በንዴት ለምንጨስ ሁሉ ቀላል መፍትሔዎች

  Рет қаралды 23,052

Inspire Habesha

Inspire Habesha

5 жыл бұрын

በንዴት ለምንጨስ ሁሉ ቀላል መፍትሔዎች

Пікірлер: 114
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@Tsiontsegey
@Tsiontsegey 5 жыл бұрын
Ende lagegnish bakish
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Here is how to contact me:Facebook.com/inspirehabesha(messenger)Email: inspirehabesha@gmail.comCall me direct or via WhatsApp +1 (980) 858-5180. Please text first to see if I’m available. I respond to voice messages and texts faster.
@marrytt6301
@marrytt6301 5 жыл бұрын
Inspire Habesha ጥሩ ምክር ነው በርች ለእኔ ያስፈልገልገኛል በጣም ጥሩ የሆንኩላቸው ጉደኞቼ እያበሳጩኝ ተቸግሬ ነበር።በምክር፣ በይቅርታ አልተስተካከሉም ። መሸሽ ሰጀምር ደግሞ ጭራሽ ተበሳጩ ስው በጉደኛው ምክንያት ማድያት ያወጣል??ሲጀምረኝ ራኩአቸው።ይህ ብቻ ነበር የቀረኝ ስርቃቸው ደግሞ መናደድ ማማት ሁሉ ጀመሩ !ምን ማድረግ ነበረብኝ??ምክርሽን እሻለሁ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
marry መራቁ ነው የሚያዋጣሽ:: ሲሰለቻቸው ይተዉሻል:: ዋናው የሚያሙሽን አትስሚ ያልሰማሽው ነገር አያበሳጭሽም::
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
ተባረኪ! አንቺ መልካም ሰው ነሽ ከዚህ በላይ ማስተዋል ይጨምርልሽ!
@birhanjommy
@birhanjommy 5 жыл бұрын
ዓይኒ፣ ጥረትሽና ያቀረብሽው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው። ምሥጋና ይገባሻል። እንዳንቺ ግዜውን ሰውቶ ሌላውን ሰው ለመርዳት የሚፈልጉና የሚችሉ ጥሩ ልብ ያላቸውን ያብዛልን ። ከጠቃሚ ምክሮችሽ በተጓዳኝ እኔ የማስበው ወይም የምረዳው ንዴት አንዳንድ ግዜ የሌላ መንፈሳዊ ችግሮች መገለጫ (symptoms) እንጂ ንዴትን በተናጠል በራሱ ብቻ ሊታከም የማይቻልበት ግዜ ስለሚኖር ከጀርባ ያሉትን ሌሎች ቀስቃሽ ችግሮችን መፈተሽ ያስፈልጋል። ምሳሌዎች ፤ 1. አንዲት እጅግ ብቸኝነት የሚሰማት ልጅ ጓደኞችዋ የተጠሩበት ድግስ ወይም ሠርግ ላይ በስህተት ሳትጠራ ብትቀር በጣም ስለምትናደድ የንዴትዋ መንስዔው ያለመጠራትዋ ይመስላትና የምትታገለው ስሕተተኛውን ምክንያት ያለመጠራትዋን ነው። ማስወገድ ያለባት የብቸኝነት ስሜትን ያመጡባትን ምክኛቶች ነው። ብቸኝነት ባይኖርባት ጨርሶ ትዝም አይላትም ነበርና። 2. ሌላው ደግሞ የበታችነት ስሜት አንቆ ሲይዝና ስሜቱ መኖሩን ካልተረዳን ወይም ካላወቅን ለብዙ ዓይነት ንዴት ይዳርገናል። ለምሳሌ አንዲት ልጅ እንዲህ እያለች ልትናደድ ትችላለች፤ እኔ የምሰጠውን ሃሳብ ለምን አልተቀበሉም፣ እኔን ለምን ሚዜዋ ለማድረግ አልፈለገችም፣ አለቃዬ ሥራውን አትችለውም ብላ ለምን አኔን ሳትመድበኝ ተወችኝ፣ ለምን እኔ መናገር ስጀምር ያቋርጡኛል ወዘተ። በራስዋ የምትተማመን እነዚህ ሁሉ ስለማያናድዱዋት መታገል ያለባት ንዴቱን ለመቆጣጠር መቻልን ሳይሆን የበታችነት ስሜትን ይሆናል። አለዚያ ፍሬ የማያመጣ ትግል ሆኖ ይቀራል። 3. በሕይወት የምንፈልጋቸውን ነገሮችን በችሎታ ማነስ በአካል ብቁ ባለመሆን ወይም በሌሎች የተለያዩ ምክንያቶች ማከናወን ስለሚያዳግተንና በጣም ብንመኛቸውም ግን እዚያ ለመድረስ ሳንችል ከቀረን ይህም ለብዙ ንዴቶች ይዳርገናል። ለምሳሌ አንዲት ልጅ ዋና መዋኘትና ብስክሌት ማሽከርከር እትችልም። የምትወዳቸው ብዙ ጓደኞችዋ ግን ይችላሉና አንዳንድ ግዜ አብረው ምን እናድርግ ብለው ሲመካከሩ ወይ የብስክሌት ቱር ወይንም መዋኛ ቦታ መሄድን ሃሳብ የምታቀርብ ጓዳኛዋ በጣም ታናድዳታለች ። አሁን ይህች ልጅ በጓደኞችዋ ሃሳብ መናደድን መቆጣጠር ሳይሆን ንዴቱን ያመጣው ሌላ ጉዳይ በመሆኑ ያንን ነገር ነው መዋጋት ያለባት ብዬ አምናለሁ። ሌሎችም ከጀርባ ያሉ ብዙ የተወሳሰቡ ጥምር ምክንያቶች ስለሚኖሩ ለንዴታችን መንስዔውን እንጂ መገለጫው ላይ ብዙ ግዜ ማባከን የለብንም እላለሁ።
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሃሳቦችን ነው ያነሳሽው:: ትክክልም ነው:: እኔ ያው በአጭር ቪድዮ ንዴት ከኖረ በሁዋላ እንዴት ማስቆም እንደሚችል ነው እንጂ ስለምክንያቱ ምንም ትንተና ውስጥ አልገባሁም:: የሰጠሻቸው ምሳሌዎችም በጣም ቁልፍ ናቸው:: በጣም አመሰግንሻለው ለጊዜሽ::
@winnerwomen3205
@winnerwomen3205 5 жыл бұрын
ተባረኪ!! አገላለጽ ጥሩ ነው ከተጠቀምንበት።
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 5 жыл бұрын
Bomb eyita thanks tekimognal!
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 жыл бұрын
ejig betam enameseginalen ewunet melkam sew nesh
@saadaseid1808
@saadaseid1808 5 жыл бұрын
Thank you my sister !
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
አይኒዬ በጣም እናመሰግናለን
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 5 жыл бұрын
ዋው የኔ ቆንጀ ዘመንሽ ይባረክ
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 5 жыл бұрын
U r best conuncller really appreciate
@hananeadra8893
@hananeadra8893 5 жыл бұрын
Betam arif meker kezy behala tegebar lay awelwalw enamesegnaln
@meronyemareyimlij415
@meronyemareyimlij415 5 жыл бұрын
Thank u yene konjo Egzbeher yebarkish❤
@user-gr9ir6pq8k
@user-gr9ir6pq8k 2 жыл бұрын
አረ ንዴት በካልኩሊሽን አይደለም
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አዎ አንዳንድ ጊዜ ስሜታችንን መቆጣጠር ያቅተናል ጥሩ ምክር ነዉ
@familybannas8809
@familybannas8809 5 жыл бұрын
I love your channel... much different than most of Ethiopian you-tubers!
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 5 жыл бұрын
Aynye betam asakshgn tru mefth new
@hiwotbekele3707
@hiwotbekele3707 5 жыл бұрын
Tebareki enebetam newu minadedewe betineshum betilkum yanchin zede etekemibetalehu
@bezalove5936
@bezalove5936 5 жыл бұрын
You are amazing
@tigialem7645
@tigialem7645 5 жыл бұрын
Oh Thank u so much Ayni you r always z best much more respect for u 😍
@azebtekle9857
@azebtekle9857 5 жыл бұрын
Thankyou for your information!!
@mekdesyilma3140
@mekdesyilma3140 5 жыл бұрын
Thank u yene konjo u save me
@kiddulemelam8017
@kiddulemelam8017 2 жыл бұрын
Thanks dear yalshwn lemaderg emokeralhu betely kete belo mesak
@theprecious4238
@theprecious4238 5 жыл бұрын
thank you yene konjo
@rahelmarkos6341
@rahelmarkos6341 5 жыл бұрын
ayneye tebareky
@solomonyohannes1039
@solomonyohannes1039 5 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛል
@sefinaseid6552
@sefinaseid6552 Жыл бұрын
Enamesegnalen Allaha yisetelen😍😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
Amen Sefina! Thank you 🙏🏽
@berekayehaya9225
@berekayehaya9225 5 жыл бұрын
Ayiniye inameseginalen
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 5 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴዋየ
@etseted4528
@etseted4528 5 жыл бұрын
Thank you
@yasminrede5553
@yasminrede5553 5 жыл бұрын
Amazing sis
@luluwa159
@luluwa159 5 жыл бұрын
Thank you my sister love you yene konjo enamesegenalen ❤💝❤
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Betam Amseginalehu🙏🏽
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 3 жыл бұрын
አዪዪ እኔስ እንኳን ተናድጄ ልስቅ ቀርቶ ደስ በሚለውም ነገር መሳቅ አቅቶኛል ዘንድሮ
@alamcute283
@alamcute283 5 жыл бұрын
በጠአምደስየሚልነገርነው። እዴኔየሚንአደድየለምነበርብዙነገርአወኩ። አመሰግንአለው። አይንዬ
@yibralemmunier4693
@yibralemmunier4693 5 жыл бұрын
thank you
@melatmeherete6100
@melatmeherete6100 5 жыл бұрын
i like it all
@taibata281
@taibata281 5 жыл бұрын
thank you Sis
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
You’re welcome
@marthat6031
@marthat6031 5 жыл бұрын
አይንዬ እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ልክ ነሽ ከስሜታችን ከንዴታችን ለመውጣት መፍትሄው እኛ ነን በዚህ አምናለሁ ለጊዜው መቆጣጠር አቅቶን የተናደድንበት ጉዳይ ሲያልፍ ለዚህ ነበር እንዴ የተናደድኩት ብለን ራሳችን የምንገረምበት ጊዜ ይመጣል ስለዚህ ለስሜታችን ተገዢ እንዳንሆን መቆጣጠር አለብን ብዬ አምናለሁ።
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
ስለ ትመህርቱ እናመሰግናለን ማማዬ እኔስ ማዳም ቤት ሁኘ ደስታ ከራቀኝ አመታት አልፈዋል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
አረ መላ ፈልጊለት ያለደስታ አትኑሪ::
@yengetnet6920
@yengetnet6920 5 жыл бұрын
Tbarke
@zebibgebremedhin7852
@zebibgebremedhin7852 5 жыл бұрын
Thanks
@hanekonjo7363
@hanekonjo7363 5 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን አይኔ አንድ መፍትሄ እንደማገኝ አውቅ ስለነበር ነው የጠየኩሽ ።
@esmeileshetu7024
@esmeileshetu7024 5 жыл бұрын
ayniye kemr kanchi bzu temriyalehu befit lijochen emetachew neber gn ahun tichalehu tenadche lmetachew sl anchi tz tygnaleshi Ena etewewalehu en banchi betam tekeyriyalehu 10q
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@endtime5135
@endtime5135 5 жыл бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን የእኔ እህት እባክሽ እርጅኝ ንዴቴ ከቁጥጥር በላይ ሆኖብኛል አልፎ ተርፎ ለበሽታ ተጋልጬ በከፋ ሁኔታ ላይ ነኝ። እጅግ በጣም አሳዛኝ ነገሮች በህይወቴ ላይ አልፈዋል ያንን ግን መርሳት አልቻልኩም
@user-gy2em9yc4k
@user-gy2em9yc4k 5 жыл бұрын
ስወድሽ ማር
@helengerema5665
@helengerema5665 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
Ayni beljineti yasalefkut astaweshgn yejeranate hule tchohbgnlech siteragn enkuwan betam yastelal ena hule alekis neber gorebet edene aynet lij neberech ejeranato gar yemitnor ena silekis sitay tenadedechbgn eswa sisedbsh achi saki wey zifegn alechgn ena edeza sareg eraswa menaded jemerech ena mesadeb akonech haha aynu selamsh ybza lik nech tiru mikr new 🙏❤❤😍
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ጥሩ መካሪ ነበረሽ:: በርቺ::
@tsehaynano5526
@tsehaynano5526 5 жыл бұрын
Ayniye betam bizu neger asetmreshignal tmhertsh yewedft hiwoten Berigisert endmera argognal amesegenalew ketybet hulem admtalew ehite nurilegn
@emebetteshome5974
@emebetteshome5974 3 жыл бұрын
አይኒ መልካም ሰው እንዴት ነሽ
@kdusdawit7610
@kdusdawit7610 5 жыл бұрын
Lene arif new yanesashew eresm yetenagerswm admechewalew edetekembet flagote new berche ehtachn melkam eyaderegsh new
@teshmekete9527
@teshmekete9527 5 жыл бұрын
nice
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርች እኔ ትልቁ ችግር ይህ ነው
@teshmekete9527
@teshmekete9527 5 жыл бұрын
good
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 5 жыл бұрын
እኔ ንዴትን ከጫማዬ ስር ነው እምፅፈዉ።Life is too short.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Very interesting. That’s a good way of looking at things.
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
Jesus loves you ❤
@nohaminyohanns1803
@nohaminyohanns1803 2 жыл бұрын
Teru meker nwe
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
እኔ በጣም እናደዳለሁ ግን የሚገርምሽ የምናደደው እና የምጮኸው በአብዛኛው ባሌ ላይ ነው በቃ በንዴት እናገር እና በኋላ ይቆጨኛል ከዛም እራሤን እየጎዳሁ ነው ግን እኮ ለሌላ ሠው በጣም ምሥኪን የምባል ጥሩ ልጅ ነው የምባል እባክሽ ትግሥት ለባሌ እንዲኖረኝ ምከሪኝ እህቴ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
አንቺን ብቻ ሳይሆን በጣም እየጎዳሽ ያለሽው ባልሽን ጭምር ነው::
@woinshetemana9599
@woinshetemana9599 5 жыл бұрын
Sew endmogni simlktgni batam naw yaminadadw ena swoch bawushat siwanajilugni batam enadadlhu,ena bzhi mikinyat kasriwoche ksiraye eskmlkak drishalw,ena nidetin ba tigst malfi ena binchil bawakito ngarochi eskyalfu zim malt binchil malkam naw elalhu
@herutababalagasa1599
@herutababalagasa1599 5 жыл бұрын
አይኒዬ ተባረኪ እኔ ስናደድ እሮጭ ውሀ ውስጥ ነው የምገባው ከዛ ይቀለኝል
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
I like that 😀
@ruthanteneh8873
@ruthanteneh8873 5 жыл бұрын
Ayni Ebakish lije 9 ametu new .timihrt bet yebet sera mesrate ena ej tsehuf metsaf filagot yelewem endet leredaw echilalehu???pls
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
በብልሃት ካልሆነ ማሸነፍ አትችይም:: በፍቅር እና ቁጣ በሌለበት ሁኔታ አናግሪው:: ለመልካም ሥራው ሽልማት ስጪው::
@kedichaaliya1062
@kedichaaliya1062 5 жыл бұрын
ውስጤ ብዬሻለው
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
በጣም ደግ ነሽ:: አመሰግናለሁ!
@binireta939
@binireta939 2 жыл бұрын
በይ በይ ደህና እደሪ ጭራሸ ጓደኛዮ ጋር እደውላለው ከዛ ያናደደሸ ነገር ጠፋ አይደል ?ጎሸ እግዚአብሔር ያሳድግሸ ቻው
@selamfikir8454
@selamfikir8454 5 жыл бұрын
Love u ime!you are smart!!!
@bzuayehufeten576
@bzuayehufeten576 5 жыл бұрын
selkshen magegat echelalhu
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Here is how to contact me:Send a voice message via messengerFacebook.com/inspirehabeshaor WhatsApp at +1 (980) 858-5180.
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 5 жыл бұрын
Mnded sebza endemyask tkalsh? Brain yazgagal hormonchen
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ስሜታችንን መምራት ከቻልን ግን አሸናፊ እሆናለን::
@mamihiweteneshi4838
@mamihiweteneshi4838 5 жыл бұрын
Ayi Ene gin Sew sigefag syanaddug Betam chayi neg gin Gin tnshi ketenagerku yigenbgal
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
May be you shouldn’t be too patient.
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 5 жыл бұрын
Masmslen lehymro mestet Tru nw eyalsh bharen aylwtm
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ማስመሰል አይደለም ለአይምሮዋችን የተሻለ ምርጫ እየሰጠነው ነው: መናደድ ወይም መሳቅ::
@user-no5yt5og5q
@user-no5yt5og5q 5 жыл бұрын
እኔም ሁልግዜ በንዴት ጨሥ ነው የምለው አረቦች አቃጥለው ሊዴፋኝ ነው እህህህህ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ኸረ ጦስሽን ይውሰድ: አትናድጂ::
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
@@InspireHabesha 😍😘😘ማር ነገር ዕስዊይት
@tregeoayzonemaeryecell1482
@tregeoayzonemaeryecell1482 5 жыл бұрын
Uae Uae wawe
@user-rn4it7fb5d
@user-rn4it7fb5d 4 жыл бұрын
Sele genzeb atekakem mekere betesechen
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
ጥሩ ሐሳብ ነው
@firzad7919
@firzad7919 5 жыл бұрын
Ayena mara ameseginalew emokiralew kkkkkk
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
Yishalishal. Wutetun nigerign😀
@marthadear5830
@marthadear5830 4 жыл бұрын
ከአንድ በላይ vision ሊኖረን ይችላልን?
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Yes, ካንድ በላይ ቪዥን መኖር ይችላል::
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
እኔ ግን ተተናደድኩ ጭራሽ ካልተናገርኩ ጥርሤ አይሥቅም ምንም ባደርገው ማድያትም አውጥቻለሁ አሁን ለተግዲሁ ምከሪኝ እባክሽ በተለይ ከባሌ ነው ግን
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
መፍትሔውን ሰጠሁ እኮ😀
@naendale5004
@naendale5004 5 жыл бұрын
ንዴትን እራሱ ሳስበው እናደዳለው!!
@helengerema5665
@helengerema5665 Жыл бұрын
😂😂😂eneme emokeralehu edanhi biyanse tenayene lemetebeke selot wesage new anade tesfa yemifetateneshe geze binorem.
@fatumaabdellahra2650
@fatumaabdellahra2650 5 жыл бұрын
እኔ በጣምነው የምናደደው መቻም ብጠነቀቅ ማሥቆም አልችልም
@InspireHabesha
@InspireHabesha 4 жыл бұрын
Fatuma ከጊዜ ብዛት ይስተካከላል
@binireta939
@binireta939 2 жыл бұрын
እንደዛማ ከሆነ ቀኑን ሙሉ ልትሰቃ ነው ማለት ነው ታየኝ እኮ የሚያናድድ ነገር እያየው ሰሰቅ አጃጅይን አንቺ አይደለሸም ጥፋተኛ እኔ ነኝ እንጂ ቁምነገር አገኛለው ብዮ ከፍቼ ማይሸ በዚም ሳቂ ደግሞ በተናገርኩት
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
😁👍🏽
@rabakahasan2856
@rabakahasan2856 5 жыл бұрын
Ene benedte shibete beshite honeku
@InspireHabesha
@InspireHabesha 5 жыл бұрын
ብልሃተኛ ካልሆንሽ ከሽበት ወደሌላ የጤና ሁከት መሄድሽ ነው::
@Shewamedia893
@Shewamedia893 4 жыл бұрын
ዋው ይመቻል
@menberehille7754
@menberehille7754 5 жыл бұрын
Thank you
@simonsimon9677
@simonsimon9677 5 жыл бұрын
Thankyou you ayni
@seadaseada2086
@seadaseada2086 5 жыл бұрын
Thanks
ደስተኛ ሆኖ ለመኖር አንድ ቀላል ሚስጥር
29:36
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 68 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 19 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 58 МЛН
ጥሩ እናት ለመሆን...
12:57
Inspire Habesha
Рет қаралды 9 М.
አውቆ የሚያጠፋውን ልጄን ምን ላድርገው?
8:08
Inspire Habesha
Рет қаралды 2,7 М.
ከልጆች መጥፎ ፀባይ ለሚማሩ መፍትሔ
7:32
Inspire Habesha
Рет қаралды 3,3 М.
Just try to use a cool gadget 😍
00:33
123 GO! SHORTS
Рет қаралды 85 МЛН