በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ|Zemari Dagmawi Derbe

  Рет қаралды 827,077

zemari dagmawi derebe

zemari dagmawi derebe

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@eritrealove7981
@eritrealove7981 2 жыл бұрын
ያኔ ድሮ ሰዎች ደስ ይበለን የሚለው መዝሙር፡ ያኔ የህጻናት መዘምራን ሆነን በ ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስትያን፡ በሰንበት ትምህርትቤት ኣዳራሽ ውስጥ ሲዘምር፡ ትዝ ይለኛል። በኢትዮኤርትራ ጦርነት ምክንያት ኤርትራ ከገባን በውሃላም ደጋግሜ መዝሙሮቹን እሰማ ነበር። እግዚኣብሄር ቢፈቅድ ኣንድ ቀን በኣካል ባገኘው ደስ ይለኛል። በሂወቴ በጣም የምወደው የማከብረው የመንፈስ ታላቅ ወንድሜ እግዚኣብሄር ዕድሜና ጤናን ይስጥልን። ቃለሂወት ያሰማለን።
@aniley873
@aniley873 7 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@TigstYone
@TigstYone 4 ай бұрын
Amen
@zedKebede-zo4kk
@zedKebede-zo4kk 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@abenetayelegn3240
@abenetayelegn3240 2 жыл бұрын
የሰራዊት ጌታ አንተን ደስ የሚያሰኝ ልብ ስጠኝ እባክህ
@ጽዮንንጉሴሰበነማርያም
@ጽዮንንጉሴሰበነማርያም 2 жыл бұрын
በጣም የማከብሮት በጣም የምወዶት ዘማሪያችን እንዴት ኖት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወይኔ ከልጅነቴ፠ነዉ የምወዶት ማርያምን መዝሙሮትን ስሰማ ውስጤ ይመሰጣል ደጋግሜም ነበር የምሰማዉ እመቤቴ ትጠብቅልን
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 😢
@Meheret-Nany
@Meheret-Nany Жыл бұрын
የኔ ልብማ የቆሸሸ የሸተተ ነው በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ 😢 አቤቱ ንፁ ልብን ፍጠርልኝ
@ShewitHadush-c3x
@ShewitHadush-c3x 22 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@brtukanleake1591
@brtukanleake1591 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ተነገሮ የማይጨረስ ውለታው✝️⛪️✝️ዝማሬ መላኤክ ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@NetsuNetsi
@NetsuNetsi 8 ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ይሄን መዝሙር ስሰማ
@elroitube27
@elroitube27 3 жыл бұрын
በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ አለምና መላው ያንተው አይደለምወይ የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለምወይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@BalageruaAbay-h3y
@BalageruaAbay-h3y Жыл бұрын
እያለቀስኩ የምዘምረው መዝሙር 🥰እግዚአብሔር ይመስገን❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር💚💛❤✝️
@KakidanMegersa
@KakidanMegersa 4 ай бұрын
0òozw2xpj7 9!0YUU😊
@ወሎዬነኝእንደምነሽደሴ
@ወሎዬነኝእንደምነሽደሴ 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ባዳምጠው በአዳምጠው የማይጠገብ ዝማሬ
@Bikeyegetalij
@Bikeyegetalij 8 ай бұрын
በምን ደስ ላሰኝክ አምላኬ ሆይ በጣም ደስ የሚልና መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ነው ተባረክ ፀጋው ይብዛልክ❤❤❤
@TewodrosKassakirkos
@TewodrosKassakirkos Жыл бұрын
እንባዬን ማቆም አቃተኝ፣ የህፃኑ ቂርቆስ አገልጋዩ። የሰርጌ ቀን በኔ ጥያቄ ተዘምሮልን ነበር ። የእግዚአብሔር ቃል ሁሌም አዲስ ነው።
@ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ
@ፅሐይየተዋህዶልጅነኝ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን። አቤት አቤት የመዝሙር ትምህርትም እደዚህ ትልቅ ስብከት ነው ትክክል ሁሉ የእርሱ ነው በምን ደስ ማሰኘት ይቻላል ቃል አጠረብኝ መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊት እደተናገረው በመዝሙር ስላቀረብክልን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@Hiwothailemichael
@Hiwothailemichael 7 ай бұрын
❤❤bemn des lasegnk❤❤😭😭😭
@selin12queen37
@selin12queen37 Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ የኔ ሳይሆን ያንተ ያኑረኝ🙏🤲🙏🤲🙏
@Kasu-r7q
@Kasu-r7q Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናቱ ማርያም ከልጇ ጋር ትጠብቅ🙏❤
@shalushalu8859
@shalushalu8859 25 күн бұрын
በምን ደስ ላሰኝሕ ጌታየ ሆይ አምላኬ ሆይ የፈጠርኸው ኹሉ ያንተው አይደለሞይ😢♥👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤
@AlemNesh-o8g
@AlemNesh-o8g Жыл бұрын
የደሙን ዋጋ በምን ልተምነው እግዚአብሔር እኮ ለኔ ልዩ እግዚአብሔር ዳዊትን እንደ ልቤ ይለዋል እኔ ግን እግዚአብሔርን እንደ ልቤ እለዋለው ክብሬ እኮ ነው አምላኬ ለኔ እኮ ሒወቴ ነው ያለሱ እኮ እኔ ምንም ነኝ ሞገሴ ቤተሰቤ ሁለንተናዬ ነው እኔ አምላኬን በጣም ነው የምወደው በጣም😢😢😢😢😢😢
@yalemwerkabebaw-ny1kw
@yalemwerkabebaw-ny1kw 2 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ባዳምጠው ባዳምጠው እማይጠገብ ዝማሬ እልል እልል እልል
@tilahunabirham1686
@tilahunabirham1686 Жыл бұрын
Wowo betam yemifelgowun mezumur agegnow
@alemmamo1796
@alemmamo1796 Жыл бұрын
ባዳምጠው በአዳምጠው የማይጠገብ አንተን ደስ የሚያሰኝ ልብ ስጠኝ እባክህ እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገንእ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 6 Reply ።
@ወይኩንፈቃድከ
@ወይኩንፈቃድከ 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ስጦታህ ምን እንከፍላለን?ብቻ ተመሥገን ተመሥገንልን።አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አጥት የሚለምልም ዝማሬ ከጥኡመ ዜማ ጋር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mameayele5711
@mameayele5711 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክፉ አይንካህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ እጀግ ድንቅ መዝሙር ነዉ
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ
@meskeremfekadu6272
@meskeremfekadu6272 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤
@DayLight-es7lk
@DayLight-es7lk Жыл бұрын
ቅል ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@መንፋሳዊቲዮብ
@መንፋሳዊቲዮብ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💒✝️💞💕👏🌾💐💐💐🌾🌷🌷🌷🌺🥀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@mastewalGetnet-qo8du
@mastewalGetnet-qo8du 11 ай бұрын
አሜን (3) ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ✝️✝️✝️
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተባረከ። ሁሉ የሱ ፈጥሮ የሚገዛ አቻ የሌለዉ እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን። ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ።
@leul-vp8lh
@leul-vp8lh 7 ай бұрын
Kalat yelegnm bcha betam nw makebrk keep going ehin yemesele mezmur bzum view yelewm where is my orthodox people ☦️☝🏽
@abelhailu2680
@abelhailu2680 Жыл бұрын
እርሱን ደስ የምናሰኝበት ልብ ይስጠን ❤
@tigist3363
@tigist3363 11 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ በእድሜ በፀጋ ያኑርልኝ በቤቱ ያቆይልኝ🙏🙏
@naseematariq2142
@naseematariq2142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን
@cronacrona8220
@cronacrona8220 2 жыл бұрын
ስወድህ እድሜና ጤና ያድልልን
@biscuitgedam1416
@biscuitgedam1416 2 жыл бұрын
በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ
@ትግስትወለተስላሴ-ፀ1ጐ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን😢⛪❤
@asegidzenebebekele5709
@asegidzenebebekele5709 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ተመስገን አምላክ። ❤️❤️❤️
@samiramohammad3057
@samiramohammad3057 2 жыл бұрын
አሜን የዝማሬ መላእከት ያሰማልን🙏🙏🙏
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
ሌላ ምን እልሀለው ጸጋውን ያብዛልክ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 3 жыл бұрын
አሜን አሜኔ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማቺን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን ፀጋዉን ያብዛለት.
@sineyadey101
@sineyadey101 10 ай бұрын
አሜን ፫ ዝማሬመላእክት ያሰማልን
@sanialamnashrah814
@sanialamnashrah814 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዘመንክን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከዉ
@beti6602
@beti6602 Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ
@ዘማሪትሳላምየድንግልልጅ Жыл бұрын
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ዝማሬ ምላእክትን ይስማልን 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@kokokoko-rs8vl
@kokokoko-rs8vl 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር
@eyoblegese816
@eyoblegese816 6 ай бұрын
❤❤❤❤ትቢያ ነኝ ምንልስጥ❤❤ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@sableshefare392
@sableshefare392 2 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
@mekdesassefa3110
@mekdesassefa3110 2 жыл бұрын
በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ 😭😭🙏🙏🙏🙏
@selmawetselmawet7769
@selmawetselmawet7769 2 жыл бұрын
በምንደስላስኝ አምላኬሆ 😭😭🙏🙏🙏🙏
@aklilufikadu1436
@aklilufikadu1436 Жыл бұрын
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ድንግል ማሪያም ከሁላችን ጋር ትሁን
@meazamena9280
@meazamena9280 3 ай бұрын
አንተን ማስደሠት አላማዬ ነው የኔ ጌታዬ ግን በምን ሁሉን የሠጠኸኝ አንተ እኮ ነህ even እንዳመሠግን ምታረገኝ አንተው አይደለክ ስበድልህ ንስሃ እንድገባ ምትረዳኝ አንተው አይደለክ ወይ ከራሴ በምንም ላስደስትህ የኔ አባት አንተንስ እንዳምንክ ያደረከኝ አንተው አይደለክ ወይ እኔ ቤት ደጃፍ መጣሁ እንጂ ምን አደረኩ እንድመጣስ ያደረከኝ አንተው አይደለህ ወይ በፍፁም ነፍሴ በፍፁም ሀሳቤ በፍጹም ልቤ እወድሃለው ባንተ ፍቃድ እንድኖር አርገኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ❤
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 10 ай бұрын
አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆይ ቆሽሻለው እና ከአፀቴንፁ የፀዳ ልብን ፍጥልኝ አባቴ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ❤❤❤❤❤
@AMEN12728
@AMEN12728 Жыл бұрын
ቃል የለኝም😭😭😭 ምን እላለሁ ተመስገን🙏
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 3 жыл бұрын
አሜን በምን ደሰ ለሰኝ አምለኬ ሆይ ዝማሬ መለእክትን የሰመልህ ዘማር ደግማዊ
@mesrettade7233
@mesrettade7233 2 жыл бұрын
እልል
@asteralem2336
@asteralem2336 7 ай бұрын
ዝማሪ መላእከት ያሰማልን 🌷🌷🌷🌷
@wudietibebu1987
@wudietibebu1987 2 жыл бұрын
Betam yemwedew mezmur zimare melaekt yasemaln wendmachin!
@amorthodox661
@amorthodox661 2 жыл бұрын
አገልግሎትህን ይባርክ😍
@هبهه-ه7ن
@هبهه-ه7ن 3 жыл бұрын
Amen zimare melayikitin yasemalen stegawun yabuzalek
@kidanegebrmdhen270
@kidanegebrmdhen270 3 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
@mekdelawittamrat1661
@mekdelawittamrat1661 3 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልህ
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 9 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Vehg-c5p
@Vehg-c5p 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RomanGenet
@RomanGenet Жыл бұрын
አሜን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ
@የአማኑኤልልጅነኝ-ረ9ሐ 3 жыл бұрын
በእዉነት ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልክ
@ፍቅርማማአ
@ፍቅርማማአ 2 жыл бұрын
ዝማሬመላአክትንያሰማልንፀጋዉንያብዝልክእልልልልልልልልልልል👏👏🙏🙏🙏
@TemesegenSewgegn-s9i
@TemesegenSewgegn-s9i 3 күн бұрын
በምን ደስ እናስኝዋልን እዛው ክዝሙት ክስይጣን እሱ ያርቀን እኛ ምን ሀቅም አለን
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 3 жыл бұрын
በአማን አፈ በረከት እመ አምላክ ትጠብቅህ ዘርህ ይባረክ።
@mariannabrusoni7171
@mariannabrusoni7171 3 ай бұрын
I love this song i am feeling that everyone should be very humble, because nothing is ours...But God's creation
@techawatch
@techawatch 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን።
@KiyuHirpa
@KiyuHirpa Жыл бұрын
በምን ደስ ላሰኝክ ጌታዬ ሆይ በምን ደስ ላሰኝክ
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl Ай бұрын
እድሜህን ያርዝምልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mariyammariyam4555
@mariyammariyam4555 3 жыл бұрын
አሜን,፫ዝማሬ,መላክትን,ያሰማልን,👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🙏🙏🙏
@zeroto2347
@zeroto2347 Жыл бұрын
የእርሱ ነዉ 🙌
@banchiayehubekele5263
@banchiayehubekele5263 3 ай бұрын
ፈጣሪ ዕድሜና ጤናን ይጨምርሎት🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@habenhaben3412
@habenhaben3412 7 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ❤❤❤❤❤❤❤
@elizabet.g
@elizabet.g 3 ай бұрын
Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln ❤
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@emabetmulugeta7gmilcon231
@emabetmulugeta7gmilcon231 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@frehiwotn
@frehiwotn 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ዝማሬ መልአክ ያሰማልን!!❤🙏🙏🙏
@luliluwam5068
@luliluwam5068 2 жыл бұрын
Egzieabher yibarikh betam Des yemil mezmur nww
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 5 ай бұрын
❤❤❤❤ዝማሬ መላህክት ያሰማልን🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Жыл бұрын
በምን ደስ ላሰኝህ ጌታየ ሆይ
@mekdesasrat7873
@mekdesasrat7873 3 жыл бұрын
Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele 👏👏👏 zemare melayikten yasemalen
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
ብዙ ትዝታ አለብኝ
@markosali4656
@markosali4656 Ай бұрын
የቂርቆሰ እንቁ እናመሰግናለን
@emebetyibeltal9507
@emebetyibeltal9507 2 жыл бұрын
ammen zemenhi yibarek zemary dagmawi dimetehen betam new emwodew
@hundummaaakkafedhaakeegoft665
@hundummaaakkafedhaakeegoft665 2 жыл бұрын
Uuuuuufffff zimare melaikt yasemalim bamin Des lasegn getaye hoyi 😭😭😭😭🎤👏👏👏⛪⛪🤲🤲❤️😭
@hareg2861
@hareg2861 2 жыл бұрын
እሱ ከኛ የሜፈልገው ማምስገን ብቻ ነው
@martabelay8632
@martabelay8632 Жыл бұрын
Zimari melakt yasemaln bedme betsega yitsebkln ❤❤❤❤
@HiryWorku
@HiryWorku 7 ай бұрын
Tebarek
@sdgs6877
@sdgs6877 10 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንንን አሜንንንን እልልልልል እልልልልልልልል
@tasewtasew-rm6wd
@tasewtasew-rm6wd 9 ай бұрын
በምንደስላሰኝህጌታዬሆይ😢😢😢😢
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Zamarii mateti asamale💒🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🍃🍃🍃🍃🕊🕊🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒🍃🍃🍃🍃🍃💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞🙏🙏🙏💯
@azebbezabih4675
@azebbezabih4675 Жыл бұрын
Zemari mlakitn yasemalen!!!
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
አሜንንን❤❤❤
@eshetusolomon5905
@eshetusolomon5905 Жыл бұрын
Zimare Melaikt yasemalin
@luluyimer6891
@luluyimer6891 2 жыл бұрын
Tebarek wendime
@Eotc628
@Eotc628 3 ай бұрын
eski kehawaryawi melsoch yemetachhu like
@selamfesehaye6210
@selamfesehaye6210 2 жыл бұрын
Egziabhier tsega yabzalh.
@gdhhx1654
@gdhhx1654 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@saadiadotalee9339
@saadiadotalee9339 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜእልልልልልልልዝማሬመላእክያሰማልን💞💞💞💞💞💞💞💞💞
"እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው"  ዘማሪት ለምለም ከበደ
4:59
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 544 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Random Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
00:47
BeatboxJCOP
Рет қаралды 17 МЛН
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
ትህትናሽ ግሩም ነው | tehetenashe girum new | Ethiopian Orthodox Mezmur
7:40
Orthodox Biruk - ኦርቶዶክስ ብሩክ
Рет қаралды 333 М.
እረኛዬ ነህ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Video)
4:13
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 7 МЛН
አዲስ መዝሙር "ጽዮንን ባሰብናት ጊዜ" መጋቤ ምሥጢር ሰሎሞን ተስፋዬ
10:05
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН