No video

የኢትዮጲያ ቤተሰብ እንደ አሜሪካ እጁ ረጅም ነዉ እንመካከር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት

  Рет қаралды 71,329

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV
Subscribe to EBS worldwide
Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
Facebook: / ebstv
Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
Symbol rate: 27500
Polarization: vertical
FEC: 5/6
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1_Choice

Пікірлер: 116
@joshuagobena3848
@joshuagobena3848 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ውድ ወንድሜ ፖስተር ዳኙ። በድንቅ አገላለጽ አስተማሪ የሆነ መልእክት አድርሰኸናል። የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እህታችን ትዕግሥት ዋል-ተንጉሥም አድናቂሽ ነኝ። ተባረኪ!!!
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 4 жыл бұрын
በጣም እሚገርም አነጋግር ነው እናመሰግናልን ሁላችሁንም እደናተ አይት ሰው ያብዛልን በሀገራችን
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 4 жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ ትእግስትዬ ተስምተሽ የማትጠገቢ የሬዲዪ ፕሮግራሞችሽን ስከታተል ኖሪያለሁ እሁን ደግሞ በእካል በማየቴ ተደስቻለሁ 🙏🏾 እግዚአብሔር እብዝቶ እስከቤተስብሽ ይባርክሽ 🙏🏾ለኢትዪጽያ ህብረተሠብ የውስጡን ቁስል በማብራሪያሽ መድሀኒት ( ፈውስ ) የምትስጪ ትልቅ ባለሙያ ነሽ እንዳንቺ ያለውን ያብዛልን ❤️
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 4 жыл бұрын
በጋብቻና በቤተሰብ ጉዳይ ከዚህ በበለጠ ግዜና ዝግጅት መቅረብ አለበት መልካም ጅምር ነው ብዙ ጠቀሜታ ስላለው ቲጂ እንዳይቋረጥ በርቺ
@mamefekrre5533
@mamefekrre5533 4 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም እንደዚህ አይነት አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ስላመጣሽልን እናመሰግናለን ተባረኪ ሰአት ቢጨመር በጣም ደስ ይለኛል እንደ ሀሳብ እንቺ ደግሞ ፅድት ያልሽ ነሽ እለባበስሽ በጣም ያምራል እንደዚህ እምር ብሎ መምጣት ተመልካቾችን ማክበር ነው እናመሰግናለን
@kakaseblibd6654
@kakaseblibd6654 4 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት በተለይ በዚህ ጊዜ ለሚጋቡት ወጣቶች ትጂዬ በጣም ነው የማደቅሽ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ቲጂዬ አለባበስሽ በጣም ያምራል ስወድሽ 💋 ቆንጆ ፕሮግራም ሰዐት ቢጨመርበት
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
ወውውው. ግሩም ትምህርት ነዉ. እንዶዉ እሄንን ሰዉዬ ድጋሚ. አቅርቡልን. ምን የተበረከ ሰዉ ነዉ. 😘👍 አንደበቱ. እረሱ ስጠፍጥ. ይጨምርልህ. ፈጠር ዘመንህን ዘርህን. ይበረክ. አቅረብ እህተችን. ድንቅ ሴት ነሽ ይጨምርልሽ. እነመሰግነሌን ተበረኩ. 👍
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 4 жыл бұрын
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው!!
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 4 жыл бұрын
ስወድሽ ትግስት ።ብዙ ነገር ነው ከእንች program የምማረው። keep up the good job.
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 4 жыл бұрын
እውነት ነው አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁም ጌታ ይባርካችሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 4 жыл бұрын
ያማክሩን ግን አይወሰኑልን።
@habtamudale9425
@habtamudale9425 3 жыл бұрын
Tigist W/N, I love to watch your show all the time. It's amazing.Keep it up.!!
@bezas7edge190
@bezas7edge190 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤ እንዴት ደስይላል 4 ሳይታወቅ እግዚአብሔር አንተ እኮ ድንቅ ነሕሕሕሕሕሕ። 😭😭😭❤❤❤❤
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
ባለፈው ያቀረብሻት ሙሰሊም እህት ሳትተዋወቅ ተጋቤተሠ 20 አመት ምነሰ አይነተሰ የስኪት ህይወት እደኞረች ስተሰነግረን ነበር ።ዛሬ ደግሞ መተዋወቅና መጠናናት በጣም እደሚያስፈልግ እየነገረን ነው እንግዲህ ቲጂዬ ሁለቱን የሚያሰታርቅ ሀሳበሰ ማቅረብ አለብሸ
@zyneba.a9028
@zyneba.a9028 4 жыл бұрын
ሳይተዋወቁ አባቶቻችን 50/60አመት ኖረዋል ወደፊትም ይኖራሉ የኛ ዘመን ግን መጠናናት ያስልጋል አብረሽም እየኖር የማይተዋወቁ አለ አይደል
@wondwossen109
@wondwossen109 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዳኞቸው :: የልጅነት ጎደኞችን :: መልካም ምክር ነው ወንድሜ እናመሰግናለን ::ከረጅም ጊዜ በሆላ ስላየውኸ ደስ ብሎኞል ::
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው። ትዳር ከመመስረት በፊት በደንብ መተዋወቁ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም። ፍቅሩ፣ መተሳሰቡና መከባበሩ ካለ መሰለቻቸቱ አይኖርም።
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 4 жыл бұрын
ግዜህን ታባክን ይሆናል እንጂ ሰውን መቼም መቼም አታውቀውም!
@nebitakeya709
@nebitakeya709 4 жыл бұрын
Tg & pastr Good bless you wowwwwwww
@sulamith.9031
@sulamith.9031 4 жыл бұрын
Love you tigist waltenigus, betam derbaba alebabesish anegagerish hulu des yelal betam.
@teshomehelimariam1356
@teshomehelimariam1356 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣምምምም ትክክል ጌታ ይባርከክህ ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@pastorSintayehu
@pastorSintayehu 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ebs አዘጋጆች ከፕሮግራማችሁ ብዙ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ፣ አንድ ነገር ቅር ስላለኝ ነው ። በእንመካከር ፕሮግራማችሁ ላይ ፓስተሮች ሲጋበዙ ለምንድን ነው አቶ ብላችሁ የምታስተዋውቋቸው? ቄሶች ወይም ዑስታዞች ቢጋበዙ የሚጠሩት በተሰጣቸው ማዕረግ ነው።ይህንን ብታስተካክሉ ጥሩ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@yonaswegayehu7647
@yonaswegayehu7647 4 жыл бұрын
I LIKE THIS PROGRAM.
@asresyitayhi5804
@asresyitayhi5804 4 жыл бұрын
ሳሙኤል ማስረሻ ሁሉ ነገሩ ድምፁ
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 4 жыл бұрын
Ewunet bileshal ehte wedmo yihon ende?
@ratelbawdi807
@ratelbawdi807 4 жыл бұрын
ቲጅየ ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥይበት
@azizamoha8579
@azizamoha8579 3 жыл бұрын
Masheallha gobeze neke tenkara nek kante bezu memar yechlal Tgy demo betam gobeze neshe bemetaqerbiyachew negeroch betam asetemari negeroch nachew enamesegenalen
@selamimoges7294
@selamimoges7294 4 жыл бұрын
Yimesigen yemibal yegabicha asitemari ale isun gabizut pls he is Amazing person
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
EBS እሰከ አሁን የት ነበረ ወላሂ ከሰራ አሰኪጁ መልሰ እፈልጋለሁ እንደ ዜጋ መብት አለኛ ይቅራታ አሜሪካ መብት በሚለዉ ወይ የኔ ነገር ለካሰ የደ/ር አብይ ጊዜ ላይ ነን በእልሜ አይደለም አይደል አደራ ጠቅላይ ሚ አያሳፈሩም መልካምኖቶ እሰከ ጥግ ሁላቹም ebs ሰራተኛች ዉድድ
@elianayegeta809
@elianayegeta809 4 жыл бұрын
Stay blessed! Tg and pastor Dagnu.
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
Pastor 😜😂👎
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
@@ivataiwan2068 ምኖ. ???
@selamawit7917
@selamawit7917 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘውት
@yodwako9291
@yodwako9291 4 жыл бұрын
Thank you Tgiyewa
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው
@tafeseasnakech578
@tafeseasnakech578 4 жыл бұрын
GOD bLESS YOU Dangu
@user-tc4pq9ec4w
@user-tc4pq9ec4w 4 жыл бұрын
abate Tigist Dess Sitiyi Mulu Seat Neshi God Bless You
@janankeedubaijanankeedubai8922
@janankeedubaijanankeedubai8922 4 жыл бұрын
Betekekell temarkubet ❤❤❤
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ምርጥ ምክር ነው ያስተላለፍከው
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@robelkebede2067
@robelkebede2067 4 жыл бұрын
Bless you dagnu
@almuyoutube8875
@almuyoutube8875 4 жыл бұрын
Dhugaa dha 😘😘😘😘😘😘🙌
@ethio-13media83
@ethio-13media83 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይሄንን ክፉ በሽታ አጥፍቶልን በሰላም ከምንወዳቸው ጓደኞቻችን እንዲሁም ወዳጆቻችን የምገናኝበት ግዜ ቅርብ ያድርግልን 🙏🙏🙏ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ ❤️ kzbin.info/door/YWGHvl189BxG6w6Q_y4paQ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 4 жыл бұрын
Woooow betam arif ena astemari new tebarkuleghe
@tadelekemsie1704
@tadelekemsie1704 3 жыл бұрын
He is a pastor.
@ferhiwotbekalu1656
@ferhiwotbekalu1656 4 жыл бұрын
እድካሁን እከታተላለው ግን ከጥጴንጤ በቀር ስው የለም
@genetbekele515
@genetbekele515 4 жыл бұрын
ከሀይማኖቱ ነ ከመልእክቱ ነው ዋናው ጠቅሞናል ወ ነው ግን ጴንጤ ናቸው እንዴ
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 4 жыл бұрын
Eneyam geremogiel
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
@@fasikamisganaw2687 አዎ. ጴንጤ ነዉ. ዉዴ. ንግግሩ እረሱ አየስተቅም? የፀዳ. ንግግር. !!
@raralegneabate2174
@raralegneabate2174 3 жыл бұрын
Don’t be narrow minded
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ትጂ ስወድሽ አለባበስሽ በጣም ያምራል
@tihtinamuluken5451
@tihtinamuluken5451 4 жыл бұрын
ትጅዬ ስወድሽ የስነልቦና ምክር አፈልጋለሁ ከትጅ ና ስልክ ቁጥር ና አቶ ዳኛቸውንም እንድሁ ምጠይቀው ጥያቄ አለኝ አሁን በስደት ላይ ነኝ በጭንቀት ለሞት ነው አድኑኝ 😭😭
@kurkegenati4963
@kurkegenati4963 4 жыл бұрын
Tebareku💞
@saratafara3809
@saratafara3809 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ እኔንም አማክሩኝ የምኖረዉ አረብ አገር ነዉ ጎደኞ አለኝ በጣም እወደዉ አለሁ እሱም ይወደኞል ለምን ብላችሁ አጠይቁ ለስምት አመት እኔን እየጠበቀ ነዉ ግን ከቤተሰቦቸ ጋር ስምምነት የለም ምን ላርግ እስካሁን በትግስት ቻልን አሁን ልንጋባ ስንል ነገር ተቀስቅሷ እንደገና ተባብሷል ምን እንደማረግ አላዉቅም በጭቀት ልሞት ነዉ እናቴን እንዳልተዉ እናት ናት ጎደኞየን እንዳልተዉ ሂወት ያስተማረኝ ነዉ ለኔ ሁሉም ዋጋ ከፍለዋል ምላርግ መላ በሉኝ
@tube-nt8rl
@tube-nt8rl 4 жыл бұрын
እንደምንም ቤተሰቦችሽን አሳምኒ እና አግቢው
@family-hw5fp
@family-hw5fp 4 жыл бұрын
ከባድ ፈተና
@saratafara3809
@saratafara3809 4 жыл бұрын
@@tube-nt8rlብዙ ሞክሬ አለሁ አቃተኝ የዉነት አቃተኝ ማስታረቅ የሚቻለዉ አንድኞዉ ጥፋቱን ማመን ብችልነዉ እነሱ ሁሉም ትክክል ናቸዉ በራሳቸዉ ማለት ነዉ እኔን ምን ያህል እንደተጨነኩ አያዉቁም ለምን ደስተኞ መስየ ስለምኖር
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 4 жыл бұрын
Good job
@fikirfikir4135
@fikirfikir4135 4 жыл бұрын
Awo betikikil fetari new yemisatew liji❤
@umuzakirwollotube425
@umuzakirwollotube425 4 жыл бұрын
ደግ ኩርሲችሁን ቀይራችሗል
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 жыл бұрын
Wooow betam arif new
@seadateshom180
@seadateshom180 4 жыл бұрын
እውነት ነው ልጅ ከፈጣሪ የሚመጣ እጅ ፉጡራን በራሱ ፈቃድ የሚሰራው አደለም
@mariammahi3618
@mariammahi3618 4 жыл бұрын
Wawwwwwwww ene btam yemwedw program now
@raralegneabate2174
@raralegneabate2174 3 жыл бұрын
My opinion marriage is not as easy as talking
@samrawitteferi4862
@samrawitteferi4862 4 жыл бұрын
Hi Tg betam new emadnkesh bewnt ttteruu astmari nesh
@eliastafese3790
@eliastafese3790 4 жыл бұрын
ትክክለኛው የቤት ስራ ቴሌግራም ማወቅ አቅቶናል ሊንኩን ላኩልኝ
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 жыл бұрын
ስገርም ቁጭ የሳምን ድምፅ እና ስያወራም የፊቱ እንቅስቃሴ አንድ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንዳለ የሚያቀርቡት ፓስተር ነው።
@user-xk7ds5vs2l
@user-xk7ds5vs2l 4 жыл бұрын
👍👍
@kibenshtumoro553
@kibenshtumoro553 4 жыл бұрын
👍👍👍👍
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wown that is t rue
@hawitube1151
@hawitube1151 4 жыл бұрын
ኧረ የሳሚ ወንድም ነው እንዴ የሰው መሰሉ አይጠፋ
@hattahattaa2566
@hattahattaa2566 4 жыл бұрын
👍
@zomaylove6613
@zomaylove6613 4 жыл бұрын
If he is a doctor you call him a doctor he is a pastor as far as I know why don't you call him pastor ??? so he can sale his book is it all money who care about Jesus right. ... he cannot even call God's name . the man of God the gospel teacher you got restricted not to call your beloved God but why do you have to come out on social media I am very confused have you thought about that ???
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 4 жыл бұрын
I think he is counselor to non Protestants too.
@tayealemu2831
@tayealemu2831 3 жыл бұрын
እኔ ፡ምልው፡ለምን፡ጋዜጤኞች፡ታቆርጣላቹ፡ስው፡ሀሳብህን፡ሳይጨርስ፡ይታርም።ተባርኩ
@salamkady3051
@salamkady3051 4 жыл бұрын
Selekeshin batam efalegalaw
@vipami399
@vipami399 4 жыл бұрын
Wayyyyy red made.
@mmaraki6778
@mmaraki6778 4 жыл бұрын
የነብያቶችን የሰሀቦችን ታሪክ ማወቅ መስማት የምትፈልጉ በሙሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@selamimoges7294
@selamimoges7294 4 жыл бұрын
Huletachum des tilalachu beritu
@ferhiwotbekalu1656
@ferhiwotbekalu1656 4 жыл бұрын
Ebs ጴንጤ ናቹ እንዴ አረ እባካቹ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
@@ethiopiawetube ምን ችግር አለዉ ዉዴ ዋነዉ ትምህርቱን.መማር.ነዉ እንጅ.
@raralegneabate2174
@raralegneabate2174 3 жыл бұрын
@@ethiopiawetube don’t be narrow mind. Endayselebu ewneten mastemar new
@getayawkaldawit882
@getayawkaldawit882 4 жыл бұрын
Astemari new ketelube
@makiltube9578
@makiltube9578 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ቻናሌን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰቤ አባል ሆነው አበረታቱኝ ብዬ በትህትና እጠይቃለሁkzbin.info/door/gdIO8rPFxAze6plbByA7AQ
@saysa350
@saysa350 4 жыл бұрын
Love everything. But don't put yourself a holy person. Let someone talk about your goodness not you
@GhGh-pd7jx
@GhGh-pd7jx 4 жыл бұрын
Wwwwwww tigiyyyye sewodish eko
@jaguar3050
@jaguar3050 4 жыл бұрын
የድሮ እናቶቻችን ሳይተዋወቁ ተጋብተው እድሜ ልክ እየኖሩ ነው!! ምንም አታካብዱ
@persistence.3322
@persistence.3322 4 жыл бұрын
ተካብዶም በሆነልሽ !!!
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 4 жыл бұрын
🤣🤣
@ethiohagre5791
@ethiohagre5791 4 жыл бұрын
ምነው ebssoch ቀይ አበዛቹ
@rahelrahel3691
@rahelrahel3691 4 жыл бұрын
😀
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 4 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ ሰብስክራይብ አድርጉኝ እሚል ልመና ማየት ነዉ የመረረኝ
@metagesassefa1447
@metagesassefa1447 4 жыл бұрын
Kikikikzbin.info/www/bejne/opOaiWevZ56kjM0
@metagesassefa1447
@metagesassefa1447 4 жыл бұрын
Hahaha ሰብስክራይብ አድርገኝ
@bisratlemma5720
@bisratlemma5720 4 жыл бұрын
Min chger alew atkfelbet
@zenittube2398
@zenittube2398 4 жыл бұрын
ሠብሥክራይብ አረጉኝ ማሮቸ እመልሣለሁ
@umulanudtube9756
@umulanudtube9756 4 жыл бұрын
ደምሪኝ እደምርሻለው
@KALEthio5
@KALEthio5 4 жыл бұрын
enem gar gora bey, wedajochshin gabzi
@samiritimima4210
@samiritimima4210 4 жыл бұрын
Tg konjoo
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እናንተ ሰዎች ምንድን ነው አላማችሁ እንዳለ የምታቀርቡት ፓስተርን ብቻ ነው እንዴ ረ ተው ይህን ደባችሁን አቁሙ አያዋጣችሁም።
@yonastheodros7349
@yonastheodros7349 4 жыл бұрын
Gizew ye Geta newa read the bible
@raralegneabate2174
@raralegneabate2174 3 жыл бұрын
Yimareh
@makiltube9578
@makiltube9578 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ቻናሌን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰቤ አባል ሆነው አበረታቱኝ ብዬ በትህትና እጠይቃለሁkzbin.info/door/gdIO8rPFxAze6plbByA7AQ
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 85 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 17 МЛН
Нашли чужие сети в озере..💁🏼‍♀️🕸️🎣
00:34
Connoisseur BLIND420
Рет қаралды 3,5 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,1 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 85 МЛН