በመልክ ጂጂን ትመስያለሽ የሚሉኝ አሉ ... የሙዚቃ ኖታን ትከሻዬ ላይ የተነቀስኩበት ሚስጢር ..ሜላት ቀለመወርቅ በአዲስ አልበም መጣች | Seifu on EBS

  Рет қаралды 153,343

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

የሙዚቃ ኖታን ትከሻዬ ላይ የተነቀስኩት ፍቅሬ የማይቀየር ስለሆነ ነው....ሜላት ቀለመወርቅ በአዲስ አልበም መጣች | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 399
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 Жыл бұрын
በዚህ አለባበስሽ እኔ እራሱ ተሳቀቅኩ! ሲያጌጡ አይመላለጡ አለ የሐገራችን ሰው!
@meseretsolomon7304
@meseretsolomon7304 Жыл бұрын
እኔም ተሳቀኩ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
😁😁😁
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@meseretsolomon7304 👗👌
@betibezu8367
@betibezu8367 Жыл бұрын
😭😭😭😭 በጣም ያሣቅቃል😉
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
የውጪ ሚዲያ ላይ አንዷ እደንሳለው ብላ ተነስታ ጎንበስ ስትል የዋላ ቅስ ልብሷ ቅድድ አለ ቂጧ ታየ ተሳቃ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
እናቶቻችን ከቤት ውጭ ሆነው ህጻን ልጅ ሲለቅስባቸው ጡት ለማጥባት በነጠላቸው ነበር ሸፍነው የሚጠቡት ምክንያቱም ለሰውነታቸው ክብር አላቸው አሁን ግን ጡት ባደባባይ ማሳየት ተጀመረ አይ ጊዜ 😓
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 Жыл бұрын
አሁንማ ሚዲያ ላይ ልጆቻቸውን ይዘው መጥተው ማጥባት ነው የቀራቸው
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
በድሮ ጊዜ ፡ ለሴቶች ክብረነክ ጉዳይ መሆን የሚገባው የነበረው ግርዛት እና ያለ አቻ ጋብቻ እንጂ ፡ ደረትና እግርን ማሳየት አይደለም ። 🤔
@user-ti1jb6hh9q
@user-ti1jb6hh9q Жыл бұрын
@@fekedetesfaye9965 እሱም አይቀርም እድሜ ይስጠንጅ😂😂
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ ነው ግን አለባበስሽ ከሰውነትሽ ጋር የሚሄድ ቢሆን ጥሩ ነው
@cedarscell6342
@cedarscell6342 Жыл бұрын
አለባበስሽያስ
@flafiblue4395
@flafiblue4395 Жыл бұрын
Her body her choice
@majetetube2023
@majetetube2023 Жыл бұрын
ታቶዋን ለማሳየት እኮ ነው ይሄ ሁሉ መገላለጥ😂
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ምን ጥሩ ስራ???? ሀይማኖት? ስብእና?? ሀገ ጥበቃ??? ይሄ አደልተሪነት ዝሙትና ነው ዘፈን ብቻ!!! ይሄ ዘፈን ነው ለቅሶ???
@flafiblue4395
@flafiblue4395 Жыл бұрын
@@welansatesfaye5384 what are you talking about
@user-ez9dy1qe3e
@user-ez9dy1qe3e Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ሰለ ቤተክርስቲያን ሰለ አይማኖታችን እንፀልይ ፈጣሪ ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን😢😢😢
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 Жыл бұрын
Amen3
@muluassefa8746
@muluassefa8746 Жыл бұрын
የሚድያ እና የቤት አልባሳትን መለየት እደት ተሳነን ያዛዝናል
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ሽክ በልክ ፦ 👗👌
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u Жыл бұрын
አልበምሽን በጣም ነው የወደድኩልሽ በተለይ ደግሞ ሚስጥር የሚለው እጅግ በጣም በርች አለባበስሽን ትንሽ አስተካክይ የህትነቴን የምልሽ👌
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
👗👌
@MsLidkid
@MsLidkid Жыл бұрын
ድሬዳዋ ድሪያ፣ ሺቲ አለ አይደል? እሱን ለብሰሽ ብትመጪ አንቺም እኛም ባልተሳቀቅን: ድምፅሽ ዋው 👌 😍
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
👗👌 ይበልጣል ክ 👕 ። 🤔
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ድምፅሽ??? አረ ጉድ ረላ ይህች ድምፅሽ????
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ሰይፍሻ አስቻለዉ ፈጠነን አቅርብልን በቀጣይ የምትሉ እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@elsa4
@elsa4 Жыл бұрын
ያየሁት አሁን ነው፣፣ ዘፈንሸ ድምፀሸ ሳቂናትሽ ሁሉንም ወዱጂዋለው፣፣በርቺ፡ ግን እህቴ በጣም ያልወደድኩልሸ አለባበሰሸን ነው ውይ በጣም ያሰጠላል፣፣እራቆት መሆን መዘነጥ አይደለም ሴትነት ክብር ነው ይህን ያህል መጋለጥ አሰፋላጊ አይደለም የኔ ቆንጆ ፣፣ የህትናቴን በተርፋ በርቺ ፣፣
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እራቁቷን አይደለችም ፤ 👗 ካልታየ 👁️👁️ ይመርመሩ ። 🤔
@Roommateforever
@Roommateforever Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ስወድሽ.. best Album 💿 ሰይፋ እንኳን ያቀረብካት... underrated artist ነበረች... ይሄ ትልቅ አፅትዋፆ አለው
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 Жыл бұрын
አቤት ድምፅሽ እኮ ምርጥ ነው
@oboo8221
@oboo8221 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ ምርጥ ነው በርቺ!! አለባበስሽ ሸጋ ነው። የምቀኛ ሰፈር ሰዎች ትችት አትስሚ።
@romankadi6346
@romankadi6346 Жыл бұрын
አለባበስ ዜሮ ድምፅ ቆንጆ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ሽክ በልክ ፦ 👗
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Жыл бұрын
ለመታወቅ እንዲ መልበሰ አለባት
@yenbertekabe8252
@yenbertekabe8252 Жыл бұрын
@@hellenayele1137 q
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 Жыл бұрын
ትሽ ! ምንድነው ፀጉ መስንጠቅ ኖርማል አለባበስ ነው
@nazarethtube1790
@nazarethtube1790 Жыл бұрын
አለባበስ ምናምን የምትሉ አቦ leave her alone የድሬ ልጅ እኮ ነች ነፃ የሆነች ደሞ ከብቃት ጋር ። እህቴ በርቺ ጎበዝ ልጅ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 Жыл бұрын
እራቁት መሄድ ነፃነት ሲባል ገና ዛሬ ሰማሁ እኔ እማቀው ታማሚ ነው ልብሱን ጥሎ እሚሄድ እራሱን ስለማያቅ ።
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o Жыл бұрын
የ የምኝታ ልብስ ነዉ እኮ የለበሽዉ 🙈🙈🙈🙈😃😃 እኔ ስላንች አፈርኩ ግን ድምፅሽ ቆንጆ ነዉ ለሚቀጥለዉ አለባበስሽን አስተካክይ🙏
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ፈጣሪ የሰጠውን የተፈጥሮ ውበትና ድምፅ ፡ በእንክብካቤ ጠብቆና አሳድጎ ፡ አድማጭ ተመልካቾችን ማስደሰት ፡ መታደል ነው ። 👗👌
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
Thanks sistu for remembering our hero, Tayitu❤
@onelove8524
@onelove8524 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን በርቺ
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ምትገርም ልጅ ነፃነቶ ድምፆ ኮንፊደንሶ ዋውነው
@lindasolomon1723
@lindasolomon1723 Жыл бұрын
እንዴት ያምራል ድምጽሽ ..ስታምሪ ደግሞ!
@user-oe8vs1wt5u
@user-oe8vs1wt5u Жыл бұрын
ወደ አልጋ ላይ እምትሄድ ነው እምትመስለው
@mekdesmelakudigafe359
@mekdesmelakudigafe359 Жыл бұрын
Your voice is so beautiful 😍 🤩
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
መንጮረር - የውሀ መወረጃ አሸንዳ ታኒካ - የቆርቆሮ የውሀ መያዣ ባልዲ ሀንጮ - መስቲካ ማሚላ - ደንበኛ መደብር - ሱቅ ባቡር መንገድ - አስፋልት ኧረ ብዙ ብዙ ነበር .... ከሐረር አዲስ አበባ ስመጣ ያስቸገሩኝ ቃሎች😁
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
ትክክክክክክክክክክክክክክክል ኮመንታተር እርሶ ኖት የውሀ አሽንዳ መውረጃ ድምፅ ይሄ ያልታደለ ህዝብ ኮመንቱን እያነበቡ ነው??????
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
ኢነ አኡዙቢላህ ያረቢ ሰትረን በራህመትህ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ኢየሱስም ፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭) 👉📖✝️
@zd9022
@zd9022 Жыл бұрын
አታስቃኝ አባ ክክክክክ
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r Жыл бұрын
ምን ጉድናት የባስብሽ😠
@zumraentertainement6022
@zumraentertainement6022 Жыл бұрын
Mebetua new Anchi yerashen adergi
@zumraentertainement6022
@zumraentertainement6022 Жыл бұрын
@@genetteshome3906 I'm her lawyer
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
ምንአለስራት ያለዉ ልብስ ብለብሺ ስታሰጠይ
@ruhamanegne4143
@ruhamanegne4143 Жыл бұрын
ምን አይነት አለባበስ ነው
@susutube2726
@susutube2726 Жыл бұрын
ጥሩ እና ውብ የሆነ ስራ ነው በርች በአሁኑ ሰአት ይይለ ኮፒውተር ሳይታገዝ መዝፈን አይችሉም ከተወሰኑት ሰወች በስተቀር ድምፅሽ ልዩ ነው በርች አንደኛነሽ❤❤❤❤❤❤
@ethio_top10
@ethio_top10 Жыл бұрын
you have special voice. I LOVE You.
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
ሜካፕ የለ ዱቄት የለ አንደኛ ነሽ
@ridouanmohamed438
@ridouanmohamed438 Жыл бұрын
Mekab Yshalal Kezi Alebabes Rakotam
@yalewbirhanu12
@yalewbirhanu12 Жыл бұрын
ድምፅሽ ያምራል አለባበስሽ ግን ክብርሽን ቀነሰብኝ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
በርቺ ቆንጆ ድምፅ አለሸ
@user-wk2dg1ds5x
@user-wk2dg1ds5x 2 ай бұрын
Congratulations keep up good
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Жыл бұрын
ስወዳት ከለሯ ሲያምር
@aefmefcha2578
@aefmefcha2578 Жыл бұрын
ሜሊ የቆንጆ ጥግ ..በርቺ..
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
አለባበስሽ ሲደብር ለምን በፓንት አልመጣሽም😂😂😂
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ክክክክክ
@lindasolomon1723
@lindasolomon1723 Жыл бұрын
ወረኛ ምን አገባችሁ
@hani6370
@hani6370 Жыл бұрын
Kkkkk
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Get off
@John_255
@John_255 Жыл бұрын
አረ መስኡድን አቅርብልን ሰይፊሻ❣️
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
Koy manew yihe lij? Hulum esun milew
@hannahailu2268
@hannahailu2268 Жыл бұрын
Wow amazing voice
@mekdesmelakudigafe359
@mekdesmelakudigafe359 Жыл бұрын
You are so beautiful meluye 🥰
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
she's beautiful
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኮንፊደንስሽ ከለርሽ ድምጽሽ ሁሉ ነገርሽ ይጥማል ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
እንዴ አረ እንዴት ነው እምታስቡት????? ይህች እራቁትዋን መንገድ የወጣች ዘፈን ይሁን ለቅሶ እማይለይ አረ አስተውሉ!!!!
@merondebas6368
@merondebas6368 Жыл бұрын
ሜላትዬ ጐበዝ ሁልም ያምርብሻል እንኳን ደና መጣሽ
@hannahanita1575
@hannahanita1575 Жыл бұрын
ሜሉዬ የድሬ ቆንጆ አንደኛ ነሽ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
የተላጠ ሙዝ ሆና ቀረበች በቃ እሷን በለበሰቹ የእኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል 🙈😂😂😂😂😏
@sewmehon3329
@sewmehon3329 Жыл бұрын
በራስ መተማመን ሳቂታ ነሽ በዛ ላይ ጭዋ በአጠቃላይ ደስ ትያለሽ መልካም እድል ተመኘሁልሽ
@abeskesta278
@abeskesta278 Жыл бұрын
አይቼዉ አይደለም አየኝ 😂😂አይ ሰይፍ እረ እኛንም እያየን ነዉ
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
እስክስታም ሆነ ሌሎች ባህላዊ ውዝዋዜዎች ዓላማቸው ፡ አካላዊ ውበቶችን በእንቅስቃሴ እያሳዩ ፡ ስሜቶችን መኮርኮር ነው። 🤔😁
@tsedaymengistu7794
@tsedaymengistu7794 Жыл бұрын
No dress code in this show??? Why why
@yishakentertainment3437
@yishakentertainment3437 Жыл бұрын
mrx sew
@mggg8841
@mggg8841 Жыл бұрын
Beautiful voice with a beautiful personality 💕 deleki yemetchesh 👌😉
@fujfu4032
@fujfu4032 Жыл бұрын
ላቺ እኔ ተሳቀኩ በሰላም ነው ግን እደዚ ለቀሽው የመጣሽው
@betysolomon5378
@betysolomon5378 Жыл бұрын
አንደኛ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
ኧረ ሴቶች አለባበሳችሁን አስተካክሉ ቱ ማፈሪያዎች 🧐🧐
@mengisteabbirhanu3471
@mengisteabbirhanu3471 Жыл бұрын
አለባበስሽ ለተመልካች አይመጥንም
@lijheni4291MisganewTadewos
@lijheni4291MisganewTadewos Жыл бұрын
ዋውውው እንዴት አባቱ ነው የሚታምራው፣
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
የምታምሪው እንደው የመልክ ልዩነት እንክዋን ይሳናችሁ ታድያ እናንተ ናችሁ ሀገር እምታስከብሩት????
@YoYo-xw6oh
@YoYo-xw6oh Жыл бұрын
አይቸው አይደለም አየኝ 😂😂😂😂ሰይፍሻ
@astermuluken6043
@astermuluken6043 Жыл бұрын
🤣🤣 እንደዛ ሲል እንዴት እንደሳኩ
@redetredet5580
@redetredet5580 Жыл бұрын
አለባበሰሽ በጣም ያሰጠላል ሰይፉም በጣም ተሳቀቀ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
እግዚኦ ነው ከመቅሰፉት አድነን እኛስ ጠፉተናል እሴቶች አለባበስ ክርስቲያን ሁኑ ተገላልጠን ለመከራ የተጋለጥን 😥 የሴት ወጉ ይኑረን
@binyamadmasu4333
@binyamadmasu4333 Жыл бұрын
Kmalam sew hulu netela melbes yelebetm dedeboch sew hulu endenante menor yalebet mimeslachu dedeboch
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
@@binyamadmasu4333 አንተም የሷ ብጤ ነህ😂😂 ነጠላ ቤተክርስቲያን ግድ ነው ትክክል ነው ብለህ ታስባለህ የሴት ልጅ ውበቷ አለባበሷ ነው ምክር ብትሰጥ እራቁት ለሚሄዱ ጡትን በአደባባይ ማሳየት ምን ማለት ነው ሹፌን ጥበብ ሌላም ፈሽን አሉ ብትለብስ አትሳደብ ምከረን እንጅ😏😂😂😂
@bipbip941
@bipbip941 Жыл бұрын
አገራችን የልብስ እጥረት አለ እድ?
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 Жыл бұрын
ወይ በስምአብ እሷ ለብሳ ለቀረበችው የኔ መሳቀቅ ጌታ ሆይ
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Жыл бұрын
አለባበሷ ችግር አለው
@nimonagemeda9711
@nimonagemeda9711 Жыл бұрын
wow she's perfect
@spicyfood4499
@spicyfood4499 Жыл бұрын
ኦ ፍቅር ኦዬ ኦ ምሪን ዬ.....................
@almazalmaz5542
@almazalmaz5542 Жыл бұрын
ስታምር ቁንጅው
@user-fv9bv2qe3d
@user-fv9bv2qe3d Жыл бұрын
አለባበስሽ ደስ አይልም።
@SaraSara-yc7bq
@SaraSara-yc7bq Жыл бұрын
እረ የጡት ያለ🙄🙄
@kerlamkerla2547
@kerlamkerla2547 Жыл бұрын
ደሞኮከሃላስጥቅነውከናዚህም
@teacherick4342
@teacherick4342 Жыл бұрын
ምርጥ
@sisiayali3512
@sisiayali3512 Жыл бұрын
ዉይ ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ
@atytesema1976
@atytesema1976 Жыл бұрын
ጐበዝ በርች
@aboleb7393
@aboleb7393 Жыл бұрын
Milat, you areccute and have talent
@muniti3819
@muniti3819 Жыл бұрын
Meluuuu good proud of you 👏ye dire lejoch
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 Жыл бұрын
ሜላትዬ የኔ ቆጆ 💞💞💞
@meseretweldea9149
@meseretweldea9149 Жыл бұрын
ምን የሚሉት አለባበስ ነዉአደለም የዉጪ ለቤትም አይለበስም እንደዚ ከምትጨናነቂ
@BinGetBin
@BinGetBin Жыл бұрын
wow, i really like you, Melat. you are sweet and spontaneous.
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
አሁን ይሄ ልብስ መሆኑ ነው ላድፊቱ ዝም ብለሽ አትሄጅም
@fikerdesta6893
@fikerdesta6893 Жыл бұрын
ዘፈኖችሽ ፡ አንቺ፡ ሁሉም በጣም አሪፍ ነው ከአለባበስሽ በስተቀር
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
👗👌
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ድምፅሽ ጥሩ ነው ግን አለባበሥሽ ለሚዲይ አይሆንም ሌላ ግዜ አሥተካክይ
@wayinshtalamu9454
@wayinshtalamu9454 Жыл бұрын
😢😢😢😢tadabaralash
@Alemye777
@Alemye777 Жыл бұрын
ሚዲያ ላይ ስትቀርቢ አለባበስሽን ብታስተካክይ ደስ ይላል:
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
አዋ እውነት ነው ጂጂ ከየት መጣች አልኩ
@johnyohannes9233
@johnyohannes9233 Жыл бұрын
Melat....you got to listen to what your audience is commenting on.
@HayatEman-de6jo
@HayatEman-de6jo Ай бұрын
አይ እርቃንሽን ትውልድ ካንች ምን ይማር ቆንጆ
@tigist8015
@tigist8015 Жыл бұрын
Seifisha you should have dressing code for your guests.
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
Nips ain't showing. Therefore, 👗pass the D code. 👌
@tigist8015
@tigist8015 Жыл бұрын
@@tenalehulum Pls let's respect our culture, don't forget that you are under this umbrella.
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@tigist8015 With all due respect, don't forget our diverse cultural umbrella includes minority tribes who are half dressed like Hamer.... etc. Since, Seifu's show is mainly for adults, let's give our beautiful adult entertainers the freedom to express themselves on the right stages. 🤔
@ale-hd
@ale-hd Жыл бұрын
አይ ስይፉ አንደው ምን ባደርግህ ነው የሚሻለኝ እንዴት አየከው ግን ወደዉ አይስቁ አሉ 😃😃😃
@eyosiyasboche7831
@eyosiyasboche7831 Жыл бұрын
Dire wow
@dabagunasamuel1435
@dabagunasamuel1435 Жыл бұрын
ሴቶች ደሞ አለባበስዋ ምናምን እያላችሁ አትቅኑ ምንሆነች ያምራል በጣም
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
ልብስ ደረብረብ አድርጊበት የኔ ቆንጆ❤
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ሕይወት ላላት የሜሉ ገላ ፡ 👗 በቂ ነው ።🤔
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 Жыл бұрын
@@tenalehulum 😁አይደለ? ካልክ/ካልሽ''ማ እሽ! እኔ ምንገዶኝ ታድያ!
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Жыл бұрын
Gobez 😘
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 Жыл бұрын
🙈🥺ወይኔ እራቁትሽን ብቴጅ አይሻልሽም ቤተሰብ የለሽም የሚነግርሽ 🤬
@dabagunasamuel1435
@dabagunasamuel1435 Жыл бұрын
Wow Setamri More Demtsesh Demo Ohhhhh 1gna
@mekdesmelakudigafe359
@mekdesmelakudigafe359 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@fekerteh974
@fekerteh974 Жыл бұрын
ጥሩ አቀራረብ አለሽ ግን አለባበስሽ ጥሩ አይደለም
@mesafintberihun4716
@mesafintberihun4716 Жыл бұрын
ሜላት በርች !
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 Жыл бұрын
ፍትህ ኦ ለጡትየ 😂
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
👗👌
@fekadubelete5434
@fekadubelete5434 Жыл бұрын
😂የጡቱ ነገርስ ኦ ጡጥየ
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
🤭🤭😂
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Arif new
@kassahun1985
@kassahun1985 Жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ እና ከለር ግን ድሬዎችን ባታሰድቢ ምናለበት እንዲህ አይነት አለባበስ ለብሰሽ ለእራት የመጣሽ መስሎሽ ነዉ እንዴ
@samsonbirhan1688
@samsonbirhan1688 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን አልበሙን አልሰማውም believe me 😂😂😂😂
@GraceTube
@GraceTube Жыл бұрын
😂😂
@arsemagezahegn8190
@arsemagezahegn8190 Жыл бұрын
Exactly 🤣🤣🤣
@mohamadmohamd7143
@mohamadmohamd7143 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Love der ethiopan
@hellenayele1137
@hellenayele1137 Жыл бұрын
አሁን ምን ይሉታል እንዲአይነት
@alexcroch4534
@alexcroch4534 Жыл бұрын
አረ ሰይፉ እንደነዚህ አይነት ያበዱ ሰዎችን አታቅርብ የልብስ ፕሮቶኮል ይኑርክ አረ እንዴት እንደምስጠይ በአንቺ አይነቶቹ ሰይጣኖች ነው ስቃይ መከራ የበዛብን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
😥😥 አሳቅሸኝ ያበዱ ሰወች 😂😂🤔 ባሰባቸው የሰይፉ ኘሮግራም ማያይ ሰው የለም 😌
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 Жыл бұрын
I'm using only ONE hand
@kebebushabebe4931
@kebebushabebe4931 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እንዳያይሽ😅😅😅
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 Жыл бұрын
አልባብስ በጣም ያስጠላል
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 63 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 72 МЛН
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 52 МЛН
Ethiopian Grade 11 Physics 6#1 Electrostatics
23:53
Ethiopian Education
Рет қаралды 10
ለየት ባለ ምክንያት ታስረን ነበር
0:52
Seifu ON EBS
Рет қаралды 27 М.
Seifu on EBS - ተዋናይት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq
20:10
Ethiopian artist derge degefawe gets his son after 21 years later on seyfu fantahun
36:33
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 8 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 13 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,3 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
0:49
Yoeslan
Рет қаралды 32 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 8 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42