KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
💎እስከ አሁን ዋሽተሽኛል:አጠገቤ እንዳደርሺ አለቀሰች🥹
24:11
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
💎በእንባ ተቀበለቺኝ ያልጠበቀቺውን ነገር አደረኩላት አለቀሰች 🥹
Рет қаралды 123,627
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 151 М.
Mubi Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 3 300
@DaniRoyal-v2o
4 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ😂 የሙቢን እናት ሙቢን አላዛርን የሚወድ ማነው እንደኔ❤❤❤
@noria-zg8pn
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉😅😅🎉
@noria-zg8pn
4 ай бұрын
🎉❤🎉❤🎉
@Hናኝየአልኢማንተማሪ
4 ай бұрын
እኔ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zubyda-gz2kx8gy5o
4 ай бұрын
ለምሊ እስቲ ስጦታ ስጫት ለሙቢ እነት 🇪🇹🇪🇹🌹🌹
@Hy-zh6es
4 ай бұрын
@@Zubyda-gz2kx8gy5oኧረ ጉድ ነውር አይደለም አንች ራስሽ አሰጫትም ሰው ግን አንች ማን ለማኝ አደረገሽ😢
@Ato_Efrem
4 ай бұрын
ሙቢ 🥹❤️
@KedistTeshame
4 ай бұрын
Efrem befexari silkihin nigereny pls fexarin bexam new midanqik❤
@ልዕልቷ
4 ай бұрын
efrem my😂❤
@ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
4 ай бұрын
ዋሊኩምሠላምሙቤዋ🎉🎉🎉🎉
@jebdb
4 ай бұрын
ክክክክክ
@ረሂማወሎየዋ-ቈ8ቸ
4 ай бұрын
@@jebdb ጥሪስሽ ይሪገፈ ምን አሣቀሽክክክ
@SimertTube-wd8vn7bb4w
4 ай бұрын
ሙቤን እና እናቱን አላዘርን እደኔ የምትወዷቸው👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@Toyba-hassentube
4 ай бұрын
ማን ነዉ እናቱ እንደኔ የናፈቀችዉ ኡሚ😢😢😢😢😢like በቅርብ ወደ ሀገሬ ልገባ ነዉ በሰላም ከቤተሰቦቸ ጋ እንድገናኝ መልካም ሞኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢
@ToyebaTube
4 ай бұрын
😢😢እኔ
@zena9750
4 ай бұрын
@@ToyebaTubeአላህ በሰላም ያስገባሽ እማ እኔም 2 ወር ነው የቀርኝ
@binjabh
4 ай бұрын
አኔኔበጠምነዉየናፍቀች፡።አላህበሠላምለሀገራሺያብቃሺማማይ
@romiooo0193
4 ай бұрын
አላህ የጎደለሺን አሞልቶ ለሀገር ለቤተስቦቺሺ ያድርስሺ ያረብ ❤
@SamsungSamsing-un6rz
4 ай бұрын
ሰላም ያግባሽ
@ZinatAbdu-ck4ho
4 ай бұрын
ሙቤ ለናትህ ያለህ ክብር ማሻአላህ ግን ወንድ ሴትን መመሳሰል ሴት ወንድን መመሳሰል አይፈቀድም ክልክል ነው ሰውን ለማስደሰት ብለን አላህ የማይፈቅደውን ነገር አትስራ
@ZAHRAZAHRA-sc3kp
4 ай бұрын
ትክክል ነሽ❤❤❤
@Aminat725
4 ай бұрын
ሣህ የኔዉድ
@الحمدلله-غ1و7ب
4 ай бұрын
ትክክል
@PhoneStore-o4y
4 ай бұрын
ሙቤዬ መልካምሰው አላህ እናትክ ሀያቷን ረጅም ያድርግልክ እና ህልምክሁሉ እውን ያድርግልክ
@ከዓይንየራቀከልብይርቃልቢ
4 ай бұрын
ሳህ
@ttww9470
4 ай бұрын
በሸሬአችን ወንድ ልጅ ሴትን መመሠል ሴት ወንድ መመሳል አይቻልም ቡና ለማፉላት የሴት ቀሚሥ መልበስ የለብህም አላህ የሸሬአ እውቀት ይሥጠን
@alwaalaij7929
3 ай бұрын
ትክክል አላህ የህዲና
@Messi2921-m1j
Ай бұрын
እና ቀሚስ ምትለብሱ ወንዶች @@alwaalaij7929
@zeyne-u4s
Ай бұрын
ትክክል አሚን ያረብ
@dhhhr1393
4 ай бұрын
ሙቤዬ የኔ ኣባት የናትህ ምርቃት ይድረስ እናቱ የምወዳት ብቻ ላይክ 🤙🤙🤙
@የሀይቋ-21
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MryamHdjjs
4 ай бұрын
ደምሪኝ
@halenkonjo6020
4 ай бұрын
❤❤❤
@HayatDemlew
4 ай бұрын
ደምሪኝ
@ashakal4696
4 ай бұрын
አሚንንን❤❤
@MohammedMustefa-ig2fx
4 ай бұрын
እስኪ ሙቤ ቡና ማፍላት ይችላል የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ
@MastewalGoshu
3 ай бұрын
ኧረ ሙቢ እኔ ላተ ቃላት አጣዉ የምር ፈጣሪ ያሰብከዉ ይሳካልህ የምር ❤❤ ግን ልብህ ንጱ ነዉ የምር ግን እደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂 🎉 አባቴ ዛሬ ደሞ ተሽሎሽ ትልቅ ቦታላይ እደምነይህ እርግጣኛ ነኝ 💐🙏
@bezabebelamo336
4 ай бұрын
የኛ እናት ኑርልን መልካም እናት የምትሉ 😭😭❤️❤️❤️
@أميرياالياس
4 ай бұрын
ለእናቶች ትልቅ እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጣቸዉ
@foziamohammad-pq8nn
4 ай бұрын
አሚን ያረብ በራህመቱ
@romiooo0193
4 ай бұрын
አሜን ያረብ
@NahaNaha-ys3bg
4 ай бұрын
አሚንንንን
@SalamiAneto
4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@AsinakechBelil
4 ай бұрын
የኔ እናት ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ጌታን ምርጥ ልጅ አለሽ ለሰው የምያዠን የህዋ ልጅ አለሽ የሱን መጨረሻ ኢ/ር ያሳምርልሽ አጠቃላይ ጓደኞችሁም ምርጥ ናቸው አላህ ይጠብቅ
@alemgena-po4fj
4 ай бұрын
ወንድ ልጅ በወጣትነት ጊዜዉ እናቱን ሲንከባከብ ጥሩ ነዉ🎉
@TewabechAbera-d2r
4 ай бұрын
አንድ ላይ ድረማ ብሳሩ የወጣቹወል😂😂😂😂😂
@KhadigaOthman
4 ай бұрын
ሙቤ ከልብሕ እናትሕን የምትወዳት አሏሕ ይውደድሕ ትልቅ ደረጃ ያድርሥሕ❤❤❤❤
@kopreesa8674
4 ай бұрын
እውይይይ የሙቢ እናት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ በእውነት ታድለህ❤❤
@Jemila-xm5tz
4 ай бұрын
የሙቢ እናት በእምነታቸው ማሻአሏህ ሁሌም ሳያቸው አሏህ የሚል ቃል ከአፋቸው አይጠፋም የኔ ጠንካራ❤❤❤❤
@Fozti730
4 ай бұрын
ኡሚ ኡሚ ሽታ አንቺ የአላህ ስጦታ🥺🥺 ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልክ ሙባ ወንድሜ❤
@HalimaH-iq7hs
4 ай бұрын
Amiiiiin🎉
@Fatema-fv5bw
3 ай бұрын
ቡነ ለማፍለት ያሴት ቃሚስ አያስፈልግም ከማማሰሳል አለህ ይጠብቃን እስቲ እስልምነ በምን ያዘል ምንስ ይከለክለል ብለቹ ጠይቁ
@AlewuyaAbdela
4 ай бұрын
አላህ የልብህን መሻት አይቶ እናትህን ለመጦር ያብቃህ Bro
@Hikuti519
4 ай бұрын
የኔ እናት አላህ የበለጠ ይካስሽ የበለጠ ያስደስትሽ ረጅም እድሜ ለናቶቻችን
@awolworababo2724
4 ай бұрын
ሙቤ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የእናት ክብር አንተ ገብቶሀል ሌሎችም እናቶቻችሁን አደራ
@CharaMai
4 ай бұрын
ሙቢን እና እናቱን አላዘርን እደኔ የምትወዶቸው በላክ ❤❤❤😂😂
@mehbobamahnooba
4 ай бұрын
ወላሂ እረ አረረ እላለሁ ቱ እውት እስኪ ስሊ ደግሞ በቃው አላልኩም እረሳሁት ቪድወ መሆኑን እኮ ሙቤ አዝግ የሆንክ ልጅ😂😂😂😂😂 ማሻአላህ ወንድበልጅ ለእናቱ ሲያዝን እናቱን ሲወድ ደስ ይለኛል ወላ
@MadinaTasfai
4 ай бұрын
Mubiye Uummuri dheraa sifii haa jirtanii mube guyyan rakko hin darba attii garamii namatii yeroo hunda siin hordofa.attii jabaa namatii hadha koo waaqayyo waliti nuu haa debbissu 😢😢
@hayathayat-xj3zy
4 ай бұрын
ወንድ ሴትን መምሰል ሴት ወንድን መምሰል ሀራም ነው አንተ ለጨዋታ ነው ግን ቡና ማፍላቱ ቀሚስ ባይኖረው ሴትም በቀሚስዋ ወንድም በሱሪው ነው የሚያምር ወላሂ
@HawaaMohamed-q3j
4 ай бұрын
ሳህ ወላ🎉🎉
@amamaamm4635
4 ай бұрын
ትክክል
@tenaberihun7379
4 ай бұрын
የኛ ሰው መች ይሰማል እግዚ አብሔር ልቦና ይስጠን እጅ አታርጉ የተባንውን ባናረግ እግዚ አብሔርም አይጣላልም ነበር😢😢😢
@AsgoAsolio
3 ай бұрын
ትክክክ
@441azMr
4 ай бұрын
ሙቤየ በእስልምናቺን ለቀልዲም ቢሆን መመሳሰል የተጠላነው ቀሚሱን እዳትደግመው አላህ ይቅረ ይበለን ያረብ
@الحمدلله-غ1و7ب
4 ай бұрын
ትክክል
@HawaaMohamed-q3j
4 ай бұрын
ሳህ🎉🎉
@SaidSaid-vp4kg
4 ай бұрын
ተው እናቱን ይደስታት ሁሉም ነገር አትነገሩ
@الحمدلله-غ1و7ب
4 ай бұрын
@@SaidSaid-vp4kg እናቱ ሸሪአ ባስቀመጠለት ማስዴሰት ይችላል ለምን ሸሪአ በከለከለው ሆ
@الحمدلله-غ1و7ب
4 ай бұрын
@@SaidSaid-vp4kg ሲጀመር እናቱ ጎበዝ ናት አስወለቀችው አልተዴሰትችም ሴትን በመመሳሰሉ ።
@ZainabZainab-qt5gm
4 ай бұрын
ውንድ ልጅ የሴት ልጅ ልብስ መልበስ ክልክል ነው ከሴት የተመሳሰለ የተረገመ ነው ቡና ማፍላት መቁላት የሴት ልጅ ብቻ አይደለም አንተ ልብሷን ሳትለበስ ማርግ የምትችላቸው ነገራቶች ናቸው እና ከሴት ጋ አትመሳሰሉ የሴት ልብስ ብመልበስ
@ኡሙመሀመድ-ዐ8ከ
4 ай бұрын
ኡሚ ኡሚ ሽታ ኡሚ ደጌ እህህህ እነቶቻችንን አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ወየው የዛሬው ይለያል ሙቤ
@uae-ex8ct
4 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@mekiyatube2063
4 ай бұрын
و عليكم السلام ورحمة الله وبركاته የኔ እናት 😭😭 እማዬ ናፍቆቴን ቀሰቀሳችሁብኝ አሏህ እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥልን ያረብ ሙባዬ ማሻ አሏህ እናትህን በደንብ ተንከባከባት ጀነት ከእናት እግር ስር ነች 🎉🎉
@AbduAbdu-qx8eb
4 ай бұрын
❤የኔ እናት አላህ ያስደሰታችሁ እረጂም እድሜ ይስጥሽ ከልጅሽ ጋ የኔ ዉድ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
4 ай бұрын
ጎበዝ ሙቤ ሁሌም አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱላሂ ወበራካትሁ በል 30አጅር ተገኛለክ
@ToybaT_qv9zo
4 ай бұрын
ሙቤ አሳቅከኝ 😂😂😂😂😂ምን ብሎክ ነው ካሚራማኑ ጎበስ ብለክ ሸፈንክ ሱሪውን እንዳናየው ነው😂😂😂😂😂😂ሙቤ ለእናትክ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልክ አንተንም አላሕ እትልቅ ደርጃ ያድርስክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@መድነኝወሎየዋያውምየባቦዋ
4 ай бұрын
ሙቤ ወድሜ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ለናትህ ❤❤❤❤❤❤❤ ግን ሴ ትን መመሳሰል ሴት ደሞ ወድን መመሳሰል በጣም የተከለከለ ነው እና ሁለተኛ እዳይደግምህ ለኛ ብለህ ሳይሆን ለእስልምናህ ብለህ በተረፈ ጠንክር ❤❤❤❤
@Faiza-o3f
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ommohammed3036
3 ай бұрын
ሙቤ የኔ አባት አሏህ ያስብከውን ሀሉ ያሳካልህ ከምትፍልግው ብላይ ይስጥክ ይገባሀልና ❤❤❤❤❤ ስወድክ ለእናትክ ያለህ ፍቅር ያስደስተኛል
@OfficialHassentube
4 ай бұрын
የኛ ውድ እናት 😍
@hawi5845youtube
4 ай бұрын
ሙቢ የላኢላሀኢለላህ ወንድሜ ነህ ለናቶቻችን ለመላውቤተሰቦቻችን አላህእድሜናጠናይስጥልን እናማ ሙቢ ሴትጋመመሳሰል እስልምናችን አይፈቅድም ተስተካከል በጥሩነገሮች አላህን በማያስቆጡ ስራዎች በርታ 👍👈
@hshshshsh3977
3 ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ማሚ እናት በትንሸ ነገረ ትደሰታለች ለእናትክ ያለክ ከብረ ደስ ይላል ሙቤ
@mekdesmekdes5192
4 ай бұрын
የኔ እናት ኑረለን ሺ ዓማት እኔም እዎድሻለው 🥲💘❤️😭🥹🥹🥹🥹
@kakajqj1215
4 ай бұрын
እኔም እናትና አባቴን እግር አጥቤ የምመረቅበት ቀን ናፈቀኝ ማሪያም 😢እመቤቴ የልቦናችንን መሻት ከሀፂያት በቀር ትፈፅምልን
@ZemenYibrah
4 ай бұрын
Amen amen amen
@XbhCbnj
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sigemlove6698
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤
@Danish-pz3pl
4 ай бұрын
አሚን እኔማ ጁማአ ጁመአ የአባቴ የእናቴ ገላቸው እያጠብኩ ወደ መስጃድ ነበር ምወስዳቸው እፋ እሄ ስደት አሁንጁመአ ሲደርስ አስታውሳለሁ ብቻ በሰላም አላህ አገናኘቶን እንደዛ እስከማረግ ድረስ ጨነቀኘ
@Wudeyemaryiamleg
4 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@RaheemaRh
3 ай бұрын
ወንድሜ ማሻላህ ለእናትህ የምትሰጠው ክብር ደስ ይላል ግን እናትህን ለመንከባከብ ሴት መምሰል አይጠበቅብህም መልካምነትህ የውሃነትህ ባጠቃላይ ያላህ ነገር ደስ ይላል እናትህን አላህ ይጠብቅልህ አደራህን ካሁን በኋላ ሴት መስለክ እንዳትመጣ ለእናት ከዚህም በላይ ከበካቤ ይገባታል በርታ አላህ ያግዘ ክ በዚሁ አጋጣሚ አልዓዛርን ሳላደን ቃል አልፈን ምርጥ ወንድም ምርጥ ሰው ነው ሁላችሁ በርቱ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Selam-el7jl
4 ай бұрын
ሙቢ እናትህ ቅልጥፍናዋ ደስ ሲል አልዓዛርን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም አክባሪ የሆንክ ሰው ነክ ፈጣሪ ይባርክህ
@hayat.712
4 ай бұрын
አላህ አላህ ያለ መቸም አያፍርም የሙቤ እናት አላህ እረጂም እዲሜ ጤና ይስጠልህ
@HawaAHMED-h1y
4 ай бұрын
ሙቤ ለእናትህ ያለህ ክብር ማሻአሏህ ግን እደሤት መሣሠል አይፈቀድም ወንድም ሤት መምሠል አይፈቀድ ሠው ለማሥደሠት ብለህ አላህ እማይፈቅደውን አታድርግ በተረፈ ደሥ ትላላችሁ አላዘርም ትለያለህ ለሠው ያለህ ክብር እጂግ በጣም ደሥ ይላል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SeadaAbdu-m4s
4 ай бұрын
ጎበዝ ሙባዬ እናትህን ተንከባከብ ጀግና ማለት ለቤተሰቡ መልካም የሆነነው❤❤❤❤
@الحمدللهربلالمن
4 ай бұрын
ወአላይኩም አሰለም ሙቢ ድጋሚ የሴት ልብስ እዳትላብስ ረሱላችን ሰለለሁ አላይህ ወሰለም ከልክላውነል☝️ ሴት ከወንድ እዳትማሰሰል ወንድ ከሴት እዳይማሰሰል ብለውነል ውዱ ነብያችን ሰለወት አውርዱ ሙስሊሞች
@sariyefikrsew
4 ай бұрын
Lememesasel sayihon yenatu shita nafkot new😢
@Maem_M
4 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم
@mekiyatube2063
4 ай бұрын
صح اللهم صلى وصلم عل نبينا محمد صلى الله عليه وسلم
@GT-eg1fd
4 ай бұрын
አላዛር ደግ እሩህሩህ ልጅ ነህ አንተም እንደ ሙቤ ለናትህ ያለህን ፍቅር በጣም ደሰ ይለኛል ሙቤም ደግ ንፁህ ሰዉ ዛሬ ሁለታችሁንም አብራቹህ ቡታጅራ ሰላየኋችሁ ደሰ ይላል እግዜብሔር ክብር ይሰጣችሁ ቤተሰባችሁን ባከበራችሁት ልክ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@leylatemamhussen3229
4 ай бұрын
የኔ ውድ እናት😢💕አብሺር ሁሉም ኮ ያልፋል እና ሙቤ አልሽ ሙቤ ደግሞ በርታ ጀግና ነህ🥰
@Mimi-fz1bg
4 ай бұрын
አረ ወየው ሙቢ ጭራሽ የተመታህ 😂😂😂ማሚዬ እድሜና ጤና አዝቶ ይስጥሽ የሙብዬ እናት❤❤❤❤
@MelatAskal
3 ай бұрын
ሙቢ መልካም ሰው ነክ እናትህን ረጅም እድሜ ይስጣቸው❤❤❤❤
@sojoogoj6399
4 ай бұрын
የሙቤ እናት እድሜቸውን ያርዝምላቸቅ ቁጭ አድርጎ ይጦራቸዋል ሙቤ መልካም ልጅ ነው❤❤❤❤❤
@Gyggghhh
4 ай бұрын
መግቢያው ፈገግ እንዴት እንዳረገኝ ማርያምን 😂😂😂😂😂 ሙቤየ & አላዛር ስወዳቹሁ ለእናቶች እድሜናጤናይስጥልን❤❤❤
@طيبةمحمد-ح7ع
4 ай бұрын
አቤ መሻአላህ አላህ እናትህን እረጂም እደም ጤናጋር ❤❤❤❤❤
@Zዜድ
4 ай бұрын
ሙባነቴ የኔ የዋህ ወላሂ አተን አላህ ሡባሀነሁተአላ ትልቅ ደረጃ ያድርሥህ ማሜዬ አላህ ረጅም እደሜሠቶልህ ቁጭ አድርገህ የምተጦራት አላህ ያድርግህ
@Samira-o1q
4 ай бұрын
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲 ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን 🤲❤️🌺
@Mmm-r7y6s
4 ай бұрын
አሚን
@YAALLAH-u4b
4 ай бұрын
አሚን ይስጥን አሚን ያድርግልን
@ZEDO8o0y
4 ай бұрын
አሚን❤
@xjxhfjggju3100
4 ай бұрын
አሜን አሜን 😢🥺
@semirakigali
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂🎉🎉
@fantayeedo3733
4 ай бұрын
አሜን ሙቢዬ ታድለህ የቤተሰብ ምርቃት ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ከፊትህ ቀድሞ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሀል ተባረክ የሙቢዬ እናት ስወድሽ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ አልአዛርዬ ደስ ስትሉ ቁም ነገረኛ ነህ ቤተሰቦቻቸውን ለመጠየቅ ለመተዋወቅ ስለሄድክ በጣም ደስ ብሎኛል መዲ ናፍቃኛለች ተባረኩ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ ክበሩልኝ
@nabah8797
4 ай бұрын
ሙቤ የኔ ወድም ሽ አመት ትኑርልህ ክብር ለናቶች የምትሉ ላይክ
@SamsungSamsing-un6rz
4 ай бұрын
ክብር ለናቶች
@zimzim-v1y
4 ай бұрын
አራ ሰወችዬ ሚያለቅስ አሸጉሊት አታርጉ አላህሙዱልላሂ በሉ እናታችንን እድሜ ይስጣት ዱዓ አድርጉላት❤❤❤❤❤
@HfgRsf
2 ай бұрын
እናቴ ሺ አመት ኑሪርኝ ሙቢየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@hadiyasissy
4 ай бұрын
ሙቤየ እናትህን አላህ እዴሜ እና ጤና ይስጥልህ በሳቅ ጀምሬ በለቅሶ ነዉ የጨረስኩት
@LoloIolo-g8p
4 ай бұрын
😂😂
@fatumutaibar8432
4 ай бұрын
ማርያም እርዚቅ ያለዉ ህልም አይቸልህ አለሁ ግን ህልም እዉነት መሆኑን እማቀዉ ለተ ያየሁትን ህልም እዉነት ሁኖ ካገኚሁ በህልም አምናለሁ ወድሜ ሙቤ የወሎ ልጂ ነኚ🥰
@EkramTube-l8o
4 ай бұрын
የኔወድ ይሖናል❤❤
@Zዜድ
4 ай бұрын
አላህ ውነት ያድርግለት የኔ ውደ❤❤❤❤❤ ውነት ብለሺ ያዢው ህልም እዳረጉት ነው የሚሆነው ሙቤ በጣም የዋህ ሠው ነው አላህ የልብን መሻት ይሙላለት🌹🌹🌹🌹🌹
@SamsungSamsing-un6rz
4 ай бұрын
አላህ ውነት ያርገው❤❤❤
@rabiyara2445
4 ай бұрын
አቤት የወሎ ሰውኮ ፍቅርናችሁ ስወዳችሁ የዋህ ደግ ገራገር ናችሁ አላህ ሰላማችሁን ይመልስላችሁ
@yryhhd-gj1rc
4 ай бұрын
የወንዜ ልጅ እውነት ያድርግለት ያረብ
@madiiyoutube2926
4 ай бұрын
ማሻአሏህ ደስ ስትሉ አሚን ብለናል አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ያረብ ለእናት ሲያንስ ነዉ ረጅም እድሜ ለእናቶች ያረብ
@UdhHdh-j1u
4 ай бұрын
ያረቢ ለእናቶቻችን ሀያታቸዉን እረጅም አፊያቸውን ሙሉ አላህ ያርግላቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@Jemilawelyewaeslamnehiweta
4 ай бұрын
አሚንያረብ
@FoziMyወሎ
4 ай бұрын
አላዘር የሚባለወ ማሻአላህ ፈገ ግታው ደሰ ሲል ሙባየ ከማሚጋ ሰታምር
@Fatma-xw2st
3 ай бұрын
Yane kojo mazariye sabaachu liki ida inate ❤❤❤
@ግሬስ-ሠ5ለ
4 ай бұрын
መታደል ነው የናት እግር ማጠብ ሙብዬ እድሜ ና ጤና ኣብዝቶ ይስጥልክ ❤❤❤❤❤
@የሩታየወዳጅነኝወሎየዋ
4 ай бұрын
ማሻ አላህ ሙቢ እናት አለም ናፍቃኝ አለች 🥺 አይ ስደት
@hanahanaa1304
4 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለሁሉም እናቶች እኛንም ከስደት መልሶ ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን ሙቤ ምርጥ ሰዉ
@zebibazebu2367
4 ай бұрын
ሙቢ አላህን ፍራ መመሳሰል ክልክል ነው❤❤እኔ ስለምወድክ ነው ❤❤
@rabiarabu3985
4 ай бұрын
ልል ነበር ኮሜንት አተሮች ይወርዱብኛ ብየ ነው እንጅ መመሳሰል በጣም ክልክል ነው
@LaylaNasry
4 ай бұрын
ትክክል
@ZzZz-im6sy
4 ай бұрын
ትክክል
@meskermgetachee
4 ай бұрын
ትልቅ ልጅ ነክ ጌታን በቃ ትልያለክ አላዛራ እንኳን ደህና መጣህ ወደ እዚህ ፍቅር ወደውን ሀገር ፍቅር ሆናቹ ፍቅር ስበኩ ❤
@hzjd7055
Ай бұрын
የኔ እናት አይዟችሁ እሽ ሁሉም ለአላህ ቀላል ነዉ አይዟችሁ
@seadayimam8488
4 ай бұрын
ሙቤ ወንድማችን አሏህ ካሰብከው በላይ አሳክቶልክ እናትህን የምታስደስት ያርግክ ረጂም እድሜ ይስጥክ
@AmryAhmed-bq2bv
4 ай бұрын
ሙብ ቁጡርህን ለከኝ ኡፍ ረጅም እድሜ ከጤነ ይጨምረቹ እነቴ አነዘሬ ምርጥ ነህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዎለህ
@mrabdula5342
4 ай бұрын
እኔ አለኝ የሙቢ ቁጥር በየትል ላክልሽ❤❤
@HAYAT-z7z
4 ай бұрын
ለኔም ሥጭኝ እሥኪ እህቴሙቢን ማገኘት እፈልጋለሁ @@mrabdula5342
@AmryAhmed-bq2bv
4 ай бұрын
@@mrabdula5342 በዝዉ ስጭኝ
@kamilawasewase2655
4 ай бұрын
@@mrabdula5342። ለኔ ላኪልኝ በናትሽ❤❤
@نصرهحبشه
4 ай бұрын
@@mrabdula5342 እኔም እፈልገወለዉ ለኪልኝ አሁን
@FatimaSeid-e2w
4 ай бұрын
እማዬ አልሀምዱሊላህ ስትል እንዴት ደስ ይላል የእኛ አላህ ምን ይሳነዋል ለዚህ አበቃቹክ እኛንም ስደት በቃቹክ ብሎ አላህ በሰላም ያገናኘን😢
@Wudeyemaryiamleg
4 ай бұрын
ሙቢ አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ 👍ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለናትክ😘😘😘
@DyiDt
4 ай бұрын
የሙቤ እናት ስወዳት እድሜዋን አስረዝሞ የምጦራት ያርጋት❤❤❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
3 ай бұрын
ማዘሯ ማሻአሏህ የኔነት አሏህ እድሜና ጤና ይሥጥሽ ሙቢየ አብሽሪ አይዞህ ጄዛክ አሏሁ ኽይር
@neima-k6x
4 ай бұрын
አልቅሸ ልሞት ነው እናተ ሥለናታቸሁ ባወራችሁ በተገናኛችሁ ቁጥር እረጅም እድሜ ለእናቶች እናቴ ናፍቀሽኛል
@ሀዩ
4 ай бұрын
ወላሂ ስለእናት በተወራ ስአት አልቅሽ ልሞት ነው በጣም ናፍቃኛለች 6 አመቴ ከተለየሁት
@የበራሀዋእርግብ
4 ай бұрын
አብሸሪልኝ የኔ ዉድ እኔም እናቴ ናፍቅኛልች 12 አመቴ ካይሀት ኡፍፍፍ
@neima-k6x
4 ай бұрын
እኔ ገና በስምት ወር ልሞት ነው ሁለት አመቴ መቸ እንደሚደርስ አላቅም ያረብ በሠላምያገናኘን
@ፀይሟአባቷንመሳይ
4 ай бұрын
አሏህ እረጅም እድሜ ለእናቶቻችሁ በሰላም ያገናኛችሁ እኔ በስደት እያለሁ በድንገት አጣኋት ታማለች ሳልባልኳ
@azaludeneken8461
4 ай бұрын
Congress mube bagaa Waal argitanii mother kee fanna Love ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samrikidane1312
4 ай бұрын
Mubeya endat ende mewedeh betame kun lebe yaleh sew neh egzabehar yebarekeh mama demo edema na tena yeseteh ❤
@SemuGrace45
4 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ኡሚ❤❤❤❤❤ ሙቢ ተው ለማስደሰትም ቢሆን የሴት ልብስ አትልበስ በኛ መመሳሰል በጥብቅ የተከለከለ ነው
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
4 ай бұрын
ማነው ግን ከቡታ ጂራወች ሱስ የያዘው እንደኔ Love you buta jira ❤️
@Yemariyam21md
4 ай бұрын
Ye ewnet ene le enate and ngr mareg kuch bila endezi egruwan atibelat buna aflichelat enditmerikegn emegnalew😢
@Eden-e3w
4 ай бұрын
የኢትዩጵያ እነቶች ትስቅይትው ነው የሚያሳድጎን ብደር ምላሽ ያርገን
@SamsungSamsing-un6rz
4 ай бұрын
አሚን
@fatemaAaaa-cl9vf
4 ай бұрын
አሚን
@sofi8983
4 ай бұрын
ሙብየ የእናቱ ልጅ አላህ መጨረሻህ ያሳምርልህ ይቅርታና ወንድ ሴትን መመሣሠል ሴትም ወድን መመሣሠል ክልክል ነው በኢስላም እና ስራውን ማሻአላህ ግን ሴት መመስል አልነበረብክም
@wsassew1387
4 ай бұрын
ማሸአለ❤❤
@RahmaSultan-n4y
3 ай бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ሙቢ አብሽሪ የናት ምልክት ውሎ አይድርም አላህ ያሰባቹት በሙሉ ይሙላላቹ ❤❤❤❤❤❤ኡሚ የኔ ሽታ
@Zade-h7p
4 ай бұрын
መነው እዳኔ እናቱን ቡና አፍልቶ ማሽታት ምርቃት መቃባል ያናፋቃው 😢😢😢ስዳት ያስሪህን አላህ ባሰላም ለዚ ቀን ያብቃን 😢😢😢😊🎉❤
@abdrehimmhdi-cu7iq
4 ай бұрын
አሚን 🤲🏾❤️
@sigemlove6698
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@sigemlove6698
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@FATIY.Aኢትዮጵያtnur
4 ай бұрын
እኔ አሚንንንንን
@MariyamMaari
4 ай бұрын
አሚንን
@sart203
4 ай бұрын
ወድ ሁኖ ሴትን እሚመሳሰል ሴት ሁና ወድን እምትመሳሰል ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም እረግመዋል አላህ የህድኩም
@ወser-ey1yo9oc4ሰ
4 ай бұрын
የኔ እናት እዉይ ሙባረክ አላህ ያክብርህ ወንድሜ እናት ስትመርቅ አሚንንንንንን ያረብብብ
@HeJw-c9g
4 ай бұрын
ሙቢዬ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@Emmaftube
4 ай бұрын
ሙቤ የኔ ውድ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርስህ ያረብ የሁልግዜም ምኞቴ ነው😭
@የሀይቋ-21
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 0:02
@YounusKhan-b9r
2 ай бұрын
ወላሂ እኔም ❤❤❤❤
@Ameenah-f3h
4 ай бұрын
ማሻ አላህ እናታቺን አላህ ይጠብቃቺሁ ሙቢም አላህ ይጠብቅህ ደስየምትል ልጂነህ ጠክር አላህ ይገዝህ
@AyuAbebaw-eu3ef
4 ай бұрын
የኔ እናት ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
@ibrahimfatuma
4 ай бұрын
ኧረ ቤተመቸኝ ሽንጧ ስምን ቁጥር ነው ያስመሰለ የእናታችን ልብ ረጅም እድሜ እናት የኔ ወንድም 🥰🥰🥰🥰👌🏻👌🏻👌🏻👌🏻
@SaraSara-kw1vb
4 ай бұрын
የኔው ድሙብዬ ❤❤❤❤😢😢😢 የእናትህ ምርቃትከፍተኛ ያርግህ 😢😢😢❤❤እናትህም እረጅምእድሜ ከሙሉጤናጋር❤❤❤😢😢
@sarsarh4099
4 ай бұрын
እናት ሁለዬም ትኑር😢😢😢 እናቴ ነፍስሺን ይማርለኝ
@حياة-ر4د
4 ай бұрын
የኔ ተራ መቸ ይሆን እናቴ ብዙ አስከፍቸሽ ግን አደየም ይቅርታ ሳልጠይቅሽ ሸስደት እደከፍኝ ተሠደድሁ እማየ 😢😢እናቴን እዳገኛት ይቅርታ እድጠይአት እድጦራት በፀሎት አስቡኝ
@YounusKhan-b9r
2 ай бұрын
አብሽሪ እማ❤❤
@Mekde731
4 ай бұрын
ሙቢ ❤❤❤❤❤ተባረክ ወንድም አለም ፈጣሪ ሆይ የእናቴ ጠረን ናፍቆኛልና የስደት መጨረሻዬን አሳምርልኝና ለአይነ ስጋ አብቃኝ 😢🤲🤲🤲
@AlewuyaMuhammed
4 ай бұрын
😢😢😢😢እናት እኮ ልዩ ናት እናት የአይናላይ ያለው ፍቅር እናት እጇ ላይ ያሉው ዱዓ እናት ልቧ ላይ ያለው እዝነት እግሯ ላይ ያለው ጀነት ልዩ የበላይ ያደርጋታል እኔስ አልታደልኩም አላህ ይርሀማት 😢😢😢😢😢😢😢😢
@EthiopiaHagere-d9q
4 ай бұрын
የኔከርታታናት ረጂም እዲሜ ለናቶቻችን😢😢😢
@እሙፈውዛንየሰለፎችወዳጅ
3 ай бұрын
ማሻአላህ ለእናት ያለህ ቦታ ላይክ ሰብስከራይበ ያረኩህ ለእናትህ ያለህቦታ በጣም ደስ ሰላለኝነው
@ALEMASEFA-yg3cn
4 ай бұрын
ሙቤ ጀግና ነክ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
24:11
💎እስከ አሁን ዋሽተሽኛል:አጠገቤ እንዳደርሺ አለቀሰች🥹
Mubi Tube
Рет қаралды 32 М.
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 527 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
38:35
የተፈጠረው ምንድነው? የንስር አይን የት ገባ ያገኘነው አስገራሚ መረጃ። ያላስብነው አስደንጋጭ ነገር ተፈጠረ... እናታችን ታመው ሆስፒታል ገቡ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 66 М.
55:19
🔴 እግዚአብሔር በሚያደርገው በጎ ነገር ሚካኤል ይታዘዛል || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ |Aba Gebrekidan New Sibket
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 74 М.
15:11
ሄሉና የሄሉ መከታ አላዛር እያስደሰቱን ነው የምን መከፋት ነው ኑሩልን አቦ🙏🙏🙏🙏
Sinte Tube
Рет қаралды 3,9 М.
26:40
ፈኪ እና ሶፊ ቤታቸው ጋበዙኝ፡ ያላሰብኩትን ሰው አገኘሁ😃
AMIRZCOOL
Рет қаралды 90 М.
45:50
የንስር አይን ሹፌር ሚስት በመጨረሻም እውነታውን ተናገረች!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 82 М.
33:32
እየወደደችኝ ጥላኝ ተሰደደች : ከ 5 አመት በዋላ ስትመለስ ያላሰበችው ጉድ ገጠማት : በጣም እወዳታለው ❤️ ጋቢ ሾው || Ep 11
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 169 М.
24:25
📢 እደዚ አይነት አስጨናቂ አትመሲኝም ብሩክ😱😂
Efrem_Tube
Рет қаралды 154 М.
14:47
😍የብሩክ መልካም መልክት ለ ዊና
Wina ዊና
Рет қаралды 64 М.
33:17
ጉድ ሆዴ ከፍሬ ጋር አደር ጂጂ ላይ ችት አደረገባት
mikii Ethio tube
Рет қаралды 1,6 М.
20:05
💎 አንተን ማየት አልፈልግም,ከእናቴ ተለያየን😱
Mubi Tube
Рет қаралды 140 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН