ጥበብ 4 በህይወት ውስጥ አሸናፊ የሚያደርጉን ነገሮች/BIG LESSONS TO WIN AT LIFE

  Рет қаралды 303

DOXA Tibebat / ዶክሳ ጥበባት

DOXA Tibebat / ዶክሳ ጥበባት

Күн бұрын

ዶክሳ ጥበባት / DOXA Leadership & Hospitality,
➊. Small Wins Matter🌼
ትናንሽ ውጤቶችና ስኬቶች ትርጉም አላቸው እንደማለት ነው፡፡
ብዙ ሰዎች ህይወታቸው የተቃና የሚሆነው በአንድ "የተባረከ" ወይም ዕድለኛ በሆነች ቀን እንደሆነ ያስባሉ።
ነገር ግን የህይወት ስኬት በRevolution (በአንድ ጊዜ በሚፈጠር ተዐምራዊ ለውጥ) የሚገኝ ሳይሆን በEvolution (ቀስ በቀስ ስር እየሰደደ በሚሄድ ተፈጥሮአዊ ዕድገት) የሚገኝ እንደሆነ #Robin Sharma ይናገራል፡፡
በየቀኑ የምናከናውነው ትንሽ ነገር ከዕለታት አንድ ቀን ከምናደርገው ትልቅ ነገር እጅግ የተሻለ ውጤት በሂደት ያመጣልናል፡፡
ዶክሳ ጥበባት / DOXA Leadership & Hospitality,
➋. Nothing Fails Like Success: 🌼
የስኬትን ያህል ለውድቀት የተጋለጠ ነገር የለም እንደማለት ነው፡፡
በተለያየ የህይወት አቅጣጫ ተሰማርታችሁ ስኬታማ ሆናችሁ እንደሆነ ያላችሁት በጣም በተጋለጠ ሁኔታ ላይ እንደሆነ ማስተዋል ያስፈልጋል፡፡
ስኬታማ መሆን አንድ ነገር ነው፡ ስኬትን ለተከታታይ ዓመታት ጠብቆ ማቆየት ግን ፍፁም ሌላ ነገር ነው፡፡
በየተሰማራንበት ዘርፍ በዘላቂነት መጓዝና የየሙያችን አባትና እናት መሆን እጅግ የተለየ ትጋትና መሰጠት ይጠይቃል።
ስለዚህ ጥያቄው ያላችሁት በአጭርና ጊዜያዊ ጨዋታ ውስጥ ነው ወይስ በረጅምና ዘላቂ ጎዳና ላይ የሚል ነው፡፡
በእያንዳንዳችን እጅ ላይ ያለው ስኬታማ ስራ ከአለማችን ድንቅ ተግባራት ጋር ሊቆጠር የሚችልበት ዕድልም አቅምም አለው፡፡ አልያም አንድ ሰሞን በአንድ አካባቢ የነበረ ጥሩ ጅምር ሆኖ የመቅረት አደጋም ያለው፡፡
ስኬትን ተንከባክበን የምንይዝበት ፅናት ነው ልዩነቱን የሚወስነው። ለዚህም ለራሳችን የምንነግረው ንግርት ወይም ትንቢት እጅግ ወሳኝ ነው!
"ስኬቴን እያሻሻልኩና እያበለፀግኩ የምጓዝበት ፅኑ ፍላጎት፡ አቅም፡ ቁርጠኝነትና ትጋት አለኝ እያልን ራሳችንን ማሳመን አለብን፡፡"
ዶክሳ ጥበባት / DOXA Leadership & Hospitality, [11.04.20 21:40]
[Forwarded from ዶክሳ ጥበባት / DOXA Leadership & Hospitality🇪🇹]
ሻሎም 🌼
የዶክሳ ጥበባት ቤተሰቦች!
ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🌿
ዛሬ አራተኛው የጥበብ ቅምሻ በድምፅ ተቀርፆ ተላልፎላችኋል።
እንደተለመደው ምናልባት ጽሁፉን ማንበብ የበለጠ የሚመቻችሁ ከሆነ በሚል ንባቡን ወደ ጽሁፍ ቀይረን ልከንላችኋል።
በሚመቻችሁ መንገድ በአንክሮ ተከታተሉን!
መልካም ጥሞና ይሁንላችሁ!
እወዳችኋለሁ! 🌼

Пікірлер: 2
@bananatube19
@bananatube19 3 жыл бұрын
It's incredible lesson. Thanks Doxa
@lulsegedbeyene5009
@lulsegedbeyene5009 Ай бұрын
Miki the most outstanding positive and humble person i know with great leadership. Thank you for the lessons and keep going my hero. ❤❤❤❤❤
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,3 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 90 МЛН
WORLD BEST MAGIC SECRETS
00:50
MasomkaMagic
Рет қаралды 48 МЛН
6 Things I Wish I'd Learned At 20 | Robin Sharma
23:46
Robin Sharma
Рет қаралды 2,8 МЛН
HARVARD negotiators explain: How to get what you want every time
11:31
LITTLE BIT BETTER
Рет қаралды 1 МЛН
ቃል እንዴት ሥጋ ሆነ? | ነገረ ክርስቶስ | #ናይናን_ሚዲያ
10:35
ናይናን ሚዲያ - Naynan media
Рет қаралды 96
Transform Your Dreams into Reality with 'The Mindset Code'
34:17
Florencia Andres
Рет қаралды 2,2 МЛН
One of the Greatest Speeches Ever | Steve Jobs
10:31
Motivation Ark
Рет қаралды 35 МЛН
JACK MA'S MOST INFLUENTIAL MOTIVATIONAL SPEECH: Motivation for Success
33:22
MOTIVATION FOR SUCCESS
Рет қаралды 2,2 МЛН
Barack Obama's Inspirational Speech with Subtitles || One of the best English speeches ever 2023
11:10
የባህታዊ ገብረ መስቀል '' ትንቢት''
11:25
ናታኔም ሚድያ - Natanem Media
Рет қаралды 259
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,3 МЛН