No video

በአንድ ቡኮ ሶስት አይነት ለስላሳ ዳቦ አገጋገር

  Рет қаралды 16,676

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

በአንድ ቡኮ ሶስት አይነት ለስላሳ ዳቦ አገጋገር እና የምግብ መስሪያ መገልገያወችን ያለ ምንም ኬሜካል ማጽዳት እንደምንችል የሜያሳይ ቪድዮ ነው አይታችሁ እንደምትጠቀሙበት እርግጠኛ ነኝ

Пікірлер: 64
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወዳጆቼ!ለዳቦው የተጠቀምኩት ግብአት 1200 ግራም ዱቄት 360 ግ እርጎ 350 ግ ውሀ ጨው አንድ የሻይ ማንኪያ ደረቅ እርሾ አንድ የሾርባ ማንኪያ ስኳር ግማሽ የሻይ ማንኪያ።እንደሁልግዜው አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ። በላይክ እና በኮመንት እንድታበረታቱኝ እጠይቃለ❤
@liyademeke6073
@liyademeke6073 2 ай бұрын
እናመሠግናለን 😘👍👍👍
@haymanotgashaw8747
@haymanotgashaw8747 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ሜልዮ!!!
@haimmanotwoldekidan447
@haimmanotwoldekidan447 2 ай бұрын
You are doing amazing job as always everything you show I try it I am taling you I learn a lot of things. and also the way test food very beautiful never hide yourself you are a real Ethiopian with self steam please keep it up love ❤️
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 2 ай бұрын
ሚሊዪ ሙች በጣም ጐበዝ ነሽ ደግሞም ዘናጭ ነሽ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤
@yetem1912
@yetem1912 21 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ክብረት ይስጥልኝ
@nigistmeasho212
@nigistmeasho212 2 ай бұрын
Excellent. I never thought of baking bread with yogurt. I will try it. Thank you so much
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 2 ай бұрын
አሪፍ ዘዴ ነው እናመሰግናለን
@FantuKelecha
@FantuKelecha 2 ай бұрын
በተለይ የኦቭን የአፀዳሽበት ዘዴ እጅግ ድንቅ ነው ❤ ይመችሽ አቦ !
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 ай бұрын
ዋው ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 2 ай бұрын
ሰሳም ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው ! መሞከር አለብኝ ! እጅሽ ይባረክ አቦ ❤
@DfFyy-sl3md
@DfFyy-sl3md 2 ай бұрын
መልየ እጅሸ ይባርከ
@alganeshmesfin6686
@alganeshmesfin6686 2 ай бұрын
Amazing, we love you, long life ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 2 ай бұрын
ዋዉ ምን ብዬ ልንገርሽ አንደኛ ነሽ ዳቦውን እሁኑ እየቦካው ነው አመሰግናለው ሜላት
@shewayedubale3156
@shewayedubale3156 2 ай бұрын
Ejish yebarek
@yoditabraha215
@yoditabraha215 2 ай бұрын
You are always number one.thank you for sharing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 2 ай бұрын
Wow……this is awesome…….you killed two birds in one stone as they say in this country. I have enjoyed your video so much as always my dear. It’s such a timely post, with oven cleaning and all…..spring and summer seasons are deeper cleaning time here where I live at. It’s best to do it timely before it piles up on you tho; thank you for all the useful tips you gave us. ❤
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ
@shewayedubale3156
@shewayedubale3156 2 ай бұрын
Tebareki yene kemem
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 2 ай бұрын
ሜሉ ቆንጆ ባለሟያ እጅሽ ይባረክ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አሜን ማርቲ
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 2 ай бұрын
It good job
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 2 ай бұрын
ሜሉየ ባለሙያ እኮ ነሽ በትንሽ ሊጥ የተለያየ ዳቦ መጋገር እንደሚቻል አሳይተሽናል
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 2 ай бұрын
መልየ የኔ ሴት እጆሽ ይባረኩ መዓረይ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ
@shewahaile5370
@shewahaile5370 2 ай бұрын
ሜልዬ እናመሰግናለን
@shewahaile5370
@shewahaile5370 2 ай бұрын
ሜልዬ የሆነ ድቄት ይሆናል
@shewahaile5370
@shewahaile5370 2 ай бұрын
እንደገና የቡናዋን መፍጫ ሊንክ ብየ ደጋግሜ ጠይቄ ነበር ሜሉ እባክሽን ላኪልን ብዙ ሰው ጠይቆ ነበር
@mesi23kassa24
@mesi23kassa24 2 ай бұрын
Melu konjo congrats 200k subscribed 🎉🎉❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ውድ ከእግዚያብሄር ጋር የናንተም ድጋፍ ነው እዚህ ያደረሰኝ ክበሩልኝ
@user-jf5zu5ir3e
@user-jf5zu5ir3e 2 ай бұрын
Selam leanchi yihun Mellu ❤❤❤balemuya ehit tebarekilign
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አሜን የኔ ቀና ሰውን መባረክ የእውነት ቀና ልብ ይጠይቃል
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 2 ай бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ ሞክሬው እንዴት እንደሚጣፍጥ የሀገር ቤቱን አስታወሽኝ
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 2 ай бұрын
Midgawn yasssbebetn sodaw gebtognial huletegnawn aligebagim ❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Vinegar (አቼቶ) ነው ሁለተኛው
@lichisolomun796
@lichisolomun796 2 ай бұрын
Frij wust lemn endaskemetshiw tnegrign Meluye
@shalom744
@shalom744 2 ай бұрын
Thank you Mellu. Keep it coming. Amrobishal betam zare
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Thank you too
@mesi23kassa24
@mesi23kassa24 2 ай бұрын
Waw
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A 2 ай бұрын
ይሞከራል ልጆቸ በአንድ ሢሆኑ አሁን ሙያ ልማር አንዱ ሀገር አንዱ ከሆደ ውስጥ ነው ባሌ ቂጣ ነክ አይወድም ለልጆቸ ልማርላቸው😅😅😅 አይሻልም ሜሎ ከሁለት ወር በሆላ እወልዳለሁ ሁለተኛውን ልጂ
@tiruworkwondemunegne9433
@tiruworkwondemunegne9433 2 ай бұрын
GOD blesses u sis You thought me a lot !! My best free gift but so precious I give it to you :Jesus loves u so much that u have everlasting life : by just believing in HIM
@sabagiday5055
@sabagiday5055 2 ай бұрын
Hi Mel, how are you, thank you for your all doings,Mel by the way I want to remember you about your saviour Jesus your righteous one ,by what is given for you by His blood,sis. read your Bible daily bread for your soul as you do food
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
Thank you saba,I will....
@samrawitsammmferew5056
@samrawitsammmferew5056 2 ай бұрын
Yogurt ማድረግ ይቻለላል የቤት እረጎ ከሌለ?
@genethailemariam-xk1ho
@genethailemariam-xk1ho 2 ай бұрын
❤❤❤
@fass1977
@fass1977 2 ай бұрын
Melli can you please give me an idea how to make gluten free bread? I’m in Ethio, so I don’t have many resources. 😊
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
አዎ በበቆሎ በማሽላ በጤፍ በኦትስ ብራውን እራይዝ በነዞህ ሁሉ መጋገር ትችያለሽ
@dinamesfin8860
@dinamesfin8860 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 ай бұрын
ሜሊዬ❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ናኒዬ❤
@le1785
@le1785 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@TigestAlemu
@TigestAlemu 2 ай бұрын
ሜሉዬ ምርጥ ነው እኔ ውጥ ሰርቼ ስጨርስ በንጀራ ሳቀርበው ትሪ ላይ ውሀ እያወጣ ምን ላርግ
@selam7643
@selam7643 2 ай бұрын
ወሀውን በአንዴ ሁሉንም አትከልሺ በጊዜ ወይም በ4 ጊዜ ከልሺ አንዴ ጨምረሽ ሲንተከተክ የቀረውን እያረግሽ ጨምሪ 🥰
@TsehayUmaMolla
@TsehayUmaMolla 2 ай бұрын
በደንብ አንተክትኪው ከተንተከተከ ከስር ውሐ አያቀርም
@hayme4396
@hayme4396 2 ай бұрын
Selam melu🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 ай бұрын
ሀሚዬ❤
@hope8216
@hope8216 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል:: እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለን:: ሊጡን ለ24 ሰአት ፍሪጅ ውስጥ አስቀመጥኩት አልሽን:: ግን ከ24 በኋላ የለበስሽውን ልብስ ለ24 ሰአት አልለወጥሽውም ማለት ነው? ወይስ 24 ሰአት ሳታቆይው ለተመልካቾችሽ 24 ሰአት ብለሽን ነው? አልገባንም:: ዋናው ነጥብ ስለልብስሽ ሳይሆን የቡኮውን ቆይታ ሰአት አሳስተሽ የነገርሽን ስለመሰለን ነው::
@liyademeke6073
@liyademeke6073 2 ай бұрын
ውይ ሠው ቁም ነገሩ ይበልጣል ልብሧ ማየት አደለም 24 ሠአት ሀገርቤት ሆን ማናችንም በሣምንት ነበረ የምንቀይረው
@Kiya-mc7tb6yc8y
@Kiya-mc7tb6yc8y 2 ай бұрын
እንዴ😳 ስለምትለብሰው ልብስ ምን አገባን?
@selam7643
@selam7643 2 ай бұрын
የለሊት ልብስ ለብሳ በመሀል ማሳየት ነበረባት 😁😁😁😁🙄
@liyademeke6073
@liyademeke6073 2 ай бұрын
እኮ አመለጠን ይመስላል የለሊቱን😂😂😂
@nejathussen1081
@nejathussen1081 2 ай бұрын
ክክክክክክ አይ እንዳንዱ ሰው
@Mahder-tw9wb
@Mahder-tw9wb 2 ай бұрын
አንቼኮ ትለያለሽ ደግሞም ትለያለሽ
@mesi23kassa24
@mesi23kassa24 2 ай бұрын
❤❤❤
7 መፍትሄዎች ቆንጆ   ዶሮ ወጥ ለመስራት
26:32
Melly spice tv
Рет қаралды 43 М.
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 45 МЛН
የሳምንት ምግብ አሰራር
25:29
Melly spice tv
Рет қаралды 23 М.
አዲሱ ቤታቸን ገባን
33:12
Melly spice tv
Рет қаралды 49 М.
እየበሉ ቦርጭ ማጥፋት  |   ዘና ሀገሬ  | ሀገሬ ቴቪ
22:14
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 39 М.
የውሃ ኬክ አሰራር
9:45
Melly spice tv
Рет қаралды 9 М.