በእንባ ያራጨችን የ 9 አመቷ ታዳጊ! Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 62,776

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Жыл бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 240
@sonia-ee9er
@sonia-ee9er Жыл бұрын
ለአሳዳጊዎች ትልቅ አክብሮት አለኝ ተባረኩ ጌታ ውለታችሁን ይክፈል 🙏🙏🙏🙏
@helabayou1715
@helabayou1715 Жыл бұрын
የ 9 አመቷ ልጅ የናት ፍቅር በዚ ደረጃ ስትንሰፋሰፍ ለላው እናቱን እየበደለ በናቱ ግፍ እየሰራ ሲያንከራትቱ ደሞ እናያለን ይቺን ቅመም ግን እኔ ቃል የለኝም ❤❤❤❤❤
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
እውነት ነው እናት የሌለው የለውም መካሪ😢😢😢😢😢 አለች እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር አልፎ እንደዚ ማየት በጣም ያስደስታል ለእፃናት ለሚያሳድጉ ድርጅት ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው መስዬ ተባረኪ እህታችን ከአለቀሰው ጋር አልቅሰሽ ከተደሰተው ጋር ተደስተሽ እህታችን ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ የኔ መልካም❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር 😢❤
@moonlight-zl7sm
@moonlight-zl7sm Жыл бұрын
ውድ የሸገር ኢንፎ ቤተሰቦች እንዚህን እናትና ልጅ አብርው እንዲኖሩ ብናርግ እናት እንድትሰራ ልጅ በ ንፁ አሞሮ እንድትማር ብናርግ ብዬ ተመኛሁ
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@woine123
@woine123 Жыл бұрын
ይህንን ጉዳይ ጉዳዬ ብላችሁ ለምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ያክብራችሁ:: እስካሁን የጠበቃቸው ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው ይባርካቸው በአንድነት ያኑራቸው:: መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው::
@user-tc6eo7nv3d
@user-tc6eo7nv3d Жыл бұрын
ይህንን፣ጉዳይ፣ጉዳዬ፣ብላችሁ፣ለምታደርጉት፣፣መልካም፣ሁሉ፣እግዚአብሔር፣፣ያከብራችሁ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ወይኔ እኔ አፈር ልብላልሽ ልጄ አንጀቴ ተላወሰ እውነት ነው ምንም ባይኖራት እራሱ የእናት ጠረኗ ብቻ በቂ ነው በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት እናት ማለት ብረሀን ማለት ነች የፈለገ ቢደላ የእምዬን ቦታ የሚተካ ነገር አይገኝም እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Жыл бұрын
ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አድጋ ጥቃትና ሰላም ምን እንደሆነ በደንብ ለይታ ስላወቀች።መሲዬ የዚህ ሁሉ ኮኦርዲኔተር አንቺ ስለሆንሽ ፈጣሪ ያክብርልን።ለእናቷም ለእሷም እርዳታ ያደረጉ ማእከሎችና ቀድመዉ ለማሳደግ ወስደዋት የነበሩት ቤተሰቦች የተባረኩ ይሁኑ።
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መሲዬ እናት ማለት የአለም ብረሃንነች እሱዋ ስትኖርነው ይህነወት የሚኖረው😢😢😢
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Жыл бұрын
እማምላክ በፀጋ ታሳድግሽ እንኳንም ኖረችልሽ እናትሽ መሲዬ የመልካም ሰው ጥግ እድሜ ይስጥሽ
@user-og8ui9ln8u
@user-og8ui9ln8u Жыл бұрын
Thank you so much for sharing Messi! It’s so hard to sit and watch this video! I couldn’t control my tears! This little girl is so amazing she understood more than so many of us. She understands the magnitude of having a mother in child’s life and the love she have for her mother is oh my god! May god keep them together. There is nothing like a mother’s touch !!
@yegile4712
@yegile4712 Жыл бұрын
😊😊
@selina3052
@selina3052 Жыл бұрын
አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ 😭😭😭
@hahahah3766
@hahahah3766 Жыл бұрын
እናት ልዩሰጦታ ናት በጣም ያሰለቅሳል
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Жыл бұрын
😭😭😭💔የ9 አመት ልጅ ለእናቷ ያላት ፍቅር ሌላው በእድሜ ትልቅ ሰው የሁኑ ለእናት መድሀኒት የገዛንልሽን እረሳሽ ብለው በሚዲያ ያዋርዳል እናትን❤😭
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r Жыл бұрын
ምንም ሁና እናት ለዘላለም ትኑር❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
እናት ትኑር ለዘላለም እውነት ነው ኢንሻአላህ አብራችሁ የምትኖሩበት ጊዜ ያምጣላችሁ🎉❤🎉❤
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
የእሷ ስምቴ የሚገባኝ ልጄነታችን ከእናት ከአባት የላሰለፍነው ነው ብዙ ጊዜ ሰዎች ብር ብቻ ይልካሉ ልጆች ምርጥ ጊዜያቸው የእናት ሽታ ሚፈልጉበት ጊዜ3አመት እስከ ንብስ እስከሚያቁቁ ስታዩ ልጄ ናቸው ህልማቸው ግን እናት ልታቅፍ ነው
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
👍👍👍💕💕💕❤️❤️❤️በእባ ነዉ የጨረስኩት የልጅቷ ለናቷ መሰፍሰፍ ይገረማል ይሔን ላደረገ ፈጣሪ ይመስገን
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመው አንድዋ እናትዋን በብር አታላ ከቤት አባራ እቃቸውን ደጅ ጥላ አይተን አዘንን ተቆጨን እቺ ትንሽ ልጅ ደግሞ በዚህ መልኳ ለእናትዋ ስትንሰፈሰፍ ልብ ይነካል አይ ይቺ አለም😢
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 10 ай бұрын
እናት አለም ናት ትክሳም ትጥቆር እናት ግድም መድኃኒት ነው ይባላል ።የኔ ልጅ እናትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ መስዬ ላንቺም ለረዷትም ፈጣሪ ብድሩን ይክፈለቸው❤❤❤
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!! ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ አበረታቱኝ 🇪🇹👈🌹
@AlwiaMhaamd
@AlwiaMhaamd Жыл бұрын
Woo
@aminayasin4428
@aminayasin4428 Жыл бұрын
እውነት ነው❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤እግዚአብሔር ያሳድግሺ
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
ሕፃናትን ለሚያሣድጉ ድርጅቶች ትልቅ ምሥጋና ዪገባቸዋል መሢ ፈጣሪ ዪጠብቅሽ
@hannahmariam4491
@hannahmariam4491 Жыл бұрын
መሰዬ አንቺን ማመሰገን ቃላት ያሰኞል እቺን ልጅ አይቼ እንባኤን መቆጣጠር አልቻልኩም እግዚአብሔረር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ እህቴ
@madinah4387
@madinah4387 Жыл бұрын
አላህ የተመቸ ኑሮ ይሥጥሽ ልጂሽ አብራሽ ትደግ
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m Жыл бұрын
የተባረኩ ሰወች መልካምነት ለብዙ ነገረ ይተረፈል መልካምነት እዲግ በይ
@bezebeze2553
@bezebeze2553 Жыл бұрын
መሲ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ አሳዲጊያቹም ፈጣሪ ይባርካችሁ
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
እናት 😍በእዝች ህፃን ውስጥ ልጆቻቸውን ሀገር ቤት ትተው የሄዱ እህቶችን አስብኩ አያችሁ ምን ያህል የእናት ፍቅር እንደሚያስፈልጋቸው😢
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 Жыл бұрын
Yene lij innatu mahonenim ayawuqim innatih negn malet inkuwan feralew😭😭😭😭
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
@@zamzambashir9001 እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ከባደ ህይወት እያሳለፍሽ እንደሆነ ይገባኛል ግን የሆነ ግዜ ይገባዋል /ይገባታል ብየ አስባለሁ።
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Жыл бұрын
😭😭😭
@zamzambashir9001
@zamzambashir9001 Жыл бұрын
@@yayeshmulatu8552 Amiiiiiiiin 🥺💔
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር አልፍ. ክዚህ ላደርስሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@sableqatar673
@sableqatar673 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
የወደቃውን የሚያናስ እግዚሐብሔር እቅፊዲግፊ የርገቹ ታበረኩ❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤❤
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ሆደ ቡቡ እግዝኣብሄር ይስጥሽ ይሄን ስላሳየሽን
@user-sv1bw7mn8v
@user-sv1bw7mn8v Жыл бұрын
እፍፍፍ የእኔ እናት እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን አላህ በጤና አኑሮ አገናኛችሁ ደስ የምትል ልጅ
@lovenature4241
@lovenature4241 Жыл бұрын
God bless you all. It is hard not to cry seeing this. Thank you for helping especially children and women
@tewachewahadu
@tewachewahadu 3 ай бұрын
ሸገሮች እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bezaitalemtesema4830
@bezaitalemtesema4830 Жыл бұрын
የኔ ዉብ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ እዉነት ነዉ እናት የሌለዉ ልጅ የለዉም መካሪ በቃ አስለቀሽኝ ፣አግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላችሁ ከመሲ ጀምሮ ወ/ሮ ኪያ ፣ሰላም በጎ አድራጎት ድርጅት ፣እንዲሁም ያሳደጎት ሴትዮም
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ኡፍ እናት እኮ ሂወት ናት
@amanuelbeyene1342
@amanuelbeyene1342 Жыл бұрын
ኣሁን በጣም ጥሩ ስራህ ሰራቹ ጎቦዞች።
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Жыл бұрын
መሰረት መዙ ስህተት አየሁብሽ ካሳዳጊዎችሽ ቤት እንዴት ሰላም ህፃናት ማሳደጊያ ገባሽ ስትያት ጥቃት ደርሶብ ስትልሽ ምን አይነት ጥቃት ብለሽ በደሏን መስማት ፍትህ ማግኘት ነበረባት ቁርጥ አደረግሽው😢😢😢😢😢
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
የኔ እናቴ እድግ በይ ግጡሙ ውስጠነው የነካኝ የልጄ ናፍቆት በአች አየውት እግዚአብሔር ልጆቻችን ይጠብቅልን 😢😢😢😢
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
እናት እኮ የአንጀት መዳህኒት ናት ❤❤❤❤
@muluabara8782
@muluabara8782 Жыл бұрын
ምትክ የለላት እናት አለም አላህ ያሳድግሽ የኔ ቆጆ ማን እደናት ቆሎ ቆርጥሞ እናት ጋር ሞኖርን የሚክል የለም
@fretatesfay343
@fretatesfay343 Жыл бұрын
እስይ የነ ልጅ እግዛቢሄር ካንሺ ጋር ይሁን እደጊ ከክፎ ይሰውርህ አሜን ለእናትሽ ምሉ ጠና ይስጣት አዙሽ ❤❤❤❤❤❤
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
እውነት ነው እናት የሌለው ሰው የለውም መካሪ😭በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረስኩት😭😭😭😭 በጣም ደስ ይላል😭😭😭
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
ስለእውነት ልጅቷን ይዛ የምታስተምረው የተባረከች መልካም ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርካት🙏
@alemhailehaile8871
@alemhailehaile8871 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናት እኮ መሥታወት ናት እንኳንም ኖረችልሽ ፈጣሪ ያሣድግሽ 😍😍😍
@afiyatube_
@afiyatube_ Жыл бұрын
የኔናት አለ ባየን አመጣችዉ እድሜናጤና ለናቶቻችን❤
@bintahmed
@bintahmed Жыл бұрын
ወላሂ እደት አጀቴን እደበላችው ልጁቱ የኔማር ይህም አልፎ ደስታ ይመጣል😭😭😭
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 Жыл бұрын
በጣም ናፍቃለች ምንም ያለችባት ቢመችም ማን እንደናት እግዛብሄር አብረው የሚኖሩበትን እድል ይሰጣቸው
@tobe741
@tobe741 Жыл бұрын
ልዩ የሆነች የእናት ፍቅርን ለመግለፅ ቃላቶቿ ሁሉ ያጠሩባት ፍቅሯን እንጂ ማንነቷ ያልጎዳት እናት የሌለው ልጅ የለውም መካሪ ስትል የእውነት አንደበትሽን ብሩህ ያድርግልሽ እደጊ ነገ ትልቅ ቦታ ትደርሺያለሽ!!!🌿🌿🌿🌴🌴🌹🌹መሲዬዬ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነ አጋሮችሽ መልካም ሴት 🙏🙏
@marthachane9777
@marthachane9777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
ልዑል አገዜአብሔር የተመሰገነ ይሁን እናትና ልጅን ጠብቆ ላገናኝ ፈጣሪ ምስጋና ይግባህ 🙏🙏🙏 ልጅቱን ላሳደጉት ምስጋና ይገባቸዋል ❤❤❤
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ሶልያና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስሟ እራሱ ሲያምር
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሳድግሽ 🙏
@eteneshkonjo1542
@eteneshkonjo1542 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስድግሽ
@nayeeman2318
@nayeeman2318 Жыл бұрын
የኔ ውድ እድግበይ
@genetkwt6461
@genetkwt6461 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሁሉ ነገር አስተካክሎ አንድ ቤት ያኑራቸው ህፃንዋ በጣም በሳል ናት
@alemsere5864
@alemsere5864 Жыл бұрын
መሥዬ እንኳን ሠላም መጣሽ አልቅሼ ጨረሥኩት እናትኮ በምንም የማትተካናት የልጅ አዋቂ ናትልጅቷ
@maryam-hy9oe
@maryam-hy9oe Жыл бұрын
የኔማር ወላሂ በጣም የምታሳዝን ልጅ ናት አላህ ያሳድግሽ ከእናትሽ ጋ ያኑርሽ እናት ትኑር ለዘላለም
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
የኔ ማር እፍ እግዚያአብሄር አይለያቹሁ ስታሳዝን ሁላችሁም ተባረኩ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እሰይ፡የኔ ማር፡እንኳን ፈጣሪ፡ማረልሺ፡የልጂነትሺ፡አምላክ፡እንኳን፡ደስ፡አለሺ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 Жыл бұрын
Thanks 😢❤❤
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
እግዚአብሜር ያሳድግልስ እናትሽን ያኑርልሽ በጤና❤❤🎉
@hayatyasin3877
@hayatyasin3877 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
Tebareku gate yebarkh Ethiopian people ❤❤❤
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 Жыл бұрын
እማየ ክፉሽን አልስማ😢😢😢❤❤❤
@mimishoabrish8265
@mimishoabrish8265 Жыл бұрын
😢😢😢😢I can’t stop crying mecye God bless you
@hananadem5921
@hananadem5921 Жыл бұрын
too me😢
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
የኔ እንባ ይፋሰሰልሸ የኔ ቆንጆ እንኳን በህይወት ኖረችልሸ እውነት ብለሻል እናት የሌለው ሰው የለውም መካሪ
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 Жыл бұрын
መሲ አልቻልኩም.. ወይኔ ምን አለ ለእናቶች ብቻ ሞትና በሸታ ባይኖር.....
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Жыл бұрын
እኔስ ማየት አቃተኝ በዚህ ነገር የተባበረ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካቹ
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Жыл бұрын
What a beautiful mother
@jemilamohd8602
@jemilamohd8602 Жыл бұрын
እውነት እናት ያላቹሁ ተክባክቡት እኔሰ የለኝም 😢😢😢😢 ሰለእናት ሰሰማና ሳይ ሁድ ይብሰኛል 😢😢
@freykahsay8738
@freykahsay8738 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ ምንም ሁ እናት ትኑር
@ቤተልሔም
@ቤተልሔም Жыл бұрын
ማን እንደ እናት ❤❤🎉🎉🎉
@bmm72
@bmm72 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ የኔ እናት 😭
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤❤❤የኔ እናት የሴት ሂወት ከባድ ነው እግዝአብሔር በእደሰሜና በጤና ይጠብቃቹ❤🎉 መሲየ የኔ ማር
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc Жыл бұрын
አሳዳጊዎቹዋ መመስገን አለባቸው የኔ እናት
@user-fv3gp8yd6h
@user-fv3gp8yd6h Жыл бұрын
ሁፍ ፍ ማጣት ክፉ እግዚአብሄርታሪክ ቀያሪ ነው ያማረ ሂወት ይስጣቺሁ እስከሂወት ፍፃሚቺሁ ደስተኛ አድርጎ ያኑራቺሁ😢😢
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ምንም ሁና ትኑር እናት
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
እናት እንደቀላል 💔💔💔💔😭😭😭አንችን እምታክል ልጅ አለችኝ እየየ ብየ ያለቀስኩት ኡፍፍፍፍፍፍ
@tigistworku5615
@tigistworku5615 Жыл бұрын
እውይ የኔ ውድ ፈጣሪ ለናትሽ ጨርሶ ይማርልሽ አንችንም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Жыл бұрын
የኔ ልዮ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Жыл бұрын
The girl is amazing She's goes in advance a lot God bless you 🙏
@eleniwerku7835
@eleniwerku7835 Жыл бұрын
መሲዪ እግዚአብሄር ይባርክሽ መልካምነትሽ የምገርም ነው እባክሽን ታሪክ አለኝ እኔም የልጄን ድምፅ መስማት ካቆምኩ ወራት ተቆጥራል ያለሁት በስዴት ነው ላወራሽ እፈልጋለሁ እባክሽ
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
ያረቢ አስለቀሰችኝ አላህ ያሳዲግሽ እናቴሽንም አላህ ያሽርልሽ
@hananadem5921
@hananadem5921 Жыл бұрын
መስዬ የኔ ቆንጆ የኔ መልካም
@user-uw8qt9xs5n
@user-uw8qt9xs5n Жыл бұрын
መሲ መደሀንያለም ጤና ይስጥሸ
@mesertmesfen5599
@mesertmesfen5599 Жыл бұрын
ሲያሳዝኑ 😢😢
@Ateref
@Ateref Жыл бұрын
መሲየ እውነት ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ አምላክ እድሜ ጤና ጸጋ ያድልሽ እመብርሐን ካችጋር ትሁን 16:24
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ስለምታደርጊው መልካም ስራሽ ፈጣሪ በልጆችሽ ይካስሽ
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 2 ай бұрын
እናት የሌለው ሰው የለውም መካሪ እውነት ነው የእኔ ከርታታ 😭😭😭😭😭😭😭
@emyefrata3202
@emyefrata3202 Жыл бұрын
I cant stop crying 😢
@yemariam2110
@yemariam2110 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b Жыл бұрын
መሲ ድምፅሽ ያምራል ❤
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር አስለቀሰችኝ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 Жыл бұрын
🙇☝️
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭 እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ላይ ያስቀምጣችሁ ።
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 Жыл бұрын
አሜን
@heruteherato6217
@heruteherato6217 Жыл бұрын
Yane Konjo Geta Yesedigishi😢❤❤❤
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 39 М.
እማማ ዝናሽ ቀሚሴን እየነጠቁ ይለብሳሉ እዚ ሌቦች !
7:15
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,8 МЛН
Не плавайте тут! 🏊🚫
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,7 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,9 МЛН
Heavy package 🤭🤣 #demariki
0:25
Demariki
Рет қаралды 6 МЛН
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4 МЛН