በ'ቁማር ሱስ' የተጎዳው ቤተሰብ! ቸግሮኝ የሸጥኳቸው የቤት እቃዎች አንድ በአንድ ተመልሰውልኛል! Ethiopia |EyohaMedia |Habesha

  Рет қаралды 137,754

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopia #EyohaMedia #Habesha

Пікірлер: 691
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
እቃውን የቻልከው ስምህ እንዲጠቀስ ያልፈለከው አንተ የፈጣሪ መልዕክተኛ የሆንክ ሰው !!! ባለህበት ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰብህ ያድልህ ተባረክ!!!!
@Samri3344
@Samri3344 2 жыл бұрын
AMEN
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
እደነዚህ መልካምና ቅን ሰዎች ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ ዘርህ ይባረክ በወጣው ይተካልህ
@ጌታየታመነነዉ
@ጌታየታመነነዉ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዉ
@ethiopian7722
@ethiopian7722 2 жыл бұрын
Amen
@hanatesfguta9758
@hanatesfguta9758 2 жыл бұрын
Gate belkibeti yitebiki
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
በሰዎች ላይ አድሮ ሀዘናችሁን ለቅሷችሁን በሳቅ የቀየረ ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን። 🙏እዮሀ ሚዲያ ሚዲያችሁን ፈጣሪ ያስፋ🙏
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@endalehibebo4604
@endalehibebo4604 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወለተማርያም ሰላም ነው
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 2 жыл бұрын
@@endalehibebo4604 እንዳለ ወንድሜ እንዴት ከረምክ በጽዋዕ ጠፍተሀል በሰላም ነው?
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
የኢትዩጵያ የኤርትራ ህዝብ ወርቅ ይዝነብበት መተባበር በሀላችን ነው ስላምን ያውርስልን ለስጥ ፈጣሪ በወጣ ይተካላቸው
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ የሚል ነው እውነት እፁብ ድቅናት 💚💛❤️
@genetmussie1496
@genetmussie1496 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@abebawithey9185
@abebawithey9185 2 жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@gerigirma8536
@gerigirma8536 2 жыл бұрын
@@mek20897 ትግሬማ ትግሬ የሰይጣን ቁርጥራጮች ነው የምንግዜም የኢትዮጵያ ጠላት የ30 አመት ፀሎት ከላያችን አውርዶ ሲኦል ከቶ ገላግሎናል አሁን የቀሩት ጭፍሮቹ ናቸው እነሱን ማፅዳት የኛ ስራ ይሆናል ክብር ለመድሀኒያለም
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
@@mek20897 እንዴ ትግራይ ኢትዩጵያ አይደለች እንዴ ስው ምን ነካው
@እማቀሪሃብቴ
@እማቀሪሃብቴ 2 жыл бұрын
እቃውን ያሟላው ሰው እሚገርም ሰው ነው ፈጣሪ ይባርከው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድለው ..... ሌሎችም ለረዳችሗት በወጣ ይተካ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ እዮሃዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ ።
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢በጣምምም
@Sara-et9cr
@Sara-et9cr 2 жыл бұрын
የቤቱን ዕቃ የዛሄዉ እውነት እግዚአብሔር በምድር ላይ ያለ ሁሉ መልካም ነገር ይስጥልኝ
@mehretsimegn2422
@mehretsimegn2422 2 жыл бұрын
Amen!!
@ጥሩነሽጡሩዬ
@ጥሩነሽጡሩዬ 2 жыл бұрын
ለበጎ ሰራ የሚዘረጋ እጅ እግዚአብሔር አብዝቶ። አትርፎ ይባረክላቸው
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
እኔ በበኩሌ ለእኔ እንደተደረገልኝ ቆጥሬ እጄን ወደ ላይ ከፍ አድርጌ ፈጣሪን አመሰገንኩ እስቲ እንደ እኔ ደስ ያላቹ
@elsadansia2937
@elsadansia2937 2 жыл бұрын
ለeyoha ሚድያ ፈጣሪ ይባርካችሁ፡፡በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ያደረጋችሁት፡ የሁሉንም ደስታ ነው የመለሳችሁላቸው፡፡ ናኦሚ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ይህን ሁሉ መከራ አልፈሽ እዚህ በመድረስሽ፡ ፈጣሪ ይመስገን፡፡
@harlove2985
@harlove2985 2 жыл бұрын
ሲጀመር ሚኪ ትልቅ ሚዲያ ነው ያለህ እግዚአብሄር ይባርክህ ሁለተኛ የቤቱን እቃ የሞላህው ወንድማችን ፈጣሪ በወጠ ይተክልህ ኢትዮጲያዊያን ሰንረዳዳ ነው ሚያምርብን አይዞቸው መውደቅሽን የተመኝ ከፍታሽን አዩ
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 2 жыл бұрын
ይህን ላደረገ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን ውድ ኢትዮጵያ ን ኤርትራዊያኖች እግዚአብሄር ባላችሁበት ስላማችሁን ያብዛው በጣም ደስ ይላል እንዲህ ስትደስቱማየት እዮሃ ተባረኩ
@qwqw2105
@qwqw2105 2 жыл бұрын
እችን ልጅ እቃ ያማላህ ሰውየ አሚን በል ልመርቅ በረካ ሁን ወርቅ ይዝነብብህ እጅህ የወርቅ አባር ይሁን ልጅ ይውጣልህ የልጅ ልጅ ይጠውርህ የድሜ ባለፀጋ ሁን በረካ ሁን በመሬት ምቾትን በሰማይ እርፈትን ይስጥህ ዘርህ ይባረክ አቦ ፈጣሪ ከደስታ በቀር ክፉ አይካህ እሾህ እቅልፋትህ ይነሳ በክፉ ያየህ ያፋፍ ላይ አመድ ይሁን
@tube1601
@tube1601 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አሚን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ተመስገን የክብሩ ባለቤት ክብሩን ይዉሰድ እስቲ የሰዉ ደስታ የሚያስደሰተዉ ማነዉ አገራችን ሰላም ይሁን በሉ ለሰጠ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይሰጠዉ እንኮን ደስ አለሽ እንበላት 💖💖💖💖💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 жыл бұрын
እንባ አባሽ እግዚአብሔር ይመስገን እዮሃ ሚድያ እና ደጉ የኢትዮጵያ የኤርትራ ህዝብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ ብሎኛል🙏
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
በጣም ጋዜጠኛዉ እራሱ እዴት አዛኝ እና ጡሩ ልጂ ነዉ አላህ ያስደስተዉ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
ውይ.. ወንድ..የሴት ልጅ .ጥቁር መጋረጃ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
ውይ.. ወንድ..የሴት ልጅ .ጥቁር መጋረጃ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 жыл бұрын
አልሀም ድሊላ ያሁሉ ለቅሶ በደስታ ተቀይሮ እንደማየት የሚያስደስት ደስታ አለ እንካን ደስ አለሽ እህታችን
@mesiegugu707
@mesiegugu707 2 жыл бұрын
ስሜ አይጠቀስ ያልከው ሙሉ የቤት እቃዎቹን ያሟላህ ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ቤተሰብህ ዘረማንዘርህ ሁሉ ይባረክ የመልካምነት አርዓያ ነህ።
@zabishsemagn9292
@zabishsemagn9292 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለእናንተ እዮሀወችና ለመላው እጁን ለዘረጋ ለእግዚአብሔር ወዳጅ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ።የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን ኦ አምላኬ
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 2 жыл бұрын
የስውን ሂወት የሚቀይር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏾
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ሚኪ የኛ እድለኛ ነክ💖💖💖💖💯💯💯💯 ፈጣሪ ይስጥክ ትልቅ ነገር እየሰራክ ነዉ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ ደጋግ ወገኖቻችንን እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በከፍታ ላይ ያኑራችሁ
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 2 жыл бұрын
በእያንዳንዱ የእርዳታ ጥሪ ላይ ሁሌም ኤርትራውያን አብረውን አሉ ከምር ሁሌም ድንቅ ይለኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🇪🇹 ❤ 🇪🇷 😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@tigisttesfaye-f5f
@tigisttesfaye-f5f 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
Endihem chiger ale wey gud -nege bene yedersal ene eschalehu blo merdat CHEWANET be gebregeb madeg/ memare egziabeheren meferat ( Kalun makeber )newe yachi geziawi chiger talfalech negem Lela ken neew na yemisemu n ye miraru sewoch alu EGZIABEHER yemesgen . Ethio n Eritria selam yargelen .AMEN
@zulefa9778
@zulefa9778 2 жыл бұрын
እዳተ ያለ ሚዲያ በአገራችን ላይ ያስፈልገናል ከዘር ከአይማኖት ነፀ የሆነ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
አንደኛ ሚዲያ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
💟💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏🙏እዉነት ነዉ የምለዉ የቤት እቃዉን ሙሉ የገዛከዉ ወንድማችን ፈጣሪ ዋናዉ ጤና ነዉ እድሜና ጤና የስጥክ የምትሰጠዉ አትጣ ልጆች ካሉክ ልጆችክ ትዳርክ ይባረክ በተረፈ ለሁላችሁ ሰማችሁ በሰማየዊ መዝገብ ይፃፍላችሁ አሜን ኤርታዊያን ዉስጤ ናችሁ ኑርልን
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Amin
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 አሜን ይበልሽ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁሉ ላደረገዉ ፈጣሪ ይመስገን
@ያውሩስራቸውነው-ገ8የ
@ያውሩስራቸውነው-ገ8የ 2 жыл бұрын
የስጣችሁ በሙሉ በወጣ ይተካልን !!! እዮሀ ሚድያ ክበሩልን 🙏🙏🙏
@misraktefera2113
@misraktefera2113 2 жыл бұрын
እንባን ከአይኖች ላይ የሚያብስ በጊዜው ሁሉ ውብ አድርጎ የሚሰራ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን። እህታችንን ለረዳችሁ ላገዛችሁ ሁሉ በረከት መዳፍችሁን ይሙላው ለብዙ ሰዎች በረከት ያድርጋችሁ እግዚአብሔር🙏❤
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እኔ መቸም ለዚህ ቻናል የምለው የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ይስጠው አንተም ወንድማችን በተቸገሩት ጎን ተቀምጠህ ሁሉን በማማላትህ ፈጣሪ በጎደለው ይሙላልህ
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ
@ዱርዬነውፊቱ-ዐ4ለ 2 жыл бұрын
~ በጣም ደስ ይላል እዮሀ ሚዲያ እናመሰግናለን !!
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 2 жыл бұрын
ታድለህ በዝምታ መርዳት ጨምሮ ጨማምሮ ጤናህን ይስጥህ አምላኬ ሆይ እነደነዚህ አይነት ሰዎችን አብዛልን🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
ተባረክ ሌላ ምን ልበል በጣም ሲበዛ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ልጆቿ ደግሞ ሲያምር የኔማሮች አድጋችሁ ለቤተሰብ ጠቃሚ ሁኑ
@dt9619
@dt9619 2 жыл бұрын
ቤተሰቡ በሙሉ ፀበል ቢከታተሉ የበለጠ ነገሮች ይስተካከላል
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል፡ ፡ (መዝሙር 146፥8)
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ሚኪያስ አንተስ ልዩ ነህ... እግዚአብሔር ይባርክህ... ስነ ምግባርህ... ፈጣሪ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥህ... የ ስራ ባልደረቦችህ ሁሉ ... ጥሩ ስራ እየስራችሁ ነው 🙏🙏🙏💚💛❤️👈
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
የእውነት ቃላት አጠረኝ ፈጣሪ ስላደረገላችው ሁሉ ይክበር ይመስገን ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድግላችው ስታምሩ
@meazafiseha8080
@meazafiseha8080 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚድያ እናበዚበጎ ተግባር የተሳተፋችሁ የረዳችሀችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካችሁ ለነሱ እንደረዳችሁ የናንተን ኑሮ ስራ እግዝአብሄር ይስራላችሁ በስኬት ኑሩ ተባረኩ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
የተቸገሩትን ህይወት ከፈጣሪ በታች የረዳቹ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን የናንተንም ምድራዊውንም ሰማያዊውንም ህይወታቹን እግዚአብሔር ዋስ ጠበቃ ይሁናቹ ዘንድሮ በደስታውም በሀዘኑም ነው የምናለቅሰው😭❤️❤️❤️❤️👏👏👏የሰው ህመም የሚያማቹ የሰው ደስታ የሚያስደስታቹ ቅን ኢትዮጵያዊያኖች ኑ ቤተሰብ እንሁን እላለሁ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
@@mulehabeshamedia9345 ችግር የለም አንተም ና መጣለሁ
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
@@yeshumethiolove275 በደስታ ቤተሰብ አርጌሻለሁ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
@@mulehabeshamedia9345 የለቀከውን ቪዲዮ እያየው ነበር ካየን በኃላ መደማመሩ ጥሩ ስለሆነ አይቼ እስክጨርስ አንተ ቀደምክ አድርጌ ስመጣ አየው ኮሜንትህን ያነሱታል የኔንም ያንተንም አንድ ሰው 24 ሰዓት እስኪሞላ መጠበቅ ስላለበት ካነሱ ሌላ ጊዜ ቤተሰብ እንሆናለን
@nunuawake3358
@nunuawake3358 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን ደስስስ አለሽ ደስ አላችሁ እንኳን ለቅሶችሁን ወደ ደስታ መለስላችሁ ይህን ለአደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የሰማይ ዋጋ ይክፈላችሁ በቀኙ ያቁማችሁ 🙏
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 2 жыл бұрын
ስለኤርትራውያኖች ወገኖችን ቃላቶች ያጥረኛል
@MekdiA
@MekdiA 2 жыл бұрын
ሚኪ በጣም የሚገርም ስብእና እና የጋዜጠኝነት ስነስርአት ያሟላህ ሰው ነህ. እግዚአብሔር ይባርክህ. የዚህ ቤተሰብ ህይወት ተለሻሽሎ በማየቴ በጣም ደስብሎኛል.
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 2 жыл бұрын
የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ናቸው ተባረኩ የረዳችዋቸው ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይስጣቸው።
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
እዉነተኛ ክርስቲያን ስሜን እግዚአብሔር ያዉቀዋል ብሎ ነዉ የሚመፀዉተዉ እግዚአብሔር እንደዚህ ባሉ ደጋግ ኢትዮጵያዊ እና ኢርትራዊ ብለህ አገራችንን ሰላም አድርግል 😥😥😥ክፉዎችን ልቦና ስጥልን እንኳን ደስ አላችሁ የልጆቹ ደስታቸዉ ደስ ሲል ግን ሁላችሁ ወደ ፀበል ብትገቡ በጣም መልካም ነዉ ከቤተሰብ የነበረ ወደ ልጅ የመጣ ነገር አለ
@rachelm5268
@rachelm5268 2 жыл бұрын
Wawww በጣም ደስ ብሎኛል ኤርትራዊት ነኝ ባለፈው በጣም እጸይልሽ ነበርኩ ክብር ምስጋና ለጊታይሁን:: ኣንተ በጎ ነገር ይደረክላት ስምሕን ባትነግርም የልኡሉ ጌታ የሱስ ስምሕን ያውቃል እና :በረከትክ ይብዛ የብዙሆች ኣባት ሁን በሰያዊ በረከት ምድራዊ በረከት ተባረክ :ክርስቶ የሂወትክ ንጉስ ይሁን ::
@emufamilytube
@emufamilytube 2 жыл бұрын
ቤተሰቡ አንድ ላይ ቁረቡ ፆም ፀሎት ያዙ
@mymamking8293
@mymamking8293 2 жыл бұрын
ሰው ሲደሰት እንዴት ደስ ይላል
@hagerhb2180
@hagerhb2180 2 жыл бұрын
Ewe nayebhuki 🙏🙏
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ኑሐሚና ቤተሰቡ እንኳን ደስ ያላቹህ እዮሐ ሚድያ እና የኢት እና ኤር እግዝያብሔር መወጣ ይተካ።
@ገኒኢትዬጲያዊ
@ገኒኢትዬጲያዊ 2 жыл бұрын
ለተቸገረ ሁሉ የምደርሱ ምርጥ ኢትዬጲያዊያን እና ኤርትራውያን እግዚያብሄር ይስጣችሁ በወጣ ይተካ። ፈጣሪ በነገሮቻችሁ ሁሉ ይርዳችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ትዙየናቷ
@ትዙየናቷ 2 жыл бұрын
ለሰጪ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያስጥ አንተም መድሀንያለም ዘርህን ያባርከው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
እዮሀ ሚዲያ እግዚአብሔር ይባርካችው የረዷቸውን ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቸው
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 2 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሄር አምላክ ስም እንዲገለፅ ያልፈለከው የዋህ ወንድማችን ፈጣሪ በሰጠክበት ይሙላልክ በጤና በደስታ ከነ ቤተሰብህ ያኑርህ ሁላችሁንም ለበጎ እጃቹ የሚዘረጋ ኢትዮጵያዊያን ኤርትራዊያን አምላክ ይጠብቃቹ
@Daniel_kah
@Daniel_kah 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለዚ ቤተሰብ የረዳቹ ሁሉ እዝጊኣብሄር ኣብዝቶ ይባርኻቹ። እውነት የነሱን ደስታ የልጆቹን ፊት እንዲ ደምቆ ማየት የተለየ ስሜት ይሰጣል። God bless Eritreans & Ethiopian!
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
ክብሩን ሁሉ ሥላሴ ይውሰዱት። እግዚአብሔር የድሀን እንባ ያብሳል። ኢዮሀ ሚዲያ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣችሁ።
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 2 жыл бұрын
ሚልኪያስ ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠምህ መልካም ልጅ ነህ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም እየሳቃቹ ኑሩ የረዳቹዋት አላህ ይርዳቹ
@እኔምሐገርአለኝ
@እኔምሐገርአለኝ 2 жыл бұрын
ውይ የረዳቹ ሰዎች እንዴት የተባረካቹ ናቹ ክፉአይንካቹ
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 жыл бұрын
የኑሃሚን ቤተሰብ ለረዳችሁት ኢትዮጵያ ኤርትራውያን እግዚአብሔር ይስጣችሁ በተለይ ስሜ አይጠቀስ ብሎ ሙሉ የቤት እቃ ላሟላው እግዚአብሔር የማይጠገብ እንጀራ ይስጠው እዮሃ ሚድያ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ ኑሃሚ ጥሩ ስራ ጀምራ ለማየት ያብቃን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የዘረጋውን ማንም አያጥፈውም ለዚህ እንዳትበቃ ስሙአን ለማርከስ ወንድምየው ቢመጣም አልተሳካለትም ። እሱአ አልቀረች እናቱአ አልቀሩ እንደዛ ሲአንቁአሽሻት ። ግን እግዚአብሔር ከተጎዱት ጎን ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ይህን ድንቅ ስራ የሰራችሁ ተባረኩልን የቤት እቃ ሙሉ መሸፈን ቀላል አይደለም ወንድማችን እግዚአብሔር በበረከት ይሙላህ ይባርክህ 👏 ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ በወጣ ይተካ 👏👏 አመሰግናለሁ እዬሐ ፀበልም ብትሄዱ ጥሩ ነው የጤናችሁ ነገር እንዲስተካከል
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
ትክክል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
አዎ ሁሌ እግዝያብሔር ከተጎዱት ጎን ነው ። የባል ዘመድ በአይኑ አመድ ይባላል።
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይጥልም አይረሳም።
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
@ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 2 жыл бұрын
እዬሐ ሚዲያዎች ይሄ ደስታ የታየው በእናንተ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ...አሁንም ለብዙዎች ትረፉ !
@meseretassefa4981
@meseretassefa4981 2 жыл бұрын
ኢዮሀ ሚዲያዎች ፈጣሪ ይባርካችሁ ምስጋና ለእናትና ልጁ ይሁን ይህንን ቤተሰብ ለጎበኙት
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 жыл бұрын
መስጠት ማለት እዬነው ስምህ እንዳይጠቀስ የፈለከው ፈጣሪ ይባርክህ!!የሰጡ እጆች ሁሉ ይባረኩ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ
@ጌታያውቃል-ጸ1ሠ 2 жыл бұрын
እሄ ሁሉ ደጋግ ሰዎች እንድናይ በኢትዮጵያየም ተስፋ እንዲኖረኝ ስላደረጋችሁ እዮሃ ሚዲያ ከፍ በሉ እግዚአብሄር ይርዳችሁ ሚኪየ የኔመልካም ተባረክ፡፡
@ትዙየናቷ
@ትዙየናቷ 2 жыл бұрын
አንተ ደግ ሰው ስሜ ያቆያ ያልከው በወጣ ያተካ ያሰብከው ያቀድከው በድብቅ እንዳረከው መድሀንዬለም የሰማያ አምላክ በፍለፊት ያመልስልክ ጀግና
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
ይኤን አርገ ደስታቸውን የመለስክላቸው ወድማችን ተባረክ ክብረት ይስጥል ዘርክ ይባረክ በዚህ ምድር ላይ መልካም የሆነው ሁሉ ነገር ላንተ ይሁን
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ለረዳችሁ ሁሉም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጣሪ ይባርካችሁ የሰው ደስታ ማየት በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ይመስገን
@shebawian5074
@shebawian5074 2 жыл бұрын
ናኦሚዬ እጅግ አብዝቶ ነው ደስ ያለኝ ምንም ቃላት የለኝም እነሚኪዬ የልጅ አዋቂዎቹ ይባረኩ ፣ሆኖም ግን አንድ ሐሳብ ልሰጥሽ እፈልጋለሁ የልጅሽን የስልክ አጠቃቀም ተከታተይ በትምህርቷ ላይ ችግር እንዳይፈጥር ምክንያቱም ይህ እድሜ ነውና ትልቅ ጥበቃና ክትትል የሚፈልገው በጥበብና በዘዴ ተከታተያት ።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ የሚለውን አዳምጡ ብዙ ትጠቀማላቹ ❤️
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም
@malemale8487
@malemale8487 2 жыл бұрын
Tkekel
@መክሊት21
@መክሊት21 2 жыл бұрын
በትክክል የምትችሉ ደውሉላቸው ንገሩአቸው ይህን የሴጣን ስራነው ቤተሰቡን የበታተነው
@dnjdj9452
@dnjdj9452 2 жыл бұрын
@@መክሊት21 በሰው ተመሰሌ እግዚያብር ሰራውን ሰራ ለሁላችን መጨረሻችን ይመረ የሰው ልጀ መጨረሻው እንዴት ያሰደሰታል
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
@@መክሊት21 በጣም እህቴ ፀበል ቢገቡና እቤታቸውም ቢፀልዩ ቢሰግዱ ይሄ በሽታ ሁሉ ይወገድላቸው ነበር ፀበልን የመሰለ እያለሁ ልግዜ ሆስቢታ የሚሄዱ ሰዎች ይገርሙኛል
@emmatube9648
@emmatube9648 2 жыл бұрын
ይህ የ ኢትዮጵያ ህዝብ ደግነት ታዲያ ምእን ቦጣው ይህ ሁሉ ግፍና መከራ ኢትዮጲያዊ ማለት ያለቀስ የከፍውን የሚያፅናና ደግ ርሁሩህ ህዝብ ነው እግዛብሄር ሀገራችንን ሰላም ይሰጣት
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@rukhyarukhya6958
@rukhyarukhya6958 2 жыл бұрын
ወንዲሜ ፀበል ይህዱ መፈሥ ነዉ አባታችን መምህረ ግረማ ወንዲሙ ጋረ ቢህዱ እግዛቡሄረ በሣቸዉ ላይ አዲሩ ይፈወሣሉ
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
ትክክል
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ፍቅር ነው የኢትዮጵያ እዝብ እንፋቀር ሌላው ትርፍ ነው ዛሬን እንኑር ነገን አናውቅም ዛሬን መልካም ሠርተን እንለፍ እግዚያብሄር ለመልካም ሠዎች መልካም ዋጋ ይክፈል እናትሽን አደራ ድጋሚ መቀዶንያ እንዳታስገቢ አደራ የኔ እናት አደራ
@mamiyena8673
@mamiyena8673 2 жыл бұрын
ልጆቹ ሲያምሩ
@justsayalhamdulillah8193
@justsayalhamdulillah8193 2 жыл бұрын
እቃውን ያሟላው ግለሰብ አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ጉልበትህን ይባርክልህ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ
@ትዕግስት.የዝክረቅዱሳንተ 2 жыл бұрын
እዮሐ ሚዲያን አለማመስገን ንፉግነት ነው💚💛❤👍👍👍👍👍👌
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
በጣም
@ruthrutaa5787
@ruthrutaa5787 2 жыл бұрын
እኔ የናኦሚ ልጅ ሩት ነኝ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሁላቸሁንም ከጉናቸን ሆናቸው ለረዳቸሁን በጣም ጥሩ አሰተያየት ለሰጣቸሁን እናመሰግናለን የናቴ እንባ ታብሱል እናቴ በጣም ጥሩ እናታቸን ናት በነበራት ጊዜ አሰታውሳለሁ ደግ ለሰው የምታዝን ከሰው ጋር አብራ የምትጨነቅ ናት እግዚአብሔር ያንን ሁሉ አይቶ እናቴን በሰተመጨረሻ ካሳት ይሄንን በማየቴ በጣም ተደሰቻለው እማይዬ እወድሻለው የልብሸን አይቶ እግዚአብሔር ወሮታሸን ከፍሎሻል በኢትዮጵያናንና በኤርትራውያን ደግነት እንባሸ ታብሶል አይዞሸ የኔ እናት እኔና እህቴም ነገ እንደርሰልሻለን አይዞሸ የኔ ውድ እናት ከንግዲህ ደሰትሸን እንጂ የምናየው ሀዘንሸን አደለም ውድ እናቴ አያቴም በመምጣቱ ተደሰተናል ምንጊዜም እናታቸንን የሚወዳትን ሰው አኝም እንወደዋለን እናታቸንን ግን የማይወዳት ሰው እኝም ያንን ሰው መውደድ አንቸልም ምክንያቱም ውድ እናታቸን የላባት የምታሳድገን መተኪያ የሌላት እናታቸን ሰለሆነቸ ሰለዚህ ከናቴ ጎንሆናቸሁ ደሰታዋን የያቸሁ በጣም ጥሩ ኮሜንት ለሰጣቸሁን በሙሉ ታላቅ አክብሮት አለኝ እንወዳቸዋለን በጣም በጣምም እናመሰግናቸዋለን እህትና ወንድሞቼ ናቸው አመሰገናለሁ
@ሰለስቱ
@ሰለስቱ 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ተመስገን ተመስገን ተመስገን💚💛❤️ እንደነዚህ አይነት ኢትዮጵያዊ ዜጎች በተወለዱባት ሀገርላይ ምንአለበት ጨለማልብ ያላቸው ሰዎች ባይወለዱባት ኑሮ 🤲🤲🤲አምላክ ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርግልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@akiyayohannes9477
@akiyayohannes9477 2 жыл бұрын
ወንድሜ ስምህን ስትናገር ሁሉን ነገር የራዳሃቸው አንተ እድለኛ ነህ ምክንያቱም እንዲህ ያለ ደግ ነገር ለመፈጸም በእግዚአብሔር መመረጥ እሩሱ መታደል ነው ሁሉ ነገር ኖሮት ደግ ነገር ለመስራት ያልቻሉ አሉ የአንተ በእግዚአብሔር ተመረጠህ የእሱን ስራ ማሰፈፀመህ መታደል ነው ።በዚህ ስራ ውስጥ የተሳተፋቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያሰባቹትን ይፈፀም ። እኛው ለእኛ እንበቃለን ❤❤❤
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
ሚኪ አድናቅህ ነኝ። ስምህ እንዳይጠቀስ ያልፈለገው እነዚህን ቤተሰብ ሙሉ የቤት እቃ የሸፈንከው ወንድማችን አላህ ረጅም እድሜና ሙሉጤንነትህን ይስጥህ። እድሜህን በሙሉ ስትደሰት ኑር።
@smohammed7586
@smohammed7586 2 жыл бұрын
አሚን
@beleteayalew8972
@beleteayalew8972 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይላል እዮሀ ሚዳያዎች እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@emusahele2127
@emusahele2127 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን !!! ሁሉን ያደረገው እግዚአብሔር አምላክ ነው !!
@yamarymlove6275
@yamarymlove6275 2 жыл бұрын
እውነት እቃወችንም ሆነ ማንኛውንም እርዳታ ላደረጋችሁ በሙሉ እውነት የህፃን አምላክ የትልቅሰው አምላክ ቤተሰቡን በክብር እንደሰበሰባችሁቸው እግዛብሄር ከክፉ ነገር ከእነ ቤተሰቦቻችሁ ይጠብቃችሁ እግዛብሄር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን ተባረኩ ኑሩልን
@ethiopiahagere7373
@ethiopiahagere7373 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ ብሎኛ በዚህ አይነት ነገር ስላየኋቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 2 жыл бұрын
የነዙህን ሰዎች ህይወት የቀየራቹ ሰማያዊ ዋጋ ያድርግላቹ
@daniman5421
@daniman5421 2 жыл бұрын
ኦ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ኤርትራዊያን ጠብቅልኝ። እንዴት እንደ ተደሰትኩ በቃ ይህቺ ናት ሀገሪ።
@hagerhb2180
@hagerhb2180 2 жыл бұрын
Amen Amen amen yexebkn 🙏🇪🇷🇪🇷
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 2 жыл бұрын
የዝህን ቤት ፈገግታ የመለሳችሁ ወገኖች ለቤተ ቃል የለኝም በተለይ. የቤቷን እቃ በተሻለ መልኩ ላሟላላት. ሰዉ ሀቂቃ. ኢትዮጲያዊነት ይህ ነዉ እንባ አባሽ
@enat9497
@enat9497 2 жыл бұрын
ፀበል ግቡ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 2 жыл бұрын
በሂወቴ የተደሰትኩ በት ቀን እናቴን እንዳገኘሁ ነው ደስያለኝ በጣም እንወዳቹሃለን።ሚኪ በጣም የምትስራው ከሰው ሳይ ሆን አላህ ይገኛል።
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያነት ከቃል በላይ ነው ኤርትራውያን ወገኖቻችንም ልዑል እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን ይስጣችሁ እማየ አስለቀሱኝ እውነት ነው እናታችን የእግዚአብሔር ሃሳብ ሌላ የእኛ ሃሳብ ሌላ ነው በእውነት የደስታ እንባ 😢
@እድላዊትንጋቱዩቲብ
@እድላዊትንጋቱዩቲብ 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረዎ
@fitseethio
@fitseethio 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው .... ላንተ ምን ይሳንሃል 🙏 ይህንን ያደረጋቹ ውድ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ኤርትራውያን ዕድሜ ጤና በረከቱን ያብዛላቹ ::
@leyaleya4383
@leyaleya4383 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል አሁንም ደስታችሁ ይብዛ የሰውልጅ እንባው ታብሶ ማየት የመሰለ ነገር የለም የደገፋችሁ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ በወጣ ይተካላችሁ
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 жыл бұрын
እዮሃ ሚድያ እጅግ ከልብ እናመሰግናለን እህቴ እኳንም እባሽ ታበስ እኳን ደስ አላሽ
@adanechgetu1117
@adanechgetu1117 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሚሰጡ እጆች የተባረኩ ይሁኑ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው መስጠት በመቻላችሁ የመንፈስ እርካታ ታገኛላችሁ ተባረኩ
@mulutsegategsetu1755
@mulutsegategsetu1755 2 жыл бұрын
ደስታዬ ወደር የለውም በደስታ ብዛት አነባሁ የሰውደስታ የሚያስደስታቹ በሒወታቹ ደስ ይበላቹ ለዮሐ ሚዲያ መስጋና ይገባቹሐል 🙏🙏🙏
@XXXXXX-zc4gh
@XXXXXX-zc4gh 2 жыл бұрын
ይህ ነው ሀገር መለወጥ ማለት ቤተሰብ ሲለወጥ ሀገር ይለወጣል።በጣም ነው ደስ ያለኝ።ግን ሁሉም ፀበል ሄደው ቢጠመቁ የበለጠ ሰላም ጤና ያገኝሉ።
@ሹኩሪያዩቱብ
@ሹኩሪያዩቱብ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ኢላል የተቸገረ ሁሉ አላህ ደስታቸው ያምጣላቸው
@yoadangirma228
@yoadangirma228 2 жыл бұрын
ሚኪ በጣም የተሳካ የስነ ልቦና ድጋፍ በመስጠትህ እናመሰግናለን.
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ታላቅ ነው... ምን ይከፈለዋል ያንን እንባ በ ኢትዮጵያዊ ... ህዝብ ... ብ እየሀ ሚድያ... መታበሱ... ከምንም በላይ ደስ ይላል... የ ኢትዮጵያ ህዝብ እኮ እሩህሩህ ነው... አንዳንድ ... አስችጋሪዎች ቢኖሩም... ለስጭው ይስጠው ...🙏❤️❤️❤️🙏…💚💛❤️👈
@konegen6189
@konegen6189 2 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ደስ ስላላችሁ። ሚኪ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ
@Mesi12370
@Mesi12370 2 жыл бұрын
ሁሉም የተቸገረ እንደ እናንተ ደስ ይበለው ፈጣሪ ይጎብኘው
@shewayrobi9728
@shewayrobi9728 2 жыл бұрын
ስለ፡ሁሉም፡ነገር፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡ደግሞም፡በዚህ፡ቤተሰብ፡አበል፡ያሆኑትን፡ሁሉ፡ጌታ፡ይባርከችሁ።
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ኢትዮጵያውያን ኤርትራዊያን የሰው ደስታ የምያስደስተው ሁሉ እንኳን ደስ አላቹ በወጣ ይተካ ሐበሻ ጥቁር ነው የኣፍሪቃ ኩራት እንሆናለን
@tenaworkfikre7012
@tenaworkfikre7012 2 жыл бұрын
መንፈሳዊ ህይወታችሁን ጠንክሩበት። አጋንንት የሰውን ደስታ አይወድም። ፀበል ተጠመቁ ፣ተንበርክካችሁ ፀልዩ በምስጋና ፣ሰውን በመውደድ ፣ለሰው በማዘን ፈጣሪን በመፍራት ኑሩ።
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 2 жыл бұрын
ትክክል
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 жыл бұрын
አቦ ተባረኩ እዩሀወች ሁሌም አተ የተባረክ ልጅ ደስታ ይግባ በቤትክ እድሜ ይስጥክ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
አውስትራሊያም አሜሪካም ያሉት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እግዚአብሄር ይስጣችሁ
@rahilrahil3326
@rahilrahil3326 2 жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ደጋግ ስዊች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ!!
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 50 МЛН
ከመንፈሳዊ መምህሬ የተማርኳቸው 5 ሚስጥሮች
20:59
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 16 МЛН