እናቱን ለማስደሰት ስል እህቱን ለመግደል ቆርጦ ተነሳው ወጣት

  Рет қаралды 59,284

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

10 ай бұрын

Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Пікірлер: 75
@tizuarage8391
@tizuarage8391 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰወዳችሁ እኮ ለሁሉ ነገር ፈጣኖቸ ናችሁ ሁላችሁ በሰደት ያላችሁ አምላክ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤️🙏🏽
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 10 ай бұрын
Allah is great we have to fear Allah ❤👍
@lilitylility4864
@lilitylility4864 10 ай бұрын
እምላኬይ ሆይ ምን እይነት ጉዱ ነው ከክፉ. ስው ጠብቀኝ😢😢😢
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w 10 ай бұрын
ይህ ታሪክ እኛም ቤተሰብ አጋጥሞብናል ፡ግን እኛ የተወለደችዉ ልጅ በጣም ጎበዝ ስለሆነች ቤተሰብህን ካላሳወከኝ አባቴ አደለህይም ፡ስትለዉ በግዱ ይዛት መጣ❤ እና ከሆነ አይቀር ግልፀኝነት መልካም ነዉ😢
@loveeveryone2938
@loveeveryone2938 10 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ እዉነተኛ በረከት የዘላለም እይወትን ይባርካቹ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 10 ай бұрын
እኔን እኾ የሚገርመኝ ነገር ሁልጊዜ ወንጀለኞች ድርጊቱን ሲፈጽሙ ብሐላስ ብለው አለማሰባቸው ነው ይህ ደሞ በጣም ያማል ምንም ባልሰሩ ጣፋጭ ሂወታቸውን አጡ እግዚአብሔር ይጽናሽ ሞስቲቱ ። ሰራተኛዋም በጥፋተኝነት ስሜት በስቃይ መኖር ከባድ ነው ። እግዚአብሔር አባቴ መልካሞች አርገን ለውጠን ሁሉን ትችላለህ አንተ ልቦናችንን ክፈትልን
@tejaq8618
@tejaq8618 10 ай бұрын
እግዛብሄር ስፈርድበትነውእጅ ሠረተኛዋ ውርስ አልተከፈለችም ሀገር ሰለም ብለ ሰው ቤት በጉልበቷ እየሰረችነው እናትና ልጅ የተገበገቡበት ሳይበሉ ሸቤ ገቡ እግዞ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 10 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል በጣም የኔናት ነፍሱን በገነት ያኑረው በጣም ችላ የተባለ ከባድ ነገር ነው ሕይወት የስጠፋው በጣም የተረገመች ሴትዩ እናት አትባልም እሷ አይይይ እግዚአብሔር ይሰውር ከክፉ ነገር መጸለይ ነው በስመአብ መጨረሻውን ንጹሕ ሰው ይሞታል ብየ አላሰብኩም 😢😢😢
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 10 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሰዉ ሰዉን ሲገድል እደት ያስችላል ከባድ ነዉ የኢትዮጵያ መጥፎ ባህል አዱ መገዳል የልጆችን ስም እራሱ በበቀል እና በመጥፎ የታጀበ ስም ያወጣሉ ምሳሌ ደም መላሽ ሺ መልስ ወዘተ
@mewedaaslem4332
@mewedaaslem4332 6 ай бұрын
ለዚህ ነው በህጋዊ መንገድ ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት ( poligami ) በእስልምና አግባብና ልክ ነው የሚባለው። እንዲህ ካለው ነውርና ማህበራዊ ምስቅልቅል ያድናልና። ተረጋግቶ በነፃ ህሊና ማስተንተን ለቻለ ሰው እስልምና ውስጥ ያሉ መርሆች ሁሉ አምላካዊ ህግጋት መሆናቸውን ይረዳል👍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ከሰይጣናዊ አስተሳሰብ ይጠብቀን አሁን ይህ ምን የሚደበቅ ሁኖ ነው ዝምታን የመረጠች ?በጣም ያሳዝናል ።ሰው እንዴት ልጁን እህትህን ግደል ይላል ?ያሳዝናል
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 10 ай бұрын
Waqaayo gooftaan namsee isaa haa maruu 😭 😭 Maatii fi firootan isaaf jajaabina haa keenu 😭
@Meremm-mv2tl
@Meremm-mv2tl 10 ай бұрын
እንዴት ያሳዝናል የኔ አባት 😢😢😢
@user-rm3oy5fe2r
@user-rm3oy5fe2r 6 ай бұрын
አንዳዴ የቤት ሰራተኞችን ቤተሰቦች መተዋወቅ ይጠቅማል ስለ ቤተሰቦቻቸው ማውቅ ጥሩ ነው
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 10 ай бұрын
💖👏
@mekdesmolla4500
@mekdesmolla4500 10 ай бұрын
ሰላም ብስሪ
@messyg5572
@messyg5572 10 ай бұрын
so sad money is the source of all evil
@BillyMog-oo5ug
@BillyMog-oo5ug Ай бұрын
Seytan serawn sera betam
@neeadsong6669
@neeadsong6669 10 ай бұрын
አደኘናኝ ኡከነ ደነ መጣቹ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
ስንት አይነት ጉድ አለ በየቤቱ😢😢😢እግዜኦ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 10 ай бұрын
ቆይ ወንጀል ሰርቶ በሰላም ሊኖሩ ነው. ቆይ
@anisahnurmala5114
@anisahnurmala5114 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@user-eq9dc6im2o
@user-eq9dc6im2o 10 ай бұрын
Baxam yasazinal mowachu yala xifatu magadalu
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 10 ай бұрын
Weyne Syasazin Uffff Meskin Yenea Abat😢😢😢😢
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 10 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤
@kukualex6496
@kukualex6496 10 ай бұрын
yasaznal❤
@biln8843
@biln8843 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ehisjames
@ehisjames 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bantumuae8404
@bantumuae8404 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢Uuuffu
@zinetyoutube5162
@zinetyoutube5162 10 ай бұрын
😢
@liyamogessara7282
@liyamogessara7282 10 ай бұрын
yena enate waye mekara
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 10 ай бұрын
😭😭🙈
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 10 ай бұрын
😭😭😭😭😢😢
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 10 ай бұрын
እና ልጅትዋ ምን አደረገች. ከዘመድ የወለደችው እናት ናአባት
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 10 ай бұрын
እሷ ምን አጠፋአች እንደው ማስተዋል ማጣት የዚ ቤት አባዋራ ነብስ መነጠቅ ሲያሳዝን😭😭😭
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 10 ай бұрын
የሀገሬ ዳር ድንበር ታበቂው ሰራዊት በድል ታማልሰዋል ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር ✌️thank you ፋንዶ 😂አየንክ ጉራ ብቻ ማሆንክን
@user-iv5pr5ol5m
@user-iv5pr5ol5m 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢ከበድነዉ
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 10 ай бұрын
አንደኛ ነኘ ላይክ ግጩኘ ድል ለፋኖ አማራራራራ 💚💛❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 10 ай бұрын
ወይ ጭካኔ😢😢😢😢😢
@user-we8cb1tz1c
@user-we8cb1tz1c 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 10 ай бұрын
እኔ እንደ ኢትዮጵያ ህግ የሌለው ሃገር አይቸ አላቅም ፖሊስ ከተነገረው በሃላ ለምን አይፈልገውም
@emebetgetahew7945
@emebetgetahew7945 10 ай бұрын
ተባረኩ. የብዘ ዎች ቺን. ታሪክ. ነው
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 10 ай бұрын
እንዴቴ ያሳዝናል ጥፋቱ የሠራተኛዋ ነው አስቀድማ ብትናገር መፍትሔ ይኖርው ነበር አንደኛዋ አሰተያየት ሰጪ ምን ማለቷ ነው ለፓሊስ ቢደውል ትላለች እንዴ??? ብስራት ግን የበሰለ አስተያየት የምትሰጭው
@kon1067
@kon1067 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ
@Melat-dk9js6te1r
@Melat-dk9js6te1r 10 ай бұрын
@almaztolla4677
@almaztolla4677 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@user-xu5gj3vv6s
@user-xu5gj3vv6s 10 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ግን የስይጣን ዘር እየበዛ ነው 😢😢
@HayaAlwadaani-ol5vh
@HayaAlwadaani-ol5vh 10 ай бұрын
😭😭😭😭😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@astherbesteu1074
@astherbesteu1074 Ай бұрын
ፉርድ አያጠግብም ሞት ይገባዎል
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 10 ай бұрын
Ale , ale , budjetume ale , fokume ale , mekiname ale ale ale geshebetume ale
@tedlajjousseb5274
@tedlajjousseb5274 10 ай бұрын
😢❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SaraSara-kl8dz
@SaraSara-kl8dz 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፖሊስ እኮ ውንጅል ከደርስ በውሀል ነው የሚመጣ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 10 ай бұрын
በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ድል ለፋኖ የምትሉ❤
@hayatmohamed806
@hayatmohamed806 10 ай бұрын
አሚን❤❤ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ❤
@orthodoxtewahdo5361
@orthodoxtewahdo5361 10 ай бұрын
አሜን ሃገራችን ስላም ያርግልን
@soliyanachalaa4397
@soliyanachalaa4397 10 ай бұрын
ፋኖሽ ፋንዶ ሆኗል አንቺ የለማኝ ልጅ አርፈሽ ሸንት ቤት እጣቢ ሀጣራው
@user-er5bt3bo7t
@user-er5bt3bo7t 10 ай бұрын
አሜን
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 10 ай бұрын
ድል ለሰላም ለፍቅር ለአንድነት
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 10 ай бұрын
Betam yasazenal 😤😤😤
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
ሰራተኛዋን መጀመሪያ ማን መቶ እንደጣላት ፖሊስ ጣቢያ ቀርባ አልነበር እንዴ ያኔ ለምን ፖሊስ ወንጀለኛዉን አልያዘም?
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 10 ай бұрын
እንደዚህ ለሆኑ አሰሪዎች ማዎሸት ጥሩ አይደለም ጉድ
@csi1023
@csi1023 10 ай бұрын
ሰው ከሴጣን ከፋ እንዴት ልጅን ለበቀል ይልካል 😢😢😢
@sebrinayoutube8263
@sebrinayoutube8263 10 ай бұрын
እዴት ደነገጥኩ ከጪሱ ዉስጥ ሰዎቹ ሲሮጡ የሚያስፈራ ድምፅ😂
@hannaredda3061
@hannaredda3061 10 ай бұрын
She never asked to be born to this family, what is wrong her father's wealth will be distributed amongst all his kids if he wanted to. What is wrong with people and the relationship with money? It is just money.😢
@xeno__
@xeno__ 10 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት🎉🎉🎉
@user-kg4qw2yt3p
@user-kg4qw2yt3p 10 ай бұрын
ብስራት ገመቹ እግዚአብሔር ይስጥሽ አቺን እያየች ሰለጠነች አሁን የሰው ወጉን ይዛለች 😂😂 አቤት የመጀመሪያ የመጣች ጊዜ 😅 ደም የላሰች ውሻ ትመስል ነበር አይ ኦሮሞ አለ አብይ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 10 ай бұрын
ማንም ፍፁም አይደለም 😏😏ሲቀትል ያኔ ጀማሪ ናት ምንዲነው ማጋነን😔
@anisahnurmala5114
@anisahnurmala5114 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@almazahmed6809
@almazahmed6809 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
King jr
Рет қаралды 4,3 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,6 МЛН
Китайка и Пчелка 10 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 2,1 МЛН
Deutsch lernen mit Geschichten #34 | B1-B2 - Deutsch lernen kostenlos
1:03:04
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
Мама помогла Папе 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:50
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 7 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
She fell for his prank.
0:39
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 3,7 МЛН
До конца😂😂😂😂
0:19
Суета
Рет қаралды 4,4 МЛН