🛑በማስታጠቢያ ሙሉ ጥቁር ደም♦️ የኪዳነ ምሕረት ምልጃ📍

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 18,370

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

ተናገሩ ድንቅ ሥራውን መስክሩ

Пікірлер: 122
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f Ай бұрын
እኔ ግን ሉሌ ምስክርነታቸዉ እጅግ አፅናኝ ነዉ ነገር ግን ለዚህ መባረክና መገለጥ ፀጋ ያበቃቸዉን ክርስቲያናዊ አኗኗራቸዉን ብጠይቃቸዉ በመፈሳዊ ሂወታችን ለምንዝል ብርታት መማሪያ ቢሆኑን አችን የጎበኘች ላች የደረሰች እማምላክ ለኛም ትድረስልን ✝️🤲
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
ማመን ብቻ ነው
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አለመጠራጠር. ይደረግ ብል. ማለት ነው. እዮብ. በእምነቱ. ብዙ. እትርፋል. እመን. እጅ. አትፍራ
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 Ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንን!
@hirut7396
@hirut7396 Ай бұрын
ድንቅ ተአምር እመቤቴ ማርያም ስራዋ እፁብ ድንቅ ነው ✝️⛪️🙏🏻
@mayetchekol5902
@mayetchekol5902 Ай бұрын
እመብርሀን እናቴ እባክሽ እኔንም አስቢኝ ከጭንቀቴ ገላጊኝ የአለሁበትን ቦታ አች ታውቂያለሽ ደጅሽ መምጣት አልችልም ባለሁበት ምህረት አርጊልኝ አሜን።
@fasiqa470
@fasiqa470 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ላቺ የደረሰች እናቴ ኪዳነ ምህረት ለኛም ለስደተኞች ትድረስልን አሜን በጣም ደስስስስ ይላል
@user-zg6mz6nb8f
@user-zg6mz6nb8f Ай бұрын
ድንቅ ተአምር ነው ላንቺ የደረሰች ኪዳነምህረ እናቴ ለኛም ትድረስልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Ай бұрын
ክብርና ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለልጇ ለቸሩ መድሃኒአለም አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Ай бұрын
ልዑልዬ አረ ለአባ ገብረ ኪዳን ሼር አድርግልኝ ማርያም ደግናት ርህርህት ናት ታድናለች ትገልጣለች በላቸዉ
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Ай бұрын
እመብርሀን እናቴ እባክሽ እኔንም አስቢኝ ከጭንቀቴ ገላጊኝ የአለሁበትን ቦታ አቺ ታውቂያለሽ ደጅሽ መምት አልችልም ባለሁበት ምህረት አርጊልኝ አሜን🙏🙏🙏👏❤️❤️❤️
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
የድንግልማርያም. ልጅ. ክብሩን. ይዉሰድ. ከነናቱ. አሜን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 Ай бұрын
አሜን ድንግል ማርያም የሁላችንንም ጎዶሎ ትሙላልን 🙏🙏🙏
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
ሉሌ congratulations 500k ❤❤❤❤❤ እመብርሃን ትርዳን ገና Millions እንገባለን ❤
@quanquayeneshmedia4055
@quanquayeneshmedia4055 Ай бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
@marzeneb1835
@marzeneb1835 Ай бұрын
እመቤታችን ክብር ምስጋና ይድረሳት፤ የተባረከ ቤተሰብ፤ ሁላችንንም እንደዚህ አለሁ እንድትለን፤ በልባችንና፤ በአይምሮአችን ትደርበትና፤ እሷና ልጇን በርትተን እንድናገለግል ያብቃን፡
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርናት ነው. ክብርና መስጋና ለእናታችን ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን እማ ፍቅር ሆይ ክብር ለአንች ይሁን አሜን ❤️
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Ай бұрын
እመብርሃን እስከ መጨረሻው ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yehiwotm3991
@yehiwotm3991 Ай бұрын
Emebete enenim barkign kirebign tenayen hiweten niroyen astekakiyilign Amen Amen Amen
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
ክብርለሜታች ኪዳነምህርት በጣም ደስየሚል ታሪክነው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው አመብርሐን የአምላክ እናት ክብር ምስጋና ይግባት🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@kidanemretenata7344
@kidanemretenata7344 Ай бұрын
ቅደሰት ኪዳነ ምህረት አናቴ የብዙሀን እናት እመብዙሃን ክበር ምሰጋና ይግባሽ እናቴ።
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 Ай бұрын
አረ እንዴት መታደል ነው በመቤቴ😥❤ እንዴትስ መመረጥ ነው ለዚህ ክብር መታደል😥😥😥እመ_ብዙሀን አረ እናታለሜ በስደት ምንንከራተተው ልጆችሽንም እናታለሜ እባክሽ ጎብኚን በሀገራችን ላይ እንድንኖርና በቤትሽ ተመላልሰን በበረከትሽ እንድንኖር ፍቀጂልን እመ_ምህረት😥😥😥❤❤❤
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi
@AffectionateCrescentMoon-lh3vi Ай бұрын
❤❤❤❤❤ክብር ለእመቤታች
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Ай бұрын
እመቤቴ እመቤታችን የአለም ቆንጆ ተወዳዳሪ የሌለሽ በአለም የታወቀችዋ ትልቅዋ ፕላኔት እመ ብርሐን የአንድዬ እናት ሐኪሜ ማርያም አርማዬ ማሪያም የመኖሬ ሚስጥር ታሪክሽ ለአለም ሁሉ ይዳረስ የናቁሽ ሁሉ እግርሽ ላይ ይውደቁ ፍቅርሽን አብዢልን 💚💛❤🙏😘
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 Ай бұрын
አፈር ልብላ የኔናት በጣም የዋህ ነሽ አሁንም ለዘለዐለም የምትወጃት ኪዳነ_ምህረት አንቺንም እናትና አባትሽንም ባለቤትሽን ልጆችሽንም ሁሉ ትጠብቅልሽ የኔናት በጣም የምትወደጂ በእምነትሽም ጠንካራ ነሽ የኔ ልዩ❤❤❤❤❤❤
@Dav-2tube
@Dav-2tube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
ድንቅ ተአምር ነው የተደረገልሽ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
እብረሀን ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻን ለደጅሽ አብቂኝ የፃድቃኔዋ እመቤት አትርሽኝ❤
@Shebir-dy4bv
@Shebir-dy4bv Ай бұрын
የእናታችን የእመቤቴ ስራ ታምር ብዙ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Ай бұрын
አቤት እመቤቴ ስራሽ ድንቅ ነው በረከትሽ ይድረሰን የኔ እህት❤❤
@mesimes3427
@mesimes3427 Ай бұрын
Egazabeheri yimesgne 🙏❤️♥️🙏❤️🙏🙏
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Ай бұрын
እመብርሀን፣ለኔም፣ያደረገችልኝ፣በስደት፣ብዙነው፣
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን🎉🎉🎉❤❤❤❤
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj Ай бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም እመብርሃን እናቴ የስደት ስቄ እማዬ በምን አደበት ልጥራሽ እናቴ መፅናኛየ 🙏🙏🙏❤❤❤
@solyanatube888
@solyanatube888 Ай бұрын
አሜን
@StmarryTega
@StmarryTega Ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ የማያምኑ መኖራቸው ነው! እህታችን እኔም እንዳንች ያደረገችልኝን ለመመስከር ያብቃኝ በእውነት መመስከር አልቻልኩም ከሞት አንስታኛለች የፃድቃኔዋ እናቴ !!!!!!
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
መመስከር አለበ ት የኛት. ይመስከርላት. ለምን ግን. ?ፍቃዳ. እስከ ሚሆን. ነው?
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Ай бұрын
@@YoditYo-o1b ዮዲት እህቴ እባክሽ ከቻልሽ እንዴት እንደበረታሽ ምን እንደምትፀልይ ንገሪኝ በጣም ስቸገር ለምን ውደ ፕሮቴስታንት አልሄድም እላለሁ ግን ውስጤኮ የመሄድ ብርታቱ የለውም አፌ ግን ያወራል እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ከቻልሽ ብደውይልኝ ደስ ይለኛል ስልሳ ዘጠኝ ስለሳ ስድስት ዜሮ ስምንት ነው። ሌላም በአባትሽ ደውይልኝ ብሎ ስልኩን በዚህ መልክ ያስቀመጠልሽ ወንድም አለ እባክሽ እርጂው እኔም አላውቀውም ግን ኮሜንት ሳነብ ስላየሁት ነውና ቁጥሩን የተወልሽ ቢቸገር ነው እባክሽ አግዥን በፀሎትሽ። መልእክጹን ካላየስ ብዬ ነው @AshuL9395 3 days ago ልዑሌ እግዚእፕብሔር ይመስገን ደስ ብሎኞል 500k በመግባት እና በሳተላይት ለመምጣት በእቅድ ደረጃ መሆንክን ስሰማ የእንጦጦዋ እናት እሷ ከፊት ትቅደምልህ እያልኩኝ፤ እህቴ ዮዲት ለአንቺ የደረሰችልሽ የስውሯ ጽላት እንዲሁም የሳደገችኝ እናቴ ኪዳነምህረት ምስጋና ለእሷና ለልጇ ዘውትር ይሁን እያልኩሽ እባክሽን እህቴ ዮዲት ላንቺ ቅርብ ናትና እናቴን ኪዳነምህረትን እባክሽን የወልደ ፃዱቅን የህይወት እንቆቅልሹን መፍቻ ቁልፍ ግለጭለት እያልሽ ዘውትር ለጸሎት ፊቷ ስትንበረከኪ ንገሪልኝ አደራ አደራ በምትወጃቸው አባትሽ ይሁንበሽ እልሻለሁ ስ.ቁ አልቦ፱፩፪አልቦ፰፮፪፭፮
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Ай бұрын
አሜንን🙏ድንቅተአምርአመቴማርያምሰራዋአፁብድንቅንነው
@genetgenet7225
@genetgenet7225 Ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።
@yosephhailu9685
@yosephhailu9685 Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ስራ እናቴ ኪዳን ምህረት
@user-ev3uh3hh9y
@user-ev3uh3hh9y Ай бұрын
amen amen amen
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Ай бұрын
Kebermesgana length kidanmehret Amen 🙏
@marthaalemayehu7817
@marthaalemayehu7817 Ай бұрын
ለአንቺ የደረገችልሽ እመብርሃን እኛንም ተስማን ኡፍፍፍ.....
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ የእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ታድለናል ታድለናል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@alexg.889
@alexg.889 Ай бұрын
እግዜብሄር ይመስገን
@chalachewayalew-xk1ex
@chalachewayalew-xk1ex Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው፡፡እመቤታችን ሁላችን በፀሎት ታስብን፡
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አሜን. አሜን❤❤
@mahelet9539
@mahelet9539 24 күн бұрын
ማንም ሳይነካኝ እጅና እግሬ እርስ በራሱ ተቆላልፎ የቅዱስሚካኤልን ፀበል እየተጠመቅኩኝ በህልሜ ስጮህ አየው ካንዴም ሁለቴ እባካችም ህልም መፍታት የምትችሉ ምዕመናን ፍቱልኝ
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 Ай бұрын
አንችን የጎበኘችሽ የጌታችን የመዳኒታችን እናት ድንግል ማርያም እኛንም በምህረት እጆቹዋ ትዳብሰን በምልጃዋ ከልጆ ከጌታችን ከመዳኒታችን ከኢየሱስ ዘንድ ምህረትን ታሰጠን አሜን🤲🏾
@mahi9508
@mahi9508 Ай бұрын
የኔ እናት የኔ እመቤት የኔ ንግስት ምስጋና ይድረስሽ::
@mesimes3427
@mesimes3427 Ай бұрын
Enate Maryam semishi yibarike emenelakii❤❤❤
@yosephayalew1843
@yosephayalew1843 Ай бұрын
የመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታምሯ መች ያልቅና እኛ ተስፋ ሳንቆርጥ ከተማፀናት ክብር ምስጋና ለመቤቴ
@genetgenet7225
@genetgenet7225 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቃዱ ከሄነ የሚቀጥለው አመት አብሪሃቹ እሄዳለው የዚያ ሰው ይበለን ።እህቴ እንኳን ፈጣሪ አሰበሽ እመብርአን አሁንም በቤቱ ታፅናሽ ።
@user-rs7wo7rw4f
@user-rs7wo7rw4f Ай бұрын
ሰሚነሽ ክዳነምህረት እኔ ሳልሄድ እሜሪካን ሁኜ በምልእክት ጭንቀቴን አቅልላልኛለች አመስግኑልኝ
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
የቅዱስ መርቆርዮስ ተአምር ልብስ ያጠብኩ ነበር መዘፍዘፊያውስጥ 2ቱ ንም እግሮቸን ከትቸ ስረግጥ ተሸራቶ ይዞኝ በጀርባየ ወደኩ ግን ምንም ሳልሆን ተነሳሁ 8 እርጉዝ ሁኝ ምንም ሳልሆን ተርፌአለሁ የ12 ቀን ልጅ ሆኝ ታምሜ ጡት አልጠባ ብየ ልትሞት ነው ብለው ተስፋ ከቆረጡ ቡሀላ የቅዱስ መርቅርዮስ ፀበል አጥተው ቤቱን ሲረጩት እናቴ ጡትላይ ባረፈች 1 ጠብታ መጥባት ጀመርኩ በውነት የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተደርጎልኝአን ከቃል በላይነው ❤
@meazayerdaw5327
@meazayerdaw5327 Ай бұрын
በጣም ተስፉ ሰጭ ምስክርነት ከ እምነት ጋር። እህቴ አንቺን በተደጋጋሚ የጎበነኘችሽ 'እመ አምላክ' እኛንም እንደየ ጭንቀታችን ትጎብኘን። አሜን! በ ጉያሽ ያዝሻትን ምስሏን ላምኔት ካላደረግሽው አስደርገሽ በአዲስ ጨርቅ ወይም በ ቦርሳ ነገር አድርገሽ ብትከቻት ? ጨምደድ ያለችብሽ ስለመሰለኝ ነወ። ፎቶ አንስቼ ይዣታለሁ ልለምናት።
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አሜን. እና ታች. በችግራችን. ደራሽ ናት. የጭንቃ. ፈጥኖ. ደራሻ
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Ай бұрын
@@YoditYo-o1b ስልሳ ዘጠኝ ስልሳ ስድስት ዜሮ ስምንት እባክሽ ደውይልኝ እህቴ
@galanigalani9011
@galanigalani9011 27 күн бұрын
AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele eeleeleeleeleeleeleele ❤❤❤
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v Ай бұрын
በሂወትሽ በኑሮሽ በዉጣ ወረድሽ አብሬሽ የሆነችዋ እመብርሀን እናቴ ለኛም ለህዝበ ክርስትያኖች ትድረስልኚ ወለተ ስላሴ በፆሎታችሁ አስቡኚ እህት ወድሜቸ
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
፣አሜን. እመብርሀ. የሁሉም ብርሀን. እሳታስብሽ አሜን
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Ай бұрын
@@YoditYo-o1b ዮዲት እህቴ እባክሽ ከቻልሽ እንዴት እንደበረታሽ ምን እንደምትፀልይ ንገሪኝ በጣም ስቸገር ለምን ውደ ፕሮቴስታንት አልሄድም እላለሁ ግን ውስጤኮ የመሄድ ብርታቱ የለውም አፌ ግን ያወራል እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ከቻልሽ ብደውይልኝ ደስ ይለኛል ስልሳ ዘጠኝ ስለሳ ስድስት ዜሮ ስምንት ነው። ሌላም በአባትሽ ደውይልኝ ብሎ ስልኩን በዚህ መልክ ያስቀመጠልሽ ወንድም አለ እባክሽ እርጂው እኔም አላውቀውም ግን ኮሜንት ሳነብ ስላየሁት ነውና ቁጥሩን የተወልሽ ቢቸገር ነው እባክሽ አግዥን በፀሎትሽ። መልእክጹን ካላየስ ብዬ ነው @AshuL9395 3 days ago ልዑሌ እግዚእፕብሔር ይመስገን ደስ ብሎኞል 500k በመግባት እና በሳተላይት ለመምጣት በእቅድ ደረጃ መሆንክን ስሰማ የእንጦጦዋ እናት እሷ ከፊት ትቅደምልህ እያልኩኝ፤ እህቴ ዮዲት ለአንቺ የደረሰችልሽ የስውሯ ጽላት እንዲሁም የሳደገችኝ እናቴ ኪዳነምህረት ምስጋና ለእሷና ለልጇ ዘውትር ይሁን እያልኩሽ እባክሽን እህቴ ዮዲት ላንቺ ቅርብ ናትና እናቴን ኪዳነምህረትን እባክሽን የወልደ ፃዱቅን የህይወት እንቆቅልሹን መፍቻ ቁልፍ ግለጭለት እያልሽ ዘውትር ለጸሎት ፊቷ ስትንበረከኪ ንገሪልኝ አደራ አደራ በምትወጃቸው አባትሽ ይሁንበሽ እልሻለሁ ስ.ቁ አልቦ፱፩፪አልቦ፰፮፪፭፮
@konjitbirhanu2097
@konjitbirhanu2097 Ай бұрын
Egziyabher yimesgen.
@HayimanotBizuwork
@HayimanotBizuwork Ай бұрын
እስይ እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገንን
@AshuL9395
@AshuL9395 Ай бұрын
ልዑሌ እግዚእፕብሔር ይመስገን ደስ ብሎኞል 500k በመግባት እና በሳተላይት ለመምጣት በእቅድ ደረጃ መሆንክን ስሰማ የእንጦጦዋ እናት እሷ ከፊት ትቅደምልህ እያልኩኝ፤ እህቴ ዮዲት ለአንቺ የደረሰችልሽ የስውሯ ጽላት እንዲሁም የሳደገችኝ እናቴ ኪዳነምህረት ምስጋና ለእሷና ለልጇ ዘውትር ይሁን እያልኩሽ እባክሽን እህቴ ዮዲት ላንቺ ቅርብ ናትና እናቴን ኪዳነምህረትን እባክሽን የወልደ ፃዱቅን የህይወት እንቆቅልሹን መፍቻ ቁልፍ ግለጭለት እያልሽ ዘውትር ለጸሎት ፊቷ ስትንበረከኪ ንገሪልኝ አደራ አደራ በምትወጃቸው አባትሽ ይሁንበሽ እልሻለሁ 😢😢😢 ስ.ቁ አልቦ፱፩፪አልቦ፰፮፪፭፮
@HermelaGetachew-pb4qz
@HermelaGetachew-pb4qz Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሌሎችንም እንዲሁ አሰሙን
@richochagnibelayabc1233
@richochagnibelayabc1233 Ай бұрын
ወይ ጉድ እመብርሀን እንዴት እንደምትወድሽ የኔናት የዋህ ነሽ ለዚ ነው እንዲ ቀርባ የምታነጋግርሽ የኔ ውድ❤ በሾፌሩ ሁላ መልክት ላከችልሽ እመብዙሀን እናታችን ምን ይሣናታል በድንግል እመ_ምህረት ለሷ የተገለፅሽ ደብረ_ምጥማቅ እናቴ ለኛም ለሁላችን ድረሺልን❤❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
ኧረ እመቤቴ ሆይ እኔንም ስሚኝ እባክሽ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
ግሩምግብርከ❤❤❤❤ታምርነው እግዚያብሔርይመሥገን.
@bezabeza183
@bezabeza183 Ай бұрын
እማ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Weltemariam
@Weltemariam Ай бұрын
Tadlesh ehte yodit 💓💓💓 Emebete lehulachin tdreslen. Beselotsh asbign wolte mariam blesh 💓💓💓
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አሜን. እናታችን. ለሁላችዉም. ትድረስላችው. ሰአት. ስላነሰን. የሳዝና. ከዚህም. በላይ. ነዉ
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Ай бұрын
@@YoditYo-o1b ዮዲት እህቴ እባክሽ ከቻልሽ እንዴት እንደበረታሽ ምን እንደምትፀልይ ንገሪኝ በጣም ስቸገር ለምን ውደ ፕሮቴስታንት አልሄድም እላለሁ ግን ውስጤኮ የመሄድ ብርታቱ የለውም አፌ ግን ያወራል እባክሽ በፀሎትሽ አስቢኝ ከቻልሽ ብደውይልኝ ደስ ይለኛል ስልሳ ዘጠኝ ስለሳ ስድስት ዜሮ ስምንት ነው። ሌላም በአባትሽ ደውይልኝ ብሎ ስልኩን በዚህ መልክ ያስቀመጠልሽ ወንድም አለ እባክሽ እርጂው እኔም አላውቀውም ግን ኮሜንት ሳነብ ስላየሁት ነውና ቁጥሩን የተወልሽ ቢቸገር ነው እባክሽ አግዥን በፀሎትሽ። መልእክጹን ካላየስ ብዬ ነው @AshuL9395 3 days ago ልዑሌ እግዚእፕብሔር ይመስገን ደስ ብሎኞል 500k በመግባት እና በሳተላይት ለመምጣት በእቅድ ደረጃ መሆንክን ስሰማ የእንጦጦዋ እናት እሷ ከፊት ትቅደምልህ እያልኩኝ፤ እህቴ ዮዲት ለአንቺ የደረሰችልሽ የስውሯ ጽላት እንዲሁም የሳደገችኝ እናቴ ኪዳነምህረት ምስጋና ለእሷና ለልጇ ዘውትር ይሁን እያልኩሽ እባክሽን እህቴ ዮዲት ላንቺ ቅርብ ናትና እናቴን ኪዳነምህረትን እባክሽን የወልደ ፃዱቅን የህይወት እንቆቅልሹን መፍቻ ቁልፍ ግለጭለት እያልሽ ዘውትር ለጸሎት ፊቷ ስትንበረከኪ ንገሪልኝ አደራ አደራ በምትወጃቸው አባትሽ ይሁንበሽ እልሻለሁ ስ.ቁ አልቦ፱፩፪አልቦ፰፮፪፭፮
@tigsit9674
@tigsit9674 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k Ай бұрын
ሉሌ እንኳን ደስ ያለህ 500ስላገኘህ የታደላችሁ ሂዱ ደብረታቦር በረከታችሁ ይድረሰን
@SenayitMamuyi
@SenayitMamuyi 24 күн бұрын
ላቺ የደረሰች ኪዳነምህርት እናቴ ለኔም ለሀፃተኛው ይድርስልኚ
@MorhafMorhaf-nh7vy
@MorhafMorhaf-nh7vy Ай бұрын
Ameeeeeeeen 🤲🤲🤲🤲🤲 a🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Ай бұрын
እስቲደሞ:ላልቅስ:ስለእማምላክ:ሲነሳእደኔእባየሚቀድመው:አለ ግን:እናቴየስደትስቄ:በሰላምአገሬመልሺኝ
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አሜን. በሰላም. እለኪለምኝ አሜን
@SalomeGeza-ml5lm
@SalomeGeza-ml5lm Ай бұрын
አቤት🤲🙏 እመቤቴ ❤❤❤ እወድሻለዉ ❤❤❤እኔ ግን ከንቱ ነኝ 😢
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Ай бұрын
ጥያቄ አለኝ ለምንድነው መምህሮኞቻችን ማርያም ታየችኝ መድሃኒአለም ታየኝ ይህ ቅዱስ ታየኝ እያላቹ አታጭበረብሩ የምሉት የምመሰክሩት እውነት አይደለም ማለት ነው? እንደዝ ስሉ እንደ እኔ ደካሞች በውስጣችን ይህ ምስክር እውነት አይደለም እያልን ጥያቄ እየፈጠረብን ነው እኔ ገና ብዙ ስለ ማላውቅ ጥያቄ እየፈጠረብኝ ነው 😢 ቃለህወት ያሰማልን የእናታችን ክዳነ ምህረት በረከት ረድኤት አማላጅነት አይለየን አሜን🎉❤
@bogalechroba4986
@bogalechroba4986 Ай бұрын
Kibir misgana lamabetachin yigbat ameen ameen ameen kalihiyotin yasamalin
@Mulualem2373
@Mulualem2373 Ай бұрын
ላቺ የደረሰች የጭንቅ ደራሿ እመ ብዙሀን ለኔም ትድረስልኝ በጣም ነው እየከፋኝ ያለው
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
የኔ እህት አይክፋሽ በሱባዬ. በአርሞሞ. ጠይቃት. እናታችንእር ሩ ነች. ድማንለጠራ. የምትለመን ደግ እር ሩናት ለበላየሰብ የተለመነች ለኛለልጆቻ. አትጠራጠሪ የኔእህት
@mekdeschekol2443
@mekdeschekol2443 Ай бұрын
ላንቺ የደረስች እማምላክ ለኔም ትድረስልኝ ደርሳልኛለችም
@nmha4141
@nmha4141 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ሰሚነሽ እናቴ እኔም ለመመስከር አብቂኘ እናተም ፀልዩልኘ
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 19 күн бұрын
ላንች የደረሠች ለኔም ትድረስልኝ ....ታሪክሽ ታሪኬ ነው በህመም ምክንያት 3ተኛ ልጅ አትወልጅም ተብያለሁ ግን ከተባለው ደዌ ተፈውሸ የተመኘሁትን ሴት ልጅ ታቅፌ ለመመስከር ያብቃኝ
@genetgenet9408
@genetgenet9408 Ай бұрын
ተናገሩ ድንቅ ስራዋ መስክሩ ❤❤❤❤❤❤እናቴ ዝናሽ አሁንም በአለም ይሰማ 🙏🙏🙏🙏🙏
@rs.m9764
@rs.m9764 Ай бұрын
✝️🥰✝️🥰✝️🥰
@mahi9508
@mahi9508 Ай бұрын
እመቤቴ በተሰጣት ፀጋ ሁሉን ታደርጋለች ::
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s Ай бұрын
እኔም የስደት እናቴ ናት እመአምላክ ናት ድግል ማሪያም ትሰብስብቸው
@hannademeredessie8108
@hannademeredessie8108 14 күн бұрын
YHI Tarik Yne new
@bezuneshlemma8825
@bezuneshlemma8825 Ай бұрын
ቃላት የለኝም የምትፀሊይው ፀሎት ምንድን ነው?
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነው እንዴትና ምን ብትፀልይ ይሆን
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
ፀሎት. ብቻ. አይደለ. እምነት. ይደረግልኛል. ብሎም ምን.ም አለመጠራጠር. ነው
@user-en9er2fl2i
@user-en9er2fl2i Ай бұрын
betselotish asibign ehete fikirete maryam biesh
@workieabitew6550
@workieabitew6550 Ай бұрын
Eme birhan kiberilgn yene liyu Enat tesfachin, memekiyachin, dingl mariyam legnam direshiln.
@hannaandu7037
@hannaandu7037 Ай бұрын
ሰላም ሉሌ እንደምን አመሸህ ወለተ ዮሐንስ (ሀና) ነኝ ከኢንግላንድ ለዋልድባ ኪዳነምህረት እና ለአቡነ ሀራ ድንግል ቃል የገባሁትን መላክ ፈለግሁ በበፊቱ ለቂልጦ ማርያም በላኩልህ ልላከዉ ወይ ቴክስት አድርግልኝ።አመሰግናለሁ። ሰላም እደር።
@solyanatube888
@solyanatube888 Ай бұрын
EgizeAbiher yemesigen emebirhan sirawa dinek new
@keralem
@keralem Ай бұрын
እናቴ የእኔስ ተራ መቼ ይሆን እናቴ አስቢኝ ለቤትሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏
@hiwotgezaw3326
@hiwotgezaw3326 Ай бұрын
እህቴ በፀሎትሽ አሴቤኝ እህተ ሚካኤል ብለሽ
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
እመቤቴታስብ. እኔአንድ አጥያተ. ሴት ነኝ. እና ታች ን ንፅይተ ንፁሀን . እሳ ታስብህ ወንድሜ. ለኔ. ለአጥያተኛ. የተለመነች. እማምላክ. ለተቸገረ. ለለመናት ትለመን. አሜን
@user-sp8qd1gf8m
@user-sp8qd1gf8m Ай бұрын
​@@YoditYo-o1bእህተአማኑኤል በፀሎትሽ አስቢኝ
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl Ай бұрын
እመቤቴ ክብር ምስጋና ይድረሳት እህቴ ላንቺ የደረሰች እመቤቴ ለእኛ ትድረስልን በጣም ደስስስስ የሚል ተአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤ይሄን ኮመንት ካነበብሽ ዮዲት አንድ አቡነዘበሰማያት አሳስቢልኝ እሱዋ ታቀኛለች❤ እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
እኔ. እንድ እጥያተኛ. የናታችን ባርያነኝ. እማምላክ. ታስባችው ደጋ. እናታችን. አሜን
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl Ай бұрын
@@YoditYo-o1b አሜን ዮዲትዬ አሜን እህታለም❤💖💜💝💞💓
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ሉሌ እንዲህ አይነት ምስክርነት ታቀርባላቹ እኛ እናምናለን ተደርጎልናል ግን ትልልቅ አባቶቻችን ግን አትመስክሩ እግዚአብሔርን አየው ረዳኝ አትበሉ እመቤታችንን ቅዱሳንን ሲረዱኝ አየው አትበሉ ይሉናል ምን እናድርግ ጥያቄዬ ነው መልሱልኝ??? በእመቤታችን ምልጃ በቅዱሳን አማላጅነት አምነናል ተደርጎልናል ብለን ስንመሰክር አትመስክሩ ብለው መቃወም መናፍቃኖች የእመቤታችንን የቅዱሳንን አማላጅነት አናምንም ሲሉ እንቃወማለን ወዴት እየሄድን ነው???. እኔ በበኩሌ የተደረገልኝን እመሰክራለሁ እናገራለው በተለይ ስደት ላለን ስንት ነገር ተደርጎልናል በአህዛብ አገር ብንሆንም እግዚአብሔር ለኔ ቅርቤ ነው እመ ብርሃን እናቴ ለኔ ቅርብ ናት ገና ሳልናገር ትደረስልኛለች ቅዱሳን ቅርቤ ናቸው ይደርሱልኛል መድረክ ላይ የምታስተምሩ አባቶቼ እባካቹ ማይክራፎን ጨብጦ ማስተማር ብቻ ሳይሆን እስቲ በየ ጸበል ቦታው ሂዱ ድውያን እንዴት እንደሚፈወሱ እዩ😢 እባካቹ አባካቹ እህታችን ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልሽ እመ አምላክ ላንቺ እንደደረሰች ለኛም ትድረስልን የጠፉትንም ወደ ቤቱ ይሰብስብልን አሜን
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አሜን. የተደገለትን. መመስከር. ግድነው. ተናገሩ. ድንቅ. ስራዉን. መስክሩ. ይህ. ጥቂት ነው ከስአቱ. አፃር. የድንግል ዬስራ. አያልቅም. የኔ. ደግ. እኮ ናት. እሩሩ የዋ ናትእኮ ላመና ትላልተጠራጠራት ደራሽናት. እኔለሳ ቃላት ሁሉ ያሰኛል.
@tsehayyilema9940
@tsehayyilema9940 Ай бұрын
EmeAmlak kinrua yisfa ahunim hulem titebikesh letechegeru hulu kenelijua tideres
@nmha4141
@nmha4141 Ай бұрын
ለቺ የደረሰች ለኔም ትድረስልኘ
@EdenWorku-nz1vb
@EdenWorku-nz1vb Ай бұрын
እመቤቴ ለ አንቺ በሰው አይሆንም የተባልሽውን ቀይራ በ መስከረም 6 ልጅ እንደሰጠችሽ እኔም በ መስከረም 6 ወደ ምድር የመጣሁ ልጇን ታሪክ ቀይራ ለምስክርነት ታብቃኝ
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln Ай бұрын
ምንም አይጭነቅሽ ለእኛ ከታዩን የእግዚአብሔር ቸርነት ነው ከነ ሀጢያታችን የወደደን ያውቃል ካህን መምህር ጳጳስ ተብለው ከበስተጀርባቸው ብዙ ጉድ ያለ ስለሚኖሩ ከእምነትሽ ንቅንቅ እንዳትዪ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አሜን. እኔ መስማምየለ. እናቴን. እስከለተሞቴ. ስሞትም. በሳ. እቅፍ. የማርፈዉ. አይ ናት. ብርሀኔ ስንቄ ለሳ ስም ምንምአይበቃኝ ምንም በቃ ምንም የኔናት
@tsigewoinhagos2790
@tsigewoinhagos2790 Ай бұрын
እመቤቴ የኔ እሩሩሩሩሩሩሩሩሩሩ እናት ትለኛለሽ እኳ አንቺ
@liya7235
@liya7235 Ай бұрын
እናቴ ስምሽን ስጠራ አለፈ ያ ሁሉ መከራ የሚለውን የኪዳነ ምህረትን መዝሙር ሁሌ ዘምሪ የስልክሽንም ጥሪ ይኤንን መዝሙር አድርጊ እህቴ ኪዳነ ምህረት ልዮ ናት ምድር ብራና ቢሆን አለም ላይ ያሉ የውሀ ወንዞች ቀለም ቢሆኑ የእርሷ ምስጋና ተነግሮም ተጽፎም አያልቅም ወዳጇ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በአርጋኖን መጽሀፏ ላይ ብዙ ብለውላታል በዚያም ምስጋናሽን ለመፈጸም አልችልመሸ ብለዋታል እህቴ አርጋኖዋንም ጋብዜሻለው በዚያ ውስጥ እኔንም አስቢኝ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሠቦቿ ብለሽ ላንቺ ተገልጻ ችግርሽን ሁሉ እንደፈታችልሽ ስሟን ለምንጠራ ሁሉ ተገልጻልን ችግራችንን ትፍታልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@YoditYo-o1b
@YoditYo-o1b Ай бұрын
አሜን. አሜን. ለ እኔ. አጥያተኛ ባርይ ዋን. የተለመነች. እማምላክ. ለሁም. ትለመን አሜን
@SenayitMamuyi
@SenayitMamuyi 24 күн бұрын
ላቺ የደረሰች ኪዳነምህርት እናቴ ለኔም ለሀፃተኛው ይድርስልኚ
@SenayitMamuyi
@SenayitMamuyi 24 күн бұрын
ላቺ የደረሰች ኪዳነምህርት እናቴ ለኔም ለሀፃተኛው ይድርስልኚ
@SenayitMamuyi
@SenayitMamuyi 24 күн бұрын
ላቺ የደረሰች ኪዳነምህርት እናቴ ለኔም ለሀፃተኛው ይድርስልኚ
በጳጉሜ  ይሄንን እናድርግ..........ዶክትር ሮዳስ ታደሠ
32:12
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 93 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 40 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 41 МЛН
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 24 МЛН
🎈 አስገራሚው የልደታ አዝመራ 🎈ቤተ ቃና በያያ ዘልደታ  🎈
52:00
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 35 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 40 МЛН