ሽቶ ፣ሴት እና ወሲብ ፓ/ር ቸሬ@Bego Tube

  Рет қаралды 168,297

Bego Tube

Bego Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@selamtube-2157
@selamtube-2157 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ነገር ግን እጅግ የማከብርህ እና የምወድህ ብዙ ያተረፍኩብህ ሰው ነህ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ቤተሰብህል ልጆችህ ይባረኩልህ
@zahara122w8
@zahara122w8 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ የዚህ የሰውዬ ትምህርቶች እስልምና ውስጥ ስላሉ በጣም ተመስጨ ነው የምሰማው የምር የሚገርም ነው አንድት ሚስት ለባሏ ሁሌ እሱ ከውጭ ሰርቶ ደክሞ ሲገባ ተዝረክርካ መጠበቅ እንደሌለባት ቅዱስ ቁርአን ያስተምራል ወንዱም እንደዛው ብቻ ባጠቃላይ በትዳር ዙሪያ በተናገረው ፓስተር ቸሬ የኛ እምነትም ስለሚያስተምረን ተመስጨ ነው የምሰማው የሚገርም ማይንድ ያለህ ሰው ነህ 👍👍👍
@ሀይማኖትቡዙአየሁ
@ሀይማኖትቡዙአየሁ 2 жыл бұрын
ወድም ቸሬ እያዝናና ትምርት ስለምሰጥ እናመሰግናለን
@destawelega-nh1pq
@destawelega-nh1pq Жыл бұрын
ፖሰተርቸሬ ተባረክ ዘመንኽ የተባረከ ይሁን ቤሰብኸሰ በሙሉ ሰላም ጤና ይሁንልኽ ጎበዝ ነኽ አሁንም የተሰጠኸ ጸጋ አይለይኸ እድሜ ይሰጥኸሰላም ሁን
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 жыл бұрын
ፓ/ር ቸሬ እና አዘጋጁ ተባረኩ። በጣም ግሩምና አስተማሪ። ታዋቂው የዓላማ መር ህይወት (Purpose Driven Life) መፅሀፍ ደራሲ ፓ/ር ሪክ ዋረን በአንድ ትምህርቱ "Great marriage is the result of two great forgivers" ብሏል።
@mereyemaresma8897
@mereyemaresma8897 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg Жыл бұрын
ቸርዬ ዘመንህ በብዙ ይትባረክ ❤ተባረክልኝ በርታ አንደኞ ነህ ጌታ ካንተ ጋ ይሁን በሰራህ ሁሉ ጌታ ካንተ አይለይ ቤተሰብህ ይትባረክ ሰራህ ይባረክ
@eyobgashaw5706
@eyobgashaw5706 2 жыл бұрын
እንዳልክ እንኮን በሰላም በበጎ ቲዩብ ኘሮግራም መጣህልን አንተ የብዙ ኢትዬጽያዊ ህይወትን ስትከረክም የኖርክ ምርጥ ኢትዬጰያዊ ነህ ከጨዎነትህ እስከ ምርጥ ባለሞያነትህ እና አዛኘነትህን አውቃለው በርታ ወንድሜ
@ayatlove1059
@ayatlove1059 2 жыл бұрын
ዋው ፓስተርቸሬ ተባረክልኝዘመንህ ይባረክ፣ይህመልክት ለኔወይምየኔንምቤትእያመሰያለነው፣ትልቁየትዳር ጦርመጠጥና፣ማጨስነው፣ለዛውም በጌታከሆነስው፣ይከብዳል ትዳርቀልድአይደለም፣ ስልክህን ፣ባገኝደስይለኛል
@MeseretAsrat-x5k
@MeseretAsrat-x5k 19 сағат бұрын
Thank u chere
@ክርስቶስእየሱስያድናል
@ክርስቶስእየሱስያድናል 2 жыл бұрын
በህይወት በእግዚአብሔር ፊት ወይንም እንደ ክርስቲያን በቀራው ዘመን ለመኖር ለነፍስም ለስጋም ጤናማ መስረት / መስረቱ / ቤት ትዳር በጥልቅ ትምህርቱ ለሁሉም ይጠቅማል የወንጌል ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
ኪኪኪ ወይ ቸርዬ እያሳክ ቁም ነገር የምታስይዝ ሰው እኮ ነህ እንዳልክዬ እናመሰግናለን ተባረኩልን ያገለገላችውን ሁሉ።
@እግዚአብሔርሉዓላዊ
@እግዚአብሔርሉዓላዊ 2 жыл бұрын
ተባረክ ጥሩ ትምህርት ነው ጸጋ የበዛለት ቸሬ ስወድህ ሳላገባ ያንተን በመስማቴ እድለኛ ነኝ
@mideksa-c7f
@mideksa-c7f 2 жыл бұрын
የማከብረው ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን እንዳልክ ጥሩ ትምህርት ነው
@farismulat5204
@farismulat5204 Жыл бұрын
ቸሬ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በተለይ ለኔ በጣም ጥሩ ለውጥ አየው በራሴላይ ተባርክ ፈጣሪ ዘመንህን ቤትህን ትዳርህን አገልግሎትህ ይባርክ የእወነት በስደት ላይ ላሉ እህት ወድሞች አንተ የምትሰጠው ትምርት በጣም መልካም ነው እኔማ የማዳምን እሩዝና ኬክ. እሰከምርሰነው የምሰማው ከከከከ ተባርክልኝ
@abrahamabate2723
@abrahamabate2723 2 жыл бұрын
ፓ/ር ቸሬ አምላክ ዘመንህም ይባረክ ።በፀጋው ያቁምህ።በርታልን !
@goasd8707
@goasd8707 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር የዚህ ሰውየ ምክር ግን የስቱን ትዳር አንፆት ይሆን የኔን ትዳር በዚህ ሰውየምክር ገብቸ አለሁ ትጣልቸ ነበር ሂዳም ነበር እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ቸሬን። እወደው አለሁ እረዝም እድሜ ይስጥህ ወንዲሜ
@yoditalemayehu6213
@yoditalemayehu6213 2 жыл бұрын
እንዳልክ ተባረክ እንደዚህ ትውልድን የሚያንፅ ብዙ የፈረሱ ቤቶችን የሚጠግን ህይወት ያለበት የእግዚአብሄርን ቃል መሰረት ያደረገ የእውቀት...የጥበብ ቃልን የሚናገር የኛ ዘመን ድንቅ አስተማሪ ቸርዬን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ተባረክ!!!
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 2 жыл бұрын
Bewenet pastor chere yemigerim timihirt newe Egziyabeher yistilign
@addiskassa5165
@addiskassa5165 2 жыл бұрын
Do not give a second thought for people who doesn't like what you're doing! You are saving generation by spreading knowledge and wisdoms " My people destroyed the lack of knowledge! That's our people..We rejected knowledge and then we faced the consequences big time. Pastor chernet is a Godly man his life stories are very inspirational so, stop judging and learn from him and live your best life! May Almighty God continue bless you!!!🙏🙏🙏
@hallyzena
@hallyzena 2 жыл бұрын
You just read my mind addis kassa...God bless you
@mahletsemere4492
@mahletsemere4492 2 жыл бұрын
Right
@mahidergirma7982
@mahidergirma7982 2 жыл бұрын
እዉነትን ካልተናገርክ ሀገሩን ዉሸት ይወርሰዋል ወሸት ሲደጋገም እዉነት ነዉ ሚመስለዉ ሚገርም ቃል ነዉ እዉነት ነዉ እኮ ዋዉ. ቸሬ እና እንዳልክ ተባረኩ ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ፡፡
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
እንዳልክ 😍😍😍 KZbin እዳለህ አላውቅም ነበር የት ሄጂ ነው 😂😂 ያውም ቸሬን ይዘህ የምታዘጋጀው ዝግጅት ❤❤ ቸሬ እኳ ማለት የሀይማኖት ግድግዳን ንዶ ለብዙዋቻችን የህይወትን የትዳር የኑሮን ሚሰጥር በእግዚአብሔር ቃል አብራርቶ የሚያሰተም ስወደው😍😍🙏
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 жыл бұрын
የምር የቸሬ ልጅ ዘፋኝ ነው?እንዴት ሊሆነ ቻለ ሳይሆን የገረመኝ እንዴት ቼሬ ከጎኑ ይቆማል ለማመን አልቻልኩም
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
@@asegesechsefot2142 ??????
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 2 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቼሬ።
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
እንዳልክ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ፖሰተር ቸሬ እዉነታውን ሰለሚናገር በጣም እናመሰግናለን !!!
@fritaeth8620
@fritaeth8620 2 жыл бұрын
Yemwedeh pastor chere wooow yante negegeroch mn yahel endemiyanetsu tebareklegn ene orthodox negn gin ejig betam nw yemwedeh yemakebreh
@sofim8912
@sofim8912 2 жыл бұрын
pastor get ybarkh tebarek yebzaleh berta.
@abrhambeyene1614
@abrhambeyene1614 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ እንኮን ደህና መጣህ ወንድሜ የኔ ምርጥ
@yohanneszekarias8066
@yohanneszekarias8066 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት የሚሰጥ እናመሰግናለን
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 жыл бұрын
ስታስተምር በጣም ደስ ይላል በርታ
@hiwotsiyabara4055
@hiwotsiyabara4055 2 жыл бұрын
እንዳልክ ተባረክ በርታ ወንድሜ
@tekalignsisay7939
@tekalignsisay7939 2 жыл бұрын
I like your program my brother b/c it is a good to enjoy our daily life by focusing on sociological treatment specially for all students how to focusing on our area what we have planned to do. I want to say tnx Grasiyas for your kind work in our school for me and for my friends
@ZeedtuMamo-wo1rn
@ZeedtuMamo-wo1rn Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በርግጥ ጋብቻ መልካም ነው
@dawityaszi5795
@dawityaszi5795 2 жыл бұрын
Thank you Endalk . I like your ethics and professionalism
@እንደእግዚአብሔርያለማንም
@እንደእግዚአብሔርያለማንም 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ አንተኮ አትናገር በሳቅ ነው የጨረስኩት😂 ተባረክልኝ😍
@Hiwitaake
@Hiwitaake Жыл бұрын
Tebareki chere iwinet
@tsionhome7407
@tsionhome7407 2 жыл бұрын
እንዳልክ ግን ለምን መፅሐፍ አትፅፍም ምክንያቱም አንድን ሀሳብ በብዙ ቃል መናገር ትችላለህ እያወራህ ሌሎች ብዙ ሀሳቦች ከኋላ እንደታጨቁ ያስታውቃሉ እኔ ልውጣ እኔ ልውጣ ሲሉ ይታያሉ እውነት አስብበት .......ቸሬ አንተ ትለያለህ እንኳንም ሀበሻ ሆንክ👍
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 2 жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እወድሀለሁ
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 Жыл бұрын
ፓስተር ቸረ እዉነተኛ ፓሰተረ ነወ!!እውነተኛ መካሪ ሰለትዳር ዙሪያ ስያስተምር በ11ቁጥር ሚሰማር መትቶ ነዉ ።ይህን ስል ፓስተሪዬ ይቅርታ እያልኩ የኣንተን ጥንካረ እውነተኛነት ሀቀኝነት ትክክልለኛነት ከኣንተ የሚተላለፍ ሰዎች በምክሩና በትክክለኛው በእግዚአብሔር ቃል ተቀብለን ከኖርንበት 60 100 ፍሬ ያፈራል ወንድማችን ፓስተር ቸሬዐጌታ ዠመንህን ኣገልግሎትህ እና ቤተሰቦችህ ይልቁንም ዉድ ባለቤትህን ከጎንህ ሆና የሚትደግፍህ ትባረክተባረኩ።❤😭🙏
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 2 жыл бұрын
ተባረኩ ለዘላለም።
@asiter1ysimashewa916
@asiter1ysimashewa916 5 ай бұрын
Chera meret sew🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 жыл бұрын
ደስ የሚል መልእክት 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤
@Sara-lb6zy
@Sara-lb6zy Жыл бұрын
What an amazing advice
@tesfaneshwoldeleul646
@tesfaneshwoldeleul646 2 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከማግባቷ በፊት ያለዉ , እራሷን ጠብቃ የምታዩዓት ሁሉ ም ኃላፊነት በቤተሰብ ነበር አሁን ግን የራሷ ኑሮ ሙሉ ኃላፊነት ጫና ስለሚበዛ እንዴት እራሷን በቀደ መ ሁኔታ ትኑር ,
@እግዚአብሄርመልካምለኔ
@እግዚአብሄርመልካምለኔ 2 жыл бұрын
አገልጋይ ቸሬን አለማድነቅ ሞኝነት ይሆንብኛል
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 2 жыл бұрын
አረፍ ትምህርት ነው
@eyerusbelay1201
@eyerusbelay1201 2 жыл бұрын
wow I like this men he is talking the truth topic
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s Жыл бұрын
እውነት ነው ተባረክ
@samrawitaddisu6693
@samrawitaddisu6693 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፀጋ የበዛለት ቸሬ
@haymidenbel223
@haymidenbel223 2 жыл бұрын
እንዳልክ KZbin እንዳለክ አላውቅም ነበር ኢትዮ እያለው በሬድዮ ነበር የማውቅህ በ KZbin ስለ መጣክ ደስ ብሎኛል በጣም ነው የማደንቅህ ። እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ስለምትሰራው በጎ ስራ Subscribe አድርጌሃለው።
@_muja_hagerbeyene7640
@_muja_hagerbeyene7640 2 жыл бұрын
ዋውእንወደዋለንእሽየኔወንድም
@mesizewde338
@mesizewde338 2 жыл бұрын
እንዳልክ ጎበዝ እባክህ እ እ የምትለውን አስተካክል በርታ
@mekidestemam5903
@mekidestemam5903 2 жыл бұрын
zemenh ybarke
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 2 жыл бұрын
betam tetekmenal gata yebarkachu
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 2 жыл бұрын
ናፍከኝአቅሪቢዉ😍😍😍😍👏👏👏
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 2 жыл бұрын
ያባትልጅድምጽሕበጣምደስይላልዘምርበት😍😍😍😍
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 2 жыл бұрын
Tebarek
@enyishkinde5021
@enyishkinde5021 2 жыл бұрын
I like it 🤣ደስታ አልባ መንደፋደፍ ትክክለኛውን ትርጉምነው የስጠው
@sebleyic7667
@sebleyic7667 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፓስተርዬን ስላቀረብከው እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanahana9212
@hanahana9212 2 жыл бұрын
Geta bedemu yshefnk amazing astemrot new
@keyaa5394
@keyaa5394 2 жыл бұрын
እዳልክ እዴ እሥከዛሬ የት ነበርኩ ቸሬን ሥላመጣህልን እናመሠግናለን
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 2 жыл бұрын
Were endalk how are you ? I like your program specially yerkmead bezu temarku kante thanks brother 😍😍
@itsmeredicorn4513
@itsmeredicorn4513 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንዳይነት መምህር አያሳጣን።
@semirahabi
@semirahabi 2 жыл бұрын
Endelak merat sew 😍
@Rrr4803
@Rrr4803 2 жыл бұрын
I didn't know that u've KZbin channel...nice 👍
@RASSY578
@RASSY578 2 жыл бұрын
You should promote Bego Tube Endalk.
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 жыл бұрын
ድንቅ ውይይት ነው እናመሰግናለን። ብዙውን ጊዜ ልጅ ደረሰ ቤት ፈረሰ የሚባል አነጋገር እሰማለሁ በዚህ ዙሪያ ምን ትላላችሁ? በእርግጥ ልብስ ካያያዝ ይቀደዳል እንደሚባለው ሊሆን ይችላል።
@lolomedia6399
@lolomedia6399 2 жыл бұрын
Endalik Chere nigigir mehal yemitasemaw dimits ene rebishognal. simesilegn sitamakir be attention eyesemah endehone lemasayet yemititekemibet technique new ena lemashasha bitmokir. lelawun enja enen rebishognal...lelaw demo work on editing and noise at the background....beterefe tiru wuyiyit new! Good Job.
@birtukanfikru1427
@birtukanfikru1427 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ ስላወኩህ ደስ ብሎኛል በርታ የእርቅ ማድና ሌሎች ፕሮግራሞችህን የት ነው የምናገኛቸው እንመካከር ላይ ቀርበህ የህይወት ታሪክህን አሁን ላይ የደረስክበትን አስተማሪ ነበር በርታ
@akihaile144
@akihaile144 2 жыл бұрын
Sami studio
@nesanetaseffa7112
@nesanetaseffa7112 Жыл бұрын
የምትገርም ሰው ነህ ፓስተር ቸሬ ቃላት የለኝም ስላንተ ሁሉንም ትምህር ነው የምሰማው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በትዳር ትምህርት መማር እፈልጋለው?
@SagePro1
@SagePro1 7 ай бұрын
አይ ቸሬ እንደቀባጠርክ ትኖራህ ግን እስከምንድነው የተማርከው
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 6 ай бұрын
የተማርከው መማርና አለመማር ኣትለይም እንዴ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
@አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 жыл бұрын
ወሲብ ወንድ የሚያደርግበት ሴት የምትደረግበት አይደለም 😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MeseretAsrat-j6k
@MeseretAsrat-j6k Жыл бұрын
wendem cher...#1
@ZekariyaseDereje
@ZekariyaseDereje 5 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤👍🙏🙏🙏
@MamayeGechiye
@MamayeGechiye Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fikrlove1042
@fikrlove1042 2 жыл бұрын
Yebet sira eyebezabin new wendme
@habibtemam1859
@habibtemam1859 2 жыл бұрын
እውነት ነው የእስልምናው አስተምሮትም አንድ ሰው የአንድ ወንድሙን ነውር ከማውራት ከማጋለጥ ይልቅ ነውሩን የሸፈነ እንደሆነ አሏህም የቂያም(የምጵዐት)ቀን ነውሩን ይሸፍንለታል ይላል! መልካም ሀሳብ ነው ያነሳችሁት!!!
@TidenekGirma
@TidenekGirma Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።
@meronabera5082
@meronabera5082 2 жыл бұрын
endalk ena endwe kechaf yeders tedar weym lifers yal tedarsetmlse ayechalew ebakek amakegn mwesen aktognal
@konigamer1236
@konigamer1236 2 жыл бұрын
እንኳን ።ህና መጣችሁ
@_muja_hagerbeyene7640
@_muja_hagerbeyene7640 2 жыл бұрын
ትክክልእድሜይስጥልን
@TeddyAlem-sr6if
@TeddyAlem-sr6if Ай бұрын
ፓስተር ቸሬን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው??????
@teg22345
@teg22345 2 жыл бұрын
Gazetegnaw menew tedebeke ayetayegnm lelochachu yetayachuhal?
@enabnunu
@enabnunu 5 ай бұрын
ቺሪየ. እኔ ባንተ ፍቅር ልሞት ነው❤
@romantsegaye7051
@romantsegaye7051 2 жыл бұрын
ምናልባትም ካልተሳሳትኩ ይህ ቀረፃ over shoulder shoot ይባላል እና በግሌ ለረጅም ደቂቃ /ሰአት የሚቆይ ሲሆን እጅግ ይጨንቃል ሌላ የቀረፃ አማራጮችን ብትጠቀም ባይ ነኝ እንዳልክ
@retareta9976
@retareta9976 2 жыл бұрын
Enidalke selam yemitfetinwen neger enidastekakelke tesfa alenge
@begotube8461
@begotube8461 2 жыл бұрын
Eshi I’ll
@singersitidesalegnofficial818
@singersitidesalegnofficial818 2 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ እዉነት አርነት ያወጣል
@belenbelen5847
@belenbelen5847 2 жыл бұрын
እውቀትህን አለማድነቅ አይቻልም
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 2 жыл бұрын
😘😘😘🙏❤
@azebtefera272
@azebtefera272 2 жыл бұрын
ጠያቅው በእናት እ እ እያልክ አታቀስት 😁 እያሰማሀው እንደሆነ ለመሳወቅ በሰዉነትህ እንቅስቃሴ ብታሳውቀዉ ይበቀል
@helenb2216
@helenb2216 2 жыл бұрын
😂😂😂
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 жыл бұрын
አሳቅሽኝኮ።ሰውየው ስለወሲብ ስያወራ፥ ልጁ ደግሞ "እእእእእእእእእህ" ስል፥ አንቺ ደግሞ "ተው ባክህ!" ስትዪው፥ እኔ ደግሞ whaaaaaaat.....?🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@texttext7643
@texttext7643 2 жыл бұрын
😀😀😀
@helenwoldai2514
@helenwoldai2514 2 жыл бұрын
"Tgega yebezalet" Cheren yete lagegnew echelalew? sel tedar lamakerew ?
@_muja_hagerbeyene7640
@_muja_hagerbeyene7640 2 жыл бұрын
ምነበርዛሬወንድሜ
@SabaWorku-k6z
@SabaWorku-k6z 3 ай бұрын
Awo eko begi yeyazut werki edemedab nw emibalew edet hono edagegnegn ateyikegn..ahun gn mnim ngr saladergew chit aderege ybilagn lesu ene ahunim yefelekutin agegnalehu gn ene ewunet kirisitos yegebaw sew silemifelig bizu sew gefichalehu
@natnaelesayas4747
@natnaelesayas4747 2 жыл бұрын
NEAIO
@begotube8461
@begotube8461 2 жыл бұрын
I’ll try
@hailesisay9933
@hailesisay9933 2 жыл бұрын
endalk ke sr ke sr e e e emtlew neger yrebsh ena pls stop for the next... pastor chere gn he is great man!!
@medcamedca9283
@medcamedca9283 2 жыл бұрын
😁😁😁👍👍👍
@dancreative1
@dancreative1 2 жыл бұрын
yo guys gn video editor yelacihum enday
@medinamohammed9603
@medinamohammed9603 2 жыл бұрын
Abo 1000amete. Nurelne
@tsehayeandargie405
@tsehayeandargie405 11 ай бұрын
ebakh tyakie keteyk behuala tset bleh adamt , eh eh eyalk atrebshegn .
@kibinashetube8773
@kibinashetube8773 2 жыл бұрын
Edaliki malikami sow batamino ye miwodi ina gini polotika inji turu nagari sisara tamalikachi ayinorimi
@Zuriash-x7p
@Zuriash-x7p Жыл бұрын
Wnndwe h lebona. Ysetachu
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 331 М.
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 46 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН