በሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ፍቅር ስጠኝና ልሙት ብዬ እየለመንኩት እሱ ግን በእግሩ ገፍትሮኝ ሄደ | የሰላም ገበታ | Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 27,418

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Пікірлер: 111
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 9 ай бұрын
በሞት አፋፍ ላይ ሆኜ ፍቅር ስጠኝና ልሙት ብዬ እየለመንኩት እሱ ግን በእግሩ ገፍትሮኝ ሄደ። ልብ የሚነካ ታሪክ። ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000485229705 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤተልሄም ትባላለች።
@danabrown351
@danabrown351 9 ай бұрын
ሳሚ እባክህን የነ እንዳልክን ቁጥር ላክልኝ በጣም ፈልጌው ነው እባክህን ወንድሜ
@monabanna9185
@monabanna9185 9 ай бұрын
መሸነሸሰነሰነሸሰሰሰሰሰሰቸቸኘቸከየቸየኘሰኘኘኘየነቀሰነቸበኘሰሰቿ፣ኘኘኗሰሷሰሰዮየቿቿ ​@@danabrown351
@TigistAmdu
@TigistAmdu 9 ай бұрын
ተባረክ እኛንም እያፀደቅከን ነው አይዞሽ እናግዝሻለን በርቺ
@MartaKassa-u5e
@MartaKassa-u5e 9 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ይህም ቀን ያልፍል አይዞሽ እንዳልክዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ወንድሜ
@ShewayeBekele-i3f
@ShewayeBekele-i3f 9 ай бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ ይስጥህ መልካም ሰው ነህ።
@NebiyuFanta-ns3dq
@NebiyuFanta-ns3dq 9 ай бұрын
እባክህ እንዳልክ ሰለራሰህም አሰብ ሰላንተ በጣም እጨነቃለሁ በጤና ሰትኖርልን ነው የምትረዳን እባክህ
@melukongio5148
@melukongio5148 9 ай бұрын
ማለት ያመዋል እንዴት
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 9 ай бұрын
ሴቶች የራሳችሁ ስራ ሳይኖራችሁ አታግቡ ለዚህ ነው የወንዶች ግፍ የበዛው
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 9 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍ መጥፎ ወንዶች አላህ አድሜያቹ ያሳጥረው
@tigistmengist319
@tigistmengist319 9 ай бұрын
እንዳልክ አንተ እና አለምሰግድን በምን ቃል ልግለፃችሁ በእዉነት የሰዉን ህመም ስቃይ መከራ መከፍትን ማዘን እንዴት ሸር አድርጋችሁ እንዴት እንደ ምትታመሙ መግለፅ ይከብዳል ሰዉን የምታዳምጡበት መንገድ ይገርመኝል ሁሌ እንደ እናንተ አይነቱን ያብዛልን እናንተ ፈዉስ ናችሁ ለባለጉዳዯች መደሀኒት ናችሁ የተሰበርን ልብ ስትጠግኑ የወደቀን ስታነሱ አቦ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏
@selamselam7047
@selamselam7047 9 ай бұрын
እንዳልክ እድሜ ይስጥህ የሠራውን ችግር እደራስህ የሚያምህ ነገር❤
@LemlemAbreha-k7d
@LemlemAbreha-k7d 9 ай бұрын
እንዳልክ እ ኔ የ50 አመት ሴት ነኝ በልጅነቴ እንደዚህ ይላል ህይወት ነበረኝ አሁን ግን ታሪክ ተለውጦ እንኳን ለራሴ ለበደለኝ ተርፌለሁ
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 9 ай бұрын
እኳን ወለድሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ ሚያናድደው ስታድግ ልጄን ብሎ መምጣቱ አይቀርም
@ayaltilahun843
@ayaltilahun843 9 ай бұрын
"እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው" ትነሻለሽ፣ትፈወሻለሽ፣ትለውጫለሽ። አይዞሽ ሰይጣን ገፍቶ ገፍቶ ሊጥልሽ ሲፈልግ ታዳጊሽ እግዚአብሔር ለበረከት ይለውጥሻል ።ልብን በእግዚአብሔር አበርቺ ።የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ። ምክንያት ሆናችሁ የብዙዎች እንባ በእናንተ ታብሷል ።
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu 9 ай бұрын
እኛ ሴቶች ራሳችንን ስናሸንፍ ብናገባ የተሻለ ነው ከሚያሰቃዩን ነገ ልጄ አለኝ ይላል ይሄ ከንቱ
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 9 ай бұрын
🙌👍👋
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 9 ай бұрын
ትክክል
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 9 ай бұрын
ትክክል
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 9 ай бұрын
የኔም፣ሀሳብነው👍👍👍👍👍
@asrathaile7499
@asrathaile7499 8 ай бұрын
ውይ እንዳልክ ይህንንን ሁሉ ጭንቀት እየሰማህ ትክክክል ነው አይምሮህ ወንድሜ ???
@BettyAman-o8r
@BettyAman-o8r 9 ай бұрын
Wuy endalek tebarek abate
@muludemile9020
@muludemile9020 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እህት ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር የበርታሽ 😢
@HelenAgonafir-jm9xc
@HelenAgonafir-jm9xc 9 ай бұрын
እንዳልክ በጣ ጥሩ ሰው ነህ ስራህን እግዚአብሔር ይባርክ። አንድ ምክር ልስጥህ ብል ግነ በጣም ቃላቶችን ትደጋግማለህ። አንዴ ካልክ ይገባናል። Please አትደጋግም። ተባረክ!
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 ай бұрын
😁😁እኮ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 9 ай бұрын
ግን ሁለቴ ይህ ትዳር ህይወት ከሆነ አንቺ ጋር ስህር ወይም ድግምት ካረጉብሽ ሙስሊም ከሆንሽ በቁርአን ሽርኢያ ይቅርብሽ ሌላ ሀይማኖት ከሆንሽ በሀይማኖትሽ ተክታታይ ምክንያቱ በአንዴ ሁለቱም ትዳርሽ እንዲ አንድ አይነት ፍቅር እየሰጡሽ በመሃል ስቀየሩ የትደረግብሽ ነገር ካለ አላሁ አለም ግን ሞክሪ
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሴቶች በእኮኖሚ በትምህርትም በስራም ራሳችንን ካልቻልን እሱ ያመጣውን ሳንቲም እኛም ብናመጣ ቢያንስ እንደ እቃ ከመታየት እንተርፋለን የሀበሻ ወንዶች እግዝአብሄር ይያላችሁ
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 9 ай бұрын
አይዞሽ ፀበል ላይ በርቺመንፈሥ የሠው እጅ ነው
@GenetGetu-t1g
@GenetGetu-t1g 9 ай бұрын
እረ ወንዶች ተስፋ ሰጥታችሁ አትቀሙ ካልሆነ ወደሰው ህይወት አትምጡ ሴቶች የራሳችሁ ገቢ ከሌላችሁ ወደ ትዳር ባትገቡስ ቢቀር
@rutafruh6588
@rutafruh6588 9 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመን ለምን ይሆን ገዳም የሚሄደው ሰው ሁሉ መጥፎ ስራ ይሰሩ ገዳም ለገዳም ፀሎት እግዝእኦ መሓርነ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rigbelemlem3909
@rigbelemlem3909 9 ай бұрын
Endalkiye nurilin egziabher betihn yibarik.❤ Mechem yegna yesetoch chigir ayalkim betam yasazinal😢
@senaitbekele47
@senaitbekele47 9 ай бұрын
እዳልክዬ እኔ ግን ስወድክ አንተን የወለደች ያገባች ታድላ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይሥጥክ የኛ የሴቶች ህመም ህመምክ ሆኖ እየታመምክ ምነው ወዶች ግን ቲንሽ እንኳን ከአንተ ቢማሩ
@GenetTesema-z1o
@GenetTesema-z1o 9 ай бұрын
ቆይ የሕይወት አማራጭ ትዳር ብቻ ነው እንዴ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 9 ай бұрын
I'm nearly 50 no marriage
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 9 ай бұрын
ጥበብ የሞላበት ጥያቄ ነው ። እንደ ባህል የተያዘ ነገር ነው።
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
እኛም ግራ ገብቶናል😂 የማይረባ ህይወት ከምንገባ እንዲው በብቸኝነት እንኑር የምንለውን ሴቶች ያገቡ ሴቶች አላስቀምጥ አሉን ቆሞ ቀር እያሉን የኢትዮጵያ ባህል ከባድ ነው
@helenthomas5230
@helenthomas5230 9 ай бұрын
YEHIWET AMARACH TEDAR BECHA AYDELEM, BIHONEM BESEWA BACKGROUND KEZIH YETESHALE NEGER MAYET KELAL AYHONEM@@clickcell4333
@Alahwaki
@Alahwaki 9 ай бұрын
የሊሙ ሊጅ የ ሃገረ ሊጅ ነሽ አላህ ይርዳsh yenat ayezosh
@abiykebede5339
@abiykebede5339 9 ай бұрын
ሁልልምመተማሪያልፋል በርቺ ካለፈዉ
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 7 ай бұрын
Betam lib yiseberal egziabher yiredash yene ehiti
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 8 ай бұрын
ስንት አይነት ጨካኝ ወንዶች አላችሁ ኡፍፍፍ ድራሻችሁ ይጥፋ
@aligetachew-zn9vg
@aligetachew-zn9vg 9 ай бұрын
እንዳልክ ❤❤ የእውነት ከልቤ ሰው ጥራ ብባል ለኔ ፣ ከአንደኛ በላም ደረጀ ቢኖር ምን ነበር እላለሁ ፣ ከባለታኮች ይበልጥ አንተ ተጨንቀህ ለኛ ላድማጮች ግልፅ ታሪክ እንድንሰማ እንድንማር ፣ አከባቢያችንን እንድናይ ስለረዳሄን እናመሰግናለን @@ ግን ግን ግን አንድ ወሳኝ ጥያቄ አለኝ ፣ ብዙ ታሪኮች ከዛሬ 7,8,9 አመት አከባቢ የተፈፀመ ነው ፤ እውነት ታድያ አሁን ባለንበት ከ2014 ጀምሮ _ አሁን እስካለንበት ድረስ ይሄ ድርጊት ሳይፈፀም ቀርቶ ነው !!!! ወይንስ ????????
@BettyAman-o8r
@BettyAman-o8r 9 ай бұрын
Edme tena yesteh
@TigistAmdu
@TigistAmdu 9 ай бұрын
እዳልክ አናግሩላት ባይፈልጋት እንኳን ይርዳት ግን በጤናው ነው ልብይስጠው
@Elsa-k8e
@Elsa-k8e 9 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ😢እግ/ር ልብቦና ይስጣቹ ግን ወንዶች ኡፈይይይይይይይይይ😢😢😢😢
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 9 ай бұрын
እኛ ሴቶቸኮ ስንቱን የአይምሮ በሽተኛ ወንድ አግብተን እንደምንኖር
@fevengebeyaw
@fevengebeyaw 9 ай бұрын
Omg abite comete Betam Betam tekekele
@saraberhanu1547
@saraberhanu1547 7 ай бұрын
Betkikile abzagnaw wend ye aymiro beshitegna new setoch yechalnew gud
@MayoshaTa
@MayoshaTa 6 ай бұрын
እውነትሽን ነው።አገላለፅሽ ❤❤❤❤ በየቤቱ ከስንቱ እብድጋ እንደምንኖር ቤት ይቁጠረን
@melukongio5148
@melukongio5148 9 ай бұрын
ውይይ ስንቶቻችን ሴቶች ነን የምድር ጀሃነብ የምንኖረው ጎበዝ 😢😢 ከራሴ ጀምሮ
@QueenAs-t4y
@QueenAs-t4y 9 ай бұрын
እዳልክ ምን ሆነህ ነው አላህ ያሽርህ ወድማችን
@Lkh5671
@Lkh5671 9 ай бұрын
ሰልኩአን እባክህ?
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 9 ай бұрын
እንዳልክ ስልኳን አልገለጽክልንም ስልኳ ወሳኝ ነው
@ቅዱስሐያል
@ቅዱስሐያል 9 ай бұрын
ፍቅር ስጠኝና ልሙት አአአአአ አረ ያማል ሰው ለመጉዳት መቅረብ ለምን ጎድተን አንሔዳለን ክፉ ነንየፕሮግሙ አዘጋጅ አመሰግናለሁ በጣም አንድ አይኔ ብቻ አለቀሰች ብንተዛዘን 💔💔💔አስተማሪ ነክ በቃየሚኖር ሕይወት እያለን ብንዋደድ
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 9 ай бұрын
ውይ ፈጣሪ አረ አንዳንድ ወንዳች ግን ከሰው አልተፈጠራችውም እንዴ
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 9 ай бұрын
ልጄን አትበይ ልጃችን በይ ካስወጣሽ ልጅትዋን እሱ እንደሚያሳድግ አሳውቂው ለልጅ እየተባለ ነው ወንዶቹ ማሰብ ያቆሙት ግዴታው ነው ? ግዴታው ትተሽለት የትም ሂጂ ልጅሽን ማየት የሚከለክልሽ ሰው የለም እሱም ድካሙን ማወቅ ይኖርበታል ።
@ImuyeAdifiris
@ImuyeAdifiris 9 ай бұрын
Ayzoshi hete Hulum yalf geta malkam new tedgnalech😢❤
@Yenuyarsemalij
@Yenuyarsemalij 2 ай бұрын
በተጎዳሁበት ህይወት ውስጥ ወንድ በጠላሁበት ሂወት ውስጥ ወንድ ልጅ ወልጄበታለው 😢😢😢😢😢ያሁሉ ለቅሶ ያሆሉ ሰቆቃ በልጄ ነው የረሳሁት ወንዶች አሰቃይተውን ከዛ ወንድ ልጅ እንወልድላቸዋለን ግን ለምን በዚ ያክል ትከፋላቹ ሰው ላይ ለምን😢😢😢😢ምናልባት የሚወዱኝ ቤተሰብ ስላለኝ ጎዳና ላይ አልወጣሁም እንጂ እንዳልክ ብታገኘኝ የሚገርም ታሪኬን ትሰማ ነበር ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ወንዶች ግን ተው በቃ😢😢😢😢
@MelkamWorku-d8e
@MelkamWorku-d8e 7 ай бұрын
እኔ እንዳልክን ላወራው እፈልጋለሁ እኔም ትልቅ የፍቅር ታሪክ አለኚ❤❤❤❤
@elsa3589
@elsa3589 9 ай бұрын
እንዳልክ እረ ስለምታመልከው እንግዶችህን አታቋርጥ በጣም እኮ ነው የምትረበሸው አድማጮችህን ፣ አንድ ፕሮግራም ለብቻህ ይዘህ የወሬ አምሮትህን ተወጣ እናዳምጣለን
@rutafruh6588
@rutafruh6588 9 ай бұрын
😄😄😄😄👍🏽
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 ай бұрын
😂😂😂ኡፉፉ
@EmaanNon
@EmaanNon 8 ай бұрын
😂😂😂
@sasi849
@sasi849 9 ай бұрын
ያማል, ብቻ ወንድ እጅ ላይ አይጣለን::
@AyaneBeraso
@AyaneBeraso 9 ай бұрын
አንዳልክ እዴሜና ጤና ይስጥህ
@ቅዱስሐያል
@ቅዱስሐያል 9 ай бұрын
ታሪኩን ሳልጨርስ መጨረሻውን ሳላቅ ማልቀስ ጀመርኩኝ አይኔን በጄ ሸፍኜ ልክ ሰው እንዳያይ እንደሚደበቅ ውስጤ ነው የገባሽው
@menbermekonen2496
@menbermekonen2496 9 ай бұрын
አይ የሴት መከራ😢😢😢😢
@amen4756
@amen4756 8 ай бұрын
አረ የኛስ ፈተና በዛሀ ሁፍ
@meseretbelayneh3279
@meseretbelayneh3279 7 ай бұрын
አይ የሴት ልጅ በደል አደግን ተማርን ምናምን ያው ነው በየቤቱ አይነቱ ይለያይ እንጂ ብዙ ያልተነገሩ የእህቶቻችን ችግሮች በተለይ በተለይ የኢኮነሚ ጥገኝነት ሲኖር።
@MekedeseDenberu-jp5jz
@MekedeseDenberu-jp5jz Ай бұрын
አለመናገርሽ ጎዳሽ ጓጓጓጓጓጓ ብትይ ቀጥ ለጥ ሰጥ ይል ነበር
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 9 ай бұрын
እንዳልክ ምን ሆነክ ነው የምን ሕግ ነው ኢትዪጵያ ውስጥ ስንት እንባ ነው የሚፈሰው የምፈሰው ደም ያለ አግባብ የሚዘረፈው እና የቱ ሕግ እራሳቸው ናቸው ፍትህ ማምጣት ያለባቸው ባጣ ባጣ 1ሊትር ነዳጅ አላጣም ደግሞ ለማጥፋት አርከፍክፈሽ በክርቢት አትለኩሺበትም የምን ሚዲያ የምን ሕግ ያኔ አንድ ሴት አትጎጂም ነበር
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
ደናዝ. እሱ. ነዉ. እየ የተረገመ.
@emebethaile444
@emebethaile444 7 ай бұрын
እ/ር ጤናሽን ይመልስልሽል እኔ ሚገርመኝ አንዳንድ ሴቶች ግን እንዴት ነው በቀላሉ እንደዚህ መሆን የሚቻለው ቢያንስ እ/ር በራፍ ተስፋ አደረጋለው እንጂ ወንድ አይታየኝም
@fantualemayehu
@fantualemayehu 9 ай бұрын
ፉጣሪ ዮደረሰልሸ
@taychmechal348
@taychmechal348 9 ай бұрын
እንዳልክ ድሮ ማስታረቅ ስራ ነበር ምትሰሩት አሁን ገንዘብ ላይ ብቻ😮
@GenetGetu-t1g
@GenetGetu-t1g 9 ай бұрын
ወዶ የሄደን እንባ አይመልሰውም አንደኛው ወገን በቃኝ ካለ በግድ ትዳር የለም ስለዚህ ለተጎጁ ሰው መቋቋም ያስፈልገዋን ምን ችግር አለው የኢትዮጵያን ህዝብ እጁን ቢዘረጋ
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 9 ай бұрын
ወንዶቹ ግን እናት እህት የላቸውም ? እንዲህ በደካማ ሴቶች ቁማር የሚጫወቱት
@fantualemayehu
@fantualemayehu 9 ай бұрын
ፉጣሪ ግን ይምርሻል
@SenaitAbdu
@SenaitAbdu 3 ай бұрын
አንዳልክ ልጄ እባክህ ሁሌ የሰው ሰቃይ መሰማት ለጤና ችግር የለውም ወይ እኔም ከዛሬ 45 አመት በፊት ጀምሮ በዚህ በልኩ ነው የምኖረው ፈጣሪዬ አሰችሎኝ አሁን ለልጆቼ ሞራል ስል በደባልነት አኖራለሁ እንዳልክን የግል ስልኩን እፈልጋለሁ እነዴት ማግኘት እችላለሁ
@aidapetros8701
@aidapetros8701 9 ай бұрын
Gbu
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
Ayi. አንዳንዴ. ሴትነት. ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ
@meskeyabayabay6569
@meskeyabayabay6569 9 ай бұрын
Please journalist Endalek asbachewn aschersachw
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 9 ай бұрын
ቤተስብ ማውቅ አለብሽ ቁጥር እንደምን የእናት ወስደሽ አውራቸው ከጀርባ የለው ነገር አጣሪ ነጊ ልጄሽ
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
አንዳንዴ. ሴት. በመሆኔ. በጣም. አስባለዉ. በዚ. መልጁ. አንዳልክዬ. ወንድቹ. ምነዉ. አንዲ. ጨካንያ. ያደረጋቸዉ. ነገር. ምንድነዉ. በተለይ. በትዳር. አጋሩ. አንዲ. ጭካኔ. ወይኔ. ትዳር. አንዲ. ከሆነማ. እዛዉ. ይቂር. የምሬን. ነዉ. የምልይ. ትዳር. በተሳሰብ. ከለከዉ. ዋጋ. የለዉም. Uuuuuuuuuuuurffffffff. 😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@semiramohammed-w2l
@semiramohammed-w2l 9 ай бұрын
👍👏
@meseretabebe1700
@meseretabebe1700 9 ай бұрын
እውነት ጤነኛ ስው ነው
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
በተለይ. በወላድ. ይቸቀናል. አይ.
@dessebelete8261
@dessebelete8261 9 ай бұрын
I am sad
@EliyasKedr-q8x
@EliyasKedr-q8x 9 ай бұрын
የሰዝናል
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 9 ай бұрын
Ayzosh maseb yalebish beğen addis Ken neew ehite hulem negen asbi
@sarashewangizaw9120
@sarashewangizaw9120 6 ай бұрын
አቤት ህግ የሌለበት አገር especially ለሴት።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 9 ай бұрын
😢😢😢
@helenthomas5230
@helenthomas5230 9 ай бұрын
ENDEBEESH NURI ?.... ayzosh yene ehet ken wetolesh bemen ken anquasheshquat yelal. ESU AWTO YETALESH, GETA BEAKBROT ENA FEKER EKEF DEGEF YAREGSHAL/CHUHAL.
@sasi849
@sasi849 9 ай бұрын
Please can you give us detail of her bank account, some of use applications and at least put her full name. Thank you
@Soliyana78030
@Soliyana78030 9 ай бұрын
Yemigermew degemo lelegoche beye new ye milut negeres gen kale bal menor aychalem ende
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 9 ай бұрын
Wey Endalk wend hulu yanten 5% ye Ethiopia wedoch zare setoch bayaleqsu neber
@lolll338
@lolll338 9 ай бұрын
🎉🎉
@Woineshet
@Woineshet 9 ай бұрын
ምኑ እርኩሱ ዲያቢሎስ ነው ? እናትና እህት እያለው ይህችን ምስኪን እንዲህ የሚያንገላታት ? ግፉ በእነሱ እንደማይደርስ በምን እርግጠኛ ሆነ ? እግዚአብሄር የሥራህን ይስጥህ :: የአራስ ወገቧን አስራ ሰርታ ስታበላህ ምን ይሰማሀል ? ከርሣም !
@asseb5268
@asseb5268 9 ай бұрын
ከጅማ መጥታ የነበረች ኦረመኛ እንጂ አማረኛ አትችልም ነበር ያልከው...? 👉አቶ እንዳልክ በጅማ ቡዙ የገጠርና የከተማ ኗሪውችም አማረኛ እንጂ ኦረመኛ የማይችሉም ሞልተዋል ይሰማል አቶ እንዳልክ😎
@fairozhamed6227
@fairozhamed6227 9 ай бұрын
ትክክል እኔም የጂማ ልጅ ነኝ ግን ኦሮምኛ አልችልም የጂማ ልጆች ኦሮምኛ ብቻ ተናጋሪ አይደሉም
@lenateshome3896
@lenateshome3896 9 ай бұрын
ማነዉ. የጅማ. ልጅ. ኦሮምንያ. ብቻ. ተናጋሪ. ያረገዉ. ሁሉም. አማረንያ. አይቺልም. ሁሉም. ኦሮምንያ. አይቺልም. ሌላዉ. አማረንያ. ሌላዉ. ኦሮምንያ. ማለተም. ሁሉም. አኩል. ነዉ. ለማለት. ያክል. ነዉ. በተረፈ. ይመቻችሁ.
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ
@ሰላምለሀገሬ-ተ2ጀ 9 ай бұрын
ቱ ነገር የጠማሽ ትመስያለሽ በደንብ አዳምጪው ምን ማለት እንደፈለገ
@clickcell4333
@clickcell4333 9 ай бұрын
ምን ታካብጇለሽ ከራራ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 9 ай бұрын
​@@lenateshome3896Amaranga ayawukume melat wiridaat nawe indee tekelakelachihusa
@ZeynebMuhamed-h8d
@ZeynebMuhamed-h8d 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭
@tsehayarega848
@tsehayarega848 9 ай бұрын
Not the lady endalk
@tsehayarega848
@tsehayarega848 9 ай бұрын
Warna. Talk to much
@EliyasKedr-q8x
@EliyasKedr-q8x 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@redwave4776
@redwave4776 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 14 МЛН
Lamborghini vs Smoke 😱
00:38
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН
How to Fight a Gross Man 😡
00:19
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 20 МЛН
New Ethiipian True love story - እውነተኛ የፍቅር ታሪክ - ሞርያ
54:58
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 150 М.
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 14 МЛН