በሙላት መገኘት / Presence

  Рет қаралды 213

DOXA Tibebat / ዶክሳ ጥበባት

DOXA Tibebat / ዶክሳ ጥበባት

Күн бұрын

ሰላም ለኢትዮጲያውያን ሁሉ!🌻
ዶክሳ ጥበባት 13: ካለፈው የቀጠለ👆
በሙላት መገኘት / Presence 💥
The 3 Steps Success Formula:
With better Awareness, you can make better Choices. With better Choices, you can see better Results!
የተሻለ እውቀትና ግንዛቤ የተሻሉ ምርጫዎችን እንድናደርግ ሲረዳን; የተሻሉ ምርጫዎች ደግሞ የተሻለ ውጤት እንድናስመዘግብ ያግዙናል።
የዚህ ሁሉ ሃሳብ መነሻ ጥበብ በአንድ ጊዜ አንድ ቦታ ላይ ለአንድ አላማ ብቻ በሙሉ ትኩረታችን የመገኘት ጥበብ ነው።
(the Gift of the Fullness of your Presence)
በእርካታ የተሞሉና በሰዎች ህይወት ላይ ዋጋ የጨመሩ ሰዎች:
1. ጥልቅ በሆነ ጥሞና ውስጥ የሚገቡ
2. ከውስጣዊ ማንነታቸው ጋር የተገናኙ
3. ለሰዎች ሙሉ ትኩረታቸውን የሚሰጡ
4. በሚያከናውኑት ተግባር ውስጥ በሁለንተናቸው የሚገቡ
5. ሰርክ በመማር በማደግ በመሞከርና በመሻሻል ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው።
እነዚህን ሰዎች ስታገኙ ከአይኖቻቸው የሚፈነጥቀው የደስታ ብርሃንና በፊታቸው ላይ የሚፈካው ፈገግታ የማንንም ልብ የሚሞላ አስደናቂ ሁለንተናዊ የመገኘት ስጦታ ይሆንላችኋል።
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን🌻

Пікірлер: 1
@thedailyheroesteam
@thedailyheroesteam 3 жыл бұрын
Yaa miki too much distractions which mainly distracts the thoughts and of course distracting the destination
Freedom of Less: One Man's Minimalist Journey
15:49
Reflections of Life
Рет қаралды 70 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 10 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 48 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 20 МЛН
በአዲሱ ዓመት እንዴት ውጤታማ  ተማሪ ልሁን ?
13:40
ለዩንቨርሲቲ ቆይታ ጠቃሚ ነገሮች
Рет қаралды 294
ቀን 12 | የማርቆስ ወንጌል | ምዕራፍ 7 - 9
14:26
Amharic Audio Bible
Рет қаралды 60
7 Things That Only Highly Spiritual People Will Understand
24:27
Spiritual Immersion
Рет қаралды 267
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН