እራት ስሰራ ወጡ ስለተደፋብኝ ባለቤቴ የሚያደርገኝን ስለማዉቅ ከቤቴ ብን ብዬ ጠፋሁ || ነገሩ አስገራሚ ነዉ | የእርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 37,615

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 244
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 11 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም እንዲህ ሆነላችሁ። እራት ስሰራ ወጡ ስለተደፋብኝ ከዛ በኋላ የሚመጣብኝን የባለቤቴን ዉርጅብኝ እንደማልቋቋመዉ ስላወኩኝ ይኸው ልጆቼን ይዤ ከቤት ከወጣሁ ሳምንት ሊሆነኝ ነዉ። ድንገት የተፈጠረዉ አጋጣሚ ለዚህ ዳረገኝ። እንዴት ወጥ ተደፋ ተብሎ ትዳር ይፈርሳል? ነገሩ በጣም አስገራሚ ነዉ።
@barkot-hm3fm
@barkot-hm3fm 11 ай бұрын
ሲጀመር 7 ልጅ ያለው ይገባል እዴ ጆሯችን መጫወቻ ሆነ
@ቅድስትከናዝሬት
@ቅድስትከናዝሬት 11 ай бұрын
አይድረስ በይ ትዳር ሳይሆን በወቅቱ መደበቂያ ነበር ያረገችው😢 አይይይይ​@@barkot-hm3fm
@Gere.emun.
@Gere.emun. 11 ай бұрын
ችግር
@AregashMoh
@AregashMoh 4 ай бұрын
@yoditberhane6925
@yoditberhane6925 11 ай бұрын
አለምዬ ፍፁም እንዳትለቃት ይገላትና ተጠያቂ እንዳያደርግህ እኛ አንተን እንፈልግሐለን እሶም ለልጆቾ ትኑር
@freekidsafrica5472
@freekidsafrica5472 11 ай бұрын
መሠረቱ ድህነት ነው። ሴቶች ግባችሁ ከኢኮኖሚ ጥገኝነት መላቀቅ ይሁን።
@haregsahle8405
@haregsahle8405 11 ай бұрын
Sira mesiratinm lemedhu
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 11 ай бұрын
በጣም ትክክል🙏🙏🙏❤
@siifhoraajoanna6245
@siifhoraajoanna6245 10 ай бұрын
Betikikl
@ef6079
@ef6079 11 ай бұрын
አስታረቅን ብላችው እቤት ብትመለስና ብትገደል ተጠያቂ ናቸው እንዲ አይነት ወንዶች ናቸው ሴትን የሚገሉ አረወንዶች ልብ ግዙ 😢😢😢😢😢 አይ ህግ የሌለበት ሀገር መኖር 😢😢😢
@yordanoszewdu6838
@yordanoszewdu6838 11 ай бұрын
ሰውየው ለሕግ ነው መቅረብ ያለበት የምን መለማመጥ ነው።አለም ሰገድ ይህን ወደ ሕግ ባለሙያዎችህ መውሰድ ነው የሚገባህ።ነገሩን ቀለል አድርገህ ባታየው መልካም ነው።
@fatimabintislam317
@fatimabintislam317 11 ай бұрын
ይሄን በሶስት ጥይት ነበር መድፋት አላህ እድሜውን በአጭር ይቅጨው
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 11 ай бұрын
ተኳሹ ጥሩ አድርጎ ካነጣጠረ አንድ ጥይት አይበቃም ለኢኮኖሚ ብዬ ነው 😅😅😅
@yenantw21
@yenantw21 11 ай бұрын
አይባልም እህቴ እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ነፍስ ማጥፋት ሳይሆን ማሰቡ በራሱ ኃጢአት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ እርሱ ያለበት ነገር እኛ አናቅም ሰይጣን ተተጠናውቶት ይሆናል እግዚአብሔር ልቦናውን ይመልሰው።
@yenantw21
@yenantw21 11 ай бұрын
@@sebletlaye1528 ወይኔ እናቴ ።🤣🤣🤣
@fetiyanuri-l7f
@fetiyanuri-l7f 11 ай бұрын
የሴቶች ጉዳይ በቀጥታ ይመለከተዋል በዚ ደረጃ የሴቶችን ጥቃት አለመከላከል በጣም ይከብዳል በኪሎ ሜትሮች እርቀት አጠገቧ እዳይደርስ ከፍርድቤት ማገጃ ይውጣበት ልጅችሽን ወዶ ሳይሆን በግዱ ያሳድጋል ህግን ተምሮ የሰዎችን በደል መስማት በጣም ከባድ ነው 😢
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 11 ай бұрын
ትክክል ማር😢😢😢 ተሰቃየች
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q 11 ай бұрын
አለምሰገድ ይህ ነገር ከባድ ነው ወደ ሕግ ቦታ ብታዘጋጅላት ይሻል ይመስለኛል ከዚህ በኃላ ሀላፊነት አለብህ።
@tsiyonzarehun4089
@tsiyonzarehun4089 11 ай бұрын
አረ ለዝች ልጅ ፍትህ ያስፈልጋታል በጣም ከባድ ነው ልጆቹዋን የምታሳድግበትን ነገር አስተካክሉላት እባካችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@asrathaile7499
@asrathaile7499 11 ай бұрын
እንዴ አለም ሰገድ ምን እያልክ ነው እረ እነዚህን ሰዎች ማለያየት ነው ታስገድላታለህ ዋ ይፀፅትሀል አለም ሰገድ እንዳታስገባት 💔💔💔💔
@rurusultan2125
@rurusultan2125 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ዛሬ ኢንተርቪው ተመልሰህ አዳምጠው ይች ልጂ ቢገላት ፀፅትሀል መብቷን የሊጆቿን መብት በፍርድ ቤት ይወሰንላት
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 11 ай бұрын
እግዚዬ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ ታሪክሽ ያሳዝናል አይዞሽ
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 11 ай бұрын
አለምሰገድ ያልካትን ሁሉ ተመልሰህ አዳምጠው 😭😭 ፍትህ ለዚች እህታችን እና ለልጆቹዋ🙏🏽😢😢😢
@GenFir
@GenFir 11 ай бұрын
አለምየ አታሹፍ እህት የለህም ይገላታል ? ተጠያቂ ነህ😊
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 11 ай бұрын
እነደዚህ አይነት ወንድች አላህ. የሰራቸውን ይሰጣቸው መጨረሻውም አያምርም. ከጨካኝ ሰዋች ጋር መኖር አያስፈልግም አይዞሸ አላህ ከጐንሸ ይሁን
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ይቺ ልጅ ወደ ሰውየው ከተመለሰች ይገላታል😢😢
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 11 ай бұрын
😢😢😢 መጀመሪያ ነው የተሳሳተችው አሁን ከባድ ነው ይሄ ትዳር ሳይሆን ሲኦል ነው አላህ ይርዳሽ። ግን ወደሱ በጭራሽ እንዳትመለሺ ከዚህ ሴጣን ሰው ከምትኖሪ ጎዳና ይሻልሻል😢😢
@የዙገጠሬዋ
@የዙገጠሬዋ 11 ай бұрын
አለምየ ይሄሰዉየ ያጠፍታን አደገኛነዉ😢😢 ልጆቹን ይርዳ እሷ ምንም ሰራች ምንም ትኑር እሱ ጋከሄደች ወይ አካለጎደሎ ያረጋታን እባክህ አለምየ😢😢😢
@emikkmemikkm1940
@emikkmemikkm1940 11 ай бұрын
አለምዬ አትሒድ ልቤ በጣም ፈራ ክፉ ነገር እንዳንስማ ስውያው በጣም ያስፈራል እመቤቴ ትጠብቃት
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 11 ай бұрын
Alemisegad irasu sawuyyewun iyetelamamaxawe nawe woyine sitasazin
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 11 ай бұрын
ልጅታን ማግዝ ማዳን የምትፈልጉ ከሆነ ግላግላት ክዚህ ድዌ ከሆነ ሰው እንዴት ይህን ሁሉ በደል እያሳለፈች ተመለሺ ማለት የሞት ፍርድ ነው እሱ አይምሮ ልክ እይደለም
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 11 ай бұрын
Ewnetshene newe yegelatale setume lebe yelacheweme 2teja mewelda enie yehone shemagelie ertrawie habetame bemkina meate yalewe ertria hedo esu 70 ametu legeta 28 eske selesa tehonaleche amete agebate 3ete lege weldeche kebete ayasewetateme yedebedebatale egera tesenetateko besilebere yebete mekina wesete denche shenkurete asekemeto esu newe eyemetene yemisetate esuu hotel wesete yebelale legochune 3tune besamete yebelale kelata kumeta shire bezu hono ayaserateme debate yeleme endete lenegerachu welds seratja welda Pampers yetekemechebetene yasatebatale eja kenyanochu enesekalene echie lege supermarket agejetshe betegereja anagerchje endagatamie enie benatie tegerie beabatie amara neje angerate asazencheje betame agezate yesetate birr tenshe newe hedche mengede legochane setewesede selame enebabalalene bete keyerate seweyewene sayewe egelametewalewe yasetelajale uffffffffff keza abedeche erasane setoche asemera kalate sebe tesebelche danche abata hegie legocheshe ga balshe ga silate alehedeme alche sekayane yemetawekewe ESA neche hegie alehedeme abata siyasegededate tanka moteche legocha ayawekume legochune hula yebedelalu sewyewe echime etawa ade ayenete newe yebesebesu wendoche ga norachu selame yeleme echime ketemelseche tabdalache tanka temetaleche
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 11 ай бұрын
ሌላ የለሽም በምን ምክንያት ተረዳ ስንት የሚረዳ እያለ ለሱዋ የምትረዳው ከጅምሩ መደረግ የሌለበት ነገር ያደረገችው እህቱዋ መስዋትነት እየከፈለችላት ውጤቱዋን እንደማሳየት ከአያቱዋ ጋር አኩኩሉ መጫወት ስራ የላችህይም እንርዳ ካላችሁ ብዙ አለ የሚረዳ ወዶ ነው በግዱ ልጆቹን ያሳድግ ዋንትያን ያየ መሸወድ የለም
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 11 ай бұрын
@@asegedechanbesso1399 እርዳታ በገንዘብ ብቻ አይደልም እያስተዋልን
@wacaalewalloo5224
@wacaalewalloo5224 11 ай бұрын
No arfa tikemet nuro teweduwal 😂
@ester-gj4fl
@ester-gj4fl 11 ай бұрын
@melesuyilak2250
@melesuyilak2250 11 ай бұрын
ውይይይ አለምሰገድ በአውነት ይህቺ ልጅ ተመልሳ ከገባች በህይወት የመኖርዋ ጉዳይ አሳሳቢ ነው ገፋፍተህ አሰታርቀህ ጉዳት ቢደርስባት አንተም ትጸጸታለህ
@bethelhemfekede9527
@bethelhemfekede9527 11 ай бұрын
ሰውየው ሰራተኛእድትሆነው ነው ያገባት ሰራተኛም ክብር አለው።
@getanehbuli7265
@getanehbuli7265 11 ай бұрын
ይህች ልጅ ጉዳት ብደርስባት ሀላፊነት እንዳለብህ እወቅ.
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 11 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@meseretdesta5991
@meseretdesta5991 11 ай бұрын
የኔ እህት በህይወት መቆየትሽ ለአንቺም ለልጆችሽም መልካም ነው ተመልሰሽ እንዳትሄጅ ልጆችሽን ይዘህ ሰርተሽመኖር ትችያለሽ
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 11 ай бұрын
እውነት ነው አሁን እየሰማ ነው እባክህ እባክህ በመርዝ ፍቷን አካሏን እንዳያበላሽ ተው ብለንሀል ተው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
እሱ እኮ ሰራተኛ ነው የቀጠረ ሰውየው 7 ልጅ ያለው አይከብድም ስንቱ ነው ሰው ቤት ተቀጥሮ ያለፈለት አንድ ነገር አትርሽ ቆንጆ ከሆንሽ ልጅ ከሆንሽ በዚህ ላይ ሳታውቂው በስልክ ተሳፍረሽ መጥተሽ እቅፉ ውስጥ ስለገባሽ ሌላውም ጋ እንዲሁ በቀላሉ ትሄዳለች ብሎ ስለሚያምን ነው ሌላው የሰባት ልጆቹን እናት ከፈታ ይተጎዳበት ነገር ይኖረዋል እንዳልከው!! ተመልስሽ ግቢ አትበላት አንተ ገንዘብ ስጣት መሳፈሪያ እና ሀገርዋ ትሂድ!!! ስለግዴታ ቢያውቅ የሰባት ልጆች እናቱን አይፈታም ትቀልዳለህ!!!
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 11 ай бұрын
አሌክሰ በጣም ነው ያምታሳዝነው መርዳት ከተቻለ በውጭ እያረዳት ልጆቻን ብታሳድግ ለጊዜው እንደተለመደው ሰው ብረዳትና ይህንን ጊዜ ብታሳልፍ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 11 ай бұрын
የሀይማኖት ሰዉ ነን በሚሉ የአይምሮ በሽተኛ ናቸዉ ልበል ሴትን ማሰቃየት ፅርቅ ነዉ አሎቸዉ
@mimacle
@mimacle 11 ай бұрын
ይኼ በሽተኛ የሆነ ትዳር ነው:: ልጅቷ አደጋ ላይ ነች:: ከባድ ጥንቃቄ የሚፈልግ ጉዳይ ነው! እባክህ አሌክስ ይችን ልጅ አትርፋት ሕዝቡ ገንዘብ አዋጥቶ ያኖራታል!
@Saada-u6q
@Saada-u6q 11 ай бұрын
ተመልሰሺ እንዳትገቢ እህቴ ሂወትሺን አትርፊ ከሰማሺ
@Mohammedtawfikawel
@Mohammedtawfikawel 10 ай бұрын
በጠም የምየሰዝን ታሪክ ነው አለምዬ አለህ እድሜህን የርዝመው የኔው ነገር ግን በተቀራኒ ነው ግን
@TigistAmdu
@TigistAmdu 11 ай бұрын
አለምዬ ግቢ ብለህ ሀላፊነት እንዳትወስድ ማስታረቅ ተሰጥዎ ነው ግን ይገላታል አሰብበት ወይ ህግ ይግባበት
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 11 ай бұрын
ባልየው ግን ሚስትህ እንደዚህ በእንባ ያንተን ነገር ስታወራ ጀግንነትህን እያወራች አይምሰልህ ነውረኝነትህ ልክ እንደሌለው ነው ያሳየችን ሳይገባህ የተቀበልከው ቅዱስ ቁርባን ይፈርድብሀል አስተውል እላይህ ላይ የሰፈረውን አጋንንት በፆም በፀሎት በስግደትና በእንባ አሸንፈው አመልከዋለሁ የምትለውን አምላክ በተግባርህ ግለጠው
@BekelechReta
@BekelechReta 11 ай бұрын
አህቴ አንድህ ብለሺ አንዳት መለሺ ጥሩው አይሆንም ይቅርብሺ ፡አግዚአብሔር ከአንቺ ጋራ ይሁን አይዞሺ ሁሉው ያልፃል ፡
@mekdesmengistu1852
@mekdesmengistu1852 11 ай бұрын
ውይ እንዴት ሆና ይሆን ተመልሰሽ ግቢ ማለት ከመግደል አይተናነስም 😢
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 11 ай бұрын
ሴትን የምበድሉ ወዶች የወድ ጎዶሎወች ናችሁ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 11 ай бұрын
ሳይኮ ነው እብድ እሱን ብሎ አማኝ። በእምነት ውስጥ ስንቱ ክፉ ስንቱ የአይምሮ በሽተኛ ተደብቋል አራዊት! ይቺን ከልጁ የምታንስ ልጅ ከመግደሉ በፊት ቢለያዩ መልካም ነው። እንዴት ትመለስ ይባላል?????? እንዴይይይይይ! ለምን ትመለሳለች? እባካችሁ ልጆቹን ያሳድግ ብር ይስጣት እሷ ትማርበት ምድረ እብድ ሽማግሌ ሕክምና ያስፈልገዋል
@sewmehon9860
@sewmehon9860 11 ай бұрын
የ7 ዓመታት ስቃዩአን እኮ ነው የምትናገረው 😢 በወንድሞቹ ፊት ያልተመለሰ ሰው ዛሬ ይስተካከላል ማለት ዘበት ነው አሌክስ ወደ ሰውየው ተመልሳ አደጋ ቢያደርስባት ሃላፊነቱን ማን ይወስዳል ?😢
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 11 ай бұрын
ይሄ ክፉ ሰዉ ይገላታል ኡፍ ፈጣሪዬ
@hannamamo3830
@hannamamo3830 11 ай бұрын
ይቺ ልጅ ከሱ ጋር መኖር ለህይወቷ ያሰጋል እሷ እንደምትናገረው ከሆነ ሌላ መፍትሔ መፈለግ የተሻለ ይመስለኛል
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ግን ዛሬ ምን ነክቶህ ነው እዴት እሄን ሁሉ ነገር ነግራህ ተመልሰሽ እሱጋር ሂጅ ትላታለህ እውነት ልካደለህም እዳይቆጭህ በዋላ
@NaimaFaris-p9e
@NaimaFaris-p9e 11 ай бұрын
እኔም እንደሷ አይነት ህይወት ነበር የገጠመኝ አንድ ልጅ አለኝ ሀገር ጥየ ጠፋሁ ሁለተኛ ባል ሚባል ነገር መስማት አልፈልግም ይቺ ልጅ መሯታል ከዚ ከክፉ ሰው ብትገላገል ነዉ ሚመረጠው
@SamsungF13-e
@SamsungF13-e 9 ай бұрын
አኔም.እንዳንቺ.ነኝ.ሀገር.ጥዬ.ጠፍሁ.ልጄን.ለናቴ.ጥዬ.
@amefke2069
@amefke2069 11 ай бұрын
እህቴ ነይከሱ ቤት ስደት ይሻላል ፖስፖርት ላኪልኝ ይሄ ነጫጭባ
@annasweet4679
@annasweet4679 11 ай бұрын
አለምዬ ይችን ልጅ እርዳት በጣም መልካም እና ጠንካራ ልጅ ናት እሱ ጊዜውን ጨርሶ የሷን ጊዜ እሚበላው ማግባት ካልፈለገ ለምን አገባት በሽተኝኛ ጤነኛ ብትሆን ሌሎቹ አይተውህም ነበር😢😢😢😢😢
@chuchuzewde8185
@chuchuzewde8185 11 ай бұрын
ኣሌክስ ዛሬ ኣስተያየትህ በጣም ልክ ኣይደለም!!!!!
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 9 ай бұрын
ኧር ሁሉም ሰው ይርዳሻል አታልቅሺ እግዚያብሄር አለ እግ አለ እዝብ አለ 😢
@אלןאדיס
@אלןאדיס 11 ай бұрын
አሌክስ ግን አንዳንድ ሰወች ላይ ታዳላለህ እንዴት በሬድዮ በህዝብ ፊት እንደዜህ ትፈርዳለህ አይከብድም ህዝብ ቢረዳት እና እሱም ቢከሰስ ነበር ጥሩ እመነኝ ጥቁሮች ወደፊት የማንራመደው በሴቶችና ህፃናት ላይ ፍርድ ስለምዛባ ነው ይሄን አስተያየት ብዙ ጊዜ ፅፌዋለሁ ሁሌም እደጋግመዋለሁ
@amytk6095
@amytk6095 11 ай бұрын
ሴቶችዬ ብቸኛ መፍትሄ ስራ ሰርቶ ብር ማምጣት ነው።
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
ጉድ፣ጎንዴር፣እረ፣ወንዶች፣ተው፣ፈጣሪ፣ልቦናይስጣችሁ😢😢😢😢
@saedaahmed4320
@saedaahmed4320 11 ай бұрын
የማይሰማ የለም
@ZizuJemal-d5i
@ZizuJemal-d5i 11 ай бұрын
ኣሌክስ ዛሬ ተሳስታሃል ይች ልጅ ኣደጋ ከደረሰባት ኣንተ ተጠያቂ ነህ ሰውየው ኣእምሮው ትክክል ኣይደለም😢
@peacelove5040
@peacelove5040 11 ай бұрын
የኔን ባል ያገባሽ መሰለኝ። ክመሞት መሰንበት ይሻላል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 11 ай бұрын
እእእእ
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 11 ай бұрын
እግዜር ይርዳችሁ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 11 ай бұрын
የኔ እህት እንዳትመለሺ ቤቱ ይገልሻል ይሄን ሁሉ ሚሰጥሩን አውጥተሺ ስላዋረድሺው ይገልሻል እባካችሁ እርዳት አለም ሰገድ በናትህ ታደጋት ይገላታል ሰውየው ሴጣን አለ በተ
@TigistAmdu
@TigistAmdu 11 ай бұрын
አለምዬ አንተ ጎበዝ ነህ
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 11 ай бұрын
አሌክስ ልጅቱዋ ስጋቱዋን በግልፅ ተናግራለች ወደ ፖሊስ ነው መሄድ ያለባት በሁዋላ ፀፀት እንዳይሆን።
@elsabekele8124
@elsabekele8124 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ❤️❤️🙏 ግን እንዳትመለሽ ህይወትሽን አትርፊ ልጆችሽን ግን እንዳሰጭው ሁሉም ያልፋል አይዞሽ ❤
@HappyBabyTurtles-ub7ig
@HappyBabyTurtles-ub7ig 11 ай бұрын
አቤት ጌታሆይ በየቤቱ ሰንትጉድ ነውያለው ቆይ ትግሰቱንሰጠኝነው ልብሰለብሰውሲወጡ ሰውመሳዩች በዙ አሁንሰ
@MissSalam-x9r
@MissSalam-x9r 11 ай бұрын
እጀግ በጣም ያሳዝናል እግዛአቤሔር ማስተዋል ይስጥህ 😢😢😢😢😢
@tenagng8956
@tenagng8956 11 ай бұрын
አረ ይሄ ህግ አለ ልጆቹን ያሳድጋል አቸም ሰርተሸ ትኖሪለሸ አይዞ እደዚህ አይነት ኑሮ ጥቅር ይበል ሰውየዉ የለመደ ነው
@sadamohammed605
@sadamohammed605 11 ай бұрын
😢😢😢😢ሥታሣዝን በአላህ እንዳትሄድ።አረብ ሀገር።ሄደሽ ልጆችሽን ታሣድጊያለሽ😢😢😢😢
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 11 ай бұрын
ወይ የሀገሬ ልጅ እግዚአብሔር ይድረስልሽ 💔💔💔😭😭😭😭
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 11 ай бұрын
ይባስም አለ ሀገርህን አትልቀቅ ማዳም ትሻላለች ወዬው እንዲም አላ
@tigitube9484
@tigitube9484 11 ай бұрын
አንዳንዴ መለያየት ለሁለቱም መዳን የሚሆንበት ግዜ እለ የግድ አብሮ መኖር አለብን ማለት ስህተት ነው
@ethio125
@ethio125 11 ай бұрын
የኔ ባልም አውራ ስይጣን ማለት ይቻላል ምንም ሳላጠፋ አፍንጫዬን እየመታ ደሜን ያፈሳል አሁን ግን ፈጣሪ ገላገለኝ እድሜ ለሴቶች መልኩን አይተክው ሞትኩልህ እያሉት መጨረሻቸው ውጤቱ ልጅ በልጅ አርጎ መቀየር ነው ስራው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ
@rozakebede2610
@rozakebede2610 11 ай бұрын
Egziabher lebona yistew hekmina yasifelegewal please endtgeba atasigediduat ehe sew yebelayinet or timket alebet bitgebam yigelatal lijitua silelebonawa betam regional so dirshawan yistat ena lijochan beselam tasadigibet esu gena eyekeyayere siygeba new yeminorew
@eseteaberra5651
@eseteaberra5651 11 ай бұрын
አለምዬ እባክክ ይሄ ነገር ከባድ ነው ልጅቷ ህይወትዋ ቢያልፍ ዘላለምክን ጸጸት ይፈጅካል ስለዚህ አትግፋት ለማስገባት ብለክ ተረዳት።አንተ ዘመናዊ ስለሆንክ ነው እሱ ደሞ የዛጊዬ ዘመን ነው የስነልቦና እርዳታ አርጉለት። ት
@lulashasha634
@lulashasha634 11 ай бұрын
አለምሰገድ ይችን ልጅ ማገዝ የፈለክ አትመስልም ጭንቀትቷ ግን ገብቶሐል በጣም አቀለልከው የዚ ሰውዬ ችግር በቀላሉ የሚስተካከል አይደለም ብዙ ብዙ ሰራ ይጠይቃል እንዴት ነው የተረዳህው 🤔ይገድለኛል እያለችህ ነው አንተ ግን ቀለል አደረከው አንድ ነገር ብትሆን ግን ይቆጭሐል ሰውየው እድሜው እራሱ ቶሎ ለማስተካከል አይመችም እንደዚ አይነት ሰዎች ብዙ እናውቃለን እባክህ መልሰ አድምጠው እንዴት እንደተጨነቀች!
@martamarta5206
@martamarta5206 11 ай бұрын
Elayu lay yalew yenatu wukabi misit Ayfelgim. Endatimeleshi yigelishal.
@fatumaali3301
@fatumaali3301 7 ай бұрын
እንዳታሥገድሏት ልጅቷ ሁሉንም ነገር የነገረቻቺሁ እንትረዷት ነው እባካቺሁ ተመለሺ አትበሏት ፈጣሪ ይጠብቃት ገናልጅ ናት
@BezakebedeAbera
@BezakebedeAbera Ай бұрын
አለም እዳታሥታርቃት ለልጆቿ መኖር አለባት እሔ ጂኒ ድፍት ያድርገው 😢
@belayneshali4617
@belayneshali4617 11 ай бұрын
መጀመሪያ እሱን ማወያየት ግድ ይላል ከመግባትዋ በፊት :ሰውየው ችግር ያለበት ሰው መሆን አለበት።
@chuchuzewde8185
@chuchuzewde8185 11 ай бұрын
እረ ኣለክስ በጣም ፍትህህ የተዛባ ነገር ነው እዚ ታሪክ ላይ ምንም ምንም ያሳልፍ በቀድሞ ትዳሩ ሰለማናቅ ነው ብሎ ማስተባበል ልክ ኣይደለም
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 11 ай бұрын
አይ ወንዶች ከወጣት እስከ ሽማግሌ ሴትን ስትበድሉ መኖራችሁ አይዞሽ
@tsehay-yw5iz
@tsehay-yw5iz 11 ай бұрын
ባል ተብዬውን አናቱን ብሎ መድፈት ነው እንደወጡ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 11 ай бұрын
ሳይኮ ነው ጉድሽ እውነት የሆነ ታሪክ ነው???? አንድ አመት ከስድስት ወር እየተደበደብሽ ኖርሽ???? ለማመን ይከብዳል!!!!
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 11 ай бұрын
ይገላታል አይለቃትም አለምሰገድ በኋላ ይፀፅትሀል።
@azebkeren1020
@azebkeren1020 11 ай бұрын
Betam yasaznal endenezih aynet sewoch yeamro hkmna yasfelgachewal gebgabat ok mematat mn ametaw Egzybher yrdash diha mohon eko hatyat aydelem
@HirutTeshome-f8o
@HirutTeshome-f8o 11 ай бұрын
Betam desss yilal ebakihn miss alisti alkugin alekiss eyedwlik new bewatssap ansalgin
@ዳድቱንጋ
@ዳድቱንጋ 11 ай бұрын
ብዙ ጊዜ በእድሜ የገፉ ሰወች በእድሜ የሚያንሱ ሴቶችን ካገቡ።በእድሜ አቻ የሆነ ጎረምሳ ያይብናል ብለዉ ትልቅ ስጋት ሰለሚፈጥርባቸዉ።በቅናት መንፈስ ስለሚሞሉ በጣም አደጋ ነዉ ።ቅናት በቀላሉ የሚጠፋ አይደለም።
@TigistAmdu
@TigistAmdu 11 ай бұрын
እውነት ሰው ነው
@DeborJ
@DeborJ 11 ай бұрын
Ebakeh legeton chana atadergbate temelsh atebalate
@purpleheart3575
@purpleheart3575 11 ай бұрын
በደሏ እንዳለ ሆኖ ልጅቷ ግን በሣል ነች። ሀሣቧ ተሣክቶ የህግ ባለሙያ ብትሆን ውጤታማ ትሆናለች።ለርሱ ያቀረበቻቸው ጥያቄዎች ከብደውት ነው ለዚህ የበቃው። መጨረሻሽን ያሣምርልሽ🤲
@nunuyene703
@nunuyene703 11 ай бұрын
ዋናው ስህተት ሴቶች የራሳችሁ ገቢ ሳይኖር የወንድን ልጅ እርዳታ ተመክታቹ ወደትዳር መግባት አቁሙ በቃ እንደሰው በክብር መኖር ከፈለጋቹ
@GenFir
@GenFir 11 ай бұрын
የሆነ መፍትሄ ይፈጠር ይገላታል አለምየ
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 11 ай бұрын
ሴት እህቶች ማንንም አትመኑ የሰው ልጅ ልቡ ደርቋል
@sara46076
@sara46076 10 ай бұрын
ይህ ሰው ይገድላታል ለልጆች ተብሎ ልጅትዋን እንዳታስገድሏት 😢😢😢😢😢
@makdabekele8833
@makdabekele8833 11 ай бұрын
ውይ ውይ ባልየው ግን ቆርቦ እግዚአብሔርን አይፈራም ሰውን እንዲህ ማሰቃየት? ይሄ እራሱ ላይ ያለ ክፉ መንፈስ ነው , ፀበል ቢገባና ቢነፃ ይሻለዋል!
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይዳሽ ምናልባት ወዶ አይደለም ከባድ ችግር አጋጥሞት ይሆናል ሰለዚህ የስነልቦናዊ እገዛ ያሰፈልገዋል ይቅርታና አንቺ ግን ከርሱ ጋር ከመኖር በረንዳ ይሻላል
@Sarahabesh
@Sarahabesh 11 ай бұрын
Bale Endi Neber teleyayen tegelagelku
@AbiTemesgen
@AbiTemesgen 11 ай бұрын
እባክህን የሴቶች መብት ውሰዳት አለም ሰገድ ! ሰውዬው በሽተኛ ነው!❤
@geniigenni3262
@geniigenni3262 11 ай бұрын
በመድሀኒአለም ይሄ ትዳር አይደለም የምድር ሲኦል ነው አረ በማርያም እዚህ ሰውዬ ይቺ ልጅ ተመልሳ እንዳትገባ ይገድለታል አለምዬ 😢
@SelamawitAbebe-c3m
@SelamawitAbebe-c3m 11 ай бұрын
ጉድ በል ጎንደር ምን ጉድ ነው ከሰው ነው የተፈጠረው ግን???
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu 11 ай бұрын
እናንተ ወንድ ልጅ ማመን እየከበደኝ መጣ በተለይ በዚ ግዜ ያላችሁ አንዳንድ ወንዶች ምን ገጥሟችሁ ነው ሴቶችን ምታሰቃዩት ግን ያለአቻ ጋብቻ እንዳልል ስንቶች ተከባብረው ይኖራሉ ፈጣሪ ይርዳሽ በእርግጥ በጋብቻ ውስጥ ያለመግባባት ያጋጥማል
@debrituendalew
@debrituendalew 3 ай бұрын
getahoye ye ethiopian satoch keendezh Ayent hiwot yesewrn
@tsetsi469
@tsetsi469 11 ай бұрын
Gorbet lemino wet mesrat aykelim
@minafekedetesema5371
@minafekedetesema5371 11 ай бұрын
Yene enati anchie yasalfishwe hememe eneme awkwalhuu! Gene berche nege leelaa kene new !
@shmles-y1i
@shmles-y1i 11 ай бұрын
ለአንቺ ክርብ የለለው ክብርሽን መጀመሪያ ሽጠሽዋል ከመንገድ የመጣች ሴት ማን ያከብራታል ሲጀመር ድርዬ አጨብርባሪ ነሽ ሰውየው ሀቅ አለው ስትፈርዱ ሚዛናዊ ሁኑ ኢትዮ ውስጥ ሁላችን ደሀ ነኝ እህቴ የእኔን ድህነት ብነግርሽ ምግብ ከምንበላበት የማንበላበት ይበልጣል ግን ጠንካራ እና እልከኛ ሰለነበርኩኝ ዛሬ ታሪክ ተቀይሯል እናማ አንቺ መንገድሽ የተበላሸ ነው ሰውየው እንደውም ጥሩ ሰው ነው የምር በአቆራጭ ለማደግ የምትፈልጊ ሴት ነሸ ይህ ሰውየ ጥሩ ሰለሆነ እንጂ ተጫውቶብሽ መሄድ ይችላልል እኔ ይቅርታ አደርጉልኝ
@ashkamal4361
@ashkamal4361 10 ай бұрын
ወይ ብቸኝነት እዴት እንደሚመች አንዳች በደፋው ጭራሽ ወጥ ተደፋ ሖ አብሬ ነበር እምደፋው በገዛ ስልክሽ መዘዝ አመጣሽ
@hani9864
@hani9864 11 ай бұрын
ለልጆችሽ መኖር ትፈልጊያለሽ ? ከቤት ወጥተሽ ለቤተሰቦችሽ ሰጥተሽ አረብ ሀገር ሄደሽ እየረዳሻቸው አሳድጊያቸው ከፈለጉ እረኛም ሆነው ይደጉ ያለበለዚያ ያጠፋሻል ይገልሻል ሠይጣን ተፃሮታል ደም ያፈሳል ልጆችሽ ያለእናት በሰቆቃ ያድጋሉ ባለቤት ተብዬው ቀድሞ የወለዳቸውንም ያልሰበሰበ ያንችን ልጆች ዞር ብሎ አያያቸውም ከዚህ ሁሉ ደምሽን አፍስሶ ከሚጠጣው አንቺ ቅደሚው ውጪ የኢትዮጵ ህዝብ ደግ ነው እርዱኝ በያቸው ይረዱሻል 3 ኛ ልጅ ወልደሽ በስቃይ እንዳትሞቺ ለማይጠቅም ወንድ ብለሽ እሱ የሚስቶቹ ስቃይ የሚያስደስተው አውሬ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@TayuG-n3j
@TayuG-n3j 11 ай бұрын
እንደኔ ወደ ስውየው መመለስ የለባትም ለምን ቢባል ምንም አይነት መብት በበቶ ከሌላት እዛ ቤት መኖሯ ትርጎም አልባ ነው ኦላለሁ ።
@marthateklu9400
@marthateklu9400 11 ай бұрын
እንዴ ሳይመጣ ሌላ ወጥ ሰርታ አትጠብቀውም እሱስ ምን አይነት ሰው ቢሆን ነው ወጥ ደፋች ብሎ ለግድያ የሚፈልጋት
@yeraseneny17
@yeraseneny17 11 ай бұрын
Ebakachihu echin lij enditimeles atigefafuat kechalachihu gelagluat endezi ayinet tarik awkalehu be shimagle gifit mecheresha hiwetuan netekat😢plz adinuat
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር ምስክሮች || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ  || Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:13:51
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 113 М.