KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ውሎ አዳር :- የኛጋቶም እናት እህሎቿን በቆጥ
29:41
ውሎ አዳር - ሾፎሮ ለዳኝነት በዳሰነች
26:43
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
57:18
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
2:40
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
21:31
ጨዋታዋ ከማይጠገበው ከዳሰነች እናት ጋር ውሎ አዳር
Рет қаралды 55,526
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 406 М.
EBC Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 259
@Tsion25
20 күн бұрын
ሀገሬ እራሷ ጥበብ ናት ይገርማል አስካልዬ ጀግና ነሽ እናመሰግናለን❤❤❤
@elaybright8884
Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ እዉነተኛ እዉቀት ያለው እኮ በአለማችን ላይ በገጠር ውስጥ ነው ከተሜው እኮ ጥራዝ ነጠቅ ለቃቃሚ ነው እንጂ ጥበብም እዉቀትም ሀብትም ጤናም የለውም።።።።
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
Ай бұрын
እኔም ገጠሬ ነኝ ከስደት መልስ የገጠሩን ካልቸር በጣም ነው የምጠቀምበት
@meryemali4042
Ай бұрын
ጤነኛምኮ ናቸው የገጠር ሰው
@Fifi-q6d
Ай бұрын
አስኩ በጣም ነው የምንወድሽ አንቺ እኮ ኢትዮጵያን በደንብ እንድናውቅ ያደረግሽን እንስት ነሽ ። አቤል ብርሀኑ (የወይንዬ ልጅ) ደግሞ የአለም ያስጎበኘን አንበሳ ነው ኑሩልን ።
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Gedigedigedi
Ай бұрын
ሀገሬ ናት የትውልድ ቦታዬ ናት አስካልዬ መተሽ አለመገናኘታችን በጣም ይቆጨኝ ባህላችንን ስላሳወቅሽልን እናመሰግናለን።
@Medina-ey4ru
Ай бұрын
እዛም ኢንተርኔት አለ
@meryemali4042
Ай бұрын
@@Medina-ey4ru አወ አለ የኔም ወንድም እዛ ነው የሚኖረው
@MekdestadeseTadese
27 күн бұрын
Ire wsejgy benatshy.
@shimlesberihun697
Ай бұрын
አስኩየ በጣም ጥሩና ስብና ያለሽ ሰዉ ነሽ ድነሽ ወደ ተወዳጁ ፕሮግራም ስለመጣሽ ፈጣሪ ይመርቅሽ ይጠብቅሽ ደግ ሰዉ
@askaletesfaye5916
24 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@sadamAli-kk5vf
Ай бұрын
አስካለ እና ሙሌ በካሜራ ማን የዳሰነች ባህልና አኗኗር ዘይቤ በቦታው ድረስ ተገኝታችሁ ለአለም ስላስተዋወቃችሁልን በጣም ደስ ብሎናል። ምስጋናችንን ላቅ ካለ አክብሮት ጋር ባላችሁበት ይድረሳችሁ። 🙏🙏🙏🙏 EBE 🙏🙏🙏
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Joseph-k5n6w
Ай бұрын
ሴትዮ ግን በጣም ደስ ትላለች! I‘m proud as Ethiopian!🇪🇹
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ህይወት-ህመም
Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የማናውቀውን ምታሳውቂን ተባረኪ ❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ህይወት-ህመም
Ай бұрын
@askaletesfaye5916 ምንም አይደል አስክዬ ግን እባክሽ እዛም እዛም ስራ ጣድ ጣድ አትበይ ሰው ሼም አቁሟል እኔ ወላሂ አንች ን ለሚያዙሽ እሳቀቃለሁ በስልኬ ለማይሽ እኛ ኢትዮወች ምንም ክብር የሌለን ሆነናል ከዘመን ወድህ እናም እነሱ ይስሩ ለምደውታል አንች ብቻ ተመልከች መሄድሽ በቂ ነው። የምን አብሮ መስራት ሆ በተለይ ያች ስልጤ ትሁን እኔጃ የሴትና የወንድ ስኳር ድንች ፈቅፍቀው ሚበሉት ምንም ደስ ማትል ደሜን አፍልታው ነበር አችን ስታዝ እኔ እፍረት ያዘኝ 😭
@bayushegame5760
Ай бұрын
ወይ ጉድ የማትገቢበት የለም እግዚያብሄር ካንቺ ጋር ይሁን አሰካለ አገራችንንና ባህሎችን አሳየሽን
@FatimaJamal-lj1jr
Ай бұрын
ሴትዮ ደስ ትላለች 🥰🥰
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@elsaworkayehu382
Ай бұрын
አስክዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ እራስሽን ጠብቂ ሞቃታማ ቦታዎች ላይ ጸሀይ አትመቺ ሴትየዋ ደስ ስትል ረሀ ናት።
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@adanchetesfaye285
Ай бұрын
በጣም የምወዳቸው መሀበረሳቦች ሀመርና ዳሰነች ደሞ ጫወታ አዋቂዎች የኔናት
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@yayeshmulatu8552
Ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ጥሩ ሀገር ነበር እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን ካጣነው ይልቅ ያለን ሐብት እንኳን ለእኛ ለአለምም ይበቃ ነበር😢
@romanethiopia
Ай бұрын
ደስ ስትል ተጫዋች ነች ሴትዮዋ ቋንቋመቻሏ ይገርማል😍🤔
@HalemaMohammed-tr6kk
Ай бұрын
ውይ አስካልዬ ደስ ስትሉ ያላየነው ስንት ባህል አለን በጣም ነው የወደድኳቹ በርችልን❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hasnag3161
Ай бұрын
ሱብሀነአላህ በጣም ይገርማል የውሃ ማጥርያው
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
እኔም ገርሞኛል
@tube-qf7kt
Ай бұрын
ሲስተር አስካል ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ጉድ የሚገረም ባህል ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አሜን
@konjetalemudegifie2400
Ай бұрын
አስካልዬ እጅግ የምትደነቂ ድንቅ ጋዜጠኛ ነሽ ባንቺ የማናየው ነገር የለም ተባረኪ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አሜን
@hilina-g3l
Ай бұрын
ወይኔ ቤታቸዉ ስለምንየማይጨነቁ ሰወች ደስሲሉ ደግሞ ወዙ❤❤❤❤❤
@SnowflakesFeruz
Ай бұрын
አስኩዬ ስወድሽ አላህ በሄድሽበት ቦታሁሉ ይጠብቅሽ ገጠርነታችንን ሳትንቂ እደነሱ ሆነሽ ስለምትሰሪ ደስ ትይኛለሽ አንደኛ ነሽ
@askaletesfaye5916
24 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@workeneshshumet7454
Ай бұрын
ሲያምሩ ወዛቸው የጥቁር ቆንጆዎች
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
በጣም
@Bizuayehu-l2w
Ай бұрын
እውይይይ ... አስጎብኝሽ ደስ ስትል በቃ ነገሮችን ቅልል አድርጋ ነው የምታሳይሽ እግዚአብሔር ያክብርልን :: እህታችን አገራችንን የምታስቃኚን የምታሳይን ላንቺ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሻለን እናከብርሻለን :: 👌🙏😍
@askaletesfaye5916
24 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@ሰብለነኝከሀገረምኒል-ዀ8ሐ
Ай бұрын
ማሾ አታቂም እንዴ አስካልዬ😁😁ማሾ ለንፍሮ የሚሆን ነዉ እንደ አደንጓሬ ለማንኛዉም ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይላል በርች❤❤የሀገራችን ባህል ይገርማል በየ አካባቢዉ🥰🥰
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hewanadamanazreth443
Ай бұрын
ማሾ መብራት ነው
@mulalemWeres
Ай бұрын
ተባረኪ ኡነት ደስ አለኝ
@Fozeya-o9q
Ай бұрын
አስካለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እስወዳት ሀገራችንን አስተዋውቀችን እናመሰግናለን በተለይ ከሀገር ውጭ ለምንኖር ኢትዩጵያዊያን ሀገራችንን እድናውቅ እድንናፈቀው ነው ያደረግሽን😢 ያሰላም ሲያምርር
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@azeezaibrahim6570
Ай бұрын
Really like the women. She is well spoken and loving
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@lovelovertube507
Ай бұрын
ይህ ፖሮግራም ሱስ ሆነብኝ የሀገሬ ናፍቆት ባሰብኝ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገሬ አብቃኝ አስኩዬ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አሜን
@RichiSeboka
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አናት በርቺልኚ ጥሩ አስተማሪ program nu🎉🎉🎉❤❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zakirgetahon168
Ай бұрын
አሥቱየ፡እርጂምእዲሜጤናይሥጥሺ፡ሀገራችሥለምታሥጎበኝን
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@temabrand3382
Ай бұрын
እህቴ በጣም ጀግና እህትነሽ በርች❤❤❤🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@LlLl-vn8iu
10 сағат бұрын
አስኩ በርሽ አድናቂሽ ነኚ😅❤❤❤
@hermiteka5360
Ай бұрын
Glad thias programme is back ❤ Love Askale
@hasnag3161
Ай бұрын
የሰው ልጅ መከራ ይችላል አላህ ያማረችውን ጤና ይስጠን
@Werknshewerknshe
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አስካልየ በጣም ጥሩ ሰወች😢❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ሙሉእመቤትዘውዴ
Ай бұрын
በጣም እሚገርም ነው ከጋብቻቸው ዊውጪ ያሳዝናሉ
@meram-no8we
Ай бұрын
ሀገራችን ሰላም ያርግልንና ሁሉም የኢትዮጵያ ምድር ዙሬ ማየት ጓጓሁ ❤❤
@fhxh2270
Ай бұрын
የማሾ ወጥስወድ ሲጣፍጥ❤❤
@እናቴNew-r3d
Ай бұрын
በጣም ጀግና ናቸው
@askaletesfaye5916
24 күн бұрын
አመሰግናለ
@gdgddgdy9047
Ай бұрын
ሱበሀን አሏህ ይገራማል እዱናን እሚኖራት እነሡ ናቸዉ
@netsanetaltaye
Ай бұрын
ውሎ አዳር አገሬን የሀገራችንን ባህልና ወግ ስላሳወቀን በጣም አመሰግናለሁ በተለይ አስካለንና የስራ ባልደረቦችሽን ።
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@saramaood7497
Ай бұрын
አስኩዬ ዛሬስ ደክሞሻል የኔ ውድ🌹🌹
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@naymaa2843
Ай бұрын
ወይ ኣስካልዬ ኣንቺን ኣለማድነቅ አይቻልም በጣም በስራዋ ታታሪ ነሽ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@mymunahussen1263
Ай бұрын
ወሏሂ በሁሉም ቦታ የገጠር ሰው የዋህ ነው
@kedjaRechd
Ай бұрын
አስካልዬ እናመሰግናለን አገራችንን ስለምታሳይን 🎉 በተለይ አርጎባ የሰራሽው ዋው ነው
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@wardewarde9415
Ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ስንወድሽ እኮ ውል እድር blessed 🙏🙏🙏🙏
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hawwaadries3582
Ай бұрын
አሥኩየ እኳን ደህናመጣሽ ❤❤❤❤❤
@Anal-f1y
Ай бұрын
Tebarki wudoche❤❤❤
@sofiyahassen9936
Ай бұрын
ሴትዮዋን ❤❤❤❤❤አስካልዬ አንደኛ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hbhhbh8109
Ай бұрын
ይገርማል❤❤
@ህይወት-ህመም
Ай бұрын
የአገራችንን ባንድራ ያዬ 😢😢❤❤
@SocialSoci
Ай бұрын
መተሽ ስለጎበኘሽን እናመሰግናለን አስካልዬ❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@masreshabayeh905
Ай бұрын
እምየ ሀገሬ 💚💛❤️
@FeteneB
Ай бұрын
ደስ የምትል እናት አስካልየ ተባረኪ እድሜ ይስጣችሁ ባህልን ማወቅ ማየት በጣም ደስ ይላልጉሎ ማለት castor oil የሚሰራበ ፍሬ ዛፉ ነው አይደል? በጣም ይገርማሉ ጎበዞች ናቸው❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ሻር
Ай бұрын
ጌታ ሆይ እዘ አለምዎልደ ተመስገን 😢😢😢😢እዘ ብዎልደ ሞችያሎ 😢
@hewanadamanazreth443
Ай бұрын
እዚህ ባለመወለዴ አትበይ ..... ኢትዬጲያዊ ነሽ እነሱ ደግሞ ከተማን እንደሚጠሉ
@ሻር
Ай бұрын
@@hewanadamanazreth443 ውይኔ ዉዴ የምር በጣም ፈራሁት 🥹🥹🥹😭
@mekdesa.3620
Ай бұрын
❤GOD BLESSED ETHIOPIA & ALL ETHIOPIANS❤MORE BLESSING TO OUR BELOVED COUNTRY ETHIOPIA❤
@Faeza....m
Ай бұрын
አስካልየ እባክሽ የሄድሽበት ሀገር አብሬሽ ሂጀ ሀገሬን ልያት 🙏🙏
@AbelaAman
Ай бұрын
እኔም እዛ ነበርኩ ።።።።የሚገርም ህዝብ ነው ያለው
@SemiraSeid-u7g
Ай бұрын
ሚስኪንዬ ጠንካራሴትናሀገሯን ወዳድ ነች ግን ሴትዮይቱ እዞዟ😊
@hilina-g3l
Ай бұрын
የሴትዮዋንግግረ እደተመቸን እንኖራለን አለ😂😂😂 😂እኛነንጂ የምንጨነቅ
@ሐዊዋፍቅርYOUTUBE
Ай бұрын
ወደ ሸዋ ሒጂ ባህላችንን ጎብኝልን
@workeneshshumet7454
Ай бұрын
ሂዳለች ምንጃር ሸንኮራ
@AlmasElingo
Ай бұрын
የኔ ዉድ ቆዳው ከብዶሽ ነው ድካም ተሰማሽ ❤❤❤❤🥰🥰
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አዎ አመሰግናለሁ
@AynalemTlahun
Ай бұрын
❤❤❤ጀግነ፣ሴትነሽ
@teg22345
Ай бұрын
WOW des selu ❤❤
@hewanadamanazreth443
Ай бұрын
🥰ደስ ስትሉ
@SelamawitAdmasu-kz1bu
Ай бұрын
Askaliye betam gobez neshe yeagerachenen bahal bemasayeteshe betam kortenbishal Asku selamna tena yesteshe berch tiru new ❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bateyyoutube3038
Ай бұрын
ዋው እኔም ኢትዮጵያን አቃታለሁ ብየ አወራለሁ እኮ ግን የት ክልል ነው ❤❤❤
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
Ай бұрын
ደቡብ ነው
@Kalsha21
Ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@MohajddMiahje
Ай бұрын
ክክክክክክክክክ ስታስቂ ጀግና ሴት ነሽ
@bute5158
Ай бұрын
WOW masho begaa mene yehone beya semonune seteyeke neber masho WOW kongo newee vitamen alwe semonun serahubet
@jameelajameela8867
Ай бұрын
እኔ የገረመኝ የውሀው ነገር ሱብሀን አላህ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አኔም ገርሞኛል
@Selam-sx5ej
Ай бұрын
አስካል ተስፋዬ ጎበዟ በርቺ ራስሽንም ጠብቂ።
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@semutimohamed8744
Ай бұрын
የሚለብሱት ጌጥ እራሱ ይከብዳል እኮ ዋይ 🥺
@نورهاثيوبيا-ث1د
Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ
@yeznMamuye
Ай бұрын
ሀገራችን ልዩ ነዉ እኮ😢
@ፎዝነኝየእሙቲሲስ
Ай бұрын
የኔ ድንቡሽ ስወድሽ😘
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@oromtitiiibrahim1238
Ай бұрын
😢😢😢 አስክዬ ደከመች አረማመዷ አሳዘነኝ 😂😂😂አስክዬ ይኼ ፕሮግራም ያላንቺ በፍፁም አይጥምም 😊😊ደሞ ተሰቃየሽብን አስክዬ የእኔ ማር ፈጣሪ ብርታት ይሁንሽ እንደው ያንቺን ያህል የሰራ በጋዜጠኛ ይሁን በቤት እመቤት ማንም የለም 🙏❤ክበሪልን የእኔ እህት ካሜራማኖችም ክበሩልን 🙏❤ አይ ፈጣሪ አንተ ስንቱን ቻልክ በዚች ደሳሳ ስንቱ ተቻችሎ ተደስቶ ይኖራል ሽንት ቤት ማርቤት ሶፋ ቲቪ .....እያለን የምንኖር ሰዎች 🙄??? አመስጋኝ ነን ??
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@semutimohamed8744
Ай бұрын
አስኩዬ ቀሚሱ የሌለ ነው የማረብሽ😊
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
ሀሀሀሀለለለአመሰግናለሁ
@selamademsung5995
Ай бұрын
❤ውብ ናችሁ
@HubelAl-UZZA
Ай бұрын
😂😂😂😂 አቦ ይመቻችሁየኬንያ የስደት የበረሃ ህይወቴን አስታወሳችሁኝ ቱርካና ይመስላሉ
@Asge-up3tw
Ай бұрын
Ahun Uganda nshe bro
@HubelAl-UZZA
Ай бұрын
@Asge-up3tw አንተ ነህ እንጂ በረሃው አድክሞህ ሮጠህ ኡጋንዳ ገባህ ተመልሰህ ኬንያ መጣህ ስደብርህ Southafrica ገብተህ ይሆናል ባልሳሳት ደክመህ የወጣህ ስደተኛ ነህ ግን የት ነሽ ? US አውስትራሊያ እንግልዝ ወይስ ካናዳ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሂ
@hewanadamanazreth443
Ай бұрын
@@Asge-up3tw😂😂😂😂😂
@Fozeya-o9q
Ай бұрын
ድስ የሚሉ ማህበረሰቦች ጦርነት የለ ምን የለ እኛ በዘረኝነትና በጦርነት አለቅን ግማሻችን ወደናተ መምጣት ነበር ግን እናተንም መተን በዘረኝነት እዳንበክላችሁ ፈራሁ ዘረኝነት ወረሽኝ ነው
@meram-no8we
Ай бұрын
ሱብሃን አላህ
@ነፃነትየድንግልልጅ
Ай бұрын
የምወደው ፕሮግራም አስቱዬ❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@SarahSarah-zl3vs
Ай бұрын
ጉድ ነው 😂😂😂😂😂😂😂የሳመውት ነገር አለ😂😂😂😂
@fhxh2270
Ай бұрын
አወ😂😂
@HalimaEtupia
Ай бұрын
አሁን ይሄም ኑሮነው😢
@GdSy-ji2xj
Ай бұрын
አቦ እናተጋ ነው መኖር እሻአላሕ እኔማ ሣላየው አልቀርም ደቡብን
@merongeta2149
Ай бұрын
Legorfi yemitegut endeh yalut betoch nachew eku minale kef argew biseru
@Anal-f1y
Ай бұрын
Tebarkuuuu❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@emulayliatube
Ай бұрын
ንፍሮው እደትምሳይሆናል ግን
@LaJs-o9d
Ай бұрын
ያርቢ ምናይነትባህልነዉ ቤትአይሰሩምዴ
@ያልተኖረልጅነት-ቘ8ጘ
Ай бұрын
እዚህ ቦታ ሄጄ ላግባ መሰለኝ እንዴ ጥሎሹ🙄
@mesineguse7820
Ай бұрын
😂😂😂😂😂ሚስኪነ አስካለ
@gbbh7183
Ай бұрын
አገላታቻት ሲሬስ ነች ሴትየዋ
@Emahakmthawalt
Ай бұрын
አህለንአስካልየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tamiratanase
Ай бұрын
አማሪኛ አቀላጥፋ ነዉ ምታወራዉ❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አዎ አመሰግናለሁ
@jimmatube6844
Ай бұрын
Askuye❤😂 yene fikee mariyami eqdishalew
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@LamrotTamer
Ай бұрын
😢😢ንፁህ ህዝብ ❤❤
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
ትክክል
@LovelyAlbatross-nw
Ай бұрын
ሰላም ፍቅር ያለው ኑሮ እኛ ቤት ገዛሁ ስንል መኪና ያምረናል እነሱ በዚች ቤት እየኖሩ ደስተኛ ናቸው ደስ ሲል
@حياةعلي-و5و
Ай бұрын
በጣም እህ ታድለዉ
@hewanadamanazreth443
Ай бұрын
correct 🥰
@MrwmJdbis
Ай бұрын
ይችን እርካሽእደኒያወቁባት እነዝህናቸው እኞ ቤትለመስራትአርብአገር. እዳገብተናል
@HadeenKaleen
Ай бұрын
የኔጀግና በርቺ
@askaletesfaye5916
Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@TigistHaile-s4p
29 күн бұрын
አስካለ ከኢቢሲ ማየው ያንችን የታታዋ ተወደዳጇ መሰናዶ ብቻ ነው የልጅነቴ ነሽ ውድድ ነው ማደርግሽ
@hanhn7623
Ай бұрын
ለምንነው.በጣም.ሚዘሉት
29:41
ውሎ አዳር :- የኛጋቶም እናት እህሎቿን በቆጥ
EBC Entertainment
Рет қаралды 17 М.
26:43
ውሎ አዳር - ሾፎሮ ለዳኝነት በዳሰነች
EBC Entertainment
Рет қаралды 21 М.
57:18
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
Дима Масленников
Рет қаралды 8 МЛН
2:40
INSTASAMKA - ЗА ДЕНЬГИ ДА (Премьера клипа, 2023, prod. realmoneyken)
INSTASAMKA
Рет қаралды 5 МЛН
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
21:31
НУБ И ПРО ПОСТРОИЛИ ЗАЩИЩЕННЫЙ ДОМ ПРОТИВ ИНОПЛАНЕТЯН НА ЛУНЕ МАЙНКРАФТ ! НУБИК ЛОВУШКА MINECRAFT
DakPlay
Рет қаралды 704 М.
19:00
/ውሎ/ ከባለሙያዋ የክትፎ ቤት ባለቤት ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 422 М.
30:03
ውሎአዳር _ ማሌ ወረዳ በጌራጋዶ እናቶች መንደር
EBC Entertainment
Рет қаралды 51 М.
12:09
ለመስቀል ወደ አገና እንሂድ/ let's go to gurage
ERBAN እርባን Media
Рет қаралды 12 М.
28:31
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
EBC Entertainment
Рет қаралды 146 М.
5:03:25
ቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ በኢቢሲ #etv #EBC #ebcdotstream
EBC Entertainment
Рет қаралды 75 М.
26:56
ውሎ አዳር፡-የፀማይዋ እናት ለጋዜጠኛዋ ከባድ ጥያቄ አቀረበች ክፍል - 2
EBC Entertainment
Рет қаралды 103 М.
30:09
ውሎ አዳር- በማኦዎች መንደር
EBC Entertainment
Рет қаралды 62 М.
1:41:03
ተላለቅን አዲስ ሙሉ ፊልም(Telalekin) New Full Length Ethiopian Movie 2024
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.
39:46
ውሎ አዳር-ምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ ገርማማ ሸነቶ ቀበሌ Etv | Ethiopia | News
EBC
Рет қаралды 135 М.
28:18
ውሎ አዳር- ጅንካ ከአሪዎቹ እናት ጓዳ ኩሬ ቀበሌ
EBC Entertainment
Рет қаралды 25 М.
57:18
НОВЫЙ AMONG US в РЕАЛЬНОЙ ЖИЗНИ! Масленников против Джарахова челлендж
Дима Масленников
Рет қаралды 8 МЛН