በሚስ Earth በመወዳደር ሀገሬን አስተዋውቄ መጥቻለሁ… ሞዴል ህይወት ካሳ| Seifu on EBS

  Рет қаралды 120,920

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በሚስ Earth በመወዳደር ሀገሬን አስተዋውቄ መጥቻለሁ… ህይወት ካሳ| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 262
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ ፈጣሪ በአምሳያዉ ፈጥሮናል ማንም አያስጠላም ፈጣሪ ጥበብ አለዉ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሩኝ
@amirtahir2871
@amirtahir2871 Жыл бұрын
አትሳሳት ፈጣሪ ማንንም አይመስልም።
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ቆንጆ አመለካከትሽ ደስ ይላል በሴትነቴ ሴት እንዲህ ጠንክራ ስትቆም በጣም ደስ ይለኛል በርቺ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
She is very matured and gorgeous out and inside……wish you all the best አገራችንን በማስጠራትሽ ክብርት ይገባሻል
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@messya7125
@messya7125 Жыл бұрын
ዉብ ኢትዮጵያዊ መልክ ብቻ ሳይሆን ጥሩ እዉቀት ያለሽ ጨዋ ልጅ ተባረኪ።
@destalencho9106
@destalencho9106 Жыл бұрын
Simple, confident and a brilliant guest. Of course a fantastic host.
@robelzelalem731
@robelzelalem731 Жыл бұрын
I really can't get hold of all the negative comments. She is a well versed beautiful young lady. Let's be appreciative!
@jermaine1572
@jermaine1572 Жыл бұрын
ባንችም ብንታወስ ደስ ይለናል ጎበዝ በኛ ሀገር ቆንጆ መሆን ብዙም ስለማይደነቅ ነው አስቀያሚ ስለሆንን አይደለም ነገር ግን በሰለጠነው አለም ሁሉም ነገር መለኪያ ስላለው ነው በመልካም ይሁን እንጂ ዋናው መጠራታችን ነው በእውቀት በምርምር በፈጠራ በስፖርት በሰላም በፍቅር በሁሉም ይሳካልን የሀገሬ ልጆች ሁሉ መልካም ይግጠማችሁ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በስደት ያላቹህ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጠን😥
@kiyalove9765
@kiyalove9765 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@bramagna7618
@bramagna7618 Жыл бұрын
እኔ ግን የማይገባኝ ባአንቺ ነው እኛን ዓለም የሚያቀን እግዚያሐቤር የረሳን ቀን ጉዳችን የሚፈላው ዓለም በራቁትነት ቢያቀንም ባያቀንም አያስጨንቀኝም
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
መፎተት ማሽሟጥ በሌላው ሰውነት አዛዥ ምን አገባህ አገባሽ ልጅህ አይደለችም
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ Жыл бұрын
ቅናት
@suzanmohammedalhabeshaalhe709
@suzanmohammedalhabeshaalhe709 Жыл бұрын
Uuuuuu ere be allah Welahi tkekel yeney konjo
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት Жыл бұрын
ትክክል
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ፀሐይሐበሻዊት ውዶቼ ደምሩኝ
@barchbuna7359
@barchbuna7359 Жыл бұрын
ሴፍሻ ሂዊን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዳት አስተሳሰቧም ይገርማል የእድሜዋ ነገር ደሞ የእውነትም ስትታይም ታስታውቃለች ከ23 አመት እንደማትበልጥ
@tesfayedemissie9459
@tesfayedemissie9459 Жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ ጠንካራ ልጅ ነሽ ስትናገሪ ደግሞ ከእውቀት ጋር ነው ተባረኪ ...
@mesfindileone2281
@mesfindileone2281 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ምሰጋናን በማቅረብ እንኩዋን ደሰ ያለሸ የኔ እህት የምኮራብሸ ወገኔ ነሸ።
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ክክክክ እራቁቷን በመሆኗ ነው ምታኩራ
@mesfindileone2281
@mesfindileone2281 Жыл бұрын
ብዙ ግዜ የምንለው አናውቅም ድንቁርና መጥፎ ፍጥረት ነው አሱዋ አገሩዋን አሰጠራች አንተ በምን አገርህ አሰጠራህ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
@@mesfindileone2281 እስ የወቀት ጥግ ይሉታ ይህ ነው በራቁት መሄድም እወቅና ሆነ ሀበሻ በዝህ ቆሻሻ አይደለም የምትተዋወቀው ታሳፍራለች ቱ ቆሻሻ እናንተም ትደመራላችሁ ከሰው ቆይታ ደግሞ አልጋላይ ፊልም ትስራና ሀገሬን አስተዋወቅሁ ትበል ደንቆሮስ እናንተ ይህን ቆሻሻ የምደግፉት
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
ጥሩ አስተሳሰብ ያላት ልጅ ነች
@fantastic1231
@fantastic1231 Жыл бұрын
Wonderful program 👏 👍 she's a beautiful, smart and matured young Ethiopian 🇪🇹 girl!!! I wish our beautiful sister the best !!! I also admire Seifu for the wonderful job he's been doing quite for so long!! Keep it up brother!!!
@beritufeleke8218
@beritufeleke8218 Жыл бұрын
She is really beautiful & intelligent,
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ😍
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
Please my people stop being rude and negative.
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 Жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ በእውነት ትክክል ነሽ
@Eyerus879
@Eyerus879 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጀ አመለካከት አስተሳሰብ አንደኛ በጥቅሉ በርቺ
@abacustech0912
@abacustech0912 Жыл бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ቀጣይ እናት ሃገራችን ባለም በመልካም ስራዬ አንደኛ ማስጠራት እኔ ነኝ ሁላቹህም ያሳካልሽ በሉኝ💞
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ያርግልሽ፡ሁሌምበአለሽበት፡መልካምሀሳብበራሱበምዲያወይምበአደባባ፡ባይሆንእንኳ፡በእግዚአብሄርዘንድ፡ዋጋኖሮትያስጠራል!!!!ባለፊውበፃፍሽልኝ፡ኮሜንትእኔንምንተስፋናመፅናናትእንደሰጠኝፈጣሪዬብቻነውምስክሬ፡ስለዚህየንቆንጆ፡ድንግልማርያምያሰብሽውንየተመኘሽውን፡የሚጠቅምሽን፡ፈቅዲና፡ባርካ፡ትስጥሽ!!!!
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ Жыл бұрын
እውነት ደስ አሰኝሽን እመብርሃን የልብሽን መሻይ ከሀጥያት በቀር ሁሉንም ትሙላልሽ ታበርታሽ ታጠንክርሽ!
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ Жыл бұрын
እውነት ደስ ስላሰኝሽኝ ቤተስብ አርጌሻለሁ ውዶቼ በቻልነው መጠን እናበረታታት
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
@@yese7783 💞💞💞💞
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
Good blessed you keep up sister make Africa to the world 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kubrayutbe1133
@kubrayutbe1133 Жыл бұрын
አደኛነኝ አገራችነን ሠላሞን ያውርድልን
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
አሜን ደምሩኝ በናታቹህ ሞት
@birtukantolera4448
@birtukantolera4448 Жыл бұрын
I like your Confidence!
@asala3714
@asala3714 Жыл бұрын
የልጅ አዋቂ ነሽ ኢትዮጵያዊነት ውበት ነወ
@addis2653
@addis2653 Жыл бұрын
She got all package keep going konjo ታኮሪያለሽ 👏👏
@endalkachewseraw6741
@endalkachewseraw6741 Жыл бұрын
ጎበዝ! በርች። ቆንጆ ነሽ ቆንጆ ሐሳብ አለሽ ስለ environment እና climate advocate ስለምታደርጊ እናመሰግናለን። stay strong
@DagimZegeye-xn2vp
@DagimZegeye-xn2vp 5 ай бұрын
ሰይፍሻ ሁሌም ኑርልን
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ለምንድነው ሴቶችን ብቻ እድሜ የምትጠይቀው አንድ ወንድ እድሜ ስትጠይቅ አይቼህ አላውቅም ሁሌ ሴት እድሜ እንደምትዋሽ ታሳያለህ እስቲ ወንዶቹን ጠይቅ
@linahassen5286
@linahassen5286 Жыл бұрын
ውይ በጣም ምላሳምና ቅልብልብ ሴት ነች አለው አለው ባይ ነገር ትመስላለች በተረፈ በርች
@WhyMeTd1227
@WhyMeTd1227 Жыл бұрын
She is beautiful, stunningly ❤ Seifu’s obsession with people age is annoyingly mad 😡
@kiddytube6042
@kiddytube6042 Жыл бұрын
Yene konjo negative comment endatesemi you are so beautiful in side and out side
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
ዋውውውው ጎደሬ ሆነሽ ነው ለካ እደዚህ እቅጭ እቅጯን የምትናገሪው በኮፊደስ ዋውውው ኮራ ቀብረር ብለሽ ነው እኮ ምታወሪው
@robelgetachew1559
@robelgetachew1559 Жыл бұрын
ሰይፍፍፍፍ ኧረ ባክ በክህ ወይ ማስታወቂያ ጀምር ስለምንድነው አሁን የጠየካት ምን ተማርን ወይ ምን ተገረምን ሰው ጠፍ የሚጠየቅ
@hgtube2653
@hgtube2653 Жыл бұрын
ልጅቷ ግን ምርጥ ናት
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
ጎበዝ እና ቆንጆ ሞዴል ናት። ቭድዮውን ፖስት ስታደርጉ ስሟን ተሳስታችኋል። ስሟ ህይወት ካሳ ነው።
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር Жыл бұрын
ቀይራ ቢሆንስ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage Жыл бұрын
​@@ዘ-ታቦር የኢንስትግራም አካውንቷ የሚለው "Hiwot Kassa" ነው። ሰይፍሻም "ህይወት ካሳ" ብሎ ነው የጠራት። ቭድዮውን ፖስት ሲያደርጉ ተሳስተው ነው ስሟን።
@BRUKLyn
@BRUKLyn Жыл бұрын
ቆንጆ ትመስያለሽ!! ፈጣሪ እርዳኝ ከ እንደዚህ አይነት ጉራ ድጋሚ እንዳልሰማ!!! ኧረ እነ አያት እነ ሳያት እንዲሁም ሉላ አከብራችኃለው ኑሩልን🙏🙏😉😉😘😘
@dawitkebede3405
@dawitkebede3405 Жыл бұрын
Gura mndnew takaleh gn
@BRUKLyn
@BRUKLyn Жыл бұрын
@@dawitkebede3405 dedebena
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
@@BRUKLyn የሰፈር አመልህ ስድብ
@BRUKLyn
@BRUKLyn Жыл бұрын
@@saraamagreedavid6763 👎🏾👎🏾👎🏾
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ውብ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ነሽ 💚💛❤ጅግና 👍በቅንነት ኑ ቪዲዮ እያያችሁ ቤተሰቤ ሁኑ ውድ ኢትዮጵያዊን እና ኤርትራዊያን💚💛❤😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@danaethio
@danaethio Жыл бұрын
መጥቻለው ነይ እኔም ቤት
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 Жыл бұрын
I really love her vision
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሁሉም ሚሶች ሁሌም ቀባጥረው ይሄዳሉ ከዛ የት እንደገቡ አናቅም 🤣🤣
@tinsaetesfa4908
@tinsaetesfa4908 Жыл бұрын
Degagmesh Egzabher yimesgen maletish betikikil bahlachin yiwekilal.
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
Keep up the good work! Soon, you will be number 1
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
በርቺ የኔ ቆንጆ ሂዊ
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
እውቅናን ለማግኘት በዚህ መጠን ስርሃትን ማጣት ከሃይማኖት ስርዓት መራቅ የትም አያደርስም እግዚአብሔር ልበሺ አስቀድሚ ከኛ በራቀ በዓል አለም ላይ ቆመሽ መታወቅ ይቅርና መታየት አንፈልግም ስናይሽም ብዙዎች አፍረናል ነጠላ ለብሰሽ አይተን ሄደሽ በፓንት ያሳፍራል
@bewketethiopia209
@bewketethiopia209 Жыл бұрын
ሀገርን ማስተዋወቅ መልካም ቢሆንም ግን እራቁትነትን በእምነትም በባህልም የተከለከለ ነው የጥልቁ የዳቢሎስ ስራ ነው
@filigunners2268
@filigunners2268 Жыл бұрын
Waww konjo edmie ena tiena yestish ❤❤❤ 🇪🇷
@elariatube8445
@elariatube8445 Жыл бұрын
ሰይፉ እና እድሜ
@engdawork4560
@engdawork4560 Жыл бұрын
ቀጣይ ሳምንት Master Abinet Kebede ሰይፉ ላይ ይቅረብልን የምትሉ እስቲ
@ወለተእየሱስ
@ወለተእየሱስ Жыл бұрын
እረ እንደው እባክሽ አሁን እኛ የማንታወቅ ነን እንዴ ወቸ ጉድ እግዚአብሔር ያቀናል ይሄ ቆሻሻ አለም አወቀን አላወቀን ምን ይጠቅመናል ባንች እራቁትነት ነው ኢትዮጵያ የምትታወቀው
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ❤
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
በሷ ቤት እኮ ታረክ ሰረታለች አይ ወይኔ ነገ ደግሞ ምኑን ይዛብን ትመጣ ይሆን
@ወለተእየሱስ
@ወለተእየሱስ Жыл бұрын
እሺ
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ ቆንጆ ነህ
@addishode1541
@addishode1541 Жыл бұрын
😂
@z.d7914
@z.d7914 Жыл бұрын
የአመቱ ጀግኔ ሴት ብየሻለሁ ዋናው ነገር በራስ መተማመን ነው እጅ ቆጆ እሰለሆኑ ጉዳትም ጥቅምም እኩል ነው
@ebrahimahmed6269
@ebrahimahmed6269 Жыл бұрын
ቆንጆ ሚባሉት እንደዝች አይነቶቹ ሆኑንዴ አላቅም ማለት ነው ቁንጅና
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Wow atomic habits Arif metsehaf new anebabi endehonche tasetawekaleche ,Arif koyeta neber enamesegenalen, selam Le ethiopia.
@ያሬድቱዩብ
@ያሬድቱዩብ Жыл бұрын
ምርጥ ነሽ
@sitramengsha8004
@sitramengsha8004 Жыл бұрын
wendi mak yezefenelat lijj konjo nesh ena demo hagershin bemewekelish we proud of you👏 👏 👏 🥰 ♥️ ♥️ ♥️ ♥️
@kebronbelay7994
@kebronbelay7994 Жыл бұрын
የምወደው መፅሀፍ ደራሲው አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ነው
@am-tv4xp
@am-tv4xp Жыл бұрын
beautiful and elegant
@rer4733
@rer4733 Жыл бұрын
ግን ቅር ያለኝ ይሄ ባንት ብቻ የለበሽው አይነፋም ሀበሻን አይወክልም
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ትክክል
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ማርካማ ቆንጂዬ በርችልን
@inquirer322
@inquirer322 Жыл бұрын
ቆንጆ ጠፍቶ ነው አንቺ የሄድሽው??? ጉራ ብቻ
@hindiamohammed3672
@hindiamohammed3672 Жыл бұрын
Finally someone addressed it
@mekihabeshawit9067
@mekihabeshawit9067 Жыл бұрын
የኔ ውብ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ማማ💚🌺
@anchor0624
@anchor0624 Жыл бұрын
ሰይፉ ምነው ለሀገር ቁም ነገር የሰሩት አለቁብህ
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
ክክክ በፖንት የምትሄድ አቅርቦልን እረፍ አለ ሰይፉ ነፍስህን አይማረው
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
@መቅደስየፋኖዎችእሕት Жыл бұрын
በጣም 😂
@mightywarrior1677
@mightywarrior1677 Жыл бұрын
የመጀመሪያ የመጀመሪያ ነኝ ማለት አበዛሽ
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
አቤት ምላስ አቤት ጉራ😆😆
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
Serfat weregna. What have you done? 🤔absolutely nothing
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
23 አላለችም የዚች እድሜ ነገር ግን ከባድ ነው
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
Good job
@Fiker-134
@Fiker-134 Жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@BlueSky-ti4zj
@BlueSky-ti4zj Жыл бұрын
Yes Sister, Mis Earth is a very tough contest!
@frewoinikahsay8479
@frewoinikahsay8479 Жыл бұрын
She is cool ❤girl
@maredamedia1554
@maredamedia1554 Жыл бұрын
Seifu lay setemechi mahtebesh weleke gud new
@afartoday
@afartoday Жыл бұрын
ያሳዝናል
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
እመጓ አለማየሁ ዋሴ ነው ደራሲው ሁሉንም መጽሐፍን አንበቢው አምስት መጽሐፍ አለው
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Жыл бұрын
እስኪ እሷ ታውራ አረ ሴፉ ግን ተው እነሱ ያውሩ ዝም በል 😳🙆
@munaali2129
@munaali2129 Жыл бұрын
😂😂
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he Жыл бұрын
ስወዳት
@asnakukebede7673
@asnakukebede7673 Жыл бұрын
smart girl
@aemeromedia
@aemeromedia Жыл бұрын
cool information! 💪
@Love-eg3mb
@Love-eg3mb Жыл бұрын
ጥፍር አልቀጠልሽ ጎበዝ
@abdiMedia1
@abdiMedia1 Жыл бұрын
Wow desilal betam
@fuadredwan6822
@fuadredwan6822 Жыл бұрын
Ehey program eyastela meta.
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Why she has to promote our country! Ethiopia have own stories that will never been forgotten
@ገኒተስፈኛዋ
@ገኒተስፈኛዋ Жыл бұрын
No &more &Just እማልሰማበት ቦታ የት ልሂድ😢በተረፈ ከሞልቃቃነትሽ ውጭ ቆንጆ ነው ትንሽ አሻሽይ የህትነቴን ነው በዚህ አንዳድ ለምትናገሩት ቦታ የለኝም የመሰለኝን ነው የተናገርኩት👌
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 more just no no🤪🤪🤪🤪🤣🤣
@sus2475
@sus2475 Жыл бұрын
አረ እኔም ደስስስስስስ አይሉኝ
@minetube322
@minetube322 Жыл бұрын
Good job keep step up
@TheOriginOfEverything
@TheOriginOfEverything Жыл бұрын
እመጓ ደራሲ እና ፀሃፊ አለማየው ዋሴ
@Esayas-ex7iv
@Esayas-ex7iv Жыл бұрын
Letakwle setew seifu terekez
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ባንቺ ባንቺ ኢትዬፒያ ልትታወቅ አልቀርብሽም ጉራ ብቻ አትፓትለኪ ኤጭ መጀመሪያ ካለንበት ችግር በወጣን ባንቺ መጠራቱ ቀርቶብን
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
Her age is perfect she look18
@helenalmayo2356
@helenalmayo2356 Жыл бұрын
ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍሽው በተለይ ስለሶሻል ሚያው
@tseigadnglgirmamelakamu6429
@tseigadnglgirmamelakamu6429 Жыл бұрын
Congra
@samuelkebede9466
@samuelkebede9466 Жыл бұрын
Desir yemeselech chekes
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Жыл бұрын
ፀጉሯ ኢትዮጵያውያን አይወክልም ጥፍሯ ይሻላል አፍሮ ቢሆን ጥሩ ነበር
@tarekegntazebew4477
@tarekegntazebew4477 Жыл бұрын
Mnm aletayeshignim birer birer alesh sitawori tenikelekelesh mdn new meborebor
@mekdiTube9047
@mekdiTube9047 Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኝ ውዴ የኢትዮጵያዊያን በሙሉ የማዳም ቅመሞች እንደኔ በደስት ኑሮን ለማሽንፍ ደፍ ቀና የምትሉ ኑ አብራን እንደግ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጉ እመልሳለው እርስ በእርስ እንተባበር 💚💛❤👏
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
መቅዲየ በናትሺ ሞት ደምሪኝ
@sofiawulchafo8573
@sofiawulchafo8573 Жыл бұрын
እርቃን አደባባይ እየታዮ እግዚሀብሄር ይመስገን አይከብድም
@sunightgelan380
@sunightgelan380 Жыл бұрын
tikiklegna edme tenagerech
@andualemhabte3826
@andualemhabte3826 Жыл бұрын
Ye diro miste nat kifu almegnishim yiknash gin zarem iwedishalew inde lijinete
@ሉሉውሎዪዋ
@ሉሉውሎዪዋ Жыл бұрын
በጣም አወራሽ እኮን ሞደል ሞደሽ ራሱ ለማስተዋወቅ ብዙ ይቀረሻል እስኪ እያረፍሽ አውረ
@Gotube1
@Gotube1 Жыл бұрын
kim kardashian ዝክረ መዝገቡን ሰማን ለችግር አንታሺም ትርፍ እና ከሲራውን አቀናንሰሽ ልምርት ገበያ ብትቀርቢ ጥሩ ሰሊጥ ይወጣሽ ነበር በርቺ እርሳሱ ከላጲሱ እንዳይለይሽ
@kerimyefanuse6677
@kerimyefanuse6677 Жыл бұрын
ውይ ኮንፊደስ ጠላህ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
በአተፍሻል ፀጉር በሜካብህ የቁንጅና ውድድር እስክ እውነት መልክሽ ይታይ
@amansintayew5020
@amansintayew5020 Жыл бұрын
የዶርዜ ራቁት የባህል ልብስ? ኧረ ከባድ ነው
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 6 МЛН