በሞቅታ ሰዎች ወደ ትዳር ይገባሉ /አብረው የሚኖሩ ግን የተፋቱ ባል እና ሚስቶች በስነ-ልቦናው አይን /

  Рет қаралды 108,495

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidamen Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide...​
Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide​​​​​​
Facebook: / ebstv​​​​​​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​ #EBSTV​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​ #Your​​​​​​#1choice​​​​

Пікірлер: 177
@kalkidanabebe4558
@kalkidanabebe4558 3 жыл бұрын
በእውነቱ ቸሬ በጣም ወዳጅህንና አክባሬህ ነኝ የእርቅ ማዕድ ላይ እከታተልሀለሁ በርታ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
@danielmamo2437
@danielmamo2437 3 жыл бұрын
ፍቅር ራስን መስጠት ነው እንጂ እንደ አልቅጥ አምጡ ለኔለኔ አይደለም ድንቅ ምክር ቸሬ ተባረክ
@biniamtesfaye977
@biniamtesfaye977 3 жыл бұрын
ይሄ እርእስ በጣም ትልቅ ነው በየቤቱ ይለውን ጉድ እሱ ይቁጠረው :: እናንተ እንኳን ይስታውቃል ብዙ የምትሉት ሀሳብ ይለ ይመስላል እንደማጠቃለል እቶ ቸርነት እምቅ ችሎታ ቁምነገርን ከቀልድ ጋር እይዎዛ የማስተማር ብቃት ይለው እንደሆነ ይስታውቃል ስለዚህ መድረክ ተፈጥሮለት ቢይስተምር በጣም ጥሩ ነው እላለሁ::
@nigistnat1505
@nigistnat1505 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
ፓ/ር ቸሬ ❤😍😍
@hannatsegaye5190
@hannatsegaye5190 3 жыл бұрын
ቅድመ ጋብቻ ስልጠናውን እስማማለሁ።👏👏👏
@a-w6868
@a-w6868 3 жыл бұрын
ፀገነት 90% ሰዐት የምትወስጂ ከሆነ ምን ባለሞያ መጋበዝ አስፈለገሽ?
@foziyaguhar1982
@foziyaguhar1982 3 жыл бұрын
Ewnet new
@butluckily8830
@butluckily8830 3 жыл бұрын
Tsegin yizachwatal demo ere tefaftuat demo setoch nachu yemitbsut
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 2 жыл бұрын
teqatelkk or teqatelesh minew
@a-w6868
@a-w6868 2 жыл бұрын
@@ruthmebratu1049 min akatelgne seratun nw yengerkuwat
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
This is for EBS , his name is Pastor Chere use his full Title .. you guys so called Journalist respect your guest and let him finish his idea don’t cut him ..
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
I agree !!!!
@josiah3777
@josiah3777 3 жыл бұрын
I don't mind using the name "chere" only cause this is a secular channel and his massage is more important than his title people might not hear his massage with open heart and get benfited from it cause they thought, just by seeing the title, its religion he is talking about, but it is not Sincerely😉
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን።
@user-sh6dn3ny7k
@user-sh6dn3ny7k 3 жыл бұрын
ፀገነት እባክሽ ሀሳብ እስኪጨርሱ ጠብቂ ጋብዘሽም ፕሮግራሙ ላይ ብዙውን ስዓት አንቺ አውርተሽ ለእንግዳው እና ለዮናስም ግዜ ስጪ
@mahitube5812
@mahitube5812 3 жыл бұрын
በትክክል
@tsegagebremariam1773
@tsegagebremariam1773 3 жыл бұрын
ከ ሰይፉ ጋ ውላ ነዋ።
@foziyaguhar1982
@foziyaguhar1982 3 жыл бұрын
Betam new ye mitastelaw
@emebetbelay5232
@emebetbelay5232 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነዉ ።
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
ተነግሮት የማይሰማ ሰው ሲሰለች 😏
@trufatberhanu4972
@trufatberhanu4972 3 жыл бұрын
We love you pastor chere!!!
@ebenezergebremichael7188
@ebenezergebremichael7188 3 жыл бұрын
You are blessed Pastor Chere!
@aklilunetsanet9344
@aklilunetsanet9344 3 жыл бұрын
Chere thank you for the constructive ideas!
@ssatenaw
@ssatenaw 3 жыл бұрын
የቸሬ ድምጽ ለሬድዮ ወይ ለማስታወቂያ አሪፍ ድምጽ ነው። golden voice
@tsiontamirat3065
@tsiontamirat3065 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መጋቢ ቸርነት!
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
ፀገነት እባክሽን ዝም በይ ሲያወሩ ታቋርጫለሽ በዛ ላይ ረጂም ነው ምታወሪው ማነው እንግዳው? ለዮናስም እድል ስጪው እንጂ፡ ደሞ ፓስተር ቸሬ ነው ኣቶ ቸሬ ኣይደለም why not using his proper title??????
@josiah3777
@josiah3777 3 жыл бұрын
I don't mind using the name "chere" only cause this is a secular channel and his massage is more important than his title people might not hear his massage with open heart and get benfited from it cause they thought, just by seeing the title, its religion he is talking about, but it is not Sincerely😉
@helenabafita212
@helenabafita212 2 жыл бұрын
U truly talk the truth,specially in this generation we really need someone like you, I am so proud of you keep it up!!
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
ቸሬ መቼም አስተንትኖት ስትሰጥ እያንዳንዱን ሐሳብ ከየት እንደምታፈልቀው ግርምታን ይፈጥራል! የዛሬው ፕሮግራም ባያጥር እና ዕፀገነት ረዘም ያለ ግዜ ባትወስድብን ድንቅ ነበር ብቻ ከልብ አመሰግናለሁ።
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 3 жыл бұрын
Ato Chere thank you so much. Before marriage knowledge is a must.
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
ቸርዬ እናመሰግናለን ዛሬም አሪፍ ሜሴጅ ሰጥተህናል !!!አልጋ የለዩት ናቸው ሃኒ ስዊቲ የሚባባሉት በጣም ልክ ነው አረ ብዙ ሰዎች አሉ በቴሌቪዥን ሪሞት አይነት ግንኙነት ያላቸው
@mercyz6252
@mercyz6252 2 жыл бұрын
Pastor Chere, you are so humble, Egziabher yibarkeh!
@sophiaa4289
@sophiaa4289 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታ ትዳርህን ቤትህን በጌታዬ በየሱስ ደም የተሰወረ ይሁን ተባረክ የትውልድ በረከት ነህ ይጨምርልህ
@helenkebede8434
@helenkebede8434 3 жыл бұрын
Pasted cre began tebarek
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 Жыл бұрын
ቸሬ ማነው ከዚህ ጀምሪ
@hanighebretnsae9251
@hanighebretnsae9251 2 жыл бұрын
Pastor Chere , You are a blessing to our generation. Really full of wisdom. May God bless you abundantly!!
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
Why not use his title ebs? He is a pastor. I am not Protestant but we need to respect their titles. ምንም ጥበብ የሌለውን ጥበበኛ/artist/ እያላችሁ ሌሎችን አቶ ይከብዳል።
@josiah3777
@josiah3777 3 жыл бұрын
I don't mind using the name "chere" only cause this is a secular channel and his massage is more important than his title people might not hear his massage with open heart and get benfited from it cause they thought, just by seeing the title, its religion he is talking about, but it is not Sincerely😉
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
@@josiah3777 I understand. He uses chere on the radio too. You are right it’s about the message but I just wanted to show respect. People deceive and mislead us with titles but the message is the important thing. Thank you I stand corrected. 🙏
@freweynitekeste328
@freweynitekeste328 3 жыл бұрын
You are smart paster tebarak
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 3 жыл бұрын
God bless you
@user-sf5vq5dj9r
@user-sf5vq5dj9r 3 жыл бұрын
ዋው ትልቅ ትምህርት ነው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
ፓስተር ቸሪ የምወድህ ቆንጆ ውይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ እናመሰግናለን ♥♥♥♥
@lucybeautysalonkuwait4573
@lucybeautysalonkuwait4573 3 жыл бұрын
13:35 yes sir you are right. I am agree with you .
@meronfekede3187
@meronfekede3187 3 жыл бұрын
ቸሬ በጣም ለማየት ከምፈልገዉ ሰዉ መአል አንዱ ነህ በጣም ነዉ ኘሮግራምህን የምከታተለዉ አደንቅሃለሁ ጎበዝ በርታ አንድ ቀን በኘሮግራም እቀርባለሁ
@user-hd5et5bh4h
@user-hd5et5bh4h 3 жыл бұрын
እረ ሀሳቡን አስጨርሱት እንዴ ፀገነት እባክሽ ተይ ዮናስ ደሞ ምን ሆነክ ነው ደና ነበርክ
@ermiaserkalo862
@ermiaserkalo862 3 жыл бұрын
ትንሽ አሰጠረቹ እንጅ በጠም ጡሩ ምክር ነዉ ፓስቴር ተበረክልን
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 3 жыл бұрын
ቸርዬ ተባረክ ትክክል ነው ንግግርህ
@yetigtube1456
@yetigtube1456 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ቸሬ
@tizuselam9944
@tizuselam9944 2 жыл бұрын
ተባረኩ
@elfuyegetagodislove3244
@elfuyegetagodislove3244 3 жыл бұрын
Tebareki megab chere
@emebetabduk948
@emebetabduk948 3 жыл бұрын
እውነትህን ነው እራስ ወዳድነት ነው ሀገርንም እያተራመሰ ያለው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ትክክል ካልተስማሙ ትክክል መለያየቱ እመርጣለሁ።
@mame8874
@mame8874 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ጥያቄ ነው ካልተስማሙ ጥሩ ነው
@malekseifert9909
@malekseifert9909 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው :: ግን መፍትሄው ቀለለብኝ:: የሷን ወይ የሱን ጥሩ ስለተፈላለጉ ብቻ ሰዎች ፍቅር አይመጣም:: ብዙ ውስብስብ ያሉ ጉዳዮች አሉ:: ግን አሳቡ እና አርስቱ ቢጣጣም በጣም ጥሩ ነው::
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 3 жыл бұрын
ሁለቱም ጋዜጠኞች already dump ..እንደ ኢንዶኔዥያ መርከብ ሰመጥዋል already sunk..ቁልቁል ወርደዋል ። እራሳቸውን ለማሳየት ነው የሚጥሩት አዳምጡ እንግዳውን
@ccc8420
@ccc8420 3 жыл бұрын
Paster cheru love you
@nigistnat1505
@nigistnat1505 3 жыл бұрын
ቸሬ አንደኛ ተባረክልን እንወድሀለን
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
በጥም አሪፍ ምክር ነው
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG 3 жыл бұрын
የዛሬ ጨዋታ ቼልሲ ከ ዊስታህም ቀጥታ ስርጨት ይጠብቁን
@selamselam805
@selamselam805 3 жыл бұрын
👍👍
@user-jr2vz6dx2z
@user-jr2vz6dx2z 3 жыл бұрын
ኧረ ራኬብ ትግደለኝ
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 3 жыл бұрын
Betammmm Wyeeee
@biniyamalebachew8591
@biniyamalebachew8591 3 жыл бұрын
ችግሯን በቅን ልቦና መንገር እያለ ማወዳደርን ምን አመጣው?
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 жыл бұрын
@@biniyamalebachew8591 አትሰማም ብዙ ጊዜ ኮሜንት ህዝቡ ይፅፋል
@media5161
@media5161 2 жыл бұрын
ተበረክ ቸርየ
@heavendadi2436
@heavendadi2436 3 жыл бұрын
thank you megabi Chere!!! enwedhalen
@user-ul3fg8hc5o
@user-ul3fg8hc5o 10 ай бұрын
chere teleyalek ❤❤❤❤
@haileyesusteka4016
@haileyesusteka4016 3 жыл бұрын
God bless u soo.. much Chere.
@User-eu6pi
@User-eu6pi 3 жыл бұрын
እኔም ሴት ነኝ ግን ፀገነት ምንድነው ሴት ስለሆንሽ ነው ወሬ ምታራዝሚው ወንዶቹን አላስወራ አልሽ እስኪ ተረጋጊ ያውሩበ አጭር ጥያቄ ጠይቂና አዳምጭ ትትትት አትበይ
@mulunowseba2128
@mulunowseba2128 3 жыл бұрын
Kkkkk
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-lr1jz2gy2f
@user-lr1jz2gy2f 7 ай бұрын
wowo❤❤❤❤
@yosefsolomon7330
@yosefsolomon7330 3 жыл бұрын
RESPECT TITLE PLS
@0911617971
@0911617971 3 жыл бұрын
መቅደስ ደበሳይ የምትባል የተረጋጋች፣ትሁት ና ጎበዝ ልጅ ብትጠይቅ የተሻለነው
@fikirdesta
@fikirdesta 2 жыл бұрын
He is not Ato Chere!! His full name is Pastor Chere.
@etsegenetadmasu9328
@etsegenetadmasu9328 2 жыл бұрын
Pastor Belo metrat mnw kebedachu yonas ena etsegenet
@tgtg-ud7ch
@tgtg-ud7ch 3 жыл бұрын
Esegenet lemesmat sayhon yerasuan lemenager new mitchekulew. Le lelochim edil sichi medrekun atkotater.
@mihrettube4908
@mihrettube4908 3 жыл бұрын
😍😍✅❤
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 2 жыл бұрын
ፈቸን አጠላለሁ ሰለምለ አግዚአብሔር ፈቼ ያደርጉ ልላችሁ አየቸለም ገን አንዳለው መጀመርያ መስራት ያለበት ከማገባታቸው በፊት ነው መስራት ያለበት ሳይጋቡ በፊት ነው ለማግባት አንድ ደቂቃ ሰከራቸው በፍት ቃል ሰይግቡ በፊት በለያዩ የሻለለ አለብለዝይ ገብተህበት የሚበላሽ ነገር የማየሆን ከሆነ ነርህ ሰሆለ ከሆነ ሰውች ገብተው ተፋቱ ተለያዩ ማለት አየቸሉም አግዚአብሔር ረሁረህ ሰለሆነ አሱ ጣልቃ የግባለ አዛ አየትባለህ ተከተለህ ከሞሞት መልያይት የሻለለ ገን ዋጋ ተፈላለህ ሰውቹም ያኮሳሰለልሃለ ደግሞ ሁለተኛ አንዳተግባ ተፈራለህ ገን ሁልይ ማሰብ ያለበን አግዚአብሔር አወንተኛ ዳኛ ሰለሆነ አሱ የራሱ አሰራር አለው ለተጎዳ ለቡ ለተስበር የንደገና አመላክ ሰለሆነ አንደገና የተጠግናለ የፈውሳለ.
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 жыл бұрын
ምንድን ነው የጠየቃቹት ብዛቱ የምሰጡት ሰሀት ትንሽ እረ አንገብጋቢ ነውኮ ይሄ ጉዳይ ላገቡት እንኳን ታረሙ ወይም አትጋብዙ
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 2 жыл бұрын
ምንድ ነው 10ሬ ለምድ ነው ምታቆሙት ፨ እንማርበት እንጂ
@yosefsolomon7330
@yosefsolomon7330 3 жыл бұрын
MEGABI CHERE ENAMESEGNALEN ASTEMARI NEW
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
I have a little suggestion to make for the host lady if you invite a guest to ask a question and get an answer from him Can you please let The guest. answer the question if you have to add your opinion need to wait until he finished if you answered in why he is there doesn’t make any senses . Ps He is Paster
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 жыл бұрын
እው ነት ነው ባይጋብ እምቢ እያልኩ ተጋብቼ ገሀነም ይሻላል ካልሆነ ፍቺ ግልግል ነው
@mame8874
@mame8874 2 жыл бұрын
ጎበዝ ፀገነት በርቺ አጠያየቅሽ ጥሩ ነው
@mihiretgebremariam6657
@mihiretgebremariam6657 2 жыл бұрын
ዉይ ሰዉ ባትጋብዙ ይሻላል በተለይ ፀገነት ሰዉ አታስወሪም
@ethiopneur
@ethiopneur 3 жыл бұрын
ሰላም.ለ.ኢትዮጵያ.💚💛❤ አነቃቂና.አስትማሪ.የስኬት.ቪዲዮ.ለማየት.ይሄን ቻናል.ይቀላቀሉ.
@user-ec8bj4lk9p
@user-ec8bj4lk9p 2 жыл бұрын
በጣም ማውራት ይወዳሉ ሃስብ ተቀብለው በተግባር አታውልም ደግሞም ያው ናት ካልሆነ ለምን ጥያቄ ትጠየቂያለሽ መልሱንም ራስሽ መልስ የምትሰጪ ከሆነ
@amanuelghirmay1256
@amanuelghirmay1256 2 жыл бұрын
Pastor cherenet ble trawu wey gud
@emuab328
@emuab328 3 жыл бұрын
He has a title before his name, "Pastor". I don't understand why it is difficult for you to call him by his proper name. I don't see this kind of ignorance with your other guests. Specifically the lady is very ignorant. Thank you Pastor Chernet for all what you're doing!!
@eftutesfaye328
@eftutesfaye328 2 жыл бұрын
Echi gazetegna esti kedem kedem atibey plus were or tiyake atasrezmi ye ewket were enji mesmat yefelegnew endanchi eko egnam enaweralen
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG
@ETHIO_CHAMPION_BET_FREE_on_TG 3 жыл бұрын
ቼልሲ ከ ዊስታህም ቀጥታ ስርጨት እይተላለፈ ይገኘኛል ይቀላቀሉን
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 жыл бұрын
እነማናቸው ባልና ሚስቶች ናቸው?መቼነው የሚቀላቀሉት?
@endalezewdie4109
@endalezewdie4109 2 жыл бұрын
አረ ለተናጋሪው ጊዜ ስጪው ምንድነው እንዴ
@addistewldetewlde3491
@addistewldetewlde3491 3 жыл бұрын
Ato eyalech degmo sizetetitew atafrm bezalay degmo banat banat taworalech esegenet teregagi
@habtamutechsociety
@habtamutechsociety 3 жыл бұрын
👆👆 ስላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን🙏 🛑 በሰንከንዶች እና በአጭር ደቃቂ ቪድዮዎች ስለ ቴክኖሎጂ ላጋራችሁ ?
@aemaywabebe2692
@aemaywabebe2692 3 жыл бұрын
HE IS PASTER 1ST RESPECT HIM CALL HIM PASTER JUST RESPECT EBS PC
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
in my opinion it is not dis respectful to call him without the title. They are calling him with his name because they are friendly and he does not mind or may he wanted to be called without the title.
@aemaywabebe2692
@aemaywabebe2692 3 жыл бұрын
YES HE IS OUR PASTER CALL HIM PASTER
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
@@aemaywabebe2692 በመጀመሪያ ከቀረቤታ ነው ቸሪ ያሉት ። እዚህ ጋር የተገኝው ፖሰተር ሆኞ ሲይሆን የትዳር የህይወት አማካሪ ሆኞ ነው። ያንተን ማእረግ እዛው አዳርሽህ ውሰጥ ተጠቀምበት
@aesopesolyana4484
@aesopesolyana4484 3 жыл бұрын
look at the title of the video, he's not here to preach😂he's here as a professional so no need to call him pastor🙄
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 2 жыл бұрын
ሴቶአ ጋዜጠኛ ወሬ አትደርቢብ
@asineg2890
@asineg2890 3 жыл бұрын
እኔም ተኳርፈናል ግን አልተፋታንም ሁለታችንም ውጭውጭ አስብሎናል ምን ይመክሩኛል
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
አማካሪ ጋር ሂዱ። በግልፅ አውሩ።
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 жыл бұрын
@@kiyakassa1726 👍Endamer Ehte❤
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
ተስማሚ /ሙ ለማን ይድላው ብለሽ especially ልጆች ካለሽ ..
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 3 жыл бұрын
ask him you need to talk about the situation without shouting at him. If you talk nicely, he will listen to you. The solution is not looking at someone other than your husband and do not say my way only. And pray that God will give you wisdom how to handle your problem.
@aminamohd4353
@aminamohd4353 3 жыл бұрын
ቁጭ ብላችሁ ችግራችሁን ተነጋገሩ ያልመፍትሄ ችግረ አይመጣም ችግረ ሲመጣ ያለ መፍትሄ አይመጣም ይሄን ማወቅ ግድ ነው ሰለዚህ ሁለቱም ጎን ደካማ ጎን አለ እየተሸፋፍነ ነው አንዱን ላንዱ ሰለዚህ እውቀት ማነስ ነው እንጅ ነገሮችን በማስተዋል ከሆነ ሁሉም መልካም ነው ከዛን በፍት ግን በደንብ ለራስ ጋ ተወያይቶ መወስን ምን ንገረ ቢፈጠሩ ለራሳችን ካሳመንም መቀበል አያቅተነንም ብቻ በሀይማኖት በደንብ መተሳስረ መልካም ህይወት ይሆናል
@Abo-js2bz
@Abo-js2bz 3 жыл бұрын
እናንተ ግን ነውር መፍራት አቆማችው 🙄🙄 ትልቅ ፓስተር የሆነውን ሰው ከነ ክብሩ ብትጠሩት ምን ትሆናላችዉ! ማፈሪያ! 😳
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
እ/ ር ይስጥሽ እቺማ በጣም ዘርጣች ነች
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ከቅርበት ነው ቸሪ ብለው የጠሩት አለቀ ።የምን መቀባጠር ነው እዚህ ጋር የተጋበዘው ፖስተር ሆኞ አይደለም የትዳር አማካሪ ሆኞ ነው ስራውን ነው እየሰራ ያለው ። እና አዳራሸ ስታገኙት እረኪወጣቹ ፖስተርየ በሉት ። አለቀ እኛ ቸሪ በምክሩ እንጠቀማለን አለቀ ፖስተሩነቱን ለናንተ ትተናል😊
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
Ebs መምህር ፋንታሁን ዋቄን አቅርቡልን እባካችሁ።
@user-nw7mj4xk9e
@user-nw7mj4xk9e 3 жыл бұрын
ግን የሴክስፍልም ማየት ሀፂያት ነው ወይ???
@merianshu2526
@merianshu2526 3 жыл бұрын
Yes of course
@merryyemaryam8094
@merryyemaryam8094 3 жыл бұрын
አዎ ዝሙትን ያስፍፍል
@yaredtefera7218
@yaredtefera7218 3 жыл бұрын
no! it is not sin... it is good habit keep watching it
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
Yes.
@emnetgech4657
@emnetgech4657 3 жыл бұрын
It's a sin against the holy God and a weapon for the evil one... please flee from such sin which destroy your relationship with the Holly spirt!!!🙏🙏🙏
@heavendadi2436
@heavendadi2436 3 жыл бұрын
tsegi Yemisetshn asteyayet i don't care blesh nw ende yemtalfiw??? hule bevideow nw hasab yemisetsh..even alkenesishm eko...lemadamet mokri and degmo he is megabi chernet not Ato (lehuletachum)..
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 3 жыл бұрын
Anchi liji min tilflefalechi erga beyy lelochum bota sitacho inje awkahlo bicha
@girar813
@girar813 2 жыл бұрын
እቺ ልጅ ትለፈልፋለች። ሴትዮ የሴት ቁጥብነት ይኑርሽ
@abfamily9559
@abfamily9559 3 жыл бұрын
15 አመት አለፈን አበረን ስንኖሮ ግን ኢሄን 6 አመት በጣም አቅቶናል ግን አንድ ቤት እየኖሩ በጣም ስቃይ ነው መለያየትም ከበደን መገናኘትም አቃተን በልጅነታችን የገባንበት ትዳር ነው ፖስተር ቸርነት ባናግር ደስ ይለኛል ልጆቻችን እየተሰቃዩ ነው
@dawitduga6570
@dawitduga6570 3 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይረዳችሀል። ህይወት ሩጫ ነው የመጨረሻ መዳረሻ ደግሞ የዘተላለም ህይወት ወይ ሞት ነዉ። ትዳር ሌላም ነገር በዚህ ጉዞ መሀል የሚያጋጥም እግረመንገድ ነው እንጂ በራሱ የህይወት ግብ አይደለም። ስለዚህ የመጨረሻ ማሰብ ስትጀምሩ እግረ መንገድ ለይ ያለውን ጊዜያዊ ችግር መፍታ ይቻላል። ማራቶን የሚሮጥ ሯጭ መንገድ ለይ ውሀ ጠማኝ ብሎ ሩጫ አያቋርጥም ምክንያቱም ታግሶ ቢሮጥ ከፊቱ ታላቅ ድል እንደሚጠብቀዉ ያውቃለ። መጨረሻቹ ላይ ትኩረት አድርጉ ያኔ ጊዜያዊ ችግራችሁ መፍትሄ ያገኛል
@fasika123
@fasika123 3 жыл бұрын
Estegenet gin did you ever took a journalism class? Mindinew anchi bicha lemin atakerbim tadiya?
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 2 жыл бұрын
ፀጊ ሰው አታስወሪም! ለሰው እድል እየሰጠሽ እንጂ። በጣም ትቅለበለቢያለሽ ። ወሬ አስጨርሽ ዮናስም ያውራበት ።
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 Жыл бұрын
እናንተ ግን በቃላት ፍቅር ብቻ አቤት ቸሬ ምርጥ goody goody [soap soap] ነህ ዮኒ ገብቶሀል እንደ ፀጊ አትለፈልፍም ሌባ እርዱኝ በል ቸሬ:: ወይ ሳይካትሪስት ወይም:::::
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
እጸገነት ለ እንግዳ ለተጋበዘው ሰው ሲናገር እድል ስጭው አንቺው ጠያቂ አንቺው መልስ ሰጪ አትሁኚ ደግሞም የምታወሪውን አታርዝሚው
@amena2065
@amena2065 3 жыл бұрын
እፅገነት ምን ሆነሽ ነው አንችው ጋብዘሽ አንችው ጨረሸው shame on you!!! You talk to much man. አንቺ ራድዬ ይሻልሻል ከስይፊ ጋር. ቸሬን አላስውራ አለችው እኮ ሆ😟🙃
@KOKItemesgentube2014
@KOKItemesgentube2014 2 жыл бұрын
ኸረ ፀዲ ወሬ ወሬ ያውራበት እንጂ
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 Жыл бұрын
ቂጣ እራስ
@truthneverdies7552
@truthneverdies7552 2 жыл бұрын
ዩናስ የምትባለው የገጠር ልጅ አመለካከትህ በጣም ያስጠላል ዘ አራዳ ምናምን እያልክ ስላወራህ አራዳ የሆንክ አይምሰልህ ድክሞ ቦርኮ ቲሽሽሽሽ ጠጅ ቀማሽ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ፓስተር እያመጣቹ ከምትጃጃሉ ሆሳዕና ነው ስለበአሉ የሚመለከተውን ሰው ጋብዙ
@bituu3637
@bituu3637 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እጠላዋለሁ የሚለውን ነገር አታድርጉ ማለት አይታይሽም አይደል ?ሆሳእና በአመት አንዴ ነው የሚታሰበው?
@kindyyesusi1085
@kindyyesusi1085 3 жыл бұрын
ሳውን ማጣልት ባሺትኛት ነው በ ሀኪም ታይ እማ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 жыл бұрын
This's not a religious show, go n comment somewhere.
@0911617971
@0911617971 3 жыл бұрын
ሆሳእና ማለት ምን ማለት ነው?
@abelyerom311
@abelyerom311 3 жыл бұрын
መልካም ሆሳዕና
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 69 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 13 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 35 МЛН
ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ  ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube
30:10
"አለመግባባት__" በፓ/ር ቸሬ
46:36
Epaphras Christ church
Рет қаралды 80 М.
G&B Ministry Interview With Pastor Yohannes Bassena Part 1(Edited)
54:45
Getayawkal & Biruktawit Ministries
Рет қаралды 12 М.
Когда покупки идут не по плану🤯
0:32
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
0:55
Stokes Twins
Рет қаралды 32 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН