በማር የተለወሰ መርዝ በተሐድሶ መሪጌቶች ሲተነተን ዘወትር ሐሙስና ሠኞ ከ

  Рет қаралды 9,786

Tsion TV Ethiopia

Tsion TV Ethiopia

Ай бұрын

Пікірлер: 72
@Yonas-op3li
@Yonas-op3li Ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ መጋቢ ምሥጢሩ አይን ከፋች የሆነ መፅሐፍ ለትውልድ ስላበረከትክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Yabseradyared-ep3gs
@Yabseradyared-ep3gs Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን “የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።” - ኤፌሶን 1፥17
@m5791
@m5791 Ай бұрын
አሜን ተባረኩ 🙏🙏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Ай бұрын
ወንድሞች ለወንጌል የጨከናችሁ አርበኛች ጌታ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ እየሱስ ጌታ ነው!!❤
@user-xs7iu7oy7d
@user-xs7iu7oy7d Ай бұрын
ድንቅ ነው መልእክቱ ጌታ ይባርክህ መርጌታ ምስጢሩ በርታ ቀጥል ገና ብዙዎች በአንተ ከጨለማ ወደ ብርሐን ይወጣሉ
@user-mr2uj9ze5k
@user-mr2uj9ze5k Ай бұрын
ቂቂቂ ጨለማ ትርጉሙ ተለወጠ እንዴ?
@user-mr2uj9ze5k
@user-mr2uj9ze5k Ай бұрын
ፃድቅን በፃድቅ ስም የሚቀበል የፃድቁን ዋጋ ያገኛል
@tesstefera6334
@tesstefera6334 Ай бұрын
የክርስቶስ ብርሃን የጠራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@nehm3609
@nehm3609 Ай бұрын
Geta abizito yibarkachu yewngel arbegnoch geta kenante gar newu bertu gena bizu sewu wedezi iwunet yimetal ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rx5sb2ko7p
@user-rx5sb2ko7p Ай бұрын
የክርስቶስ ወንጌል እንዳይሰበክ የሚዋጋውን ሀይል ስለሰበራችሁ ክርስቶስ ያክብራችሁ
@logostvethiopia8284
@logostvethiopia8284 Ай бұрын
ዋው ከጨለማ ወደሚደነቀው የክርስቶስ ብርሃን የጠራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ፕሮግራም አስተማሪ ፕሮግራም ስለሆን እንዳይቋረጥ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው❤❤❤❤
@historicalethiovideos3333
@historicalethiovideos3333 Ай бұрын
ይቋረጣል! ሰዎቹም ይቆረጣሉ! የሰው ሃይማኖት እያንቋሸሹ መቀጠል አይቻልም! No More!
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 Ай бұрын
ክክክክክ የምራባዊያን ዶላር ነው እንጂ ያቡ በራባቸው ክክክክክ
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
ተባረኩ ድብቅ ክፋታቸውን ጥንቆላቸውን እያጋለጣችሑ ነው በእውነት አክባራያችሑ ነኝ
@shaunalem4810
@shaunalem4810 Ай бұрын
Greeting 🙏 from Nevada, I am orthdox, But I loved it . Thank you for sharing ; Tiseon TV . God bless all of you 🙏 ❤️ !
@logostvethiopia8284
@logostvethiopia8284 Ай бұрын
“ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤” - ኤፌሶን 1፥16❤❤❤❤❤❤❤❤
@zed8788
@zed8788 Ай бұрын
የብዘወች የፀሎት መልስ 🙏🙏🙏በርቱ እግዚአብሔር ከእናነተ ጋር ነው
@hirutbelete403
@hirutbelete403 Ай бұрын
አባቶቼ ወንድሞቼ መቸም እግዚያበር በዘመኑ ሰው አለው እናንተ ደግሞ በዚህ ዘመን የተነሳችሁ የገረታ ባሮች ናችሁና ጌታ ከናንተ ጋር ነው
@abelo6917
@abelo6917 Ай бұрын
ወደ እውነት የጠራቹ እግዚአብሔር ይባረክ።
@HanaYergalo-ko9ub
@HanaYergalo-ko9ub Ай бұрын
Beritu qexilu
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s 24 күн бұрын
የዘመናችን. የወንጌል. አርበኛች
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v Ай бұрын
ተባረኩ አባቶች እግዚአብሔር ይባረካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fg5wb9rf1j
@user-fg5wb9rf1j Ай бұрын
በጣም ድንቅ ምስክር እና ትምህርት…. እግዚአብሐር ስራ ላይ ነዉ፡፡
@HanaYergalo-ko9ub
@HanaYergalo-ko9ub Ай бұрын
Jeginawochi 👍👍👍
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t Ай бұрын
ተባረኩ ጌታ በየዘመኑ ለእውነት ለወንጌል የጨከኑ አገልጋዮችን ያስነሳል ብዙ ትውልድ እየታደጋችሁ ነውና ዋጋችሁ የከበረ ነው
@richopenkiller4134
@richopenkiller4134 Ай бұрын
ምንም አልተጋደሉም ከፈረንጅ ዶላር ፈንድ ስለሚደረግላቸው ቢዝነሳቸው ነው።
@danijohn6502
@danijohn6502 Ай бұрын
​@@richopenkiller4134 አትሳሳት እየሱስም በስጋ ሲመጣ ማርያምም ሁሉም ፈረንጆች ነበሩ የኦርቶዶክስ አምልኮቶች ከግብጽ ነው የመጡት ያኔ ተከፍላችሁ ነበር? ነፍስን ነው እያስከፈሉ ያሉት ለገሃነም ።
@user-zw4qj6qs7l
@user-zw4qj6qs7l Ай бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤ውዶቼ❤❤❤❤❤
@genethabte2328
@genethabte2328 Ай бұрын
Perfect eyesus bechawen geta nw
@Sebli_mossie11
@Sebli_mossie11 Ай бұрын
ሃያላን ❤
@Yabseradyared-ep3gs
@Yabseradyared-ep3gs Ай бұрын
መሪጌታ ምሥጢሩ መዝገቡ ለእውነት በብዙ ቻሌንጆች እያለፍክ ለምትሠራው የወንጌል ሥራ ጌታዘንድ ሽልማት አለህ በርታ ቀጥል ጌታ ካንተ ጋር ነው
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
ተባረኩ
@temesgenreta8899
@temesgenreta8899 Ай бұрын
እንድህ በህብረት አስተምሩ ታምራላቹ
@demissiekebede22
@demissiekebede22 Ай бұрын
በወንጌል ጴጥሮስ መረቡን በወረወረ ጊዜ ከሦስት ሺህ በላይ ነፍሳትን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አስገባ በሂደት በመረቡ ላይ ጥቃት ሲደርስ ቅዱስ ዮሐንስ መረቡን ይጠግን ነበር ታሀድሶ በሀይማኖት መነሻው ከእነዚህ ሀዋርያት መሰረት ነው ።
@NazretFishatsion
@NazretFishatsion Ай бұрын
G😮etan enanten sladnesa smu ybark❤❤❤❤❤❤❤
@seneduthomas4128
@seneduthomas4128 Ай бұрын
memihire Ketsela Mengist betaaaam yemisemachew dink agelgay nachew.
@TsegeTsege-k9n
@TsegeTsege-k9n 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 Ай бұрын
ባየኋችሁ ቁጥር ፍቅሬ ይጨምራል ።የጌታ መንፈስ ተቆጣጥሯችሁ የምታወሩት ሁሉ የማይጠገብ አረገው !! ጋዜጠኛው ወንድም ተጠያቂዎች ሲናገሩ በፀጥታ ብታደምጥ እንዲሁም መሪጌቶች አንቱታ የለመዱ ናቸውና ባትነፍጋቸው። ሁላችሁም ተባረኩ።❤❤❤❤❤❤❤❤
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@danijohn6502
@danijohn6502 Ай бұрын
በክርስቶስ የዳናችሁ ወንድሞቻችን ድንቅ መልክት ነው ተባረኩልን ኦርቶዶክስ ዉስጥ ያለው መርዝ የሰውን ልጆች ብቻ ሳይሆን ምድራችችንን በጉስቁልናና በርግማን የመታ ነው አብዝታችሁ ግለጡት ። በነካ እጃችሁ በቤተ /ክ በኛ ያለውን ደግሞ የስህተት ልምምድን አጥሩልን ካልሰጣችሁ ደግሞ በተሰጣችሁ ቁሙ ከእናንተ በሃላ እኛ እንነሳለን ወንድሞቼ ጸጋውን ያብዛላችሁ።
@berhanuachicha4003
@berhanuachicha4003 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ/ይባርካችሁ ወደ ፍጻሜና እውነት ሁሉ ይምራችሁ ያጽናችሁ ያስፈጽማችሁ በፍጹም ይለውጣችሁ በመቀጠል ወንድሜ ይህንን መጽሐፍ ለማግኘት እፈልጋለሁና በግል ለመነጋገር ስልክህን እንዴት ነው የማገኘው ? ከአውስትራሊያ
@AbcdAbd-iv4ky
@AbcdAbd-iv4ky Ай бұрын
👏✅✅✅👏👏👏✅✅✅✅✅
@danielteka3200
@danielteka3200 Ай бұрын
ብዙ ትውልድ ወደ ገሀነም የከተተ የኑፋቄ ትምህርት በአስቸኳይ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ማገድ አለባት,,,አንዳንድ ነገሩን የተረዳችሁ ጳጳሳት የቤ/ክ አባቶች በድፍረት እውነቱን መግለጥ አለባቹ,,,ይሄ ስለነፍስ ማዳን ስለበረከት ሰለሀገር ሰላም ስለእድገት ትልቅ ዋጋ አለው።,
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Ай бұрын
ብዙ በተዋህዶ ቤት ያለውን ጉድ የገለጠ ግሩም መጽሀፍ ነውና አንብቡት ።
@user-gc2bq3sq2z
@user-gc2bq3sq2z Ай бұрын
ጋዜጠኛው ዝም ብለህ የማዳመጥ ልምድ ቢኖርህ።??በተረፈ በርታልን!!
@yyxx9165
@yyxx9165 Ай бұрын
2ኛ ቆሮ 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ። ⁴ የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Ай бұрын
መጽሐፉን የት ነው መግዛት የምንችለው።
@berhanuachicha4003
@berhanuachicha4003 Ай бұрын
ሌላው መሪ ጌቶችን አስቀሩ አይጠቅምም መሪ አስተማሪዎች ቢባል ይመረጣል
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
ኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ እኔ ወራዳውን ጨፍጫፊውን ደም ጠጪውን አብይ የተባልኩትን ተኩላ ጉሮሮዬን አንቀው ለፍርድ ሊያቀርቡኝ ነው እሁን 3ስተኛው ጄኔራል ፋኖን ተቀላቅሏቸዎል አለቀልህ እንት ኮልኮሌ ስነግርህ እልሰማ ብለህ እኔ አርፌ መቃብር ላይ የበቀለ ጫቴን እንዳልቅም እርግህኛል ብሎ እኔን እንዲጠብቀኝ የቀጠርኩት ዘበኛዬ ቢራ አይኑ ጁላ ደውሎ ቁርጤን ነገረኝ ዝንዬም ሰሞኑን ሱሪ መልበስ ጅምራለች ቀሚሷ ውስጥ ግብቼ እንኳን እንዳልደብቅ ኡኡኡኡ አልቆልኛል ድረሱልኝ !!!!አደናብራቸውፅጌና ብር አንጡ ነጋም ብትሆኑ ከህዝብ የዘረፍኩትን ገንዘብ እን የጀርመን መንግስት የዛሬ 6 አመት የልከውን ዶላርንም አብረን ነው የዘረፍነው ረስታችሁት ከሆነ ....
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg Ай бұрын
❤ መናፍቃን በጺዮን ስም በየመንደሩ ሲሹለኮለኩ 😂
@user-mk7tw2bl3s
@user-mk7tw2bl3s Ай бұрын
የበራላችሁ፣ ነጻ የወጣችሁ
@user-hs5qm8bd5u
@user-hs5qm8bd5u Ай бұрын
ማንም አይቋቋማችሁም
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 Ай бұрын
ነቢይ ብሎ እራስን መጥራት ምኞት ይሆን እንዴ ክህደት የሚያመጣው? አንድ ጥያቄ ልጠይቅ:- ስለ ምፅሀፍ ቅዱስ ስንነጋገር: ስንተረጉምና ስናስተምር የመፅሀፍ ቅዱስ ባለቤትነት: ትርጉም: እውቀት እና የባለቤትነት የኦርቶዶክስ ብቻ መሆኑን አታውቁምን? ለመሆኑ በመላው አለም የሚገኙ የስኑመለኮት ኮሌጆች: የምርምር ተቋማትና ሊቃውንቶች እውቀቱ አንሷቸው ነው መናፍቃን ያልሆኑት? የቤተ ክርስቲያኗ ራስ ማን እንደሆነስ ታውቃላችሁን? የሰይጣንና የይሁዳ ጥያቄዎች ምን ነበሩ?
@berhanasheber1673
@berhanasheber1673 Ай бұрын
ጋዜጠኛው እባክህ ድምጽህን አጥፍው ይሄን የመሰለ መልክት እንዳይሰማ ያንተ ድምጽ ይረብሻል በጣምምምም ያሳዝናል ከሌሎች ጠያቂዎች ለምሳሌ ትግስት እጅጉ እና ሌሎችም አሉ ተማር
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Ай бұрын
ብርሃን እያደረገ ያለውንም ልናከብር ይገባናል።
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy Ай бұрын
ያልታደሰው ምናቸው ነው? ነጥብ በነጥብ አንስተህ እንዲያና እንዲህ በል እንጂ!
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 Ай бұрын
ቡሀቆች
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Ай бұрын
ልብሳችንን አውልቁ ኦርቶዶክሶዎዋውያን ለምንድነው ዝም የምንለው !?
@bekeles7128
@bekeles7128 Ай бұрын
ደበተራው
@mulekechinu
@mulekechinu Ай бұрын
እናንተ ኦርቶዶክስ ያላትን ስህተት ከምትዘረዝሩልን የራሳችሁን ረሳችሁት::
@birhanugetu3174
@birhanugetu3174 Ай бұрын
እንዴ ህለመ ዮሴፍ እኮ እንደናንተ ግራ የገባው ሰው የሚጠቀምበት እንጂ እስኪ ቤተ ክርስቲያ ውስጥ ለአገልግሎት የት ላይ ነው የሚገባው? ስም በማጥፋት ምን አልባት ትጠፉ ይሆናል እንጂ ሌላ ሞንም አታመጡም እሮምጥምጦች ናችሁ ደናቁርት ሁሉ
@berhanujazz5944
@berhanujazz5944 Ай бұрын
ዘመኑ የፈጠራቹህ የክፉት ልጆች ከኦርቶዶክስ እመነት በስህተት ትምህርት ወደ እናንተ ትወስዱታላቹህ ከዛ ትምህርታቹህ ስህተት መሆኑን ሲያውቅ ከእናንተ ወጥቶ ሃይማኖት አልባ ይሆናል ሰው ። የሉተርም አላማ ያ ነበር እናንተ አላማቹህን አታቁትም ግን ትውልድን ሃይማኖት አልባ አድራጊ መንገድ ጠራጊዎች ናቹህ። ገንዘብ ታዋቂነት ስላቅበዘበዛቹህ የምታደርጉትን አታውቁትም እና።
@danijohn6502
@danijohn6502 Ай бұрын
በእግዚአብሔር ቃል የተተከለ የትም አይሄድም እትሳሳት።
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 Ай бұрын
Stop saying "EEEE..."
@sisayalemu558
@sisayalemu558 Ай бұрын
ባክህ አትፎግር ትውልዱ ባኖባቹሁል
@yetbarek63
@yetbarek63 Ай бұрын
ምድረ ብዳታም ጥርቅም ናችሁ።
@danijohn6502
@danijohn6502 Ай бұрын
የረከሰ ንግግር ነው እምነትህን አታሰድብ።
@bekeles7128
@bekeles7128 Ай бұрын
ሰካራም ደብተራ ለአንተ ይሁንብህ
@fikaduworku7975
@fikaduworku7975 Ай бұрын
ያልታደሱ ሐዳስያን😂
@sisay-iq7kd
@sisay-iq7kd Ай бұрын
ASMAATUN NEKUBIH?
@hizkelbirhanu1934
@hizkelbirhanu1934 Ай бұрын
Kalu ewunet ,enezin ketekawomik wusti yalewun menfes mermir
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 53 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45