በማጯጯህ የፖለቲካ ትርፍ የማግኘት ዝንባሌ ለምን? - ነፃ ሃሳብ-ክፍል 1

  Рет қаралды 42,466

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@toti5122
@toti5122 Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ዶክተሩ ከባድ ሚዛን ናቸው አልቻልካቸውም ሰባብረውሃል አፈራርሰውሃል። 😂😂😂
@anezinmulatu6713
@anezinmulatu6713 Жыл бұрын
ስሜነህ ትንሽ የሌላ ስው ስሜት የተጋባብህ ትመስላለህ ስነስረአት የጎደለው መንፈስ ተጋብቶብሃል ፅዋ ጠጥተሃል ካንተ የተሻለ ብዙ ስንት የሚያው ሰው አለ አትዘባርቅ
@abiedechasa5454
@abiedechasa5454 Жыл бұрын
ጥያቄዎቹ ጥሩ ናቸው፣፣ የግለሠቡ ባሕርይ ወሬ መለቃቀምና መንግሥትን ለመተቸትና ለታይታ የሚዳክር ምሁር ባይ ሰው ነው፣፣
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
እንደዝ ጋዜጠኛ የምጠላው የለም የባርያ አመል ያለው ታዛሽ አሸከር ብጤ ነው እድየት!!!😔😔5
@SG-km6ts
@SG-km6ts Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ከጋዜጠኝነት ወደ ካድሬነት እየተቀየርክ ነው ሰውየውን ለማሳጣት የሄድክበት መንገድ ከኢንተርቪው የዘለለ ነው ሰውየው በጣም ትሁትና እውነትን የያዘ ነው ይብላኝ ላንተ ከጫት ከማታልፈው ህይወትህ ወደ ቦታህ ተመለስ
@selamlimena7902
@selamlimena7902 Жыл бұрын
Oromuma telalaki new
@wehib__tttg4192
@wehib__tttg4192 Жыл бұрын
Yegala yegala telalaki bemilew yestekakel😅😅
@dertech
@dertech Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ጎበዝ ነዉ የህዝብ ችግር ወርዶ ያዳምጣል አቶ ስሜነህ የት/ቤት እና የጤና ጣቢያ ቁጥር እንዲቆጥር አይደለም የተመረጠዉ እኮ ሳምኘል ወስዶ ችግራችንን እንዲፈታ ትግል ማድረግ ነዉ።
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 Жыл бұрын
እረ እኔ ሳውቀው ሞቅ ሲል ብቅ ነው ሚል ምንም አቋም የለውም
@Theking-mq1gz
@Theking-mq1gz Жыл бұрын
Excellent Questions simeneh bayfers I respected U
@lidiyasur2964
@lidiyasur2964 Жыл бұрын
ስሜነህ አንተ ሆዳም፣የጅብ ልጅ ጆሮ የለህም አልሰማህም፣አላየህም፣ማነው ተከራካሪ ያደረገህ?ምን ተከፍሎህ ይሆን ፈጣሪ በልጆችህ ይፍረድ እና እየው።
@agidewmgu601
@agidewmgu601 Жыл бұрын
ሰው የሰጠውን ሀሳብ እየቆራረጡ የሚፈልጉትን እያቀረቡ "ነፃ ሀሳብ" ብሎ ፕሮግራም አስቂኝ ነው።
@abdulazizawel
@abdulazizawel Жыл бұрын
ጠርዝ የረገጠ እና ልሙጥ አስተሳሰብ ያለው ሰው ሚደግፈው ሰው ካልሆነ ምንም አያስደስተውም።እግር ብላ
@agidewmgu601
@agidewmgu601 Жыл бұрын
@@abdulazizawel ማን ነኝ አለህ ደግሞ አንት ከርሳም ደናቁርት
@demistwewe6799
@demistwewe6799 Жыл бұрын
ሰሜነህ አንቺም ገቢ ሆንሽ እንዴ ? ለነገሩ ዋልታ እየሠራህ ምን ይጠበቃል
@abelwoldeyohanis7669
@abelwoldeyohanis7669 Жыл бұрын
ስሜነህ፣ የትኛው የኢትዮጵያ ከተማ ነው ሰው ከገበሬ ገዝቶ ሳይሰፍርበት መንግስት የመሰረተው? Thank you Dr., for your genius insites 😍
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ Жыл бұрын
sleep on you clueless weldegebreweyane 😎
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ከህዝብ ጋር ተመራጮች መወያየታቸውን በሚመለከት ያቀረብከው👍
@hailmariam8501
@hailmariam8501 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ድሮም የወያኔ አጨብጫቢ የነበረ አሁንም እውነተኛ መስሎ ነገር ግን የመንግስት ስህተቶች እዳይነገር በተለመደው መንገድ የሚጋዝ ነው።
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Жыл бұрын
በህገወጥ የቤት ግንባታ ጉዳይ ቤቱን የሰሩትን የቤቱን ባለቤቶች መቼ እንደሰሩ በዝርዝር ተጠይቀው በወቅቱ ስልጣን ላይ ያለው የክፍለ ከተማና ፣የወረዳ አስተዳደሮችንና የደንብ ማስከበር ፅ/ቤት ኃላፊዎችና ኦፊሰሮች በህግ ተጠያቂ መሆን አለባቸው
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
በእያንዳንዱ የአዲስ አበባ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በከተማዋ የሚገኙ ሚዲያዎች በግልፅ መሳተፍ ይኖርባቸዋል ። ምክር ቤቱ ስለሚሰራው ሥራ እና አሰራር ህዝቡ ከነፃ ሚዲያዎች መረጃውን ማግኘት አለበት ።
@tadelelake103
@tadelelake103 Жыл бұрын
አናትህ ይፍረስ ስሜነህ ባይፈርስ
@TesfayeAman
@TesfayeAman Жыл бұрын
ጋዜጠኛው መጠየቅ ባለበት አግባብና ክህሎት ይጠይቃል። የሕዝብ እንደራሴ ነኝ የሚሉት ግለሰብ፥ በቃላት ማንዛዛት ጥያቄውን አሰልቺ፥ ማምለጫ መንገድ አድርገው ይጠቀሙበታል። ጥያቄው፥ ስንት ትምህርት ቤት፥ ጤና ጣቢያ አለ ነው። ቁጥሩን ያላወቀ፥ ተቋማዊ ስብጥሩን ያልተረዳ እንዴት መፍትሔ ሊያመነጭ ይችላል?😥
@Eth.1964
@Eth.1964 Жыл бұрын
መጀመሪያውኑ ህገወጡን ግንባታ የሚያስጀምረውና የሚያበረታታው መሬቱን የሚያሻሽጠው ራሱ አፍራሹ ኃይል መሆኑን ለምን አታጣራምና አታቀርብም?
@bushmanzanigaba3972
@bushmanzanigaba3972 Жыл бұрын
ከመረጣችሁ ህዝብ ጋ መነጋገር በጣም አስፈላጊ ነገር ነው፡፡ስሜነህ ይህንን ጥያቄ ፕሬስ ማድረግህ የሚያስመሰግንህ ነው ሌላም ሌላ፡በርታ!
@deresewoldu9118
@deresewoldu9118 Жыл бұрын
ዘረኝነትን አጥዞ በክፋት በሴራ ኢትዮጵያኖች አጣልቶ ጠልቶ ተጠልቶ እንሆ ዳግም ኢትዮጵያና ኢትዮጲያዊነት እንዳይኖር በርትቶ ከሰሩ ምሁራን አንዱ ነዉ ::
@habeshatips3263
@habeshatips3263 Жыл бұрын
ቀልቀሎ ስልቻ ጋዜጠኛ ህገወጥ ህገወጥ ነው አለ! ህጋዊነት ማለት ላንተ በመቶሺዎች የሚቆጠሩ ምስኪን ለፍቶ አዳሪዎች ህይዎታቸውን በሙሉ ለፍተው የቀለሱት ጎጆ በድንገት ተንዶባቸው ከነልጆቻቸው ሜዳ ላይ መበተን ነው ለመሆኑ መሬት የማን ነው? ህጉ የመንግስት ብቻ ይላል እንዴ ? የህዝብም ጭምር ነው እኮ እሚለው ገበሬው ደግሞ ባለው የባለቤትነት መብቱ ለነዋሪው በተስማሙበት ዋጋ ሸጠለት (እንጂ እንዳንተ አይነቱ በድሃ ቁስል እንጨት የሚሰዱ ፍርደ ገምድሎች እንደሚሉት የመሬት ወረራ አይደለም) እንዲህ አይነት ባንድ ሳንባ የሚተነፍስ ርካሽ ጋዜጠኛን ነፍሴ ትጸየፈዋለች ለመሆኑ ህጋዊው መንግስት ከ97 ጀምሮ መንግስቴ ቤት ይሰጠኛል ብሎ ብሩን እየቆጠበ ያለን ተስፈኛ ነዋሪን ከ18 አመት በኋላ ገንብቼ መስጠት አልችልም በራስህ ተደራጅተህ ስራ ሲለው ምን እንደሚሰማው ታቃለህ ? የመሬት አዋጁን አጣማችሁ ተርጉማችሁ መሬት የመንግስት ይሁን እሺ ፤ እነዚህ የፈረሰባቸው ሰዎች በህጋዊ መልኩ ሰማይ ከነካው የቤት ኪራይ እንዲገላገሉ ምን ያድርጉ አማራጭ ካለህ ጠቁመን
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
Great respect. You nailed it.
@mount24-k9u
@mount24-k9u Жыл бұрын
ከጋዜጠኝነት ወደ ካድሬነት ያዘነበለ ጥያቄ ነው የሚጠይቀው ። ለነገሩ ብርሃኑ ነጋ ካፈራረሰው በኋላ ይህን ፕሮግራም ተከታትዬው አላውቅም ። አሁንም ይህን ደነዝ ተመልከተው ብሎ ወዳጄ ሊንኩን የላከልኝ ። ምናለ ለትንሽ ግዜ ትምህርት ቤት ብታስገቡትና ሙያዊ አቅም ግንባታ ብትሰጡት ⁉️
@adanealemu217
@adanealemu217 Жыл бұрын
ይህን የህዝብ ድምፅ የሆነን ሰው ለማሸማቀቅና የብልፅግና ካድሬ እንዲሆን ለማድረግ ነው እብዛኛወቹ ጥያቄወች
@yohanneszeleke-jm7lp
@yohanneszeleke-jm7lp Жыл бұрын
ሰሜነህ አድናቂህ ነበርኩ ዛሬ ግን ወደ አንድ ጎን ዘንበል ብለሀል ይደብራል
@deedug1521
@deedug1521 Жыл бұрын
Semanah is so professional
@wubemeko345
@wubemeko345 Жыл бұрын
ባያፈርስ አዝግ ነገር ነህ። ስማ ግለሰብ መብራት ውሃ የመሳሰለ ነገር የሚዘረጋው በመንግስት ፈቃድ ነው እንጁ ኮርፖሬሽን ምናምን ያልከው ነገር ያስገምትሃል ልክ አይደልም የሚያከፋፍሉት እኮ ስክዋርና ዱቄት አይደለም።እንደሃርድ ቶክ ይቃጣሃል ግን ወጉን እንጂ ቁም ነገሩን አልቻልክሸትም። የመሬት ወረራ ምናምን ያልከው በጣም ጸያፍ አባባል ነው። እነዚህ ሰዎች ብታ ምንም ባታምንም የይፍረስ ትዛዝ ከሚሰጡት እጅግ የተሻሉ ናቸው። ሰርትው አዴሪ እንጁ ሰርቀው አዳሪ አይደሉም። ሌላው ደግሞ ፈረንጆች ሲተርቱ ሁለት ስህተት አንድ ትክክል አይወጣውም ይላሉ። አፍራሾቹም የፈረስ ጭንቅላት ባይኖራቸው ኖሮ ህዝቡ ለአመታት የኖረበትን ቤት በድንገት ከማፍረስ የተሻል መፍትሄ ያመጡ ነበር። የችግሩን ምንጭ ከማከም ይልቅ ምልክቱን ለማከም መሞከር ከፈረሰ ጭንቅላት የሚጠበቅ ነው። የወደመው ንብረት የግለስብ ሃብት ብቻ አይደለም የአገር ጭምር እንጂ። የሚያሳዝነኝ ነገር አገሬ በትናንሾቹ እየተሾፈረች መሆኑ ነው።
@werewere-ef7ru
@werewere-ef7ru Жыл бұрын
ስሜነህ አንድ ጥያቄ መልስ እስቲ ።አርሶአደር ሽጦ እንጂ የተወረረ ያልከዉን ብታብራር
@tmch7282
@tmch7282 Жыл бұрын
You raised great issues,thank you! All leaders must asked in as such way😂
@asterabeje6300
@asterabeje6300 Жыл бұрын
የመንግስት ቅጥር ጋዜጠኛ አይነት ጥያቄ ነው እምትጠይቅ።ያስጩህህ እና ለምትጠይቀው ሰው ክብር ይኑርህ።አንተስ በጅብ ሰው ተበላ ሲባል እንዳልተበላ ማረጋገጫ አለህ?
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 Жыл бұрын
ስሜነህ እነኝህ የተፈናቀሉት ዝም ብለው የሰፈሩ ሳይሆን በገንዘባቸው የገዙ ናቸው ገበሬ ይሉት የነበረው ከሰማይ ወርዶላቸው ነው ማለት ነው ማን ሰጣቸው የከበርቴዎችን ቦታ ወርሰው አይደል
@Adwavictory127
@Adwavictory127 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ነገር አሁን የሚጮኹ ሰዎች መሬት ስወረር የት ነበሩ? የሚፈናቀሉ ገበሬዎች ሰዎች አይደሉም? ለነሱ ለምን አልተጮኸም ?አይ ዶክተር እርሶም በተደጋጋሚ ትዝብት ውስጥ ገብተዋል ።
@selampetros7003
@selampetros7003 Жыл бұрын
ገበሬው የእርሻ መሬቱን ቸብችቦ በትንሽ ብር እንጂ ተነጥቆ አይጀለም
@meleseetefa4629
@meleseetefa4629 Жыл бұрын
ስመኔ ለለላዎች ጋዘጠኞች ምሳለ የምትሆን ጋዘጠኛ ነክ በርታ።
@thesecretofmeaningfulandsu4471
@thesecretofmeaningfulandsu4471 Жыл бұрын
ehen blo doctor please hig kela litayak yichelal. kemedia eyasama ba jib tebelu abet wushet
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እባክህ ስትጠይቅ "በትሕትና "ጠይቅ ።ለሰው "አክብሮት"ብትሰጥ መልካም ነው።
@dejeneejigu7654
@dejeneejigu7654 Жыл бұрын
የዋልታ ጋዜጠኛ ትመስለኛለህ። ከሌላ ሁለተኛ ሰው ከመጠየቅ አንተ ራስህ ሄደህ የዜጎች ቤት የፈረሰው ህጋዊ መሆንና አለመሆኑን ለምን አታረጋግጥም። አስመሣይ ነህ ለነገሩ ከዋልታ ጋዛጠኛን ይጠበቃል።
@selampetros7003
@selampetros7003 Жыл бұрын
የአባትህ ስም ባይፈርስ ሆኖ የደሀ ቤት እንዲፈርስ ትደግፋለህ
@yohannes7808
@yohannes7808 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ወደ ጥንተ ግብሩ ተመለሰ:)
@Bwondema
@Bwondema Жыл бұрын
The journalist is an Oromo apologist.
@temesgenwolde4977
@temesgenwolde4977 Жыл бұрын
ኦይ ስሜነህ ወደ ሆድ ዝቅ አለ
@ዳዊትመሠለ
@ዳዊትመሠለ Жыл бұрын
ስሜነህ ሰውየው ስራ የሚሰራ አይመስለኝም ሶሻል ሚድያ ሲርመጠመጥ ነው የሚውለው ለዛ ነው የሚያወራው ወሬ መረጃና ማስረጃ የሌለው
@zenebetek
@zenebetek Жыл бұрын
አ ሥ ተ ው ል
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 Жыл бұрын
ዶክተር ስለ ትህግስቶት ሳላደንቅ አላልፍም
@abduabdichi-jw3rj
@abduabdichi-jw3rj Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ለምን አጭር እንደሚሆን አይገባኝም ሳምንት ጠብቀን 20/25 አይበልጥ የሚነሳ ሀሳብ ባለመኖሩ ነው ይህ የሚሆነው
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ምንነክቶህ ነዉ ጉዳን ይዉርረህ ስት አመት አረቡ ሀገረ ሰረተን የሰራነዉ ቤት ይፈረስ?
@matthewtsegaye4802
@matthewtsegaye4802 Жыл бұрын
ይሄ ቀን ያልፋል 'ጋዜጠኛ' ተብዬ
@zledeta3770
@zledeta3770 Жыл бұрын
ካንቲባዋ ጥያቄ ሰጥታህ ይሆናል ምን ይላል ይሄ?ገበቴ አቃፊ ባትሆን ይመረጣል
@workumequanint5242
@workumequanint5242 Жыл бұрын
የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መፅሀፉን አጠበችው አሉ ለምን በክፍለ ከተማው ያሉትን ሰወች ስም ዝርዝር አጠይቀውም፡፡
@gracekensington4971
@gracekensington4971 Жыл бұрын
እባካችሁ የሶሻል ሚዲያ ባለቤቶች በሙሉ የአማራን ብዛት ለመቀነስ የሚደረገውን የኦነጎች ተንኮል ዜና በመስራት ሕዝቡን አንቁ-ጉዳዩን ሳትሰሙት አትቀሩም-500000(አምስት መቶ ሺ )እድሜያቸው ከ18-40 የትምህርት ደረጃቸው ከ10ኛ ክፍል በላይ ያሉ ሴት እህቶቻችን ከአማራ ክልል ብቻ ተመርጠው ወደ ሳውዲ እንዲላኩ የስራ በር ተከፍቶላችሁል በሚል ሽፈን ቅስቀሳ እየተደረገ ነው።ይህ እድሜ ሴቶች መወለድ የሚችሉበት ጊዜ ነው-በወያኔ ጊዜ ቴድሮስ አድሐኖም የማምከኛ ኪኒን እያሰጠ በአሁኑ ጊዜ ብዙወች የአማራ ሴቶች ልጅ አተው ይገኛሉ-አሁን ደግሞ ከ30 ሺ በላይ ውንድና ሴት እስረኞች ሳውዲ እስርቤት ታጉረው ከአማራ ክልል ብቻ ተመርጠው ለስራ እንላካችሁ ብለው ሴቶች እህቶቻችንን የሚያታልሉትን ተንኮል ልናስቆም ይገባል-ከፈለጉ እስርቤት ያጎሩትን ፈተው ወደስራቸው ይመልሱቸው እባካችሁ እንተባበር ፍጠኑና አስቁሙ።
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
Sounds logical
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Жыл бұрын
ሜንም በሕገወጥ መንመድ ቤት ሠርቶ ለበርካታ ዓመታት የኖረሠው በሕገዊ መንገድ የሰብዓዊ መብታቸው ተጠብቆ መሆን አለበት ይህም ማለት ከመፍረሱ በፊት መንግሥት ለተነሺዎች መጠለያ ደመስጠት ኃላፊነት አለበት፡ እንጂ አውጥቶ ሜዳ ላይ መጣል የለበትም፡፡
@teklekeshebo9308
@teklekeshebo9308 Жыл бұрын
አንተ ብሎ ገዜጠኛ
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
Great. Your comment is seconded.
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Жыл бұрын
ስሜ ነህ ተከፈለሽ እንዴ ለነገሩ ሚጠበቅ ነ
@SamiSolman
@SamiSolman Жыл бұрын
አብይንም ጠርተህ እንዲህ ብትጠይቀው ጥሩ ነበር፤ ዋልታ አንዱ የጭቆና መሳሪያ ስለሆነ ለህዝብ ሊናገር አይችልም፤ ህዝብ በክለሉ ሲጨፈጨፍ 5 አመት ሙሉ ህግ ያላስከበረ የደሀ መኖሪያ በማድረስ ነው ህግ የሚያስከብረው
@Adwavictory127
@Adwavictory127 Жыл бұрын
እኚህ ሰው የባልዲ ራስ አባል ይመስሉኛል ምክንያቱም ሁሉም ለአንድ ማህበረሰብ የተለየ ፍቅር አላቸው ለሌሎች በተለይ አዲስ አበባ ዙሪያ ለሚኖሩት ደግሞ ከምድረገፅ እንኳን ቢጠፉ ግድ አይሰጣቸውም።ለዚህ ነው የዘረኝነት አምልኮ ምንጩ ከእነዚህ ሰዎች ዘንድ ነው የሚባለው
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@getneteurga
@getneteurga Жыл бұрын
Mirt idea
@yossephdc7270
@yossephdc7270 Жыл бұрын
ይሄ አጨብጫቢ ጫታም ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ሰረአት የለውም
@berhanualemnhe5524
@berhanualemnhe5524 Жыл бұрын
ስሜነክ እስቲ አንተ የምትስራበት ጣብያ ስንት ካሜራ አለ ? ይህንን የእውነት ታውቀዋለህ
@dawittechane1154
@dawittechane1154 Жыл бұрын
አንት ቅጥረኛ አጀንዳ ተሸካሚ ልብህ ይፍረስ ጊዜ ይፈረዳል ያንጊዜ ዋ??😭😭😭
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ Жыл бұрын
these people have additional income from outside enemies if you represent enemies interest in whatever form you let it impinge you always have to stay vigilant and scrutinize everyone !
@dertech
@dertech Жыл бұрын
ስሜነህ ዜጋ በጅብ እየተበላ ነዉ ብለህ አንተ ጋዜጠኛዉ ያልዘገብከዉን እኮ ነዉ ዶክተር ያንተን ስራ የሰራልህ ሲጀመር ቤት እየፈረሰ መሆኑን እንኳን መች የምትሰራበት ሚዲያ ዘግቦ ያዉቃል???
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה Жыл бұрын
ዋልታ ለምን ከዚያው ሂዶ አይዘግብም
@nuredinnegash5603
@nuredinnegash5603 Жыл бұрын
በአሁን ግዜ ሚድያን የሚቆጣጠረውን አደርባይ ጠይቅልን የህዝብ ችግር የማያሰራጭ ጣብያ እንዳይሰራጭ ያደረገውን ጠይቅልን የዘረኞች ተላላኪ የሆነውን
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 Жыл бұрын
ከተማው የኦሮሞ ሳይሆን የኢትዮጵያውያን ነው ዶ/ር
@issacalemneh4693
@issacalemneh4693 Жыл бұрын
ስሜነህ ምን አይነት አድር ባይ ነህ? ህዝብ ላይ እንዲህ ግፍ ሲፈፀም ለህዝብ ድምፅ የሚሆኑትን ለማንኳሰስ የሄድክበት ርቀት አስተዛዛቢ ነው! ሲጀመር ኪራይ ሰብሳቢም ቢሆን የቀደመው ሰራተኛ የፈቀደው ህጋዊ ነው! መንግስት ካፈረሰው መካስ አለበት:: ግማሹ ገዝቶ ነው!
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 Жыл бұрын
Question "do 😂 you live in Yeka town part of AA. Prof. Yes. Semeneh how many schools and clinics in your district? Pro. I don't exactly know, that question is for schools and clinics, staff's to answer 😅.
@desta5975
@desta5975 Жыл бұрын
Why don't you invite the so called sheger city mayor to question him. You seem to focus on a secondary issue because you want to mislead the public. The right to shelter is human right. The state is responsible for providing shelter to its citizens. You should invite the HRC and the do called mayor. That should be your concern
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
Great. That is exactly what I feel.
@meseretarega1416
@meseretarega1416 Жыл бұрын
በአካል ተገኝቶ መመልከት በራሡ በቂ ነው ስብሰባ ትርጉም የለውም
@fekaduteferra4384
@fekaduteferra4384 Жыл бұрын
ጥያቄህ ጥሩና መሠረት ያለው ነው። ነገር ግን በተዘጋ ክፍል ውስጥ ብንሰማህ እንደ ወያኔ "በሃይላንድ" እያስፈራራህ ይመስላል። አክብሮህ ለመጣ እንግዳህ "ኦነግ ሼኔ" ም አትሁንበት። እኛንም አክብረን እንጅ?!!!
@samuelwondyifraw427
@samuelwondyifraw427 Жыл бұрын
ብልፅግና ፀረ አማራ በመሆኑ አማራ ሁኖ የብልፅግና አባል መሆን ንስሀ የማይሽረው ሀጢያት ነው።
@DanDan-td1dp
@DanDan-td1dp Жыл бұрын
አማራ አትበል! እኔ በል! እንደአንተ አይነቱ ነው የአማራን መከራ የሚያረዝመው!
@sistersshow6914
@sistersshow6914 Жыл бұрын
የእስር ቤቶችን ቁጥር ያውቅል የሆስፒታሎች ቁጥር ምነው ጠፉብህ
@alexethiopia3769
@alexethiopia3769 Жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ መሸለም አለበት ጀግና ነው ። በመቀጠል እነዚህን ተፈናቃዮች ያሰፈረው አካል ይታወቃል ስለዚህ ያንን አካል ተጠያቂ አድርገው ነው መፍረስም ያለበት ያ አካል ብሊነር ሆኖ እቤቱ ቁጭ በለበት ሁኔታ ምስግኖችን መፈነቀል ትክክል አይደለም መፍቴ ይሰጥላቸዉ ?
@khanrahman812
@khanrahman812 Жыл бұрын
ማድረግ
@sulitansaed8813
@sulitansaed8813 Жыл бұрын
ወንድሜ ጋዜጣኛ ስሜነህ ባይፈርስ፣ ሀገሪቷ በተለያያ አጀንደ ታወጥራ፣ ህዝቡ አደጋ ለይ በወደቃባት ድምፅህ ጠፍቷል?በሌላ በኩል ደግሞ አሁን ከነሳሃዉ ጥያቄ ጋር በተያያዛ ህግ በለባት ሀገር ህጋወጥ ቤት ሲሳራ፣እንድሠራ አይቶ ዝም የለ፣ ወይም ጉቦ ተቀብሎም ቢሆን እንድሠራ ሽፈን የሰጣ ህጋዊ አካል የለም?አሁን ከመፍራስ ይልቅ መስቆም አይችልም ነባራ?ይህ አካል ይህንን በለመድራጉስ ታጠያቂ ታደርጓል?ዉሃና መብራት ሀይል ኮርፖሬሽን ነዉ እያልክ ነዉ።እነርሱስ ዝም ብለዉ እንደፈለጉ የመስጋባት ስልጣን ከየት አገኙ?መብራትና ዉሃ የሚያስጋቡ አካለት ቦታዉ የይዞታ መራጋጋጫ አይታዉና አራጋግጣዉ አይደለም የሚሳጡት?ቦታዉ ህጋ ወጥ ከሆነ መራጋጋጫ ሳጪዉ አካል ለምን ተሳጣ?ቦታዉ ህጋ ወጥም ቢሆን እንኳን ከሚፈርሳዉ ቤትና ከሚፈነቃለዉ ህዝብ ብዛት አንፃር መንግሥት ቤቱን ህጋወጥ ነዉ ብሎ ከመፍራስ የተጎጅዎቹን ጉደትና ብዛት ከግምት ዉስጥ አስጋብቶ ህጋወጥነቱን ወደ ህጋዊነት መመለስ፣ወይ ደግሞ ሰዎቹ የሚደጋፉትን ሁኔታ ቢመቻች አይሻልም ነባራ?አንተስ ሚስኪኑ ህዝብ የሆነ የመንግሥት አካል ሽፈን ሳጥቶት የገነባዉን ቤት ህጋወጥ ነዉ የሚለዉን አጉልተህ ከመነገርና ከመንፃባራቅ ባለይ ዘራፋ በሀገርና በህዝብ ሀብት ለይ የመንግሥት አካለት ዘራፋ ፈፅመዉ ሀገሪቷን ለአደጋ እያደራጉ የሉ ትላልቅ በደሎች እያሉ እንዴት በሚስኪኑ ህዝብ ጉደይ ለይ አተኮርክ?
@hussen533
@hussen533 Жыл бұрын
ይኸ ጋዜጠኛ ከአስተዳደር አካሎች የተሰጠውን ጥያቄ ይዞ ህበኝነት ማለት ሁሉም ነገር ህዝብ ሳይሰማው በሚስጥር መያዝ የለበትም የመንግስ ግልፀኝነት ባይኖርም ሁሉም ጉዳይ ለህዝብ ለምን ወጣ አይነት ጥያቄ ነው
@hibaamede4173
@hibaamede4173 Жыл бұрын
ያሉት የሕዝቡ ጥያቄዎች ይታወቃል ለምንድር ነው ሰብስቦ ማናገር የሚያስፈልገው መጀመሪያ የታወቁትን የሕዝብ ጥያቄዎች መመለስ ላይ መሠርት ያለባቸው
@khanrahman812
@khanrahman812 Жыл бұрын
አቶ፡ስሜነህ፡፡ጋዜጠኞ፡አይደላህም፡ውሸ፡
@dawitterefe8371
@dawitterefe8371 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ እውነት ትክክለኛ ጋዜጣዊ ጥያቄ ነው ሰውየው ምንም አቋም የለለው እንዳይአማህ ጥራው እንዳይበላ ግፋው አይነት ነው እጅግ ባለጌ የሆነ ፖለቲከኛ ነው :: ለህዝብ ሊታገል ሳይሆን አለሁ ለማለት የሚልከሰከስ ልክስክስ ፖለቲከኛ ነው
@khanrahman812
@khanrahman812 Жыл бұрын
ከከድሬ፡ሚይጠባቃል
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Жыл бұрын
Simenehi, antem banda honkie ?
@fevenayale5593
@fevenayale5593 Жыл бұрын
አይ ስምዬ በጣም ነዉ እማደንቅህ !!!
@danielbalcha7402
@danielbalcha7402 Жыл бұрын
Bayefers ante hodam kadra.
@tilahuntekale4802
@tilahuntekale4802 Жыл бұрын
He is not living in Addis abeba coming from somewhere
@judietariku612
@judietariku612 Жыл бұрын
Yehe sewye ke dero jemero eyametata menore lemadu new. Bezeh edme min leyaterefe. Endehone yegeremegnal.
@eyobyemane6336
@eyobyemane6336 Жыл бұрын
ቦርጭህም ጉንጭህም የሳንባህን ቃጠሎ የአፍንጫን ቡል ቡልቅታና እፍንታ ተቋቂሞ ሞላ አበጥ አለልህ። ባየፈርስ አጎብዳጅ ሆነብኝ ዘ-ስምህ! :-)
@user-bt8fu2ib5o
@user-bt8fu2ib5o Жыл бұрын
ይሄሁሉ ቤት ሲፈርስ የለመጠለያ ሜዳላይ የተበተኑት ህዝቡ እንደጋዜጠኛ በቦታው ተገኝተህ የህዝብን እንግልት ማጣራት የለብህ የጋዜጠኝነትና ስራ ነው , ደሞ ይፍረስ ትላለህ ጭቅላትህ ይፍረስ
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 Жыл бұрын
ስሜነህ ቃሚው ቀምቃሚው ። ሲጀመር ጋዜጠኛ አይደለም አደርባይ አለቅላቂ ነው ለሆዱ ያደረ የወረደ ሰው ነው አንተ አልክም አላልክም ልክ እንደ ሽንታም ወያኔ እንደ ጡት አባትህ ኦሮሙማም እናዋርደዋለን እንገረስሰዋለን ።
@benseattle1767
@benseattle1767 Жыл бұрын
ስሜነህ ጀግና ጋዜጠኛ ከመንግስት ሚዲያ ወጥተህ በራስህ ብትጀምር ብዙ ተከታይ ይኖርካል ዋልታ አይመጥንህም።
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
None. Because he can't compete with walta, ebc and fana.
@alazarsam3347
@alazarsam3347 Жыл бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ቀጣይ ምትኩ አስማረን አቅርቡልን
@abebawalemayehu8586
@abebawalemayehu8586 Жыл бұрын
ህገወጥም ቢሆን ቤት ዝምብሎ እይፍርስም በጣም የተሳሳተ አስተያዩት ነው
@mohammedtemam9197
@mohammedtemam9197 Жыл бұрын
ስሜነህ ቨይበርስ ጠ/ም ዐብቹን አቅርብልን
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Жыл бұрын
በህዝብ ድጋፍ አይደል ምክርቤት ያለኸው
@afesifu5325
@afesifu5325 Жыл бұрын
ስሜነህ ትልቅ ችግር አለብህ(1)ስትጠይቅ ተንትነህ ጠይቅ ሰው አታቋርጥ ከተጠያቂው በላይ አንተ አታውራ(2) ሁለተኛ አይፈረድብህም የእንጀራ ጉዳይ ስለሆነብህ ነው ጋዜጠኛ መሳይ የኦሆዴድ ደጋፊ ነው ባይሆን እዚህ እንደሚትቆይ እሙን ነው(3)አንተ ጋዜጠኛ ነህ እንዴት በጂብ የተበሉትን ሰዎች ከዶ/ር ሲሳይ በፊት ማወቅ ነበረብህ እኔደውም አንተ ለህዝብን ችግርና ሰቆቃ ማውጣት ነበረብህ በጣም ታሳፍራለህ የአንተ ልጂ ብትሆን የተበላችው የሚሰማህን ስሜት አስበው አንተ ጋዜጠኛ ሳትሆን የኦሆዴድ ጠበቃ ነህ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Жыл бұрын
አገሪቱ ህዝቡን የናቁ በምን ታመጣለችሁ እኛ እናዉቅላችሇለን እሳቤ ነዉ እየተመራች ያለች ከታች እሰከላኛዉ ባለስልጣን::
@rebecacraft6537
@rebecacraft6537 Жыл бұрын
If he doesn't know how many schools or health offices , he is not enough for leading .
@hailualemaw5903
@hailualemaw5903 Жыл бұрын
ስልጣን ላይ ያሉ ባለጊዜዎችን የምትጠይቅበት ድባብና መንግስትን የሚቃወሙትን የምትጠይቅበት ሁኔታ አድርባይ መሆንህን በግልፅ ያሳያል ።
@khanrahman812
@khanrahman812 Жыл бұрын
አታም፡ብሎ፡ጋዜጣኞ፡
@אלעזרמהרט
@אלעזרמהרט Жыл бұрын
መርማሪነህ ጋዜጣኛ ?
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ ሳይሆን መባል ያለብህ የፈረሰ ሰዉ ነበር መባል ያለብህ ዝንጀሮ ፉት
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Жыл бұрын
Machuwachhe!!! Yenesachew sew beyeqenuuu begiff eyetarede, eyetfenaqelle…. Teregaguuu naw mitleww gashe semaeneee!!!
@ewunetumerera9388
@ewunetumerera9388 Жыл бұрын
ስሜነህ ባይፈርስ እራስህ ጋዘጠኛ ይህ ለምን አታረጋግጥም? ለምን ዶ/ሩን ታስቸጝረዋለህ?
@mdrubelmdrubelbb-lq5eq
@mdrubelmdrubelbb-lq5eq Жыл бұрын
Gazitegnaw yeshermuta lij neh
@aleaaxx7239
@aleaaxx7239 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ምጣፍ ጎታች ነው! ተስፋ የለህም! ይሄን መንግስት አለመተቼት በሽተኛነት ነው ፣ይሄን ነውጠኛ አውዳሚ መንግስት መደገፍ አገር እንድትፈርስ ሚፈልገው ኦሮሙማ መንጋ መሆንን ይጠይቃል!
@felekewodajo1532
@felekewodajo1532 Жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም ነው። አንዴ ታዬ ደንደአን ብታቀርቡ።
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 Жыл бұрын
ህገወጥ ምንም ያህል ይቆይ ህገወጥ ነው። መብራትና ውሃ መግባት ህገወጥን ህጋዊ ማድረጊያ አይደለም። አባሉ አማራነትን እንዳያጯጩህ ይህ ንግግር ያቅበዋል ብዬ አምናለሁ።
@aschalewaweke8700
@aschalewaweke8700 Жыл бұрын
ጋዜጤኛውንም ዶክተሩን ስለምወዳቸውና ስለማከብራቸው ዋልታ የምባል የየዘመኑ የድርጅትና የትግሬና የኦሮሞ ድምፅ ልከታተል ችያለው
@tesfayereta3930
@tesfayereta3930 Жыл бұрын
የማውቀው ገዜጠኛ አልመስል አለኝ። ለመሆኑ ህገወጥ ቤት ስለመሆኑ አረጋግጧል እንዴ?
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
World‘s Strongest Man VS Apple
01:00
Browney
Рет қаралды 68 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 16 МЛН
إخفاء الطعام سرًا تحت الطاولة للتناول لاحقًا 😏🍽️
00:28
حرف إبداعية للمنزل في 5 دقائق
Рет қаралды 81 МЛН
ህገ-ወጥነት የተጫነው
39:54
Fana Television
Рет қаралды 10 М.
ዶ/ር ምህረት ደበበ "ልጅነት የደስታ ገንቦ ነው" ክፍል 1
1:00:03
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 66 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН