይመለከተኝም ግን መስማቱ አይከፋም እኔ ጫዋ ሴት ነኝ ተመስገን
@meseretmalekamu5786
@meseretmalekamu5786 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር የተናገርከው ሁሉ አውነት ነው በርታ ምክርህ ያስፈልገናል❤❤❤❤❤
@alemalem5337
@alemalem5337 Жыл бұрын
ለኛ ለሴቶች ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን
@AyeleSose-bd9fv
@AyeleSose-bd9fv Жыл бұрын
Teachable and very important message, thanks for sharing.
@abebaw-dirse
@abebaw-dirse Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ ስሜታዊ ማነፃፀር ይጀምራሉ።
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 9 ай бұрын
እውነትህ ነው ልክ ነህ አስተማሪ ነገር ነው
@Mቀሽት
@Mቀሽት Жыл бұрын
They both respect each other and respect their personal boundaries!!
@TTr-ss5xe
@TTr-ss5xe 9 ай бұрын
Baxami Tamechitekinali Wondmi Hulumi iwnati newi Ba Tikikil👍👍👍
@yehuala1
@yehuala1 Жыл бұрын
Brother. You touched my heart from your advice. All points you raise are existed in my house but I struggling how to get out.
@berheasmerom
@berheasmerom Жыл бұрын
ሁሉም ትክክል ወንድሜ
@selina7098
@selina7098 Жыл бұрын
Good ideas.... but we ladies also have similar requirements for men 😂😂
@BB-je4id
@BB-je4id Жыл бұрын
💯 % I agree with you and thank you
@toybaseid3089
@toybaseid3089 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ። አራቱን አለፍኩኝ ብየ አምስተኛው ላይ አገኘኝ ማስተካከል ያለብኝ ጉዳይ ነው. በራስ መወሰን የሚለው
@selamdesta6679
@selamdesta6679 Жыл бұрын
Yes!!! No objection agreed 100%
@hanebale9425
@hanebale9425 Жыл бұрын
ልክ ነው
@melkam5005
@melkam5005 Жыл бұрын
እና እሱክለብ እያመሸ እሷ ቤት ውስጥ ትታጎር😂😂😂:: እሄ የአበሻ አስተሳሰብ ነው:: እሱ ይዝናናል እሷ ወጥዋን እንድትሰራ ነውምትፈልጉት
@aberaaddisu9397
@aberaaddisu9397 Жыл бұрын
Awo, ewenetu esu new .....kalhonema leznanabsh enji letedar almerteshem
@gebeyehuworku189
@gebeyehuworku189 Жыл бұрын
thank you
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu Жыл бұрын
ግልፀኝነትህ ሣላደንቅ አላልፍም ጎበዝ በረታ
@HappyFireDragon-jt2ol
@HappyFireDragon-jt2ol 10 ай бұрын
በትክክል እንኝ የምትላቸዉ ሃሳቦች በሙሉ የማይጣሉ ናቸዉ❤❤
@ሂውረዱ
@ሂውረዱ Жыл бұрын
እውነት ነው እሰማማለሁ እናመሰግናለን በነገራችን ላይ ተፈጥራችን የተለያየን መሆኑን መርሳት የለብንም ዋናው እሱን ከተረዳን ሌላው ቀላል ይሆናል ብዩ አሰባለሁ
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 8 ай бұрын
ሁሉም ልክ ነዉ እንደወንድ... በተለይ እራሧን መሆን የማትችል ከባሏ በላይ ቤተሠብ ጓደኛ የምታቀርብ ለባሏ ክብር የሌላት መቼም ሚሥት አትሆንም::
@belayhulka1247
@belayhulka1247 Жыл бұрын
agree with you 100%
@ahmedhussen-ck1hh
@ahmedhussen-ck1hh Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንዴሜ በርታ
@Yoh-Tech-Solutions
@Yoh-Tech-Solutions Жыл бұрын
Thank You bro keep it up ! Like this awareness is needed for our ladies
@hawamohammed8515
@hawamohammed8515 Жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታ❤❤❤
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
ሀቅ ሀቅ ሲወራ ደስ ይላል በርታ።
@WubalemMengistu-x6d
@WubalemMengistu-x6d Жыл бұрын
ግልፁን ስለነገርከን እናመሰግናለን
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Жыл бұрын
ሴቶች እህቶቻችን ሊያውቁ የሚገባው ውንዶች መከበርን ይወዳሉ እንተ የምትለውን የወንዶች ባህሪ የተስጣቸው ከፈጣሪ ከራሱ ነው እነሱም ወንዶችም ሴቷን እንክብካቤ ፍቅርን እንድታገኝ ፈጣሪ ይህን ስቷቸዋል ፈጣሪ በየአንዳንዱ ስው ውስጥ ያስቀመጠው አለ እኛ ነን መጠቀም ያልቻልነው ማንዋሉን እግዚአብሔር ያስቀመጠውን የቃሉን መ መሪያ ስለማንጠቀም ስለማንኖርበት ነው አንድ ቴሌቭዥን ሲስራ እንኳን እንዴት መጠቀም እዳለብን ማንዋል አብሮ ይስጠናል ፈጣሪም ስውን ሲፈጥር ለእያንዳንዱ ህይወታችን እንዴት መኖር እንዳለብን በምድር ለምንኖረው ሁሉ መመሪያ ማንዋል መፅሀፍ ቅዱስ እስቀምጧል በሱ ውስጥ የሌለ መመሪያ የለም ይህን መጠቀም ካልቻልን በህይወታችን በምንኖረው ችግሮች ይገጥማቸዋል ቴሌቪዥኑን የስራውን ካንፓኒ የሚሰጠውን ማንዋል መመሪያ በትክክል ካልተጠቀምን ቴሌቭዥኑ ችግር ይገጥመዋል ፈጣሪም ለፈጠራቸ ለትዳር ለልጆች ለየትኛውም እንዴት እንዲጠቀሙ አስቀምጧል ከዛ ሲወጡ ችግር ይገጥመዋል
@አርሂቡዩቱሀብ
@አርሂቡዩቱሀብ Жыл бұрын
በጠም ትክክል ነህ ግመሽ ሰውነቴን የለበስክ መስሎ ነው የታያኝ እነመሰግነለን🎉
@yeabsraandarge9319
@yeabsraandarge9319 Жыл бұрын
የምር ይመችክ አብዛኛው ጊዜ የማስበውን ነው የምትናገረው አንተ ወንድነቱን የረሳውን ወንድ ለማረግ የመጣክ ነክ ይመችክ ቀጣይ እንጠብቃለን
@WazWibneh
@WazWibneh 11 ай бұрын
ትክክል ነህ ሀሳብህን እኔም እጋራለው ባይሆን እምለው ወንዱ እደ እ/ብሔር ቃል ቢኖር ባይ ነኝ ቢችልና ቢረዳው ግን ሀሳብህን እደግፈዋለው ብርታ
@tigesttufa6322
@tigesttufa6322 Жыл бұрын
አቀራረብህ አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥል
@hiwotwalelgne2328
@hiwotwalelgne2328 7 ай бұрын
ልክ ብለሀል
@sadyamohammad5284
@sadyamohammad5284 Жыл бұрын
ሁሉም ያቀረብከው ነገር ልክ ነው ተቀብያለሁኝ 🙏
@alemayehuteshome8407
@alemayehuteshome8407 Жыл бұрын
100% tikikilina ewunet nw. Tebarek bro!
@hanamarkos5340
@hanamarkos5340 Жыл бұрын
Lik Bilekal Astewayi Bro Tebarek 😍 Sile Hulum Neger Fetari Yimesegen ☝️🙌🙏
@adamuadmasu4325
@adamuadmasu4325 Жыл бұрын
ትክክል 🤔
@abduenini
@abduenini Жыл бұрын
Bayhon yemchershaw lene nw tekekl beteseb masatef aremalhu thank you so much
@HabenHabu-zc8mi
@HabenHabu-zc8mi 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ👌
@dinkineshgujabo8177
@dinkineshgujabo8177 Жыл бұрын
Aበጣም አሪፍ ምክር ናዉ ተባሬክ
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Ай бұрын
ተመስገን ፈርቼ ነበር ሁሉም ላይ የለሁበትም😂😂😂❤❤❤❤
@ፈታሽ
@ፈታሽ Жыл бұрын
Like you said exceptions will always be there, but the reality confirms your points. Big ups for the articulation!
@makikonjo6120
@makikonjo6120 Жыл бұрын
ማለት ቃላት ጠፋብኝ ምን ብዬ እንደማደንቅክ እንደዚህ ነዉ እየመርርንም አወነታወን መዋጥ ነዉ
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Ай бұрын
ተመስገን ፈርቼ ነበር ሁሉም ላይ የለሁበትም😂 ግን ትንሽ እሱን ያለውን እላለው ግን ኣፌን ብቻ ነው😂😂❤❤❤❤
@nebyatjemal1256
@nebyatjemal1256 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ
@mulubeza111
@mulubeza111 Жыл бұрын
ባክህ.... አብረው እየጠጡ እየገቡ የተጋቡ አሉ።
@SofanitWorku
@SofanitWorku Жыл бұрын
ተባረክ የብዙ ሴቶች ችግር ይሄ ነው
@HassenAli-pi6gs
@HassenAli-pi6gs Жыл бұрын
continious very good ideas100%
@fikermehirete7275
@fikermehirete7275 Жыл бұрын
You are right 100%waw keep it up well said bro waw waw 👌👌👌👌👌👌👌👌
@mariam3292
@mariam3292 Жыл бұрын
ልክ ነህ መከበር ያስከብራል ለሁሉም ጶታ ወሳኝ ነው እና አተ ባልከው ልክ ሳይሆን አዲ ሁለት ሰወችጋ ላይፋ ቢኖራት እደውም ለወደፊቱ ለትዳር ዝግጁ ከበፊቱ ስተቶ ተምራ የተሻለች ሆና ትገኛለች
@frehiwotdade3385
@frehiwotdade3385 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው፤በደምብ እስማማለው። ኣንዳንዴ እኩል ነን በሚል ኣስተሳሰብ እንሳሳታለን፤ ወንዶችና ሴቶች የተለያየን ነን እሄን መቀበል ኣለብን ፤ ወንዶች በተፈጥሮ ይሁን ኣልያም በልምድ ፕሮግራም የተደረጉት በቃ እንደዚ ነው።
@Akiya541
@Akiya541 Жыл бұрын
1000% true 🙏🙏🙏🙏🙏
@SamerahMohammad-y5w
@SamerahMohammad-y5w Жыл бұрын
በጣምጡሩ ነው እውነት እየመረረ መዋጥነው
@fridaytube5570
@fridaytube5570 Жыл бұрын
1000,000% true
@AbexPawulos
@AbexPawulos Жыл бұрын
bewunet wendime betam amesegnalewu bertalgn egier yibarik
@isakgebregorgis1778
@isakgebregorgis1778 Жыл бұрын
100% true ይሄ ነዉ የወነትኛ ወንድ ባህሪ
@Mesi-to3wu9fn2m
@Mesi-to3wu9fn2m 4 ай бұрын
አሪፍትምህርትነዉ ሰፕስክራይብአርጌህ ተቀላቀልኩህ እሽ ወዶችስ ይሰራልን🎉🎉🎉
@SayedHsane
@SayedHsane Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዋው ቀጥልበት ወላሂ
@obsinanobsinan
@obsinanobsinan Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ወንዴሜ በርታበት🎉🎉🎉 እውነት ነው
@arsemadesalegn1906
@arsemadesalegn1906 Жыл бұрын
You are so right ..tank u
@henenhenen2244
@henenhenen2244 Жыл бұрын
I like it, it's a work that made me understand the world of men even a little. you mead me to say አሃሃ… thanks
@uaua1419
@uaua1419 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Жыл бұрын
ያልከው ሁሉ ልክ ነው እኔ የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ነው የሚገርመኝ ሳያገቡ በፊት ሶስት አራት ሰው አውቀው የፈለጉትን አድርገው ከዛ ደሞ ከሌላዋ ጋራ ወይም ከሌላው ጋራ ተጋብተው መኖር ይችላሉ
@SendaHotel
@SendaHotel 11 ай бұрын
ተው አንጂ መጀመሪያ እናተ ወንዶች ተማሩ ወድ ልጅ ሁሌም የዞረበት ድንጋይ ነው የእውነት የወን ጉድለት በሴቶች ሰበብ ተናገርክ ፍቅር ምን እንደሆነ አታውቁም ለካ
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 44 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН