በመፍለጫ የባሏን አናት የከፈለቸው ሴት እና የልጆቻቸው መጨረሻ

  Рет қаралды 71,057

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Күн бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 303
@helengessesse616
@helengessesse616 10 ай бұрын
ለዚ ጭካኔ ግን 21 አመት ፍትሃዊ አይደለም የሞት ወይም የእድሜ ልክ እስራት ነው መሆን ያለበት እኔ ምለው ግን አገርትዋ ላይ ምን አይነት አጋንንት ነው የተለቀቀብን አረ ጌታሆይ ታረቀን ንፅህ ህሊና ፍጠርልን ህፃናቶቹ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ከዚች ነብሰበላ እናት ይሰውራቸው የወንድማችንን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑርን በጣም ያሳዝናል😭
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 11 ай бұрын
የሆነ እርኩስ መንፈስ ያለባት ትሆናለች: ወይኔ ልጆቹን ግን ለአባትየው ቤተሰብ ቢሰጡ ጥሩ ነው
@zebibaseid3841
@zebibaseid3841 11 ай бұрын
ጌታየ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ ከመሳሳትም ከማሳሳትም አተ ጠብቀኝ😢
@jesusway3790
@jesusway3790 11 ай бұрын
ጥሩ አባባል ነው እውነትም ነው😢
@feven.leul6287
@feven.leul6287 7 ай бұрын
Amen 🥺🥺🥺
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 11 ай бұрын
ስቅላት ነበር የሚገባት የተረገመች😢😢
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 10 ай бұрын
አው ስቅላት ሴያንሳትነው ፀግይ የኔ ጌታ ይህ አይገባውም የኔ አባት ደግነቱ የዋህ እነቱ ይገራማል ምናለ ከባለቤቱ ጋር ባይፍታ እናት የሆነች ሜስት ነበረችው ተለያይቶ እቼ ሰይጣን ላይ ጣለው ፀግይ እኔ ማመን ነው ያቃተኛ ልቤ እንዴት እንደቆሰለ 😢
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔 ስንት አይነት ጫካኘ ሰው አለ 😢😢😢በፈጣሪ ስም ያውም የልጄችሽን አባት በመቤቴ ስምምምም 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭
@MyPhone-bj5dy
@MyPhone-bj5dy 11 ай бұрын
Zdd
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ምድር የደም መሬት ከሆነ ቆየ እስከመቼ ይሆን የንፁሀን ደም ለሰይጣን የሚገበረው?እውነት ያሳዝናል እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን😭😭😭
@genethabdi2647
@genethabdi2647 11 ай бұрын
አረመኔ! ክፉ! የልጆቹዋን ሕይወትም አጨለመች :: ነብሱን ይማረው:: ለቤተሰቡም መፅናናት ይላክላቸው::
@tinaye964
@tinaye964 11 ай бұрын
በፍቅር መለየት እያለ 🥺🥺ይሄማ ሴጣን ነው😢
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 11 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን😢😢😢😢😢 ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥ
@ufhhyfutufy7960
@ufhhyfutufy7960 11 ай бұрын
እግ/ር የምህረት ዘመን ያምጣልን
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝነል ለቤተሰቡ መፀነነትን ተመኝሁ 😢😢ሞት እኮ በጣም ቀለል ነዉ እኛጋ ሰረግ ቤት መደነሰ አትችልም ብሎ እንደ ቀልድ ተነገረ አትችልም የተባለዉ ሰዉየ ቡሐለ እንገነኝ አሳይሐለሁ አለዉ ይህኛዉም እንደቀልድ ሰትችል እኮ ነዉ አለዉ እየሳቀ ምንገድ ለይ አድፍጦ ገደለዉ የሟች ቤተሰብ በጣም ነዉ የሚአሳዝኑት ሺማግሌ አባት እነ እነቱን ለየ እሱሰ አንዴ ሙቶል ሐገረ ጥለዉ ነዉ የወጡት ልብ ይሰብራል ገዳይ ከእሰረ ወጥቶ ዘነ ብሎ እየኖረ ነዉ ይብለኝ ለሞተዉ😢😢😢
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 11 ай бұрын
ፍርዱ ያሳታል የሞት ፍርድ ነበር እጂ በቅናት ነዉ የሚሆነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 11 ай бұрын
ሰዉ ይገርመኛል እደዉ ለሷ ባይመቻት እኳን ለልጆቿ ስትል ብትቸወዉ ምናለ 😢😢😢😢 ትታ ብትጠፋ ይሻል ነበር
@tgze2435
@tgze2435 11 ай бұрын
ግን ምን ማለት ነዉ 21 አይ ፍርድ በጣም ያሳዝናል እንዲህ በአሳቃቂ የገዛ ባሎን የገደለች ለምን እሶም አትገደለም ለእስረኞች ይቅርታ ሲደረግ ትወጣለች ማለት ነዉ😭😭😭😭😭😭😭
@Selasea
@Selasea 11 ай бұрын
እግዚኦ ምሓረነ😢😢😢😢
@frewinehabte9825
@frewinehabte9825 11 ай бұрын
ፍርድ በጣም ትንሽ ነው ያሳዝናል እንዲ በአሰቃቂ ሆኔታ ገላ ?????? 21 አመት ብቻ
@hcjth1747
@hcjth1747 11 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ፩፪💔🙏😭😭😭 አቤቱ አምላካችን እግዚአብሔር እየሆነብን ያለውን አስበን እግዚኦ🙊😭😭😭😭😭😭
@ghenetzerihunweldeghebriel7293
@ghenetzerihunweldeghebriel7293 11 ай бұрын
ለምን አትገደልም ባሌጌ ናት በሰመአብ
@biniamneguse5912
@biniamneguse5912 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚሔር ይቅር ይበለኝ
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 11 ай бұрын
ነፍሱን ይማር በጣም ያሳዝናል😥😥😥💔💔💔
@saadayimer8273
@saadayimer8273 11 ай бұрын
አቤት ጭካኔ ይች አረመኔ የኔ አባት አቤት ውበት ይህ ቅናት ነው አላህ ሆይ ከስይጣን ጉትጓታ ባንተ እጠበቅለሁ እሶንም ነበር መግደል😢😢😢😢💔💔💔
@mayetasfaw1873
@mayetasfaw1873 10 ай бұрын
ፀግሽዬ ላተ ይኤ አይገባም ነበረ ፈጣሪ ነፍስክን ይማረው ባላቅክ ይሻል ነበረ 😢😢😢😢😢
@አርሴማ-ሰ9ረ
@አርሴማ-ሰ9ረ 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረን ነፍስ ይማር 😭ወይ ዘንድር የማይሰማ ነገር የለም ይሄ ሁሉ ጭካኔ እና ደሞ ከልጁ ጋር ተኝቶ ሳለ በጣም ይከብዳል ምናልባት ሴጣን አእምሮዋን ሰውራት ይሆን ያረገችው በጣም ያሳዝናል በተለይ ለልጆቹ ይከብዳል
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ማረን😭😭😭❤
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 11 ай бұрын
በእውነት የሞተችው እሷነች የልጆቿን ሂወት ያበላሸችው ምን አይነት ጭካኔ ነው ለሞተው ነፋስ ይማር
@HermonMama-cp7qj
@HermonMama-cp7qj 11 ай бұрын
እግዞ ጌታ ሆይ
@mizanbekela625
@mizanbekela625 11 ай бұрын
እረ አጋንንት ነው😢😢😢😢
@Halimaibre-u5u
@Halimaibre-u5u 11 ай бұрын
አላህይጠብቀንያረቢ፣😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@maryamhussn2925
@maryamhussn2925 11 ай бұрын
አቤት ጭካኔ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 11 ай бұрын
ብስራትዬ፣እባክሽ ሁሌም ተርኪ፣በጣም ነው የምትመስጪው።ሁሉም ታሪኮች እንደዚህ እውነተኛ ስምና ፎቶ ታክሎባቸው ቢተረኩ? በድራማ መልክ ሲቀርብ የፈጠራ ታሪክ እንዳይመስል ።በተረፈ ሰው ከጠላቱ ጋር ተቃቅፎ ማደሩ ሲታሰብ አስደንጋጭ ነው፣አምላኬ ሆይ ሰውረን።
@samira9231
@samira9231 11 ай бұрын
😳😳😳😳😳😳😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔በጣምምም ልብ ይሰብራል
@hilinabarbo
@hilinabarbo 10 ай бұрын
የለቀቃችሁት ርዕስ ምንድነው ማይገናኝ የባሏን እናት ሚለው ለሟች ነብስ ይማር ልጆቹ ግን ኡፍፍፍፍፍ
@yosephworku5110
@yosephworku5110 10 ай бұрын
Please the previous programs are good enough the guy who previously describes in the best way and expression with impressive voice plese if you listen make it like the previous
@shemsyaabdu194
@shemsyaabdu194 11 ай бұрын
በጣም ያሰዝናል ፍርዱም ያንሳል
@marebelu
@marebelu 11 ай бұрын
😭😭😭😭 ነብስ ይማር
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 11 ай бұрын
አይፍረድነው😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@FatumaHabashi
@FatumaHabashi 10 ай бұрын
አቤት ጪካኔ ወላሂ በጣም ያሣዝናል ቆይ እሺ ለምን የገደለችበትን ውሃ ጨመረችው አላህ የሷንም ሂዎት ይንጠቃት አሣቆ እሷን እንዴገዴለችው ጬካኝ
@alemderese3166
@alemderese3166 11 ай бұрын
Bisre, you really look great.
@tejaq8618
@tejaq8618 11 ай бұрын
እደኔ ታሪኩን በስማት እጁን የተቀጠቀጠና ሽንቱን የመጣበት ላይክ😢😢
@SeadaHassan-qy6pk
@SeadaHassan-qy6pk 11 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ ስለት ሲባል ጭራሽ አልወድም
@MelaMamo
@MelaMamo 11 ай бұрын
ተራኪው ግን የት ሄዶ ነው?????
@mohemmedsiyed1580
@mohemmedsiyed1580 11 ай бұрын
ያረቢ ምን አይነት ጭካኔ ነው
@haihi6112
@haihi6112 11 ай бұрын
ብስርዬ:ሰለእሱ:ምንምውሸትየለውምጨዋየጨዋልጅ:የመጀመሪያሚሰቱ:እንደዛ:የጨዋልጅናት:ማመን:አቃተኝፀግሸ:በዚችእጅነውየሞተው:እናቱ:ወይኔ:ገዳያን:ሳያት:እንደአዲስ:አሰለቀሰኝ:ምንጎዶሎቀንነውውውውውይይይይይይይይ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@elisakonjo2390
@elisakonjo2390 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 11 ай бұрын
እዚህ ላይም እናውቀዋለን በጣም ጨዋ ጥሩ ፀባይ ነው ያለው እያሉ ነው የሰፈር ሰዎች። እንዴት አይነት አጋንንት ቢሰፍርባት ነው እግዚኦ 👐ምን አይነት ጭካኔ ነው። እጅ መስጠቱአ ላይቀር ለምን መሳሪያውን እንደደበቀች ግራ ይገባል ። "ይሰድበኛል !" ኦህህህህህ 😢 ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው👐
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 11 ай бұрын
21 ብቻ ነገ ማለት ነዉ የእኛ ሀገር ህግ የለም ቁጭ አርጎ ይቀልባል
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 10 ай бұрын
ፀግይ የኖ የዋህ የኔ እሩሩ አንጀቴ እንደተቃጠለ ለዝት 25 አመት ሴያንሳት ነው ሞት ነው የሜገባት የኔ ከባት ሐካራያችን የሰፈራችን አድባራ ሳቄታው ይህ ላንተ አይገባም ነበረ ምነው ለዝች ለሰይጣን ቁራጭ ነው አበባት የፈታካት ምነው ቤቀራነበረ ሁፍ ተቃጠልኩ እኔማስ ከስደት ተመልሼ አንተን ማግኘት ነበረ ምኞቴ ግን አልተሳካም ፀግይ አንተ ለሺ ሰው የምትተራፍ ነበርክ ምን ክፉቀን ገጠመክ ምድራችን ለእንዳአንተ አይነቶቹ መልካም ሰው አትሆንም ፀግይ ነፍስክን ከቅዱሳኖች ጋር ያረገው ቃል የለኛም
@zafukebede2879
@zafukebede2879 11 ай бұрын
ማሓረና ክርስቶስ
@saron6381
@saron6381 11 ай бұрын
በስመአብ እቺ ሰው አይደለችም ሟች እና ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢😢
@haihi6112
@haihi6112 11 ай бұрын
ጨዋ:የጨዋልጅ:የሰፈሪልጅነው:ምንአውሬላይ:እንደጣለው:የመጀመሪያ:ሚሰቱ::የልጆቹን:እናት:ትቱ:እማምላክ:ትፍታው:ፀግሽ:ወንድሜ:ይሄ:አይገባውም:ነበር:ሆነ💔💔💔💔💔💔💔
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 11 ай бұрын
አዝናለሁ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ 👏 ልጆችስ ደህና ናቸው ?
@PTHETH
@PTHETH 11 ай бұрын
I'm sorry about the
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 11 ай бұрын
ብጣዕሚ የሕዝን ኣደ ሰብ ዝኣክል ሂወት ዘለዎ ካብ ማህጸና ኣውጺኣ ሂወት ተጥፍእ ከመይ ዝበለ ጭካነ እዩ ከምዚኤን ዝኣመሰላ ኣንስቲ ኣዴታት ድየን ዝበሃላ😭😭😭😭😭😭
@SalayemSalayem
@SalayemSalayem 20 күн бұрын
Eziom kemu eyom bejaka ti adinas buruk u selam koinu almak ymlesena
@alainfef176
@alainfef176 11 ай бұрын
😢😢😢ወይ. ጥጋብ. እንደው. ምን አረጋት. አፈር. ትብላ. ውይ ጭካኔ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 11 ай бұрын
የቅናት መንፈስ ነው 😢 ፈጣሪ ይቅር ይበላት ጨካኝ ምን ጉድ ነች ልጆቹን ነጥቆ ለማደጎ መስጠት ነው የሚሻለው እቺ ክፉ ሴት ሊያውም ወህኒ ቤት ውስጥ አድጋ ምኑን ጥሩ ዜጋ ትሆናለች ? 😢 በጣም ያዘንኩት በዚህ መልኩ ጭካኔ ፈፅማ 20 ዓመት ፍርድ አንሷል 🙄
@martasila5996
@martasila5996 11 ай бұрын
May God comfort all the family and friends.
@hanakenny7108
@hanakenny7108 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ 😭😭😭😭
@hiwotgmariam5489
@hiwotgmariam5489 11 ай бұрын
21 አመት ብቻ ያሳዝናል
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 Ай бұрын
እግዝወ።ምንአለ።ቢቀርብሽ።መግደል
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 11 ай бұрын
ለዚህ እኮ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል የሚበረታታው። ሰው በመጥረቢያ ገሎ 21 አመት። ይህ ማለት የሟች ሰው ሂወት Value የሚዬደርገው 21 አመት ነው ማለት ነው። እንዴት ከእብድ ጋር ህጻናት አብሮ ይኖራል በየትኛውም አለም ላይ ሰው ከገደለ ሰው ጋር ህጻን አብሮ ሲኖር አይቸ አላውቅም። እንዴት ህጻን አብራ ትታሰራለች? ለምን የህጻናት መብት የለም? ይህች ሴት እናት መሆን አትችልም። ኢትዮጵያ ውስጥ ህጉ በደንብ ሊስተካከል ይገባል ሰው የሚገልና ሰው ላይ አሲድ የሚደፉ ቢያንስ በፍርድ ከሆነ 100 አመት ካለበለዚያ እንደዚህ አይነት ሰውን ከዚህ ምድር ማሰናበት።
@hannafantahun4498
@hannafantahun4498 11 ай бұрын
You are right tru
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 11 ай бұрын
በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዱ አምላክ የሥድብ መፍትሔ ግድያ ነው እኔስ አሁን ምን ብዬ እንደ ምኮምት ግራ ገባኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭
@negemelkamyihonal2036
@negemelkamyihonal2036 11 ай бұрын
እረ ይቺን በሺታ ይክበባትና ምን አይነት አረመኔንት ነው በጌታ ስም 😢😮😮🇪🇹🫵🏿እግዚአብሔር ይሁንሽ 😢
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 11 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ በተረፈ ተርኩ በጣም ነው የምቆጨው
@ayaandaahir6439
@ayaandaahir6439 11 ай бұрын
Beautiful makeup ❤
@امالبنات-ض5و4ث
@امالبنات-ض5و4ث 10 ай бұрын
حسبي الله ونعم الوكيل
@BitaneyNegashe
@BitaneyNegashe 9 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን 😭😭እንደው አቺ ግን እህቴ ይሄን ሁሉ መሀት ለመስማት እዴት አስችሎሽ ነው እያመጣሽ እኛን ቁጭ ብድግ እያስደረግሽ እቅልፍ ምታሳጭን አንቺስ እዴት ትተኛለሽ የድግል ማርያም ልጅ እጅህን ዘርጋ ይቅር በለን 😭😭😭🙏🙏🙏 ማረን ማረን አቤት አቤት አቤት እግዚሆ የውነት ነው ግን ምታወሪው 😭😭🙏🙏🙏ይቅር በለን !!! አቤት አረመኔነት 💔💔💔
@tamirrayehubenti493
@tamirrayehubenti493 11 ай бұрын
ምን አይነት ሰይጣን ናት በጣም ጨካኝ ነች። ሃይ ኢትዮጵያ በውጭ ቢሆን ኖሮ በቀጥታ ልጆችዋን መንግስት ይወስዳቸው ነበር ።
@yanetfiker6640
@yanetfiker6640 11 ай бұрын
😢😢😢😢💔💔
@kedijashferaw-pj8le
@kedijashferaw-pj8le 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሀገር ቺኒን አሲበን ምነየነት ዘመን ለይነዉ የለንዉ😢😢😢
@JfuehdNcishs
@JfuehdNcishs 11 ай бұрын
ቅጣት አሰታል የሞት ፊርድ ነበር ነምገባት
@gassking6gassking612
@gassking6gassking612 10 ай бұрын
ስንት አይነት ጨካኝ ሰው አለ😢በፈጣሪ ስም
@SamrawitAsres-tg1mf
@SamrawitAsres-tg1mf 5 ай бұрын
የሆነ ነገርማ ሀገራችን ላይ ተበትኗል አረ ጌታ ሆይ ታረቀን እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@agerreta659
@agerreta659 9 ай бұрын
Hard to jage
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 11 ай бұрын
እግዚኦ😢😢😢😥😨😨
@ቅድስትይቱብ-የ4ተ
@ቅድስትይቱብ-የ4ተ 11 ай бұрын
እግዚኦ😭😭😭😭😭
@aregashgebere
@aregashgebere 11 ай бұрын
እግዚኦ የሰማይ አምላክ 😢
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 11 ай бұрын
ሚገርም ነው አባታቸውን የገደለች ለልጆቿም አትበጅም ከሷ ቢለዩ ጥሩ ነበር
@ghenetzerihunweldeghebriel7293
@ghenetzerihunweldeghebriel7293 11 ай бұрын
Rip
@userd42
@userd42 7 ай бұрын
አንቺ,እኮ,አስተማሪ,ነሽ,አንድ,ዲግሪ,አይደለም,ሶስት,አራት,ዲግሪ,ይገባሻል, ይህን,ፕሮግራምሽን,አይቼ,ከምፈራቸው,ሰዎች,ሸሸሁኝ,በጣም,አመሠግንሻለሁኝተባረኪልን,ቀጥይበት,
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
ይችማ ስይጣን ናት😳😳እግዜኦ መሀርነ ክርስቶስ😢😢😢😢
@semharbituamlak-zz6nq
@semharbituamlak-zz6nq 11 ай бұрын
😭😭😭betam yadaznal abetu amlaka maren yeker belen nebs yemar 😭😭🙏🙏🙏
@haregtube1848
@haregtube1848 11 ай бұрын
21bicha edme lik neber yemigabat wey mot
@eyeruswoldekidan5750
@eyeruswoldekidan5750 11 ай бұрын
Dabilos Egziabihar yigesteh.kifat hul yedabilos sira new hulachninim.Egeziabhr.leniseh.mot.yabiqan
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds 11 ай бұрын
እቺን አደባባይ መስቀል ነበር
@titt9640
@titt9640 10 ай бұрын
ኧረ በስላሴ ድራማ ነዉ በይኝ!!
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 11 ай бұрын
እና መጨረሻ ተፈረደባት ለምን አትገደልም
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 11 ай бұрын
ጉዲ ነው የዛሬው
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ 10 ай бұрын
እረምንጉድነው እግዚዎ
@ntsuzewdu6510
@ntsuzewdu6510 11 ай бұрын
ምን ጉድ ነው 😢
@ልኑርልሽ
@ልኑርልሽ 10 ай бұрын
እኔ መጠዬቅ እምፈልገው ግን ምን አይነት ህግ ነው ያለው የእግዚአብሔርን ፍጡር ጭካኔ በተሞላበት መልኩ የገደለችን ሰይጣን ግን ልጆቹን እንድትይዝ መፍቀድ ምን አይነት ህግ ነው ልጆቹስ ከሷዋ ምን እያዩ እንዲያድጉ ነው ዝም የተባሉት ለምን ለሟዋች ቤተሰቦች አልተሰጡም ትምህርታቸውንም ለምን አልየማሩም በስርአቱ የሆነው ሁኗል ግን በፍርዱ እጅግ አዝኛለው በእውነት የልጆቹን እጣ ፈንታቸውን ደግሞ ሳስብ አመመኝ ?
@tgalmey
@tgalmey 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 ምን አይነት ዘምን ላይ ደረስን አቤቱ ጌታየ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢😢
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 10 ай бұрын
አቤቱ ታረቀን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን😭😭😭😭😭😭
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 11 ай бұрын
egzio😢😢😢😢😢
@umamin4072
@umamin4072 11 ай бұрын
😢😢😢
@meskaram9542
@meskaram9542 11 ай бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
We are you been l miss you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
I Like you here stills
@EnateArsema
@EnateArsema 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢
@netsanete1578
@netsanete1578 11 ай бұрын
ወንዱ ብተርከው ጥሩ ነበር
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol 10 ай бұрын
ግራያጋባል .ለምንድናው ልጆችን ለሡ ቤተሠቦችእ ያልሰጠችው በሰማም ማለትነው ሰይጣን ስንት ያሥራላል
@lidu3065
@lidu3065 11 ай бұрын
So sad to hear 😢😢😢😢😢😢
@fasikafasika6683
@fasikafasika6683 11 ай бұрын
Bsemame men ayenate geza darasen wayen maseto mangatu saqaqane yehuneben ara egzhaber amelake hoye yeqer balane the 😢😢😢
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭✝️ በመስቀሉ ስም ፈጣሪ ሆይ እደሀጥያታችን ሳይሆን እደ ምህረትህ ማረን
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 51 МЛН