ፍቅርዬ … ወዬ ወዬ ድምፃዊት ሜላት ቀለመወርቅ.... የምር ወዬ የምለው የፍቅር አጋር የለኝም.... | Seifu on EBS

  Рет қаралды 950,858

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ኢትዮጵያዬ ሙዚቃ bit.ly/3tE4kZ3 " ከጠበቅነው በላይ ነው አቀባበሉ" ድምፃዊት ራሄል ጌቱ
ስለ ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ bit.ly/3kV7HHq በጥቂቱ
ፍቅርዬ … ወዬ ወዬ ድምፃዊት ሜላት ቀለመወርቅ.... የምር ወዬ የምለው የፍቅር አጋር የለኝም.... | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 100
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
ሁሉ ነገርሸ ደሰ የምትይ በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሸ በርቺ ወዬ ወዬ🥰👌
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@nohatube8019
@nohatube8019 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@habashatube6461 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@yetenbitube1
@yetenbitube1 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገርሽ ተመችቶኛል ድምፅሽ አንደኛ ሴት ልጅ በሰራችው ስኬታማ ስትሆን ደስ ይለኛል ❤ሰይፍሻ ምርጥ ሰው
@mrmm4705
@mrmm4705 3 жыл бұрын
ክክክክ ቀናሽ እንደ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
@Mekiya Mugo Tube እንዛመድ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
@@mrmm4705 እንዛመድ
@alialemi3587
@alialemi3587 3 жыл бұрын
@@hannatube3952 ነይ እህቴ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 3 жыл бұрын
አንቺ ዱዝ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
አራዳ ማለት ለሌላውም የሚኖር ነው አብድዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ተባረክ የመርካቶ አራዳ አድናቃህ ነኝ አድርሱልኝ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
በቃ እንዲህ ነው አራዳነት የሊላውን መንጠቅ አይደለም ያለውን አካፍሎ ማስመለጥ ነው
@berekettesfaye8219
@berekettesfaye8219 3 жыл бұрын
ለየት ያለ ድምፅ አለሽ ከሚካያ በሀይሉ ጋር ይመሳሰላል። በርቺ you will be a future superstar
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@nohatube8019
@nohatube8019 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@yengustube ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
@@sinedeyoutube9974 አብሽር ጎራ በይ አንችም
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@yengustube ሰአቴን ጠብቅ በታማኝነት እመጣለው ሳምንት አርጊልኝ ውዴ
@ቤቲየድንግልማሪያምል-መ5ጸ
@ቤቲየድንግልማሪያምል-መ5ጸ 3 жыл бұрын
በዚህ ድምፅሽ ዝማሬ ብዘምሪበት ሀሪፍ ነበር አይነ ልቦናሽን እመብርሀን ትክፈትልሽ እህቴ👏👏👏💞💞💞💞💞
@chantalclaassen9155
@chantalclaassen9155 3 жыл бұрын
ወረኛ አሮጊት ነገር ነሽ!!!
@mubaabdu4066
@mubaabdu4066 3 жыл бұрын
Weregna tadya anchi zefenune behlmesh new yayeshw
@berekettes42
@berekettes42 3 жыл бұрын
@@chantalclaassen9155 የስድብ ኣፍ። ኣንድ ቀን ትዘምራለች እሺ
@berekettes42
@berekettes42 3 жыл бұрын
@@mubaabdu4066 መዘመርዋ ኣይቀርም ።
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 3 жыл бұрын
@@chantalclaassen9155 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ቤዛዊት-ኘ9ረ
@ቤዛዊት-ኘ9ረ 3 жыл бұрын
ድሬዎች እኮ ምችትትት ነው ምትሉኝ ይመቻችሁ አቦ💕
@fikerabi9151
@fikerabi9151 3 жыл бұрын
_ያው ወቅቱን የጠበቀ ባይሆንመ_ 💚💛❤ _ፍቅር ነው የራበን ከምር_ 😢
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
@@habashatube6461 እንደማመር
@nohatube8019
@nohatube8019 3 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@danewtdanewt212
@danewtdanewt212 3 жыл бұрын
ሠይፍዬ ከምናገረው በላይ እወድሀለው ረጅም እድሜና ጤና አመኝልሀለው እህቴ አንቺም በርቺ ጎበዝ ነሽ
@ESU05
@ESU05 3 жыл бұрын
ለፍቅርም በቂ ግዜ የለንም ህይወት አጭር ናት ባለችን ግዜ ለሌሎች መልካምን በማሰብ በመዋደድ በፍቅር እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር:: ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ሠላሙን ያብዛልን፡
@ሒወቴሒወቴሒወቴ
@ሒወቴሒወቴሒወቴ 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቅን
@M2Meriem
@M2Meriem 3 жыл бұрын
Aminn konjo
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@ሒወቴሒወቴሒወቴ ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@M2Meriem ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@tadelchbekele4089
@tadelchbekele4089 3 жыл бұрын
Amen selamye
@hannawoldu1057
@hannawoldu1057 3 жыл бұрын
ቆንጅዬ ምነው ይሄ ስርቅርቅ ያለ ውብ ድምፅ ለጌታ ምስጋና መዝሙር በሆነ አሜን
@longlivetoallmoms6948
@longlivetoallmoms6948 3 жыл бұрын
Omg she get such an amazing voice. I like everything about this girl, she has a100% nature flavor. 😘🌷❤️
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
A taste can only be discovered by using tung or lips. Are you one of the lucky ones to find out her natural flavor ? 😀
@tirste2744
@tirste2744 3 жыл бұрын
ከዱቄት የፀዳ ፊት በማየት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቀለም አይሁ በዚህ ቀጥይበት
@ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም
@ኢትዮጲያዬመቸምአትፈርሽም 3 жыл бұрын
ልዩ ድምፅ ነው ያለሽ ልዩዩዩዩዩ ነሽ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 3 жыл бұрын
ካፌ ላይ አልጠፋ ያለኝ ሙዚቃ ነው ከሰማውት ጀምሮ ድምፅሽ ዋውው ሲያምር👌👌
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ለመድረክ ተብሎ ያልተዋዋበ አነጋገርና ፈታያለ አሳሳቅ እውይ ደስ ስትይ እቴ ድሬ💚💛❤ ፈገግታዋ ልዩ ነው
@medhanetalamerew8253
@medhanetalamerew8253 3 жыл бұрын
ሰይፉው በጣም ነው ቀልድህ ደሥ የሚለኝ። እንደ እንተ አይነት ያብዛልን
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 3 жыл бұрын
የኔ ማር ስታምሪ መልክሽም ድምፅሽም 100%ቆንጆ ❤
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
@@yengustube ነይ ዉዴ
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
@@shewayetube-445 እሽ
@shewayetube-445
@shewayetube-445 3 жыл бұрын
@@yengustube አመሰግናለሁ እህቴ
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
እንደማመር
@mitikiewondmmagegn9759
@mitikiewondmmagegn9759 3 жыл бұрын
ዋው realy የሚገርም ድምፅ ለወጣት ደስ የሚል ስሜት ያለው,i never forget and can not closethe music
@ewnetlehager9523
@ewnetlehager9523 3 жыл бұрын
You have a beautiful voice 💚💛❤️🙏
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ቆንጆ ድምጽ አለሽ በርቺ በትዝታ ወደ ወርቃማው ዘመን ወስዳችሁናል የምናቃት ቦት👍❤️
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቺልን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያውርድልን
@mitiktube7214
@mitiktube7214 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ታምራለሽ ድምፅሽም በጣም ደስይላል
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
@@habashatube6461 ደመርኩሽ ውዴ
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
አመሰግናለው እቴ
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
@@habashatube6461 😘😘
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
@@habashatube6461 ነይ እንዛመድ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 3 жыл бұрын
ዋው.... የረጋች ደስ ሽየምትል ለካ ድሬ ተወልደሽ ነው እንዲህ ፈታ ያልሽው... ይቅርታ አርጉልኝ እና የድሬ ልጆች በጣም ... ፍሪ ሳይዝ ግልፅ... ሀጃ የሌላችው.. ግልፆች ናችው በጣም ይመቹኛል.... ፈታ ፈታ... ከ ድሬ ልጆች ... ጋር.... 1 ወቅት ... ዩቲዩብ ሊቭ ላይ አይቼ... የ ስው ሲገርመኝ... ጅቡ ስው ለምዶ ጅቡ ፍቅሩን ሲያሳይ... በጣም ገረመኝ... ድሬዎች.... ኑሩልን🙏🙏🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💃💃💃💃💃 💚💛❤️👈
@aswtr8361
@aswtr8361 3 жыл бұрын
Enamsegenalene
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@aswtr8361 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@piassa--vlogs8614
@piassa--vlogs8614 3 жыл бұрын
❤ሁሌም በልባችን❤ 👉ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር 👉ክፋት ሳይሆን ደግነት 👉ቅናት ሳይሆን ቸርነት 👉ክህደት ሳይሆን እምነት 👉ትቢት ሳይሆን ትህትና 👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ እንድንወርስ ፈጣሪ ይርዳን🙏 በቅንነት ቤተስብ ሁኑ🌷🌷🌷
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
ወደ ሮሜ 12 2፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
@طيبه-ش2ض
@طيبه-ش2ض 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@طيبه-ش2ض ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@طيبه-ش2ض
@طيبه-ش2ض 3 жыл бұрын
እሽ
@alhabethiohab3665
@alhabethiohab3665 3 жыл бұрын
ኧረ ሳቋ ያምራል 🌹
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 3 жыл бұрын
Afaram nat des tlalech
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
@@besratkassaun1471 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@hayat6676
@hayat6676 3 жыл бұрын
ፈገግታዋ ይበቃል ስታምር
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
እንደማመር
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 3 жыл бұрын
@@tube5986 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@hayat6676
@hayat6676 3 жыл бұрын
እሽ
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ይቺ ልጅ ጎበዝም፣ጣፋጭ አንደበትም ያላት ነፍስ ነገር ነች፥፥ፍቅርየ....
@Melona75
@Melona75 3 жыл бұрын
አወራርሽ እራሱ ደስ ሲል ሙዚቃው ብቻ ሳይሆን❤️🥰
@etanutube
@etanutube 3 жыл бұрын
ድምፅሽ ውበትሽ ፈገግታሽ ፈታ ማለትሽ👌👍💯
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
እንደማመር
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
እዚህ ኢንተርቪው ላይ አዱ ቢኖር ብዬ ተመኘሁ እንዴት እንደምወደው ወላ💝
@yadatube895
@yadatube895 3 жыл бұрын
ስርዓትሽ ሁላ ደስ ይላል
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@ሠሚራየፈልቃቆጆ
@ሠሚራየፈልቃቆጆ 3 жыл бұрын
ካልምንም ዱቄት ዉበት ተመልከቱ ጎበዝ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
ዋው ድምፅ አንደኛ👌❤
@adu-genet
@adu-genet 3 жыл бұрын
1 ኪሎ ሜካፕ አድርገው ከሚመጡት ያንቺ ተፈጥሮዊ ሳቅ ተፈጥሮአዊ ድምፅ ተፈጥሮአዊ መልክ በብዙ በልጦብኛል ።
@weynwabel8756
@weynwabel8756 3 жыл бұрын
ድምፅሽ ሲያምር የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንቺ 👌
@yordnosderesu4612
@yordnosderesu4612 3 жыл бұрын
ደስ ስትል ድምፅ አንደኛ ነሽ
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 3 жыл бұрын
ኡፍ ደስ ስትል: She is real bold
@hdtube1584
@hdtube1584 3 жыл бұрын
ያበደ ድምፅ ነዉ የለሽ ይመችሽ
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
እንደማመር
@tube5986
@tube5986 3 жыл бұрын
@@habashatube6461 እንደማመር
@belenenenardos835
@belenenenardos835 3 жыл бұрын
ምርጥ የድሬ ልጅ በርቺልን።
@ethiotikoma
@ethiotikoma 3 жыл бұрын
ውብ ድምጽ አለሽ ።ሰላም ለሀገራችን 🙏
@belaybelete9693
@belaybelete9693 3 жыл бұрын
እዉነትም ናፍቆሻል ዘፈንሽ ሁሉ ትዝ የሚአሰኝ ነዉ በይ ተሎ ከርትሚዉ አንዱን እና ወየ ወየ በይ ሰለዉነት ትችያለሽ።
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 3 жыл бұрын
Your Voice Is Amazing, Wow 👏
@NewTub
@NewTub 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ድምፅ አለሸ በርቺ ወዬ ወዬ ሴት ልጅ በሰራችው ስኬታማ ስትሆን ደስ ይለኛል ሰይፉ ያላቀረበው ሰው ማን አለ? እኔን ብቻ ነው ያላቀረበኝ
@paolopalomba553
@paolopalomba553 3 жыл бұрын
ሜሊ ውዴ ድምፅሽ በጣም ያምራል
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 3 жыл бұрын
በድምፅ ነበር እማውቅሽ ይየ ወየ በሚለው እድሜ ለሰይፉ አሳየኝ
@ebsawakuma8062
@ebsawakuma8062 3 жыл бұрын
bright future is ahead of you .bless you melat .we love you . dire dawa is proud of you
@samuelsheta1766
@samuelsheta1766 3 жыл бұрын
What amazing voice and smart beautiful brain . She going to be a “STAR”
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
በጣም ወደነዋል በእዉነት 👌👌
@habashatube6461
@habashatube6461 3 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hbirekal447
@hbirekal447 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ድምፅ ለወጣት ደስ የሚል ስሜት ያለው
@awetsolomon6344
@awetsolomon6344 3 жыл бұрын
You have got so amazing voice and beautiful smile keep it up.
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 3 жыл бұрын
ድምፅሽ በጣም ያምረል። ፈጠረ አምላክ የሀገራችን ፡ ሰለም ይመለስልን!!!! ኢትዮጵያ ለዘዘላም ትኑር🖤
@samuelbogale8151
@samuelbogale8151 3 жыл бұрын
እንዴት ነው ደስ የምትለው በናታችሁ ዝም ብዩ ወደድኳት ❤
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 3 жыл бұрын
በርች ማማዬ አሪፍ ድምፅ ነው ያለሽ ፈጣሪ ኢትዮጵያን አስባት
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 3 жыл бұрын
ፈገግታሽ በቂ ነው🥰🥰🥰
@michaelbeyene4361
@michaelbeyene4361 2 жыл бұрын
1ኛ ነሸ ምርጥ ድምፅ አለሽ ምርጥ ስራ ሰቴጃቹም የሜያምር ነው። ቀጠይበት።
@abduselamhassen1605
@abduselamhassen1605 3 жыл бұрын
ለየት ያለ ድምጽ አለሽ ያምራል ለአብዱ ትልቅ ሞስጋና ይገባዋል ሁሉ ሰዉ እንዳንተ ቢሆን ተዳጋግፎ ይአድግ ነበር ❤️
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 3 жыл бұрын
ደስ ስትል ድምጿ ደግሞ ከሙዚቃ መሳሪያ ውጭ ምርጥ ችሎታ ነው ያላት
@bereketsitotaw8249
@bereketsitotaw8249 3 жыл бұрын
ከድምፅ ድምፅ ከመልክ መልክ ከፀባይ ፀባይ ከፈገግታ ፈገግታ ከንግግር ንግግር ሁሉነገርሽ የሚያምር ልጅ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ
@samerawitzewdu2711
@samerawitzewdu2711 3 жыл бұрын
ዋው አንደኛ ነሽ ልትበረታታ የሚገባት ድንቅ ልጅ አብዱሻ አንድ ጀግና አራዳ ነህ 🥰 🙌
@meronsisay896
@meronsisay896 3 жыл бұрын
we need her so bad someone has to sign her up please what a voice oh my god
@abdilmaliklalolegese3219
@abdilmaliklalolegese3219 3 жыл бұрын
ሰይፉ ፕሮግራም በጣም ደስ ይላል እና በመቀጠል አንድ ነገር ላስቸግርክ ከሳውድ አረብያ የሚጉቡትን ስደተኛ አንድ ሰው አቅርብን በተለይ ከርያድ ሚገባ ሰው ካገኝክ አደራ አይተክ እንዳታልፈኝ ጥያቄውን
@azebabebe6985
@azebabebe6985 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የሐገሬ ልጅ የኔ ቆንጆ 🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ዘፈን ይፈቅዳል?
@peacenowar972
@peacenowar972 3 жыл бұрын
Best voice from whole ethiopian singers amazing more than enough waw!!🥰❤💯✌
@alexgates9044
@alexgates9044 3 жыл бұрын
She has a very lovely voice and from her interview she is so intelligent Alex Ohio
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
Are you related to Bill Gates ?
@betik2284
@betik2284 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ ነው ሜሊዬ
@melakumelese8671
@melakumelese8671 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ድምፅ አለሽ በርቺ ♥♥♥
@tomtom-nq7wr
@tomtom-nq7wr 3 жыл бұрын
ድምፅሸ ምርጥ ነው በርግጠኝነት ነገ የተሻለ ቦታትደርሻለሸ በርቺ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@Hanaloveeeee
@Hanaloveeeee 3 жыл бұрын
ምርጥ Natural ድምፅ አለሽ በርቺ 💝 you will be a Futures superstar amazing voice 💝
@northshoaagri-departmentex7251
@northshoaagri-departmentex7251 3 жыл бұрын
ምርጥ Natural ድምፅ አለሽ
@Koki1993
@Koki1993 3 жыл бұрын
Such a nice voice!!!
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@hozifasuliman6555
@hozifasuliman6555 3 жыл бұрын
በጣም የተመቸችኝ ድምፃዊት ፈገግታሽ ልዩ ነው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
አላህ ሆይ የሀገራችን ሰላም አምጣልን
@hiwitube8378
@hiwitube8378 3 жыл бұрын
ዋው ስርአትሽ መልክሽ የተሰጠሽ የተፈጥሮ ድሥፅ በጣም ገራሚ ነው ምርጥ ልጅ ነሽ በርቺ ሌላም እንጠብቃለን
@ethiolove5354
@ethiolove5354 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ድምፅሽ ያምራል አንደኛ ነዉ
@alebelwondiferaw6884
@alebelwondiferaw6884 3 жыл бұрын
ለበዛወርቅ ግን ማነዉ ግጥም እሚሰጣት ጠይቅልን ሰይፍሻ
@hozifasuliman6555
@hozifasuliman6555 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምትችይ የኔ ድምፀ መረዋ
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ
@ትነበብኢትዮጵያ-ፐ6ዠ 3 жыл бұрын
የድሮ ነገርን ነካ ያደረገ ነገር ያምራል እንጣጥ እንጣጥ የሚሉት አማረብን ብለው ይደብራሉ ከዚህ ዘፈን ተነስተሽ ብዙ ተቀባይ እንድታገኚ በርትተሽ ስሪ ሜሉ አካሄድሽን ካወቅሽ ትልቅ ቦታ ትደርሺያለሽ :: አብዱ የአራዳ ልጅ 💚💛❤️
@frezodsalamon5524
@frezodsalamon5524 3 жыл бұрын
ስወድህ ሰይፍዬ
@tidbin6905
@tidbin6905 3 жыл бұрын
ከኔ አይበልጥም
@demhai4560
@demhai4560 3 жыл бұрын
Her voice is colorful!
@ciratk2615
@ciratk2615 3 жыл бұрын
የኔ ማር ድምፅሽ በጣም ያማራል
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 3 жыл бұрын
It's the unique voice love you and love you song best collaboration🥇💖💗
@mesfinbelay7117
@mesfinbelay7117 3 жыл бұрын
Meli your voice is so sweet! I ❤ it! Super Voice!!
@farukanwarhruij4350
@farukanwarhruij4350 3 жыл бұрын
Uyfknset
@farukanwarhruij4350
@farukanwarhruij4350 3 жыл бұрын
Shaken
@rahemetaragawe3689
@rahemetaragawe3689 3 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅሽ እንዴት ነው የሚያምረው
@Mesi12370
@Mesi12370 3 жыл бұрын
ውይ ስይፉ እንደኔ እሚያስቃችሁ 😄😄😄
@mimifkr1743
@mimifkr1743 3 жыл бұрын
Messy demerign ledemereshe mare gora beye
@melkamgirma9859
@melkamgirma9859 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነሽ ደስ የምትይ የደስ ደስ ያለሽ ቆንጂዬ ነሽ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
@ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 3 жыл бұрын
Beautiful 😍 without makeup 💄 girl you nailed it
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@tube-nr3ch
@tube-nr3ch 3 жыл бұрын
ከሜካፕ የፀዳች እርጋታሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ይላል
@muluteffera196
@muluteffera196 3 жыл бұрын
I give you name Yetnebershe , Amazing voice. Keep up
@kbzehamesen672
@kbzehamesen672 3 жыл бұрын
Welcome, Melat! You have a beautiful voice! I wish you all the best!
@abibaashto6746
@abibaashto6746 3 жыл бұрын
ፐ ድምፅ😍😍 ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ሰይፍሻ💞
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@nohatube8019
@nohatube8019 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign እንደመር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 3 жыл бұрын
@@nohatube8019 እንደመር ነይ
@yayaman4395
@yayaman4395 3 жыл бұрын
Waw ድምፅሽ ምርጥ ነው ወዬ ወዬ ተመችቶኛል በርቺ
@fevenmehari4831
@fevenmehari4831 3 жыл бұрын
I love her color ❤️ and her voice she is beautiful ❤️
@محمداحمد-ص3ف2غ
@محمداحمد-ص3ف2غ 3 жыл бұрын
Well come to
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
You mean her complexion.
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 3 жыл бұрын
ደስ የምትል ልጅ...ምርጥ ድምጽ❤❤❤
@alialemi3587
@alialemi3587 3 жыл бұрын
Wow ሁሉ ነገርሽ ያምራል ድምፅሽ ደሞ አንደኛ ነው 👏👏👏
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@alialemi3587
@alialemi3587 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign ነይ በደስታ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
@@alialemi3587 ዉዴ አመሰግናለሁ አሁን ቤተሰብ ካረኩሽ የሁለታችንም ስለሚጠፋ ነገ ጥዋት እደምርሻለሁ እሺ ዉዴ 🙏
@alialemi3587
@alialemi3587 3 жыл бұрын
@@Agtubecookinganddesign እሺ የኔ ዉድ
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu 3 жыл бұрын
መልክሽም ድምፅሽም በጣም ቆንጆ
@yordistube3715
@yordistube3715 3 жыл бұрын
Waw!!! Her voice is something else😍👌🏽 Er saqwam Negegerwa 🤗💕
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።☝☝
@meryjkin5703
@meryjkin5703 3 жыл бұрын
i'm in Distance Relationship, z Music makes me Cry Cry and Cry in empty room i am serious ..... Thank you for Abdu and beautiful Melat.
@buzayehumulat4024
@buzayehumulat4024 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን የምናቃት ቦታ online ነው
@emteemte3985
@emteemte3985 3 жыл бұрын
Awo
@nebilabdu6150
@nebilabdu6150 3 жыл бұрын
ሠይፍሻ አንተ ባትኖር በሣምንት አንዴ ማን ያዝናናን ነበር አላህ ይጨምርልክ
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 284 М.
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 2,8 М.
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 37 М.
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Feta Show (OFFICIAL)
Рет қаралды 6 МЛН
«Кім тапқыр?» бағдарламасы
00:16
Balapan TV
Рет қаралды 284 М.