#በሚወዳችሁ

  Рет қаралды 19,998

RAHA tube

RAHA tube

Күн бұрын

Пікірлер: 263
@ከችግርበዃላምቾትአለ
@ከችግርበዃላምቾትአለ 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ይችን ቀሽት የሚወዳት ኡፍ አላህ ይጠብቅስሽ
@fafi...9375
@fafi...9375 3 жыл бұрын
ሠውን አምኖ ያልተጎዳ ማን አለ
@ሉባባዩቶብ
@ሉባባዩቶብ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቴ ወላሂ የምታያቸው ቃላቶችሺ ምክርሺ በጣም ቅልብ ያርጥባሉ በርች
@حليمهيوسف-خ5ر
@حليمهيوسف-خ5ر 4 жыл бұрын
የአላህ አላህ ህድያይስጠን ሴቶች ባናበዛው ጥሩነው አትዝረክረኩ እኛበራሳችን ከተማመን በድናችን ከጠነከርን ከሀራም ተተጠበቅን ፈላጊያችን ብዙነው ለወድፍት አትስጡ ለጅሉም ለደህናውም ጠብቅ ሁኑ ከዛ ወርቅናችሁ ወርቅን አማይወደው የለም እሽ ሴቶችየ የናይሻን የነከድጃን አርአያእንያዝ አትጃጃሉ
@sdsd823
@sdsd823 4 жыл бұрын
በትክል
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ-ረ9ጰ 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮመንትሽ ልክ የኔ ሂወት ናት ወላሂ ስትሰው ለመቅረብ ተቀጣሁ ሳምናቸው ሲከዱኝ አቤት የሰው ነገር ጥሩ ሰው መሆን በራሱ ያስፈትናል
@zeharaalimuhamed1546
@zeharaalimuhamed1546 4 жыл бұрын
ትክክት ወላሂ በራስ መተማመንሽ ያጠነክረኛል አላህ ለሁላችንም በራስ መተማመንን በጊታችላይ መመካትን ይወፍቀን በሠውትዳር ገብቱምከማዳከር አላህ ይጠብቀን በኛም የሚገቡብንን አላህ ልቦናይስጣቸው
@سميره-ف5ش
@سميره-ف5ش 4 жыл бұрын
ኡፍፍ ወላሂ ምርጥ መልስ ነው የመለሽላት
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@ፍቅርየኮቻልጂ
@ፍቅርየኮቻልጂ 4 жыл бұрын
አሁን ምን ልታወጡላት ነው ይህን አስተካክይ ይህን አስተካክይ የምትሉት አጅብ ራሳችሁን ፈትሹ መጀመሪያ. ወይ ሚድያ አቃቂራችሁ ብዛቱ
@MA-lb9jw
@MA-lb9jw 4 жыл бұрын
ምን እናወጣላታለን አለባበስ አስተካክሊ ማለት እንደዚህ ያስብላህ ሀቅ ነው መስተካከል ያለበት ቦታ ላይ ማስተካከል ግድ ነው ፣አለባበሳችንን እናሳምር እንጅ አሏህ የፈቀደውን የውስጥንማ ማን ያውቃል ከአላህ በስተቀር
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 4 жыл бұрын
ሳህ
@bd2971
@bd2971 4 жыл бұрын
አላህ ይሁነን ሀቂቃ አሁላይ የሚበጀው የሚፈርሰው ትዳር ብዙነው አዳድ ወዶች የሚፈልጉትን ካቺ ካገኙቡሀላ ሌላነው የሚያምራቼው የሰውን ክብር አጉድፈው በሰላምኳ አይፈቱም ከመግስት የተሰጣቼው ስልጣን ይመስል በኒካህ ስም ብዙሴቶችን እያሰቃዩ ገዘብ መቀበልን ተያይዘውታል ግለምን?ሞት የለብንም ወይ?ብቻ ውዶቼ በደብዱአ አድርጉ አላህህን ከማይፈራ መብትና ግዴታውን ከማያውቅ ወንድጋ እዳትጋቡ ብቼኝነታችሁ ይበልጣል በራሴ ስላየሁትነው ለበጀለት ደሞ ትዳር ጥሩነው
@sofiabentayalew6166
@sofiabentayalew6166 4 жыл бұрын
መጀመሪያ የኒቃብ አስተሳሰረሽ ያምራል መሸአላህ
@mardiyaabdalla4246
@mardiyaabdalla4246 3 жыл бұрын
መሻላህ ሁቢ
@umselma2977
@umselma2977 4 жыл бұрын
እህቴዋ አላህ ከይርጀዛሽንይክፈልሽነገርግንውዷእህቴላንችኮሀቢቡናድምፅሽንእንድህባደባባይወንዶችእንዲሰሙአልፈቀዱልሽምነገርግንየሴቶችግሩብከፍተሽማስተማርትችያለሽከተሳሳትኩአውፍበይኝይቅታእህቴየመሰለኝንልናገርብዬነውበእውቀትላይእውቀትይጨምርልሽአላህይጠብቅሽለአላህስልእወድሻለሁ
@aminaawol7684
@aminaawol7684 4 жыл бұрын
ሀያቴ ጀዛአሽን አሏህ ይክፈልሽ ምርጥ ምርጥ ምክር እየመከርሽን ነው በሰማንው እምንጠቀም ያድርገን 💜👍💙👍💜👍💙👍💜
@ethiopiailoveyousomach214
@ethiopiailoveyousomach214 3 жыл бұрын
አህለን እህታችን ከቅርብ ጊዜ ቡሀላ ነው ያገኘሁሽ በርች አሁን ላይ ወንዱ ሤት ሤቶ ወንድ ሁኖል አላህ ይሥትር
@ኒቃቤውበቴክብሬነው
@ኒቃቤውበቴክብሬነው 4 жыл бұрын
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል ቅመም ጀዛኪ አላሁ ኸይረን ተስፋችንን በአላህ እናድርግ ውዶቸ የሰው ልጅ ይቀያየራል እማይቀየረው አንድ አላህ ብቻ ነው ተወከልነ አለ አላህ
@bintmohammed7268
@bintmohammed7268 4 жыл бұрын
ኒቃቡን ከታች አስራ ጠረሀውን ከላይ አድርጋው ነው ግን ክፍተት አለው
@رحمهبنتاحمد
@رحمهبنتاحمد 4 жыл бұрын
ዋአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሀ ወበረካትሁ አህለን ልዩ ሠሙየ ወላሂ ምከረሸ ይማረካል አላህ ይጨምርልሸ
@alhamdulihahalakulihal935
@alhamdulihahalakulihal935 3 жыл бұрын
የራሳቺን ስራ ነው በሰው ትዳር ላይ ዘለን እንገባና ከዛ ሌላ በሷላይ ሲያውራ በደለኝ እድህ አረገኝ ትላለይ እያመኩቸው ከዱኝ ምናምን ይገርማል ይህን ያልኩበት ወድሜ ያገባት በመጀመሪያ ሚስቱ ላይ ገባች ከዛም እዲለያዩ ምክንያት ሆነች ተለያዩ እኔ ግን ክብር አልሰጣትም እራስ ወዳድ ሰው አይመቸኝም እደት የሰው ትዳር ያፈርሳሉ ስትል አቺስ አፍርሰሽ አይደል ያገባሽው ስላት ፍኔኮ ስለምወደው ነው ትላለይ ውዶቸ እራስ ወዳድ ሰው መሆን የለብንም
@rejebmedia7078
@rejebmedia7078 4 жыл бұрын
ያ ጀመዐ ቻናሌን ጎብኙ ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ።እንዲሁም ስለ ትዳር ወሳኝ ሙሀደራ ታገኛላቹ።
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ሰብስክራይ አድርጌልሻለዉ አንችም ወደ ቻናሌ ነይ
@zidtupe4547
@zidtupe4547 4 жыл бұрын
እኔም በለፈው ሰብስክረብ አርጌሻለው
@eexx9570
@eexx9570 4 жыл бұрын
መሻአላህ
@MahamedAwole-j8v
@MahamedAwole-j8v Ай бұрын
አሰለምዋለይኩም አንድ ቀለል የለ ጥየቄአለኝብተዋወቅሽቅርአይልሽወይልቤንየነከኝምክርስለለብኝነው
@leylamehmed5800
@leylamehmed5800 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህን አዲስ ነኝ ለቤትሽ ማማዬ በርቺ
@ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ
@ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ 4 жыл бұрын
እረ ወዶች አስቸጋሪ ናቸው ትዳር እያላቸው ሌላ ፍለጋ መች ያርፍሉ እኔ የሚመጣልኝ ባል ሁሉ ከጀርባ ሳጤን ሚት እያላቸው ነውሌላየሚጠይቁት ለትዳር ብቻ አላህይስቱር ወላሂ ይገርመኛል
@እስልምናችንውድሐይማኖታች
@እስልምናችንውድሐይማኖታች 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ወሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ውዴ ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልን ውዲትዋ እህቴ አብሽሪ አላህ ይጨምርልሽ
@gshhwhh6388
@gshhwhh6388 4 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ አላህ እድሜነ ጤናብይስጥሽ እህት አችም በታነገርሽ እበት እኛም በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገር ያርብ እህት አላህ ይስጥልን
@ኡኽትኡመርነኝቢንትበሽር
@ኡኽትኡመርነኝቢንትበሽር 4 жыл бұрын
Kkkkkkk ዛሬ በጣም አሳቅሽኝ ሀቂቃ የሄደው እሱ ነው አልሽ እውነትሽን ነው ሴት ጠይቃ አቴድም ወንዱ ነው ትዳር እያለው ትዳር የለኝም እያለ አላህ የህድና ያረብ
@alewi3422
@alewi3422 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔውድ እስከአለባበስሽ ስወድሽ
@sofiya9833
@sofiya9833 4 жыл бұрын
وعليكم سلم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ሰሙየ አላህ ይስጥልኝ አላህ ያክብርልኝ መሰልሺን ያብዛልን ውዲ እህቴ በርች ለሰው ትችት ለሰው ወሬ ቦታ አትስጭ ሰው ያልበላውን ነው እሚከው በተለይ ሀበሻ ከነው ጀምሮ አች አች ነሽ በቃ እሚወዲሽ ሰው ጡሩ አርጎይስልሻል እሚጠላሽ ሰው በመጥፎ ይስልሻል እጁጋ ያለው ብሩሹነው አከተመ እናደሞ ለምክርሽ ኢንሻአላህ እተገብረዋለው እዳልኩሽ ከሰው ሂወት መውጣት አለብኝ ጥፋቱም የኔው ነው ያላህ ቀደር እዳለሆኖ መልካምን ሂወት እመኝለታለው ሁሌም ወላሂ ልጅ በጣም አስተዋይ አላህን እሚፈራ በዲኑ በጣም ጠካራ ከሚባሉት ነው ማሻአላህ ለሴትልጅ ትልቅ ክብርያለው በቃምን ልበላችሁ አላህ ያሰበውን ሁሉያሳካለት እውነት ለመናገር የሱደስታ ደስታየነው ግን እደው አላህ ከሰው ቀልብ መስበር ያውጣችሁ እኔ ሳላስበው የልጁን ቀልብ ሰብሬዋለው አስቤው ሳይሆን በስተት አላህ ይቅር ይበለኝ ስሙቲ አሳቅሺኝ ሁለታችሁንም አልሽ ክክክ
@rahatube1307
@rahatube1307 4 жыл бұрын
ያ ረብ የወደድሽውን አያሳጣሽ ላንች የበጀ ከሆነ አላህ ያለው ይሆናል ውዴ
@sofiya9833
@sofiya9833 4 жыл бұрын
@@rahatube1307 አሚን አወ ሰሙዬ ትክክል ነሽ የኔ መካሪ ውዲ እህት ኑሪልኝ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሽ ውድድድ ከኔበላይ ጀሊሉ ይውዴዲሽ ውዲ እህቴ
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
​@@rahatube1307 አኔ የኛሰፍረልጅ ነበር እና ለትዳረ አሰጠየቀኝ ጡሩልጅ ማለትም እዳሁኑወጣቶቹ አይደለም ጡሩነው ሲሎኝ እሺ አልኩ ሰደት መጣሁ ግን መጀመሪያ የኔመሰፍረት አድም የለውም አደኛ ሰላት አይሰግድም እሱንም ሰገድ ቁረአንም ቅራአልኩት እሺ ብሎው አሁን ድፍን 4አመት አየሁት ምንም ለውጥ የለም ከዛም መቀጠል አልችልም አውፍ በለኝ አልኩት እሱበጣም ይወደኛል እደሚለው ከሆነ ግን ወደታብቻ ምንይሰራልኛል ቢሰአላህ የፈጠረን ለምንእደሆነ ተገዝቦ ለአላህ ካልሰገደ ምንይሰራልኛል ብየ ተውኩት እናም በጣም ጨቀትላይነኝ መክዳት መግፍት ይሆንብኝ ይሆን ቀልበሰ ያደረግብኝ ይሆን እያልኩው እሱን ለማሰደሰት ብየ አላህን አላሰከፍም መችም እናእህቶቹ ጥፍተኛነኝ ወይሰ ጡሩ ውሳኔነው?
@fathimapatu2926
@fathimapatu2926 4 жыл бұрын
ጀዛኩምዐላህ ኸይረ ውደ
@يَهٔدِقَلٔبَة
@يَهٔدِقَلٔبَة 3 жыл бұрын
ማማዬ ሂጃብሽ ማሻአላህ ነው አላህ ያበርታሽ እወድሻለሁ S
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ
@ዘይነብጉራጌዋያረቢመጨረሻ 4 жыл бұрын
ጀዛኪ አሏህ ኸይረን ውዳ እህቴ
@اميناتداود
@اميناتداود 3 жыл бұрын
መሻአላህ ሀቢቢቲ
@rahemayebre3425
@rahemayebre3425 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እህቴ እድሚሸን ያርዘመው አላህ የጨመርልሸ
@MedinaSeid-id6yk
@MedinaSeid-id6yk 5 ай бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝ እህት ጀዛከላህከይር
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 4 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካትሁማማየ፣እወድሻለሁጀዛኩምላህኸይረን
@muhabthelele2749
@muhabthelele2749 4 жыл бұрын
wa wr wb እህቴ ጀዛካላህ ኸይር ለአላህ ብዬ ዉድድድ አረግሻለዉ
@user-rx4lu2gb5e
@user-rx4lu2gb5e 4 жыл бұрын
አወ. ኒቃብ. ዋጂብ ጀዛኪአላህከይርን የኔውድ
@mardiyaabdalla4246
@mardiyaabdalla4246 3 жыл бұрын
መሻላህ እህቴ
@sumeeawel9498
@sumeeawel9498 Ай бұрын
Mashallah yen wed het das seth ekow ❤❤❤❤❤
@ዘለላምኑርልኝእናቴየራብእ
@ዘለላምኑርልኝእናቴየራብእ 4 жыл бұрын
ጀዘከለህ ከይር ውዷ እህቴ
@SilaSila-pw1mu
@SilaSila-pw1mu 4 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ እህት
@karimahkarimah7902
@karimahkarimah7902 4 жыл бұрын
ሰሚራዬአላህይጨምርልሽ
@alhamdulillah3178
@alhamdulillah3178 4 жыл бұрын
ወአለይኩም ወሰላም እራህመቱላሂ ወብርካትሏህ ልክ ነሽ። 🌱🌱 ስው ዝም ነው🤐🤐እኔ ደሪስበኘል😒
@nasubinthusen1990
@nasubinthusen1990 3 жыл бұрын
mashaa Allha habibiti barchiiii j z k
@noreaxx1235
@noreaxx1235 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላ
@kadeja8771
@kadeja8771 4 жыл бұрын
አላህይሁነን ያላገባነው
@jenetferdows1559
@jenetferdows1559 4 жыл бұрын
እኔ ግን የራስዋ ሂወት ብትቀጥል ነው የሚሻለው እኔ እንደዛ ገጥሞኛል ግን አልሓምዱሊላህ አሁን በጥሩ ሁኔታ እገኛለሁ ወንዶች እንደዛ ናቸው በኛ ሂወት፣ በኛ ግዜ ይጫውቱብናል በቃ መጀመርያ ማግባት አልነበረበትምም ነው እኔ የምለው እንጃ ወላሂ እስዋ መጠንከር አለባት የፈለገ ይሁን ማን አግባ አለው
@reyhanreshad1357
@reyhanreshad1357 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا اختي
@ghrt97
@ghrt97 4 жыл бұрын
እህት ከቻልሽ ቁጥርሽን ስጭ እርእሱን አይቸ ነው በሚወዶችሁ ላይ አትቀልዱ ላልሽ ው በጣም ትክክል
@FafiAwal
@FafiAwal 10 ай бұрын
አህለን ሰሙዬ
@macciamaccia1163
@macciamaccia1163 4 жыл бұрын
ጀዛኪ ሀያቲ ብዙ ነገር ተማርኩ
@ለይላ-ቀ3ጸ
@ለይላ-ቀ3ጸ 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማ ሻአሏህ በኢጃብሽ አምራሽ ተዉባሽ
@SeYa13579
@SeYa13579 4 жыл бұрын
እባከዎትን ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እንወደዎታለን
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
ወንዶቹ ልክስክሶች ናቸው ወላሂ አሁን የኔ ባል ሙልጭ ያለ ድሀ ነበር ድን አለው ታማኝ ነው ብየ አግብቸው ግን ለሱ ስል ስደት ወጣሁ ገንዘቤን ልኬ ልኬ ዛሬ ጥጋቡ ሌላ ነው ስለዚህ ወንድን አትመኑ አላህን እንፍራ የሰው ባል አትጀናጀኑ እባካችሁ የምታቁትን ትዳር የሌለው ስንት ሞልቷል
@ኩብራአዴም
@ኩብራአዴም 4 жыл бұрын
አይዞሺ
@ኩብራአዴም
@ኩብራአዴም 4 жыл бұрын
ከመጉዳትመጎዳት ይሻላል
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
@@ኩብራአዴም እሽ ውዴ
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 4 жыл бұрын
እሱ እደፈለገ ገዘብሽን አትስጭ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 жыл бұрын
@@fhdddchfdfdd1214 አሁንማ አልሰጥም ሳላውቅ የተበላሁት እንጅ ውዴ
@ከዲ-ሠ6ፈ
@ከዲ-ሠ6ፈ 4 жыл бұрын
በትክል እህቴ ማሻአላህ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ
@ያወቁትማሳወቅመልካምነትነ 4 жыл бұрын
ሰሙየየኔማር ጀዛኪአላህኸይር ብዙተምሬለሁላች ሁቢ
@tube-dg6po
@tube-dg6po 4 жыл бұрын
አሰላማለይክም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@zinetali7252
@zinetali7252 Ай бұрын
በየት ባገኘሁሽ የኔ ዉድ ካቻልሽ አናግሪኝ plss
@sagayefah3h375
@sagayefah3h375 4 жыл бұрын
አረ እንደዉ ባድ ጊዜ ልቤን ታሽዉ በቃ ሠብስክራይብ አረኩሽ
@dts107
@dts107 4 жыл бұрын
ጀዛኩላህይርበርችዱአ፡አርጉልኝ።ዉዶች።
@samisas4880
@samisas4880 4 жыл бұрын
አላህ ይርዳን ያርብ እፍፍፍፍ ከባድ ነዉ
@MahamedAwole-j8v
@MahamedAwole-j8v Ай бұрын
ሰለምነው
@MA-lb9jw
@MA-lb9jw 4 жыл бұрын
ወአለይኪ ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ፣ውዷ እህቴ ጀዛ ኪላህ ኸይር ኸይረን ጀዛ ፣ግን አንድ የህትነትምክር ውዴ 1-አይኖችሽን በደንብ ሸፉኒ 2-የጅ ጓንት ልበሺ ውዴ ካስከፈሁሽ አፉ በይኝ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
ወሬኛ
@MA-lb9jw
@MA-lb9jw 4 жыл бұрын
@@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች ምን ወሬኛ ነት ነው ሀቅ ነው እኔ ግን እንዳቺ አልሳደብም ነገ የውመል ቂያማ ትጠየቂባታለሺ እኔ ግን ለአላህ ብዬ አውፉ ብዬሻለሁ አላህ ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን ፣የሠውን ማንነት ሳታውቂ ዝንብለሺ በተሳደብሺበት በጣም አዝናለሁ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች 4 жыл бұрын
@@MA-lb9jw ነገርኛ
@الملكالنيلإثيوبيا
@الملكالنيلإثيوبيا 4 жыл бұрын
ሴቶች አሏሀን ፍሩ እደ በኒኢስራኢሎች ሰምተናል አምጠናል አትበሉ ቢናጀን ምን አገባት ሌላውን ታዛችሁ ከአድ በላይ ሊያገቡባችሁ ሲሉ አትመጡ አሏህ ለማንኛውም ሰው በጎነው የሚያስበው ላሏህና ለመለክተኛው ሰምተናል ታዘናል በሉ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ Жыл бұрын
ብቻየፍርዱቀንዳኛይፍረደኝበዱቃአሥቡኝ እኔህይወቴንተሥፍየን የማልጠብቀዉሠዉ አ አኮላሸኝ እኔምደሞተሥፍአልቆርጥምእህከባዱፈተናበጤናየሢሆነዉፈቶየንሠጥቸየመጣሁቀን በጣምየተረከምኩት😭😭😭😭😭😭
@ስአዲእብራሂም
@ስአዲእብራሂም 4 жыл бұрын
ትክክል ነሺ እህቴ አላህ ይሂዲኩም ሁላቹንንም👍👍👍👍😘😘😘😘❤❤❤
@zuzuzuzu2257
@zuzuzuzu2257 4 жыл бұрын
ጀዛኪአላህ ኽይር ውዴዋ የአላህ ሥጦታየ ነሽ
@hayatmohamed8456
@hayatmohamed8456 Жыл бұрын
የኔ ውድ እርጋታሽን ስወዲልሽ
@fatumamohammedf4749
@fatumamohammedf4749 4 жыл бұрын
እህት ባርከላፊከ ማር
@zuzutube7852
@zuzutube7852 4 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም የአኩቴ ከሪማ ብዙ ግዜ እመለከትሽ አለሁ አሰላሙ አለይኩም አትይም በብዛት
@abdunasirmohmed7151
@abdunasirmohmed7151 3 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ለዘለለም አለሀ የኑረሽ
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 4 жыл бұрын
ሰሙየ እውነት ነው የተናገርሽው ሴቱን ካየሽ መኖር ነው የሚያስጠላው ሴትነትን ከማርከስ ሞት ይሻላል
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደ ቻናሌ ነይ
@ቢላልሀቢቢይ
@ቢላልሀቢቢይ 4 жыл бұрын
ዋሌኩም ሠላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ሁቢ ኒቃብሽ በጣም ያምራል የት ነው የሚገኝው ንገሪኝ
@taqeyaaa4579
@taqeyaaa4579 4 жыл бұрын
shekurn ehet bezu temera alehu ke anchi jezeke allah hayer
@ኢተቂላህሀይሱማኩት
@ኢተቂላህሀይሱማኩት 4 жыл бұрын
ቁጥርሽን አስቀምጩልኝ እሲ እፈልግሻለሁ??
@ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ
@ዜድነኝዝምተኛዋ-ዘ9ጀ 4 жыл бұрын
ወዶች ምን አረጉ ሴትች ናቸው ዝርክርኮች ከምር ባለቴዳርሁነው እኮን ይጀናጀናሉ ቲሽ አብሶ ሀብታም ከሆነ ልነጠፍልህ የሚሉት በራሴ ጓዶኞች ስላየሁ ነው
@አላህወኪልእሱበቂየነውአል
@አላህወኪልእሱበቂየነውአል 4 жыл бұрын
አረወላሂሁሉሴትአዳደለም አትሳሳች እኔአሁንአለሁበራሴ ለትዳሬጠካራነኝ በሱላይልጀናጀንቀርቶአላስብም እናምሁሉአዳደለም
@መሬምቢንትሙሀመድ
@መሬምቢንትሙሀመድ 4 жыл бұрын
ወላሒ ትክክል ማማ እኔ ባሌበጣም ነበር የምወደው ወላሒ አሁን እንኳን እወደዋለሁ እሱ እኔ ጋር እያለ ይጀናጀን ነበር እኔ ግን የዋህ ምንም አላውቅ አሁን እሷኑ አገባት ።እኔ ግን ሌትም ዝብየ ማልቀስ ሆነ ስራየ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ።
@Bd-xh9hg
@Bd-xh9hg 4 жыл бұрын
@@መሬምቢንትሙሀመድ አብሺሪእህት
@tube7718
@tube7718 4 жыл бұрын
@@መሬምቢንትሙሀመድ ተይው ይሂድ ህይወት ይቀጥላል አንቺ ግን ጠንካራ መሆን አለብሽ የኡክቲ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 3 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ወላሂ ዛሬስ ፈራሁ ወላሂ አላህ አደራው እለምነዋለሁ
@yamichetube7201
@yamichetube7201 4 жыл бұрын
የምር ግን አው ሴቶቹ ሚስት አለው የለውም አይሉም እንደውም ቢኖረውም ግድ የላቸውም ፍታትና አግባኝ የሚሉም አይጠፉም ሴቶችየ አደብ እንግዛ ቤተሰብ አርጉኝ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ
@ዙዙነኝየወሎኬሚሴ 4 жыл бұрын
ጀሙቲ ቲዩብ ቤተሰብ አደረኩሽ ውዴ
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
ቀኗን ትጠብቅ እሷንም ይፈታታል
@እስልምናየብርሀንጎዳናዜድ
@እስልምናየብርሀንጎዳናዜድ 4 жыл бұрын
ጀዛአከሏህ ኽይር ሰሙቲይ
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደ ቻናሌ ብቅ በይ
@seadi83
@seadi83 4 жыл бұрын
ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም ሱናነው የሚሉት ማወናበጃነው ውድ እህቶች እዳትሸወዱ ኒቃባችሁን አጥብቃችሁ ያዙ ። يَٰٓأَيُّهَا ٱلنَّبِىُّ قُل لِّأَزْوَٰجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَآءِ ٱلْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَٰبِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰٓ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ ٱللَّهُ غَفُورًۭا رَّحِيمًۭا አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡ሱረቱል አህዛብ 59 ስለዚህ እኛ መመራት ያለብን በአላህ ቃል ቁርአን እንጅ በሰወች አይደለም 👌
@fathimafathima2473
@fathimafathima2473 4 жыл бұрын
ዋአለይ ኩም ሰላም ወራህ መቱላወበረካተሁ ትክክ እህቴ አላህ ህዳያይስጠን ያረብ
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 4 жыл бұрын
ትክክክክል እህት ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰብት ቁሉበና አላ ዲንክ
@jenetferdows1559
@jenetferdows1559 4 жыл бұрын
በጣም ያማል
@saudseid7909
@saudseid7909 4 жыл бұрын
እኔም በጣም የመወደው ሰው እህቴ
@ادممحمدادم-ر6ر
@ادممحمدادم-ر6ر 4 жыл бұрын
እኔም እህቴ እየወደዲኩት ጥሎኝ ሂደ ባጭሩ እመወደው ነበረ ግን
@بسمالله-ذ4ي3ف
@بسمالله-ذ4ي3ف 2 жыл бұрын
Hulem nurilan samuyeeeeee
@Kadijasaidh
@Kadijasaidh 6 ай бұрын
Galatomii habibiti❤❤❤❤❤❤
@agjejjdgh6790
@agjejjdgh6790 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@አልሀምዱሊላህአላኩላህል
@አልሀምዱሊላህአላኩላህል 4 жыл бұрын
ትክክል ይህየኔ የሂወትታሪክነዉ ወላሂዉነትነዉ
@saadasaadi7885
@saadasaadi7885 4 жыл бұрын
ስታምሪ ማሻአላህ
@sadasaed870
@sadasaed870 4 жыл бұрын
ሱምዬ ቆጆ ስወድሽ ኡምሪ
@rahatube1307
@rahatube1307 4 жыл бұрын
አላህ ይውደድሽ ውዴዋ
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደቻናሌ ብቅ በሉ
@ላታህዘንእነሏሀማዓና
@ላታህዘንእነሏሀማዓና 4 жыл бұрын
@@rahatube1307 እህቴ እዉነት ብለሻልኮሜንትላይ ማንንም ወንድ ማሬ ፍቅሬ እረ ስንቱን ይላሉ እኔ ለነሱ አፍራለሁ ሴቶቹ በጣም እየተበላሸን ነው ብቻ አሏህ ይህደን ሴቶች ልብ ግዙ ሶብር እናድርግ
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي
@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي 4 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا ماشاء الله عليكي 💝💝
@nimamohamed7559
@nimamohamed7559 4 жыл бұрын
ጀዛከላህውድ
@zየኡሚናፋቂስደተኛዋነኝ
@zየኡሚናፋቂስደተኛዋነኝ 4 жыл бұрын
አሰለሙአለይኩም አንዳንድ ጊዜ የምናደርጋቸዉን አናዉቀዉም ገና ሳላገባ ተምታቶብኛል እኔም የምወደዉን ትቼ ሂጄ ከሌላ ጋር ቀጥዬ ነበር ግን ሁለተኛ ተመለስኩ ያኛዉ በጣም ተጎዳ አሉኝ ምን ማድረግ አለብኝ እኔ ላገባ ነዉ
@ኩብራአዴም
@ኩብራአዴም 4 жыл бұрын
እኔ የሚወዴኝ ልጂ ባጣም ሲለምነኝ እቢብየ በመጨርሻ ወዲጄው ልቀጥል ሥል ሞተ ሀዘኑንንአልቻልኩትም የሚወዳችሁንአትጉዱ
@FATIMAFATI-dp5wp
@FATIMAFATI-dp5wp 4 жыл бұрын
@@ኩብራአዴም አላህ ሰብር ይስጥሽ እሱ ም አላህ. ይርህመው ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው
@FATIMAFATI-dp5wp
@FATIMAFATI-dp5wp 4 жыл бұрын
@@ኩብራአዴም ሀቢቢቲ
@zየኡሚናፋቂስደተኛዋነኝ
@zየኡሚናፋቂስደተኛዋነኝ 4 жыл бұрын
ዉዴ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ አችን ለክብረት እሱን ለጀነት
@marditube1775
@marditube1775 4 жыл бұрын
አላህ ይርሀመው ያረብ አችም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ
@ኡሙቢላልሰለምቴዋ Ай бұрын
🌺🌺🌺🌺
@محمدمحمد-ع5ر1غ
@محمدمحمد-ع5ر1غ 4 жыл бұрын
ماشاالله عليكي يااختي الغاليه
@hajjime5444
@hajjime5444 4 жыл бұрын
አሚን
@rhmetrhmet3188
@rhmetrhmet3188 4 жыл бұрын
አይሰዉአላምንምያርብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@samera2824
@samera2824 4 жыл бұрын
ሳህማሻአላህየኔእህት
@ራሕመትስደተኛዋ
@ራሕመትስደተኛዋ 4 жыл бұрын
እውነትሽንነው የተናገርሽውሁሉ እውኘትነው
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 4 жыл бұрын
እጅሸን ጎት ልበሸ መጀመራያ ደሞፊትለፊትአትተይ
@ahlamethopia3347
@ahlamethopia3347 4 жыл бұрын
አላህይጨምርልሽ
@Ss-zo6sj
@Ss-zo6sj 4 жыл бұрын
እህት ኒቃም ግዴታአይዴለም ያልሺመሰለኝ ግዴታችን ነው መልበስ
@safamarwa6240
@safamarwa6240 4 жыл бұрын
የቲሌግራም ቻናል እንደት እንድሚከፍት ነገሪን
@sofyaassenethiopia5665
@sofyaassenethiopia5665 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ህይር ውደ
@habiba6414
@habiba6414 4 жыл бұрын
ማር ወደ ቻናሌ ብቅ በይ
@ግዜህይወትነው
@ግዜህይወትነው 2 жыл бұрын
የገርማል የኔ ውድ እህት በጣም ይገርምሻል የምትናገሪቸው ብዙ ነገሮችሽ ከኔ ጋር ተመሳሳይ ናቸው
@ليلئبنتيوسف
@ليلئبنتيوسف 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ወላሂ
@zidtupe4547
@zidtupe4547 4 жыл бұрын
እህት ሁሉም ትምርትሽ ደስ ይለኛል ግን ኒቃብሽን ቢተስከኪይ አሪፍነው ከጠፈው አውፍበይኝ
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت
@سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت 4 жыл бұрын
ከዚህ በላይ እደት አድርጋ ትልበስ መሻ አላህ ሀሪፍ ነው አለባበሷ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
@alialhabsha3803
@alialhabsha3803 4 жыл бұрын
ስንቱን ያሶራቹሃል የሷን ያክል ልበሱ
@toibaalitoibaali3276
@toibaalitoibaali3276 4 жыл бұрын
ኒቃብ ለምን ግደታአደለም አልሺ እወድሻለሁ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
#ድንቅ_ልጆች
8:19
Tilawa tube -ቲላዋ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
#በየእለቱ መዳበር ያለባቸው ባህርያት
11:48
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН